/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 408

  • @zenebukidanu2729
    @zenebukidanu2729 5 месяцев назад +82

    ደራሲዉ እና አክተሮቹ ጎበዝ ናቸው ። በተላይ በስንቱ

  • @MerkGere
    @MerkGere 5 месяцев назад +200

    በየቀኑ ነገ መሞታችን አንደሆነ ብናስብ ሁሌም በፍቅር አንኖር ነበር💖👌

    • @حليمهكعبي-ز4ش
      @حليمهكعبي-ز4ش 5 месяцев назад +5

      በትክክል

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 5 месяцев назад +2

      ትክክል

    • @yoyoBalaye
      @yoyoBalaye 5 месяцев назад +1

      yes

    • @fatmaali7750
      @fatmaali7750 5 месяцев назад +1

      ቀኑ ከመድረሱ በፊትነወ የምንሞተው 😢😢

    • @hiwotdinku9171
      @hiwotdinku9171 5 месяцев назад +1

      እየሱስ ክርስቶስ ከ ዘለአለም ሞት ያድናል!! ለምድራዊ ሕይወት እረፍት ለ ዘለአለሙ ደግሞ ዋስትና ነው! ኑ ወደ እረፍቱ ግቡ!!

  • @ያሸናፊእናት
    @ያሸናፊእናት 5 месяцев назад +151

    መድሃኒያአለም ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ ይጠብቀን 🙏አሜን

    • @mussiewugagen3556
      @mussiewugagen3556 5 месяцев назад +2

      ውጋው በጌታሲም

    • @Tewobista
      @Tewobista 5 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን 27 ❤ 🙏🙏🙏

    • @menbiMenbi-zu3nb
      @menbiMenbi-zu3nb 5 месяцев назад

      እስቲ ቅድሚያ በስረአት ፃፊ ​@@mussiewugagen3556

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 5 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 5 месяцев назад

      ​@@mussiewugagen3556ፍትህ ላማርኛችን???

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 5 месяцев назад +29

    በስንቱ ጥሩ ነገር ተናገረ። ለመኖር ስናቅድ ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር እንበል። ነገ በጌታ እጅ ላይ ስለሆነ።❤

  • @lakomelzaa
    @lakomelzaa 5 месяцев назад +41

    የነገን ስለማናውቅ ዛሬን በፍቅር እንኑር። ጥሩ መልዕክት ነው።

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 5 месяцев назад +39

    _ውይ በስንቴ መጨረሻ ላይ መልዕክትህ ሀሪፍ ነው ሞት አይቀርም የማናውቀው መቼ እና እንደት የሚለውን ነው! ስንኖር የምንሞት አይመስለንም ድንቅ መልዕክት👍_

    • @sirgutsilasesilase2602
      @sirgutsilasesilase2602 5 месяцев назад

      ፍ😊

    • @tameratmulugeta1010
      @tameratmulugeta1010 5 месяцев назад +1

      @user-mw1hv9dl6o
      11 days ago
      ውይ በስንቴ መጨረሻ ላይ መልዕክትህ ሀሪፍ ነው ሞት አይቀርም የማናውቀው መቼ እና እንደት የሚለውን ነው! ስንኖር የምንሞት አይመስለንም ድንቅ መልዕክት

  • @TsionAbera-pg5if
    @TsionAbera-pg5if 5 месяцев назад +94

    ዛሬ እኮ መድሀኒአለም ነው እንኩአን አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 5 месяцев назад +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @azebwerede3058
      @azebwerede3058 5 месяцев назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @KidistAdmasu-ox6re
      @KidistAdmasu-ox6re 5 месяцев назад

      Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @amenAmen-ii6fu
      @amenAmen-ii6fu 5 месяцев назад

      ሌላ ቀን የማን ሆኖ ቀን ሁሉ የኢየሱስ ነው ❤❤

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz 5 месяцев назад +23

    ልብ ያለሰው አስተማሪ ነው ሞት እያለ መጨካከን በተለይ ይሄ ዘረኝነት በሳወዲ እሪያድ የተሰራ ጭካኔ 😢😢

    • @hayatismail5384
      @hayatismail5384 5 месяцев назад

      ምን ተፈጥሮ ነው?

    • @Toyba-kg6mz
      @Toyba-kg6mz 5 месяцев назад

      @@hayatismail5384 የአማራ ልጆችን ገጠር የሚሰሩ ኦሮሞ አግተው ገደሏቸው😢😢😢

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 5 месяцев назад +221

    የበሰንቱ ቀጣው አይነት ባል ቢኖራቹ ሰቶች መን ታረጉ ነበር? እስኪ የበሰንቱ አድናቂዎች 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @NewandNow-yw3cg
      @NewandNow-yw3cg 5 месяцев назад +8

      men aregew neber enenja becha yecenkal

    • @NewWay-du2op
      @NewWay-du2op 5 месяцев назад +6

      kkkkkkkkkkkk

    • @hararshopping6882
      @hararshopping6882 5 месяцев назад +4

      kkkkkk ewnet new setochiye tenageru eski

    • @zizudada
      @zizudada 5 месяцев назад +2

      ​@@TsigeBekelle mnalbat binorachu

    • @onefuny
      @onefuny 5 месяцев назад +4

      ere ayargebegn esun lemakanat 60 amet aybekagnem kkkk

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 5 месяцев назад +47

    የአማራ ክልልን ሰላም ይመልስልን 🙏🙏🙏🙏

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 5 месяцев назад +3

    የተዋህዶልጆች ዛሬ እኮ መድኃኔአለምነዉ እንኳን አደረሳችሁ

  • @thomasworku5476
    @thomasworku5476 5 месяцев назад +2

    ነገ በኛ አይደለም እንኳን ነገ ቀጣይ 1ደቂቃ በእጃችን አይደለም ዘላለም እንዳንሞት ነው ጌታ እየሱስ በመስቀል የተሰቀለልን እሱን እንያዝ

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418 5 месяцев назад +78

    ማነው የሀገሩ ሠላም የናፈቀው😣😣😣😣😣😣😣😢

  • @NahiSmithrowe
    @NahiSmithrowe 5 месяцев назад +10

    ማርያምን ይሄን ሲትኮም ሞቼ ነው ምወደው😘❤

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 5 месяцев назад +35

    “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28)
    በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል።
    Godana Tube

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 4 месяца назад +2

    Best show ever ❤❤❤❤ 0:09

  • @tamefast1
    @tamefast1 5 месяцев назад +29

    ክፍል 3 የሌለው መስሎኝ ደብሮኝ ነበር

  • @sentayehubekele4158
    @sentayehubekele4158 5 месяцев назад +8

    በስዬ እኮ ለመተወን አንደኛ ነህ ይሜ በእናት እ እስቲ በስንቱን እና ልሎቹንም የሚወድ ላይኩን ደቅ ያርግ

  • @tamefast1
    @tamefast1 5 месяцев назад +11

    ጥሩ ትምህርት ነው. thank you

  • @Tglove--
    @Tglove-- 5 месяцев назад +16

    ዛሬ መድህኒተ ኣለም ነው እንካን ኣደርሳቹ🤲🏽✝️

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 5 месяцев назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 5 месяцев назад

      እንኳንአብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤

  • @esektekaly
    @esektekaly 5 месяцев назад +1

    You are guys so funny and series in life love. All actors are very good actors thanks❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiotoptentube
    @ethiotoptentube 5 месяцев назад +4

    እርጉዝ ነኝ ሰብስክራይፕ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ሰብስኩኝ❤

  • @menbiMenbi-zu3nb
    @menbiMenbi-zu3nb 5 месяцев назад +38

    ይህን ኮመንት ምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከጭንቀት ያውጣቹ የማዳም ቅመሞችም ለሀገራቹ በሠላም ያብቃቹ እሜን በሉ 😘

    • @QdistArsema
      @QdistArsema 5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን ይሁንልን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Tigisthayme-wh1wo
      @Tigisthayme-wh1wo 5 месяцев назад

      Amen

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 5 месяцев назад +2

    የዛሬው ጠጠር ያለ መልእክት ነው❤❤❤

  • @selamderebew4343
    @selamderebew4343 5 месяцев назад

    በጣም ደስ የምል እሰተማር ነው እድሜና ጤና ይስጣቹሁ❤❤

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 5 месяцев назад

    በስንቱ ውስጤ ነው❤ ምስኪን ነው ሲበዛ

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 5 месяцев назад +6

    የኛ አለማመናችን አንሞትም ባይነታችን ነውጅ እኛኮ ሞትን ተሸክመን የምንዞር ፍጡሮች ነን አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን😢

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 месяцев назад +40

    የሰው ልጅ ሁልግዜ ሞት እንዳለ ቢያስብ ? ከሁሉም ጋር በሰላም በፍቅር ይኖር ነበር::

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 5 месяцев назад +1

    በስንቱዬ❤. ሁሌም መጨረሻ ላይ አስ
    ተምረኸን ነው የምትሔደው።

  • @tejealene2386
    @tejealene2386 5 месяцев назад +3

    በስዬ ሞት በቀጠሮ የሚለው ያስጨንቃል እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @fikirutarekegn4536
    @fikirutarekegn4536 5 месяцев назад

    ደስእያለኝ የማየውና እየተዝናናሁ የምማርበት ለኔ ምርጥ ድራማ ነው።

  • @U_ddi
    @U_ddi 5 месяцев назад +23

    የበስንቱ ወዳች የሆናቹ የታላቹ

  • @Dolar1219
    @Dolar1219 5 месяцев назад +5

    ሺ አመት ያኑርህ በስዬ😊 ህሩቴ ❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 месяцев назад +29

    ሂሩትዬ እርግዝና ሲያምርብሽ♥️የእውነት ነው የሚመስለው😄

    • @surafelyeshitla
      @surafelyeshitla 5 месяцев назад

      new iko

    • @tenad7309
      @tenad7309 5 месяцев назад

      @@surafelyeshitla ለድራማው ነው እንጂ? የእውነት እርግዝና አይመስለኝም😄

    • @Yoye156
      @Yoye156 5 месяцев назад +1

      Gorebete nat ye ewenet new ergezenawa

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 5 месяцев назад +9

    በስንቱ ለምን ለምን ለምን ትሞት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @life6915
    @life6915 5 месяцев назад +5

    እንደዚህ አስተዋይ አይመስልም በቃ ማድረግ ያለበት ሁሉ አደረገ የምር ጀግና

  • @ገነትገነት-የ9ኘ
    @ገነትገነት-የ9ኘ 5 месяцев назад +8

    እናቴ ታማብኛለይ ውድና የተከበራችሁ ወገኖቸ ይማርልሸ በሉኝ እደዚህ ድራማ ደም ብዛቱዋ ጠፍቶ ለማየት ያብቃኝ በፀሎት አሰቡልኝ የበረታችሁ

    • @Arabarab-uz6sr
      @Arabarab-uz6sr 5 месяцев назад +2

      አላህ ያሽርልሽ ውዴ እደኔ ስደተኛ ከሆሽ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ እኳን ታማለች ተብዬ እደውም በዬቀኑ ሳላለቅስ አሉልም እየናፈቁኝ ቤተሰቦቸ አይዞሽ እሷንም አላህ ያሽራሽ አችም የግድ ጠከር ነማለት ስትጨነቂ እዳያምሽ ማማ

    • @ገነትገነት-የ9ኘ
      @ገነትገነት-የ9ኘ 5 месяцев назад

      @@Arabarab-uz6sr አሜን እህታለም ይሻርልኝ አወ ሰደተኛ ነኝ እህታለም ሂወትለመቀየር በሰደት ደፍ ቀና እያልኩ ነው እኛጋ ኢተርኔት የለም በካርድ ነው ለዛውም ኔቶርኩ አይሰራም ብዙ ጊዜ ይባሰ ብሎ ደሞ ብቻ ፈጣሪ ሁሉንም ያቅልልን ወደከተማ ወቶ ለመታከም ጦርነት ነው ብቻ ግራ ይገባል

    • @MussieAmbachew
      @MussieAmbachew 5 месяцев назад +1

      fetari cherso ymarlsh

    • @Arabarab-uz6sr
      @Arabarab-uz6sr 5 месяцев назад

      @@ገነትገነት-የ9ኘ አሚን የኔ ውድ አይዞሽ የባሰ አታጣ ነው ሌላ ምን ይባላል ያገራችንን ጉዳይ አታወሪውም ሰላም ከፈጣሪ ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን የኔም እናት በቁም ለቁም ነውጅ ያማታል ሂጅ ሀኪም ስላት አዬ ልጀ ቢቀርብኝ ይሻላል ከዋጣሁ ቡኅላ ተኩስ ቢጀምሩ እያለች እኳን ሀኪም ልትሄድ ከደጅም ስትወጣ እየፈራች ስታሳዝን ብታያት እና ሳኡዲ ከሆሽ የውሩን ሙይ ይሻልሻል በየቀኑ ከምትበሊ 800 ደቂቃውን በ115 SR እኳን ኢተርኔት ሊለቅልን ምነው ወተው በገቡ በየቀኑ አለቁ ወድሞቻችን በመከላከያ ሰዊት እዬታፈኑ😭

    • @Halema-bi6wu
      @Halema-bi6wu 5 месяцев назад

      አይዞሽ ጤናዋን አላህ ይመልስላት

  • @ethiopiawitethiopiawit1169
    @ethiopiawitethiopiawit1169 5 месяцев назад +1

    እያዋዛ ቆንጆ መልእክት ነው

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 5 месяцев назад +8

    ፈጣሪ ሀገራችን ሠሌም ያድርግልን ዘረኘነትን ያጥፋልን😢

  • @tadiosnegash8358
    @tadiosnegash8358 5 месяцев назад +8

    እያየሁት መሀል ላይ አስርቱ ቀናት የሚል ፊልም ነው ትዝ ያለኝ

  • @bethyeaserat9599
    @bethyeaserat9599 5 месяцев назад +6

    ዮሐንስ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴⁷ እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።
    ⁴⁸ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።

    • @ሙናA
      @ሙናA 5 месяцев назад

      ቆንጅዬዋ ስወድሽ ደምሪኝ❤

    • @wubitubi
      @wubitubi 5 месяцев назад

      yes አሜን ተባርክ❤❤❤

  • @Samuel_Mesele
    @Samuel_Mesele 5 месяцев назад +6

    "ለማሰብ ማያስደስት ነገር ቢሆንም ሞት አይቀርም"
    በስንቱ ቅጣው

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 5 месяцев назад +2

    አረረረረረረ❤❤❤በስንቱ የእውነት አስመሰልከው

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 5 месяцев назад +17

    መድኃኔዓለም አለሁ ይበላችሁ ❤❤❤

    • @menbiMenbi-zu3nb
      @menbiMenbi-zu3nb 5 месяцев назад

      አሜን 🙏

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 5 месяцев назад

      አሜን❤❤❤❤❤❤❤

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 5 месяцев назад

      አሜን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤

  • @ademseyd8807
    @ademseyd8807 5 месяцев назад +6

    በስንቱ እንዳይቋረጥ የምት🙏👍🙏🙏🙏

  • @meronshitaye6115
    @meronshitaye6115 5 месяцев назад +1

    I knew he will stay alive even from pt 1. Who knows just like me??

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 5 месяцев назад

    ዋውውውው የመጨረሻው መልክት አደኛ ነው😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 5 месяцев назад +5

    እዉነት ሞትን ይዘነዉ እንደምንዞር ብናዉቅ😢 የሕክምና አካባቢዎች ይታዩልን እና ምርጥ መልእክት😍😍😍😍

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 5 месяцев назад +1

    እውነት ነው ዛሬ ነው የኛ ነገ የኛ አይደለም ❤❤❤❤

  • @ChoraHahuFidelAmharic_English
    @ChoraHahuFidelAmharic_English 5 месяцев назад +2

    ፈጣሪ መቸ እንደምመጣ፤መቸ እንደምትሞት አታውቁምና ነቅታችሁ ኑሩ ብሎን፤እኛ ግን ዘላለም የምንኖር ይመስል፤ስለሞት፤ስለመሞት አናስብም፤ሞትን እለት እለት የማሰብ ጥበብ ቢኖረን እንዴት ያለ ሰላምና ፍቅር የሞላበት ሕይወት እንኖር ነበር! ጠበብቶች እንደሚሉት፤ባወላግደውም፤ዘላለም እንደምትኖር ሥራ፤ነገ እንደምትሞት ኑር ይላሉ።ግን በስንቱ የደረሰበት፤የምትለምኑትን አታውቁም ያለው፤አይዞህ እንደተባለው በተባለው ቀን አትሞትም፤አንተው የፈጠርከው ጭንቀት ነው።

  • @MDmesfinMesfin
    @MDmesfinMesfin 5 месяцев назад +9

    😂😂በሴ ትናፍቀናለህ አትሂድ😢😢

  • @KibneshBelay
    @KibneshBelay 5 месяцев назад +1

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 5 месяцев назад

    በሂወት ሳለን አላሀ ያፉቅረን ያዋደን ከሞትን ቦሀላ ሁሉም ነገር ዉዳሴ ነዉ

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera 5 месяцев назад +1

    በስንቱን የወዳድኩት በዚህ ፊልሚ ነው

  • @Nejat197
    @Nejat197 5 месяцев назад +3

    ምን አለ ሞት በቀጠሮ ሆኖልን ቢሆን እንጠንቀቅ ነበር በዘረኝነት የጠበበችን ምድርም አያሳስበን ነበርርር😅😅

  • @HasenTube
    @HasenTube 5 месяцев назад

    የሚስቁት ሰዎች ድምፅ በጣም እየበዛ ነው ከዛ ውጪ በስንቴ ምርጥ ነው

  • @tesfayemisrach2400
    @tesfayemisrach2400 5 месяцев назад +6

    Moral of the story............ Do What You Want To Do Today...You Only Live Once!!

  • @AmbayeNigatu
    @AmbayeNigatu 5 месяцев назад +5

    በሰ እንኳን ተረፍክልን ❤❤❤😍😍😍

  • @RedietMelaku-sl7xv
    @RedietMelaku-sl7xv 5 месяцев назад +1

    Mot yemayqer bihonim bekiristos bemamen gin motion dil inaregalen yadanen iyesus yibarek

  • @fasikadagne7410
    @fasikadagne7410 5 месяцев назад

    Yemedan ken zare new yezelalem hiywot wdemisetew wede eyesus nu 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 5 месяцев назад +1

    እውነት በጣም ደስ ይላል ❤❤

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 5 месяцев назад +1

    በትከከል በሰዩ ምንም ነገር ከፍቅር አይበልጥም 👌

  • @SkatNaniKanzo
    @SkatNaniKanzo 5 месяцев назад +2

    yih sitcom aznagn ena astemari new

  • @NunuSeifu
    @NunuSeifu 5 месяцев назад +1

    በበስንቱ ፊልም የተረዳሁት መሞት እንደማይቀር ነው።

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 5 месяцев назад +1

    አይ በስንቱ❤❤❤

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 5 месяцев назад

    😂😂😂 ወይ በሴ አኮ ትለያለክ❤❤ 40 አመት አይ ሂሩቴ❤❤❤😂😂😂

  • @AlmayowAlxea
    @AlmayowAlxea 5 месяцев назад

    በስንቱ። ሙት❤❤❤❤😢😮

  • @woynimartube8860
    @woynimartube8860 5 месяцев назад +1

    በጣም ጎበዝ አርቲስት በስንቱ ቅጣው❤

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 4 месяца назад

    የእውንት ግን ባል እና ሚስት ቢሆኑ ያምራሉ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ በስንቱ አተ ባትኖር ብምን እስቅ ነበር😂😂😂

  • @girmatalore2339
    @girmatalore2339 5 месяцев назад

    ኢየሱስ ያድናል ❤ |Jesus is saves you❤|

  • @hiwotbarkat5102
    @hiwotbarkat5102 5 месяцев назад +2

    በጣም አስተማሬ ነው ❤❤

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 5 месяцев назад

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘረኛን ያጥፋልን ሰው በሰውነቱ ብቻ የሚከባበርባት ያድርግልን አሚን❤❤❤

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 5 месяцев назад +13

    ማነው እንደእኔ አሙስ ቶሎ የማይመሸው አረ ከበስንቱ ፍቅር ይዞኛል ግን እኔም ወንድ ነኝ የምር ❤❤😂😂😂😂🎉❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 5 месяцев назад

    የዛሬው ምርጥ አስተማሪ ነው

  • @fozifkr3072
    @fozifkr3072 5 месяцев назад

    wow betam des yemil astemari sitcom nw betam enamesegnalen

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 5 месяцев назад +2

    ከምር መስኪ አርግዛለች ፊቷ ይናገራል😮

  • @zuriashasegid114
    @zuriashasegid114 5 месяцев назад

    ሞት እንዳለ አምነን እድር እንገባለን ነገር ግን እንደምንሞት አናስተዉልም ቅዱሳን ከእኛ ምለዩት ለዛ ነው ቀድመዉ ሞታቸውን አምኖ ሰዉን በፍፁም ልባቸው በመዉደድ ከእኛ ምለዩት ሞታችን ብናምን ኖሮ አለም የፍቅር አዉድማ ትሆን ነበር

  • @Eman_bint_arega
    @Eman_bint_arega 5 месяцев назад +3

    በስዪ አባቴን መሳይ 😢ሒሩቴ ስወድሽ😍😍😍

    • @ሙናA
      @ሙናA 5 месяцев назад

      M ስወድሽ ደምሪኝ❤

    • @Eman_bint_arega
      @Eman_bint_arega 5 месяцев назад

      @@ሙናA እሽ ውዴ😍

  • @ፍቅርነሽእናቴ
    @ፍቅርነሽእናቴ 5 месяцев назад +1

    እረ ሳቁን ቀንሱት ሲያስጠላ ድራማው አሪፍ ነው

  • @marthatesfaye334
    @marthatesfaye334 5 месяцев назад

    ጥሩ ዝግጅት ነው😄👍 በዚሁ ቀጥሉ እነ በስንቱ

  • @belaymulata4470
    @belaymulata4470 5 месяцев назад

    አይ በስንቱ ዘና ታረገኛለህ😅❤❤❤

  • @Tari-l2i
    @Tari-l2i 5 месяцев назад +3

    I love you Hirut❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiweyLove
    @HiweyLove 5 месяцев назад

    በስዬ የኔ አዝናኝ ❤

  • @MarMarrye
    @MarMarrye 5 месяцев назад +1

    አስተማሪ❤

  • @Saada-g4f
    @Saada-g4f 5 месяцев назад

    እኮን እምንሞትበትቀን አላወቅነው ግን መዘጋጀት ጥሩነው

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 5 месяцев назад +2

    ሀልት የነስም አይጠሬ ነገሪ 😂😂😂

  • @Damu6.
    @Damu6. 5 месяцев назад +3

    በሴ በሴ እንደ ልጅ አፍለቀለከኝ እኮ😂😂😂

  • @gezahagnmathewosgazhye3406
    @gezahagnmathewosgazhye3406 5 месяцев назад +2

    Hi ማረት ያለ ሳው 🤣🤣

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 5 месяцев назад +3

    የዛሬው በስንቱ ድራማ እኔን ያስታወሰኝ በአራዳ ብሉ ፕሮግራም የቀረበችውን የካንሠር ታማሚ ለመሞት 2 ሳምንት ቀረሽ ተብላ ሁለተኛ ሒዳ ስታረጋግጥ ለሞት የሚያደርስ ህመም እንዳልሆነ የተነገራትን ከሞት ወደ መኖር የታደለችውን ልጅ ነው

  • @haiathaita524
    @haiathaita524 5 месяцев назад

    አንድ ቶመጃሪ ፊልም ልይበት ተመችቶኛል😂😂😂

  • @SamsonAseffa
    @SamsonAseffa 4 месяца назад

    Aybasintu😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mahletyisma3733
    @mahletyisma3733 5 месяцев назад +1

    ለመታወቂያ ያስቸግራል 😂😂😂

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid9870 5 месяцев назад +1

    አረ በስንቱ😂😂😂😂

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 5 месяцев назад +5

    ከልቤየምስቀው በስንቱንሳይብቻነው

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሳናውቅ እንደለባ መቶ ባይውሰደን ኑሮ ጥበበኛው ጌታ ሞት ነግሮን ብመጣ ኞሮ ምን እንደምንሆን ምን እንዴምናረገ ታየኝ በበሰንቱ ...።😅

  • @አንድነቶች
    @አንድነቶች 5 месяцев назад

    Zis guys gone love each other for real

  • @salem8628
    @salem8628 5 месяцев назад +1

    Ewenetim hiwotim wede ab megibiya menged eyesus be kirstos emenu

  • @Zayenb-d3u
    @Zayenb-d3u 5 месяцев назад +1

    እስኪ በዘረኝነት ለሚገዳደሉት አስተማሪ የሆነ ስሩልን😢😢😢

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 5 месяцев назад

    በጣም እወዳችኃለው ሁላችሁንም ውዶቸ ውድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @SophiaSophia-ul6cl
    @SophiaSophia-ul6cl 5 месяцев назад

    😂😂😂❤❤❤❤ቀጥሉበት