Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደናንተ የሚዝናና ብሮግራም የለም ፣ ትለያላቹ ይምር ምርጦች ናቹ
እስኪ ሁላቹህም ሰውን ሰው በመሆኑ ምትወዱ ብቻ like 👍👍👍👍
😂😂😂 የላይክ ለማኝ ነው የሰለቸኝ😂😂
መጥፎ ባህሪ ያለው ሰውስ ፡ ይወደዳልን ፧ 🤔
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃእንኳን ደህና መጣህልን ሚኪያስ ምርጥ ኮሜዲ ነህ ትልቅ ቦታ ላይ እንደማይ ትልቁ ምኞቴ
እኔ የሃገር መከላከያ ሰራዊት አባል ነኝ በጣም ነው የምዳችሁ ይህ ፕሮግራም ከጀመረ ጀምሮ እከታተላቸዋለሁ እና እኛም የራሳችን ዋሼው እንዴ አዘጋጅተን እንጨዋወት ነበር ቀጥሉበት እንወዳቸዋለን
አሌክሶ you're so gentleman እና ወጣትም ነህ ውፍረት ለጤንነታቹ ጥሩ አይደለምና አስቡበት
😂😂😂 ደምሴም
ምርጥ አቀራረብ የጀመረው ልጅ መድረኩን አሞቀው ጎበዝ ልጅ ነው
😂የሳቄ ምንጮች ይመቻቹ እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላምን ይስጥልን አሜን
አስተያየት1-ተጋባዥ እንግዶች ከመቀላቀላቸው በፊት ምንም event ኦች ወይም ቀልዶች ባይቀርብ ጥሩ ይመስለኛል፣ምክንያቱም የነሱንም reaction ተመልካቹ ማየት፣መስማት ስለሚፈልግ።2-ካሜራ ብትጨምሩ"የበለጠ ያማረ ይሆናል"ብዬ አስባለሁ፣"ብታምኑም ባታምኑም"እንግዶች፣ታዳሚ ተመልካቾች reaction ሳይበዛ ቀንጨብ ቢደረግ" ጥሩ ይሆናል"በዬ አስባለሁ። በተረፈ በጣም ጥሩ ናችሁ ቀጥሉበት።
ትክክል ካሜራ ማኑ ካሜራውን ወደ መድረኩ አዙሮ ትቶታል
የሺዬ ዋውውው ድምፅሽ ይገርማል እናንተ ውዶች ስወዳችሁ ተባረኩልኝ
ጥላሁን የመጨረሻ የዋህ አሌክስ የሚሸውድህ ፍልፍሉ ጨዋታ የማያልቅበት ደምስ ጎበዝ አስተባባሪ ና አሪፍ ጆክ አዋቂ የ54 የድሮ ስፈሬ ልጅ ማርቆስ ጎብዝ ታታሪ ከስሜን እሜሪካ ወዳጃችሁ ነኝ በርቱ
ውሰደኝ pls
ሳምሶን ታደስ( ቤቢ)❤❤❤ ጋብዙልን
I really respect you, you deserve more b/c you paid a lot for the commedy world in ethiopia and your attitude about medical profession while others are complaining with every service in ethiopiaBig respect for all of you
ይመቻቹ በጣም ነው ምታምሩት የጥሌ የዋህነት ደሞ ያስቀኛል
ያስቀናልም ግሩም የሆነ ሰው ነው።
በጣም
በጣም የምወደው ሚድያነው ዋሸው እንዴ እሁድ በጉጉት የምጠብቀው አልፎአኝ አያቅምበዚህቀጥሉ❤❤❤👏🏽👏🏽👏🏽
ዋው ልጅ ሚክያስ ዝናቡ በጣም ጎበዝ ምርጥ ብቃት እና ችሎታ ነው ያለህ በርታልኝ ወንድሜ ትልቅ ደረጃ ድረስልን ❤የጥሌ ታሪክ ዛሬ አወዛጋቢ ነው እልሜ እልምን አየ እኔ የለውበትም 🤣🤣🤣
የሣቄ ምጮች በናንተ እኮ ነው የማዳም ስራ የሚያልቅልኝ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤በማርያም ማንዴላን አቅርቡት
ፋልፍሉ ሲስተም ቀይር ጥሌ በፋራ ሁሌ እዉነት ነዉ ይላል 😂😂😂😂😂
ዋሸሁ እንዴ እዴት ናቹ ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው ጥሌ,አሌስ,ማርቂ እዴት እንደምወዳችሁ በተለይ ማርቂ ውድድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤ነው ማረግህ በርቱ
በሮዝ ጫማ ተማርኮ ፡ ሚስጥ የጠበሰ የመጀመሪያው ቆራሌው፦
"በራሱ ላይ የሚቀልድ/ የሚስቅ ሰው የዚህ ዓለም ምስጢር የገባው እና በቆዳው ከተሸፈነው ራስ ወዳድነት (skin encapsulated ego) የተላቀቀ ብቻ ነው" ይላል Alan Wattsበርቱ ምርጦች!!!
እስታ በሚቀጥለው ልጅ ሚካኤል እና ሮፍናንድ ጋብዙልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ereee deya
እኔ ይሄ ፕሮግራም በጣም ምወደዉ።ሁላችሁንም ዉድድድድድ።ሁሉንም ፕሮግራም አልፎኝ አያቅም
ጥሌ ምርጥ ሰው
አባይ ለኔ ምረጭዬነዉ
ከዚህ በኋላ ለማርክ እና ለጥሌ ባእና ቤ ቤት የሆኑ ስሞች አብረዋቸው ይወዳደሩ በቃ ገዶቻቸው ናቸው 😂😂😂😂ፍሌ የሰፈሬ ልጅ ይመችክ አሌክሶና ደምስ እንወዳችኋለን 1:11:20
እኛም ከአቃቂ በጣም ነው የምንወዳችሁ።
የመግቢያው ሙዚቃ የጥሌ እና የደምስ እንዴት እንደሚመቸኝ🎺🎺🎺
ምርጥ ታዳጊ ነው ያቀረባችሁት ሚኪያስ ዝናቡ በርታ😂
ቀልዶችህ እንዳያካፉ።
እኛ ሀላባዎች በጣም እንወዳቹሀለን❤❤ የዛሬ ጭዌያቹ በጣም ተመችቶኛል
ትክክል በጣም የምዎደው ፖሮግራም ነው
የበርበሬው ምርት እንዴት ነው ፧🌶️
ሚኪ በጣም ተስፍ ያለ ልጅ ነህ በርታ
ጥልዬ በጣም ደግነው ደስይለኛል አሌክሶ የቤቱ ድምቀትነው
ልጁ ደስ ሲል ጎበዝ 👍
እኔም ከማዳም ቤት ተከታታያቹ ነኝ በጣም ነው የምወዳቹ ተከታታያቹ ነኝ
ወይ ጥላሁን እኔም በሳቅ አፈረስከን
ይሄ የሱማልኛ ዘፈን፣ ስሟን ካልተሳሳትኩኝ ዴቃ ሀሰን የምትባል የጅቡቲ( ትመስለኛለች)፣ የእሷ ዘፈን እንደሆነ አውቃለው። በፍጹም የአንቺ ዘፈን አይደለም።
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤❤
በጣም ደስ ትላላቸው ይመቻችው ❤ 500ካሪ ሜትር😂😂😂
የኔ ምርጦች ኑሩልኝ
ሚኪያስ ጎበዝ ልጅ ነህ።
ሁሌም የሳቄ ምንጮች ነችሁ ተጠበቁልኝ እደሜ ከጤና ለእናንተ
እኔ ሁሌም ነዉ አስተያየት የምሰጠው ማርቆስ ሳጥኑን ለ ቁራሊዮ
ሁሌም ሳያቹ የምወዳቹ ተመልካችና አድናቂ እንዲሁ አይቶ ከማለፍ ለካስ መናገር መልካም ነው ለሀገሬ የዘፈነች ቀኖ የመጀመሪያ ኮሜንቴን ፅፋለው ከጅጅጋ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ውድድድ ነው ማደርጋቹ
የምትቆራርጡት ነገር በዛ በጣም
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ህልም
ቀጣይ እኔ ስለምቀርብ....😂😂😂 እንድታውቁ
በምን ሙያ እንጠብቅሽ ፧ 🤔
@@TruthEz wede yaw Artist adelehu?🥺
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። @@hanydereje3343
ALEX ስትጠየቅ ኣትናደድ
ብሽቅ ነው የሚያረገኝ
Felfeye keled atedegagemy abaty ante kefet ber teres 😅😅😅😅😅
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦☝🏾☝🏾☝🏾
ጥሌ ከእንቅልፉ ሲነሳአየ ትላልቅ አንበሳ 🥴🤣
ዋዉ ዋሸሁ እንዴ? እቴጌን እንክዋን አመጣችሁዋት🙏🏾♥️🌺Thankyou♥️
Meweded yalent ayemech meweded yalent ayemech abo yeshiwa ye 90's musicash betam nebr yemewodew
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፤
Mikiyas zinabu... he is awesome
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ዋው
Washehunda program kena belay ljochaya betam new yemiwedut, ljochaya France new emyawerut
i like this show tanx for entertertainment 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ማርቆስ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ባገኝህ ደስ ይለኛል እንተዋወቃለን
ምርጥ ጫማ ማድረግ እንዳይረሳ። 👠
Best show bertu 🎉🔥🔥
ማርቆስ ዎልዳ ያቃል ማሳልኝ
ዋዉ በጣም ነው ምንወዳችዉ ሁላችዉንም❤❤❤❤❤
Good jobs
ደምሴና አሌክስ እናንተ የሚድያ እውቅ ኮመዲያን ናችሁ በዛ ላይ ገና ወጣት ናችሁ ፕሊስ ክብደታችሁን ቀንሱ ፕሊስ ፕሊስ ፕሊስ⁉️
My God የሺ የአስቴርን ቁጭ ነው ያረገችው...I love her
ጫማዋን አይቸያልከዉ ያኔ ቁራሌዉ ነበርክ ወይስ የጫማ ሌባ ነበርክ ማርክዬ የኔ ጫማ ራስ እወድህ አለሁ ማርክዬ
ክክክክበጣምያሰኛን ቁራሌው ህልሙነውመሰል
አረ የዛሬው ጥሌ አወዛገበኝ 🙆🙆😳😆😆😆😆
ደስ ስትሉ😂😂😂😂❤❤❤
ጥል ማኛ
Washe ende betam wodachuwalew benatachu wolytta yalutibetisebochen selam belulgn 😢lemlem negn ke Lbanos demo samintu eskedesi dirse be guguti new mitebikachu yene wudoche nurulgn yemadamen chinkete benate ersuwalew❤️❤️❤️❤️❤️
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦☝🏾☝🏾👈🏾
በጣም አደቃችሁ አለሁከካናዳ
አደንቃችዋለሁ / አደንቃችኋለሁ ✅
I love Easter ❤❤❤
ጥሌ ያወራው ነገር እኔም ደርሶብኛል ስለዚህ ልክ ሊሆን ይችላል።
በርቱቱቱቱ ትለያላቹቹቹቹቹ🎉🎉🎉
Mirtochye sewedachu 💚💛❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾@tiegsttadesemekuanint
Sisay nw😂😂😂😂😂😂1gna alexo
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦☝🏾☝🏾☝🏾@habtamuteshome
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ ሰዓት ጨምሩ
ምርጦቼ !
ኧረ አሌክሶ እስፖርት እየሰራህ
Tela confidence yelkim bizu giza😂 tshewedalchu
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾@tizitaabate
በዚህ ቀጥሉ በጣም ነው የተመቻቹን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Telaye ena Alexo👍👍
አንዴ ለ ሚኪያስ👍😂
ዋሸው እዴን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው ዛሬ ግን በማርቆስ መቀልቀል ሊአስጠላ ነው 🙄🤥
Washe enda sitmachu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Demes yemecheyal hulachum😊❤❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦☝🏾☝🏾☝🏾@amberfizz
❤❤ 42:46
😂😂😂😂😂😂
እንዴያማችሀንልቀቁታ
betam new yemwedachihu hulachihunim ena berket yalen sewu bitasatifu tiru new beteley demis des yilegnal yene doshe
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦@jemalabdu
እኔም በህልሜ ህልም አያለሁ ልክ እደእሱ 😢😢
ማይማውያን ፈታ ሲሉ 1. ፍልፍሉ 2. ጥላሁን
ጭብጨበው በዛኮ ቀንሱታ 😏
ስሙን እያነሳሁ የማጫውታችሁን የይርጋለሟ ልጅ ከብዙ አመታት በፊት በደብዳቤ የጋበዝሽኝ ዛሬ አስታወስኩሽ አሁን ላይ አድራሻሽን አላውቀውም ባለሽበት ሰላም ሁኚ
1 mertaya
Ere tila zara nekitale😂
አሌክስ ኮማቾችን አሳደህ መጥበስ ጀመርክ ??/ 😂😂አንገት ደፊ ሀገር አጥፊ ፍልፍሉን ስንጠረጥር በአቋራጭ አንተ ከች???? 😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርቆስ አትቅለል ተረጋ ጡል ጡል አትቨል
Yena konjowoch 🎉🎉🎉
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦☝🏾☝🏾☝🏾@alefhaile
ስወዳቹህ ጥሌ በተለይ ❤
ይመቻቹ ደስ ስትሉ❤❤❤❤
አራ😂😂😂😂
እወዳችሗለሁ ❤
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደናንተ የሚዝናና ብሮግራም የለም ፣ ትለያላቹ ይምር ምርጦች ናቹ
እስኪ ሁላቹህም ሰውን ሰው በመሆኑ ምትወዱ ብቻ like 👍👍👍👍
😂😂😂 የላይክ ለማኝ ነው የሰለቸኝ😂😂
መጥፎ ባህሪ ያለው ሰውስ ፡ ይወደዳልን ፧ 🤔
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
እንኳን ደህና መጣህልን ሚኪያስ ምርጥ ኮሜዲ ነህ ትልቅ ቦታ ላይ እንደማይ ትልቁ ምኞቴ
እኔ የሃገር መከላከያ ሰራዊት አባል ነኝ በጣም ነው የምዳችሁ ይህ ፕሮግራም ከጀመረ ጀምሮ እከታተላቸዋለሁ እና እኛም የራሳችን ዋሼው እንዴ አዘጋጅተን እንጨዋወት ነበር ቀጥሉበት እንወዳቸዋለን
አሌክሶ you're so gentleman እና ወጣትም ነህ ውፍረት ለጤንነታቹ ጥሩ አይደለምና አስቡበት
😂😂😂 ደምሴም
ምርጥ አቀራረብ የጀመረው ልጅ መድረኩን አሞቀው ጎበዝ ልጅ ነው
😂የሳቄ ምንጮች ይመቻቹ እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላምን ይስጥልን አሜን
አስተያየት
1-ተጋባዥ እንግዶች ከመቀላቀላቸው በፊት ምንም event ኦች ወይም ቀልዶች ባይቀርብ ጥሩ ይመስለኛል፣ምክንያቱም የነሱንም reaction ተመልካቹ ማየት፣መስማት ስለሚፈልግ።
2-ካሜራ ብትጨምሩ"የበለጠ ያማረ ይሆናል"ብዬ አስባለሁ፣
"ብታምኑም ባታምኑም"እንግዶች፣ታዳሚ ተመልካቾች reaction ሳይበዛ ቀንጨብ ቢደረግ" ጥሩ ይሆናል"በዬ አስባለሁ።
በተረፈ በጣም ጥሩ ናችሁ ቀጥሉበት።
ትክክል ካሜራ ማኑ ካሜራውን ወደ መድረኩ አዙሮ ትቶታል
የሺዬ ዋውውው ድምፅሽ ይገርማል እናንተ ውዶች ስወዳችሁ ተባረኩልኝ
ጥላሁን የመጨረሻ የዋህ አሌክስ የሚሸውድህ ፍልፍሉ ጨዋታ የማያልቅበት ደምስ ጎበዝ አስተባባሪ ና አሪፍ ጆክ አዋቂ የ54 የድሮ ስፈሬ ልጅ ማርቆስ ጎብዝ ታታሪ ከስሜን እሜሪካ ወዳጃችሁ ነኝ በርቱ
ውሰደኝ pls
ሳምሶን ታደስ( ቤቢ)❤❤❤ ጋብዙልን
I really respect you, you deserve more b/c you paid a lot for the commedy world in ethiopia and your attitude about medical profession while others are complaining with every service in ethiopiaBig respect for all of you
ይመቻቹ በጣም ነው ምታምሩት የጥሌ የዋህነት ደሞ ያስቀኛል
ያስቀናልም ግሩም የሆነ ሰው ነው።
በጣም
በጣም የምወደው ሚድያነው ዋሸው እንዴ እሁድ በጉጉት የምጠብቀው አልፎአኝ አያቅምበዚህቀጥሉ❤❤❤👏🏽👏🏽👏🏽
ዋው ልጅ ሚክያስ ዝናቡ በጣም ጎበዝ ምርጥ ብቃት እና ችሎታ ነው ያለህ በርታልኝ ወንድሜ ትልቅ ደረጃ ድረስልን ❤
የጥሌ ታሪክ ዛሬ አወዛጋቢ ነው እልሜ እልምን አየ እኔ የለውበትም 🤣🤣🤣
የሣቄ ምጮች በናንተ እኮ ነው የማዳም ስራ የሚያልቅልኝ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤በማርያም ማንዴላን አቅርቡት
ፋልፍሉ ሲስተም ቀይር ጥሌ በፋራ ሁሌ እዉነት ነዉ ይላል 😂😂😂😂😂
ዋሸሁ እንዴ እዴት ናቹ ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው ጥሌ,አሌስ,ማርቂ እዴት እንደምወዳችሁ በተለይ ማርቂ ውድድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤ነው ማረግህ በርቱ
በሮዝ ጫማ ተማርኮ ፡ ሚስጥ የጠበሰ የመጀመሪያው ቆራሌው፦
"በራሱ ላይ የሚቀልድ/ የሚስቅ ሰው የዚህ ዓለም ምስጢር የገባው እና በቆዳው ከተሸፈነው ራስ ወዳድነት (skin encapsulated ego) የተላቀቀ ብቻ ነው" ይላል Alan Watts
በርቱ ምርጦች!!!
እስታ በሚቀጥለው ልጅ ሚካኤል እና ሮፍናንድ ጋብዙልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ereee deya
እኔ ይሄ ፕሮግራም በጣም ምወደዉ።ሁላችሁንም ዉድድድድድ።ሁሉንም ፕሮግራም አልፎኝ አያቅም
ጥሌ ምርጥ ሰው
አባይ ለኔ ምረጭዬነዉ
ከዚህ በኋላ ለማርክ እና ለጥሌ ባእና ቤ ቤት የሆኑ ስሞች አብረዋቸው ይወዳደሩ በቃ ገዶቻቸው ናቸው 😂😂😂😂ፍሌ የሰፈሬ ልጅ ይመችክ አሌክሶና ደምስ እንወዳችኋለን 1:11:20
እኛም ከአቃቂ በጣም ነው የምንወዳችሁ።
የመግቢያው ሙዚቃ የጥሌ እና የደምስ እንዴት እንደሚመቸኝ🎺🎺🎺
ምርጥ ታዳጊ ነው ያቀረባችሁት ሚኪያስ ዝናቡ በርታ😂
ቀልዶችህ እንዳያካፉ።
እኛ ሀላባዎች በጣም እንወዳቹሀለን❤❤ የዛሬ ጭዌያቹ በጣም ተመችቶኛል
ትክክል በጣም የምዎደው ፖሮግራም ነው
የበርበሬው ምርት እንዴት ነው ፧🌶️
ሚኪ በጣም ተስፍ ያለ ልጅ ነህ በርታ
ጥልዬ በጣም ደግነው ደስይለኛል አሌክሶ የቤቱ ድምቀትነው
ልጁ ደስ ሲል ጎበዝ 👍
እኔም ከማዳም ቤት ተከታታያቹ ነኝ በጣም ነው የምወዳቹ ተከታታያቹ ነኝ
ወይ ጥላሁን እኔም በሳቅ አፈረስከን
ይሄ የሱማልኛ ዘፈን፣ ስሟን ካልተሳሳትኩኝ ዴቃ ሀሰን የምትባል የጅቡቲ( ትመስለኛለች)፣ የእሷ ዘፈን እንደሆነ አውቃለው። በፍጹም የአንቺ ዘፈን አይደለም።
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤❤
በጣም ደስ ትላላቸው ይመቻችው ❤ 500ካሪ ሜትር😂😂😂
የኔ ምርጦች ኑሩልኝ
ሚኪያስ ጎበዝ ልጅ ነህ።
ሁሌም የሳቄ ምንጮች ነችሁ ተጠበቁልኝ እደሜ ከጤና ለእናንተ
እኔ ሁሌም ነዉ አስተያየት የምሰጠው
ማርቆስ ሳጥኑን ለ ቁራሊዮ
ሁሌም ሳያቹ የምወዳቹ ተመልካችና አድናቂ እንዲሁ አይቶ ከማለፍ ለካስ መናገር መልካም ነው ለሀገሬ የዘፈነች ቀኖ የመጀመሪያ ኮሜንቴን ፅፋለው ከጅጅጋ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ውድድድ ነው ማደርጋቹ
የምትቆራርጡት ነገር በዛ በጣም
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ህልም
ቀጣይ እኔ ስለምቀርብ....😂😂😂 እንድታውቁ
በምን ሙያ እንጠብቅሽ ፧ 🤔
@@TruthEz wede yaw Artist adelehu?🥺
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@@hanydereje3343
ALEX ስትጠየቅ ኣትናደድ
ብሽቅ ነው የሚያረገኝ
Felfeye keled atedegagemy abaty ante kefet ber teres 😅😅😅😅😅
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
ጥሌ ከእንቅልፉ ሲነሳ
አየ ትላልቅ አንበሳ 🥴🤣
ዋዉ ዋሸሁ እንዴ? እቴጌን እንክዋን አመጣችሁዋት🙏🏾♥️🌺Thankyou♥️
Meweded yalent ayemech meweded yalent ayemech abo yeshiwa ye 90's musicash betam nebr yemewodew
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፤
Mikiyas zinabu... he is awesome
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ዋው
Washehunda program kena belay ljochaya betam new yemiwedut, ljochaya France new emyawerut
i like this show tanx for entertertainment 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ማርቆስ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ባገኝህ ደስ ይለኛል እንተዋወቃለን
ምርጥ ጫማ ማድረግ እንዳይረሳ። 👠
Best show bertu 🎉🔥🔥
ማርቆስ ዎልዳ ያቃል ማሳልኝ
ዋዉ በጣም ነው ምንወዳችዉ ሁላችዉንም❤❤❤❤❤
Good jobs
ደምሴና አሌክስ እናንተ የሚድያ እውቅ ኮመዲያን ናችሁ በዛ ላይ ገና ወጣት ናችሁ ፕሊስ ክብደታችሁን ቀንሱ ፕሊስ ፕሊስ ፕሊስ⁉️
My God የሺ የአስቴርን ቁጭ ነው ያረገችው...I love her
ጫማዋን አይቸያልከዉ ያኔ ቁራሌዉ ነበርክ ወይስ የጫማ ሌባ ነበርክ ማርክዬ የኔ ጫማ ራስ እወድህ አለሁ ማርክዬ
ክክክክበጣምያሰኛን ቁራሌው ህልሙነውመሰል
አረ የዛሬው ጥሌ አወዛገበኝ 🙆🙆😳😆😆😆😆
ደስ ስትሉ😂😂😂😂❤❤❤
ጥል ማኛ
Washe ende betam wodachuwalew benatachu wolytta yaluti
betisebochen selam belulgn 😢lemlem negn ke Lbanos demo samintu eskedesi dirse be guguti new mitebikachu yene wudoche nurulgn yemadamen chinkete benate ersuwalew❤️❤️❤️❤️❤️
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
☝🏾☝🏾👈🏾
በጣም አደቃችሁ አለሁ
ከካናዳ
አደንቃችዋለሁ / አደንቃችኋለሁ ✅
I love Easter ❤❤❤
ጥሌ ያወራው ነገር እኔም ደርሶብኛል ስለዚህ ልክ ሊሆን ይችላል።
በርቱቱቱቱ ትለያላቹቹቹቹቹ🎉🎉🎉
Mirtochye sewedachu 💚💛❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
@tiegsttadesemekuanint
Sisay nw😂😂😂😂😂😂1gna alexo
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
@habtamuteshome
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ ሰዓት ጨምሩ
ምርጦቼ !
ኧረ አሌክሶ እስፖርት እየሰራህ
Tela confidence yelkim bizu giza😂 tshewedalchu
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾
@tizitaabate
በዚህ ቀጥሉ በጣም ነው የተመቻቹን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Telaye ena Alexo👍👍
አንዴ ለ ሚኪያስ👍😂
ዋሸው እዴን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው ዛሬ ግን በማርቆስ መቀልቀል ሊአስጠላ ነው 🙄🤥
Washe enda sitmachu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Demes yemecheyal hulachum😊❤❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
@amberfizz
❤❤ 42:46
😂😂😂😂😂😂
እንዴያማችሀንልቀቁታ
betam new yemwedachihu hulachihunim ena berket yalen sewu bitasatifu tiru new beteley demis des yilegnal yene doshe
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@jemalabdu
እኔም በህልሜ ህልም አያለሁ ልክ እደእሱ 😢😢
ማይማውያን ፈታ ሲሉ 1. ፍልፍሉ
2. ጥላሁን
ጭብጨበው በዛኮ ቀንሱታ 😏
ስሙን እያነሳሁ የማጫውታችሁን የይርጋለሟ ልጅ ከብዙ አመታት በፊት በደብዳቤ የጋበዝሽኝ ዛሬ አስታወስኩሽ አሁን ላይ አድራሻሽን አላውቀውም ባለሽበት ሰላም ሁኚ
1 mertaya
Ere tila zara nekitale😂
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾
@tizitaabate
አሌክስ ኮማቾችን አሳደህ መጥበስ ጀመርክ ??/ 😂😂
አንገት ደፊ ሀገር አጥፊ ፍልፍሉን ስንጠረጥር በአቋራጭ አንተ ከች???? 😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርቆስ አትቅለል ተረጋ ጡል ጡል አትቨል
Yena konjowoch 🎉🎉🎉
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
@alefhaile
ስወዳቹህ ጥሌ በተለይ ❤
ይመቻቹ ደስ ስትሉ❤❤❤❤
አራ😂😂😂😂
እወዳችሗለሁ ❤