በ (ኢቃማ ) በመኖሪያ ፍቃዳችን ልንሰራቸው የምንችል 6 የስራ አይዲዬዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • እቤታችን ውስጥ ቁጭ ብለን የምንሰራቸው ስራዎች
    👇👇👇👇👇
    • እቤታችን ውስጥ ቁጭ ብለን የምንሰራ...
    ቅዳሜ ገበያ በሳውዲ
    👇👇👇👇
    • ቅዳሜ ገበያ በሳውዲ እንዴት ነው ?...
    ቤታችን ውስጥ የምንሰራው በወር እስከ 6000 እሪያል የሚያስገኝ ስራ
    👇👇👇👇
    • 🛑ሳውዲ አረብያ ያላችሁ ስራ ጠፍ ብ...
    ሌሎችም ቪዲዬዎች ገብተው ይመልከቱ !

Комментарии • 287

  • @ሚሞፍቅር
    @ሚሞፍቅር 4 месяца назад +19

    ሁሉም ነገር ሲያወሩት ቀላል ነው

  • @VipVip-r1k
    @VipVip-r1k 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ለሚጠቀም ይጠቅማል ለሚሳደቡት ጤናኛ አይመስሉኝም በርች ኮመንት ባያደርጉም ብዙ ሰው ያነቃቃል

  • @eekramtub
    @eekramtub 3 месяца назад

    መሸአላህ ሣላደንቅሸ አላልፍም ቀጣም ጀግና ነሸ ቅንጭላትሺም ፉል ነው

  • @tetr4232
    @tetr4232 4 месяца назад +41

    አቦ አትጃጃይ ሴት ልጅ በአሁኑ ስሀት ከማያውቁት ወንድ ጋር ቀርቶ የሚያውቁትም በጣም ታማኝ ከይደሉም

    • @zinetyoutube5162
      @zinetyoutube5162 4 месяца назад

      ስድቡን ምን አመጣዉ ?ደሞ እዳንች ፈዛዛነት ነዉ ወንድ የሚያጠቃሺ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 4 месяца назад

      ይሔ,ድሮ,ቀረ
      ቤተሰብ,አርጊኝ

    • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
      @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ 3 месяца назад

      እህት ሰምተሽ ዝብበይ መጥፍ
      ቃላት አትናገሪ

    • @fateahmed-rp4wu
      @fateahmed-rp4wu 3 месяца назад

      ቆንጆ እየሰራሁ ነው ምንም ሚመጣ ነገር የለም😊

    • @zinetyoutube5162
      @zinetyoutube5162 3 месяца назад

      @@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ ደምሪኝ ዉዷ

  • @rabii38
    @rabii38 3 месяца назад +3

    በአሁኑ ሰአት ሳኡድ ያሉ ሴቶች ብዙወቺ ደንዘዋል እሚሳደቡትም ለዛ ነው አንች ግን በርች ጀግና👍❤

  • @KadjaJamal
    @KadjaJamal 3 месяца назад +3

    ጎበዝ በረች ❤ እምትሳደቡ ግን ጤነኛ ነችሁ

  • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
    @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 3 месяца назад +5

    የቤት ስራተኛ ሆና እዴት ነው የበለዲያ ፍቃድ የምታወጣው አይቻልም እኮ
    በተረፈ እናመስግናለን ምርጥ ሀሳብ ነው የምታካፍይን

  • @SerajSeraj-y3r
    @SerajSeraj-y3r 2 месяца назад

    ❤ Selam wude endet nesh mkrshn betam wededkt enamesegnalen kutrshn btlkilgn keykrta gar ekama alegn ehte befeteresh melshlgn emamakrsh alegn

  • @ZinatZ-b4s
    @ZinatZ-b4s 4 месяца назад +10

    በርሐባ_ ሙሰሊም ሑነው ሙሰሊም ሰውን ማናገር ሲፈልግ አሰላም ዎአለይኩም ወርሕመቶላሒ ወበርካቱ ተሕየተል ኢሰላም ይሕ ነው
    ሲቀጥል ሲትርን ተመኝሑልሺ ሲራጥ አለብሺ ጃልባብ 70ብር ነው

  • @MdEt-ns3xq
    @MdEt-ns3xq 4 месяца назад +20

    ለምክርሽ አመሠግናለሁ ውዴ ሀበሻ ምቀኛ ናቼው ወላሂ. አይተባበሩም እርስ በርስ ብንተጋገዝ የት በዴረስንነበር

  • @RahiMohammed-y6c
    @RahiMohammed-y6c 3 месяца назад +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ለንደኔ አይነቱ ጥሩ ማነቃቂያ ነዉ ኢቃማ አለን ግን አረብ ቤት ነዉ የምሰራዉ ግን ልጅ ማመላለስ ያልሽዉ ግን ሀላል ስራ አይደለም ምክኒያቱም ዋሽተሽ ነዉ የምወስጂዉ ይህ ባይሆን ወላሂ ብዙ አሉ ዉሰጂልን የሚሉ

    • @mdporan6273
      @mdporan6273 3 месяца назад

      Ehet ene wesdalew negergn lij Setwesji ko Mewashet Aytebekishim wekilna wereket yestishal ko

  • @jemalmohammed6474
    @jemalmohammed6474 4 месяца назад +10

    በጣም እምትገርሚ ነሽ አላህን ፍሪ እህት ትክክል አይደለሽም

  • @Alemf2k
    @Alemf2k 3 месяца назад

    እንኳን ደና መጣሽ ዉዴ በርችሊኝ ሁሌም እህቶችሽን ከፍ እዲሉ የምጥሪዉ ጥረት ሳላደቅ አላልፍ በርቺልኝ ሌሎቻችሁ ደግሞ ብዙዎችን ህይወት የለወጠች ነች ሳታቁ የማይሆን ኮሜት አኮምቱ

  • @Reew1122
    @Reew1122 3 месяца назад

    Tenkara like silhonsh andand sine srat yelelachew sisadebu atsmiachew tnx

  • @ANGEL-wq5zw
    @ANGEL-wq5zw 3 месяца назад

    السلام عليكم ماشاءالله تبارك الله ماقصرتي ياطيك العافية 👍👌

  • @ብርቱካንዩቱብ
    @ብርቱካንዩቱብ 3 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላም እህታችን እካን በሰላም መጣሽ እውነት ልዩ ሴት ነሽ በርች ጀግና ሴት ካች ብዙ እንማራለን ጥር የሰራ አይደያ ነው በርች እናመስግናልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiosaudi
    @ethiosaudi 4 месяца назад +4

    በጣም ጎበዝ ልጅ ተባረኪ እሚገርመው ሁሉም የተናገርሻቸው ትክክል ናቸው ያልሻቸውን ስራዎች ጠይቄ ጠያይቄ ለመስራት አስቤ አረብ ቤት መውጣቱ ከብዶኝ አለሁ የሚያሳስበኝ የኢቃማ ጉዳይ ነው ጠፍቸ ነው የምሰራው ለኢቃማ ወደ 20 ሽ ሪያል አሉኝ ማውጣቱ ጥቅም እንዳለው ይሰማኛል ስለ ኢቃማ ማውጣት የሆነ ነገር በይኝ ቪዲዮሽን እጠብቃለሁ

  • @eekramtub
    @eekramtub 3 месяца назад

    ፍርጥርጥ አድርገሸ ነው የምታሥቢው አላህ ይጨምርልሸ ዲን ነክ ም ስሪበት ይሂን ቅንጭላትና አንደበት ድንም ላይ ስሪ

  • @zeritutube
    @zeritutube 4 месяца назад +3

    ልክነሽ መጀመራ ፍራቻችንን ማስወገድ አለብን ከዛ በምንችለዉ አቅም መስራት ጥሩ ምክርነወ

  • @AhaimeOmir
    @AhaimeOmir 3 месяца назад

    እረሱል ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም በገበያችሁ ላይ ማሀላን አታብዙ ብለዋል ሱበሀን አሏህ ባንድ ቪድዎ ላይ ስንተየ ምለሻል አስታውሽ ገንዙብ ገንዘብ የመቃብርን ቅጣት እናስታውስ በሚድያ ላይ የተላጠ ሙዝ ሆኖ መቅረብ ላሀውለውላህ ቁወተ ኢላህ ቢላህ ደግሞ ስላም ነኝ ትያለሽ በእስልምና መነገድ

  • @MrVip-vb1ni
    @MrVip-vb1ni 3 месяца назад

    ትክክል ነሽ እህቴ በርች

  • @foziiyenus9462
    @foziiyenus9462 3 месяца назад

    በመጀመሪያ አስተያየት ስንሰጥ ስድብ እና ግልምጫን ሳይጨምር ይሁን በዚህ ዘመን አብረን እንደግ የሚል ልቡ ንፁህ ሰው ከየትም አይገኝም ማመቻቸት ወደ ተግባር መቀየር የእናንተ ስራ ነው በደፈናው ለእራስ ምክንያት ከመስጠት 10ቢዎድቁ 10ተነስተው መሞከር ግድ ነው እና ሀሳብሽን መልዕክቱን ሳላደንቅ አላልፍም እረቢ ይህፍዝክ ይርዝቅክ የባህር ዳር ልጅ ከ ሳኡዲ

  • @ሱናማዊትፈዳይ
    @ሱናማዊትፈዳይ 4 месяца назад +12

    ኣነጋገርሽ በጣም ይቀፋል ይዘጋል በስርኣት ለማዉራት ሞክሪ

    • @خديجه-س6ف
      @خديجه-س6ف 4 месяца назад

      ትክክ ወላሂ😢😢😢

    • @tube962
      @tube962 3 месяца назад +3

      አይ እኛ ስዋች ምን ይሻላችሆል አላህ ይህድሁኩም ጀሜን🤲👈

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 3 месяца назад +2

      ምን አደረገች እንዴት ብላ ታወራ እሺ? አይ የኛ ነገር አላህ ሂድያ ይስጣቺሁ በስ

    • @امسلماناروح
      @امسلماناروح 3 месяца назад

      اللهمَّ آمين يارب العالمين ​@@tube962

    • @امسلماناروح
      @امسلماناروح 3 месяца назад

      ​@@SemiraSemiramohamedاي والله يارب

  • @ShewaEthio_2121
    @ShewaEthio_2121 4 месяца назад +2

    ሰላም ጥሩ ነው berchi ቆንጆ ነው አናመዝግናለን

  • @tube962
    @tube962 3 месяца назад +3

    ማሻ አላህ ሂጃቢሺ አስተካክለሻል ግን ጠባብ ስውነትሺን ቅርጽ የሚያሳይ አትልበሺ ውዶ እህቴ ይች አለም ቀሪ ነት ዛሬ ላይ ሁነን ነፍሳችንን እነሽንፍ ቀብለ ማይሀስብነ አላህ☝በተርፍ ጎበዝ በርች እኛንም የመሳም ቅመሞች አበርችን👈🌿🕊📚

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub 3 месяца назад +1

    በጣም ድንቅ ነሽ ተባረኪ

  • @HyatHyat-t1k
    @HyatHyat-t1k 3 месяца назад

    አሠላማሊከም ❤❤

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 3 месяца назад

    እናመሠግናለን እህታችን

  • @UmuHamzaUmuHamza-bn2yo
    @UmuHamzaUmuHamza-bn2yo 3 месяца назад

    ትክክል ውዴ ምጠቀም ይጠቀማል ❤❤

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 4 месяца назад +4

    ትክክል የኔ አስታወይ ትለያለሽ ኔጌትፍ ኮሜት አትስሚ።

  • @halentube2033
    @halentube2033 3 месяца назад

    እባኪሽ ስልኪ ቅጥርሽን አፈልጋሎው

  • @AszZz-vm1so
    @AszZz-vm1so 4 месяца назад

    ሙህረም ገቢና ቁጭ አትልም ተሰስታሻል ከልጆቹ አጠገብ ነዉ ቁጭ ያምትለዉ ምክኒያቱም ለጆቹ መኪና ዉስጥ ስለሚጠሉ እነሱን መጠበቅ አለበት

  • @ZxsDs-j2y
    @ZxsDs-j2y 4 месяца назад +1

    ኡሙ ሠሚአ ሠላም እንኳደናመጣሽ ቆጆ መረጃነው❤❤

  • @Rihanasiraji
    @Rihanasiraji 4 месяца назад +2

    አታሞ በሰውጅ ያምራል ትላለች አያቴ እኔ አስቢ ነበር ግን እደውሪው አይደለም

  • @AppsUser-ms2fr
    @AppsUser-ms2fr 3 месяца назад

    ሀሳብሸ ምርጥ ነዉ ቀጥይበት

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 3 месяца назад

    የኔ ቅመመም ሹክረን ውዴ❤❤❤

  • @afreefree7823
    @afreefree7823 3 месяца назад

    Wow wow wow wow wow

  • @PoPo-mn3qb
    @PoPo-mn3qb 4 месяца назад +1

    Yegna Abesha mekegna nachew leteseri Ayesetushem yelekunes feteyeru laye werekanamena melefufe chemeribet ena shechi yawatashal

  • @RichWallo
    @RichWallo 4 месяца назад +2

    ማሻአላህ በርች ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤❤❤

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ
    @የሃሮንሚድያአድነቂ 4 месяца назад +2

    የኔ ጀግና እዉነት ነዉ ጭቅለተችንን ብነሰራ ቡዙ አማረጮች ሊኖሩ ይችላሉ
    መጥፎ ኮሜንት የሚሰጡሽን አትስሚያቸዉ
    የት ነዉ የለሽዉ እስኪ ቁጥርሽን ስጪኝ

  • @shadas8410
    @shadas8410 4 месяца назад +1

    ማሻአላህ ሽኩረን እናመሠግናለን
    የሚገርም ምክር ነው❤

  • @tcdght5782
    @tcdght5782 3 месяца назад

    ማሻአላህእህቴጎበዝነሽ

  • @shadas8410
    @shadas8410 4 месяца назад +1

    ሽኩረን ጀዛኪላህ ኸይር

  • @muntahaali9545
    @muntahaali9545 4 месяца назад +4

    አይ ሁቢ የኔ ዉድ የምትይዉን ሁሉ ሞክሬዋለሁ ሁሉም እንደምትይዉ አይደለም

  • @nawal5119
    @nawal5119 4 месяца назад +6

    ሰማይ ለተቀማጭ ቅርብ ነው

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 4 месяца назад

      ትክክል,,ሁሉም,አላህ,ይጠብቀ,ብቻ
      ቤተሰብ,አርጊኝ😊

    • @ZEBlDAR
      @ZEBlDAR 3 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @مكيه-خ1ت
    @مكيه-خ1ت 4 месяца назад +2

    جزاك الله خير

  • @Seadi-k6c
    @Seadi-k6c 4 месяца назад +1

    ቅንነትሽ ማሻ አላህ ቀበጧ 🎉🎉

  • @خالدعبدالله-ح8م
    @خالدعبدالله-ح8م 3 месяца назад

    ጎበዝ ነሽ ኮመንት የምትጽፉ ሰዎች እንከን ፈልፍላቹ ማውጣት ትወዳላቹ እሷ ስለስራ ነው እናተ እንዲ ነሽ እንዲ አርጊ አትበሉ ስላቀረበችው ነገር ኮመንት መጻፍ ልመዱ

  • @BirukBiruk-e2u
    @BirukBiruk-e2u 4 месяца назад +1

    አማማያ ልክክክክክ ነሽ

  • @MuradUk-rx3lk
    @MuradUk-rx3lk 4 месяца назад +6

    ሰላም እህቴ አንዴት ነሽ ያንቺን ቪዲዮ በጣም ነው የምከታተለው አብዛኛ ያንቺን ቪዲዮ ሴቶች ናቸው የሚያዪት እናም እህቴ ለወንዴች አሳውዲ የሚሰራ ብጠቁሚኝ😢😢

    • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 4 месяца назад

      ሙራድ ለወንድ ሹፍርና ላይሠንሥ አውጣ እና. ወይም ሡቆች ውሥጥ ሬሥቶራት ውሥጥ መቀጠር ሲቭ አሠርተህ ሥጣቸው ለኢንተርቢው ይጠሩሀል

    • @MuradUk-rx3lk
      @MuradUk-rx3lk 4 месяца назад

      @@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد በመጀመርያ አመሰግናለሁ ስለመለስክልኝ/ሽ እኔ ኢትዮጵያዊ ነው ያለሁት እንዴት ከኤጀንስ ጋር መገናኘት እችላለሁ እናም ሲቪ ዋጋው ስንት የው እናም ከይክርታ ጋር ሲቪው ምንድ እንደሚመስል ብታሳየኝ😘😘🤗🤗

  • @gojam409
    @gojam409 4 месяца назад +1

    ምክርሽ ደስ ይላል እስኪ እኔንም ደምሩኝ😍

  • @sumayasumaya8011
    @sumayasumaya8011 3 месяца назад +1

    ጭቀት ሀሳብ ዲስ ላይክ

  • @Mስደተኛዋ
    @Mስደተኛዋ 3 месяца назад

    በናትሽ እንየ መኣጀናት በጣም ነው ምችለው ግን ምጋማ ኣስፈላግ ነው ለማስረከብ እፈልጋለው በአላህ መልሽልኝ ጅዳ ነኝ 🙏

  • @tcdght5782
    @tcdght5782 3 месяца назад

    ❤❤ዋዋዋዋዋዋዋ❤❤❤❤❤❤

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله

    ልጂ እዞመሁድእኳን በዉሸት ልጂያልሁነን ልጄነው በማለት በዉሸት ብዛትስለሁን ብሩም በረካ የለዉም ትንሺስራምቢሁን በሀቅ የመጣብር በረካአለዉ

  • @samiraahmed3037
    @samiraahmed3037 3 месяца назад

    Wollahi anchi malkam set nesh hulum saw indezi gilsi ayinagarim❤

  • @zehraemuhelid
    @zehraemuhelid 3 месяца назад

    ሳሚያ ማሻአላህ ተዛምደን ነበር አንች ግን ፌመሸ ተይ እኔ እዛው እዳስቀመሺኝ ነኝ በነገራችን ላይ እኔም ኢቃማ አለኝ ዩቱብ ከባለቤቴ ጋር መጥቻለሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HbdHhd-uz2sm
    @HbdHhd-uz2sm 4 месяца назад +1

    Hojii dhiraa fidi

  • @Razan1214Saeed
    @Razan1214Saeed 4 месяца назад +1

    ብለይኳት ምናለ ብዙ ሰው ታያላችው መለየክ ማፊ ምቀኞች አሪፍ አይዳ ነው ምታስተምረን ምን ችግር አለው ብለይኩላት

  • @ZinetAbdo
    @ZinetAbdo 4 месяца назад +2

    የኔውድአይዞሺ

  • @afutamahmed9038
    @afutamahmed9038 3 месяца назад

    መሻአላ

  • @Emuzikrah1
    @Emuzikrah1 3 месяца назад

    የሄ ሁሉ ከኡነት የራቀ ነው ሲወራ ቀላል ነው ሁሉም ሲወራ የቀላል

  • @Habesha-g9e
    @Habesha-g9e 4 месяца назад +1

    ስታምሪ በርቺ❤❤

  • @ffa2099
    @ffa2099 4 месяца назад +3

    ሀሳብሽ ጥሩ ነው ማማየ ግን ሰው የለም እኔም ኢቃማየን ይዠ እመዳም ቤት ነኝ

    • @EteWrs-w6c
      @EteWrs-w6c 4 месяца назад

      ነይ እናውራ

    • @salimsdilbago2864
      @salimsdilbago2864 4 месяца назад +1

      ​@@EteWrs-w6cእኔም ብታወሪኝ የቢዝነስ መስመር ካለሽ

    • @EteWrs-w6c
      @EteWrs-w6c 4 месяца назад

      @@salimsdilbago2864ቁጥርሽን

  • @አርክሻቸውA
    @አርክሻቸውA 4 месяца назад +1

    አደኛነኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emangondarewa4128
    @emangondarewa4128 18 дней назад

    አስላሙአለይኩም እኔምልሽ እኔ ሪያድ ነኛ እና እዳች ሙአጀናት ፍን አለኛ ግን የበለድያ ወርቀት ከሌለሽ አንርከብም አሉኛ. እና.እሄን ወርቀት.እዴት ነው ማውጣት እምችለው እዴው በአላህ እምታቂ ከሆነ አስርጅኛ በናትሽ

  • @ፍጡማየወግድዋዩቱብ
    @ፍጡማየወግድዋዩቱብ 4 месяца назад +3

    ባአሁን ሰአት ኢቃማ ምን ይሰራል እኔከመጣሁኝ ከሀገሬ 9አመትነው ግን አልሀምዱሊላህ ከመዳቤት 9አመትነው ኢቃማ የለኝ ዋናዉ እድልነዉ

  • @سعادهعبدو-د5ي
    @سعادهعبدو-د5ي 4 месяца назад +2

    መህርም አለመሆኖን አላህ ያቅየለም በሸሪአችን ክልክል ነው መህርም ያልሆነ ወድ ጋር መሄድ አይቻልም እራሱ የኒካህ ወርቀት ይጠይቃሉ

  • @SofiaJemil
    @SofiaJemil 3 месяца назад

    የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ እና ፍቃደኛ ከሆንሽ የምጠይቅሽ ጥያቄ ነበረኝ ወደ አረብ ሀገር ለመምጣት አስቤያለሁ እና የትኛው ሀገር ይሻለኛል

  • @ftmeamohmed
    @ftmeamohmed 4 месяца назад +11

    ይልቅተስተሪ ተኮኮለሽበሚድያ አትጃጃይ

    • @ftmeamohmed
      @ftmeamohmed 3 месяца назад

      ደምቱኝ እስኪሀባይብ. እኔ. ኢቶቢያዊ አደለሁምደ. ደምሩኝ. የመዳምቅመምነኝ

  • @tsigeredatafese7619
    @tsigeredatafese7619 4 месяца назад +1

    Yen konjo barechiy

  • @Semiraabdu-uv1fn
    @Semiraabdu-uv1fn 2 месяца назад

    በናትሽ መልሽ ለኮሚትም ሆነ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ጠለብ ነው ያለውት እና ኩትራቴን ልጨርስ ነው ኢቃማ እደት ነው የምቀበለው እዳታልፊኝ እህት

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 4 месяца назад +2

    ውዴ ሰላምሸ ይብዛ አድናቄሸ ነኝ በርችልኝ ጀዛኬ አላህ ኸይር❤❤❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 4 месяца назад +3

    ግን ችግሩ አረቦችም እቤት ውስጥ ምግብ ሙአጀናት ኬክ እረ የማይሰሩት የለም ሹፌር እንኳን ምሽዋር አየሰሩ ነው ጀምረው እያሰተዋወቁ ነው የሀበሻን ምግብ እሚፈልጉ አይመስለኝም ያላት አማራጭ ሰው ቤት ብቻ ወይመ ለአረቦች ልብስ ሮብ በሁለት ዙር ክፍያ እና ሽቶ እሱ ነው አማራጭ

  • @mebezelalegashifa2519
    @mebezelalegashifa2519 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤ትክክልል

  • @RehimaSeid-m9q
    @RehimaSeid-m9q 3 месяца назад

    በርች ዉዴ🥰🥰

  • @omemran4514
    @omemran4514 3 месяца назад

    እኔም እደሳ ነኝ

  • @Reem_Tube
    @Reem_Tube 4 месяца назад

    በርች ሳሚያ ❤

  • @Siketi-i2p
    @Siketi-i2p 4 месяца назад

    ما شاء الله عليكي❤

  • @zinababrahim1600
    @zinababrahim1600 3 месяца назад

    ኦላይን ተቀምጦ ማውራቱማ ቀላልነ

  • @AppsUser-ms2fr
    @AppsUser-ms2fr 3 месяца назад

    አሰላሙአላይኩም ለቤትሸ አድሰ ነኝ ስሚኝማ ለምናነበዉ መፀሀፍ እዴት ነዉ የማገኘዉ ዉዴ አድሰ ነኝ

  • @AsamYet
    @AsamYet 3 месяца назад

    ኢጋማ የለኝም ግን ምግብ ሠርቸ ማስረከብ እችላለሁወይ ካወቅሽንገሪኝ

  • @Addis-yd1tx
    @Addis-yd1tx 3 месяца назад

    Hi wude pls ena kamatow 7 war honognal gin batrf sahat yehone nagar masrt falgalow min enda mesar alwkem ena pls mekargn❤

  • @AminKayre-ro3io
    @AminKayre-ro3io 4 месяца назад +1

    ጃግና ሴት ነሺ ❤

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 4 месяца назад +2

    በጣም ቆንጆ ጎበዝ ነሽ

  • @Razan1214Saeed
    @Razan1214Saeed 4 месяца назад +2

    እኔ ከፊሌ ጋ ነው ምስራው ብዙም ስራም የለብኝ መድረሳ ሲዘጋ ብቻ ነው ቲንሽ ሚበዛብኝ እና ተጨማሪ ስራ መስራት ፈልግ ነበር ልብስ ከጅዳ ያስመጣው ልሞክር ነበር ሁሉም ሻጭ ሆነ ሚገዛ ሚኖር አይመስለኝም መድና ነበር ያለውት እና እስኪ ለኔም ምን እደምሰራ ንገሪኝ ያገልቢ ሙአጅናት ሴትዮየ አፈቅድልኝም እጅ ሰራ ነበር ደግሞ ደስ ትይኛለሽ ቅመሟ ያገሬ ልጅ ❤

    • @NejatKedir-o4v
      @NejatKedir-o4v 4 месяца назад

      እሕት መድና ከሆንሽ አውሪኝ እስኪ በውስጥ በጣም አስፈላጊ ጉዳይ ነው እባክሽ

    • @Razan1214Saeed
      @Razan1214Saeed 4 месяца назад

      @@NejatKedir-o4v እሽ ነይ

    • @NejatKedir-o4v
      @NejatKedir-o4v 4 месяца назад

      Chat ebiy alegn 🤔

    • @NejatKedir-o4v
      @NejatKedir-o4v 4 месяца назад

      Be MN laggnishi TikTok account kaleshi lakilgn

  • @susubintseid1021
    @susubintseid1021 4 месяца назад

    ወደድኩሽ ሳሚያዬ እኔስ እህትሽ አደለሁ ኢቃማ ለሌለን የሆነ መላ ፈልጊል ደከመኝ የመዳም ቤቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @muntha8167
    @muntha8167 3 месяца назад

    Walhe wenatsh naw ekama alge gen sera yalgem geda naw yalhut masrat eflegalhu

  • @alfamobail3578
    @alfamobail3578 4 месяца назад +1

    3..Wow🎉🎉

  • @MohmadMohmad-c5b
    @MohmadMohmad-c5b 4 месяца назад +1

    እህልን

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 4 месяца назад +1

    ዛሬ ገና አየሁሽ ማሻ አሏህ በርቺ❤

  • @urdihe3587
    @urdihe3587 3 месяца назад

    ዉይ አንች ልጂ
    ወየነሺ እረ ያለሺ በትን ማወቅ እፈልግ አለሁ

  • @SurprisedAirplaneWindow-hq6jl
    @SurprisedAirplaneWindow-hq6jl 4 месяца назад +2

    የኒ እህት በጣም ነው መክረሸ የሚመቸኝ እና እኒ 12 ክፈል ደረሰ ተመሪያለሁ እና ነረሰም ጀመሪው ነበረ ግን ተችው መጠቻለሁ እና አሁን ምን አይነት ትምህረት በማረ ጥሩ ነው እንዴትሰ መማረ እችላለሁ ማለት ነረሰ በonline ከባድ ነው ከዛ የተሻለ ወይም ሰራ ሊገኝበት የሚቸለውን

  • @nesihamedia3415
    @nesihamedia3415 3 месяца назад

    𝐆𝐨𝐛𝐚𝐳 𝐁𝐚𝐫𝐜𝐡𝐢𝐢😊

  • @Abaynesh.Kidanu
    @Abaynesh.Kidanu 4 месяца назад +1

    ተመቸሽኝኝ ስልሽ ውዴዋ❤

  • @zkiyaWabii
    @zkiyaWabii 4 месяца назад +3

    ዓሰላሙ አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዶቼ እኔም በዚያራ ነው የመጣሁት በየ 3ወሩ እያደስኩ ነው የገብስ ዳቦ የስንዴ ቆጮ ቡላ በሶ የገንፎ እህል ኮረሪማ ነጭ አዝሙድ ሁሉም የሀገራችን ቅመሞች አሉኝ
    እዲሁም ሙአጀናት ሀለዊያት ወረቅ አነብ የተለያዩ ሰላጣ አይነቶች እችላለሁ ግን የት እንዴት ይሸጣል መሀላቶች አይረከቡም

    • @emumuhmdbntsaide
      @emumuhmdbntsaide 4 месяца назад +1

      እኔ በዚያራ መምጣ እፈልጋለሁ ፕሮሰሱ እንዴት ነው ንገሪኝ እባክሽ

    • @sabontwaqo4407
      @sabontwaqo4407 3 месяца назад

      Ws wr wb ine makkah wisti neny anchi yet nesh
      ?

  • @susubintseid1021
    @susubintseid1021 4 месяца назад

    የሆነ ነገር ሹክ በይኝ ልቀየር እና ሀገሬ ልግባ

  • @WerkaNegash
    @WerkaNegash 4 месяца назад +2

    ፀጉር ቤት መከፍትሰ ይቻላልወይ ከአርብ ጋ እሱን ለመከፍት ምን ያሰፍልጋን ከአርብ ጋ ያልኩሸ መሀሉን ለመከፍት በነሱ ሰም መሆን ሰላለበት ነው ሙያው እአለኝ ማዳበር እፍልጋለሁ ትምህርት ገብቸ እሰኪ በዚህ ዙሪያ ምከሪኝ በአላህ ውዴ

    • @zebibayesuf5774
      @zebibayesuf5774 4 месяца назад

      እኔም እፈልጋለሁ በቃ እኔና አንች እንክፈት

    • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
      @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 3 месяца назад

      አንቺ ገንዘቡ ብለሽ ጥሩ አረብ በስሙ የሚከፍትልሽ ከሆነ ኢጋማሽን ባምትከፍችው ስው ማዞር ምክንያቱም በለዲያ እየስራሽ ከመጡ ችግር አለው
      እነዚህን ካስተካከልሽ ትችያለሽ

  • @HguGfhአሠላምዋለይኩምእሥኪ

    እሺ ኢቃማ አለኝ ሚሠራ ፈልግልኝ

  • @fayzaHassan-g9g
    @fayzaHassan-g9g 4 месяца назад +2

    አደራ መልሽልኝ እኔ ከባሌ ጋ ኩንትራት ቤት ነኝ እና ሁለት አመት ሰርቼ ውጭ መስራት ነበር የፈለኩት እንዴት ለላድርግ ለመጠየቅም ፍቃደኛ አይሄኑደሁ ብየ ፈራሁ