ታዋቂ ሰዎች እየወጡ ያለበት ምክንያት ይህ ነዉ ermias abebe | pastor Tizitaw Samuel | wongel tube | faithline

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • #christianmusic
    #protestant
    #chelina
    #wongel_tube
    #eotc_tv
    #ermiyas
    #jps_tv_worldwide
    #amanshalom
    #wongel_tube
    #seble
    #devineshow
    #natnaeldawit
    #mihreteab
    #solomonyirga
    #ቤተክርስቲያን
    #abel_anuna
    #yenetamedia
    #seifufantahun
    #comedy
    #chelina
    #seifuonebs
    #ebstv
    #yonimagna
    #ebstv
    #yonimagna
    #Abiy_Yilma_ሣድስ
    #በጋሻው
    #pastor_tizitaw_samuel
    #natnaeldawit
    #marsiltvworldwide

Комментарии • 78

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Год назад +8

    ገኒዬ ምርጥ አድማጭ ናት ተባረኪ አቦ

  • @wesenlemma158
    @wesenlemma158 Год назад +7

    ኤርሚያስ በእውነት ተባረክ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Год назад +7

    ኦርቶዶክስ እነኚህን መጽሐፍ አውጥታ በአደባባይ ንስሐ ገብታ ካላቃጠለችው በሀገሬ መቼም ሰላም ሊመጣ አይችልም በሀገሪቱ ላይ እረሐብ መፈናቅል እና ብጥብጥ እየሆነ ያለው ሁሉ የችግሩ ምንጭ ይሄ ነው ጌታ ለኦርቶዶክስ መታደስ ይሁንላት

  • @Dog_huger
    @Dog_huger Год назад +4

    Ermiya GOD belss You

  • @gutamaashana1109
    @gutamaashana1109 4 месяца назад

    Dear Ermias and his colleagues
    The almighty God is with you. Am 100% sure that hundreds and thousands are being saved through what He is doing through your ministry. Keep it up!

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 Год назад +18

    ኦርቶዶክስ እነዚህን የአጋንንት መፅሀፍቶች አውጥታ በአደባባይ ካላቃጠለች መቼም ሰላምና እረፍት አይሆንልንም ጌታ ሆይ ማረን!!

    • @-Godisreal
      @-Godisreal 8 месяцев назад

      Menefke yeferege haimanot teketaye

    • @hannaseyoum384
      @hannaseyoum384 8 месяцев назад

      ኢየሱስ ክርስቶስ የሞተው ለአለም ሁሉ ነው ያድናል !!

  • @BirukGebrekirstos
    @BirukGebrekirstos 5 месяцев назад +1

    ኤርሚ በስልክ ባገኝህ ምንኛ ደስባለኝ ብዙ ምስጢር አለኝ በሚሴጅ ግን አይሆንም አንተን የረዳህ አምላክ ምን አልባት እኔንም ይረዳኝ ይሆናል!።

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Год назад +4

    Gene Melkam Ehte Tebareki❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gichila9132
    @gichila9132 Месяц назад

    እነኤርሚ ! ተባረኩ ! ወገኖቸችን በክርስቶስ ከሀጥያት ባርነት ነፃ እንዲሆኑ እግዚአብሔር ይርዳቸው፡፡
    “ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 1፥7

  • @eleni311
    @eleni311 11 месяцев назад +1

    ፀጋ ይብዛልህ ኤርሚ ሀሰትን ግለጡ ተብሏል ፀሀይ ላይ አሰጣላቼው ይሄን የዘመን መርገም ጌታ ኢየሱስ ይጠራርገው ጆሮ ያለው ሰምቶ ይድናል 🙏❤

  • @BunaNa-tk7cr
    @BunaNa-tk7cr Год назад +17

    ኦርቶዶክስ ነኝ ዛሬ ግን አፈርኩኝ... ስለ እውነት ...

    • @danidan1999
      @danidan1999 Год назад +1

      ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ አባቶችን ጠይቂ ሆን ተብሎ ገድሎቹ ላይ ተጨምሮ የተሰራጩ መፃፍቶች አሉ

    • @exodus5593
      @exodus5593 Год назад +5

      ​@@danidan1999መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ እያለ አባቶችን ጠየቂ ማለት ምን ማለት ነው ?😂

    • @danidan1999
      @danidan1999 Год назад

      @@exodus5593 ኦርቶዶክስ የማታስተምረውን ነው እያላቹ አትዋሹ አባቶችን መጠየቅ ከአባታችን ፊሊጶስ ነው የተማርነው ለዚህ ነው በቀላሉ የማንሸወደው ቅዱሳንን መላህክቱን ስናከብር እንደምናመልካቸው አርጋቹ የምትቀባጥሩት

    • @danidan1999
      @danidan1999 Год назад

      @@exodus5593 አባቶችን ጠይቂ ያልኩት ገድሎቹ እጃቸው ላይ አለ እናተ የከተታቹት እንቶ ፈንቶ የለም

    • @jesusloveyou7596
      @jesusloveyou7596 Год назад +4

      ኦርቶዶክስ የምድራችን መርገም ናት የግብፅን ጣኦታት እያስመለከች ሳያንሳት እርኩሰትዋን በመፀሐፍ ለትውልድ የምታስቀምጥ ነውረኛ ናት እንኳን ወደ ጌታ መጣን ከዚህ ቤት ያወጣን ጌታ ይመስገንንንንንንን

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Год назад +6

    እግዞ ትውልድ ሆይ ንቃ ከተረት ከውሸት እርኩሰት ውጡ እግዚአብሔር አውነት ነው በሱ ታመኑ

  • @user-bu4ly2cw4s
    @user-bu4ly2cw4s 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤ፀጋው ይብዛልክ

  • @user-hi2xg9tf2t
    @user-hi2xg9tf2t Месяц назад

    በትክክል

  • @user-br8qz4hc6r
    @user-br8qz4hc6r 6 месяцев назад

    egziabhar yechemerlh bezu tewled tetadegalh wendema gata kante gar new

  • @alemzeleke1328
    @alemzeleke1328 5 месяцев назад

    Ay Eremiyas Ahun anet bizi lek Yawaredekat meseloh asazenkegn 😭😭😭 lebona yeseteh ye Tekleyen yahel mech keber aleh kezi belay erasen alasanesem

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 Год назад +6

    አረ ኤርሚ ይሄን መፃፍ በእሳት አቃጥሉት😢

  • @thomming11
    @thomming11 7 месяцев назад

    Wengel Ataweqim Pastor Ermias Mkniatum kemaga endemtawera enkuwan atawkim

  • @TarikuNemomsa-ez2wt
    @TarikuNemomsa-ez2wt 5 месяцев назад

    Jegna

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb 5 месяцев назад

    ስለ እመቤታችን ክብርና አማለጅነት:
    ኢሳ 60:4 የአስጨናቂዎሽ ልጆች አንገታቸውን ደፍተው ወደ አንቺ ይመጣሉ:: የናቁሽም ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ:: መዝሙር 40(45) :9-17 በወርቅ ልብስ ተጎናጽፋ ንግስቲቱ በቀኝህ ትቆማለች::

  • @alemzeleke1328
    @alemzeleke1328 5 месяцев назад

    Endet endemekora Orthodox bemehone🙏🙏🙏🙏

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 5 месяцев назад

    ገኒ ጥሩ ነዉ የምታነቢዉ ከጌታ ቃል ጋርማመዛዘንአለብሸ

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 Год назад

    Hallelujah yehen Hulu gude selasayehen....

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl 8 месяцев назад

    ወይኔ እናቱን አዋርደው እንወዳታለን ይላሉ ማርያም እኮ ንፅህት ክብርት ትሁት ናት
    እነርሱ የሚያመልኳት በማርያም ስም የሰየሟት ተሰውራ የምትሰራ የጠረፏ ንግስት ናት የኢየሱስ እናት ?😢 እንዲህ የሚያዋርዷት ?እ/ር ስለማርያም ስለልጁ ስለኢየሱስ ክርስቶስ በቀለዳችሁት ይጠይቃችኋል ለጆሮ ሲሰቀጥጥ ምን አይነት እምነት ነው የያዛችሁት ???

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Год назад +5

    እግዞ ኦርቶዶክስ እድት አሳፋራ ነሽ ይሄ ሕዝብ መጫወቻ ሆነ

  • @user-pm8yb2ut1m
    @user-pm8yb2ut1m 7 месяцев назад

    Selam lenante endet new kenantega mmarew on layn

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Год назад +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🌺🌺🙌🙌

  • @tigistworku6959
    @tigistworku6959 Год назад +2

    Ketereteme belaye kebade deferete newe.

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 Год назад +3

    የመምህር ግርማ ልጅ በቅርቡ በግለጽ በቤተክርስቲያኗ ደጅ ላይ የሚሸጡ የመተት መጽሀፎች እንዲወገዱ ምአመኑ እንዲታገል ጥሪ አቅርቦዋል በቤተክርስቲያኗ ማተሚያና በመሪዎቿ ፈቃድ ታትመው ሲመለክባቸው ኖረዋል አንዱ ቄስ አንዱን በመተት ሽባ ሲያደርግ የሚታየውም በነዚህ መጽሀፍ ነው እያንዳንዱ በግእዝ የሚደገመውን የሚቀደሰውን የተጻፈውን ፍትሀት ተብሎ የሚሰራውን ሰይጣናዊ ስራ ያወቀ ሰው አንድ ቀን በዚህ ሀይማኖት ውስጥ አይቆይም ክርስትና እኮ ክርስቶስ ነው።

  • @tesfutoloro6382
    @tesfutoloro6382 Год назад +4

    beysusemi min gudenw😂😂😂 meraqe hhhh mafawse yehunlachu

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Год назад +1

    😢😢😢😢😢😍😍😍😍❤❤❤👍👍

  • @asegesechsefot2142
    @asegesechsefot2142 Год назад +2

    ኤርሚያስ በጌታ ያስጠላል ምነው ባትናገር ይዘገንንያል አረ ክሩበል ሱራፌል ከመፍራት የተነሳ ፍታቸውን ሸፍነው በፊቱ የሚቆሙትን ገረታ ያስጨንቃል

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 Год назад

      ጌታ ለማለት ነው ረ የገባው ይቅርታ

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl 8 месяцев назад

    የምድራችን ከርስ የሚመታው የሚወገደው መከራዋ የሚያበቃው ኦርቶዶክስ እነዚህን መፅሀፍትና ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጪ አስተምሮ የሆነውን አውጥታ የጣለች ጊዜ ነው
    የኢየሱስ ክርስቶርን የመስቀል ላይ ስራ ከቤተክርስቲያኗ አውጥታ ጥላ
    በምትኩ ተረት ሆረር የተለያዩ ጣኦቶች ስዕሎች እጣን አስቀምጣ ህዝቡን እ/ርን እንዳያውቅ ልቡን አጨልማለች ይሄ ሲገለጥ ነፍሰገዳይ መንፈስ እላያቸው ላይ ቁጭ ብሎ እያርዳለን ይላል ወንጌል በማረድ ቢቆም የእምነት አባቶች እዚጋ ባላደረሱት ነበር

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 9 месяцев назад

    ኤርሚ መፅሀፉን ለምንአያቃጥሉትም ፅሀፌውን ለማግኘት አልተቻለም

  • @joshuagermemsow6082
    @joshuagermemsow6082 5 месяцев назад

    በጣም ያሳፍራል

  • @elsasolomonstrmsnes1918
    @elsasolomonstrmsnes1918 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @handej6221
    @handej6221 10 месяцев назад

    This is crazy, I can’t believe this. Thank you brother

  • @alexhabitu8418
    @alexhabitu8418 11 месяцев назад

    Menide lay huno hulet lib yalewu ke geta zenud anudach yemeyagegn ayimiselewu" woy wuta ena penite Hun woy ezehi kumi Atizelabid

  • @handej6221
    @handej6221 10 месяцев назад

    I pray that this book get destroyed and never get used in Ethiopian Church. This is the most sinful Christian book I have ever heard in my life.

  • @bilalionkebede6303
    @bilalionkebede6303 8 месяцев назад

    Enezhe eko tsere orthdox nachew ante ezhi mene teseralehe

  • @dawitmehreteab9704
    @dawitmehreteab9704 9 месяцев назад

    Yigermal

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye Год назад +1

    ኦርቶ ወይ ጴንጤ መሆን አይድንም እዛው ያላችሁበት ሆናችሁ ቃሉን ብቻ እመኑ
    ጴንጤ ራስ በስህተት ያለ በሰው ልምምድ የሚኖርና ጥቅመኛ ጥርቅም ነው ።
    የስህተት ምርጥ የለውም እንጂ ከጴንጤ ኦርቶዶክስ የተሻለ ነው።
    አንድ ነገር አድርጉ መጽሀፍ ብቻ እንዳለ እመኑ ይሄ ነው የሚያድናችሁ ።
    ጴንጤ ራሱ በመጽሀፍ ቅዱስ አይመራም በቲቮዞ እንጂ
    ጴንጤ መሆን መዳን ከመሰላችሁ ሌባና አጭበርባሪ ጎራ መቀላቀል እንደሆነ እወቁ

    • @Efason
      @Efason Год назад

      ዝም ብሎ ቤንጤ እያሉ ከመሳደብ መፅሐፍ ቅዱስ ማንብ እነሱ መፅሐፍ ቅዱስ ያነባሉ ሁሉም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል አብዛኛው መፅሐፍ ቅዱስማንብ አይወድም መፅለፍ ቅዱስ ከማንብ የሰኔ ጎልጎታ ማንብ ይቀለዋል ጥያቄ ሲመጣ መልስ ቸለም ለምን ስለመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት ስሌለ።

    • @Efason
      @Efason Год назад

      ስሀሌለ

  • @danidan1999
    @danidan1999 Год назад +1

    ገድሎቹ ላይ ያልተፃፈውን እየፃፋቹ እያተማቹ የምታሰራጩት እናተ አደላቹም ወይ በሚመደብላቹ ገንዘብ

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d Год назад +1

      😂😂😂😂😂 መፃፍ ቅዱስ አንብቡ ተረት ስድብ ጭፍን ጥላቻ አቁሙ ጌታን የምሬን ነው❤❤

    • @danidan1999
      @danidan1999 Год назад

      @@user-ft9no6co4d lrasek ewek ke እንደ ጴንጤ ተረት የሚያበዛ አለ ወይ??? በካራቴ የምትፈውሱ ሳር የምታስግጡ አካውንትክ ላይ 1ሚሊየን በፀሎት አስገባለው የምትሉ እንደ እናተ የሰገጤ ተረት የሚያበዛ ማን አለ????

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 Год назад +1

      Ayyyyyyy

    • @AmanuelGebrel
      @AmanuelGebrel Год назад +1

      ግዜም የላቻዉ ለ መ ፃፍ

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j Год назад

    Enate kentuwochi keprtodoks eras wurdu

  • @AtinafuAbel-km4rv
    @AtinafuAbel-km4rv Год назад +1

    በውሸት ሕዝብን ለማሳመን አትሞክሩ ውሻ ሁላ ሴት ከሴት እንድጋቡነው የምትቃውሙት

    • @AmanuelGebrel
      @AmanuelGebrel Год назад

      አት ሳ ደ ብ

    • @bilalionkebede6303
      @bilalionkebede6303 8 месяцев назад

      አንተ ኤርሚያስ የምትባል ደነዝ ከሀይማኖታችን ውጪ ያለውን ማንም ደብተራ ልክ እንዳንት ያፈረሰ ቄስ የፃፈውን ይዘህ ይሄንን አታውራ