Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሙዓዝ ሀቢቢ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን❤ እስልምና ከእናት እና ከእህት ውጪ ሴቷም እንደዛው ከአባቷ እና ከወንድሟ ውጪ መጨበጥ ይከለክላል ይህን የአላህን ትዛዝ ስለተገበርክ ደስ ብሎኛል❤❤❤
ጎበዝ ነው 👌ሴቷ ግን አሳዘነችኝ እጇን ዘርግታ😂😥
@@tube-ot5cp ይቅርታ ሙዓዝ መሀመድ
@@tube-ot5cp ሀቢቢ ነው ያለው የምወድህ ለማለት ነው ።እያነበብን ወዳጄ!!
አጎት አክስት በሴትም በወንድም አያትን ጨምሮ የአያት እህትና ወንድምን ጨምሮ ሰላም ይባላል
ሙአዝ ሀቢብ አይደለም ሙአዝ መሀመድ ነው
ወንድም ሙአዝ ለዚህ ትውልድ ወጣት መልእክት ነው የሰው እምነት ሳይነኩ የራስን ማስከበር 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ትክክል ነው
ትክክል አላህ ይጨምርለት
ሠላምን ለሚጠላ እንጂ ሰላም የምትነፍጉት ሠላምን ለሚፈልግ ሰላም ስጡ እንቢ ካሉ የእግራችሁን ትቢያ አራግፍችሁ ሒዱ ነው የሚለው ክርስትና እግዚያብሔር ይመስገን ከጨለማ ያወጣኝ ።ሠላታን ስትነፍጉ ሠላም በእናንተ እጅ መሠላችሁ 😂😂😂@@نورهاثيوبيا-ث1د
ኢንጅነር እኔ የምልህ አንድ ነገር ብቻ ነው "አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የበለጠ ይጨምርልህ" አንተ መልካም ሰው ነህ
Mnw gn ashkwalesh man bemashkwalet aysetm birr
@@Dominatenuri ተረድቸሀለሁ። ድሮም የአዕምሮ ደካማ ሰው ከዚህ የተሻለ ማሰብ አይችልም ።
@@Dominatenuri ethio ብለህ በአማርኛ ስድ ልቅ ቃላት መጠቀምህ አንተ ግን ሳትቀጣ ማደግህ
@@Dominatenuriእርግጠኛ ነኝ ስሜትህን የንካህና ያስከፋህ "አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ" ስለተባለ ነው እንጅ ኮሜንቱ የተዋጣለት ከአንድ በጥሩ አሳዳጊ ያደገ ኢትዮጵያዊ አንደበት ነው:: የሚጠላ ልብ ሁሌም በሽተኛ ነው አሏህ ከዚህ በሽታ አንተንም እኛንም ይጠብቀን አሜን::
@@Dominatenuriእሱ ስለተመሰገነ ቀንተህ መሰለኝ። እሱላይ ለመድረስ እንደሆነ አትችልም። እንዲሁ በጫትህ እንደተንዘላዘልክ ታረጃለህ። 😃😃😃
አባባል ሳይሆን መጻሕፍት ቅዱስ ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብጹዕ ነው ይላል አባባልን እና መጽሐፍ ቅዱስን መለየት አለብን ; ስጥ ይሰጥካል መስጠት ወደር የሌለው ደስታንም ጭምር የሚፈጥር ነው አሁንም እጅህ ሰፊ ይሁን ጎተራህ ሞልቶ ይትረፈረፍ የምትሰራው ሁሉ ይባረክ ❤❤❤
የመቄዶኒያ መስራች ዶክተር ብኒያም እና ቢጃይ ለሃገራችን በጣም የሚያስፈልጉ ሰዎች ናቸው! ተባረኩ 🙏
ፅድቅም እነሱ ጋር ነው።
እውነትህን ነው ፈጣሪ ኧረጅም እድሜ እና ጠና ይሰጣቸው🙏❤
እሄን ለምታነቡ ሁሉ ዘመናቹ ይባረክ
ኢ/ር ቪጃየ page
Amen
አሜን❤❤
amen 🙏
ልጅቶ ያነሳችው ሀሳብ በጣም ሀሪፍ ነው ከጎዳና ላይ ብዙ እናቶችን ለመርዳት ፍላጎት እዳላት ተናግራለች እና በላይክ እና በተለያየ መንገድ አግዞት።
ሙአዝ ጀግና ሰው ለሰትየዋ የሰጠሃት ሰላምታ ትክክለኛ ሰላምታ ነው እስልምና የሚፈቅደውን ነው ያደረከው
Muslim ayidelehum gin betam betam adnekewalehu yamenebeten neger be desta bezat alemersatu, yilugnita alemenoru….
እኔም ልፅፍ ነበ....
ትክክል
ትክክል የኔ ውድ ሳቄ ነው የመጣው እኔ ኒቃብ ለብሸ ሰላም ሊሉኝ ሲመጡ እደዚህ ነበር የምመልስላቸው ምን አሞላቀቃት ሞልቃቃ ብለውኝ ያልፍሉ😅😅😅😅😅😅😅😅 ስቄ ነው ዝም የምለው
እነመሱር እዩኚ እዩኚ እያሉ ህብታቸውን በሱፍና በሺቶ ዪጨርሳሉ እደቪጀይ ያለ ደመ ወርድ ብለው ስወን ያግዛሉ እዳት ያሉትን ያብዛልን ውድሜ
በንግግርህ ያለዉ ትሁትነትህ እና ልቡን ደግሞ ሰጥቶ ላዳመጠህ ሰዉ እራሱ የመቶ ሺህ ብር ሽልማት ነዉ። አምላክ እድሜ ይስጥህ🙏
ስይፉ ጥያቄ አትችልም ።እንዲህ አይነት አሪፍ ሠው ።።ቀልድ አትችልም ቀልድእንዲህ አይነት ሠው ብዙ መማር ይችል ነበር ።። ስንት አሪፍ ጋዜጤኛ ነበሩ . . .
እናመሰግናለን:: ዕድሉን ባገኝ እኔና የግብርና ባለሙያዋ እህቴ ጋር በመሆን በራያ አካባቢ ያለውን የውሃ ሀብት በመጠቀም የጓሮ አትክልት (የቡና፣ የጌሾ፣ የማንጎ፣ የፓፓየ፣ የሙዝ) ችግኞችን በማፍላት እኛን ጨምሮ የአካባቢው ህብረተሰብን ተጠቃሚ ማድረግ::
Be Fb lay lqeqew wendme
ኢንጅነር ብዙ ሰዎችን ረድተሀል ያንተ አይነቱን ያብዛልን አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ ❤
ደሞዜ ትንሽ ነው ባለቤቴ ስራ የላትም እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ብሩን ባገኝ የዳቦ ማሽን ገዝቼ እየሠራች በገቢ ብታግዘኝ ልጆቻችን በአግባቡ እናሳድጋለን
Hi selam new eski tsaflgni
ኢንጂነር ማለት መልካም ሰው ነው የኢትዮጵያ ሀብታሞች ከሱ ብዙ ነገር መማር አለባቸው ለራሱ ሳይሆን ለሰው የሚኖር ሰው ነው አላህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጠው ❤
መቶሺህ ውድና መርከሱ ሳይሆን መስጠቱ ነው ::ቸርነቱ ነው ::አስር ብር ለኔ ብጤ የማይሰጠ ገብጋቦች ባሉባት አለም ::ጀግና ነው በርታ አየዋ አላህ ይርዳህ
እውነት ነው
ሳ
የሚሰጥ መቼም አይጎልበትም ተባረክ
የምንጠቀመውን ማህበራዊ ሚዲያ በዘረኝነት ከመባላት ወጥተን እንደዚህ ሰው ለመልካም ነገር ብንጠቀምበት የት በደረስን ነበር ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ብዙ ወጣቶችን እንደምታወጣ አልጠራጠርም ሰላም ለህዝባችን ❤😢
ወንድሜ ሙኣዝ በርታ አላህ ይጨምርልህ እደህ ነው እዲሁም ሌሎቻችሁን እናመሰግናለን
ማሻ አላህ ወንድም ሙአዝ አላህ ይጨምርልህ የዲንክን ትዛዝ አክብረህ መተግበርህ
ትክክልል
ሰይፉ ግን አከብርሀለሁ ዛሬ ግን የተጠቀምከው ቃላት ማስተናነስ ደበረኝ መቶ ሽ ብር ቀርቶ መቶ ብር ወጣት ተመርቆ ሰራ በማያገኝባት ሀገር ብርቅ ነው ቢጅአይ አላህ ይጨምርልህ ሰይፋም ለምታደርገው የሁሌ ትብብር እናመሰግናለን ግን የዛሬው ስለደበረኝ ነው
እንዲህ አይነት ሰውንና ስራን የሚያበረታቱ ባለፀጋዎችን አብዝቶና ለችግር ፈጣሪዎች ደግሞ ልቦና ሰጥቶ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያምጣልን።
አላህ ይጨምርልህ እድሜ ከ ጤናጋ ይጨምርልህ.
ከለገስከው ብር ይልቅ ብዙዎቻችን የተማርንበትን መልዕክት አስተላልፈሀል እንወድሀለን ወንድማችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ፡፡
ይህ ሰው ታላቅ ሰው ነው ።የመንፈሳዊ ህይወት በግልፅ የገባው ሰው ነው።ዘመንህ ይባረክ ፍሬን የምታፈራበት ዘመን ይሁንልህ በኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ስም።
ሰይፉ ለስሙ ሚዲያህ ትልቅ ይባላል ካሜራ ማን ግን የለኽም ወይም የምትጠቀመው በአንድ ካሜራ ነው። ብዙ ጊዜ ከተመልካች ሀሳብ ሲቀርብ እነሱን አታሳይም። በዚህ በዚህ የዶንኪ ቲዮብ ፕሮፌሽናል ነው።
ልክ ነሽ እህት በዚህ program ላይ ራሱ እያየው ነው camera እጥረት አለ ✅
አሌው ግን ተመልካች አያሳያም
ለተመልካች privacy ብሎ ነው ። ታየኝኮ ሰይፉ ካሜራ ሲያጣ አለመተዋወቅ😂😂
😂በቃ መታየት ሚፈልግ ዶንኪ ቲዩብ ይሂድ 😂አትያትም@@ayatrealestate249
ጭብጨባው ሳቁ ትክክለኛ የተመልካች አይደለም ቅጂ ነው ምናልባት 5 ወይም 10 ሰው ቢኖር ነው
እባካችሁ ያንን የእንጀራ መጋገሪያ ማሽን የሰራ የኡራኤል ሰፈር ልጅ ሸልሙት፡፡ የብዙ ኢትዮጵየዊት እናቶችን መከራ ያቀላል፡፡ ተባረኩልን!!! ደግሞም እኛም ተወዳዳሪ እንድንሆን ዌብሳይታችሁን አስተዋውቁን፡፡
አተምርጥሰውነክ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በሀብትላይሀብት ማሻአላህ እዳተያለውን ያብዛልን😍😍😍😍😍😍
ሰይፉ ቀልድህን ልጥጥ አታድርገው እባክህን!!
ቪጅአይ እዚጋም ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እኔም ትልቅ እድሜ ከሙሉ ጤናጋር እመኝልሐለሁ በጣም በጣም እወድሐለሁ ሐሳብህ አመለካከትህ ግብህ ድንቅ ስለሆነ ከሁሉ በላይ የሆነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በውስጥህ ንግስ እንዲል ምኞቴ ነው በእርግጥ ቤጅአይ በእንተ ውስጥ ሆኖ እየተገለጠ ያለው ሉዐላዊ እግዚአብሔር ስለሆነ ደስ ይለኛል ቀሪ ዘመንህ እንዲሁ በቅንነት ይለቅ። በእየሱስ ክርስቶስ ደም ሸፈንኩህ።❤❤❤🎉🎉🎉
ሙአዝ በእውነትአኮራኸን ፣ሤትንልጅ ሠላምአለማለትሕ አደኛ ጀዛክአላሕከይ፣
ይህን የመሰለ ጀግና ሰው ለሃገሩ ሟች ሰው ነው እውነቱን ነው ለሰው የሰጠ አላህ ይሰጠዋል ግን ለደሃ ሰጠው ላለው አይሆንም ሰትሰጥ ደብቀህ ሰጥ እሱ ይጨምርልሃል አላህ ከሃብት ሃብት ይጨምርልህ እድሜ ጥና ይሰጥህ ባወጣህበት ይጨምርልህ
አረብ አገር ላለነውም የሆነ ነገር ቢመቻችልን😢ስደት መሮናል
ወላሂ ሀብታም ሰው ደስ ይለኛል ድህነት ጥሉ የምር
ልክ ነሽ ሃበሻ ደም ከመጥላት ይልቅ ረሃቡን ለምዶት ቁጭ ይላል ። ድህነቱን የጠላማ ሂወትን ለመቀየር ብዙ ይፈጥራል
ውለታህ ብዙ ነዉ እንደሀገር ሀብት ነዉ የማይህ!❤
ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ በጣም ነው የተገረምኩት ሼክ አላሙዲን እንዲህ ቢያደርጉ ኑሮ ማንም ስደት አይወጣም ነበር የት ትደርስ ነበር ኢትዮጵያ ሀገራችን ለአለም ምሳሌ እንሆን ነበር በርታ የሠጠ ጨምሮ ይሠጠዋል።
የተባረከ ሰው ነው ያስታውቃል ልብህን አይቀይረው ወንድሜ ❤❤❤
ሙአዝ አላህ ይባርክ ምሻአላህ 🙏
ይኸ ሰው በጣም በጣም ጀግና ነው
ቢጅአይ እረጅም እድሚ ከጤናጋር ይስጥህ አፍታሞች ለግብዣና ለሴት ሚያወጥት እሱ ለጥሩ ነገር አዋልከው ተባረክ
ከባንክ ብድር ውሰጂ
@@aberahamshiferaw6152 አረ ከናተም አላህ አይጥለኝ እድሜ ላለአረብ ሀገር እናንተ ማታገኙት ደሞዝ ነው ምናገኝ
ኢንጂነር ቢ ጂ አይ የሀገር ባለ ውለታ ክበርልን ኑርልን ። 👍👍👍
ሤፉ ቢጂአየይ ጎረቤቴ ነው በጣም መልካም ሠው ታውቃለሕ !!! ይለያለ
ሙዓዝ ሙሐመድ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ 🌿🌿
ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ፀጋ አለህ ሰው እንዲያገኝ እንዲበዙ ባደረከው ያብዛልህ ትልቅ ንፁህ ልብ ያለህ ሰው ነህ
ሰይፍሻ አንተም ስራ ፈጣሪዎችንም ማቅረብ ብትጀምር መልካም ነው. የአንተ አይነት ፕሮግራሞች ለአርቲስቶች ብቻ መሆን የለበትም ብየ አስባለሁ. (80% እንግዶችህ አርቲስቶች ናቸው ብየ አስበላሁ).
ሟአዝ አላህ ይጠብቅህ ትለያለህ ባጭሩ
በጣም አሚን
እንጂነር አሁንም ፈጣሪ ጤናና ዕድሜ ይስጥህ ❤ አላህ ይባረክ 🙏
እግዝአብሄር ለጠቢቡ ሰለሞን ከሀብት ይልቅ እውቀትና ጥበብን ሰጠው ቢጃይም እግዝአብሔር እውቀትና ጥበብን ጥሩ ልብ ስለሰጠህ የዚህ ትውልድ ጠቢቡ ሰለሞን ስለሆንክ እናመሰግናለን፤በመሰጠት መስጠት አለ እራሱን ለእግዝአብሄር አሳልፎ የሰጠ ለመስጠት አይከብደውም ረጅም ጤናና እድሜ ይስጥልን እስከነ ቤተሰቦችህ፡
❤❤❤❤❤ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልህ የእዉነት ትልቅ ሰው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ያሳዝናል እንደዚህ አይነት የሠዎችን ሕይወት የሚቀይር ትልቅ ቁም ነገር እያለ የሚቀልዱ ሠዎች በህይወታቸው ተስፋ የቆረጡ ናየሞቱ ነገር ግን ያልተቀበሩ ናቸው::
ውይ እንኳን ደስ አላችሁ አሸናፊዎቹ ። ባለፀጋውም አላህ ፀጋውን አሁንም ይጨምርልህ ። የምወዳችሁ ሁሉ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ሰይፉ 🎉እረዥም እድሜ እናመሰግናለን
አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ ሙአዜ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ 🤲💝
ኢ /ር ቢ ጂአይ ጀግና የኛ ባለ ውለታ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
አድናቁዉ ነኝ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወንድሜ ይስጥህ ጨምሮ
ሰለ አውነቱ በጣም ቆንጅየ ጀግና ድንቅ ባለራኢ ነህ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ግን ለምን አላገባም ልጆች የሉትም ፈጣሪ ይርዳህ
ምሻአላህ አገራችን ትልቅ ለውጥና እድገት እያመጣች ነው በራሷ ነዋሪዎች ።በጣም የሚያስደስት የሚደግፍ ነው
ሙአዝ አሏህ ይጨምርልህ ድንህን ስላከበርክ ድንህንም ነዉ ያስተማርከዉ ማሻአሏህ ወጣትነት ከድን ጋር እንደት ደስ ይላል እስልምና ዉበት ነዉ አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመቲል ኢስላም
ሙአዝየ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እኛ የኢስላም ልጆች አኩርተኸናል ለብዞችም አራአየ ሁናሀል በርታ❤❤
WOW ኢንጂነር በጣም ትልቅ እውቀትና ንፁህ ሂሊና ንግግሩ በጣም እግዚአብሔር በእውቀት ያነፀው ሰው ነው በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ይሄን ነው አገራችን የምትፈልገው ሁላችሁም ተባረኩ ኢትዮጵያ ታመሰግናለች 🙏🙏🙏❤️🇪🇹
ዋዉ ጀግና ነህ ለኔ ግን እምፈልገው ለሁለት ሆናችሁ እኔን ከሰው ሀገር ተመልሼ የራሴን ስራ እየሰራሁ ልጄንና እናቴን ማስተዳድርበት ስራ እምፈጥርበት አንድ 500 መቶ ሺ ብትርሰጡኝ የጨምሬ የዶሮ እርባታ ከፍቼ ቤተሰቦቼን ላስተዳድርበት ስጡኝ ህይወቴን ይቀየር የአረብ ሀገር መሮኛል ልጄ ናፍቃኛለች
ቢጃይ we need more ppl like you 👍🏽 you are smart talented 👍🏽👏🏽✊🏽🇪🇹💜
ኢ/ር ቢጃይ ባለጠግነት ገብቶሃል፡፡ ለጋስ ነህ፡፡ እግዚአብሄር የበለጠ ይጨምርልህ፡፡ ሌላዉ ኑሮህም፣ አሰራርህም ቀለል ያለ ነዉ በርታ!
ማሻ አላህ ሙስሊሙ ሌጅ ጀግና ነህ
Muaz Kenya congratulations❤❤❤
በጣም ደስ እሚል ህዝብን እሚደግፍ ሀሳብነዉ እና አሏህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጃይ በእዉነት ያለህን ሁሉ ሳሰስት እምሰጥ ነህና አሏህ የተሻለዉን ህይወት ይስጥህ።
ቢጅአይ እግዚአብሔር እንደአንተ ያሉትን ቅን ሰዎች ያብዛልን🙏
እንዳንተ እይነቱን ኢትዮጵያ ታብዛልን እውነተኛ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ሀገራዊ የሆንክ ነህ አላህ ያቆይህ ❤❤❤🙏🙏
እባካችሁ እህቴ እንዳለችው ብዙ እውቀት እያላቸው ጎዳና ተዳዳሪ ሆነው የሚኖሩትን አጥንቶ እነሱን ማሳደግ ማሳተፍ ትልቅ እርዳታ ነው የምትሉ
እግዚአብሔር ይባርክህ ሠላምና ጤናህን ያብዛልን የአንተ አይነት ደጋጎችን ያብዛልን ደሀን አጥፍቶና አፈናቅሎ ይበልጥ ለመበልፀግ ከሚሞክሩት ተለይተህ ደሀን ለማሳደግ አብረህ ለመስራት በማቀድህ እግዚአብሔር ይባርክህ ቀጥልበት ካንተም ይማሩ ሌሎችም የኛ ጀግና ነህ
ስው:-እንደዚህ ጡሩ ነገርችን ይስራል!ስው:-ጨካኚ ስው, ስውን,ተፈጥሮን,ያጠፉል!🙏🏾✌🏽🕊️
ፈጣሪ ለሚሰጠው እደዚህ ቅን ብንሆን ይጨመርልናሌ ኤጂ አይቀነስም ቢጄ በጣም ምልካምሰውነው ❤
ስላም እኔቲኒሽ ሱቅአለኝ እናም ብዙደንበኖች አሉኝ ግን ሁሌም ይማረሩብኛል ምክንያቱ ያለኝ አቅምቲኒሽነው የሚፈልጉትን እቃማቅረብ አችልም የምቀሳቀሰው በቲኒሹነዉ ኢንሻአላህ ካገኘሁሱቄን አሳድጋለሁ አላህ ይጨመበት
ቢጃይ የተለየህ ስው ነህ እግዚአብሔር የተቀደስ ሀሳብ ስቶሀል ይህን ወርቃማ ሀሳብህን እድትጠቀምበት ፈጣሪ ስቶሀል እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ስው ነህ ሀገራችን ኢትዮጵያ ብዙ እንዳተ አይነ ያስፈልጋታል በርታልን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ።
You are a gift for our country Ethiopia.🙏
እንደአንተ አይነቱ ያብዛልን ዓለምን እዲዚ ገንዘብ የናቀ ሰዋች እግዚአብሔር ይባርክህ
ቃላት ውድ ናቸው ላንተ የኔ የህይወቴ ቅኝት ነህ። አንተ ባሰብኩ ቁጥር ባለፀጋ የመሆን ሌላኛው እኔነቴ ይነሳል። ጀግና ነህ ። ለመስጠት የያዙትን መልቅ ተገቢ ነው ያብዛህ ።❤❤❤❤አከብርሀለሁ ❤❤❤እወድሀለሁ
አንተም እንወድሃለን ልበ ቀና ነህ ከምር
@@abduselam_maeruf አመሰግናለሁ አንተም ቀጣዩ ባለፀጋ ነህ አባመላ ጋርመት ብቸኛው አኢትዮፕያ አምራች ይሆናል።
አምላኬ መቼ ነው ስው የምሆነው አሁንስ ደከምኩ ብቻ ተመስገን ❤❤ዋው ይባረክ❤❤
እግዚአብሔርጠአምላክበዘመንህ ሁሉ ሰጪ ያርግህ በሰጠኀኀው ልክ ሳይሆን ጌታ በእጥፍ ይጨምርልህ ሰጥ ይሰጥሀል የተባለውን የጌታን ቃል ባንተ ስላየን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እንዳንተ አይነቶች ደጋጎችን ያብዛልን ጌታ ዘመንኅን ይባርከው ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ❤
እውነት ነው ውድ ነው እኔ ባገኘው ራሴንም ሌሎችንም እቀይርበት ነበር ገን የለማ
ብጂአይ እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥህ ጤናህንና ሂወትሆን ይባርክልህ❤
ቢጄአይ አንተ መልካም እና ድንቅ ሰው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንተነ የመሰሉ ሰዎችን ያብዛልን ኮቪድ የያዘህ የአምላክ ክብር በአንተ እንዲገለፅ ስለፈለገ ነው አንተ ከህመም ድነህ ለብዙ ወጣቶች ሕይወት ሆነሃል ተባረክ አምላክ በስራህ ሁሉ ይርዳህ ንግግርህ ሁሉ አስተማሪ ነው ያንን መቶ ሺ የገለፅክበት መንገድ ድንቅ ነው እውነት ገበሬ ለዘር የሚሆን ጥሬ ሲኖረው ብዙ ማምረት ይችላል ባለ ሀብትን እና ባለፀጋን የገለፅክበት መንገድም ድንቅ ነው ሀገራችን ባለ ሀብት ሳይሆን ባለፀጋ ነው የሚያስፈልጋት
Wow አገላለፁ አሁን በአሁን ብዙ ተማርኩ
ተባረክ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ እንደአንተ አይነት ያሉ ሰዎችን ያብዛልን እናመሰግናለን
ከልጅነቴ ጀምሮ አንዳንተ መሆን ነበር ምፈልገው ቀደምከኝ ደስ ብሎኛል ።ዛሬ ነው የሰማሁት 32 ቃላቴን ዛሬ በዚህ ላይ ብገልጽ እሸለማለው ። ወይስ ሌላ ቀን ልጠብቅ
የሱ ፔጅ ላያ ግለፅ
ሰይፊ በጣም ምርጥ ሰው ነው።ያቀረብከው ማረኪ ወግ ላይ ቀርቦ አይቸዋለው። በጣም ምርጥ ልጅ ነው። ሰይፊ እኔ ፀጉር ነው።የማስተካክለው እና እኔ ይህን ምርጥ ሰው ላስተካክለው እባክህን ቢጃይን ጠይቅልኝ ስለወደድኩት አሻራይን ላሳርፍበት።ሰይፊ ጠይቅልኝ
Muazo bravo we're proud and happy for you, Hararge wadafit
የተቀደሰ ሃሳብ ነው ኮሮና የስንቶችን ሕይወት ከቁጥር በላይ ቀስፍዋል ገሏል ከተረፉት ውስጥ አንደኛዋ እኔ ነኝ ክብር ለመድኃኒአለም🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Nama gaariidha jabaadhuu
በጣም ውድ ነው እንኳን መቶ ሽሕ አንድ መቶ ብር ብርቅ የሖነባቸው ስንት ምስጊኖች አሉ ለነሱ ስጣቸው
ሰይፍሻ ውድ የኢትዮ ልጅ አመሰግናለው እንዲህ አይነት ጠቃሚ ኢንተርቢዎችን በማቅረብህ ተደስቺያለው ኑርልን ❤
እግዚአብሔር ለሀገሪቱ የፈጠረው መልካም ሰው ሁሉ ንግግሩ ያረካኝ ራሴን የሆንኩ የመሰለኝ አደንቀዋለሁ በርታልን ❤❤❤
A day to be proud as an Ethiopian🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤ Terbarek!!!! #ThankhyouThankyouThankyou
ልኡል እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ሌላ ምንም አልልም ስንት መልካም ሰው አለ ስንት አረመኔም ሰው አለ በእማምላክ ስም ይገርማል
እግዚአብሔር አምላክ ጤና ና እድሜ ይስጥህ ህይወትህን ይባርከው።
እድሜ ይስጥልኝ አሁን እየዘራህነዉ በሰማይ በምድር እድሜ ሰጦህ እጨደዉ ወድሜ በጣም ሚቆጨኝ የነበረ ይሄንንም ሳላይምሞት ሚመስለኝ ሀሳብነዉ በአገራችን ብዙ ፈጠራ አለመግስታቶችም ለጊዜዉ አይተዉሸልመዉ ይረሱአቸዋል ልጆችም እድሉን ሲያገኙ ይሰደዳሉ እና በአተእድሜ ይሄን ማየቴ ሚበረታታናሚያሸልምህነዉ ሌሎችም ተማሩ ከሱ
ፈጣሪ ይጠብቅህ ከለላ ይሁንልህ ይተካልህ እንደዉ ቤት ጀምረዉ መጨረስ ላቃታቸዉስ አከራይቼ የምመልስልህ ብትረዳኝ ከምሬ ነዉ ሰይፍዬ ምን የመሰለ ቤት ይዤ አከራይቼ ችግሬን እንዳልወጣ ፌኒሺንግ አልቻልኩም ተባበሩኝ
ማአሻሀ አላህ ሙአዝ የትም ቢትሆን አላህን ፊራ በግልፂ አሳይተካል አላህ ይጨምርልክ ወንዲሜ ላሌሎችም ለሙስልም ወንዲሞቻችን ትህምሪት ይሁን❤❤❤❤
ይገርማል! እንደዚህ እንደ ወንድሜ አይነት 100 ሠዎች ቢኖሩን በአንድ ወር ውስጥ ቢያንስ 100 ስዎች ከድህነት ይወጣሉ ማለት ነው::
ጨዋ ሰው ነው ንግግሩ ሰይፍዬ እናመሰግናለን 🙏
ሙዓዝ ሀቢቢ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን❤ እስልምና ከእናት እና ከእህት ውጪ ሴቷም እንደዛው ከአባቷ እና ከወንድሟ ውጪ መጨበጥ ይከለክላል ይህን የአላህን ትዛዝ ስለተገበርክ ደስ ብሎኛል❤❤❤
ጎበዝ ነው 👌ሴቷ ግን አሳዘነችኝ እጇን ዘርግታ😂😥
@@tube-ot5cp ይቅርታ ሙዓዝ መሀመድ
@@tube-ot5cp ሀቢቢ ነው ያለው የምወድህ ለማለት ነው ።
እያነበብን ወዳጄ!!
አጎት አክስት በሴትም በወንድም አያትን ጨምሮ የአያት እህትና ወንድምን ጨምሮ ሰላም ይባላል
ሙአዝ ሀቢብ አይደለም ሙአዝ መሀመድ ነው
ወንድም ሙአዝ ለዚህ ትውልድ ወጣት መልእክት ነው የሰው እምነት ሳይነኩ የራስን ማስከበር 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ትክክል ነው
ትክክል አላህ ይጨምርለት
ሠላምን ለሚጠላ እንጂ ሰላም የምትነፍጉት ሠላምን ለሚፈልግ ሰላም ስጡ እንቢ ካሉ የእግራችሁን ትቢያ አራግፍችሁ ሒዱ ነው የሚለው ክርስትና እግዚያብሔር ይመስገን ከጨለማ ያወጣኝ ።ሠላታን ስትነፍጉ ሠላም በእናንተ እጅ መሠላችሁ 😂😂😂@@نورهاثيوبيا-ث1د
ኢንጅነር እኔ የምልህ አንድ ነገር ብቻ ነው "አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የበለጠ ይጨምርልህ" አንተ መልካም ሰው ነህ
Mnw gn ashkwalesh man bemashkwalet aysetm birr
@@Dominatenuri ተረድቸሀለሁ። ድሮም የአዕምሮ ደካማ ሰው ከዚህ የተሻለ ማሰብ አይችልም ።
@@Dominatenuri ethio ብለህ በአማርኛ ስድ ልቅ ቃላት መጠቀምህ አንተ ግን ሳትቀጣ ማደግህ
@@Dominatenuriእርግጠኛ ነኝ ስሜትህን የንካህና ያስከፋህ "አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ" ስለተባለ ነው እንጅ ኮሜንቱ የተዋጣለት ከአንድ በጥሩ አሳዳጊ ያደገ ኢትዮጵያዊ አንደበት ነው:: የሚጠላ ልብ ሁሌም በሽተኛ ነው አሏህ ከዚህ በሽታ አንተንም እኛንም ይጠብቀን አሜን::
@@Dominatenuriእሱ ስለተመሰገነ ቀንተህ መሰለኝ። እሱላይ ለመድረስ እንደሆነ አትችልም። እንዲሁ በጫትህ እንደተንዘላዘልክ ታረጃለህ። 😃😃😃
አባባል ሳይሆን መጻሕፍት ቅዱስ ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብጹዕ ነው ይላል አባባልን እና መጽሐፍ ቅዱስን መለየት አለብን ; ስጥ ይሰጥካል መስጠት ወደር የሌለው ደስታንም ጭምር የሚፈጥር ነው አሁንም እጅህ ሰፊ ይሁን ጎተራህ ሞልቶ ይትረፈረፍ የምትሰራው ሁሉ ይባረክ ❤❤❤
የመቄዶኒያ መስራች ዶክተር ብኒያም እና ቢጃይ ለሃገራችን በጣም የሚያስፈልጉ ሰዎች ናቸው! ተባረኩ 🙏
ፅድቅም እነሱ ጋር ነው።
እውነትህን ነው ፈጣሪ ኧረጅም እድሜ እና ጠና ይሰጣቸው🙏❤
እሄን ለምታነቡ ሁሉ ዘመናቹ ይባረክ
ኢ/ር ቪጃየ page
Amen
አሜን❤❤
amen 🙏
ልጅቶ ያነሳችው ሀሳብ በጣም ሀሪፍ ነው ከጎዳና ላይ ብዙ እናቶችን ለመርዳት ፍላጎት እዳላት ተናግራለች እና በላይክ እና በተለያየ መንገድ አግዞት።
ሙአዝ ጀግና ሰው ለሰትየዋ የሰጠሃት ሰላምታ ትክክለኛ ሰላምታ ነው እስልምና የሚፈቅደውን ነው ያደረከው
Muslim ayidelehum gin betam betam adnekewalehu yamenebeten neger be desta bezat alemersatu, yilugnita alemenoru….
እኔም ልፅፍ ነበ....
ትክክል
ትክክል የኔ ውድ ሳቄ ነው የመጣው እኔ ኒቃብ ለብሸ ሰላም ሊሉኝ ሲመጡ እደዚህ ነበር የምመልስላቸው ምን አሞላቀቃት ሞልቃቃ ብለውኝ ያልፍሉ😅😅😅😅😅😅😅😅 ስቄ ነው ዝም የምለው
እነመሱር እዩኚ እዩኚ እያሉ ህብታቸውን በሱፍና በሺቶ ዪጨርሳሉ እደቪጀይ ያለ ደመ ወርድ ብለው ስወን ያግዛሉ እዳት ያሉትን ያብዛልን ውድሜ
በንግግርህ ያለዉ ትሁትነትህ እና ልቡን ደግሞ ሰጥቶ ላዳመጠህ ሰዉ እራሱ የመቶ ሺህ ብር ሽልማት ነዉ። አምላክ እድሜ ይስጥህ🙏
ስይፉ ጥያቄ አትችልም ።እንዲህ አይነት አሪፍ ሠው ።።ቀልድ አትችልም ቀልድ
እንዲህ አይነት ሠው ብዙ መማር ይችል ነበር ።። ስንት አሪፍ ጋዜጤኛ ነበሩ . . .
እናመሰግናለን:: ዕድሉን ባገኝ እኔና የግብርና ባለሙያዋ እህቴ ጋር በመሆን በራያ አካባቢ ያለውን የውሃ ሀብት በመጠቀም የጓሮ አትክልት (የቡና፣ የጌሾ፣ የማንጎ፣ የፓፓየ፣ የሙዝ) ችግኞችን በማፍላት እኛን ጨምሮ የአካባቢው ህብረተሰብን ተጠቃሚ ማድረግ::
Be Fb lay lqeqew wendme
ኢንጅነር ብዙ ሰዎችን ረድተሀል ያንተ አይነቱን ያብዛልን አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ ❤
ደሞዜ ትንሽ ነው ባለቤቴ ስራ የላትም እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ብሩን ባገኝ የዳቦ ማሽን ገዝቼ እየሠራች በገቢ ብታግዘኝ ልጆቻችን በአግባቡ እናሳድጋለን
Hi selam new eski tsaflgni
ኢንጂነር ማለት መልካም ሰው ነው የኢትዮጵያ ሀብታሞች ከሱ ብዙ ነገር መማር አለባቸው ለራሱ ሳይሆን ለሰው የሚኖር ሰው ነው አላህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጠው ❤
መቶሺህ ውድና መርከሱ ሳይሆን መስጠቱ ነው ::ቸርነቱ ነው ::አስር ብር ለኔ ብጤ የማይሰጠ ገብጋቦች ባሉባት አለም ::ጀግና ነው በርታ አየዋ አላህ ይርዳህ
እውነት ነው
ሳ
የሚሰጥ መቼም አይጎልበትም ተባረክ
የምንጠቀመውን ማህበራዊ ሚዲያ በዘረኝነት ከመባላት ወጥተን እንደዚህ ሰው ለመልካም ነገር ብንጠቀምበት የት በደረስን ነበር ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ብዙ ወጣቶችን እንደምታወጣ አልጠራጠርም ሰላም ለህዝባችን ❤😢
ወንድሜ ሙኣዝ በርታ አላህ ይጨምርልህ እደህ ነው እዲሁም ሌሎቻችሁን እናመሰግናለን
ማሻ አላህ ወንድም ሙአዝ አላህ ይጨምርልህ የዲንክን ትዛዝ አክብረህ መተግበርህ
ትክክልል
ሰይፉ ግን አከብርሀለሁ ዛሬ ግን የተጠቀምከው ቃላት ማስተናነስ ደበረኝ መቶ ሽ ብር ቀርቶ መቶ ብር ወጣት ተመርቆ ሰራ በማያገኝባት ሀገር ብርቅ ነው ቢጅአይ አላህ ይጨምርልህ ሰይፋም ለምታደርገው የሁሌ ትብብር እናመሰግናለን ግን የዛሬው ስለደበረኝ ነው
እንዲህ አይነት ሰውንና ስራን የሚያበረታቱ ባለፀጋዎችን አብዝቶና ለችግር ፈጣሪዎች ደግሞ ልቦና ሰጥቶ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያምጣልን።
አላህ ይጨምርልህ እድሜ ከ ጤናጋ ይጨምርልህ.
ከለገስከው ብር ይልቅ ብዙዎቻችን የተማርንበትን መልዕክት አስተላልፈሀል እንወድሀለን ወንድማችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ፡፡
ይህ ሰው ታላቅ ሰው ነው ።የመንፈሳዊ ህይወት በግልፅ የገባው ሰው ነው።ዘመንህ ይባረክ ፍሬን የምታፈራበት ዘመን ይሁንልህ በኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ስም።
ሰይፉ ለስሙ ሚዲያህ ትልቅ ይባላል ካሜራ ማን ግን የለኽም ወይም የምትጠቀመው በአንድ ካሜራ ነው። ብዙ ጊዜ ከተመልካች ሀሳብ ሲቀርብ እነሱን አታሳይም። በዚህ በዚህ የዶንኪ ቲዮብ ፕሮፌሽናል ነው።
ልክ ነሽ እህት በዚህ program ላይ ራሱ እያየው ነው camera እጥረት አለ ✅
አሌው ግን ተመልካች አያሳያም
ለተመልካች privacy ብሎ ነው ። ታየኝኮ ሰይፉ ካሜራ ሲያጣ አለመተዋወቅ😂😂
😂በቃ መታየት ሚፈልግ ዶንኪ ቲዩብ ይሂድ 😂አትያትም@@ayatrealestate249
ጭብጨባው ሳቁ ትክክለኛ የተመልካች አይደለም ቅጂ ነው ምናልባት 5 ወይም 10 ሰው ቢኖር ነው
እባካችሁ ያንን የእንጀራ መጋገሪያ ማሽን የሰራ የኡራኤል ሰፈር ልጅ ሸልሙት፡፡ የብዙ ኢትዮጵየዊት እናቶችን መከራ ያቀላል፡፡ ተባረኩልን!!! ደግሞም እኛም ተወዳዳሪ እንድንሆን ዌብሳይታችሁን አስተዋውቁን፡፡
አተምርጥሰውነክ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በሀብትላይሀብት ማሻአላህ እዳተያለውን ያብዛልን😍😍😍😍😍😍
ሰይፉ ቀልድህን ልጥጥ አታድርገው እባክህን!!
ቪጅአይ እዚጋም ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እኔም ትልቅ እድሜ ከሙሉ ጤናጋር እመኝልሐለሁ በጣም በጣም እወድሐለሁ ሐሳብህ አመለካከትህ ግብህ ድንቅ ስለሆነ ከሁሉ በላይ የሆነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በውስጥህ ንግስ እንዲል ምኞቴ ነው በእርግጥ ቤጅአይ በእንተ ውስጥ ሆኖ እየተገለጠ ያለው ሉዐላዊ እግዚአብሔር ስለሆነ ደስ ይለኛል ቀሪ ዘመንህ እንዲሁ በቅንነት ይለቅ። በእየሱስ ክርስቶስ ደም ሸፈንኩህ።❤❤❤🎉🎉🎉
ሙአዝ በእውነትአኮራኸን ፣ሤትንልጅ ሠላምአለማለትሕ አደኛ ጀዛክአላሕከይ፣
ይህን የመሰለ ጀግና ሰው ለሃገሩ ሟች ሰው ነው እውነቱን ነው ለሰው የሰጠ አላህ ይሰጠዋል ግን ለደሃ ሰጠው ላለው አይሆንም ሰትሰጥ ደብቀህ ሰጥ እሱ ይጨምርልሃል አላህ ከሃብት ሃብት ይጨምርልህ እድሜ ጥና ይሰጥህ ባወጣህበት ይጨምርልህ
አረብ አገር ላለነውም የሆነ ነገር ቢመቻችልን😢ስደት መሮናል
ወላሂ ሀብታም ሰው ደስ ይለኛል ድህነት ጥሉ የምር
ልክ ነሽ ሃበሻ ደም ከመጥላት ይልቅ ረሃቡን ለምዶት ቁጭ ይላል ። ድህነቱን የጠላማ ሂወትን ለመቀየር ብዙ ይፈጥራል
ውለታህ ብዙ ነዉ እንደሀገር ሀብት ነዉ የማይህ!❤
ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ በጣም ነው የተገረምኩት ሼክ አላሙዲን እንዲህ ቢያደርጉ ኑሮ ማንም ስደት አይወጣም ነበር የት ትደርስ ነበር ኢትዮጵያ ሀገራችን ለአለም ምሳሌ እንሆን ነበር በርታ የሠጠ ጨምሮ ይሠጠዋል።
የተባረከ ሰው ነው ያስታውቃል ልብህን አይቀይረው ወንድሜ ❤❤❤
ሙአዝ አላህ ይባርክ ምሻአላህ 🙏
ይኸ ሰው በጣም በጣም ጀግና ነው
ቢጅአይ እረጅም እድሚ ከጤናጋር ይስጥህ አፍታሞች ለግብዣና ለሴት ሚያወጥት እሱ ለጥሩ ነገር አዋልከው ተባረክ
ከባንክ ብድር ውሰጂ
@@aberahamshiferaw6152 አረ ከናተም አላህ አይጥለኝ እድሜ ላለአረብ ሀገር እናንተ ማታገኙት ደሞዝ ነው ምናገኝ
ኢንጂነር ቢ ጂ አይ የሀገር ባለ ውለታ ክበርልን ኑርልን ። 👍👍👍
ኢንጂነር ቢ ጂ አይ የሀገር ባለ ውለታ ክበርልን ኑርልን ። 👍👍👍
ሤፉ ቢጂአየይ ጎረቤቴ ነው በጣም መልካም ሠው ታውቃለሕ !!! ይለያለ
ሙዓዝ ሙሐመድ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ 🌿🌿
ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ፀጋ አለህ ሰው እንዲያገኝ እንዲበዙ ባደረከው ያብዛልህ ትልቅ ንፁህ ልብ ያለህ ሰው ነህ
ሰይፍሻ አንተም ስራ ፈጣሪዎችንም ማቅረብ ብትጀምር መልካም ነው. የአንተ አይነት ፕሮግራሞች ለአርቲስቶች ብቻ መሆን የለበትም ብየ አስባለሁ. (80% እንግዶችህ አርቲስቶች ናቸው ብየ አስበላሁ).
ሟአዝ አላህ ይጠብቅህ ትለያለህ ባጭሩ
በጣም አሚን
እንጂነር አሁንም ፈጣሪ ጤናና ዕድሜ ይስጥህ ❤ አላህ ይባረክ 🙏
እግዝአብሄር ለጠቢቡ ሰለሞን ከሀብት ይልቅ እውቀትና ጥበብን ሰጠው ቢጃይም እግዝአብሔር እውቀትና ጥበብን ጥሩ ልብ ስለሰጠህ የዚህ ትውልድ ጠቢቡ ሰለሞን ስለሆንክ እናመሰግናለን፤በመሰጠት መስጠት አለ እራሱን ለእግዝአብሄር አሳልፎ የሰጠ ለመስጠት አይከብደውም ረጅም ጤናና እድሜ ይስጥልን እስከነ ቤተሰቦችህ፡
❤❤❤❤❤ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልህ የእዉነት ትልቅ ሰው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ያሳዝናል እንደዚህ አይነት የሠዎችን ሕይወት የሚቀይር ትልቅ ቁም ነገር እያለ የሚቀልዱ ሠዎች በህይወታቸው ተስፋ የቆረጡ ናየሞቱ ነገር ግን ያልተቀበሩ ናቸው::
ውይ እንኳን ደስ አላችሁ አሸናፊዎቹ ። ባለፀጋውም አላህ ፀጋውን አሁንም ይጨምርልህ ። የምወዳችሁ ሁሉ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ
ሰይፉ 🎉እረዥም እድሜ እናመሰግናለን
አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ ሙአዜ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ 🤲💝
ኢ /ር ቢ ጂአይ ጀግና የኛ ባለ ውለታ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
አድናቁዉ ነኝ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወንድሜ ይስጥህ ጨምሮ
ሰለ አውነቱ በጣም ቆንጅየ ጀግና ድንቅ ባለራኢ ነህ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ግን ለምን አላገባም ልጆች የሉትም ፈጣሪ ይርዳህ
ምሻአላህ አገራችን ትልቅ ለውጥና እድገት እያመጣች ነው በራሷ ነዋሪዎች ።በጣም የሚያስደስት የሚደግፍ ነው
ሙአዝ አሏህ ይጨምርልህ ድንህን ስላከበርክ ድንህንም ነዉ ያስተማርከዉ ማሻአሏህ ወጣትነት ከድን ጋር እንደት ደስ ይላል እስልምና ዉበት ነዉ አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመቲል ኢስላም
ሙአዝየ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እኛ የኢስላም ልጆች አኩርተኸናል ለብዞችም አራአየ ሁናሀል በርታ❤❤
WOW ኢንጂነር በጣም ትልቅ እውቀትና ንፁህ ሂሊና ንግግሩ በጣም እግዚአብሔር በእውቀት ያነፀው ሰው ነው በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ይሄን ነው አገራችን የምትፈልገው ሁላችሁም ተባረኩ ኢትዮጵያ ታመሰግናለች 🙏🙏🙏❤️🇪🇹
ዋዉ ጀግና ነህ ለኔ ግን እምፈልገው ለሁለት ሆናችሁ እኔን ከሰው ሀገር ተመልሼ የራሴን ስራ እየሰራሁ ልጄንና እናቴን ማስተዳድርበት ስራ እምፈጥርበት አንድ 500 መቶ ሺ ብትርሰጡኝ የጨምሬ የዶሮ እርባታ ከፍቼ ቤተሰቦቼን ላስተዳድርበት ስጡኝ ህይወቴን ይቀየር የአረብ ሀገር መሮኛል ልጄ ናፍቃኛለች
ቢጃይ we need more ppl like you 👍🏽 you are smart talented 👍🏽👏🏽✊🏽🇪🇹💜
ኢ/ር ቢጃይ ባለጠግነት ገብቶሃል፡፡ ለጋስ ነህ፡፡ እግዚአብሄር የበለጠ ይጨምርልህ፡፡ ሌላዉ ኑሮህም፣ አሰራርህም ቀለል ያለ ነዉ በርታ!
ማሻ አላህ ሙስሊሙ ሌጅ ጀግና ነህ
Muaz Kenya congratulations❤❤❤
በጣም ደስ እሚል ህዝብን እሚደግፍ ሀሳብነዉ እና አሏህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጃይ በእዉነት ያለህን ሁሉ ሳሰስት እምሰጥ ነህና አሏህ የተሻለዉን ህይወት ይስጥህ።
ቢጅአይ እግዚአብሔር እንደአንተ ያሉትን ቅን ሰዎች ያብዛልን🙏
እንዳንተ እይነቱን ኢትዮጵያ ታብዛልን እውነተኛ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ሀገራዊ የሆንክ ነህ አላህ ያቆይህ ❤❤❤🙏🙏
እባካችሁ እህቴ እንዳለችው ብዙ እውቀት እያላቸው ጎዳና ተዳዳሪ ሆነው የሚኖሩትን አጥንቶ እነሱን ማሳደግ ማሳተፍ ትልቅ እርዳታ ነው የምትሉ
እግዚአብሔር ይባርክህ ሠላምና ጤናህን ያብዛልን የአንተ አይነት ደጋጎችን ያብዛልን ደሀን አጥፍቶና አፈናቅሎ ይበልጥ ለመበልፀግ ከሚሞክሩት ተለይተህ ደሀን ለማሳደግ አብረህ ለመስራት በማቀድህ እግዚአብሔር ይባርክህ ቀጥልበት ካንተም ይማሩ ሌሎችም የኛ ጀግና ነህ
ስው:-እንደዚህ ጡሩ ነገርችን ይስራል!
ስው:-ጨካኚ ስው, ስውን,ተፈጥሮን,ያጠፉል!
🙏🏾✌🏽🕊️
ፈጣሪ ለሚሰጠው እደዚህ ቅን ብንሆን ይጨመርልናሌ ኤጂ አይቀነስም ቢጄ በጣም ምልካምሰውነው ❤
ስላም እኔቲኒሽ ሱቅአለኝ እናም ብዙደንበኖች አሉኝ ግን ሁሌም ይማረሩብኛል ምክንያቱ ያለኝ አቅምቲኒሽነው የሚፈልጉትን እቃማቅረብ አችልም የምቀሳቀሰው በቲኒሹነዉ ኢንሻአላህ ካገኘሁሱቄን አሳድጋለሁ አላህ ይጨመበት
ቢጃይ የተለየህ ስው ነህ እግዚአብሔር የተቀደስ ሀሳብ ስቶሀል ይህን ወርቃማ ሀሳብህን እድትጠቀምበት ፈጣሪ ስቶሀል እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ስው ነህ ሀገራችን ኢትዮጵያ ብዙ እንዳተ አይነ ያስፈልጋታል በርታልን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ።
You are a gift for our country Ethiopia.🙏
እንደአንተ አይነቱ ያብዛልን ዓለምን እዲዚ ገንዘብ የናቀ ሰዋች እግዚአብሔር ይባርክህ
ቃላት ውድ ናቸው ላንተ የኔ የህይወቴ ቅኝት ነህ። አንተ ባሰብኩ ቁጥር ባለፀጋ የመሆን ሌላኛው እኔነቴ ይነሳል። ጀግና ነህ ። ለመስጠት የያዙትን መልቅ ተገቢ ነው ያብዛህ ።❤❤❤❤አከብርሀለሁ ❤❤❤እወድሀለሁ
አንተም እንወድሃለን ልበ ቀና ነህ ከምር
@@abduselam_maeruf አመሰግናለሁ አንተም ቀጣዩ ባለፀጋ ነህ አባመላ ጋርመት ብቸኛው አኢትዮፕያ አምራች ይሆናል።
አምላኬ መቼ ነው ስው የምሆነው አሁንስ ደከምኩ ብቻ ተመስገን ❤❤ዋው ይባረክ❤❤
እግዚአብሔርጠአምላክበዘመንህ ሁሉ ሰጪ ያርግህ በሰጠኀኀው ልክ ሳይሆን ጌታ በእጥፍ ይጨምርልህ ሰጥ ይሰጥሀል የተባለውን የጌታን ቃል ባንተ ስላየን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እንዳንተ አይነቶች ደጋጎችን ያብዛልን ጌታ ዘመንኅን ይባርከው ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ❤
እውነት ነው ውድ ነው እኔ ባገኘው ራሴንም ሌሎችንም እቀይርበት ነበር ገን የለማ
ብጂአይ እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥህ ጤናህንና ሂወትሆን ይባርክልህ❤
ቢጄአይ አንተ መልካም እና ድንቅ ሰው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንተነ የመሰሉ ሰዎችን ያብዛልን ኮቪድ የያዘህ የአምላክ ክብር በአንተ እንዲገለፅ ስለፈለገ ነው አንተ ከህመም ድነህ ለብዙ ወጣቶች ሕይወት ሆነሃል ተባረክ አምላክ በስራህ ሁሉ ይርዳህ ንግግርህ ሁሉ አስተማሪ ነው ያንን መቶ ሺ የገለፅክበት መንገድ ድንቅ ነው እውነት ገበሬ ለዘር የሚሆን ጥሬ ሲኖረው ብዙ ማምረት ይችላል ባለ ሀብትን እና ባለፀጋን የገለፅክበት መንገድም ድንቅ ነው ሀገራችን ባለ ሀብት ሳይሆን ባለፀጋ ነው የሚያስፈልጋት
Wow አገላለፁ አሁን በአሁን ብዙ ተማርኩ
ተባረክ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ እንደአንተ አይነት ያሉ ሰዎችን ያብዛልን እናመሰግናለን
ከልጅነቴ ጀምሮ አንዳንተ መሆን ነበር ምፈልገው ቀደምከኝ ደስ ብሎኛል ።
ዛሬ ነው የሰማሁት 32 ቃላቴን ዛሬ በዚህ ላይ ብገልጽ እሸለማለው ። ወይስ ሌላ ቀን ልጠብቅ