በ ሽቶ ክዳን 45000ሺህ ብር አጊንቻለሁ.......- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • "በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ! #ethiopiancomedy #funny_moment
    ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7;00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
    One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 6:35 only on Abbay Tv.
    #ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #washehu_ende #filfilu_comedy #habeshan #ehiopian_funnymoment #habesha_comedy #explore_ethiopia #ethiopiancomedy #standupcomedy #africancomedy #ethiopianjokes #ethiopianentertainment #comedyvideos #funnyvideos #laughoutloud #funny #hilarious #infotainment #fypcomedy #youtubecomedy #explorecomedy #comedypicks #comedycentral #trendingcomedy #laughattack #relatablecomedy #viralvideos #hilariousmoments
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Website: abbaytv.com/
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

Комментарии • 162

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 8 месяцев назад +10

    በእውነት ዋሸው እንዴ የደስታችን ምጭ ሳቅ ብቻ በጣም ደስ የሚል አቦ ይመቻቹ❤❤❤❤❤

  • @izzyg2108
    @izzyg2108 8 месяцев назад +27

    እምወዳችሁ❤❤❤ በናታችሁ ይሄን ፕሮግራም እስከሂወታቹህ ፍፃሜ እንዳታቆሙ ጫዋታ ቢያልቅ እንኳን መታቹህ ቡና ጠጥታቹብን ተመለሱ

    • @Salimar-v1y
      @Salimar-v1y 8 месяцев назад

      የምርሽነው

    • @Salimar-v1y
      @Salimar-v1y 8 месяцев назад +1

      ይሄ ኮመት ባቅራቢዋች ይነበብላት

  • @MilaFiker-jq7dw
    @MilaFiker-jq7dw 8 месяцев назад +5

    የእውነት በጣም አዝኜባቸዋለው ዋሸው እንዴዎች ምን አለ ሄሉዬን ሄለን በርሄን ብታቀርቡልኝ ቃልዬን ቃልኪዳን ጥበቡ እባካቹ ምርጥ ፕሮግራም ነው የዛሬው እወዳቹሃለው አንደኛ ፕሮግራም ሱስ ሆናቹብኛሃል አሁንስ አንደኛ ምርጫዬ ደሞ ዓባይ ቲቪ ነው

  • @kiya9587
    @kiya9587 8 месяцев назад +13

    ዛሬ በጣም ቆያቹ የት ውላቹ ነው አሁን አሁን ሱስ እየሆናቹብኝ ነው እንኳን በሰላም በጣቹሁ

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 8 месяцев назад +9

    እንኳን ደስ አላችሁ ጥሌና ማርቆስ ዛሬ አሽነፋችሁ❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 8 месяцев назад +13

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ የዛሬዎቹ 😮😮😊ሣልጨፍን አስነጥሻለሁ እኔ እራሤ ሣልፈልግ በግድ ሙከራ😂😂

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 8 месяцев назад +5

    ምርጥ ትዝታ እናቶቻችን መሰረተ ትምርት ካልተማሩ የቀበሌ ስኳር

  • @mekdesgelila4414
    @mekdesgelila4414 8 месяцев назад +34

    ጥልዬ እኮ ምርጥ ግልፅ የዋህ ምስኪን ነው ስወድህ

    • @MimiMengsha-id9bq
      @MimiMengsha-id9bq 8 месяцев назад

      ልክ ነው ግን. ይቸኩላል በጣም

    • @mekdesgelila4414
      @mekdesgelila4414 8 месяцев назад

      ችኮላው እኮ ብዙ ከማወቅ የተነሳ ነው ያ ደሞ ተፈጥሮው ነው ግን ደምስና አሌክስ ሙድ ሲይዙበት ደሞ ያበሽቁኛል ይሄንንስ ታዝበሻል ወይ?

    • @RomanAsrat-ke2iw
      @RomanAsrat-ke2iw 8 месяцев назад +1

      Betam

    • @amelanayir7981
      @amelanayir7981 8 месяцев назад

      Me to ❤❤❤❤❤❤❤ love teleyea

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 8 месяцев назад +47

    የኢትዮጵያ ወዶች,ሴቶችም ብትሆኑ እባካችሁ ከቦርጪ እራሳችሁን ጠብቁ ቦርጪ ከፍተኛ የጤና ጉድለት አምጪ ነው!ከጥሪ ስጋ, ከጮማ, ከቅባት ነክ,ከመጠጥ, ተገደቡ, አስወግዱ እሄን ካደርጋችሁ ጤናችሁ ሙሉ ነው!በጃችሁም ነው!ለራሳችሁ,ለልጆቻችሁ,ለሚስቶቻችሁ,እንዲሁም ለዘመድ ወዳጆቻችሁ...በሙሉ እድሜ አችሁ እረጂም ነው !🙏🏾✌🏽🕊️💚💛❤️👍🏽💓

    • @nurnur4504
      @nurnur4504 8 месяцев назад +2

      እናመሰግናለን አላህ ኢስጥልን ጤናና እድሜ ትክክል በተጨማሪ ሌላ የሚያጠፍምክር ካለ እጠብቃለን ለመጀመርያም ምክር በጣም እናሰግናለን እዳቺይ ወይም እዳተ ሰው ያብዛለን ያረብ

    • @RahelWerku-pe5qm
      @RahelWerku-pe5qm 8 месяцев назад +1

      እጅግ አድርገን እናመሰግናለን

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 8 месяцев назад +1

      ፈልገንው መስሎሸ🙅💬💬💬💬

    • @MarkosMarkos-q3r
      @MarkosMarkos-q3r 8 месяцев назад

      lll

  • @KedirAmdala-h2j
    @KedirAmdala-h2j 8 месяцев назад +1

    በተረፈ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ከቲቪ ማየው ዋሽው እንዴ እና መረጃ ብቻ ነው በዚው ይቀጥል እናመሠግናለን

  • @YidnekHaile
    @YidnekHaile 8 месяцев назад +15

    ፍልፍሉ ከዛ በኃላ የሆነ የስሜት ለውጥ/የመጠንቀቅ/የመጨነቅ ነገር ይታይብሃል በስራ ላይ እንደሚያጋጥም ቀላል አስተያየት አስበህ እርሳው ስትሰራ ከዚ የባሰ ነገር ሊያጋጥም ይችላል ።

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 8 месяцев назад +12

    I was waiting for this program, I love this show!!!!!!

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 8 месяцев назад +6

    ዋው ዛሬ ጥሌ እና ማርክ አሸነፉ congura🎉😂በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር በርቱልን ሁላችሁንም እውዳቹለው ❤️❤

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 8 месяцев назад +10

    ዘላለም መኩሪያ ወንዴም ሚኒባስ የሱን የ አሽከርካር ነበር ወንድም እጅግ ጥሩ ስው ነው ይል ነበር መልካምነትህን በልጅነቴ ስምቼ በ ቴሌቪዥን መስኮት ሳይህ እሱ ትዝ ይለኛል

  • @sheger-l9k
    @sheger-l9k 8 месяцев назад +4

    በTv Show ተስፋ ቆርጨ ነበር እናንተ ግን ዳግም ተስፋችንን ተመልሷል። ሱስ ሆኖብን በጉጉት ሁሌ እንጠብቃለን። የ4ቹ መናበብ ይደንቃል። no#1 Tv Show

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 8 месяцев назад +10

    ውይ ስለ አያ ሙሌ ስታወሩ ደስ አለኝ እንዳላችሀት አንድ ቀንማ ስለ ስራወቹ እና ገጠመኞችም በሰፊው አንስታችሁ እኛንም አስደስቱን በእውነቱ ያልተነገረለት ያልተዘመረለት ትልቅ የጥበብ ባለሙያ ነው ። እሱ ባይኖሩም በስራወቹ እናስታውሰዋን እናስበዋለን ነብስ ይማርልን 🙏

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 8 месяцев назад +7

    ደምስ ጥሩ ትዝታ አነሳችሁ. እኔም ዘማች አስተማሪ ነበርሁና በሄድሁበት ዘመቻ ጣቢያ ህዝቡ ለትምህርት አልወጣ ብሎን. የወቅቱ አስተዳዳሪ ህዝቡን ሰብስቦ ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት የማይሄድ ቡዳነው ሲል በማግስቱ አዛውንቶች ሳይቅሩ በሙሉ መጡ እኛም ጥሩ ስራ ሰርተናል ።

  • @yimerindris4123
    @yimerindris4123 8 месяцев назад +2

    ጥልየ የማስታወስ ችሎታህ በጣም ነው የማደንቅህ

  • @redietwolde4341
    @redietwolde4341 8 месяцев назад +2

    ኧረ ጥሌ ይመችህ 😂😂😂
    “ራሱንም ሳተ” ተመችቶኛል😁

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 8 месяцев назад +2

    በስመአብ የዛሬው የምገርም ፕሮግራም ነው ሚገርም ታርክነው ደስ የሚል ሾው እየሆነ ነው በርቱ።❤❤❤❤

  • @birtukanhassen6127
    @birtukanhassen6127 8 месяцев назад +5

    ጥልየ ግን ለተቃራኒ ግሩብ እስከመች አግዘህ ትችለዋለህ 😂😂😂😂

  • @rebikakahssay7894
    @rebikakahssay7894 8 месяцев назад +2

    አባይ ሚዲያ በጣም የምወደው በጣም ሰዎች በሜያቼ በትንቭ ክፍያ በነፃ የሚያግዝ ስለዚህ በጣም አመስጉንል እኔ በአንደ ወቅት እግሬን ተሰብሮ USA 8ወር ያልተቻለው serguer ተብሎ ተወስኖ ለሁለት ሳምንት ኢትዮጵያ መጥቼ ይስሐቅ አድኗል በጣም አመስግንልን በሚዲያች።

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 8 месяцев назад +11

    አሪፍ ፕሮግራም👍

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 8 месяцев назад +8

    ጥሌ ኮበሌ የምወደው ፡ማርቄ ቁራሌ፡ደሜ ዳንሴ፡ አሌክሳችን የሰፈፌ፡ፍልፍልላችን በመዋሸት አንደኛ

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 8 месяцев назад +1

    አቤት ቁጥር አፃፃፍ 😂😂😂የተማረ ይግደለኝ ያሉት ለካ እውነት ነው 😆😆😆

  • @IbrahimUmer-wf3md
    @IbrahimUmer-wf3md 8 месяцев назад +3

    እኔምለው መችነው እንጥሌ እንፍልፍሉን የሚያሽንፉት❤❤❤❤❤

  • @KdKd-m2f
    @KdKd-m2f 8 месяцев назад +8

    ምርጧች ስወዳችሁ በርቱ❤❤❤

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 8 месяцев назад +8

    በዚህ ወር ነበር ማየት የጀመርኩት እናም ሱስ ሆኖብኝ የዛሬ አመት አካባቢ የተለቀቀውን ሁሉ አዳረስኩት

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz 4 месяца назад

    ፍልፍሉየ ሁሉ ነገርክ እኮ ነው የሚአስቀው🤣🤣🤣🤣🤣😍😍 ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ😂🤣❤❤❤❤❤

  • @BELAYNESHJimma
    @BELAYNESHJimma 8 месяцев назад +5

    WeYene 😂😂aye filfluuu😅😅😅

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 8 месяцев назад +7

    በጣም ደስ ስትሉ እኮ

  • @habtyhabesha6337
    @habtyhabesha6337 8 месяцев назад +3

    አንደኛ መዝናኛ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SofiAli-f7e
    @SofiAli-f7e 8 месяцев назад +3

    ጥሌና ፍልፍሉን ስወዳቹ ጥሌ የኔ የዋህ🥰🥰

  • @halimaoumer5778
    @halimaoumer5778 8 месяцев назад +3

    ሰላም እንዴናችሁ ጥሌ ማክ እንኳን ደሳለን ዛሬ ቀኑ የናንት ነው❤❤❤❤❤ደምሴ በናትህ አረቲስት ሉሌ አሻግሪን አቅረብልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LubabaA-cw8fv
    @LubabaA-cw8fv 8 месяцев назад +6

    የኔም እናቴ ምን ተምረሽ መጣሽ ሲሏት ምላስ ለመቅም ጀሮ ለመስማት ብለው ነው ያስተማሩን ብላለች መሠረተ ትምህርት ሄዳ

  • @alitom9495
    @alitom9495 8 месяцев назад +5

    Wow ትለያላችሁ 💚💛♥️

  • @mussaabdu6737
    @mussaabdu6737 8 месяцев назад +2

    Betam arif program neber gn 450000 na 45000 astekaklu enjii editeroch

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 8 месяцев назад +1

    ከነርስ ወደ ሙዚቃ አላለም ማርቆስ 😅😅😅

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 8 месяцев назад +1

    Wow የዛሬው እንግዶች ከባድ ሚዛን ናቸው።

  • @emebetmasrehttesema6699
    @emebetmasrehttesema6699 8 месяцев назад +1

    ጥልዬ ድምፅህ ሲያምር የኔ የዋህ❤❤

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 8 месяцев назад +1

    The way Alex dance makes me go crazy

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw4316 8 месяцев назад +2

    ሃሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @asterzeke4822
    @asterzeke4822 8 месяцев назад

    በእውነት ዋሸው እንዴ የደስታችን ምንጭ

  • @meron7439
    @meron7439 8 месяцев назад +3

    ዋሸው እንዴ የምንጠብቀው በጉጉት ነው ።

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 8 месяцев назад +3

    ነዋይ ደበበን አቅርብልን

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ዋሻው እንዴት ናቹ በርቱ ምርጥ ውሸት ሳስነጥስ እኔም ሙከራ አደረኩ 😂😂😂

  • @abdelaabde929
    @abdelaabde929 8 месяцев назад +1

    Yesferachen lej wendemu betam hardegna neber sebesbe yebalale tesenanet Abaye show lye selayehu des belognale zershe

  • @Fantu-g8y
    @Fantu-g8y 9 часов назад

    ጥሌ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤

  • @YaredYars
    @YaredYars 8 месяцев назад

    ኧረ ይመቻቹ አቦ😅😅😅😅
    ሸዋፈራው እና ደረጄ የት ሄደው ነው የማይጋበዙት???

  • @ccu3907
    @ccu3907 8 месяцев назад +1

    በጣም እንወዳችሆለን ❤❤❤

  • @DanielGugssa
    @DanielGugssa 8 месяцев назад +1

    አይ ጥሌ አብራራዉ ደሞ 😂😂😂

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 8 месяцев назад

    እውነቱን ነው አቤት የተባዩ ብዛት !!!!!!

  • @Wasim-k3l
    @Wasim-k3l 8 месяцев назад +1

    ጥሌ ድምፁ እኮ ይገርማል

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 8 месяцев назад +3

    ተመስገን የሳምንትሰው ብለህያንአምላኬ የዛሬ ሳምንት እራሳንአልነበርሁም መሞትፈልጌነበር በስደት ግንአለሁ የሱፍቃድሁኖ

    • @abdelaabde929
      @abdelaabde929 8 месяцев назад

      Abesher(re) Allha Hulunem neger yekyeral wanawe tesfa alemkoret destgna mehone

  • @aschalewasefa8911
    @aschalewasefa8911 8 месяцев назад +1

    Ke bizu seqay fetena mehal agicheshalew Filfilu yalew zefen

  • @Sadasada-y6m
    @Sadasada-y6m 8 месяцев назад +1

    ቆይለምንነዉ ታዋቂሠወቺ ብቻ የሚቀርቡ😏

  • @Bonaye12
    @Bonaye12 8 месяцев назад +1

    You guys looking good 👍 👌

  • @RomanAsrat-ke2iw
    @RomanAsrat-ke2iw 8 месяцев назад

    Weye comdiean marekos enkuwan egziabher genezebachehun asemeleselachehu

  • @eshetuminwuyelet4723
    @eshetuminwuyelet4723 8 месяцев назад +2

    ሰው አይኑ እያየ ካስነጠሰ አይኑ ሊበር ይችላል

  • @EeEe-xy1mr
    @EeEe-xy1mr 8 месяцев назад +1

    እረ አልክስ ቀንስ ይደብራል ቡርጭ

  • @TameTame-pu1tq
    @TameTame-pu1tq 8 месяцев назад

    ዎሸው እንዴ ምርጥ ትምህርት ቤት ያሳለፍከውን ሒወት ስማው ጥሌግን ጥያቄን መልስልኝ?

  • @Butajirawechi1
    @Butajirawechi1 7 месяцев назад

    450,000 እንደዚህ ነው እምፃፍ 😂😂 ይቅርታ

  • @ebstv_fan
    @ebstv_fan 8 месяцев назад +1

    በቀጥታ ለምን ጠፋችሁብን?✔️

  • @ZeharaahmedLdres-e1w
    @ZeharaahmedLdres-e1w 8 месяцев назад +2

    🎉❤❤ሰላም ለሁላችሁም ሰላም ብያለሁ

  • @Selam369-b6f
    @Selam369-b6f 8 месяцев назад +6

    ጥላሁን ግን ይንቀዠቀዧል

  • @onelove1703
    @onelove1703 8 месяцев назад

    450000 ብሎመፃፍ አቃታቹዋሸውንዴዎች😅

  • @t.kt.k7801
    @t.kt.k7801 8 месяцев назад +1

    ሚራጥ ፖሮግሪም 🎉🎉🎉

  • @ተዉእንኑርበት
    @ተዉእንኑርበት 8 месяцев назад

    ዋዉ ድምፅ ❤

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ love you teleyaaaaàs

  • @nahuzeynschaa5881
    @nahuzeynschaa5881 8 месяцев назад

    የሚቀርቡት ስራዎች በአብዛኛዎች ጠቃሚዎች ናቸው። ለተተኪው ትውልድ የሚበጁ እሴቶችን ያስተላልፋል። ከድራማ ተሳታፊዎች አንዷ ትበይን ናት። ቅርጽ በይዘት ላይ ተጽእኖ ላይ ይኖዋል ይባላል። በመሆኑም ትበይን ሁልጊዜ አረንጓዴ ቀሚስ ከመልበስ የተለያያ ቀለም ያላቸውን ቀሚስ ብትለብስ ይመረጣል።
    ሁለቸኛ- ድራማ የሚሰሩባቸው ቤቶች በደንብ የተለሰኑ ቀዳዳው የሌለው ግቢውም በንጽህና ቢሆን ይመረጣል።
    እነዚህን አስተያየቶች ተግባራዊ እንደማሆኑ ተስፋ አደርጋለሁ።
    በርቱ ከፍቅር ጋር💓

  • @ssmmiiii7092
    @ssmmiiii7092 8 месяцев назад +1

    እኔምላችሁ ይህሚዲያ መገስቱ ሐይለ ማርያምን ማመስገኛነው አንዴት 😅ብሰማ እሱንነው እመጠሩት

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 8 месяцев назад +6

    መተዋል የመዳም ቅመሞችዬ ኑ እንየው ያለ እናንተ ደስ አይለኝም😓ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏♥️

  • @AshuUsher
    @AshuUsher 8 месяцев назад +2

    በርትሉን የሳቃችን ምንጮች

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 8 месяцев назад +3

    የምወዳችሁ ዌልካም!

  • @muluneshmekonene4997
    @muluneshmekonene4997 8 месяцев назад

    የቡልቡላዋ ማሪያም ትጠብቃችሁ ጥሩስራነው የሰራችሁት እኔ ፍልፍሉ ነበርየመጣው ጥሩብርነው የተሰበሰበው ማሪያም ትጠብቃችሁ አሌክስ የለም ለምንድን ነው ይቅርታው ላይም አልነበረም

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife. 8 месяцев назад

    51:54😂😂😂😂

  • @meseretasefa6809
    @meseretasefa6809 8 месяцев назад +2

    የጋለ ምጣድ ላይ ተኝቸ አውቃሎህ ከግመልና ጁብ ጋር ተኝቸ ኣውቃሎህ

  • @ZahraYousif-hp7ti
    @ZahraYousif-hp7ti 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow

  • @Wasim-k3l
    @Wasim-k3l 8 месяцев назад

    ደስ ይላል

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 8 месяцев назад

    ትልቅ ትዝታ !

  • @Keneni913
    @Keneni913 8 месяцев назад +1

    በጣም ከሚያስጠሉኝ ፕሮግራም መካከል ይህ አንዱ ነው

    • @MarkosMarkos-q3r
      @MarkosMarkos-q3r 8 месяцев назад

      እኛ እንወድሀለን በአእናትህ አትየን

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv 8 месяцев назад

      ማን አስገደደህ አለማየት ትችላለህ ድንጋይ 😂😂😂😂😂😂. ሂድ ጅጅ ኪያን እይ

  • @እናቴኑሪልኝ-ኸ8ወ
    @እናቴኑሪልኝ-ኸ8ወ 8 месяцев назад +1

    እንግዶቹ ሆዳቸው ጨርቅ ጠቅጥቀው ነው?😂😂😂

  • @Messi.m-x3b
    @Messi.m-x3b 8 месяцев назад

    You guys ❤❤❤❤❤

  • @amanueltariku1141
    @amanueltariku1141 8 месяцев назад

    telahunen gin betam new metechanut

  • @sam846
    @sam846 8 месяцев назад

    ጥሌ ግን አንጎራጉረህ ሳንጠግበው የምታቋርጠው ነር..

  • @TesfayeGetahun-v3b
    @TesfayeGetahun-v3b 8 месяцев назад

    አሁንም ልጽቱ ነበረ። ኧረ ተጠንቀቁ

  • @MimiMengsha-id9bq
    @MimiMengsha-id9bq 8 месяцев назад

    ጥሌ ግን ኮሜንት አንብብ በጣም ትቀዠቀዣለክ. ሰውን አታስወራም. ምንሆነክነው. እዴ

    • @izzyg2108
      @izzyg2108 8 месяцев назад

      ስነስርአት ከጥሌ ላይ ውርድ

  • @HabeshaKitchenForYou
    @HabeshaKitchenForYou 8 месяцев назад

    ጸሐዬ ዮሐንስን ጋብዙት አደራ

  • @mametube4292
    @mametube4292 8 месяцев назад +2

    ሙሌ ታላቅ ሰው
    ሙሌ ባለ ቅኔው
    በዚህ አጋጣሚ ስላሰባችሁት ክበሩልን🙏

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 8 месяцев назад

    የነ ጥላሁን እንግዳ ቦርጭ የጤና አይደለም ቦርጭ ሁሉ አይመስልም አየር የተነፋ ነግር ይመስላል ፈጣሪ ይማርህ በህመም ምክንያት ከሆነም

  • @TgTilahun-v5m
    @TgTilahun-v5m 8 месяцев назад

    አሌክስ አረ እስፖርት ስራ

  • @Bonaye12
    @Bonaye12 8 месяцев назад

    I like your caravat guys I will buy gift for you guys 🎉🎉

  • @sg-ou4ws
    @sg-ou4ws 8 месяцев назад

    Andande filifilu yet endemikelid Enkuan yemayak gole egir fith tinsh neberwoyi bilo menager menidereust yale duriye yemiyader duryr new

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 8 месяцев назад

    Wedochachen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretasefa6809
    @meseretasefa6809 8 месяцев назад +1

    ኡማን ውስጥ ተኝቸ ጅብ ሊበላኝ ላይ ላየ ቁሞ ግመል ሲጠብቀኝ አደረ

  • @tsegayemoredafida3511
    @tsegayemoredafida3511 8 месяцев назад

    45000 ወይስ ዩቱብ ርዕስ 4500 ነው?

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @mesfindereje
    @mesfindereje 8 месяцев назад

    Nice

  • @bereketmensistu
    @bereketmensistu 8 месяцев назад

    የኔ ጥሌ