ነብዩ ከብዙ ድካም በኋላ የደባበቀዉን ተናዘዘ | faithline | aman shalom | eyu chufa | abel abuna | ተናገር እዉነቱን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Комментарии • 27

  • @beleteyohannesnigussie639
    @beleteyohannesnigussie639 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ለሀገር ተናግሮ ያልተፈፀመ የምጠብቀው አለ አለና መቼነው እሱ ሲባል እሱን አውን ለአንተ መናገር አይጠበቅብኝም ሀሀሀሀ ያስቃል አማንዬ ለአንተ የማይነገርህ ኢትዮጵያዊ ስላልሆንክ ይሆን ያስቃል የሀሰተኞች መልሳቸው

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f Месяц назад

    አማን ተባረክ የምትለው ነገር ልክ ነህ መረጋጋትህ ደስ ይላል እውነት ነው አሁን ላይ ብዙ ነገሮች ስህተት ናቸው ሆኖም አኖዳልከው ተረጋጋ ለሁሉም ጊዜ አለው ተባረክ !

  • @user-tr6zh1cu7j
    @user-tr6zh1cu7j Месяц назад

    ወይ,እውቀት,አማንዬ,ፀጋ,ይብዛልህ,😊😊😊

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Месяц назад

    አማኒ፣ እውነተኛ የእግዚአብሔርን ድምጽ ልኬላችኋለሁና በማስተዋል አንብቡት! ለብዙዎችም አድርሱ!! ጌታ የማንቂያ ደወል ልኮልናል!!, ስሙ ይባረክ!! ማዘር ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ

  • @jak9831
    @jak9831 Месяц назад

    Aman bless you brother

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Месяц назад +1

    በዚህ ዘመን ነብያት ነን የሚሉ ነጋዴዎች ዘይት እያፈሰሱ የእግዚአብሔርን ነብያት ማድረግ አይቻልም!! !ሊሆንስ እንዴት ይችላል?? ጨለማስ ከብርሃን ጋር እንዴት ሊስማማ ይችላል??? እስቲ ስለ ብሉይ ኪዳን ነብያት አጥኑ!! እግዚአብሔር እራሱ ነው የጠራቸው!! ዛሬም ቢሆን ጌታ በፈቀደው መንገድ በቃሉ እያሳደገ፣የመን/ቅዱስን ድምጹን እያለማመደው ያሳድገዋል!! ጌታም በራሱ ነብያት ጥሪውን ያረጋግጥለታል፣ ከዚያም በነብይነት ፀጋው ይገልጠዋል!! ከዚያም በፍሬው ይታወቃል፣!! ጌታ ይባረክ.

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl Месяц назад +1

    ሴቶች ቤተክርስቲያን መትከል እይችሉም ? ፀጋው ከተሰጠን ቤተክርስቲያን በስጋ አቅምኮ አይደለም የሚተከለው ። ፀጋውንና እድሉን ይስጠንና እናሳያቹሃለን !!! በታሪክ እግዚአብሔር ፀጋውን ሰጥቷቸው ቤተክርስቲያን የተከሉ በብቃትም የመሩ ሴቶች ነበሩ አሁንም አሉ ወደፊትም ይኖራሉ ። በእግዚአብሔር ስራ ላይ ወንድና ሴት እኩል ነው ። የወንድ የበላይነት ወይም ራስነት ጋብቻ ላይ ብቻ ነው በተረፈ ግን በእግዚአብሔር መንግስት ስራ ላይ የባህልና የእምነት ተፅእኖዎች እንኳን አልፈው በጌታም በጳውሎስም አገልግሎቶች ላይ ሴቶችን የጣለ አገርግሎት የለም ። በተለይ ሮሜ 16 ላይ ከወንዶቹ እኩል ሆነው የሚያገለግሉ ሴቶች ንብረት ።

  • @user-tw5sv1cg5w
    @user-tw5sv1cg5w Месяц назад +3

    ተሙ እንደወንድም ልምከርህ ቁጭ ብለህ አንብብ::

    • @yohan7782
      @yohan7782 Месяц назад

      😂 ነብይ እንዴት አስብ የባላል

  • @yohan7782
    @yohan7782 Месяц назад

    ትንቢት የሚባል ነገር የለም
    እነሱ የተናግሩት አንድም የተሳካ የለም 😂

  • @mekonennwubshet505
    @mekonennwubshet505 Месяц назад +8

    እራሰህን አትቆልል አማን በጣም አዋቂ ነኝ አትበል ጉረኛ

    • @user-qs9ik2pi6z
      @user-qs9ik2pi6z Месяц назад +7

      እውነትን ነው የገለጠው አዋቂ ነኝ አላለም ቢልም አዋቂ ነው አንተ ምን አስቀናህ ተንጨረጨርክ😂😂😂

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Месяц назад +1

      ​@@user-qs9ik2pi6z
      🤣🤣🤣.............🤔🤷🏽‍♀️

    • @AdaAda-wh6ix
      @AdaAda-wh6ix Месяц назад +3

      Ewnetawun watu esh
      Aman awak neng meche ale?

  • @user-un6uf9fs1r
    @user-un6uf9fs1r Месяц назад

    Temesgen Asemesay. Bayew yegelebetal newer new. Aman shalomen sedeb aderegeh ahun degmo....

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Месяц назад +2

    ለምን በአደግህበት ቸርች በአጥቢያ ቤ/ክ. ላይ ተመድበህ አላገለገልክም?? ለምን ወጥተህ ቸርች ከፈትክ??? ለምን?? ለምን??

    • @AdaAda-wh6ix
      @AdaAda-wh6ix Месяц назад +1

      Yadegebet churchma nigd yelema werebela leboch nachewu eko

    • @yohan7782
      @yohan7782 Месяц назад

      Money money moneyyyyyyyy

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Месяц назад

    አማን ከኋላህ ያለው ድምፅ በጣም ይረብሻል ፀጥ ያለ ቦታ አጥተህ ነው??

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Месяц назад

    ለተቀማጩ ሰማይ ቅርብ ነዉ አሉ እናንተ አዉሩ ሌላዉ አክሊሉን ይሰራል 😂

  • @etaneshtesfaye5410
    @etaneshtesfaye5410 Месяц назад

    የተቀባ ውሀ ከነካችሁ አጋንንቱ ከናንተ ጮሆ ይወጣላችሁ ነበር

  • @NardosTeshome-er6zf
    @NardosTeshome-er6zf Месяц назад

    አንተ ተኩላ የበግ ለምድ ለብሰሀል አማን ሴረኛ ቡፈኛ ስራህ ይፍረስ

  • @etaneshtesfaye5410
    @etaneshtesfaye5410 Месяц назад

    አንተ የአጋንት መልክኛ ደረጃ መዳቢ ማን አደረገህ

  • @joshuabekele4734
    @joshuabekele4734 Месяц назад

    ተሜ ሱሪ ገላጭ አስወጊ አማን ወጊ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Месяц назад

    ነብይ ማለት ምን ማለት ነው??

    • @yohan7782
      @yohan7782 Месяц назад

      Z መቀደድ the መበጥረቅ ዘ ማጭበር በር