ጉደኛው ልጅ ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #kenatigar #naticomedy #natiabraham
    ይህ ቪዲዮ ከ Tewnet Media ጋር በመተባበር የተሰራ ነው !
    ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
    ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    instagram - / official_nati_abraham
    tiktok - nati_abraham

Комментарии • 264

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  2 года назад +49

    ውድ ቤተሰቦቻችን ምርትና አገልግሎቶን ለማስተዋወቅ 09 29 01 83 54 ይደውሉ !
    Instagram - official_nati_abraham ታገኙኛላችሁ !!!
    ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን ! ሰላም ያርገን !!!

    • @eiualtarik
      @eiualtarik 2 года назад +2

      የኔ ጣፋጭ ❤💋

    • @meronmohammed795
      @meronmohammed795 2 года назад

      @@eiualtarik ³³³³wwj333³ĺ?qlilqp⁰⁰⁰9⁰⁸⁸qp10ppp0⁰¹¹

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 2 года назад

      የኔ ማር🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍

    • @Natanimandnahomenterprises
      @Natanimandnahomenterprises Месяц назад

      Why is the child getting bashed by his father?Is the father stupid

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 года назад +33

    ማነው እስኪ ይህ ልጅ እሺቱ ጋር ይህድ የሚል እጅ ወደላይ ጣፍጭ አንደበት ነው ያለው
    ናቲ በእናትህ እሺቱ ጋር ወስደው በአላህ አቅርብልን ስውደው የእኔ ጣፋጭ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanateferi549
    @hanateferi549 2 года назад +34

    የኔ ጣፋጭ 😂 ለሌላም ጊዜ አሳትፊት

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 года назад +33

    ወይኔ ደሥ የሚል ህፃን ጣፋጭ ወላሂ በል ናቲየ አዚህ ህፃን ጋ ሥራልን👏👏👏👏👏

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 2 года назад +54

    እረ ናቲ ረዘም አድርገው ይሄ ጣፋጭ የሆነ ልጅ ሁሌም አብረህ አሰራው

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e 2 года назад +27

    ወየው እፃኑ ጉሩም ነው😍😍😍👍👍

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 года назад

      ተገርማለሁ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 года назад +24

    መምህር እንኳን ከትምህርት ቤት ከሀገራችንም ተባረሀል።።። lol. ናቲ ምርጥ ነህ እኮ

  • @user-kw7mu8ro8i
    @user-kw7mu8ro8i 2 года назад +6

    የኔ ጣፋጭ የልጁ አደበትና አደቡ❤❤

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 2 года назад +12

    ህፃኑ እንደ ከረሜላ ይጣፍጣል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 2 года назад +2

    ውይይይይይይይ ይሄ ጣፉጭ ልጅ እንዴት እንደምወደው ወላሂ❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemayehudegu345
    @alemayehudegu345 2 года назад +16

    እውነት ውይ የ ዘንድሮ ትውልድ ናትሻ ይመችሽ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ና ሰብስክራይብ አርገኝ አለማየሁ

    • @emebet591
      @emebet591 2 года назад

      @@selamtube1319 ነይ እኔ ገር እደሚሪሽለሁ ውድ

  • @chisamfalzon1303
    @chisamfalzon1303 2 года назад +12

    The smartest kid ever God bless him

  • @martagemechu455
    @martagemechu455 2 года назад +18

    I love this child 😘😘😘

  • @loveyoumom2457
    @loveyoumom2457 2 года назад +5

    የኔ ጣፋጭ 😍😍

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 26 дней назад

    ሁለተኛ ጊዜ ነው ያየሁት ናቲ ይህንን ታዳጊ ልጅ መልቀቅ አልነበረብህም አሰልጥነህ ለሌሎች

  • @atm5614
    @atm5614 2 года назад +5

    እንዴት ጀግና ልጅ ነው ደስ ሲል 😆

  • @xbdvfvdvsc7078
    @xbdvfvdvsc7078 2 года назад +4

    ሁለዬ አሳትፈው በጣም ደስ ይል ልጅ ነው

  • @mg-ft3js
    @mg-ft3js 2 года назад +5

    I love this boy.

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 года назад +12

    እረ ናቴ ደቂቃውን ረዘም አድርገው ህፃኑ ልጂ ጋስ ስሰራ part ቢኖረው ጥሩ ነው 😂😘

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 2 года назад +2

    የኔ ጣፋጭ እንደት ደስ እንደሚለ 🌹💟

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 2 года назад +2

    ሸውዬ አለገገው የኔ ጌታ ደስ ስል 😘😍🙏

  • @samsomtekle6852
    @samsomtekle6852 2 года назад +4

    Ayy AMHARA😂😅🤣🙈🙈🙈HODUN ENA SELTAN INJI... TEWLDUN YMAYFLG🙈🙈🙈

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 года назад +4

    የሄ ልጂ ወደድኩት😁😂🥰

  • @addismedia5609
    @addismedia5609 2 года назад +2

    gobez lij new afemsut

  • @sifanmundin7689
    @sifanmundin7689 2 года назад +4

    Yene Tefach🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-re5hu6ut9h
    @user-re5hu6ut9h 2 года назад +3

    ይኼ ቅመም የሆነ ልጅ😄😄😄😄😂😂 በጣም ታለንትድ ነው በእውነት😄

  • @allaboutkhabylame4078
    @allaboutkhabylame4078 2 года назад +7

    የ ህፃን ሼባ

  • @AzizaAhmed-ee8ol
    @AzizaAhmed-ee8ol 2 года назад +3

    ወይ ክክክክክክኽ አላህ ያሳድግህ 👏👏👏👏👈🤣🤣🤣🤣

  • @natanichernet3186
    @natanichernet3186 2 года назад +11

    What a talented kid 😍😍😍.

  • @haymiyeshitube3390
    @haymiyeshitube3390 Год назад

    የኔ ቆንጆ ልጂ እዉነት ሳላደንቀዉ አላልፍም በጣም ቆንጆ ትምህርት ነዉ የምትሰጡን እናመሰግናለን

  • @selma5801
    @selma5801 2 года назад +1

    የኔ ጣፋጭ ክክክክክክክክ

  • @wollotimes
    @wollotimes Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ናቲ እና ቤቢ

  • @MiritayuhuMemhiru
    @MiritayuhuMemhiru 29 дней назад

    ይኔ።ልጀ።ፈጣረ።ይሰድግ።😂😂❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ambashamedia12
    @ambashamedia12 2 года назад +2

    natisho my best

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Год назад +1

    😂😂😂እንደትልቅ ሰው የማታናግሩት ነገር ያስቀኛል

  • @User_x1234
    @User_x1234 2 года назад +5

    weyna yene tafach betam gobz nw😂

  • @adanechkhc7042
    @adanechkhc7042 2 года назад +2

    ናቲ!!!ድንቅ ልጆች 1 ብለህ ጀምረው!!!

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +1

    ፍቅር 💝💝የሆነ ሕፃን 💝

  • @mesertitariku8372
    @mesertitariku8372 2 года назад +1

    Tabaraki. Yene. Tafechi

  • @mesefenkasa8277
    @mesefenkasa8277 2 года назад +4

    ሲጣፍጥ ልጁ

  • @jaferahmed5799
    @jaferahmed5799 2 года назад +3

    Sene 30😂😂😂

  • @marthasolomon7295
    @marthasolomon7295 2 года назад +4

    He is so cute.
    😀

  • @tame2480
    @tame2480 2 года назад +2

    ወይ ምላስ🙍

  • @teddyyimermariyezeethiopia878
    @teddyyimermariyezeethiopia878 2 года назад +3

    Konjo lij nat … አድራሻዋን ወዲህ በል....😎

  • @selisel6893
    @selisel6893 2 года назад +3

    Uuuuuf yene tafache🥰😘

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @emebet591
      @emebet591 2 года назад

      Seli ውድ ደሚሪኝ

  • @dawitbezuneh2468
    @dawitbezuneh2468 2 года назад +2

    ሰኔ ሰላሳ አለቅህም 🤣

  • @withoutislamnolife6949
    @withoutislamnolife6949 2 года назад +3

    የኔ ማርር ክክክክክክክክ

  • @user-qj1jp3ll3q
    @user-qj1jp3ll3q 2 месяца назад

    ከናቲ ጋር😅😅

  • @fetijemal8278
    @fetijemal8278 Год назад +1

    የኔ ጣፏጭ

  • @yeneMB
    @yeneMB 2 года назад

    Nati enkwani tebarerki..❤️❤️❤️ende temarie min asfetehi..

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 года назад +1

    ልጀን ተው😀😍

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 2 года назад +2

    ናቲ ፍቅር🤭💃

  • @user-ew5mj5ec6o
    @user-ew5mj5ec6o 2 года назад +3

    አፉ ሲጣፍጥ ❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +2

    አፉ ሲጣፍጥ ልጁ የተባለውን ሳይረሳ መተወኑ

  • @samirasamira5060
    @samirasamira5060 2 года назад +4

    Ow Sweet baby Nati❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ነይ ሰብስክራይብ አርጊኝ ሰሚራ

    • @emebet591
      @emebet591 2 года назад +1

      Samira ውድ ደሚሪኝ

  • @argwaabi6189
    @argwaabi6189 2 года назад +1

    ሣዋዬዉ፡😂😂😂😂🤣🤣🤣

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i 2 года назад +3

    እድግ በል 😘

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj Год назад

    Omgd Leju My.God.blessed wowowow
    Kkkkkkkk
    🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙

  • @sisaywoldu1715
    @sisaywoldu1715 2 года назад +4

    Love U Man

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ና ሰብስክራይብ አርገኝ ሲሱ

  • @bad9318
    @bad9318 2 года назад

    Yen xafacaaaa

  • @tube1273
    @tube1273 2 года назад +2

    ክክክክ ወላሂ የዋጠው ቴብ ወይም ካሴት አለች እደ እኔ በዝህ እድሚ እኮንእድህ አይነት ንግግር. . ያባገቱ ያለህ የዛሬ ልጆች ምን እየበሉ ነው ግን የሚያረግዞቸው

    • @semusemu6775
      @semusemu6775 2 года назад

      አባ ገቱን ምን አመጣው አስታግፊረሏህ ሺርክ ንግግር

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 2 года назад +2

    Hahahaha😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 2 года назад +2

    😂😂😂😂 sene 30

  • @MiMiMiMi-hq1cn
    @MiMiMiMi-hq1cn Год назад

    yna tafach edgi bale😀😀😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 2 года назад +2

    በጣም ቁምነገር አና አሰተማሪ ነው ምነው በኛ ግዜ አሰተማሪዎች አንደዛህ ቢቀጡልን አጃችን አሰክሪቢቶ ከትቶ ጣታኝንን የሚሰብር ነበር ለማንኛውም ለአዚህ channel አዳሰ ከሆናችሁ like ሰብሰክራይብ አድርጉ ይህው ሁለቱንም አድርጌአለሁ እናመሰግናለን

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 2 года назад

    ወይኔ ልጁ አፋ ቁርጥ ይበልልህ❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sisaykasu2430
    @sisaykasu2430 2 года назад +1

    Ehe lej shemagele wetuwal ende? What an amazing boy is this? Amlak yasadegeh mert lej.

  • @helinagerawork9675
    @helinagerawork9675 2 года назад

    Edeg belelge😘😘😘😘😘

  • @ermiaserkalo862
    @ermiaserkalo862 2 года назад +1

    ወበም ነት ክክክክ

  • @muzitaman5565
    @muzitaman5565 2 года назад

    Yene alem edgbi beli tena ena edme yesti ♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇷

  • @baaabedu9910
    @baaabedu9910 2 года назад +2

    ረዘም ብታረገው😜

  • @zelalem590
    @zelalem590 2 года назад +3

    😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌👏👏👏😂😂😂😂

  • @betty4301
    @betty4301 2 года назад

    ዋው ዋው በርቱ

  • @jo4801
    @jo4801 2 года назад +2

    Handsome lit man 🤣🤣🤣

  • @honey48757
    @honey48757 2 года назад +1

    Ere Chuchew Esat New 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @jgff8801
    @jgff8801 2 года назад

    የኔ ጣፈጭ

  • @fanaalganesh1531
    @fanaalganesh1531 2 года назад +1

    የኔ ቆንጀ ማር

  • @shembeshembe2267
    @shembeshembe2267 2 года назад +5

    haha dehna አጣማሪ አገኘህ ገና አሁን😁😆

  • @asmeromyosief5213
    @asmeromyosief5213 2 года назад +3

    👍👍👍👍👍💯

  • @gelilanegash7913
    @gelilanegash7913 2 года назад

    Natye u doing really good job keep it up degmo liju afu setafet gene konjo 😚😚

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 2 года назад +3

    Sweet baby

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 года назад +1

    Hahahahaha ❤️❤️❤️

  • @gediongedi6263
    @gediongedi6263 2 года назад

    tenkesis yehone lij

  • @furtunabelay465
    @furtunabelay465 2 года назад +3

    ናቲ ጭራሽ ሰኔ ሰላሳ

  • @lubabalubaba324
    @lubabalubaba324 2 года назад

    የኔጣጭ😂😂😂😂😂

  • @girmayedesalegn6608
    @girmayedesalegn6608 2 года назад +3

    Keyet new yametachihut hitsanun teamir new

  • @keennatube6706
    @keennatube6706 2 года назад

    Sane 30 😍😍😍😍😂😂😂🥰🥰🥰🥰

  • @HasetMeba
    @HasetMeba Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂o my gad

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 2 года назад +1

    Hoooo wyyy guuddd

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f 2 года назад +3

    ወይኔ ልጁ ደረቅ ያለ

  • @furtunabelay465
    @furtunabelay465 2 года назад +3

    አፈክ ስጥም የኔ ማር

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 2 года назад

    Yeny tafach🤣🤣🤣🤣👦

  • @lubabalubaba324
    @lubabalubaba324 2 года назад

    የኔዉድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fl2bu3gf4w
    @user-fl2bu3gf4w 8 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂 3:11 😂😂❤❤❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +1

    ሰውየው አረጋጋው ይሄ ያንተ ግዜ ሳይሆን የራሴ ግዜ ነዉ 🤣
    እንደ 18 ኛው ክፍለዘመን 🤣ቀበቶ አውልቆ 🤣ልብ አድርጉልኝ እርሰ መምህር 😁እድግ በልልኝ ጌታዬ 💝💝

  • @subitechtube1876
    @subitechtube1876 2 года назад +2

    waw its so pretty

  • @fatinafofo4963
    @fatinafofo4963 2 года назад

    ጣፋጭልጅነው

  • @gedamulilebo8077
    @gedamulilebo8077 2 года назад +2

    Yeliju voice bzum aysemanm yastekaklw arif nw bcha

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 года назад +3

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏

  • @meronabera5082
    @meronabera5082 2 года назад +1

    yene mare tafache