Artist Zenabu is cool guy. How amazing is these artists personality. The way how he tells his colleagues positive story and he makes him shine is so priceless. Very handsome person inside out. His voice is on point and I'm happy to know we have those kinds of elegant artists. His dance and music test tells also how cool this guy is 😍🤩
የሳቅ ምንጮች ከስራ በዋላ እረፍቴን በእናተ ነው የምዝናናው በርቱልን ወንድሞቻችን የአገሬ ልጆች
ተሾመ መሬው በድምፅ እንጂ ብዙም ስል አይቼህ አላውቅም ነበር አድናቂህ ነኝ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂 ሆዴ ቆሰለ የእዉነት በጣም ነዉ የምወደው በርቱልኝ
ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ማርቆስ አድናቂህ ነኝ ልጅ ሆኘ ሙዚቃወችህን ስወድልህኮ
በጣምታምራላችሁእንደዚህእሰከመጨረሻ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ልዩዎች በጣም ነው ምንወዳቹ
ያበደ አቀራረብነው ይመቻቹ ስለምታዝናኑን
ወጣት አርቲስቶች ይቅረቡ❤
ዝናቡ በጣም ደስ የሚል ሰው❤❤❤
ደምስ በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነው። እንደ አስተያየት በውድድሩ የተሸነፈ ቡድን ሁለቱ እያንዳንዳቸው ቆንጆ ቀልድ እንዲያቀርብ ቢገደዱ/ቢደረጉ ከተሸናፊው ወገን የምታቀርብት እንግዳ ደግሞ እንደሙያው አንድ የተወሰነ ትወናም ዘፈንም ሊሆን ይችላል እንደቅጣት ቢያቀርብ የውድድሩን መጨረሻ ይበልጥ አጓጊ ያደርገዋል። አድናቂያቹህ ነኝ በርቱ።
Artist Zenabu is cool guy. How amazing is these artists personality. The way how he tells his colleagues positive story and he makes him shine is so priceless. Very handsome person inside out. His voice is on point and I'm happy to know we have those kinds of elegant artists. His dance and music test tells also how cool this guy is 😍🤩
Betam nw mitimachugn wodachuwalew
በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ የምታቀርቡት እንዳታቆሙ
ዝናቡ የሚባለው ሰውዬ በጣም ደርባባ ነው ያራዳ ልጅ
ዋው የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ ሁሌ እንደዚህ ልቀቁልን አትቆራርጡብን ምርጥ ፕሮግራም ከልዩ እንግዶች ጋር በርቱልን
ፍልፍሉ 🥰🥰🥰ፈገግታዬ ነው
ፍልፍሉ ምርጥ አጫዎች ነው።
ጥልዬ ሳቅህን ስወድልህ😊😊😊😊😊
ጥላሁን ለዘፋኙ ስለ ብሩ የማይገባና ከፕሮግራሙ አላማ ውጪ የሆነ ጥያቄ ነው የጠየከው እንደዚህ የግል ጉዳዮችን በዚህ ሁኔታ ባትጠይቁ ጥሩ ነው በተረፈ በርቱ
ሽልማት ብኖረው ይበልጥ አጓጊ ይሆናል።
ይሄ ፕሮግራም ግን ገና ገና ብዙ ይቀረዋል በግሩ ለመቆም እሽ አልሙሄም ደግ ነው
ዝኔ የአራድዬ ልጅ ዋው ይመችህ ጓድ
ተሾመ መሬው ስላየሁህ ደስስስ ብሎኛል ያገሬ የሚዳ መራኛው አድናቂህ ነኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ
ፎጋሪዎቹ እናመሰግናለን ዘና ፈታ ሰለምታደርጉኑ ሰላም ሁኑልን
የሀገሪ ልጆች ሰላም ትሁን ሀገራችን ህዝቦም ሰላም ይሁኑ
ፍልፍሉ ነፍስህ አይማርም
በጣም ብዙ በትዝታ መሰጣችሁን እናመሰግናለን🙏❤❤❤
አትጠግቡም ❤❤❤ ኑሩልን
እነ የሊንከን ቤተስቦች ይሕውላችሑ ፍልፍሉ በረከት ደምሴ ደምሴ ተሾመ ወዘተ የሚያምር የኢትዮጵያ ስም አለን እኔም ስሜ እሸቴ ነው ደስ አይልም 😅 እናም አሪሴማ ቲቲ ሊሊ ከምትሉ አበባ ፀሐይ እመቤት ደስ የሚል ስም ስጧቸው ይሔ የኔ አስተያየት ነው ከደበራችሑ ደብረብርሐን ሒዱ ማርቆስ ወርቅነሕ ደስ የሚል ስም ጥላሑን ወዘተ 😮
Oooo በጣም ነው የምወደው መንጌን
betam arif emadenkew emewedew program new gin betam chibcheba beza kensu
ፍልፍሉና አሌክስ ልክ ማርቆስ ሲናገር የምታሳዩት ሁኔታ በጣም ያስጠላል። የሞያ ባልደረባችሁ ነው ቀልድ እንዳለ ሆኖ መከባበር ያስፈልጋል! ማሸማቀቅ በጣም ያስጠላል!! በተለይ ደሞ አሌክስ በጣም ይደብራል!!
ልክ ነህ በተለይ አሌክስ የሚሉት አፍ አፉን ይለዋል ሁሌ
አዎ ሁሌ ነው በተለይ አሌክስ ያመነጫጭቃቸዋል የኔ የዋሆች ጥሌና ማሪቆስ🥰
እንዴት ደስ እንደምትሉ 👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂
መንጌ ቁጭ ❤️🤣🤣🤣🤣ይመቻቹ ደስ ትላላቹ
በጣም የምወደው ፕሮግራምነው. ግን ጥላውን አይችልም አሶጡት
እንኳን ለዚህ አበቃህ❤❤❤
32k views ግን like 600 አይደብራችውም እንዲህ ዘና እያረጉን like ብናረግ ምን ችግር አለው
Thanks you guys And then Thnkes Ethiopia.
ዋው የዛሬው ያበደ ነው እኔ እራሱ ደግጨ መጌ 😂😂😂😂ወይኔ ድምፁ እራሱ እሱን ቁርጥ ድምፃዊ መሆኑን አላቅም ነበር የሰላም ተስፋዬ የእንጀራ አባት ሆኖ ከሰራው ፊልም ላይ ነው እማቀው በጣም እምጠላው ካራክተር😢
ወይኔ እሱነው እንዴ እዛላይ ሰይጣንነበር
በጣም ደስ የሚል ብሮግራም 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Thanks so for the free tutorial 👏👏👏👍👌
ሽልማት ይኑረው የምትሉላይክ
ይህን ፕሮግራም ስወደው
ንፍጡን ያልጠረገ ልጋጋም አርቲስት ነኝ ባይ ሁላ፣ ጀግና ለህዝቡ ና ለሀገሩ ይዋደቃል፣ አንተ የሚያስቅ ነገር አግኝተህ ትገለፍጣለህ፣ የሀገር ሸክም።
መንጌ ካገር ቢወጡም በድምፃዊነት ሳይመለሱ አልቀሩም:: አረ መንጌ ድምፅ woooow
መልክህን ብናይም ስለ ሀገራችን ድምፅህን ልንሰማ አንፈልጋለን ካለህበት ቆሮኔል::
please vote to hear our hero voice.
ወይኔ ፍልፍሉ ፈጣሪየ ሆይ ትግሥቱን ሥጠኝ
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
ነገር ግን ጭብጨባ በጣም በዛ
🎉
አርቲስት ዝናቡ ግን የሚሰራቸው ካራክተሮች በጣም ያስፈራል የአራዳ ልጅ ሁለት ላይ በተለይ የካራክተሩ ጭካኔው ያስፈራል
አሌክስና ደምሴ ወድማማች ይመስሉኛል
አዉነትም ሰዉየዉ ያስፈራል ሀሀሀ
የ አዲስ አበባ ህዝብ እባካችሁ እንንቃ ብዙ ሴራ ነው የታቀደልን የ እኔ ቤት እስኪፈርስ ብለህ የተቀመጥክ ጊዜውን ጠብቆ ይመጣልሀል ያኔ ደም እምባ ብታለቅስ የሚደርስልህ የለም ሁላችንም በየሰፈራችን እየተደራጀን ነው ተደራጅ ተነሳ አትፍዘዝ
አሌክሶ ስወድህ ዝምብዬ ሳይህ ታስቀኛለህደስም ትለኛለህ።
Zenabu gebereselase
Geremamoges tetelalek❤😊
አረ መንጌ አረ አገባብ አረ ወኔ ትጠላለህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰ሰላማቹን ያብዛላቹ
Markos ena tilahun tchilalachu mengstu 😂😂😂😂 balawukewum betam 😂😂😂
መርሀቤቴዎች ትመቹኛላችሁ
ውይ አሪፍ ፕሮግራም ሆኖ ሳለ ደምስ ማጨብጨብ ያበዛል ምን የቴሌብዥን ፕሮግራሞቻችን ፋሽን ሆነ እንዴ ?
እንካን በሰላም መጣችሁልኝ ወንድሞቼ
ኤረ መንጌ 😂 እውነት እኮ ቁጭ እራሱን ነው የሚመስለው እኔ ለነገሩ በፎቶ ነው የማቀው መንግስቱ ሃይለማርያምን ይመቻችሁ የዋሸው እንዴ ቤተሰቦች ተጋባዦች 🥰በጣም ነበር የምፈራው በፊልሙ ትወናው ላይ ዝናቡን 😅
ሁል ግዜ ከማርቆስ የሚጀመረው ለምንድነው
መንጌ😂😂😂😂😂😂
ይህ ፕሮግራም ሰለቸን
መሾፉ ባልሆነ በዘመኑ እኮ ኮረኔል መንግስቱ ግርማ ሞገሱና ድምጹ ወኔው ብቻ ያርበደብድ ነበር ላወቃችሁት ሀገሩንም አፍቃሪ ነበር🙋♂️💪🇪🇹🇪🇷😁
አትጠገቡም እፉ ደስስ ስትሉ
Wow yezareweee dese yilieeee ❤❤filifeluuu andieee🎉edeterumeee tikeyerulieeee arefeeee beretuuu,, yemireweee ,ymeria seweee❤❤
አርቲስት ዝናቡ ገ/ስላሴ ቁጭ መንጌን😅😊
መንጌ ጀግናው❤
😂😂😂😂dese yemele perogerame wedemochachene ye Ethiopia anekuwoche nachehu ⭐⭐⭐🙏🙏🙏💚💛❤️😂😂😂
የነ ዘመን
እንኳን ደህና መጣችሁ የሳቄ ምንጮች❤❤
መንግስቱ ሀይለማርያም ይቫላችው ነበር ይህሁሉ ህዝብ ባላለቀ ነበር
ሽልማቱ ምንደነው ውድድር ያለሽልማት አነፋም
ፍልፌ ዋና ሰው
የመምጫ ቀናችሁን አንድ ብትሉን
ፍልፍሉ 😂
ere shilimat yunurow
ማርቆስ አንዴ ጆሮ ላይ መጀረጉ ተገቢ ነዉ
አዘጋጆች በናታችሁ የፋና እና ኢቢሲ ጋዘጠኞችን ጋብዙ። ምርጥ ቀዳዳ ናቸው እኮ!!😂😂😂😂
ፕሮግራማችሁ ግሩም ነው ግን በጣም የገረመኝ ነገር #አሌክስ ግን ከወገብ በታች ችግር አለበት እንዴ ሁላችሁም ስትጨፍሩ አይጨፍር ፣ አይቆም ፣ አይንቀሳቀስ ሁሌም ቁጭ እንዳለ ነው ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው የተንቀሳቀሰው ይልመድብህ በሉት 😂😂😂
አይንህ ያጠራጥራል😂😂😂
ሁሉም ነገር ጥሩ ነበር ግን የሚያስጠላው የሊሎቻችሁ መንጫጫት እረ ይቄረቁራል የተጋበዙት ቢዘፍኑ ቢያቁረቁረት ደስ ይላል ለምን ድምፃዊይ ናቸው የዝኔ ድምፅ ለትዝታ ፣አምባሰል የሰጠ ነበር የጨረባ ሰርግ አደረጋችሁት
ማርቆስ ይባረር
Why?
ሁሉም ይባረሩ 😅😅😅😅
It's so funny, thanks
Bxm das yilal programachu
መንግስቱ ሀ/ምርያም ምን አገናኘዉ መንጌ እኮ የጥቁር እንቁ ነዉ ባይሆን ምኒልክን ልቅም አድርጎ ይመስላል
አባ ይመቻችሁ ስደት ላይ ያላችሁ እስኪ እደኔ ይህ ዝግጅት የሚመቻችሁ በላይክ❤❤❤❤
እኔ❤😂
ከይቅርታ ጋር አድበርቱንና የናንተን ድምፅ አስተካክሉ ድምፅ መቀነስ መጨመር ሰለቸኝ እውነት እንደምታዩት አስተያየቴን አስባለሁ አመሠግናለሁ
Chebcheba abzachu aynfam😅😅😅😅😢😂😂😂😂😂😂
markos yibarere
Nice game
But add a prize
wow wow wow betam tznanlcw
we love you ❤❤
Wow
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤hulu
በናተ ጨዋታ ቤቲንግ ጀምረናል ✌️😂 ዛሬ ማን ያሸንፋል💶💴💵
🤣🤣🤣🤣🤣
የእብድ ቀን አይመሽ አለች 😜
በርቱ
ለፍልፍሉ ስል መጥቻለው ሁላችሁንም እወዳችኋለው ፍልፍሉ ግን ❤
መንጌ ቢመጣ እና ኢትዮጵያን ቢመራ ምድረ ከብት ዘረኛ ከሚገዛን እሱ ይሻለን ነበር እውነት በጣም ነው የሚመሳሰሉ ወይ ፍልፍሉ 😂😂😂
አይ ፍልፍሉ