በአንድ ብር ህይወት እንታደግ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • - በቦረና ዞን 807 ሺህ ሰዎች እርዳታ ይፈልጋሉ። ከነዚህ ውስጥ 167 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች አስቸኳይና ተከታታይ ድጋፍ የሚፈልጉ ናቸው።
    የባንክ አካውንት ERCS DONKEY TUBE PROJECT 1000399380832
    ስልክ ቁጥር 0913610673
    0938212020
    - በዞኑ ካሉት የቀንድ ከብቶች ውስጥ 10 በመቶውን ለመታደግ 4 ነጥብ 4 ሚሊየን እስር ሳር ያስፈልጋል።
    - በድርቁ ምክንያት በዞኑ ከ3 ሚሊየን በላይ እንስሳት የሞቱ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 85 % የቀንድ ከብቶች ናቸው።
    - በዞኑ የቀሩት 230 ሺህ የቀንድ ከብቶች ሲሆኑ፤ ለ3 ወር የቀንድ ከብቶቹን ለመታደግ ቢያንስ 4 ነጥብ 4 ሚሊየን እስር ሳር ማቅረብ ያስፈልጋል። በተጨማሪ 135 ሺህ ኩንታል መኖ የሚያስፈልግ ሲሆን በዞኑ ማቅረብ የተቻለው አንድ በመቶ ብቻ ነው።
    - የተከሰተው ድርቅ በዞኑ 13 ወረዳዎች አጥቅቷል ፤ በዞኑ ከሚገኘው 60 በመቶ የሚሆነው ህብረተሰብ ድጋፍ ይፈልጋል።
    #Livestream #Ethiopia #charity #event
    #worldcup
    #live
    #tour
    #travel
    #paris
    #monalissa
    #eiffletower
    #donkeytube
    #eshetumelese
    #qatar
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 499

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 2 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ለእንዚህ አይነት መልካም ስራ ሲመርጥ መታደል ነው።አንተንም ሁሉንም የስራ ባልደረቦችክን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት መታደል ነው ይሄን የመሰለ ትልቅ የበረከት ስራ ላይ ስለተሳተፋችሁ ።

  • @mulugetaayalew3946
    @mulugetaayalew3946 Год назад +18

    እሼ አንተ እ/ር የመረጠህ የተባረክ ሰው ነህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የቦረናን ህዝብም ወደ ነበረበት ሀብት በረከቱ እግ/ር ይመልስልን

  • @bibabiba3881
    @bibabiba3881 Год назад +157

    እሼ ምርጥ ሰው ለአማራውስ መች ነው ምንሰበስበው በየመጠለያው በርሀብ እያለቁ ነው ይህን ግን ታውቃለክ አማሀራ ክልልን ሁሉም ረስተውታል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @haymi410
      @haymi410 Год назад +13

      አውነት ነው 🥰

    • @lbabamoshe509
      @lbabamoshe509 Год назад +14

      የኔም ጥያቄ ነው አማራውን ማንም እሚያስበው የለም ከእግዚአብሔር በቀር

    • @user-pd7ji5rb6x
      @user-pd7ji5rb6x Год назад +6

      ይቅርታ ይህቴ ግነኮ ደብረብረሀን ያሉትም የአማራ ህዝብ ናቸው ከተለያዩ ሀገር የመጡ ከወለጋ ከወሎ የመጡ ናቸው ለነሱ ደሞ ባለፈው ሰብስበዋል አሁን የቀረው የቦረና ህዝብና የመቅዶንያው ነበር አሁን ይህው ሰበሰበ

    • @kalikidangebireges881
      @kalikidangebireges881 Год назад +1

      ​@@user-pd7ji5rb6xተባረክ ልክነሸ ሰበስቦል አዳዶች ሳያዩነወየሚያወሩት

    • @Kiki_african
      @Kiki_african Год назад +2

      ሰውን ዝም ብሎ መውቀስ በተለይ እሼ ባበፈው ለተፈናቀሉት ፡ አሰባስቧል በአል እንደመጣ እርዳታ ሰንቴ አሰባስቦ ከብቶች ቁሳቁስ ብድልብስ ብዙ ነገር አስተባብሮ ወስዷል እሼ ማንም አይወቅሰውም ሁሌም ከተቸገረ ሕዝብ ጋር ነውአንቺ ፡ ድርሻሽን ተወጪአትውቀሺሁላችንም ፡ ያገባናል

  • @amhaeguale1859
    @amhaeguale1859 Год назад +4

    በእውነት እሼ በጣም ነው የምወድህበጣምም የማከብርህ በወተት እግር የሚጥቡ ይህንን ታላቅህዝብ የክልሉ መንግስትም አላየውም አንተ ውድሰው ነህ ልዩ ሰው፡፡እኔ የ68አመት ሽማግሌነኝ አንተን የወደድኩህበት ቆይቶል፡ለጳጳሱ ጥሪ ታዘህ የነበረ ስርአትህ ዛሬ ደግሞ ለአንጋፋው ኦሮሞ ቆምክ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ኢትዮጵያዊነትህ ይባረክ

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Год назад +9

    እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ከመላ ክሮችህጋ ይጠብቃችሁ ያወጣችሁትንም እግዚአብሔር በወጣ እጥፍ ይተካ እኛም እምንሰጥ ያደረገን አሜን፫

  • @abebemekonnen4789
    @abebemekonnen4789 Год назад +3

    እሼ በተፈጥሮ ጊዚአዊ አጋጣሚ ለተቸገሩት የቦረና ኢትዮጵያውያን እርዳታ በማሰባሰብህ ፈጣሪ ይባርክህ, ለቦረና ህዝብም ዝናቡን እና ፀጋውን ይስጣቸው::

  • @mulugojjamemuye-rf2ct
    @mulugojjamemuye-rf2ct Год назад +3

    እንደሀፅያቴ ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ ብዛት ከትቢያ አንስቶ ሰዉ አድርጎኛል በትዳር በልጆች ባርኮኛል አምላክ የተመሰገነ ይሁን እሸ እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ለሚስትህ እመብርሐን ትቅረባት ለስራ ባልደረቧችህ ጤናቸዉን ይስጣቸዉ ተባረኩ

  • @ATBLOVE
    @ATBLOVE 8 месяцев назад +5

    ለስው ሁሉ እማልመኝው ከፍተኛ ህመም አሞኛል ግን በሱ ቸርነት 20 አመት ሙሉ በህይወት አለሁ ካለምንም መዳኒት በጸሎት ብቻ ክዛ በላይ በሁሉም ነገር ሀብታም ነኝ በቅርቡ በአካል ወደአንተ ከሌላ ተአምር ጋር እመጣለሁ:: ተነፈስኩ ለመጀመሪያ ግዜ

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 Год назад +5

    እሽዬ ሄሉ ሁላቹም ሰላም ለናተ ይሁን ተባረኩ ሰወ መሆን በቂነወ ሰወን ለመርዳት ለመለገስ የታደለ እጅ ይባረክልን ሜልዬ እመቤቴ በሰላም ታሳቅፍሽ

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 Год назад +3

    እሼ ምርጥ ሰው ቅን አስተዋይ ሰው እማምላክ መሻትህን ሁሉ ትፈፅምልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ እሽ ከ ሺ ይበለጣል አብራቹ የተሳተፋቹ ሁሉ እማምላክ ያልታሰበ ሲሳይ ትስጣቹሁ 💚💛❤️💒💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲❤️

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Год назад +8

    እሽዪ እድሜና ጤና ይስጥህ ውለድ ክበድ የምት ወልደውም ልጅ የእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ያደረበት ለእናት አባቱ የምታዘዝ ለፈጣሪው የምገዛ ይሁንልህ እሼ ምርጥ ልጅ ለሁሉ ደራሽ

  • @HABTAMUTSEHAY
    @HABTAMUTSEHAY 7 месяцев назад

    በእዉነቱ ዶንኪ ቲዉብን በጣም አብዝቸ እከታተላለሁ በጣም ማራኪ እና ተወዳጅ ነዉ እንግድህ አንተንም /ማለት እሸቱንም ሁሉም ነገር የምታደርገዉን ነገር ፈጣሪ ለተጎዱ በምትሰፍርበት ቁና ሰፍሮ ይስጥህ በረከቱን ያብዛልህ ፡፡
    በዉጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያን እግዚአብሄር የተፈጠሩ ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ እናንተንም ለሃገራችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ለመገናኘት ያብቃችሁ፡፡
    ሰላም ለሁሉ

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Год назад +3

    እሼ ምርጥ ሰው በፀሎት እያሰብናችው ነው ንግል ከናተ ጋር ትሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @dawudafaf
    @dawudafaf Год назад +6

    ምን እንምልህ አላውቅም አንተ የኢዮጵያ ቀኝ እጅ ነህ እሼ አቅም የለኝም በጸሎት ከጎንህ ነኝ

  • @tigitube3
    @tigitube3 Год назад +16

    እሽዬ ኦርጂናል ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ቤትህን ትዳርህን በበረከት ይሙላዉ የአንተ ይለያል ደጋግ ኢትዮጵያዊያኖች መለገስ የማይሰለቻችሁ ባወጣችሁት እጥፍ አርጎ ይስጣችሁ እስከምንሞላ ለመቀመጥ ወስኜ ነበር ተቋረጠ የተሰበሰበዉን ይባርከዉ 🙏

  • @Guademar
    @Guademar 4 месяца назад +17

    ለምታደርገው ሁሉ እግዚዓብሄር ዋጋህ ይክፈልህ!! 10,000 የኢትዮዽያ ብር ገቢ አደርጋለሁ።

    • @almaztsegay8854
      @almaztsegay8854 29 дней назад +6

      ❤🎉❤🎉❤

    • @atitegebtesema2878
      @atitegebtesema2878 8 дней назад

      ❤❤❤ታባረክ ቤትክ ሙሉ ይሁን ዘር ይውጣልክ ክፉ ኣያግኝክ

  • @munatube6163
    @munatube6163 Год назад +21

    ወ ላሂ በጣም ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏የሰጣቹ አላህ ባወጣቹበት ይጥፍ ይመልስላቹ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Год назад +7

    እግዚአብሔር በጣም ይባርክችሁ!!!

  • @Amena7594
    @Amena7594 Год назад +1

    እሺ በጣም ደስ እሚል ስራነው ፈጣሪ ይጠብቅህ በደብረብርሀን ለሚሠቃዩትም እባካችሁ ድረሱላቸው በጣም ነው የሚያሳዝኑት ብርድ እየሞቱነው

  • @shitayeessa1481
    @shitayeessa1481 Год назад +2

    Eshetu, May God bless you and your family, you are a fantastic Angle on Earth I bleve you will do everything you wish,❤🧡❤🧡

  • @fatumasiraji1677
    @fatumasiraji1677 Год назад +6

    እኔ የምለው እዳተ መልካም ሠዎች አሉ ግን ተፈናቃዮችንም የምትመለከቱበትን ልቦና ይሥጣችሁ ይስጠን😢☝

  • @welansalesasa239
    @welansalesasa239 Год назад +4

    እሼ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ በክብር በሞገስ ይኑርህ

  • @Una459
    @Una459 Год назад +8

    This is a true witness to show the power of unity. Division will never ever benefit other than corruption. "Unite, we will prevail, devide, we will fail "

  • @mahboobahassan6832
    @mahboobahassan6832 Год назад +3

    በመልካም ነገረ ላይ ያበረታን ከመጥፎዎች ያረቀን ሀገራችንን አሏህ ሰላም ያረግልን

  • @user-qu1uo6zt2g
    @user-qu1uo6zt2g Год назад +4

    ወንድም እሼ አላህ መልካሙን ነገር ሁሉ ይወፍቅህ ለሰጣችሁ አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳችሁ አላህ ለቦረና ህዝቦች እዝነቱን ያውርድላቸው አላህዬ በአለም ዳርቻ ላይ በችግር እየተሰቃዩ ያሉ ሰዎችን ሁሉ በራህመትህ እያቼው ያወዱድ

  • @rahmabasheer7902
    @rahmabasheer7902 Год назад

    እድሜ ከጤና ይስጥህ ደብረብረሀን ያሉትም አማሮች እባክህ ስለ ኪዳነ ምህረት ብለህ ለነሱም

  • @teferedetaddesse3561
    @teferedetaddesse3561 9 месяцев назад +1

    I appreciate your work! You are a champion! Don’t neglect Amhara region. It is a target of genocide. They are starving. We have to help them. Please soon!😢😢😢

  • @emanetyounis6836
    @emanetyounis6836 Год назад +1

    እምላለሁ ከተፀነስኩ ጀምሮ ሁሌም ቸርነቱ በረከቱን እንዴት አውርቼ እጨርሳለሁ አጉሎብኝም አጉሎኝም አያውቅምና ውሸት ማውራት ያሳፍርኛል አላህዬ አስከፍቶኝም አያውቅም

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Год назад +12

    ጀግና ወንድማችን አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው:: እድሜ ይስጥልን::

  • @habtamudagnachewlimenih2725
    @habtamudagnachewlimenih2725 Год назад +1

    Good job keep it up. Let we remember our amhara people too.

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 Год назад +1

    Donki ere ke welga begefe kemotte terfew Be Debereberehan lalu ...menew Zem Alek👈🙏‼️‼️‼️

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 Год назад +4

    እሼ በነካ እጅህ የቦረናን ካጠናቀቅህ በኇላ ሜዳ ላይ ተበትነው ያሉትን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተፈናቃይ አማራዎችን በችጋር የሚያልቁ ህፃናትንም እንዲሁ አስባችውና ራስህ ሄደህ ለዕለት ጉርስ እንዲያገኙ አምቻች የዘመኑ ምርጥ ሰው!!!

  • @mamela1
    @mamela1 Год назад +4

    You are our next president insha Allah

  • @rahelgean5568
    @rahelgean5568 Год назад +2

    እሺ እግዚአብሔር ይባርካቹ ስንደውል ስልኩ አይነሳም 💚💛❤

  • @kalekalekale7447
    @kalekalekale7447 Год назад

    እሽዪ እድሜና ጤና ይስጥህ ውለድ ክበድ የምት ወልደውም ልጅ የእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ያደረበት ለእናት አባቱ የምታዘዝ ለፈጣሪው የምገዛ ይሁንልህ

  • @firnussietissima5187
    @firnussietissima5187 6 месяцев назад +1

    ደሬ እባክህን ዝናሽ ለምትባል ሴትዬ ጥሩ መልስ ሰጡልን በጣም ብዙ ስው ተናዷአል ተቆጥቷ ለምን በጎንደር በጎጃም በውሎ ባጣቃላይ በአማራ ክልል የሚሞተው ህዝብ ስው አይደለም የእግዚአብሄር ፍጥረት አይደለም ማለት ነው ምን ማለት ለይቶ ለአአ ወጣት ለይቶ መናገር ያሳዝናል

  • @birtukanzena3058
    @birtukanzena3058 Год назад

    እ/ር በቸርነቱና በምህረቱ ለኔ ያደረገልኝ በሀጢያቴ ምክንያት ሞቼ የነበርኩትን በሞቱ ዋጋ ከፍሎ የዘላለምን ህይወት ሰጥቶኛል በምድራዊ በረከትም ባርኮኛል ነፍሱን እስከመስጠት አለምን እንዲሁ የወደደ ጌታ እየሱስ ክርስቶሰ ይመስገን፡፡

    • @tesfayeshbbru4175
      @tesfayeshbbru4175 8 месяцев назад

      Dedeb aahyaneh 666tu yeborena demnnasiga enddatagengu egzeabeher yelakew kedus menfessaachehun wogetoal bushitewoch enkuan eyesusesin eyeterachehu yemitshewudun lusefereoche hasaphaltelay menged zagtachu bemontarbbo ebdatachewun awujju::alamachewu:keber selalehone yetewarredu bootacceferu cherchu selemyakatele lusefern sheshu

  • @user-ws9ev1xo3m
    @user-ws9ev1xo3m Год назад

    እሼ የኢትዮጲያ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ

  • @-bietaboy5405
    @-bietaboy5405 Год назад +1

    ቃል እግዚኣብሔር ንዓካ ህይወት እዩ።

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Год назад +22

    ለ ቦራና ሐዝብ 😭 አሹይ ተባርክ ❤️

  • @fanuelgetu8212
    @fanuelgetu8212 Год назад +5

    You are genius and generous bro keep it up.

  • @uaem7819
    @uaem7819 8 месяцев назад +2

    እግዚቡሄር የሰማይ ቤትህን ያሳምርል ለህቡ የቆምክ ነህ ይጨምርህ ጥሩሰ ነህ

  • @modeltube5167
    @modeltube5167 Год назад

    እሸቱ ጀግና ነህ፣ በጣም ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ። በርታልን በቀጣይ ግን በፈጣሪም ምንም የማይነገርለት በርሃብ እየተገረፈ ያለ የአማራ ህዝብ በየመጠለያው አሉ።
    ለተፈናቃዮችም አንድ ቀን አሰባስብ ርሃብ ተመሳሳይ ነው በድርቅም ይሁን በመፈናቀል

  • @selamyoutub
    @selamyoutub Год назад +4

    እሸቱ እናመሰግናለን ግን ምን አለ በደብረብረሀን ከወለጋ ተፍናቅለው ወደ ሠላሳ አምስት ሺህ ህዝብ እየተራበ መጠለያ አጥቶ በደብረብረሀን ብርድ የተጠበሰ ነው በነካ እጅህ ለፅድቅ አይደለ አሰባስብላቸው በጌታ

  • @Tube-zy8bb
    @Tube-zy8bb Год назад +6

    ጎበዝ ጀግኖች በርቱልን 🙏🙏

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 Год назад +4

    ማሻአላህ እሼ ዳእዋህ እኮ እኔ ነኝ ካለ የሃይማኖት አስተማሪ ትምህርት ይበልጣል

  • @sfe861
    @sfe861 10 месяцев назад

    እሽዬ በርታልኝ ቤተሰቦችህ በክርስቶስ ይታቀፉ ሰይፍ ከናዝሪት

  • @girmaasfaw5563
    @girmaasfaw5563 Год назад +10

    Eshetu, you are a walking Angel! I can't express enough how I feel good about you. At one point I will do my share to support your good cause!

  • @birtukanzena3058
    @birtukanzena3058 Год назад

    እሸቱ አንተ እ/ር ለምድራችን በረከት አድርጎ የፈጠረህ ነህ የምትናገረው የእ/ር ቃል በራሱ ብቻ ህይወትን ያለመልማል እ/ር አብዝቶ ይባርክህ ባለቤትህ በሰላም ትገላገል ሺ ሁንልን፡፡አንተ የምድር ጨው ነህ

  • @laylow6834
    @laylow6834 6 месяцев назад +1

    እሸቱ አተ የተባረክ እግዚአብሔር ሽ አመት ኑርልኝ ❤️🙏

  • @masratekabada4223
    @masratekabada4223 Год назад +28

    ለሚሰጠው ሰው እግዚአብሔር ይሰጣል🙏🙏🙏😍😍

  • @mesayfeleke4989
    @mesayfeleke4989 Год назад

    Eshe yetebarek sew ye ewnet Egziyabher edme ena tena yadlk wuchi yalutnm lezi bereket endibeku yaderkew be ante tret nw 😍🥰😍

  • @mohammedyimer5521
    @mohammedyimer5521 Год назад

    Eshtu allah kenate gare yehunelege wendemiwa selamhe yebezalege allah hulun helhemhen yemtayebet ergeme edemi mulu tena yeseteh

  • @FreMedia
    @FreMedia 5 месяцев назад

    ፈጣሪ ኢትዮጲያን ይባርክ፡፡እኛም እንደአንተ ለመርዳት ያብቃን😘

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሼ ምርጥ ሰው

  • @getahunhaile-vg1fe
    @getahunhaile-vg1fe Год назад +8

    The creator of donkey tube ! Let the Lord bless you in all your devotion you showed to love and cherish the people of Ethiopia. I just wish you all the best in your daily walk of life

  • @mimibabu9888
    @mimibabu9888 Год назад +7

    ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @meseretbekele8728
    @meseretbekele8728 3 месяца назад

    የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትልቅ ደረጃ ታድርስሽ በቀሚሷ ትከልልሽ

  • @almazalmaz1418
    @almazalmaz1418 Год назад +4

    ረጣሪ ይባርካችው አሼ መልካም ሰው🙏

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Год назад

    እሼ ጀግና ነህ በምታደርገው በጎ ሥራ
    ሁሉ እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያርግልህ በርታ

  • @SolomonAsihel
    @SolomonAsihel Год назад +1

    Eshetu, my name is Solomon from South Africa. I appreciate what you do as a young person - you are very gifted and blessed. I will soon join and do my contribution in every thing you do. God Bless

  • @shitayeessa1481
    @shitayeessa1481 6 дней назад

    Thank you so, so much

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Год назад

    እሼ አከብርሀለሁ ምን እናድርግ ስናድግ እኮ መች ተመከርን ለዚህ ነዉ ፍቅር የጠፋብን ተመለሰልህ ።

  • @tsegagebisa7561
    @tsegagebisa7561 Год назад +12

    እሼ እግዚአብሔር ይርዳህ አንተ ምርጥ ሰው

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Год назад

      ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Год назад

      ውዴ ደምሪኝ

    • @burahopetube5721
      @burahopetube5721 6 месяцев назад

      Zr 44:09 p፤ደrea 44:12 4pzprRapaaarzrzp0apaz0zp4Aar 44:21 z0rzz0rparደዠደሀarraafzwr 44:27 0zrz0zzrrzrzppa0ደ4za😊qqare 44:39 ደቸ፣ኘሠደደዳደደሠተሠ 44:47 44:47 ሠደተደሠደቨደ፣😊ዳቸደተ፣ታተደደሠቸቨ 44:51 ደ፣ሠደደቨተሠ 44:53 ደሠ፣ሠቸሠደደሠደደደዠደ፣ 45:03 ዳደሠ 45:05 ደ 45:05 4 45:05 azpaz😊rzr 45:08 arap 45:09 Zappa 45:10 45:10 4 45:11 azp4azr0ደደሠሠቨዳቨዠደዳዳዱ፣ 45:18 ተze0 45:19 rpazzrp0przzpa0apz4 45:28 45:29 0zaarpparpሠደዳ፣ሠተሠሠተደሠደተሠደቨተሠኘተ 45:40 ሠዳ፣ሠደ 45:41 ዠተደሠዳነደዳደደዠደቨ44:48 44:39 44:15

  • @BekeleYefgewot
    @BekeleYefgewot 4 месяца назад

    ተስፋዬ ደምሴ
    ሀጢያታችን ሳያስብ
    ድንግል ማርያምን መስጠቱ።

  • @kassechwoldeyes9326
    @kassechwoldeyes9326 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ከአንድ ወንድ ልጅ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች እና እግዚአብሔር አመስግን ጎበዝ ጠንካራ ሚስት አለችህ ምጧን ይቅልላት 🙏🙏🙏

  • @meremaseid
    @meremaseid Год назад

    እሸቱ ረጂም እድሜ እናጤና ይስጥህ መልካም ነትህን ቀጥልበት ከመጥፎ ነገር ይሰውርልህ

  • @emyyilmu4548
    @emyyilmu4548 Год назад

    Egziabher Yasibih! Yenefs waga yadirgilih.

  • @mihretberaki1298
    @mihretberaki1298 Год назад

    Amen Amen Amen
    Medhanialeme kenanete Gare yehune

  • @alamitube1894
    @alamitube1894 Год назад +2

    Waqayyo goftan kenna hin dhumne sif haa kenu Eshe

  • @zedusman
    @zedusman Год назад +1

    እሸቱ ምርጥ ሰዉ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @yeabsralemlemuyeabsralemle4333
    @yeabsralemlemuyeabsralemle4333 8 месяцев назад

    ታሪኩን ጨርስልን የመሎክሲዎችን በናትህ እሼ ወድድ

  • @abdinugusa7398
    @abdinugusa7398 Год назад +1

    Donkey ture, Eshetu, thank you so much for your facilitation and humanitarian service for our people -Borana

  • @yeworkababe7662
    @yeworkababe7662 Год назад +1

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏

  • @Human-kind-fear-Allah
    @Human-kind-fear-Allah Год назад

    Ishetuyee wallah allah keate gara yehun behunate betam teru saw new ahun iyayaw naw ❤ fatari😂yemrake wada ketete mangade ❤

  • @ZerihunWeyessa-e8e
    @ZerihunWeyessa-e8e Месяц назад

    እግዚአብሔር ለኔ ያላደረግልኝ ነገር የለም ምስጋና ይድረሰው

  • @shewangzwtaye
    @shewangzwtaye Год назад

    እሼ ጀግናው ሁላችሁምንም እግዚአብሄር ያበርታችሁ

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጣቹ በወጣው ይተካላቹ እሸቱ ወድማችን የምትሰጠው አያሳጣህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እዳተ አይነቱ ያብዛልን አገራችንም ሰላም ያርግልን

  • @Menelik27
    @Menelik27 Год назад

    እሼ በነካሃ እጅህ ተፈናቅለው በየቦታው ላሉት ገንዘብ ማሰባሰብ እንዳትረሳ። አለን የምንችለውን እንሞክራለን በርታ ይሄም አንዱ ጉዳያችን ነው ምንም ፓለቲካው የመጣው ችግርም ቢሆን
    እኛ የምንችለውን እናርግ

  • @yohanesa7728
    @yohanesa7728 Год назад +3

    I luv the way you do bro!

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Год назад +1

    ለሠው መዳኒቱ ሠው ነው እሼ ሠላምክ ይብዛ

  • @raheedraheed4825
    @raheedraheed4825 Год назад +1

    የኢትዮጵያ አምላክ ይባርካችሁ እሼ

  • @helenhelu-su2gz
    @helenhelu-su2gz Год назад

    እሸ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥህ ፈጣሪ በብዙ ይባርክህ

  • @nuaiyaajman4313
    @nuaiyaajman4313 Год назад +3

    አሹዬ እግዚአብሔር ይስጥህ በእድሜ በጤና ይስልኚ galatoomaa እውነት ነው ኑጹ እንጀራ የለም 🕯️
    እግዚአብሔር ያደረገልን ቡዙ እኛን በመፍጠሩ ሳሌ ከኔ ሃፃታችን ጪሎን አለ እግዚአብሔር ቸርነቱ ቡዙ ነው ይክብር ይመስገን

  • @wendelema3236
    @wendelema3236 Год назад

    ፈጣሪ ይርዳሕ ለመልካም ስራሕ።

  • @saronamiilav5526
    @saronamiilav5526 Год назад

    kenehatiate chilogn eyanoregn hulem yitebkegnal Eshe egziabher yibarkih ene kal yelegnim

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 Год назад +6

    ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ

    • @mamee.youtube
      @mamee.youtube Год назад

      5 miliyen lafanoo 5miliyen laborannaa

  • @merontewodros60
    @merontewodros60 Год назад

    የአማራ ወገኖቻችን እንደዛ ሲሰቃይ ማንም ዘወር ብሎ አላየዉም።አሁን ሁልሽም ትሯሯጫለሽ።
    ወለጋ ሲፈስ የነበረዉ የወገኖቻችን ደም ይህንን እንዳመጣ ሁሉም ማወቅ አለበት።ገና አማራ ላይ እጃቸዉን ያነሱ ሁሉ የዘሩትን ያጭዳሉ።።

  • @AtakiltNegash-lp1dd
    @AtakiltNegash-lp1dd 8 месяцев назад

    Esetu mesta ergwez nat belehal fetaha mhaten erwfal ydereselt

  • @wubemekonnen8118
    @wubemekonnen8118 Год назад

    ምርጥ ሰዉ
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Год назад +3

    ኣምላኽ የመረጠህ ጸጋና በረከቱ ይስጥህ እሽየ

  • @meazat.4857
    @meazat.4857 5 месяцев назад

    Thank you tol God bless you 🙏 🙏 🙏 ❤️ ❤❤

  • @tatekgetye
    @tatekgetye 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር እጅግ በጣም ብዙ ነገር አድርጎልኛል!!!

  • @hanaeshetye4294
    @hanaeshetye4294 Год назад

    እሸ ምርጥ ሰዉ
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yeshitilateklehaimanot
    @yeshitilateklehaimanot Год назад

    ደስ የሚል ስራ ነው፣፣፣ለአማራ ክልል ተፈናቃዮችም፣፣እባክህን በነካ እጅህ፣፣ፈጣሪ ይርዳህ

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Год назад +3

    እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርከው

  • @amannisrra3985
    @amannisrra3985 Год назад

    Eshy ezaw Boorena hedeki kehager shimagilewochi gar yihenini bitisera arif neber

  • @befair2029
    @befair2029 Год назад

    Be kind! Thank you Eshe 🙏✊🏾🫡

  • @zerihunhai4705
    @zerihunhai4705 Год назад

    ምን ያላደረገልኝ ነገር አለ የሱ ቸርነት አያልቅበት ነዉና መዘርዘር አዳጋች ነው

  • @fayazgondar377
    @fayazgondar377 Год назад +1

    ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ቤትህን ትዳርህን በበረከት ይሙላዉ