ማን ነው በረዶ ውስጥ የሚገባው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 638

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +275

    ኑሮን ለማሽነፍ በስደት አለም ላይ የምትከራተቱ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 2 года назад +40

    ጨዋታና ቁም ነገር አንድ ላይ
    ደስ ማለቱ

    • @bekelemisaye616
      @bekelemisaye616 2 года назад +3

      ቃሥዹሴውብቬትሼሖትዺተሃሷሷቧጇጇዷሷሷ

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 3 месяца назад

      ​@bekelemisaye616 ምን ማለት ነዉ 😂😂😂😂😂

  • @toybamuhammed9064
    @toybamuhammed9064 2 года назад +92

    ለሰጭም ለሁላችሁም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እሸ የኢትዮ እንቁ ወገናችን በርቱልን

    • @bbeihrdnea4382
      @bbeihrdnea4382 Год назад

      አሜን እንበል በንሰጥም😁😋

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +46

    ለደጋግ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ከማያልቀው በረከቱ ጨምሮ ይስጣቸው ለተቸገሩም ለልጆቻቸውም ፈጣሪ ፈውሱን ይላክላቸው ወንድማችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክክ

    • @aashahaalamo7105
      @aashahaalamo7105 2 года назад +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅✅✅✅

  • @tigesttigest6358
    @tigesttigest6358 2 года назад +28

    ለሰጣችሁ በሙሉ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እድሜ ከጤና ጋር ለታመሙት ምህረት ይስጣችሁ እግዝሐብሔር

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 года назад +21

    እሼ ከዚ በላይ ሰጪ ያርግህ ጌታ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @foziloue8518
    @foziloue8518 2 года назад +9

    አላህ ይጨምርላቹህ የረዳቹህ ሰወቸ በተላይ የመጨረሻዋ ሰትዩ በጣም ነው ያሳዘኑኝ እንባየነው የመጣው ቃላቶ ያስለቅሳል

  • @et-funny279
    @et-funny279 2 года назад +5

    እሼ ቃል ዬለኝም ብቻ ግን ድንቅ ነክ ተባረክ 😍😍😍 ።

  • @yeshiworkyabay3990
    @yeshiworkyabay3990 2 года назад +10

    እናተን ለማመስገን ቃላት አጠርኝ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ አቤት የሰው ልጅ ግን በየቤቱ ስንት ቸግር አለ ከምንም በላይ ግን ጤና ነውና ፈጣሪ ለሁላችንም ጤና ይስጠን

  • @mmamare8266
    @mmamare8266 2 года назад +4

    ኤልዬ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣህ።ይህ መልካምነትህ ለምናውቅህ አዲስ ባይሆንም ከዚህ በበለጠ እንድትበረታ እ/ር ይርዳህ።

  • @sgffsq9586
    @sgffsq9586 2 года назад +4

    ማአሻላህ መአሻላህ ለሰጭ አላህ እጥፍ ድርብ አርጎ ይስጠው በወጣ ይተካ በዚህ ፕሮግራም ከካሜራማን እስከ ሹፌር በሁሉም የተሳተፋችሁ በሙሉ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ለሀገራች መጭው አዲስ አመት የሰላም የፍቅር የአብሮነት የብልፅግና በስደት የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያን በሰላም ለእናት ሀገራቸው በቤተሰብ ጋር በአልን የሚያሳልፉ ያርጋቸው ዘረኝነትን ከነስሩ ተነቅሎ የሚጠፋበት መፋናቀል የሚያበቃበት 2015 አዱሱ ዘመን ያርግልን።

  • @wudethiopiawy9027
    @wudethiopiawy9027 4 месяца назад +1

    ወይ እሸቱ ምን ልበልህ ተባረክ ሁሉ ይሙላልህ ዘርህ ይባረክ ትዳርህ ኑሮህ ድምቅ ይበል ቅን ልብ ያላቸውን ወገኖች አያሳጣን ያንተ አይነቱን ኢትዮጵያ ይብዛላት፣

  • @ማርያምእናቴ21
    @ማርያምእናቴ21 2 года назад +13

    ለሰጡት ጨምሮ ይስጥልን አሼ የተባረክ ቀሪ ዘመንህ እንደምድር አሸዋ ይብዛ በርቱ

  • @DesalgnKefle
    @DesalgnKefle 3 месяца назад +2

    ዋው አሼምርጡ
    ምርጥሥራ ነውየሠራቹሁት
    እ/ር ጨማምሮይሥጣቹሁ

  • @MelkamTube-uy1dx
    @MelkamTube-uy1dx 2 года назад +2

    የነፍስ ዋጋ ያድርግላቹህ እሽየ በእዉነት አንተ የተባረክ ሰዉ ነህ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ብቻ ሚዲያ ላይ ከማያቸዉ /ከምከታተላቸዉ ሠዉች ዉስጥ ለኔ ጀግናየ ነህ ።

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 2 года назад +5

    እሼ ሁሌም አዲስ ለኔ ሁሌም አዲስ ነገር ይዞ ይመጣል ፈጣሪ ይጠ ብቅህ እንኳን አደረሳችሁ በሀገርም በውጭም ያላቹ አህት ወንደሞቼ 🙏🙏🙏

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm

    እንደ መስጠት የሚያስደስት ነገር የለም ወይኔ እሼ አይዞን 😂
    እግዚአብሔር ጤነኛ ልጆች ይስጠን በእውነት 🙏🙏

  • @ablakat4821
    @ablakat4821 2 года назад +2

    እሽየ እውነት በደስታ ብዛት እንባየ አላቆም አለኝ ምንአይነት መባረክ ነው ያንተስ ይለያል እመብርሀንን እንደው እንደዚህ ያዘነን እንዳስደሰትክ ፈጣሪ ዘመንህ የደስታ ይሁን እሽየ ልዩ ሰው ነህ ምን አይነት ቃል ይገልፅህ ይሆን አንተን ተባረክ የሰጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ እንደዚህ ሁላችንም ብንተባበር ድህነት የለም ነበር የታመሙት ወገኖቻችን እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጣቸው በአንድ ቤት 5 ህመምተኝ ተይዞ ተመስገን ካሉ እኝ ምን እንበል እግዛብሄር ለሁላችንም ጤና ፍቅር ይስጠን እሸ የህይወት መምህሬ ነህ ኧረ አትጨክኑበት እሽየ ይሄ አይገባውም ሁሌም እሽየ ከፍ ብለህ ልይህ ተባረክ ኢትዮጵያየ ለቅሶሽ አብቅቶ ሳቅሽን ያሳየን💚💛❤

  • @neba1034
    @neba1034 2 года назад +7

    መልካምነት መልሶ ለራስ ይከፍላል እሼ በኔ ምርጥ የ2014 የበጎ ሰው ሽልማት የሚገባክ ወጣት ነክ እድሜክን ያርዝምልን መልካም አዲስ አመት ተመኘውልክ

  • @ayeshaumuruqyayoutubechann1600
    @ayeshaumuruqyayoutubechann1600 2 года назад +2

    የአላህ ምንኛ መታደል ነው መስጠት ያረብ ያአላህ እረ ስተኝና ልስጥ ማሻ አላህ ተባረኩ ወገኖቻችን እሼ የምርጦች ተምሳሌት

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ምህረቱን ለልጆች ይላክላቸው

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 года назад +71

    ይህ ነው መልካም ወጣት ማለት የት ናችሁ መልካም ወጣቶች እስኪ ተከተሉት ወጣትነት ሳያልቅ ነው እርጂና ሳይመጣ ነው

    • @solomonhailu7705
      @solomonhailu7705 2 года назад +1

      መልካም ወጣት ማለት ብር የሚሰጥ ብቻ ማለት አይደለም ስብእናም ጭምር ነው ።ሰውን መርዳት ግን መልካም ነው።የማይገናኝ አናገናኝ።

    • @ኤልሳበጥየማርያምልጅ
      @ኤልሳበጥየማርያምልጅ 2 года назад

      እስክ እንደዝህ ንገርልኝ

  • @ቲሪደንትኑኑብትባባ
    @ቲሪደንትኑኑብትባባ 2 года назад +6

    ወይኔ አሼ ምርጥ ሰው አላህ ያክንርህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እውነት ቃል የለኝም

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 года назад +5

    ለሰጣችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እየሮጥክ እንዲህ ደግም ብለክ ለሰጠከው ወንድማችንም እግዚአብሔር ይስጥክ መልካም ዘመን ይሁንላችሁ

  • @hairme5723
    @hairme5723 2 года назад +2

    *አንዲህ እሮጠህ ስላሸነፍክ ደስ ብሎኛል ለሰጭዎች ይስጥልን የምትሰጡት አትጡው እይ እሸቱ በሳቅ ነው እኮዎ የምትገለኝ አዲሱን አመት ፈጣሪ በፍቅር በበረከት በሠላም በጤና ያኑረን*

  • @አማራፋኖ-ጨ2ዀ
    @አማራፋኖ-ጨ2ዀ 2 года назад +4

    ሰውን እያዝናና የሚሰጥ ምርጥ ልጅ እሼ እድሜህ ይርዘም

  • @ንግስትትዋበእግዚአብሔርእ

    አሼ አተኮ ያልተዘመረልህ ድንቅ ሰው ነህ መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው እግዚአብሔር ከማያልቀው ስጦታው ቤታችሁን በበረከት ይሙላው ድንግል ትደግፋችሁ

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 года назад +2

    ለሰጣችሁ በወጣ ይተካ መልካም ወጣት ይልሀል ይህ ነዉ እሸቱ መልካም ሰዉ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 года назад +4

    አሏህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወንድማችን እንደመስጠት የሚያስደስት ነገር የለም አሏህ ሰተህን የምንሰጥ አድርገን

  • @lamriworku2783
    @lamriworku2783 2 года назад +2

    እሼ እመብርሐንን በጣም ነዉ እምወድክ እመብርሐን ትጠብቅህ አምናለሁ አንድቀን አገኝካለሁ

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ በጣም የሚያሳዝኑ ቤተሰቦችን ነው የጎበኛችሁት ተባረኩ እኔ በናንተ መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ እሽዬ አንተም ተባረክ ድልድይ ሆነህ እንዲረዱ ስላረክ ሌሎች ዩቱበሮች ካንተ ብዙ ሊማሩ ይገባቸዋል ተባረክ 🙏🙏🙏❤

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад +6

    _እሼዋዬ ግን ምን አስበህ ነው በረደው ውስጥ ላለመግባት ፈልገህ የሚታደርገው ነገርስ በሳቅ ከምር መጨረሻው ላይ የኔ ውድ ወንድም እኔን ይብረደኝ እፍፍፍፍፍፍ አንጀቴን በላህኝ ሁለተኛ በረዶ ውስጥ አትግባ እሽ አንተኮ ለእኛ ታስፈልገናለህ ለብዙዎች አርያ ነህ የኔ አባት እፍፍፍፍፍ እወድሃለሁ እሽ ወንድምዬ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልኝ የኔ ፍልቅልቅ_

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጠ2በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጠ2በ 2 года назад +2

    መልካም ኢትዮጵያዊያን እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ እሽቱ መልካም ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ 2 года назад +1

    እሼ በምን ቃል ትገለፃለህ አንተ መልካም ሰው ለሰጭዎችም አብዝቶ ይስጥልን ጎበዝ መልዕክተኛ ፈጣን ቁምነገርንም ጫወታም አዝናኝ ነው በርቱልን መልካም ወጣት ማለት እንዲህ ነው

  • @ደሴዩቱብyoutube
    @ደሴዩቱብyoutube 2 года назад +2

    እሸ በጣም ጀግና ኢትዮጵያውይ ነህ ሁሉም ሰው አዳተ ቢስብ ኢትዮጵያ ታድግ ነበር ሀይማኖት ጶታ አትል አላህ አድሚና ጤና ይስጥሁ እስኬ ወደደሴም ህድ አኔምከዝህ አመጣለሁ

  • @amenamuhamad7706
    @amenamuhamad7706 2 года назад

    በጣምነው የምናመሰግነው ውድወንድማችን በአማራና በአፋርክልልለተጎዱ ወገኞችህም ማሰብህ ብቻ በቂነው 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj 2 года назад +19

    ሰጪ እጆችን አላህ ይስጣቼው የታመሙትን አላህ አፊያ ይስጣቼው የተቼገሩትንም ራዚቁ ይረዝቃቼው ያረብ

  • @አለሙጌታቸው-የ1ጐ
    @አለሙጌታቸው-የ1ጐ 2 года назад +4

    እሼ እናንተንም ሰጭዎቹንም እግዚአብሔር ያክብራችሁ የሒወት ዘመናችሁን ይባርከው ህመምተኞቹንም እግዚአብሔር ይማራቸው ለሱ የሚሳነው ነገር የለም ። ሰላም ለእናት ሐገራችን 🇪🇹 ፍቅር ለህዝቧቿ 😍 መልካም አዲስ አመት🙏

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 2 года назад +3

    እሼ መድሀንያለም በበረከቱ ይጎብም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @fitsumYadesa
    @fitsumYadesa 10 месяцев назад

    እሼ ልዩ ሰው አስተዋይ ምን እንደምልህ አላውቅም እግዚአብሔር በፀጋላይ ፀጋ ይደራርብልህ❤❤❤❤የኔ ጀግና

  • @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
    @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ 2 года назад +10

    እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዐል አደረሳችሁ አደረሰን የጌታ መላአክ ቅዱስ ሩፋኤል የልባችሁን መሻት ይፈጽሚላቸዉ
    ➋⓪⓯ ለእምዬ እትዮጵያ ሰላምን
    ለሕዝባችን ፍቅርና ሰላም አንድነትን
    እግዚአብሔር አምላክ ያዉርድል

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj 2 года назад +5

    ሰላምና እድገት ብልፅግና ደስታ ለእምየ ኢትዬጲያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ መጪው ዘመን በደስታ በሰላም ለመቀበል ያብቃን

  • @genetbekele1277
    @genetbekele1277 2 года назад +10

    ለሰጪ እግዚአብሔር ከማያልቀው በረከት ረደኤት ሰላም ፍቅር ይስጣቹ የሰማይ ዋጋ ያርግላቹ በጣም ደስይላል የታመሙትን እግዚአብሔር ይማራቸው ዶንኪዎች ከልቤ ነው ማመሰግናቹ ስራቹ ድንቅ ነው

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 2 года назад

    ኤልያስዬ እግዚአብሔር ይስጥህ በመውጣት በመግባትህ ቅዱስ ገብርኤል ይከተልህ በወጣ ይተካልህ በተለያየ ሚዲያ እያየሁክ ነው በጣም ደስ ብሎኛል ክፍ አይንካህ ያሰብከው ይሳካልህ🙏🙏🙏

  • @ሀይሚቡታጅራ
    @ሀይሚቡታጅራ 2 года назад +2

    ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🌻🌻🌻 ይህን ላደረገ አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን 🌻🌻🌻 እሼ አንተ ለገባሀው እኔን ብርድ ብርድ አለኝ ክክክ

  • @alemtebellu1776
    @alemtebellu1776 2 года назад +1

    ኤልያስዬ ባረከው ነገር በጣም ነው ደስ ያለኝ ።

  • @haymanotdebebedebebe
    @haymanotdebebedebebe Год назад

    ጀግና ነህ ወንድሜ የኔ አለቃ ወንድሜ እድታወራኝ ፈልጌ ነው እና ይህን እድል እንጠቀምበት ለመልካምነትህ ነው

  • @degis9636
    @degis9636 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ሰላሙን የብዛልን እሼዬ ወንድማች ኑርልን

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 2 года назад

    እናንተ የውለደች እናት ምሀፀን ብሩክ ነች እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 2 года назад +6

    ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን 🇪🇹🇪🇹😍😍

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር በወጣ ይተካላቹ ኑርልን እሼ የኔ መልካም 💞💞💞🌻🌻🌻

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 года назад +5

    አየ እሸ ቀመህ ቀመህ አተው ገባህ በት 😁😁👏በርቱልኝ ወድሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ👏

  • @jntbrok8611
    @jntbrok8611 2 года назад

    መልካም ሰዎችን ያብዛልን መቼም የሰው ስጦታ አያረካምና የሰማይ አምላክ በሁሉም በረከቱ ይጎብኛችሁ ሀል እሽዬ ተዘፍዘፍ ሀሀሀሀለ

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 2 года назад

    ልስጭም ላደራሽም እግዚአብሔር እጥፍ ደርበ አድረገው ይከፍላቸሁ በእውነት ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን

  • @cohallel.7
    @cohallel.7 2 года назад +9

    4ኛው ቤት በእርግጠኝነት በሽታ ሳይሆን የባዕድ አምልኮ ውጤት የአጋንንት በቀል ነው
    የተዋህዶ ልጆች ከሆኑ ንስሐ የስግደትና የአምልኮ ሕይወት ቅዱስ ቁርባን ሙሉ ቤተሰቡን ከእሥራት ይፈታል

    • @samraketema7789
      @samraketema7789 2 года назад

      እውነትሽነው ግን ሙስሊም ናቸው

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад +1

      @@samraketema7789 እህቴ እደውም በሙስሊም ተተመተተ መተት ቶሌ አይለቅም ሙስሉም ጠቋይ ቤት ማይሄዱ መሰለሽ

    • @samraketema7789
      @samraketema7789 2 года назад

      @@ياسرالشحي-ذ7ط አይ እኔኮ አይመትቱም አላልኩ የነሱ ይብሳል ደሞ እቤታቸው የሚያመልኩት ስላለ የነሱ ይብሳል

    • @heekmatube4158
      @heekmatube4158 2 года назад +1

      @@ياسرالشحي-ذ7ط አረጋጊው እናቱ ጠንቋይ መተተኛ ሙስሊም ሊባል አይችልም

    • @heekmatube4158
      @heekmatube4158 2 года назад

      @@samraketema7789 የሚያመልኩት ነገር አለ🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 2 года назад +1

    የሰጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ አሼ እንዳንተ ያለ የተባረከ መንታ መንታ ይወለድ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 года назад +1

    ሁሉም ልጆቻቸዉ የታመሙት ሲያሳዝኑ

  • @mesayanteneh3559
    @mesayanteneh3559 10 месяцев назад

    የታመሙትን እግዛብርሄ የድንግል ማርያም ልጅ ይማራቸው እሼም ወንድማችንም በሙሉ እዚህ የፕሮግራም ላይ ያላችውም የተሳተፍችውም ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቃችው

  • @ebnuseid9592
    @ebnuseid9592 2 года назад +2

    አላህ ህይወትህን በሙሉ ደስተኛ ያድርግህ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад

    በእውነት ድንቅ የበረከት ስራ ነው። እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @azamerafenataw6105
    @azamerafenataw6105 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይማርልን ለታመሙት ወገኖቻችን ላገዛችህ ወገኖቻችንም እግዚአብሔር በወጣ ይተካላችሁ ብሩክ ሆኑ

  • @MasreshaTiko
    @MasreshaTiko 4 месяца назад

    እሼ የመጨረሻወቹ ያዛዝናሉ እግዝሐብሔር ይማራቸው

  • @muluf7616
    @muluf7616 2 года назад +7

    Thank you my brother helping our people God bless you guys for helping these people this holiday thank you God bless you ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @አማናዩቱብ
    @አማናዩቱብ 2 года назад +4

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን አላህ ስላም ያድርግልን

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አገራችን ልገባ ነው በጣም ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigisthailu5142
    @tigisthailu5142 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በሰማይ ይክፈላችሁ

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 2 года назад

    እሼ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጧችሁ ለሰጭዎች በወጣ ይተካ
    እሼ ሲጀመር ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት እያዝናናችሁ ምርጥ ፕሮግራም እኮ ነው
    እሼዬ ተረፍክ ግን

  • @tewahdohaymanotee
    @tewahdohaymanotee 2 года назад

    ውይ እሼ እንደው ምን አይነት መልካምነት ነው እድሜና ጤና ይስጥህ። ኑርልን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад +1

    _የኔ ፍልቅልቅ እሼዋዬ ዛሬ በጣም አምሮብሃል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የኔ መልካም ወንድም ስወድህ ኑርልኝ ወንድምዬ 💕🌻💕🌻💕🌻_
    _ድሆች ከምድሪቱ ላይ አያልቁምና ስለዚህ እኔ። በአገርህ ውስጥ ላለው ድሀ ለተቸገረውም ወንድምህ እጅህን ትከፍታለህ ብዬ አዝዝሃለሁ። ኦሪት ዘዳግም __15:11__ ለተቸገረው ሰው በጎ ነገርን ማድረግ አትከልክል፥ ልታደርግለት የሚቻልህ ሲሆን። መጽሐፈ ምሳሌ __3:27__ ይህንም እላለሁ። በጥቂት የሚዘራ በጥቂት ደግሞ ያጭዳል፥ በበረከትም የሚዘራ በበረከት ደግሞ ያጭዳል። እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም። በተነ፥ ለምስኪኖች ሰጠ፥ ጽድቁ ለዘላለም ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ፥ እግዚአብሔር፥ ሁልጊዜ በነገር ሁሉ ብቃትን ሁሉ አግኝታችሁ ለበጎ ሥራ ሁሉ ትበዙ ዘንድ፥ ጸጋን ሁሉ ሊያበዛላችሁ ይችላል። ለዘሪ ዘርን ለመብላትም እንጀራን በብዙ የሚሰጥ እርሱም የምትዘሩትን ዘር ይሰጣችኋል ያበረክትላችሁማል፥ የጽድቃችሁንም ፍሬ ያሳድጋል፤ በእኛ በኩል ለእግዚአብሔር የምስጋና ምክንያት የሚሆነውን ልግስና ሁሉ እንድታሳዩ በሁሉ ነገር ባለ ጠጎች ትሆናላችሁ። የዚህ ረድኤት አገልግሎት ለቅዱሳን የሚጎድላቸውን በሙሉ የሚሰጥ ብቻ አይደለምና፥ ነገር ግን ደግሞ በብዙ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይበዛል፤ 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:6-12_
    _ለሁላችሁም ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በረከታችሁ ይደርብን በእውነት_

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 2 года назад +1

    ተባረኩ ለነዚህ ምስኪን ወገኖች የደረሳችሁ
    ከሁሉም ሙስሊሞች አንጀቴን በሉት😭😭😭

  • @aishasulamun2881
    @aishasulamun2881 2 года назад +1

    ማሸ አላህ አላህ ይጨምርለቹ

  • @meazshwubet2257
    @meazshwubet2257 2 года назад +1

    ምን እንደ ምል አላዉቅም እሸ ተባረክ።

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 года назад +2

    የኔ ጌታ እንዲህ ሲሮጥ አሳዘነኝ😔😔😔

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 года назад +1

    ወይኔ እግዚብሄር የርዳክ በርታ ሩጫውን ተያያዘው እሸቱ ፈጣሪ ይጠብቅህ ተነቤተሰቦችህ ጎዝልጅ

  • @rahelmamo6197
    @rahelmamo6197 2 года назад

    እሼ እግዛብሄር ይስጣችሁ መስጠ መታደል ነው ከምንም በላይ የጤና ሀብታም ያርጋችሁ

  • @birhanunebebe9183
    @birhanunebebe9183 Год назад

    በእውነት እሸቱዬ በጣም ትልቅ ልጅ ነህ

  • @tms6349
    @tms6349 2 года назад

    ያአሏህ የእኔ እናት ለይላየ አሏህ ይርዳሽ የቤተሰቡን ሙሉ አፊያ አሏህ ይምልስላቹ የእናንተስ የበዛ ነው አሏህ ጉሯችሁን ያቅልላቹ

  • @kasechetelahun6514
    @kasechetelahun6514 2 года назад

    አሼዋ አመሰግናለሁ ለመልካም ስራህ
    ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይስጣቹ

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ ወገኖቻችን

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 2 года назад

    ስለ እውነት በጣም ጥሩ ምግባር ነው እግዚአብሔር ይስጣቹ እመቤቴ ትስጥህ ቃላት የለኝም በቃ የምር እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ እሼ በጣም አከብርሀለው እወድሀለው አደንቅሀለው

  • @atobellew8963
    @atobellew8963 2 года назад

    Hi Eshetu, please, please በረከት የምትባል ገበሬ አለች ኢትዮጵያ ውስጥ እንተርቪው አድርጋት ለብዙ ወጣቶች ትምህርት ትሆናለች. Thank you Eshetu I’m proud of you.

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 2 года назад +1

    አሼ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ

  • @abc12452
    @abc12452 2 года назад

    ኡፍፍፍፍፍ የመጨረሻዉ ቤት ከምንም በላይ አሰለቀሰኝ እግዚኦ እናት አባት ልጅ በአንድ ቤት ውስጥ ታመዉ ኡፍፍ ከባድ ነዉ የሁሉም ይከብዳል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸዉ እመቤታችን ትዳብሳቸዉ😭😭😭😭ለምትሰጡ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ🥰🥰 እዉነት ነዉ ጉድጓድ ስትቆፍር አርቀህ አትቆፍር የሚባለዉ ያለዉ ተመችቶኛል ተባረኩ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 2 года назад +1

    ለይላ ከማል የሚባሉትን ቤተሰብ ችግራቸው በጣም ብዙ ነው ድጋሜ በቻናልህ ብታቀርባቸው ሰው ቢረዳቸው ጥሩ ነው እነዚህን ሁሉ በሽተኛ አንድም ቢሆን ይከብዳል አላህ ሆይ የታመሙትን ልጆች ሁሉ አፍያ አድርጋቸው

  • @መኪነኝ
    @መኪነኝ 2 года назад

    እሼ ምርጥ ስው ወንድም አለም በርታ አላህ ሂዳያውን ይስጥህ ለኛም ሠባቱን ይስጠንለኛም

  • @sofiyasofiya8776
    @sofiyasofiya8776 2 года назад

    እደ መስጠት የሚያስደስት ነገር የለም በርቱ እሼ ልጆቹም አላህ አፊያ ያርጋቸው

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +11

    ያረብ እኛም ሰጭ ያድርገን ለታመሙትም ለተቸገሩትም አላህ ይድረስላቸዉ

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    አላህ አብዝቶ ይስጣችሁ ያረብ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 года назад +1

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን እና ለህዝባችን ይስጥልን እሼ ትለያለህ እንዲሁም ከጎኑ ሆናቹ መልካም ስራ ለምትሰሩ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣቹ በረከት ከበታቹ አይጥፋ የሰው ደስታ የሚይስደስታቹ ኑሩልን እናመሰግናለን 😍👏🌻😘💚💛❤🙏

  • @እማቀሪሃብቴ
    @እማቀሪሃብቴ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካምነት ለራስነው የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ

  • @suleymanabdelaali6003
    @suleymanabdelaali6003 2 года назад +2

    አቤት ስራ ብሎ ዝም የሚገርም ሚዲያ

  • @henoktamrat
    @henoktamrat 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይይልህ እሼ
    ይሄን ሾው እያየሁ ሳላቅስ አልኖርም
    እኔም አንድቀን እመጣለሁ

  • @zemenetarekegn7482
    @zemenetarekegn7482 2 года назад

    ለሁሉም የሚጠቅማቸውን ነገር ፈጣሪ ያሟላላቸው

  • @zazazuzu5560
    @zazazuzu5560 2 года назад

    ለሰጭ እግዚአብሔር ይስጣቸው 🙏
    አሼ ግን ቁምሳጥን ነህዴ ከልብስህ ኪስውስጥ ያልተያዘ የለም
    ይመችህ ብቻ አሼ ከነባልደረቦችህ የኛ ድምቀት 😍😍

  • @semeneshfelek1570
    @semeneshfelek1570 2 года назад

    እውነትም ኢትዮጵያ ትመርቅሃለች አለ ዮኒ እሺ ተባረክ የሰጣችሁ ሁሉ የምትሰጡትን አትጡ እውነት በጣም ነው ደሰ ያለኝ

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 2 года назад

    እሺ ግን ለማጭ በርበር እምታደርገው ነገር በንገራችንላይ ስራው በጣም እሚበረታታ ነው ሙሲሞችሁ ግን በጣም ያሳዝናለሁ ሁሉም ታማሚ የወር ገቢ የላቸው በታምር ነው እሚኖሩት ሁፍ ፈጣሪ ይማራቸው

  • @ገኒተስፈኛዋ
    @ገኒተስፈኛዋ 2 года назад +4

    አረ እሼ ስንት ነገር ነው የተሸከምከው😂ተመቻችሁኝ ግን በርቱ😘

  • @selamawitabebe9554
    @selamawitabebe9554 2 года назад +1

    የአለም መድሀኒት መድሀኒአለም ለአንተም እንደዚህ ይፍጠንልህ!

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m 2 года назад

    ውይኔ እሸቱ አሳከኝ ተባረክ ግን ስራህ ሀሪፍ ነዉ

  • @HanaMolla-p9y
    @HanaMolla-p9y Месяц назад

    እሸ ምርጥ ሰው እመብርሃን ትጠብቅህ