ኢየሱስ እና ማርያም አዳኑኝ | ermias abebe | dani | kidus | faithline | ኤል ቃል tube | wengl tube | eotc | jps

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 2 1100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ኢየሱስ እና ማርያም አዳኑኝ | ermias abebe | dani | kidus | faithline | ኤል ቃል tube | wengl tube | eotc | jps
    ኢየሱስ እና ማርያም አዳኑኝ | ermias abebe | dani | kidus | faithline | ኤል ቃል tube | wengl tube | eotc | jps
    ኢየሱስ እና ማርያም አዳኑኝ | ermias abebe | dani | kidus | faithline | ኤል ቃል tube | wengl tube | eotc | jps
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Комментарии • 70

  • @almob4651
    @almob4651 8 месяцев назад +7

    እረተው እናንተ ጰንጤዎች ጥቅስ ጥቅስ እያላችሁ የሰው ናላ አታዙሩ ያላነበበውን ከየት ያምጣ

    • @tiz59905
      @tiz59905 8 месяцев назад

      😹😹😹

    • @betesfatamire
      @betesfatamire 7 месяцев назад +2

      Please read bible it's right way

    • @lil_519
      @lil_519 7 месяцев назад

      eko Bible selemayanebu new enji biyanebu noro eske zare yamenut (Orthodox ) keld endehone yawku neber enesu yemiamnut yekesochen teret new ....... meskinnnnn 😂

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t 8 месяцев назад +14

    ኤርሚ ዳኒ ወንድሞች እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ ቡዙ ትውልድ ወደ ወንጌል እያመጣችሁ ነው ጌታ ይርዳችሁ

  • @AbibossTech
    @AbibossTech 8 месяцев назад +7

    ወንድሞች ተባረኩ እየሱስ ጌታ ነዉ አሜን

  • @pharez4320
    @pharez4320 8 месяцев назад +10

    በኢየሱስ ስም እንዴት ቃሉ በዚህ ልክ ይዘጋባቸዋል።ጌታ ይርዳቸው

  • @Melsh-te8ct
    @Melsh-te8ct 8 месяцев назад +8

    ኤርቶዶክስ ካላችሁበት ጨላም ጌታ ያብራላችሁ

  • @MyJesus484
    @MyJesus484 7 месяцев назад +5

    የእውነት ልጁን በጣም ነው የወደድኩት በዛ ላይ ፈታ ነው ያረገኝ ዛሬ 😂♥️🥰

  • @eleni311
    @eleni311 8 месяцев назад +6

    ማሪመያምና ኢየሱስ ቁጭ ብለው ይጠብቁኛል አለ የዋህ ልጅ ነህ ተመሰገን እግዚአብሄር ወደ ልጁ ወደ ኢየሱስ ክርሰቶሰ እቅፍ ያሰጠጋህ ወንድሜ ተባረኩ 🙏❤

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 7 месяцев назад +1

    በርቱ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይርዳችሁ:: ❤❤❤

  • @BeneyimEwunatu-yu2dh
    @BeneyimEwunatu-yu2dh 7 месяцев назад +1

    ቅዱስ የእውነት እግዝአብሔር ይበርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 7 месяцев назад

    ጌታየሡሥ ዘሐናቹ ይባርክ ሥወዳቹኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑሩልኝ

  • @user-pl4po1ft9q
    @user-pl4po1ft9q 8 месяцев назад +4

    Are 😂😂😂😂😂😂😂 Enanm betam new yasakegn tebarku❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 8 месяцев назад +12

    ዛሬ ትክክለኛ የኤርምያስና የሌሎችም ወንድሞች የእምነት ጥግ ትህትና ወንድማማችነት ፍቅር ሳቅ ደስታም ምክርም ከጀመራችሁበት ቀን ጀምሮ የታየበት ነው ሁሌም እንዲህ ቢሆን ስንቱ ባመነ ነበር እላለሁ ዳኒ ይህንን ሳቅህን እኔም ሁሌ እያየሁ ነው ታቆማለህ

  • @user-bq5zi9lr3d
    @user-bq5zi9lr3d 8 месяцев назад +3

    ዋዉ የሚገርም ትምህርት

  • @user-bk9vv4js4q
    @user-bk9vv4js4q 7 месяцев назад +2

    ተባረኩ ቅዱሳን

  • @firehiwetgetahun986
    @firehiwetgetahun986 8 месяцев назад +3

    ሠላም ኤርሚ በትምህርትህ ተባርኬሃለሁ ደስተኛ በጌታ ወንድሜ ነህ ተባረክ ከቻልክ በፀሎት አሰታውሰኝ

  • @user-iv1qh6ei6c
    @user-iv1qh6ei6c 8 месяцев назад +5

    ቅዱስ እግዚያብሄር ይባርክህ ስትመስክር ሞገስ አለህ ጌታ አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @genetbekele896
    @genetbekele896 7 месяцев назад +1

    Kiduse tebarekelegn

  • @tadalahberahanow9294
    @tadalahberahanow9294 7 месяцев назад +1

    አቤት አቤት እግዚአብሔር የኦርቶዶክስ ወገኖቻችንን ቃሉን እንዲያነቡ እርዳቸው 🙏🙏🙏

  • @martaeredadohossana3102
    @martaeredadohossana3102 7 месяцев назад +1

    Wondimoche getaa abizito yibarikachu❤❤💯📚📖📚

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 8 месяцев назад +1

    Qiduse lelochachihum Egziabher yibarkachihu.Sile Egziabher Ewinet qidusin yihun Ermy,Efry biqotu inqua sile Egziabher fiqir nuw biye aminalehu.

  • @elsabethgebrecristos194
    @elsabethgebrecristos194 8 месяцев назад +7

    የመዳን ቀን ዛሬ ነው ነገ የኛ አይደለም መዳን በቀጠሮ አይደለም ወንድማችን ይህ ቀን አይለፍህ

  • @tiz59905
    @tiz59905 8 месяцев назад +5

    ተሜ ሚስኪን ❤🤗ያስቃል😂ግን ያሳዝናል 99% ኦርቶዶክሳዊያን ቢፋቁ እንደዚ ወንድም ናቸው ከ ቤተሰቦቼ ጀምሮ😢

  • @BeneyimEwunatu-yu2dh
    @BeneyimEwunatu-yu2dh 7 месяцев назад +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @user-jy5gt3xp8z
    @user-jy5gt3xp8z 7 месяцев назад

    እኛ ኦርቶዶክሶች ከውሀና ከመንፈስ ካልተጠመቅን መዳንም አንችልም የሰው ልጅ ስጋ እና ደሙንም ያልተቀበለ የዘላለም ህይወት የለውም፡፡

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 7 месяцев назад

      ተጠምቀናል ስንቴ እንጠመቅ ጥምቀት አንድ ናት።

  • @tibebewerkeyie4990
    @tibebewerkeyie4990 7 месяцев назад +2

    ደስ የሚል ወንድም

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 7 месяцев назад

    የኤርሚ ምክሮች አምልጠውኝ ነበር ዛሬ ተገኘሽ

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y 7 месяцев назад

    ኤርሚ ውንድሞቼ አብራችሁ የምታገለግሉ ሁላችሁ እንኳን አደረሳችሁ❤

  • @tsegaaje3572
    @tsegaaje3572 8 месяцев назад

    Fetari hoy ibakihin lenezi chelemtegnochi diresilachewu. Orthodox tegnitachuwal geta limeta nw ibakachu besu fit atiferu .😊

  • @user-jy5gt3xp8z
    @user-jy5gt3xp8z 7 месяцев назад

    እኛ ኦርቶዶክሶች ስንሞት ወደ መንግስተ ሰማያት እንገባለን ፡፡ ስንሞትም ነፍሳችን ቀጥታ ወደ መንግስተ ሰማያት አንገባም ነገር ግን ከሞትን በኀላ ግን እንቺ ነፍስ ምን ሰርተሻል ብላ እመቤታችን ገድንግል ማርያም ስትጠይቃት ልታልፍና ላታልፍ ትችላለች ድንግል ማርያም መንግስተ ሰማያት ነፍስን ታስምራለች ታስገባለች፡፡ ነገር ግን ነፍሳችን ወደ እግዚያብሔር ትገባለች ፡፡

  • @luna1997.
    @luna1997. 7 месяцев назад +3

    ዳኒ እስቲ ዝም ብለህ አትሳቅ ለምን አንዳንዴ ላይቭ ላይ አታለቅስም ጌታ ዘመንህን ይባርክልህና😂😂😂😂

  • @user-rk7bu3se8l
    @user-rk7bu3se8l 7 месяцев назад

    Ewneti yiheni temesgen mibali lij wededkuti yene yewa melkami sew ❤besaki gedelachungi 😂😂😂

  • @user-jy5gt3xp8z
    @user-jy5gt3xp8z 7 месяцев назад

    ሀልጊዜ ጴንጤዎች የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አምጡ ይላሉ እነሱ አንድ ጥቅስ ሳያቁ የሀሰት ትርክት፡፡

  • @azizaaziza6915
    @azizaaziza6915 8 месяцев назад +1

    ዘንድሮ ጰንጠዎች የመጨረሻቹ ነው ሁሉ ነቅተዎል ፍሸላቹ

    • @lil_519
      @lil_519 7 месяцев назад +2

      አዎ እውነትሽን ነው እህቴ ሁሉም የራሣቸው ሀይማኖት ተረት እንደሆነ ስለነቁ ወደ ጌታ ( ጴንጤ ) ስለሚጎርፉ ጉዳችን ነው ። ቸርቻችን እየተጣበበ ነው ። ግን ዋናው ወደ ዘላለም ህይወት መምጣታቹ ስለሆነ ችግር የለም ......እንቸገርላቹ .....😂😂

  • @HamerehetKefetew
    @HamerehetKefetew 8 месяцев назад +2

    ኤርሚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m 7 месяцев назад

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk😍😍💙💙💙💙💙

  • @LemmaamadoAbire
    @LemmaamadoAbire 7 месяцев назад

    ለኔ ግን ምገርማኝና የደበረኝ ነገር ብኖር
    የዝህ ልጅ ደገፍ ምን ለማድረግ ነዉ
    ተያይዘን እንጥፈ ተዉ ነዉ
    ወይ የመጠጥ ጎደኞች ኦርቶ

  • @BaloObse
    @BaloObse 8 месяцев назад +4

    በቃ እንደዚህ ነው መማማር ደስትላላቹ

  • @genetm8536
    @genetm8536 7 месяцев назад

    Dani sake endflk aymrochw temeto eymetu destnga sew hulu new ymyanaddachew

  • @Eerdffffff
    @Eerdffffff 8 месяцев назад +1

    ተሜ የምትሉት ሰው ግብረሰዶማዊ ይመስላል መልከ ንግግሩ ጥንቃቄ መልካም ነው በበለፀጉ አደዛዥ እፅ ጭምር ስለሚከሰቱ

    • @yodittessema5420
      @yodittessema5420 7 месяцев назад +1

      ሰይጣ ይሄን ባይንህና ባይምሮህ እያመጣ ቃሉን እንዳትሰማ እየጋረደብህ ነው: ንቃበት

  • @meron1567
    @meron1567 7 месяцев назад

    ወንድም አለም እየሱስን እንጂ ሰዉማ ብዙ ድካም አለዉ።

  • @NetsanetRade1460
    @NetsanetRade1460 7 месяцев назад

    ኤርሚ አረ ስረ ህስጥ ልበልክ በሰቅይ ገደልከያኝ 6÷12 ከዬት አበት ለምጠያ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-jy5gt3xp8z
    @user-jy5gt3xp8z 7 месяцев назад

    ጴንጤዎች ብዙ ጌዜ አውቀው ለማሳሳት ጥቅስ ጥቅስ እያሉ አዛ ያደርጋሉ አይ መናፍቃኑ፡፡፡

  • @suraphelkassahun5477
    @suraphelkassahun5477 7 месяцев назад

    ለምን በዐንደምታው አታሣዪትም።

  • @user-bq5zi9lr3d
    @user-bq5zi9lr3d 8 месяцев назад +1

    his so funi

  • @user-fc9ln7xz5o
    @user-fc9ln7xz5o 7 месяцев назад

    አይ ኤርሚ

  • @masara7252
    @masara7252 8 месяцев назад +3

    Sejamar sawu xaooot eyemalaka menegeseta samayet egebalawu yelal ende 😂😂😂😂😂😂😂

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 7 месяцев назад +1

    መዝ፡6 .. ቊ ፡12🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ተሜ : ይመችህ :☕☕☕

  • @addishuman3181
    @addishuman3181 7 месяцев назад

    እረ በናትህ ኤርሚ የማያቁትን ከምታደናቁር የሚያቁትን መምህራኖችን አቅርብ ተማር

    • @luna1997.
      @luna1997. 7 месяцев назад +2

      መምህራኑ ፈቃደኛ ሆነው ለምን ላይቭ አይገቡም 😊

    • @addishuman3181
      @addishuman3181 7 месяцев назад

      @@luna1997. በሁለቱም ወገን ያሉት የሚያቀርቡት የማያቁትን ነው እኔ ለመማር ለማወቅ ስለምፈልግ በእውቀት ያሉት እንዲገናኙ እፈልጋለው እነ ኤርሚያስም ትዝታውም የኦርቶዶክስ መምህራን ያሉበት ጋር አይቀርቡም

    • @luna1997.
      @luna1997. 7 месяцев назад

      @@addishuman3181 ወንድሜ አንተ እውነተኛ እውቀት ከፈለክ ከነ ኤርሚ ና ከመምህራኑ ይልቅ ሚያስረዳ የእ/ር ቃል (Bible)አለ እውነትን መኖር ና መከተል ከፈለክ ደሞ ዬሀ14:6 እየሱስ እኔ መንገድ እውነት ህይወት ነኝ ከእኔ በቀር ማንም ወደ አብ ሊመጣ አይችልም ይላል

    • @addishuman3181
      @addishuman3181 7 месяцев назад +1

      @@luna1997. እውነት ነው መፅሀፍ ቅዱስን ማንበብ ቃሉን መረዳት ነው ግን ጥያቄዎች ይኖራሉ እነሱን በይበልጥ ለመረዳት ውይይት ትክክለኛ መረዳዳት ካለ መስማቱ አይከፋም እንደምትለው ቀላል ቢሆን ይህ ሁሉ ሀይማኖቶች ምድር ላይ ባልኖሩ

  • @user-vr9lf1mz6x
    @user-vr9lf1mz6x 8 месяцев назад +1

    quci bilo yixebiqugnali. Awo Tibelale😂😂😂😂😂😂Erimiye qelidagna Newu Liju

  • @almob4651
    @almob4651 8 месяцев назад

    ያንቦረቀቁባት አይባልም

  • @birtukanabarra9044
    @birtukanabarra9044 7 месяцев назад

    Uuuuuuuuuuufffffff 😂 uuuuuuuuuffff 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂lanabiligni new 😂😂😂😂😂😂wayneeeeeeeeee😂😂😂😂😂😂

  • @martaeredadohossana3102
    @martaeredadohossana3102 7 месяцев назад

    Tamee batamii yasikalli 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @enush7338
    @enush7338 8 месяцев назад +1

    አንተ ምንድን ነው የምትስቀው?😂

  • @user-ch6zf6es4r
    @user-ch6zf6es4r 7 месяцев назад

    አንተ ገነት ነው የምትገባው?ባደባባይ የሰው ሀይማኖት እያንቋሸሽክ የተከበርች ኦርቶዶክስን የጥንት የጠዋቷን ኧረተው እንደእስላሞቹ ሆንክብን እኮ የሰው ልጅ እንደየስራው ነው ገነት የሚገባው አባቱ

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 7 месяцев назад

    ውይይይ አንተ ሰው ረጋ ብለህ አስረዳ ኦርቶዶክስ መልስ አላት አላት የላትም? ከሞግዚት በታች አይደለንም ስለዚህ አታምታታ 10 ባታ አትርገጥ ግልፅ አርገው አዚም ያደረገባችሁ ማነው???እንዳታዩ ትምሕርቱ አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቆጠረለት እኛም በማመን ፀድቀናል በእምነት!!!! አንድ አቤት ኮፋሌ!!!!!

  • @eyerusalemluleseged4167
    @eyerusalemluleseged4167 7 месяцев назад

    አንተ። ከኦርቶዶክስ ሀማኖት ዉረድ