መሪጌታዉ አፋጠጣቸው! ሁሉም ሊያየው የሚገባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • #endalk #ethiopia #wongel_tube #ebs #seinscreve #eyuchufa #marciltv

Комментарии • 29

  • @FelekechLaiso
    @FelekechLaiso 2 дня назад

    ኤርሚ በጣም ጥሩ ዘሬ የሄን ሰው ተሸክማሃል ምንም አይችሉም በስጋ አሰብ ወንጌል አይሰበክም ኢየሱስ ከገለጠልህ በላይ አብዝቶ ይግለጥልህ።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን!! ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nanimengstu2118
    @nanimengstu2118 Месяц назад +4

    እግዚሐብሔር ወንድ አርጎ የፈጠረውን ሰው ወይዘሮ ስትል ትንሸ እንኳን አይዘገንንኸም

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 29 дней назад +3

    ፈለገአገልጋይም ከመሆንህ በፊት ክርስቲያንም ከመሆንህ በፊት ሰው ነህ ብትችልሰውን በሰውነቱ አክብር የሰውን ስብእና የሚነካ ንግግርህ ተው የምትከራከሩለት ወንጌል ክቡርም ቅዱስም ስለሆነ ያስተማረን ፍቅርን መከባበርን ነው ብትችሉ በሰው ልክ ተከባበሩ እባካችሁ እባካችሁ ክርክሩ ከዛ በህዋላ ይደርሳል

  • @lulityil09
    @lulityil09 24 дня назад +2

    በ'ፈለገ' የሰፈረው ርኩስ መነንፈስ ዛሬም ....በስድብ ስለቅድስና ተናገረ ¡¡

  • @amsalewondim3613
    @amsalewondim3613 21 день назад +3

    ስሜታዊ ነህ! አይደለሁም አትበል:: ሁሌ አላስፈላጊ ቃል! ማንም አይስጥልህም ወዘተ በማለት ሰው intimidate” አታድርግ እባክህ:: እውቀት እያለህ ግ ን አነጋገር/ማስተናገድ አትችልም:: ሁሉ ሰው ጌታ የሞተለት ነውና ራራላቸው! ከሌሎች ወንድሞች ህ ተማር:: ጌታ ይርዳች ሁ::

  • @assegedwoube1748
    @assegedwoube1748 Месяц назад +3

    ፈለገን እናቱ እንዴት ነው ያሳደገችው?

  • @yemegnushal
    @yemegnushal Месяц назад +4

    ፈለገ ፦ እንደው የኦርቶዶክስ ህግ ተሳድባችሁ ኑ ነውእንዴ የሚለው ? ለግዑዝ መስገዳችሁን በስድብ ለመሸፈን ነው ? አውቆ የተኛን ብትቀሰቅሰውም አይነሳም እንዲሉ አንተም የገባህን እንዳይገባህ አድርገሀል ። ፈለገ ፦ ለመካድ ብትልም እናንተ መጥቆራን / አጋንንትን እኮ ታመልካላችሁ !!!ለስእል ፣ ለድንጋይ የምትሰግዱ ናችሁ ። ሬዕይ 22 ላይ መልአኩ አትስገዱልኝ ሲል የምትሰግዱ ከመላእክት በላይ ነን የምትሉ ናችሁ ። በአሁኑም ውይይት ከኤርምያስ አፍ የምትነጥቀው አላስወራ አሉኝ ብለህ ለመውጣት ነው ።ደግሞ ትለፈልፋለህ እንጂ ምንም ፍሬ ነገር አልተናገርክም ። የኦርቶዶክስ ብልግና ፣ በሚዲያ ላይ ስድብ ፣ የፈለገ ውርደት ፣ አሁን እዲህ ተሳደብህ ታስተምራለህ ? በእውነት በጣም የረከስህ ፣ተሳዳቢ ፣ መጥቆራን እያመለክ ባትሳደብ ይገርመኝ ነበር !! ስድብ የአጋንንት ተግባር ስለሆነ መተግበር ስለነበረብህ !!!

  • @zewdezema1191
    @zewdezema1191 Месяц назад +2

    ፈለገ መታረም አለብህ። ኢአማንያን distract እንደሚያረጉ አውቀህ መግባት ነበረብህ። ታረም ወንድሜ።

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 Месяц назад +2

    ፈለገ ባለጌ ነው😊

  • @menberewoldetsadik6481
    @menberewoldetsadik6481 Месяц назад +3

    ምንአይነት ሰውውነሕ ከመጽሐፍቅዱስ ግለጥ ስትባል ያልተጻፈ ታወራለሕ ለዛሪ ዝምበል ቃሉንአጥንተሕ ና ፈለገ

  • @user-mf2sh4bm8m
    @user-mf2sh4bm8m Месяц назад +2

    Felege balege neh betam

  • @SelamGirma-je5zc
    @SelamGirma-je5zc Месяц назад +1

    አይ ገለቴ

  • @Kidustm7
    @Kidustm7 13 дней назад +1

    ፈለገ ግብረ ገብ የሌለህ መለያህ ስድብ ነው ኤርሚ ጋር በምንም አትደርስበትም

  • @KinfeTesma-uz7yg
    @KinfeTesma-uz7yg 16 дней назад +1

    ምነ አይነት ሰው ነው ፈለገ የሚባል ባሌጌ ነው

  • @assegedwoube1748
    @assegedwoube1748 Месяц назад +3

    ፈለገ በጣም ታሳዝናለህ።ኦርቶዶክስን ታሰድባለህ።

  • @yemegnushal
    @yemegnushal Месяц назад +3

    ፈለገ ፦ በጣም ከእውቀት የራቀ ! ዲያቢሎስ የላከህ ! በድግምት አጋንንትን የምታገለግል ! ብዙ ድንቅ ኦርቶዶክስን ሰምቻለሁ አንተ ግ ቤተሰብህ እንዴት ሳይቀጡ ያሳደጉህ ወይም ያደግኸው መንገድ ዳር /ቤትና ወላጄ አልባ ሆነህ ተለቅቀህ ያደግህ ከሌሎች የተለየህ መረን ያደግህ ነህ ። በእውነት እጅግ ለስነ ምግባርህ ቤ/ክ ዲያቆን ልትባል ለምዕመንም ብቁ አይደለህም ። ኤርምያስ እጅግ ተሸክመኸዋል ። እንዲህ ያለ ስድ አደግ አላየሁም ።

  • @assegedwoube1748
    @assegedwoube1748 Месяц назад +3

    ፈለገ እንደዚህ የዘቀጥክ ነህ እንዴ?

  • @user-rn8pf8bn9u
    @user-rn8pf8bn9u 2 месяца назад +3

    ምን አይናት በለጌ ሰዉ ነው በጌታ ወይ ደቁን😊

    • @Abraham-ns4ci
      @Abraham-ns4ci 2 месяца назад

      ዝም ብለሽ አዳምጪ የእሳት እራት

  • @user-hr1nu7vj2b
    @user-hr1nu7vj2b 26 дней назад +1

    Felege kom bilh asib atisasat

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Месяц назад

    እዉነት ነዉ ኤርሚያስ መሠረታዊ ችግር አለበት አፉን አይቆጣጠርም

  • @saminap460
    @saminap460 9 дней назад +1

    ኦርቶዶክስን አሰዳቢ ወይዘሮ ቤተሰብ አሰዳቢ ነህ

  • @user-dc1wb6td5o
    @user-dc1wb6td5o 16 дней назад +1

    እረ ይቅር ይሄን ልቅቅቅ ስውዬ እታቅርቡት❌ፈለገ…ኦርቶዶክስውያን ከእንተ ምን ይማራሉ ...??? ከእፍህ የሚዘንበውን የማትቆጣጠር እውቀት እልባ ተረታም ስድድድድ ደብተራ...ቱ.....🤮🤮🤮

  • @pente717
    @pente717 10 дней назад

    Qduse ye egzeabeher lig yetebalew eyesuse bicha new kesu wuch qeduse yelem.

  • @Tomejkara
    @Tomejkara День назад

    ዲያቆኑ በጣም ባለጌ ቆሻሻ ሰነምግባር የለለበት የዱሪዬ ሰብስብ ዉስጥ የተመረተ እፉኝት ሰለሆነ አይደንቅም

  • @JonJon-go3uk
    @JonJon-go3uk Месяц назад

    ፈለግ እ/ሔ ር ሁሉና የስጣህ

  • @AseAsres
    @AseAsres 6 дней назад

    ባለጌ ካልክ ቀለሜ ነው