ፓስተር ሶፎኒያስ ቤት ከባድ ዉይይት ተደረገ | faithline | devine show | aman shalom | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | pastor sofi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    ኤርሚያስ ልቡ የተሰማዉን ሁሉ ተናገረ | ኤርሚያስ አበበ | faithline | abel abuna | dagi tilahun | aman shalom
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Комментарии • 63

  • @elagym5723
    @elagym5723 21 день назад +3

    ቀልዱን ተውቱና ተመስገን የሚባለውን ሰውዬ ትኩረት ልትሰጡት ይገባችኋል ወደ አካባቢ ወደ ሚገኘው የአይምሮ ህመምተኞች ሆስፒታል ቶሎ በመውሰድ ተባባሩት እየባሰበት ነው Please take him

  • @user-nf3it9lw9o
    @user-nf3it9lw9o 21 день назад +2

    ተመስገን የተባለው ሰው ግን ያለማስረጃ ብቻ ነው የሚያወራው ተረት ተረት ብቻ ነው እንጂ መጽሃፍ ቁዱሳዊ አይደለም የሚናገረው እንዲሁ መለፍለፍ ብቻ ነው ለመወያየት ብቁ አይደለም እሱ አስወጡት እና ሌላው ደግሞ የምትወያዩበት ሃሳብ ምንም አይነት መግባባት ላይ አልደረሳችሁም እና እኛ ግራ ገባን ምንም ትምህርት አላገኘንም እንዲሁ መንጫጫት ብቻ pls በቃችሁ

  • @SeleshiGetachow
    @SeleshiGetachow 21 день назад

    ሐዋርያት ቤተክርስቲያን ትምህርተ ክርስቶስ ያሳደጉቸው ቅድሳን በመንፈስ የበላፅጉ ፣እራሳቸውን የገዙ ፣ሰፊ ጆሮ ፣ጠባብ አፍ አላቸው ፣የመስቀሉ ፍቅር በሥጋቸው ታትሞ በክቡር አለፊ ፣ በዚያ መስረት ላይ የታነፅን የወረስንው እውነት እምነታችን በማንም ሚዛን አይለካም ፣ የምናምነው እናውቃለን ክብር ለጌታ ይሁን ።

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 21 день назад +1

    የኦርቶዶክስ መሠረት በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ አይደለም የተመሰረተችዉ በእንግዳ ትምህርት ወይም ተረት ነዉ በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረተች ብትሆን የተክልዬን ተቅማጥ የጠጣ መንግስተሰማይ ይገባል ተቅማጡም ከክርስቶስ ደም ጋር እኩል ነዉ ብላ ታስተምራለችን??

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv 21 день назад

    በጣም የሚገርመው ተመስገን የኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ አዳኝነት ክዶ ወደ ሰፊው መንገድ የገባው ከመቼ ጀምሮ ነው???😂😂😂😂 ኧረ ምህረት ያድርግልህ አዘንኩልህ😢😢😢ተመለስ ያሁሉ ወንጌል በሰበክበት አፍህ የእግዚአብሔርን ልጅ አሳልፈህ እየሰጠህ በመሆኑ ቆም ብለህ ብታስብ ይበጅሃል አሁንም ቢሆን ጌታ ይወድሃል ይጠብቅሃል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ሰይጣን ገና ወንጌልን ገልብጦ ይተረጉምልናል ቢሆንም እውነትን ይዘን በእግዚአብሔር ቃል እንደተቀመጠው "እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን" አሜን!!!!አሜን!!!አሜን!!!!

  • @Cristano-r5r
    @Cristano-r5r 21 день назад

    ይብላኝ ላገባችህ ምስኪን 😢😢

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 21 день назад +2

    ሲያስጠላባቹሁ አታውቁምእንዴ

  • @hatersataferenji5080
    @hatersataferenji5080 21 день назад +2

    Temesgen አብሽሎ በልቶ ሲቃዥ

    • @EwyaEwya
      @EwyaEwya 21 день назад

      ዝም ብለህ ሶፍትህን ብር 😂

  • @addistedla
    @addistedla 21 день назад

    I have one question for sofinyas? Is your tattoo pre or post accepting the Lord into your life ?

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye2464 21 день назад

    ተመስገን የምበላው ሰው እይታ ነው የምፈልገው ከመጀመሪያውም ደስ አይለኝም ከኤርምያስ አበበ ጋር ብቅ ብቅ ይላሉ ከዛ ያዙኝ ልቀቁኝ 🤨

  • @elagym5723
    @elagym5723 21 день назад

    የቲክቶክ ሳንቲም ጡረተኞች አሁን እናተ ክርስቲያን ነን ነው የምትሉት ? አትቀልዱ የሰፈር ዱርዬ እንኳን የናተን ያህል ስድብና ብልግናን አያቅም አሳፋሪዎች 😢😢😢

  • @EwyaEwya
    @EwyaEwya 21 день назад

    ፈርታቹ ነው መልስ ስለሌላቹ የምትረብሹት ጴንጤዎች እላያቹ ላይ ያለው መንፈስ ስላም ስለሌው ስላም የላቹሁም ለስሙ ትልልቅ ስው ናቹ ግን ከተመስገን በስተቀር ማስተዋላቹ ተወስዶባችዃል ማስተዋል ይስጣቹ ፡፡

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 21 день назад

    ደምረው ኤርምያስ ለዚህ ልጅ ነፍስ መጥፋት ተጠያቂናት እለባቸሁ!!!

  • @Lkh5671
    @Lkh5671 14 дней назад

    ሶፊ የሚባል ስውዬ አልዳነም በጣም ተንኮለኛ እና የራሱን ተንኮል የሚያስራጭ ነው እይታ ብቻ እና ብቻ ነው ፍላጎቱ ተመገን የሚባለው ደሞ ጥቅም ያስቀረው ነው ወይ የ tick tolk አበባ ጉድ አፈላብን እኮ አበባ ለማግኝት ይሄ ሁሉ ሰቃይ ጌታ ይርዳችሁ ጊፍት የሚባለው ነገር ባይኖር ሰላም እንሆን ነበር tictok የሚዘጋበት ቀን ናፈቀኝ

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 21 день назад

    ቤቱ ባለቤት እንደለለዉ ያስታዉቃል ተናግሮ ሰአቱን የጨረሰ ሰዉ በሌላዉ ተራ ገብቶ ከለፈለፈ ታች ማዉረድ ነዉ ለዚህ ለዚህ ኤርሚ ይመቸኛል

  • @meskeremhaile7770
    @meskeremhaile7770 21 день назад

    ምነው የወንጌል ድምፅ ጠፍቶ ሚድያው በጭቅጭቅና ንትርክ እንድሞላ ለጠላት ዕድል ተስጠው ?

  • @AshuMiraf
    @AshuMiraf 21 день назад +1

    ሽቀላ እንዴት ነው??

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 21 день назад

    ፕሮቴስታንትነት እምነቱ የተመሰረተው በመዋሸት ላይ መሆኑ በሙለታ ንግግር እናረጋግጣለን፣ ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የማትለውን ስለሚል

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 21 день назад

    ደምረው ውይይት ሳይሆን ስብከት አደረገው

  • @yade716
    @yade716 21 день назад

    የሶፎንያስ መድረክ ማለት የዝንጀሮ ማድረክ ማለት ነው። መድረክ መምራት ካልካልክ ውይይት አትክፈት።

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 20 дней назад

    Deme pls open go fund me ASAP

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 21 день назад

    Eyesus Geta new ❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye2464 21 день назад

    ማንን ነው ደዴዬ የምሉት አልገባኝም 🙄

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 21 день назад

    ተሙ ተምታሜ ማነው ያናደደህ እና ነው ወደ ኦርቶዶክስ የሄድከው ወንድሜ

    • @EwyaEwya
      @EwyaEwya 21 день назад

      ፓስተርህ ቂጡን የጠረገበት ሶፍት መብላት ስለጀመራቹ ጥሎ ውጣ በአጭሩ

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye2464 21 день назад

    አር ምን ጉድ ነው

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 21 день назад +2

    ተሙ ድሮም አልተጠራህም ሲኦል ሰፊ ናት

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 21 день назад

      እግዚአብሔር የሚስቅባቸው እንዳንቺ ያሉት ላይ ነው።

    • @EwyaEwya
      @EwyaEwya 21 день назад

      ለአንተና ለመስሎችህ መታጎሪያ ነው

  • @NatiMan-yc3ul
    @NatiMan-yc3ul 21 день назад +1

    አቤት ጴንጤ ላይ ያለ አጋንንት

  • @asternigussie8920
    @asternigussie8920 21 день назад

    ቆይ አሁን ከእናንተ የምንማረው ስድብ ነው ስለ መጽሐፍ ቅድስ ምድረ ደርዬ

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 21 день назад

    ደምረው እንደ እድሜው አይደለም

  • @addistedla
    @addistedla 21 день назад

    ሶፎንያስ ቁርጥ ወንድሙን ዳዊትን ይመስላል I hope his hair will stay the same. 😢😂

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 21 день назад

    ይልቅ ተሙ ድምፅህ ስለሚያምር ከምትሳደብ ከአሽሙር ስበክበት እባክህ

    • @EwyaEwya
      @EwyaEwya 21 день назад

      ተቃጠላቹ ቻሉት😊

  • @Cristano-r5r
    @Cristano-r5r 21 день назад

    አይ ተሙ በግድልታወቅ😢😮😂😂😂

  • @user-um9pr5kg6e
    @user-um9pr5kg6e 20 дней назад

    እናንተ የእግዚአብሔር ፍርሀት የሌላችሁ
    የመስቀሉ ስራ የተከደነባችሁ ናችሁ
    ከእናንተ ቃሉን የሰማ ሁሉ የጥፋት ልጅ
    ነው ፍርድ ትቀበላላችሁ::አመፀኞች አመፀኞች አመፀኞች ስጋችሁ ደልቧል
    አገሪቷ ላይ እሳት ይነዳል::አጭበርባሪዎች

  • @tizitagabur7894
    @tizitagabur7894 21 день назад

    Ka ente sew min yemaral gin

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 21 день назад

    ምንደኞች

  • @destachakiso8547
    @destachakiso8547 21 день назад

    Tamsgen give chance to damir or sofi control them

  • @MaikoMaiko-l4p
    @MaikoMaiko-l4p 21 день назад

    ይሄ ጠይቁአይ ነው አንገቱ ላይ ያለው መስቀሉ ውስጥ መተት ተሰርቶበት ጥንቆላ ሕይወት ያለው ደንቆሮ ራስ

    • @EwyaEwya
      @EwyaEwya 21 день назад

      ፓስተሮችህ ከመጋረጃ ውደ መድረክ የተገለጡ ጠንቋዮች እንደ ሆኑ አታቅም አንገቱ ላይ ያለው መስቀል መተትን የሚያፈርስ ሀይላችን ነው፡፡

  • @ahahahaehsjsjsj5996
    @ahahahaehsjsjsj5996 21 день назад

    Wone temsgen agant gabitoliha getha yimalsi

  • @Michael-b2w7u
    @Michael-b2w7u 21 день назад

    የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ከወር በፊት ግብረሰዶማዎነትን ተቀብላለች ስለሆነ በፈለገ አነጋገር እናንተም ተቀብላችሁአል ማለት ነው።

  • @generationbuilder1068
    @generationbuilder1068 20 дней назад

    ኦርቶዶክሶች የሚሰግዱት ለጣኦት ነው ።

  • @yetnayetadmasutegegn
    @yetnayetadmasutegegn 21 день назад

    አይ ደምረው ጭራሽ ከተሜ ጋር ራስህን በስማርትነት ታወዳድራለህ ልንገርህማ ካንተጋር ተሜ ከዋለ አንተ እስክትበስል እሱ አሮ መክሰሉ ነው

  • @ambashalishe-rs9xq
    @ambashalishe-rs9xq 21 день назад

    ተመሰገን የሚባለው ልጅ ያለ እዉቀት የሚያውራ ልጅ ነው :: ለምን ግን ያለእውቀት ይናገራል :: ያሳዝናል !!

  • @generationbuilder1068
    @generationbuilder1068 20 дней назад

    ፉሩሽካው አላዋጣውም?😂😂😂😂😂

  • @ahahahaehsjsjsj5996
    @ahahahaehsjsjsj5996 21 день назад

    Temasge duromi by andu limi aykom yelela Zimi bilo michaha asimasi naw iyedki yale magadi chalami naw tolo temales getha yiwodali

  • @የቤትልጅ
    @የቤትልጅ 21 день назад

    Paster kindibu

  • @ahahahaehsjsjsj5996
    @ahahahaehsjsjsj5996 21 день назад

    Hunkan pexe honku ye wongeli amanochi siteworu ye qalu silamiteworu indeti dasi yilali

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 21 день назад +1

    ኦርቶዎች ከጴንጤ ጋር ማዉራት የምትችሉት በተክልዬ ተቅማጥ መንፈስ ሳይሆን ክርስቶስን በማመን ፀጋዉን በመቀበል ነዉ

  • @sebd9092
    @sebd9092 21 день назад

    Please stop calling him daddy. This is the new thing that you guys start as a grown man calling someone daddy it’s not a spiritual or anything He’s apastor called him a pastor.

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g 21 день назад

    ደብተራ

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 21 день назад +1

    ኤርሚ የሰፈር ድሩየ እኾ ኣላቸው ለነዚ ከእውቀት ነጻ የሆኑ ኦርቶዶክሶች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @EwyaEwya
      @EwyaEwya 21 день назад +2

      በዕዉቀትም ቢሆን ከኦርቶዶክስ ጎን ልትቆሙ አትችሉም ቆርቆሮ ዝም ብለህ ሶፍትህን ልቀምና ብላ፡፡

    • @reconcilewithGod7159
      @reconcilewithGod7159 21 день назад

      @@EwyaEwya አንተ በደብተራ እየተሰቃየህ ነህ ለምን ጌታ አትቀበልም በረፋዱ ግዜህን አታባክን ።

    • @EwyaEwya
      @EwyaEwya 20 дней назад

      @@reconcilewithGod7159 መች አበድኩና ማንም ቂጡን የጠረገበትን ሶፍት ለመብላት እንተው እንደለመድክ 😀

    • @reconcilewithGod7159
      @reconcilewithGod7159 20 дней назад

      @@EwyaEwya በድግምት ከምትሰቃይ አንዴ ሶፍት በልተህ ብትሞት እንዃን ይሻለህ ነበር