እሊጡ ውስጥ አመድ ጨምሪበት አለችኝ!!አላሁ አክበር እህታችን እንኳን ደስ ያለሽ!//ባለቤቴ መጠጥ ይጠጣል ፍች ብጠይቅ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 196

  • @felahtube4108
    @felahtube4108  2 года назад +21

    ውድ እህትና ወንድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ላይክ ሽር ስብስክራይብ በማድረግ ቤተስብ ይሁኑruclips.net/video/r48neGFi8Cw/видео.html

  • @እሙከሚላነኝከወደወሎ

    እኔን የሚያስጨንቀኝ ጀነትያለው ባሌ ሳይሆን መጀመሪያ እኔ ጀነት እገባይሆን እያልኩነው የምጨነቀው ይህንን ጭንቀቴን አይቶ አሏህ. ጀነትን እንዲወፍቀኝ ሁላችሁም በልባችሁ ዱአ አድርጉልኝ

  • @zmzm7694
    @zmzm7694 2 года назад +2

    ማሻአላ ተባረከላ ወደ ትክክለኛ ሀይማኖት ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 года назад +5

    አሏሁ አክበር ሸሀዳ የያሽው እህታችን እኳን ወደ ወደተፈጠርሽበትሀይማኖት በሰላም መጣሽ

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 2 года назад +10

    የአላህ አንተ ጀነትን ከወፈካቸው ባሮቹህአድርገን

  • @hayathassan1685
    @hayathassan1685 2 года назад +3

    አላህ ሁላችንንም የጀነት ያድርገን ያረበል አለሚንንንን

  • @ኡምሠኢዲዜድዩቱብ
    @ኡምሠኢዲዜድዩቱብ 2 года назад +22

    አይበኒ አደም እህነየ ፖራክ ምናምን ቢሆን ተመልካቹ ኢላሂ አንተ በራሄመትህ

  • @yasinebrahim3763
    @yasinebrahim3763 2 года назад +7

    አሏህአክበር🌹
    አሏህአክበር🌹
    አሏህ አክበር🌹
    🤲🤲🤲እሱካለአይቸግረውም
    አተንምጀዛህን አሏህ ይክፈልህ ሁሴን

  • @azainab2799
    @azainab2799 2 года назад +4

    አሏሁ አክበር
    አሏሁ አክበር
    አሏሁ አክበር
    ሰለምቴዎች አላህ ያፅናችሁ

  • @Saada98-zy5en
    @Saada98-zy5en 6 месяцев назад

    ጀዛ ከሏህ ከይር ሁሱ ወንድሜ እህቴም ከጨለማ ወደ ብርሀን እንኳን መጣሺ 💞💞

  • @ZD8679
    @ZD8679 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ወድሜ ሁሱ አላህ ይጨምርልህ ፈገድታህ አላህ ይጨምርልህ

  • @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ

    ያረብ አላህ ከዲኒያ እስከ አኼራ አብሮ ያድርገን Aዬ

  • @marefm3810
    @marefm3810 2 года назад

    ውይ እናት ቀው ሰለዙሙት ብቻነው የሚያስተምረው ዝሙታሞች ባለጌውች

  • @mdet9828
    @mdet9828 Год назад

    አላህ በዱኒያ ላይልጅየለኝምና ለጀነት አብቅተኸኝ በጀተንልጅም ትዳረምብትሠጠኝ እከጅላለሁኝ አላህውይ ሦላትም ቁረአንም አግራልኝ ጀነትንአግሮ😊ራልኝ

  • @የረሱልወዳጂ-ለ8መ
    @የረሱልወዳጂ-ለ8መ 2 года назад

    ያረቢ አንተ በእዝነትህ ጀነትን ወፍቀኝ ለኔም ለቤተሰቦቸም

  • @habsihabsi3331
    @habsihabsi3331 2 года назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ አክበር ተክቢር እህቴ አላህ ይጨምርልሽ

  • @kubera745
    @kubera745 2 года назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @እሙሙራድእንሻአላህ
    @እሙሙራድእንሻአላህ 2 года назад +1

    አላህ አክብር ምንኛ መታደልነዉ አድ አምላክን ብቻ መገዛት

  • @زكيهطه
    @زكيهطه 2 года назад +1

    የየት ሀገር ልጅ ነህ ማሻ አላህ🇪🇹🇪🇹👏👏👏💪💪💪 አላህ ይጨምርልህ🤲🤲🤲🤲

  • @sadamohammed3387
    @sadamohammed3387 2 года назад

    ማሻአላህ ሁሴንየ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥህ እድሜህን አላህ ያሥረዝምልን ጀዛከላኸይረን

  • @fatimahfrdosa4395
    @fatimahfrdosa4395 2 года назад +1

    ማሸአላህ

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 2 года назад

    ማሻአላህ እህታችን እኳን ከጨለማ ወደ ብርሃን መጣሽ

  • @gdfxgf948
    @gdfxgf948 2 года назад +1

    መሸ አለሀ ጀዘከ አለሀ ከይረ ኡሰትዝ

  • @AzizaAhmed-ee8ol
    @AzizaAhmed-ee8ol 2 года назад +3

    ኢንሻ አላህ አላህ ይወፍቀን አላህ መጨርሽችንን አሳምርልን እህታችን ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አልሀምዱ ሊላህ

  • @Hወለዬዋ
    @Hወለዬዋ 4 месяца назад

    አላሁአክበር አላሁአክበር አላሁ አክበር አላህ የጀነት ይበለን ያረብ ያረህማን❤❤❤❤

  • @ሳቢነኚወሎየዋ
    @ሳቢነኚወሎየዋ 2 года назад +1

    አልሀምዱሊላህ አሏህክበር አብሺሪእህቴ

  • @salimamuhemed6673
    @salimamuhemed6673 2 года назад +4

    ማሻ አላህ
    አላህ ይጨምርልህ
    ሁሤን በአላህ። ቁርአን። ግሩብ። ካለህ
    አሥገባኝ። አቅቶኛል
    ኮሜት መልሥልኝ

  • @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ

    99 ባል😂#😂😂 ሸሀዳ የያሽው እህታችን እኳንም ወደአላህ ተመለሺ አላህ ይጨምርልሽ

    • @FadilaBh
      @FadilaBh 2 года назад

      መሻ አለህ መሻ አለህ

  • @hawasiraj3860
    @hawasiraj3860 2 года назад +1

    መሻአላሕ አላሕ አክበር አላሕ ይጨምርልሽ

  • @መሬምየሡፈ
    @መሬምየሡፈ 3 месяца назад

    አላህ ይጠብህ ወንድሜ

  • @kemilmulatu6475
    @kemilmulatu6475 2 года назад +1

    አሰላማለይኩምወራህመቱላህ፣የሁሴንንመስመርላኩልኝበአላህ

  • @rahemaabagaz8266
    @rahemaabagaz8266 2 года назад +3

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻአላህ

  • @mekaali7388
    @mekaali7388 2 года назад +1

    እህታችን ማሻአላህ

  • @mekaali7388
    @mekaali7388 2 года назад +1

    አሠላም አለይኩም ያኡሥታዝ ፋትውን ሣዳምጥ በጣምደሥይለኛል

  • @kamilaatube1007
    @kamilaatube1007 2 года назад +2

    የአላህ ጀናትን ወፍቀኝ

  • @fafizuzutube7522
    @fafizuzutube7522 2 года назад +1

    አሏሁ አክበር ማሻአሏህ

  • @مييمييني
    @مييمييني Год назад +1

    ማሻ አላ ሁሱ አላሁ አኩበር

  • @ZAINbZ-qn1dt
    @ZAINbZ-qn1dt 8 месяцев назад

    መሻኣላህተባረከላህኣላሁኣከበረ❤

  • @fatumadubai8646
    @fatumadubai8646 2 года назад

    ሱበሀን አላህ አላህ ይወፍቀን ያጀመአ

  • @ሉሉዩቱብ-ተ1ኰ
    @ሉሉዩቱብ-ተ1ኰ 2 года назад

    አላሁአክበር።አላሁአክበር አላህአክበር መሻአላህ።አላህበዚሁያፅናሽ።ድነልኢስላምን።ያግራልሽ

  • @wollokombolcha183
    @wollokombolcha183 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ የኔውዴ እንኳን በሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ እህቴ ከልብ እናመሰግናለን

  • @امنهعمر-ث8ق
    @امنهعمر-ث8ق 2 года назад +1

    አላህ ይጨምርልህ

  • @habsihabsi3331
    @habsihabsi3331 2 года назад

    አሠላም አለይኩም የኢድ ፈጥር እደትነው ማለቴ የሚወጅብባቸው

  • @mahlaalmansoori9264
    @mahlaalmansoori9264 28 дней назад

    ጠንክርጀዛክአላሁኸይርን

  • @teybaadem6955
    @teybaadem6955 2 года назад +2

    እህት ሠላም ወአለይኩም እናቴ እደሠማኋት ኩፍ ያላለን ሊጥ ኩፍ ያሥብላል ትል ነበር ምነም ሸክ አይግባሽ ኖርማል ነው ማለት ድግምት አይደለም

  • @sofemohamed7780
    @sofemohamed7780 2 года назад +1

    ማሻአላህ አላህአኪባሪ አላህአኪባሪ

  • @عايشها-ك8ع
    @عايشها-ك8ع 2 месяца назад

    ማሻአላህእህታችን

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 2 года назад +1

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ "አነስ(ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ)አንዲት ተምር መንገድ ላይ አገኙና:-"ይህች (ተምር)የሶደቃ ተምር እንዳትሆን ባልሰጋ ኖሮ እመገባትነበር።"አሉ።(ቡኻሪና ሙስሊም)
    - ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል ማሻ አላህ

  • @Fatuma-v5u
    @Fatuma-v5u 2 года назад

    አሏኋክበር
    አሏሃክበር
    አሏሃክበር
    መሽአሏ ወድማችን በርታ

  • @طيبهطيبه-غ3ظ
    @طيبهطيبه-غ3ظ 7 месяцев назад

    ማሻአሏህ🌹🌹

  • @ghgfgg4030
    @ghgfgg4030 2 года назад +1

    ሱበሀን፤አሏህ፤ያረቢ፡አላህ፡፡አደራህንን

  • @dguf8816
    @dguf8816 2 года назад

    ጀዛከአላህ ኸይር

  • @عمرالقحطاني-ه1د
    @عمرالقحطاني-ه1د 5 месяцев назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @bbgg6079
    @bbgg6079 2 года назад

    ማሻ አሏህ

  • @Zamzam-yd3yl
    @Zamzam-yd3yl 2 дня назад

    ኣላህ ዋእከበረ

  • @አሚናዩቱብ-ጐ4ቐ
    @አሚናዩቱብ-ጐ4ቐ 2 года назад

    አላህ አክበር

  • @fadelall6563
    @fadelall6563 2 года назад

    الله الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 2 года назад

    የዱኒያዉንቅናት አሄራም ልንወሰዲ አይ እኛሴቶቺ ቅናታቺን

  • @احمدعلي-خ5خ9ه
    @احمدعلي-خ5خ9ه 2 года назад

    ጀዛካላህከይር

  • @ሀዋወረባቦ
    @ሀዋወረባቦ 2 года назад +1

    ያአላህአላህጀነትንይወፍቀን

  • @rabiyakedir6836
    @rabiyakedir6836 2 года назад

    ኢላሄ ጅነተል ፈርዶስን ወዶፍቀን ያርብ መጨርሻችንን አሳምርልን ይች አለም ቀሪ ናት

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 года назад +2

    እየወደድኩት የተለየኝን ባሌን ምን አልባት ጀነት ከገባሁ ባሌን አገኘዋለሁን?😥

    • @Hወለዬዋ
      @Hወለዬዋ 4 месяца назад

      ዱአ አድርጊ ለአላህ ምንም እሚቸግረ ነገር የለም

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh Год назад

    ማሻአሏህ

  • @MONASAf-ql1fw
    @MONASAf-ql1fw Год назад

    አለሁ አክበረ አሀሉ አክበረ መሸአለሀ ወደመቺን ጃዘከ አለሁ ከይረን

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ
    @የሃሮንሚድያአድነቂ 2 года назад

    ጀዘክ አለህ ኸይር

  • @ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ
    @ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ 2 года назад +1

    አሏህአክበርالله اكبر

  • @dguf8816
    @dguf8816 2 года назад

    አሏህ አክበር

  • @samirataibah3766
    @samirataibah3766 2 года назад +1

    S a w Allahu Akbar Allah yewofikan🤲☝️

  • @user-cl4ce9uu9n
    @user-cl4ce9uu9n 2 года назад +1

    ማሻአላህ

  • @ሪሀናየፎዚታናሺ
    @ሪሀናየፎዚታናሺ 2 года назад

    አላሁአክበር አላሁአክበር አላሁ አኩበር ውዴዋ አላህ በድናችም ያጽናሺ

  • @الاالهالاالله-ف3ج
    @الاالهالاالله-ف3ج 2 года назад

    ጀዛከላኸይር

  • @emanyuoube926
    @emanyuoube926 2 года назад

    አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 2 года назад

    ማሻአላ

  • @ሠላምለሀገሬ-ዐ2ፈ
    @ሠላምለሀገሬ-ዐ2ፈ 2 года назад

    ማሻ አላህ

  • @የማርያምወርቅ
    @የማርያምወርቅ 2 года назад

    ሸሀዳ የያሽዉ ልጅ ነፍስሽን በራስሽ አጠፋሻት ።በገነት ትዳር የለም አትሸወዱ በሰማይ ሰዉ እንደመልአክ ይኖራል እንጅ የስጋ ዝሙት የለም ።ስጋ ይበሰብሳል አፈር ነዉ የተሰራነዉም ከአራት ባህርያት ነዉ ከነፍስ ከአፈር ከአየርና ከዉሀ ።ከእሳት አልተሰራንም ለዛ ነዉ እሳት ማንቋቋመዉ መላእክት ግን ከእሳትና ከነፍስ ከነፋስ ።ከአፈር አልተፈጠሩም ለዛም ስጋ አለበሱም እኛም ስንሞት ስጋችን ወደአፈርነቱ ይቀየራል ።ከመሬት ወደ ሰማይ እንሄዳለን የስጋ ምኞት አብሮን አይሄድም ስጋችን ሞቷል ስጋ ምድራዊ እንጅ ሰማያዊ አይደለም ከትዳር ዉጭ እግዚአብሄር ለነፍሳችን ትልቅ ተድላና ደስታ ያለበት አገር አዘጋጅቶልናል ፍትወት(ዝሙት) የስጋ ምኞትና ፍላጎት ብቻና ብቻ ነዉ ።እዛ አዲስ ስጋ ይዋህድልናል የምትሉ የዋሆች ማስተዋል ያድላችሁ ።አዳምም ከገነት የተባረረዉ አፍረተ ስጋዉ ስለተገለጠ ነዉ ወደምድር ወደተፈጠረባት አፈር የመጣዉ አፍረተ ስጋ ወይም ፍትወት በገነት በመንግስተ ሰማይ የለም ፈፅሞ ።ምኞት ሀጢያትን ትወልዳለች ትዳር የዝጋ ደስታ እንጅ የነፍስ አይደለም ነፍስ የመንፈስ ደስታ ብቻ ያስፈልጋታል ።ሀይማኖታችሁንን መርምሩ ከአይሁድና ከክርስቲያን መፅሀፍ የተቀነጨበ መሆኑን አስተዉሉ ፈጣሪ ለአረቦች አልተገለጠም ለእምራዉያን እንጅ ለአብርሀም ለይሳቅ ለያዕቆብ ልጆች ብቻ አብርሀም በግሉ ከናት አባቱ ተነጥሎ አምላኩን በፀሎት ማነህ የፈጠርከኝ ተገለጥልኝ በማለቱ ።

  • @anshaansha5545
    @anshaansha5545 2 года назад

    መሻአላህ አሏሁ አክብር አሏሁ አክብር አሏሁ አክብር አላህ ይጨምርልሽ

  • @wallaggaatube7268
    @wallaggaatube7268 2 года назад

    اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدْ
    اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدْ
    اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدْ
    اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدْ
    اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدْ

  • @ሀሊመትውሎ
    @ሀሊመትውሎ Год назад

    አላሕእክበር፤አላሕአክበር❤❤

  • @مدينهقاسم
    @مدينهقاسم 2 года назад

    ማሻአሏህእህቴ

  • @ከዲ-ቈ5ዠ
    @ከዲ-ቈ5ዠ 2 года назад

    አላህ አክበር አላህ አክበር

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኔመልካም በርች ቤተሰብሁኛለሁ ሲመችሽ ዘይረኝ

  • @Tube-jb1ol
    @Tube-jb1ol 2 года назад

    ያአላህ አላህ ይዘንልን ለሁሉም ነገር

  • @samirafati8803
    @samirafati8803 2 года назад +1

    Alahu akbara alahu akbara mashaalla tabarkalla

  • @kamilaatube1007
    @kamilaatube1007 2 года назад +1

    ዛሬ ደስብሎኛል

  • @samirafati8803
    @samirafati8803 2 года назад +1

    Inshallahaa allaa yiwof qinaa

  • @azainab2799
    @azainab2799 2 года назад

    ማሻሏህ አላህ ይጠብቅህ

  • @yasinebrahim3763
    @yasinebrahim3763 2 года назад

    መድና ሙሀመድ
    ሱበሀንአሏህአላህ አክበር
    ሱበሀን አሏህ🤲🤲🤲ያረብ እሱካለ አይቸግረውም😥😥😥

  • @temri4431
    @temri4431 2 года назад

    አላህ ሁላችንም የጀነት ሰው ይበለን ያረብ

  • @rabeatrabeatt4471
    @rabeatrabeatt4471 2 года назад

    ሡብሀን አላህ

  • @hjk3088
    @hjk3088 2 года назад

    አሠላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሁሤን አህመዲ ቁጥርህን ሸርአርግልኚ

  • @አቡረያንሰለፍያልስራለዲኔ

    السلام وعليكم ورحمة وبركاته
    الله وأكبر الله وأكبر الله وأكبر الله وأكبر

  • @foziyaaabdulqadir6226
    @foziyaaabdulqadir6226 2 года назад

    Masha Allha😍😍😍😍😍

  • @مدينهقاسم
    @مدينهقاسم 2 года назад

    አላሁአክበር
    አላሁአክበር
    አላሁአክበር

  • @እሙዩሥራ-ጘ5ኸ
    @እሙዩሥራ-ጘ5ኸ 2 года назад +1

    አላህበራሕመቱ ይወፍቅን

  • @አላህአክበር-ጨ7ፀ
    @አላህአክበር-ጨ7ፀ 2 года назад

    ما شاء الله تبارك الله

  • @ዝምታነውመልሴR
    @ዝምታነውመልሴR 2 года назад

    አሰለሙ አላይኩም ወረህመቱላሂ ወበራካቱ ሱብሀን አላህ

  • @semirakadirahmadsssmirakad7720
    @semirakadirahmadsssmirakad7720 2 года назад +1

    Mashalla mashalla

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ 2 года назад

    መሽአላ ሁስ

  • @abomuhammad5255
    @abomuhammad5255 2 года назад

    ዘለቀ ከበደ የዱናው ከበደ ይቅርብናና የጀነት ከበደ አናገባለን እንሸአሏህ በጀነት እናገባለን ኢንሸአሏህ

  • @jaydan9363
    @jaydan9363 2 года назад

    አሠላሙ አለይኩም ወላሂ ሙስሊሞች የት ነው ያለነው