"የጓደኛዬን እሮሮ በባልዲ አስቀምጫለሁ - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 255

  • @abbay-tv
    @abbay-tv  11 месяцев назад +16

    ሁሉም ተመልካች የዋሸው እንዴ ተወዳዳሪ ይሆናል!!!
    እንዴት? በ Effectorum ከታች ያለውን ማስፈንጠሪይ ይጠቀሙ 👇
    effectorum.com/influencer/Washewende/occasion/tv-occasion

    • @جميله-ب2ج3ق
      @جميله-ب2ج3ق 9 месяцев назад +1

      ሙዚቃዉን ማዉረድ ፈልጌ ነበር ምን ብየ ልፈልጋት

    • @GollaDekaw
      @GollaDekaw Месяц назад

      Hiii teru

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 11 месяцев назад +7

    1979 ወታደራዊ ማሰልጠኛ ሆነን ስንሰማው የነበረ ዘፈን ነው በጣም ትዝታ ነው ለእኔ ናለጓደኞቼ በተለይ አንድ ሻሾ የሚባለው ልጅ ያለዚህ ዘፈን አይሰማም ነበር።።።

  • @HelenHele-ou5th
    @HelenHele-ou5th 11 месяцев назад +13

    በጣም ተመችቶኝ የማየው ፕሮግራም ነው ውይ ስወዳችሁ የሳቅ ምንጮች አብሶ ፍልፍሉ ስወደው

  • @ሪችሀበሻዊት-ጸ3ረ
    @ሪችሀበሻዊት-ጸ3ረ 11 месяцев назад +20

    ጥልየ የኔ የዋህ እስኪ ጥልየን የምትሉ እስኪልያችሁ

  • @seidgetachew942
    @seidgetachew942 11 месяцев назад +6

    ጥሌ ኮበሌ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ የዋህ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 11 месяцев назад +10

    ዋሸው እንዴ እንኩዋን አደረሳችሁ ለአንድ ዓመት የስራ ቆይታችሁ በርቱልን ዝግጅታቹ ጨዋታችሁ በጣም ደስ ይላል ፈታ ነው ከእናንተ ጋር በጉጉት ነው የምጠብቃቹ በየሳምንቱ ❤🥰
    ዜዶ በጣም የምወደው ኮሜድያን ❤

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 11 месяцев назад +6

    አረፉልፉሉ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂

  • @gigi_love7
    @gigi_love7 11 месяцев назад +23

    እኛም በጉጉት እየጠበቅን ስናያቹ አመት ሆነን ❤

  • @henokghebremedhin4322
    @henokghebremedhin4322 11 месяцев назад +1

    Zedo ❤Zedo❤Ante yalehebeti program betami arfi nawu

  • @danboy2425
    @danboy2425 11 месяцев назад +8

    ከደቡብ ኣፍሪካ ነኝ
    እወዳቹሃለው ዋሸዎች
    ሰይፉ ፋንታሁንና
    ደረጀ ሃይሌን ጋብዙልኝ

  • @walleworkie
    @walleworkie 11 месяцев назад +2

    ዋው በ effectorum በኩል በቀጥታ ጥያቄ መመለስ እና ነጥብ መስጠት ደስ ቢሎኛል ሁሌም አዲስ ነገር በ ዋሸው እንዴ፣ ሃሪፍ ነው በርቱ

  • @ልቤ02
    @ልቤ02 11 месяцев назад +5

    የመዳም ቅመሞች ነን በጣም ተከታዮቻችሁ ክብር ለመዳም ቅመሞች❤❤❤❤

  • @TarikuKifle-zx8sr
    @TarikuKifle-zx8sr 11 месяцев назад +2

    Woye filfilu yetemeta sew long live

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym 11 месяцев назад +1

    ይሄ ፕሮግራም ተወዳጅ እየሆነ ነው በርቱ ምርጦች

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 11 месяцев назад +4

    Day by day you are becoming more and more lovely thank. You. guys ❤

  • @jamineimtube5522
    @jamineimtube5522 11 месяцев назад +22

    እሚገርም ፕሮግራም ነው በርቱ እስካሁን ስላልተከታተልኳችሁ ተፀፅቸ አሁን ሁሉንም ክፍል ላዳርስ ትንሽ ነው የቀረኝ😂😂😂😂

  • @assefafilimon8278
    @assefafilimon8278 11 месяцев назад +3

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በጣም እወዳችኋለሁ በዚሁ ቀጥሉ ❤❤❤❤

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 11 месяцев назад +68

    ጥሌ ታላቅ ሰው፡ ፍልፍሉ ተንከሲሱ፡ አሌክስ ያራዳ ልጅ የኳስሜዳው ፡ ማርቆስ ጨርቆስ

    • @SelamSamuel-sq5wx
      @SelamSamuel-sq5wx 11 месяцев назад +4

      ደምስስ?

    • @amberfizz7512
      @amberfizz7512 11 месяцев назад +3

      Yardage lij mert sw demesm

    • @Befirdu-pq7zc
      @Befirdu-pq7zc 11 месяцев назад +1

      ባለጌ neh

    • @derejebirhanucharu6837
      @derejebirhanucharu6837 11 месяцев назад

      የተ የሞኝ አር ለምን አታርፍም ሰገጤ ነገርህ የሆንክ ምቀኛ ና 22 የድሮው ፈዲሻ አካባቢ👍

    • @makebmakeb9987
      @makebmakeb9987 11 месяцев назад

      ፍልፍሉ ምን አረገክ የቆየ ቂም አለብክ እረ ሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼሼ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 11 месяцев назад +3

    ሁላችሁንም በጣም ውድድድ ጥሌ በጣም ጨዋና መልካም የዋህ ነው ።

  • @serawitmeale5442
    @serawitmeale5442 11 месяцев назад +3

    እኔ ቀን ሙሉ የናትን ፎርግራም እያይዉ ነው የምዉለዉ ጥላውን የዋ ነገር ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @harerdanse12
    @harerdanse12 11 месяцев назад +2

    ጥሌ ከባድ ሰው ፍልፍሉ ቤስት ኮሜዲ my favorite. ማርቆስ ተፈናጣሪ ፣አሌክስ ጉራ ብቻ

  • @Addisyirgatku
    @Addisyirgatku 11 месяцев назад +3

    እረ በጣም ደስስስ ትላላቹህ ሁላቹህም

  • @tariktades
    @tariktades 11 месяцев назад +4

    እንኳን ደና መጣቹ

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 месяцев назад

      ደህና ✅
      ደና ❌

  • @amanuelweldemichael2129
    @amanuelweldemichael2129 11 месяцев назад

    መደብኩም ኣዝዩ ደስ ዝብል እዩ። ኩሉ ግዘ ክከታተለኩም እየ።

  • @fguffg1899
    @fguffg1899 11 месяцев назад +5

    ትመቹኛላችሁ❤

  • @bisrattesfaya6272
    @bisrattesfaya6272 11 месяцев назад +6

    ፍልፍሉ ሌላ ታሪክ ጨምሮ ከች ብልዋል

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 месяцев назад

      ይኼ ፡ የቀልዶች ታሪክ ፍልፈል ፦ 😃

  • @Salimar-v1y
    @Salimar-v1y 11 месяцев назад +3

    ጥሌ ከምር ክብር ሥለሠጠከን ኣላህ ያክብርክ ኣረብ ሀገር ላለነው ስድብና እከነው የሚሰጠን ግን ለጥሩ ነገር ቋሚ ማገርነን ሀይማኖት ቢሄር የማይወክለን ምርጥ ኢትዬን የምንወክ ጀግና የኣረባገር ፈርጥ ነን።

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 11 месяцев назад +1

    የሠዉ ዘፈን መስረቅ አታበረታቱ በተረፈ በርቱ ቆንጆ ፕሮግራም ነው

  • @Seble67
    @Seble67 11 месяцев назад +6

    👏👏👏👏👏👏ዋው ዋሸ ሁእዴ ሁላችሁንም እወዳችኋለን
    እኛ ያረብ ሀገር ልጆች እውነት ነው ካገራችን ፕሮግራም ውጭ አናይም በርቱልን ኢትዮጲያየ ካለችበት ውጥቅጥ አለም ወታ ሳቋን ማየት እሻለሁ ይሄም ደግሞ ይሆናል አምናለሁ ፍቅርን ሰላምን ያድለን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 11 месяцев назад

      እፍፍአፌቁርጥልበልልህ ማርክየ አረአረብሀገሮችንማንአወቀን ጥቅማችን

  • @keyalove8997
    @keyalove8997 11 месяцев назад +1

    እንኳን በሰላም አደረሳቹ ለአንደኛ አመታቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ጥሌ ምርጥ❤❤❤❤

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 11 месяцев назад +2

    እንኳን ለአንደኛ አመታችን አደረሰን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @bekeleLemma-q4d
    @bekeleLemma-q4d 11 месяцев назад +1

    አንድ አመት በጣም ይገርማል እንደዚሁ እንደተዝናን እየሳቅ ፈታ እያልን ሳናውቀው አመት ተቆጠረ እንደዚሁ ሳትሰለቹ ለ10ኛ አመታችሁ ያድርሳችሁ በርቱልን እንወዳችኃለን!! ❤❤❤❤❤🎂🎂🎂🎂

  • @KdKd-m2f
    @KdKd-m2f 11 месяцев назад +4

    የሳቅ ምንጮች ትለያላችሁ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 11 месяцев назад +1

    Happy 1year we love you so soooo much 😘 🙏 🙏 ❤️ keep it up our dear brother ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ccu3907
    @ccu3907 11 месяцев назад +1

    ማርቆሥ በጣም ያሥቃል😄😄

  • @alliswell2990
    @alliswell2990 11 месяцев назад

    ኢትዮጵያዬ ያይኔ ብሌን ባንድነትሽ ፀንተሽ ኑሪ
    ጠላትሽን እያሳፈርሽ ሰላም ውለሽ ቸር እደሪ
    ጥሌ 🤞

  • @eden2056
    @eden2056 11 месяцев назад +2

    Enqan dena metachu ❤❤

  • @MussaIsmail-e4m
    @MussaIsmail-e4m 11 месяцев назад +1

    ፍልፍሉ ደስ የሚል ሰው

  • @bizuhanmandefro5452
    @bizuhanmandefro5452 11 месяцев назад +1

    እኔም ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ❤❤❤

  • @eden2056
    @eden2056 11 месяцев назад +2

    Markose 😂😂😂😅😅

  • @MyloveEthiopen-wb3bd
    @MyloveEthiopen-wb3bd 11 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን እኛም 🙏የመዳም ቅመሞች ክብር ያለን ለሰው ክብር የምሰጥ ምርጦች ነን ❤❤

  • @ብሩክታይት
    @ብሩክታይት 11 месяцев назад

    በጣም ነው የምወዳቸው ወደ ሀገሬ ስገባ እናት ቦሮገርም ላይ መክረብ እፈልጋለሁ ፈጣሪ ከፈቀደ

  • @Sabla-mn5pw
    @Sabla-mn5pw 11 месяцев назад +1

    ዋሸዉ እንዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natnaeladdisu8433
    @natnaeladdisu8433 11 месяцев назад +8

    ማርቆስን የእለቱ ኮከብ ብየዋለሁ፤ ጥሌ ያው ምንግዜም የዋህ እና እንስፍስፍ ነው። ፍልፍሉ የፕሮግራሙ ድምቀት፣ አሌክሶ ያራዳ ልጅ የፕሮግራሙ ግርማ ሞገስ ሲሆን ደምሳችን ደግሞ የፕሮግራሙ አባት ዋና አጋፋሪ ነው። Stay Blessed

  • @makdesmakdes8779
    @makdesmakdes8779 11 месяцев назад +1

    አማን እናንተንም እዜቤር የጠብቃችሁ❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 месяцев назад

      እግዚአብሔር ✅
      እዜቤር ❌

  • @ccu3907
    @ccu3907 11 месяцев назад

    በጣም የምወደው ሾዎ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 11 месяцев назад +5

    አደኛ ነኝ ዛሬ 😅❤ደምሩኝ😊 👍

  • @HawwiTsageye
    @HawwiTsageye 11 месяцев назад +1

    Bexami Desi yemli neuw ❤❤❤❤

  • @Makeyabelay
    @Makeyabelay 11 месяцев назад +2

    የዛሬው ይለያል እንኳዋን ለ1አመታችሁ አደረሳችሁ

  • @ZainabMuhamed-dv9rj
    @ZainabMuhamed-dv9rj 9 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ቭሮግራም ነው እያዋዛ ቁም ነገር የሚያስተምር ነው በርቱሉን

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 11 месяцев назад +1

    Enquan adersachu besidet hogna and kifil enquan amiltogn ayawikim betam new miwedachu🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Corner2016.
    @Corner2016. 11 месяцев назад +4

    Love yu

  • @KdKd-m2f
    @KdKd-m2f 11 месяцев назад +1

    ማርክዬ እኛም እናመሠግናለን❤❤❤

  • @amefke2069
    @amefke2069 11 месяцев назад +2

    ውድድድ😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Etubersethiopia26
    @Etubersethiopia26 10 месяцев назад

    አመሠግናለሁ አረብ ሀገር ያለንን ስለምታነሱን❤

  • @tarekegnmekonnen4359
    @tarekegnmekonnen4359 11 месяцев назад +4

    አመት ሲሆነው የት ሂጄ ነው እኔ ካወቅሁት ሶስት ወር ሆነኝ 🎉🎉🎉

  • @kebedemuleta5597
    @kebedemuleta5597 11 месяцев назад

    ጣፋጭ መድአ 👍

  • @amanuelbirru8850
    @amanuelbirru8850 11 месяцев назад +1

    ደምስዬ አኔን የገጠመኝ አየለመነኝ አግዛብሄር ይስጥልኝ ሰለው ደገሞ ሲለምነኝ እግዛብሄር ይስጥለኝ ሰለው መን ቢለኝ ጥሩነው ተቀብለህ ስጠኝ አላለኝም

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 11 месяцев назад +3

    መጣችሁዛሬስምነው

  • @etsubab9525
    @etsubab9525 11 месяцев назад +2

    zedoyeee❤❤😂😂

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 11 месяцев назад +2

    ማርክየ እና ምስግናለን
    ፍትህ ፍትህ በየቦታው ዴሞ ለሚፈስው ለአማራ ህዝብ

  • @ZabedarAyele
    @ZabedarAyele 11 месяцев назад +2

    ሳምንቱን በናፍቆት ምርጦቹ እንዴት ናቹ

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 11 месяцев назад +2

    እንኮን አደረሳችሁ 🎂🎂🎂🎂🎂

  • @bezitade
    @bezitade 11 месяцев назад

    ማርቆስ የዳንሱን እስታል ይቀር አብሮ አረጁ እኮ ካጓለለ እስከ ዋሸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 месяцев назад

      ሰበር ሰካው ውዝዋዜው ይቀጥል ፤ የዝግጅቱ ድምቀት ነው ፤ ቆራሌውውው … ፦ 🫵🏾

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 11 месяцев назад

    ጥሌ።።።።❤❤❤❤ ምስኪን. የዋህ እኮ ነው።።❤❤❤

  • @YeArisemaYeArisema
    @YeArisemaYeArisema 11 месяцев назад +1

    በርቱልኝ የሳቄ ምንጭ

  • @skatnati-qr3ot
    @skatnati-qr3ot 11 месяцев назад +1

    ጥሌ እባክህን ሁሉንም ሰው አትመን 😢 መቼ ይሆን የናንተ ቡድን ሚያሸንፍ😢

  • @tewfikmahammed9390
    @tewfikmahammed9390 11 месяцев назад +1

    ጠንቋይ እንድርያስን ጋብዙልን

  • @ccu3907
    @ccu3907 11 месяцев назад

    በጣም ጐበዞች ናችሁ👏👏👏👏👏👏

  • @EneyeGediyon-gv1ut
    @EneyeGediyon-gv1ut 11 месяцев назад

    Uuuuuuuffffff mariymn edet edmwedachu❤ enkwan aderesachu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 11 месяцев назад

    የሳቅ ምንጭ ነችሁ 🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @makis1623
    @makis1623 11 месяцев назад

    ደምሴ ❤ የአራዳ ልጅ ስወድህ

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 11 месяцев назад +1

    FETARY YEMESGNEW Enqan besalm betana tegnacu amen ❤ bertu EWDACUW ❤ ETYOPIA AGERN KZE BAL MENGEST YETBKELN❤❤ AMEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN

  • @zeharaahmedldres-qt7tk
    @zeharaahmedldres-qt7tk 11 месяцев назад +3

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saratekle7627
    @saratekle7627 11 месяцев назад

    You're the best ❤❤❤

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 11 месяцев назад +3

    ሁለት ድቡሼ ❤ሁላችሁም ስወዳችሁ❤😉😉

  • @BSA-s4s
    @BSA-s4s 9 месяцев назад

    ፍልፍሉ የሱ ተራ ሲሆን ማብራሪያ አይሰጥም። ሌሎቹን ግን በጣም አጣርቶ ይጠይቃል። አሌክስ ደግሞ ሲጠይቁት ፊቱ የመቆጣት ምልክት ያሳያል። በተረፈ ቆንጆ ፕሮግራም ነው። በርቱ

  • @yenusisay6351
    @yenusisay6351 11 месяцев назад

    Ewnet nw Ena ye madam kememoche enwedachhalen❤❤❤l

  • @frehiwetsedagelan3820
    @frehiwetsedagelan3820 11 месяцев назад

    Enqan aderesachu hulam saku hulam des yebelachu ❤❤❤

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un 11 месяцев назад

    እናመስግናለን ማርቆስ የሳቅ ምንጮች ናቻሁኮ

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 месяцев назад

      ማርቆሳሌውውው ፦ 😃

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 11 месяцев назад

    Telyaen yalahu ❤❤❤❤❤😂😂😂esky eneyahu❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @molamirade109
    @molamirade109 10 месяцев назад

    ማርቆሴ እናመስግናለን አርብ ሀገር ያለንውን ስላታወስከን እናመሰግናለን እኛም እንወዳችሁለን

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz 6 месяцев назад

    Des setlu😂😂❤❤❤❤

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 11 месяцев назад

    Baxam naxam baxam miwadhaw pirogeram nw washe enda 1 nya nachew❤❤❤🥰🥰🥰🥰haymii ny kaa madham kushina

  • @sanyiisanyii-g8p
    @sanyiisanyii-g8p 11 месяцев назад

    እኛ የማዳም ቅመሞች ሳንቱን በጉጉት ነው የምንጠብቀው ❤❤❤❤❤

  • @wt5345
    @wt5345 11 месяцев назад

    እከታተላችሁዋለሁ አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት..ከ አሜሪካ

  • @taricakne1
    @taricakne1 11 месяцев назад +1

    😂😂😂👍👍ይመቻችሁ

  • @rastedy7209
    @rastedy7209 11 месяцев назад +1

    ድርሹ ዳናንም ጋብዝሉን❤

  • @جميله-ب2ج3ق
    @جميله-ب2ج3ق 9 месяцев назад

    ሙዚቃዉን ማዉረድ ፈልጌ ነበር ምንብየ ልፈልጋት

  • @HfdeFffg
    @HfdeFffg 11 месяцев назад

    በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤

  • @JemalHussen-tl6qu
    @JemalHussen-tl6qu 4 месяца назад

    ወላሂ ስወዳችሁ ጥልየ የምገርም ሠው ነህ አድናቂህ ነኝ

  • @ሰናይትአዳለም
    @ሰናይትአዳለም 10 месяцев назад

    ተባረክ

  • @molla27
    @molla27 11 месяцев назад

    ኢማራት 😂😂😂😂ሰገጤ አታነቢማ አለ ጩባው 😁😁😁😁 ወይ ዘንድሮ 😂😂

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 11 месяцев назад

    Love you telahun❤❤❤❤❤❤

  • @mekdiwale6650
    @mekdiwale6650 11 месяцев назад +2

    Yasqi menchoch

  • @HanisaWeliyu-uv5kz
    @HanisaWeliyu-uv5kz 11 месяцев назад

    ከአባይ ቲቪ አንደኛ ምርጫዬ ዋሸው እንዴ ትለያላቹ❤❤❤❤❤

  • @TEDDY-zv1iq
    @TEDDY-zv1iq 11 месяцев назад

    Markos ere pls plssssss tewu aswetut ykeyer be zedooo

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e 11 месяцев назад +2

    አይ ፍልፍሉ ያተ ጉድ አያልቅ ስወዳችሁ

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 месяцев назад

      የቀልድ በረከቱ ተፈልፍሎ አያልቅም ፤ ዋሸሁ እንዴ ፧ 😃

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 11 месяцев назад +1

    ትለያላችሁ በቃ ❤❤❤

  • @habtuberhe3902
    @habtuberhe3902 11 месяцев назад

    በርቱ ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ