🛑አረቦችን በሙሉ ያስለቀስችዉ እትዮጲያዊ ታርክ ሰራች የመዳም ቅመሞችን በሙሉ ስማቸዉን አስጠራች ጄግናየ💪

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 865

  • @user-rk4ll3cq2c
    @user-rk4ll3cq2c 3 года назад +486

    የኔ ቆንጆ ማነው ግን እደኔ የልጅቷ አነጋገር ያስደሰተው👍😍😍😍😍🌷🌷🌷🌷🙋‍♀️

  • @hayuhabeshawittube6745
    @hayuhabeshawittube6745 3 года назад +128

    ወላሂ እንዴት አንጀቴን አረሰችዉ አቦ አሏህ በረካ ያርግሽ ማማየ እስኪ አረጋገሯ የተመቻችሁ ብቻ ላይክ ❣️❣️❣️❣️❣️

  • @slumanandtoyba3214
    @slumanandtoyba3214 3 года назад +99

    ሙስጤኮ ለማዳም ቅመሞች ያለዉ አመለካከት ማሻአላህ ብያለሁ ወኔድም አለም

  • @fafi6898
    @fafi6898 3 года назад +232

    እሮመዳን 15 ቀን ሆነው ያረቢ ቀኑ ሲሮጥ አላህ ጽመው ከሚጠቀሙት ያዲርገን ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን 🤲🤲
    በዱአ በዚክር በረቱልኝኝኝ 😍

  • @slumanandtoyba3214
    @slumanandtoyba3214 3 года назад +178

    በላይክ በሸር ግቡ👊👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-go7fp1gi3q
      @user-go7fp1gi3q 3 года назад +3

      አንተ ልጅ ማሻአላህ በረታ ለራስክ ዩቶብ አልክ ግን ልደምረክ

  • @slumanandtoyba3214
    @slumanandtoyba3214 3 года назад +96

    ጀግና ብየሻለሁ ምርጧ አላህ ይጠብቅሽ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @amitub615
    @amitub615 3 года назад +69

    እኔ በበኩሌ ጀግናይ ብያታለሁ አላህ ይጠብቃት

    • @user-bx4ch4ko8p
      @user-bx4ch4ko8p 3 года назад +3

      ምን አለቺ?

    • @user-hu1ds1yp3n
      @user-hu1ds1yp3n 3 года назад +1

      አሚናት ውውውውውውው

    • @amitub615
      @amitub615 3 года назад

      @@user-hu1ds1yp3n አለሁ እኮ

    • @amitub615
      @amitub615 3 года назад +1

      @@user-bx4ch4ko8p አርበኛጋ አትተዋወቁምእዴ

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i 3 года назад

      @@amitub615 😂

  • @nurutube5355
    @nurutube5355 3 года назад +38

    ሙስጠፋየ ይቸን ልጅ መርቅልኝ አቦ አላህ ደህናው ባል የዛውጅሽ በልልኝ አረብኛው ብቻ ያስሮጣል

    • @user-rk4ll3cq2c
      @user-rk4ll3cq2c 3 года назад +5

      ኑሬ አተብቻ ግን በአረበኛ ስታወራ አልሰማሁም እስኪ አንድ ቪደወ ስራልን በአረበኛ እ ወስላታው🙈😀😀😂

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l 3 года назад

      አሚንን ልበል 🙈😂

    • @khadijhadeem3948
      @khadijhadeem3948 3 года назад

      ማፊማኡለምእኔ

    • @user-by9xn7tz4b
      @user-by9xn7tz4b 3 года назад

      ክክክክክክክክ

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i 3 года назад

      አተን እንዲራታለን 😂😂👀✊

  • @fafi6898
    @fafi6898 3 года назад +63

    ወስላታው ቅመም ብሎ ምርጥ ስም አውጥቶልናል
    ለማዳም ስሜ ሸቃላመሆኑን ከረሳሁ ቆየሁ ቅመም ሲሉ ጆሮየ ይቆማል😉😂😂😂

  • @user-yx9rs8fr9n
    @user-yx9rs8fr9n 3 года назад +177

    አህለን መስጤ ወንድማችን አሐህ ይጠብቅህ ጀግናዉ
    🌹አላሁማ ተቀበል ስያመና
    🌹አላሁማ ተቀበል ዱኣና
    🌹አላሁማ ተቀበል ሰላትና
    🌹አላሁማ ተቀበል ሩኩአና
    🌹አላሁማ ተቀበል ሱጁደና
    🌹አላሁማ አህዲና ቀልበና
    🌹አላሁማ አግፊር ዝናበና
    🌹አላሁማ አግፊርላና
    🌹አላሁማ ወራሀምና
    🌹አላሁማ ወአፊና
    🌹 አላሁማ ወርዙቀና
    🌹 አላሁማ ወራፋእና
    🌹ቢራህማቲክ ያህራምራሂሚን🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹

  • @azebweldearegay339
    @azebweldearegay339 3 года назад +60

    አርብኛ ለማናውቅ ለኞም ትምህርት እንዲሆነን በአማርኞ ብታስትረጉምልን ጥሩ ንበር።

    • @jemalhussein3989
      @jemalhussein3989 3 года назад +7

      ልጁ ከግብጽ ነው ሽቃሎች ሲል ጉራ ሲነዛ ምን ብላ መለስች
      ሽቃላ ማለት ስድብ አይደለም ስራችን ነው ምን እናርግ እናትና አባቶቻችን ስራ ነው ያስተማሩን እደናተ ዳንስ አላስተማሩን ወተን እዳደንስ (ሆቴል ምለቷ ነው) ያስተማሩን በላባችን ስርተን እድበላ ነው አረ በረመዳን እንኳን ተውን ንዹምበት ነው ያለችው አረቦች ዘፋኝ ወይም አዝማሪ ስትያቸው በጣም ስለሚናደዱ ነው በድብ ነው የስጠችው እደነኳት

    • @tube-xi5ot
      @tube-xi5ot 3 года назад +2

      @@jemalhussein3989 ጀዛክ አላህ. በርቱ

    • @user-vg5hw1yw1b
      @user-vg5hw1yw1b 5 месяцев назад

      ​@@jemalhussein3989ሺኩርንእህቴ እርእንደትእንደምለምድ ጨንቆኛልውላሂእፍፍፍፍፍ አሁንሥእደው

  • @user-ml3gs7ox2s
    @user-ml3gs7ox2s 3 года назад +9

    በጣም እኔራሱ መዳሜናት ይነግርችኝ በጣም ጎበዝናት ልኳነው ይነግርቻት አለችኝ በጣም አኮርታናለች

  • @user-ue1wm6rc9m
    @user-ue1wm6rc9m 3 года назад +28

    ደሞ ስተምር ማሻ አላህ

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit 3 года назад +124

    _የልጅቱ ንግግር ማሻአላህ👍_

    • @Tube-hq9kd
      @Tube-hq9kd 3 года назад +1

      ማሻ አላህ የሁሉም ሀሳብ ነው

    • @gsgshsb4170
      @gsgshsb4170 3 года назад

      ዶክር እመን ሠላም ነው በውስጥ እንዴት ለግኝሺ

  • @user-cl1mk5wc3k
    @user-cl1mk5wc3k 3 года назад +6

    ወላሂ እኔ ሸቃላ ብላኝ አንድት መዳም ውርር ነው ያለኝ ለመጀመሪያ ግዜ ነበር ስባል መዳሜም ልጆቿም በስሜ ነው የሚጠሩኝ ብቻ አላህ ሶብሩን ይሥጠን

  • @user-bt7dn7he9w
    @user-bt7dn7he9w 3 года назад +22

    *ያአላህ እኛንም ከታክሲነት አውጣን 😄🙏*

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 года назад +25

    አሏሁመ ተቀበል ሢያመና
    አሏሁመ ተቀበል ዱአና
    አሏሁመ ተቀበል ሣላተና
    አሏሁመ ተቀበል ሩኩኡና
    አሏሁመ ተቀበል ሡጁደና
    አሏሁመ አህዲ ቀልበና
    አሏሁመ እግፊር ዙኑበና
    አሏሁመ እሪዚቅና እሪዝቀን ከሲራ
    አሏሁመ እግፊርለና
    አሏሁመ እሂዲና
    አሏሁመ ወረህመና
    አሏሁመ ወእፊና
    አሏሁመ ወርዙቀና
    አሏሁመ ወረፋእና
    ቢረህመቲከ ያአርሀመራሂሚን🤲

  • @FkrFkr-dm9us
    @FkrFkr-dm9us 10 месяцев назад +3

    ዙዙዬ ስወድሽ ፈጣሪ ሂወትሽ በሙሉ ከነቤተሰቦችሽ በደስታ የተሞላ ይሁን😘😘😘😘😘

  • @user-xc8mc8xb7r
    @user-xc8mc8xb7r 3 года назад +44

    በጣም ጎበዝ አላህ ይጠብቅሽ ጀግና

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 3 года назад

      በቅንነትደደምሩኝወደቤቴኑ

    • @user-bu3ee1wk1c
      @user-bu3ee1wk1c 3 года назад

      ሰረተን ሰንበላ ለነሱ ወረደት ያረጉታል

    • @salimalali3910
      @salimalali3910 3 года назад

      😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤💘💘💔💔💔💋💋💋💋

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 3 года назад

      @@salimalali3910 በቅንነት ነይ እቤቴ

  • @rahamanrahamn2199
    @rahamanrahamn2199 3 года назад +6

    ማሻአላህ እዳችያሉትን ያብዛልን ሙሥጥ አላህ ይጠብቅህ የመዳም ቅመሞች በአላችሁበት አላህ ይገብቃችሁ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 3 года назад +17

    *ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ*
    ምን እደሁ አልገባኝም ተላቄ ሆ ምን ይለኛል ልጁ ለማንኛውም ተያቸዉ ሸቃ አሉ ከዳማ ማን ሲሰማቸዉ🙈😂

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 года назад +53

    የማዳምቅመሞች አላህ ጠብቃችሁ❤️❤️🌹🌹🌹

    • @user-rk4ll3cq2c
      @user-rk4ll3cq2c 3 года назад +2

      አሚንንንንንንንን ፈፊዬ❤❤

    • @user-vd4wk1vm5t
      @user-vd4wk1vm5t 3 года назад

      አሚንንንደምሪኝውደ

    • @jahraq6306
      @jahraq6306 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @galaxyprimee2564
    @galaxyprimee2564 3 года назад +16

    ማሻአላህ የኔ ጀግና ነሺ ዉዴ

  • @kemalwollochanal8609
    @kemalwollochanal8609 3 года назад +2

    በጣም ጀግና ብያታለሁ ሙስጤ በጣም የሚገርም ቪዶ ነው ያሳየኸን አተንም በጣም ጀግና ብያለሁ አድናቂህ ነኝ የኔ ጀግና የምትወዷት ሁላችሁም ላይክ አሳዩኝ እስኪ

  • @ahlam123-hussein
    @ahlam123-hussein 3 года назад +24

    ቻናሏን የሚያውቅ አቀብሉኝ

  • @user-xs7te9sx2v
    @user-xs7te9sx2v 3 года назад +2

    በጣም ነው ደስ ያለችኝ እነሱ እኛን ሀማም አጠቡ ብለው ነውጂ እነሱስ ሸቅለው አይደል ለኛ ደመወዝ እሚከፍሉን ካልሰሩ ገዘብ አይገኝም ዉድ የሀገሬ ልጆች ሸቃላ አሉነ ብላችሁ እዳይከፋችሁ በሀገራችን በክብር እምንጠራበት ስም አለን ዉዶቸ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-rd5zz5wo5y
    @user-rd5zz5wo5y 3 года назад +2

    ጀግናናት ውነትነው ያወራይው የኛቤተሠቦች ያሥለመዱን ሥራነው👏👏👏👏👏👏

  • @user-hb8gi5mt6i
    @user-hb8gi5mt6i 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ምን አይነት ምርጥ ልጂ ነሽ

  • @aazz2412
    @aazz2412 3 года назад +2

    ማሻአላህ ዉዶች የረመዳን ስራ እዴት ነዉ አላህ ከናተ ይሁን አላህ ያግዛቹዉ ሀገራችንም አላህ ሰላም ያርግልን ሱዳንና ግብፅ አላህ ይያዝልን ያረብ

  • @HhjJj-c3e
    @HhjJj-c3e Месяц назад

    Abshri yene wud ketybet egna sdet nen enshallah brtatun ysten jezakumeluah keyr

  • @user-hg4tk4jb7v
    @user-hg4tk4jb7v 3 года назад +1

    አህለን ወድም ሙስጠፋ ኑርልን ወድም. ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ያስታውቃል. ጀግና አሏህ ይጠብቅሽ እሰይ እንኳ ልክልኩን ነገርሽልን ትክክል ብለሻል እህቴ እኛ ኢትዮጵያወች ዳስ አላስተማሩንም ስራ እንጂ ቤተሰቦቻችን

  • @zeenatmohammad1778
    @zeenatmohammad1778 3 года назад +2

    ማሻአሏ በዚህ ምድር ላይ ሰራተኛ ያልሆነ አለዴ የስራው ልዩነት የቦታው መለያየት ነውጂ

  • @Fidlka
    @Fidlka Месяц назад +1

    በለሽበት አለህ ይጠብቅሽሽሽሽሽ

  • @tigissagay1344
    @tigissagay1344 3 года назад +2

    የአገረ ኢትዮጵያ ልጆ ይመችሺ

  • @user-eb4te1by2m
    @user-eb4te1by2m Год назад +1

    ማሻአላህ የኔ ምርጥ ሱመያዬ አላህ ይጠብቅጠ በለሽበት ቦታ

  • @user-zb7cq9nr9m
    @user-zb7cq9nr9m 3 года назад +21

    ጀግና አላህ ይጠብቅሽ ሙስጠፌ አንተም ጀዛከላህ ኸይር

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 4 месяца назад

    ብዙ ዎቹ ስለ ወየቁ ነዉ እንጂ አላህ ነግሮነል የሰዉ ልጅ ሁሉ ኡኩል ነዉ ሚበለላጠዉ በአላህ ፍራቸ ብቸነዉ ብሎነል❤❤

  • @زكيةمحمد-ش4ض
    @زكيةمحمد-ش4ض Месяц назад

    ጅግና እህተችን

  • @md3284
    @md3284 3 года назад +7

    ለመዳሜ ላሰማት እንዴ
    በዚህ በእዝነት ወር በራህመት ወር ሰላም አጣው ያራብ ሰላም ምገኜው ከአንተ ነውና ሰላሙን አምጣልኝ ያራብ

    • @yosramahmed358
      @yosramahmed358 3 года назад +1

      አላህ እድሜሽን ያስረዝም እማ

    • @jumajuma4349
      @jumajuma4349 3 года назад +1

      ስለምነው@@yosramahmed358

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 4 месяца назад +1

    ጀግነዋ ዙዙ ❤❤❤

  • @FAas-ji2go
    @FAas-ji2go 3 месяца назад +1

    Maashaalhaaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa mashalhaa baredaa wllyhii Alhmdilhii

  • @MakiMaki-nv4ux
    @MakiMaki-nv4ux 4 месяца назад +1

    ጀግናነሽ ይመችሽ ማሽአላህ ብያለሁ

  • @eses4130
    @eses4130 3 года назад +1

    ዋው አድናቂሽ ነኝ ማማዬ እናመሠግናለን ሀበሻነታችን ኩራታችን ነው ወላሂ

  • @user-zj6xv9fp6r
    @user-zj6xv9fp6r Месяц назад

    ማሻአለህ ጎበዝ

  • @user-xp3zm5mg9p
    @user-xp3zm5mg9p 4 месяца назад

    ማሻአላህየኔውድእህትያረብእድሜይስጥሽ❤❤❤❤ 4:23

  • @Rabia-ux5rw
    @Rabia-ux5rw Месяц назад

    ጀግና ወላሂ ይመቺሺ

  • @fikertetesfye5984
    @fikertetesfye5984 3 года назад +4

    ንግግሯ ውስጤ ነው❤❤❤❤❤

  • @RhmaAhmad-kv7ff
    @RhmaAhmad-kv7ff Месяц назад

    ጀግናማሻአላህ

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 5 месяцев назад

    Ethiopia koo durom yee jegna hagre nat❤❤❤

  • @Lyoutube-js7lv
    @Lyoutube-js7lv Месяц назад

    የኔጀግና አላህ ይጠብቃት❤❤❤❤

  • @rakrak229
    @rakrak229 3 года назад +1

    ማሻአላህ እህታችን አላህ ይጠብቅሽ አሠደስተሽናል

  • @fafimagnatube143
    @fafimagnatube143 3 года назад +8

    አንደኛ ነኝ

    • @hurelBoss
      @hurelBoss 3 года назад

      ፋፊ ደምሪኝ

  • @mohamedmohammed6155
    @mohamedmohammed6155 5 месяцев назад

    ወላሂአተንበጣምእናመሰግናለንወላሂኑርልንበመቆርቆርሀ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 года назад +3

    የኔ ጀግና እህት እረ ሞልተናል አደባባይ ሥላልወጣን መሠለው ደመግቡዎች ነን በሥራችን ፀዴ እኔም ለአላህ ነግሬ ዝም አልኩ

  • @user-cp3gd6et6l
    @user-cp3gd6et6l 2 месяца назад

    ማሻአላህ ኧረ አነጋገር ❤❤❤❤አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤😂❤

  • @user-sw6un7jv6e
    @user-sw6un7jv6e Месяц назад

    መሸአላህ

  • @user-rk4ll3cq2c
    @user-rk4ll3cq2c 3 года назад +19

    አህለን ብያለሁ😍 ሁላችሁንም ሙስጤ ወንድሜ😍😍🙋‍♀️🙏

  • @user-nf9qx9di7u
    @user-nf9qx9di7u 2 года назад

    ማሻአላህ የኔውድ የኢስላም እህቴ አላህ ይጠብቅሽ .... አረቦችም ስለኛ ብዙ ያቃሉ ግን ማውቅ ብቻ ሳይሆን መተግብር ነበር .ግን.......

  • @زكيةمحمد-ش4ض
    @زكيةمحمد-ش4ض Месяц назад

    ጅግና እህተችን፣😢😢😢❤❤❤❤❤❤፣፣😊😊😮😮😮

  • @Ballsmer
    @Ballsmer 3 года назад +1

    እረ አረበኛውን ወላሂ ርግጥ አድርጋ ነው እምትችለው ማሻአላህ የኔቆንጆ ረመዳናችንን እንፁምበት ተውን ስትል አንጀቴን በላችኝ

  • @user-nw2ql8ux7s
    @user-nw2ql8ux7s 3 месяца назад

    ሡበሀን አላህ ጀግና አነጋገሪሽ ማሻ አላህ❤❤❤ኑሪልን ውደ

  • @slumanandtoyba3214
    @slumanandtoyba3214 3 года назад +16

    አላህ ይጠብቅህ ወንድም አለም😍😍😍

  • @user-hx9zn3bq1d
    @user-hx9zn3bq1d 3 месяца назад

    ማሻአላህ

  • @MeronMohammad
    @MeronMohammad 5 месяцев назад +1

    አቦ ይመችሽ

  • @جيزان.محمدالطاهش

    ሲጀመር ሲጨረስ ሰወድሽ ኡኡኡኡኡኡ በጣም ንገሪልኝ እንጂ ቆሜ ነው ያጨበጨኩልሽ ደግ አረግሽ ውይ

  • @addistesfa4335
    @addistesfa4335 3 года назад

    ትርጉም በቢኖር የበለጠ አብረን እሞልጫት ነበር

  • @user-ic8cw3oj4n
    @user-ic8cw3oj4n 3 года назад +3

    ቅድም የኔ ሴትዮ ስታለቅስ የነበረው ለካ በዜህ ነው አረቦቺ አለቀሱ 🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅

  • @SeniraMokenen
    @SeniraMokenen Месяц назад

    ይመቺሺየኔእህት

  • @tube6778
    @tube6778 3 года назад +6

    የኔ ጀግና አላህ ይጠበቃት

    • @zhaera8933
      @zhaera8933 3 года назад

      ደምሪኝ እህት

    • @سيفالكتبي-ح6س
      @سيفالكتبي-ح6س 3 года назад +1

      የኔጀግና።በጣምአደቅሻልሁ።።በለሽበትአላህይጠብቅሽ

    • @martamarta8383
      @martamarta8383 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @وحشتنيياحبيبيماماماما

    እኔ ልጆቹ የሸቃላ ሲሎ ወሏሂ ደሜ ነዉ የሚፈለዉ አኡዙቢላህ ብየ ወደራሴ እመለሳለሁ እነቄቸዉ እነቄቸዉ ነዉ የሚለኝ

    • @user-lr2de5zh8s
      @user-lr2de5zh8s 3 года назад

      ሳህ

    • @tamkintama4100
      @tamkintama4100 3 года назад

      አብሸር

    • @zd5125
      @zd5125 3 года назад +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @ekroneg6311
      @ekroneg6311 3 года назад

      ተዘፍዝፍ እየዋለች ከዳማ ስትል እኔ ጎሮሮዋን ያዥት ነው የሚለኝ

    • @user-lr2de5zh8s
      @user-lr2de5zh8s 3 года назад

      @@ekroneg6311 kkkkkkkkk

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 Год назад

    i am here in dubi you have no idea how i proude by our sister i swear even the locals they couldn't speak like them i love all my sisters which is working in Gulf countries long live stay blessed love you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤you are my hero

  • @user-yh4kn1kg3b
    @user-yh4kn1kg3b 3 года назад +1

    የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ ነአም ወላሂሂሂሂ በላባችን ሠርተንነው የምንበላው ትክክክልልልል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-qh3mg9un3n
    @user-qh3mg9un3n 3 месяца назад

    Eri enynim medam shekala bela sedbagnalchi gen

  • @sadianuredin9425
    @sadianuredin9425 5 месяцев назад

    አላሀ እጠብቅሽ የኔ አሰታወይ ልካቻውን ነገረሸቻው አረካሽኝ አይቁንም❤❤❤

  • @sofiabaze677
    @sofiabaze677 3 года назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    يا أخي
    ያአሰል ስወድሺ
    በትክክክክክል ወድም አለም ስራ ክብርነው አልሃምዱሊላህ ያረብ

  • @Sallam-oo2ji
    @Sallam-oo2ji 4 месяца назад

    የኔ ዉድ እህት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ጀግና ነሽ የሠራተኛ ምን ያክል ቦታ እዳላት በደብ አሥረድተሻቸዋል እናመሠግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @Dubai2020-n7s
    @Dubai2020-n7s 27 дней назад

    ተመቸሽኝ

  • @user-li1pf8ys9g
    @user-li1pf8ys9g Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤mashala Allah sah

  • @LenaTtw
    @LenaTtw 4 месяца назад

    የኔ ጀግና

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki 4 месяца назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍 ይ መች ሺ አቦ የኔ ቆንጆ እነወድ ሻለን አንበሳ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semira394
    @semira394 3 года назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

    • @semira394
      @semira394 3 года назад

      ማሻ አላህ አረበኛው

  • @user-du1hu2fe9s
    @user-du1hu2fe9s 3 года назад +1

    ማሻአላህ የኔጀግና እህት አላህ ይጠብቅሺ በሸቃላነቴ እኮራለሁ አላሀምዱሊላህ

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 4 месяца назад

    ዙዙዬ አንችኮ ትለያልሽ የኔ ጀግና እህት አላህ ይጠብቅሽ ማማዬ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 3 года назад +2

    እውነት ብላለች የኛቤተሰቦች ያስተማሩን ስራነው አልሀምዱሊላህ እነሱምአሉ በሙዚቃ የሚያብዱ

  • @user-wj1ji4yz9n
    @user-wj1ji4yz9n 3 года назад +1

    ሙስጤእኛምእናመሰግንአለንአተንምአሏህይጠብቅህ☝🙏

  • @user-vg5hw1yw1b
    @user-vg5hw1yw1b 5 месяцев назад

    የኔእህትዋጀግናነሺ እኔያልሺውንም አላውኩትም ታድለሺውላሂ ውይአለማውቅ ከባድነው እንደትእንደሚ ያናድድ ሸቃላሲሉእማበጣምነውየሚያናድድኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fc6fk8sl7v
    @user-fc6fk8sl7v 3 года назад +1

    ማሻ አላህ

  • @FatumaAhmed-xo5dc
    @FatumaAhmed-xo5dc 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ይመችሺ

  • @user-zi3cf3ti4n
    @user-zi3cf3ti4n 8 месяцев назад

    ማሻ አላህ ዙዙየ ጎበዝ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሺ

  • @Mahayy-zo1gz
    @Mahayy-zo1gz 2 месяца назад

    የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lolo-dk7tc
    @lolo-dk7tc 3 года назад +1

    ማሻአላህ ተባረኪ ለብቻው ቪዶዊውን ሰርተህ ብለቅልን አረፊነበር

  • @user-di2td7hy2c
    @user-di2td7hy2c 3 года назад

    Wela Ajebni Kelmik Bistahlu

  • @user-jd9po3ji3p
    @user-jd9po3ji3p 7 месяцев назад

    መቸ ሰማቻት የኔ መዳም ሁሉም አያይቱም😂😂😂 ይመቸሺ ለማንኛውም

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 3 года назад

    Mustefa yenigigiruwan tirgum kal bekal tergumeh butinegren tiru neber. Ahunm In Sha Allah kal bekal tergumeh bitakerbew tiru new. Bizuwochachin Yesemanew yanten adnakot bucha enji yeljituwan nigigir yizet maggnet alchalnm.

  • @user-um3ll1sh1p
    @user-um3ll1sh1p 3 года назад

    የኔ ቆንጆ ማሻ አሏህ የኔ ጀግና እንዳች አይነቶቹን ያብዛልን እማ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aliialjhgg3540
    @aliialjhgg3540 3 года назад

    ማሻአላህ፡ጎበዝ፡ንገሪልኝ፡መስረቅጅ፡መስራት፡አያስነውም፡

  • @user-kt4vr5po3i
    @user-kt4vr5po3i 4 месяца назад

    እር ወድማችን ማሻለሕ ጠፈተሐልኮ በሰላምነው

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 3 года назад

    ይችን ልጅ ስወዳት እኮ ብቻ አላህ ይጠብቃት

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 3 года назад

    የኔ ጀግና በጣም አድናቂሽ ነኝ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤

  • @user-zv5kz2cl2e
    @user-zv5kz2cl2e 3 года назад

    አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልሽ እህት አብሽሪ አላህ ይጠብቅሽ