"ሰው አናክሼ አውቃለው" - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 185

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 10 месяцев назад +11

    ዋው ያሬዶ ግጥሙ ልብ ይነካል እውነት የሆነ ነገር ውርር ያደርጋል ስሜቱ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን 🙏ተባረክ ወንድሜ በርታ ጀግና ነህ 🥰

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 10 месяцев назад +23

    የአመቱ ምርጥ ዋሸሁ እዴ ነው ያሬድ ወቅቱን የጠበቀ ግጥም 🙏

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 10 месяцев назад +22

    ዋው ስለግጥሙ ቃላት የለኝም! ይህን ውብ መቀኘት ሰምቶ አለመመሰጥና አንዳች ውርር የሚያደርግ ስሜት አለመሰማት ከባድ ነው!! እናመሰግናለን!!
    አንድ ኢትዮጵያ

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 10 месяцев назад +5

    ዋው ያሬዶ ምርጥ ግጥም እጂህን ቁርጥማት አይንካው ዋሸው እንዴ ምርጥ አባይ ቲቪ የምንግዜም ምርጫ❤

  • @nardosbekele2259
    @nardosbekele2259 10 месяцев назад +9

    እንዴት ጓጉቼ እንደምጠብቅ እኮ ደስ ስትሉ ፍልፍሉ ግን ነፍስክ አይማርም😂😂😂😂 ፍጥነቱ የምር ጎበዝ ኮሚድያን ነው

  • @ZabedarAyele
    @ZabedarAyele 10 месяцев назад +25

    ውሎ ከእናንተ ጋር የፍልፍሉ ቀልዶች የጥሌ ዘፈኖች ሁላችሁም ምርጥ 💯💯💯👏

    • @calebalex2593
      @calebalex2593 10 месяцев назад

      ኡውነቱን እናውራ ከተባለ ፍልፍሉ ቀልድ አልቆበታል ምናልባት የkg ተማሪዎች ይሰቁለት ይሆናል በእርግጥ በፊት በጣም ጎበዝ ነበር አሁን አልቆበታል በሌለ አትካቡት

  • @SeadaMuhammad-hl1fm
    @SeadaMuhammad-hl1fm 10 месяцев назад +43

    እኮን ደህናመጣችሁ 🥰 ጥሌ የኔየዋህ ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ እወዳችኋለሁ 🥰 ከስዴት ስመለስ እናተጋር ብቀርብ ደስይለኛል በርቱ

  • @Samrix93
    @Samrix93 10 месяцев назад +19

    ፍልፍሉና ጥሌ የዝግጅቱ ቅመሞች ይመቻችሁ😂😂😂😂

  • @serawitmeale5442
    @serawitmeale5442 10 месяцев назад +4

    ያራዶ ግጥምህ ይጥማል ❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @amhara74
    @amhara74 10 месяцев назад +10

    ግጥሙ በላያዬ አስታወሰኝ💚💛❤😢😢😢😢በላያ ባለህበት በፈጣሪ ይጠብቅህ ዋጋህ ቡዙ ነው😍😍😍

    • @Nejat197
      @Nejat197 10 месяцев назад +2

      አሚንንን❤

  • @asgeberhane9809
    @asgeberhane9809 10 месяцев назад +11

    ኣንድ የሳቅ ሚዲያ ኢትዮጲያ ውስጥ ያለው ብቸኛ ነው።ኣመሰግናለው

  • @bereketmensistu
    @bereketmensistu 10 месяцев назад +6

    ጥሌን ሳየው አንጀቴ ስፍስፍ እሚለውስ እናቴ በጣም ያሳዝነኛል የዋህ ነው የኔ ጌታ

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 10 месяцев назад +4

    ሁሌም በጉጉት ነው የምትጠበቁት እናንተ የደስታ ምንጮች ደሞ የመግቢያ ገጠመኞቻቹህ አድክም ነው😂😂😂 much respect 🙏ኑሩልን❤

  • @seblederbe5314
    @seblederbe5314 10 месяцев назад +3

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ነው እናመሰግናለን

  • @deze9625
    @deze9625 10 месяцев назад +1

    አሌክስ ነብስህ አይማርም
    "በጓ በምን ሞተች" ሲሉት በግፍ 😂😂😂😂😂

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 10 месяцев назад +7

    ላይክ አርጉ ወገኖቼ
    በርቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው ለሁላቹም እናመሠግናለን የተረሱትን አርቲስቶችን አምጡልን

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 10 месяцев назад

    ያሬድ ሢሣይ ድጋሜ በግጥምህ ተዴመምኩ በባለፈው በዶንኪ ያቀረብከውን ዴጋግሜ ነው የሠማሁት

  • @mekdesgelila4414
    @mekdesgelila4414 10 месяцев назад +7

    ጥሌ የኔ የዋህ እንዴት እንደምታሳዝነኝ ከፍልፍሉ ጋር ደግሞ ድምቀት ናቹ ለሾው❤❤

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 10 месяцев назад +6

    መልእክት ፍልፍሉ የቃጠሎ ፍልሚያ ቀጣይ ሳምንት ቅረብልን😂😂😂

  • @maheltendale
    @maheltendale 10 месяцев назад +7

    ኧረ ሰዓት ይስተካከልልን ምንድነው ጠዋት ላይ ልቀቁልን ልባችን ተንጠለጠለኮ በናንተ የተነሳ 😊

  • @MussaIsmail-e4m
    @MussaIsmail-e4m 10 месяцев назад

    ፍልፍሉ እዴት እደምገልፀው አላቅም ሁላቹም የራሳቹ ተስጦ አላቹ ደምስ በመሀል ምታመጣው ጨዋታ ደስ ይላል ጎበዞች በስደት ላለን ተስፋ ናቹ

  • @jemalaman1991
    @jemalaman1991 10 месяцев назад +3

    ምን አይነት ግጥም ነው ።👏👏👏

  • @SofiAli-f7e
    @SofiAli-f7e 10 месяцев назад +4

    ጥሌና ፍልፍሉ ስወዳቸዉ❤❤

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 10 месяцев назад +1

    እኔ ልሙት አንደኛ እና ምርጫችንን ናችሁ ሁሌም ፈታ ዘና ሰለምታረጉን የኛ ዋሽው እንዴዎች

  • @wudasrat
    @wudasrat 10 месяцев назад +1

    ገራሚ ገጣሚና ግጥም። ግሩም ድምጽ እና ድምጻዊ።

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 9 месяцев назад

    ያሬዶ ግጥም ልብ ድረስ ይዘልቃል በጣም ትችላለክ በርታልን ጥልየ የኔ ምስጊን መልሱን እራሱ ማለት ነዉ ሚነግራቸዉ ለዛ ተሎ ሚያቁበት በጣም አትዘርዝር ይነቁብሀል የፍልፍሉ ቡድን ብስል ናቸዉ ይጠይቃሉ ምንም ማብራሪያ አያቀርቡም

  • @HfdeFffg
    @HfdeFffg 10 месяцев назад +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም የምወደው ኘሮግራም ኑሩልን

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz 5 месяцев назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል ከሳቅ ጋ 🤣🤣🤣🤣 ቁምነገር ያለው❤❤❤❤❤

  • @HfdeFffg
    @HfdeFffg 10 месяцев назад

    ያሬዶ ስለግጥሙ ኮሜንት ባልኮምት ንፉግነት ነው በጣም አሪፍ ግጥም ነው እናመሰግናለን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 10 месяцев назад +2

    በጣም እየወደደኩት ነው በርቱልን ወንድሞቼ :: ❤❤❤

  • @yenezemainfo8207
    @yenezemainfo8207 10 месяцев назад +4

    ጥሌ አባቴን መሳይ መንትያው ነው አባቴ በሂወት የለም ግን እሱን እያየሁት ነው እምፅናናው አላህ ያቆድልኝ ጥልዬ መልካም ሰው እወደዋለሁ❤
    በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችሃለሁ ።🤩
    ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ እንገናኛለን ኢንሻአላህ ።💞🙏
    የሚዲያ ስሜ የኔ ዜማ ወይም ፍፊ አፋር ነኝ ከ Saudi Arabia Jeddah thank you ❤️🙏

  • @bekilemlem
    @bekilemlem 9 месяцев назад +1

    እረ ተው ነፃነት ወርቅነህን እንዴዴዴዴዴ

  • @ZabedarAyele
    @ZabedarAyele 10 месяцев назад +4

    ቀን ቢጨመር ደስ ይለኛል በሳምንት 2 ጊዜ ቢሆን

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 10 месяцев назад

    ደስ የሚል ጭውውት።

  • @Anisnap-f6v
    @Anisnap-f6v 10 месяцев назад +1

    ግጥሙ አንደኛ በርታ ብሮ።

  • @mahiiyamakbel8547
    @mahiiyamakbel8547 10 месяцев назад

    ዋዉ ያሬዶ ፈጣሪ ይጠብቅህ እውነት አስልቀስከኝ በግጥሙ

  • @ኮንታ_tube
    @ኮንታ_tube 10 месяцев назад +2

    ለዝምድና ለምታቀርቧቸው እንግዶች ክበር ይኑራችሁ ወንበር አዘጋጁላቸው ።

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 месяцев назад +2

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 10 месяцев назад +2

    We ❤you so soooo much our brother's All the way Alexandria VA keep it up Big respect 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✌️

  • @bezawitsamson3201
    @bezawitsamson3201 10 месяцев назад +1

    እንናተ አስተዋዋቂዎቹ እንደዚህ ነው ጥላሁንን ማክበር ያለባችሁ። በጣም ብዙ ጊዜ ስታሳንሱት አይቻለሁ ጊዜ ነው ከእናንተ እኩል ያደረገው በጊዜው he was a legend' l እኮ እናንተ ካላከበራችሁት ማን ያከብረዋል እህ

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 10 месяцев назад +1

      ምን አድርገው ነው ያሣነሡት

  • @ስጦታ-ነ2ለ
    @ስጦታ-ነ2ለ 10 месяцев назад

    ፍልፍሉ እኮ ሁሉም ቦታ ድምቀት ነው 😂😂😂😂ያሬዶ በርታ 👌

  • @SelamawitAsemare-p6c
    @SelamawitAsemare-p6c 10 месяцев назад

    ያሬዶ አንደኛ 👌👌👌👌

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 10 месяцев назад +1

    የፍልፍሉ የጭንቅላት ፍጥነት ፐ 👏👏

  • @amanuelbirru8850
    @amanuelbirru8850 10 месяцев назад +1

    አቦ የመቻችሁ ጥልዬ አድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ስጦታ-ነ2ለ
    @ስጦታ-ነ2ለ 10 месяцев назад +1

    ጥሌ የእውቀት ሰው 👌👌👌👌

  • @yabulegese
    @yabulegese 10 месяцев назад +3

    wow tinishu tsegaye gebremad👏👏👏

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 10 месяцев назад +2

    ሶስቱም የማያውቀትን እንግዳ አታቅርቡ ብዙም አያስደስተንም

  • @frehiwetsedagelan3820
    @frehiwetsedagelan3820 10 месяцев назад

    Enamesegenalen edemena tena yesetachu ❤❤❤

  • @Michumedia-o1z
    @Michumedia-o1z 10 месяцев назад +2

    Yaredo merte sew!!
    I Love you bro

  • @mulualemmuler
    @mulualemmuler 10 месяцев назад

    ቀላል ተዝናናው

  • @ZabedarAyele
    @ZabedarAyele 10 месяцев назад +2

    ፍልፍሉ ትለያለህ 🤣የጥሌ ገጠመኝ ጥሌ ትችላለህ እንደምንም አሳመንሽ የህንድ ውቂያኖስ ይገርማል

  • @johnsonkelta6820
    @johnsonkelta6820 10 месяцев назад +1

    ፍልፍሉ አንዳንዴ በቃል ሀይማኖታዊ ነገሮችን አትንካ

  • @abet.2013
    @abet.2013 10 месяцев назад +1

    ውድ "ዋሸሁ እንዴ" እንዴት ናችሁ? ፀበል ፃድቅ እቤት ሲዘጋጅ "ማነሽ ባለሳምት?" ይባል ነበር። አሁን ማነው ባለሳምንት? የሚናፈቅ በሰንበት፣ ሲባል " ዋሸሁ እንዴ"። አምስት ጣቶች በጣም እወዳችኋለሁ ከረጅም እድሜ ጋር። አበራ ከሜሪላንድ።

  • @beamnetmengistu5001
    @beamnetmengistu5001 10 месяцев назад

    ግጥሙ👏👏👏

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 10 месяцев назад +1

    ከክክክክክክ ህንድ ወቃያኖስ ታዛንያ እኔም ሄጃለው

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 10 месяцев назад +2

    እረ ግጥም ጠላው ውይይይይ እንቅልፍ

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 10 месяцев назад

    ጥሌን ይሄን ዘፈኑን አዘፍኑልን
    "አንድ የማላውቃት ልጅ እየሳቀች መጥታ
    የማውቅህ መሰለኝ ብትለኝ ተዝናንታ
    እኔም ብጠይቃት የት እንደብታውቀኝ
    አውሮፓን ብትጠራው እንባ ተናነቀኝ
    እንኳን አውሮፓና ስካንድ-ሊቪያ
    የትም ሄጄ አላውቅም እኔ እንደ ዋልያ"

  • @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
    @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ 10 месяцев назад +3

    እነ ፍልፋሉ ጉሩብ እሚመቸኝ እግዳ አክባሪ ናቸዉ እግዳ ያለዉን ያከብራሉ ያሸንፋሉ ዛሬ ግን

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 10 месяцев назад

    ድንቅ ግጥም ።

  • @seidgetachew942
    @seidgetachew942 10 месяцев назад

    አይ ጥልየዬ ❤❤❤❤❤❤ ሚስኪን ሰው

  • @MoniShumi-tu7gk
    @MoniShumi-tu7gk 10 месяцев назад

    የምር ፍልፍሉ ስወድህ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Wasim-k3l
    @Wasim-k3l 10 месяцев назад

    ጨዋታ ጨምራል ፍልፍሉ

  • @KdKd-m2f
    @KdKd-m2f 10 месяцев назад +2

    ፍልፍሉ ይችላል😂😂😂

  • @nabiljamal5757
    @nabiljamal5757 10 месяцев назад

    ደምስ በረከትን ስታቆላመጠው ፍልፌ ሀሀሀሀ

  • @medhentesfay8062
    @medhentesfay8062 10 месяцев назад

    Aster awake which year this song

  • @meronyonas2540
    @meronyonas2540 10 месяцев назад

    ሰላም እንድት ናችሁ ከዚህ በፊት ባቀረባችሁት ፕሮግራም "ኒው ማ ኢትዮጵያ" የሚባል ስነ አዕምሮ ድርጅት አስተዋውቃችሁ ነበር አድራሻውን ማግኘት ብችል ወይ የሚያውቅ ሰው ካለ እባካችሁ

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 10 месяцев назад +3

    ለእየሱስ ዘምሪ እህቴ እየሱስ ይወድሻል

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 10 месяцев назад

    Abedu asefa demts 100%👏👏👏🔥🔥🔥❤❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 10 месяцев назад

    እደእናተ ያለ ጨዋ ሳይ ትውልዱ ላይ ተስፋ ቆርጨ የንበረው የተስፋ ጭላጭል አይበታለሁ በርቱልን እውንት ነው ሰውን ከመቅረፅ በፊት እራስን መቅረፅ እውንት ነው::

  • @dawitlulit8293
    @dawitlulit8293 10 месяцев назад

    እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @amefke2069
    @amefke2069 10 месяцев назад

    እመቤቴን በጣም ነው የምወዳችሁ ጥሌ ማርቆስ በተለየ እወዳችዋለሁ😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Davidm127
    @Davidm127 10 месяцев назад +1

    ዋሼው እንዴ ተመልሷል ከያሬዶ ጋር

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 10 месяцев назад

    Telie yelialieeee,seyasazen misken new,,thank you maliete berasuuu telkenete new❤❤❤meret sebesebe new ymechachuuuu

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 10 месяцев назад

    Filfilu betammmmmm nw metaskegn emwdeh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 10 месяцев назад

    እረ ፍልፍሉ 😁😁😁😁😁😁😁

  • @bereketmensistu
    @bereketmensistu 10 месяцев назад

    ወይኔ ፍልፍሉ በሰመአም ከባድ ሰው ነክ

  • @ssmmiiii7092
    @ssmmiiii7092 9 месяцев назад

    ፍልፈሎ ኧረቀስ እዝጎ ፈጥነት😅😅😅😅

  • @birukmoges
    @birukmoges 10 месяцев назад

    አንድ አንድ ጊዜ የዘመን ጀግናወች አሉ ሲያልፉ ነዉ ሚታወሱት አንዱ ያሬድ ነዉ

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 10 месяцев назад +1

    ሰውና ሰው የሚያናክሰው ፍልፍሉ መሆን አለበት

  • @ephremembeka5688
    @ephremembeka5688 10 месяцев назад +1

    😅 we love you guys keep doing

  • @ZabedarAyele
    @ZabedarAyele 10 месяцев назад +1

    አናክሻለሁ ይለያል ባባይ እወዳችኃለሁ፡፡

  • @AviaLegesse
    @AviaLegesse 10 месяцев назад

    Baseman filfilu gn betam new mewedek

  • @solomonmekonnen7562
    @solomonmekonnen7562 10 месяцев назад

    ሰአት በጣም በጣም ያሳል በጣም ነው በጉጉት የምጠብቃችሁ

  • @hanaedea4349
    @hanaedea4349 10 месяцев назад

    ወይ ፍልፍሉ

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 10 месяцев назад +1

    ያሬድ ሲያይ የኔ ጅግና ❤

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 10 месяцев назад +1

    ❤❤ FETARY YEMESGNEW Amen Amen Zara ladersan amen ❤❤

  • @ZeharaahmedLdres-e1w
    @ZeharaahmedLdres-e1w 10 месяцев назад +1

    አረ ሰአቱን ይስተካከል

  • @yordilule6054
    @yordilule6054 10 месяцев назад

    Demes yasazeneyal endeat endmiyachachelachew arif amerar nw enwdhalen bertu

  • @ephremembeka5688
    @ephremembeka5688 10 месяцев назад

    We love you guys😂 keep doing

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq 10 месяцев назад

    ሞዛዛ ለዛ የሌለው ግጥም ያሬድ ያቀረበው አሰልቺ ለፕሮግራሙ የማይመጥን ነው

  • @biny7
    @biny7 10 месяцев назад

    አብራር አብዶ ይቅረብልን ጎበዝ ተጫዋች ነው ሲሉ ሰምቻለው

  • @mekonnonmulugeta9340
    @mekonnonmulugeta9340 10 месяцев назад

    ውይ ፍልፍሉ ባለ ቅኔ ኮ ነህ 😅😅😅

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e 10 месяцев назад +1

    ፍልፍሉ ነው ሰው አናክሻለሁ እሚለው አይ ፍሌ

  • @nadorashed6083
    @nadorashed6083 10 месяцев назад

    ስወዳችሁ

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl 10 месяцев назад +1

    ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው ግን ደምስ ወሬ አታስጨርስም ልጁ እንዴት እንደተረፈ እንኳን እንዳይናገር አፍ አፉን አልከው እኮ ቤትህ ወተት ጥዶህ ነው እንዴ ቀረፃ ላይ የተቀመጥከው ተረጋጋ 😂😂😂

  • @Mynewtube-m1p
    @Mynewtube-m1p 10 месяцев назад +1

    የዛሬው ትንሽ ተንዛዝቷል

  • @መርካቶ-ኘ6ዀ
    @መርካቶ-ኘ6ዀ 10 месяцев назад

    የፍልፍሉ አይኪው የፍሊስጤን ነው

  • @d.jdereethio8338
    @d.jdereethio8338 10 месяцев назад +2

    ጥሌ የዋህ ሰው

  • @كوكيباياثيوبيا
    @كوكيباياثيوبيا 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💚💚💚💚🙏🙏🙏

  • @MussaIsmail-e4m
    @MussaIsmail-e4m 10 месяцев назад

    የጥሌ የዋህነት