እቤት ዉስጥ ከባለቤቴ ዉጪ አስረግዣለዉ። - washew ende?@abbay-tv
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ከ ሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show
You can also watch on the Abbay TV RUclips channel from Monday to Wednesday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube
ውይ የዛሬ እንግዶች ስወዳቸው እውነት ዴቭ ኢሳያስ ❤😘❤😘እንኳን ሠላም መጣችሁ አሌኮ ፍልፍሉ ደምስ ጥሌ ማርቆስ ትለያላችሁ
አረብ አገር ላይ ሆኜ ድካሜን የምረሳባችሁ የሳቄ ምንጮች ሳምንቱ ለእኔ ሩቅቅቅ ነው ማሪያምን 😍😍
እኔም ውላሂ 👌👌
ፍልፍሉዬ ላንተ ስል በቲቪም አይቼዉ በድጋሜ በዩትዩብ ለማየት መጥቻለዉ አንተ የፕሮግራሙ ድምቀት ነህ❤
እጅግ በጣም ረቂቅ እና ተወዳጅ አርቲስቶች በአንድ ላይ🙏
Rekik? haha
😂😂😂😂
What the fuck is ረቂቅ? 😂
መምህራንን መርሳታቹ እዉነትም ሰኔ 30ን እንደማታዉቁ አረጋገጣቹልኝ ክብር ለሁሉም መምህራን 🎉❤🎉
Yaaa
ፍልፍሉ ይችላል ምንም ቃል የለኝም😂😂😂😂 ጭራሽ ባትሪ ነው ብየ አልጠበኩም 😂😂😂😂
ዳዊት በጣም የማከብረው አርቲስት በሳቅ ሆዴ ቆሰለክ😂😂😂😂😂
በጣም ደረሰ የሚል ፕሮግራም ነው መመሰጋገኑም በጣም ደረሰ ይላል አሁን አሁን ሰው ለሚያደርግልን ነገር አንኳን እግዛብሒር ይሰጥልኝን እረሰተናል እናመሰግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን
ዋው መጣችሁ የሳቅ ምንጮች ዋው ተዋንያን ዴቭ ስወደው 🥰🥰ወይ ፍልፍሉ የሳቅ ምንጭ ከባለቤቴ ውጪ አስረግዣለው ሲል እውነት ሲሆን መልሱ ለመስማት የጓጓውት ጉጉት ደግሞ መልሱ ባትሪ ድንጋይ 🤣🤣🤣የስራህን ይስጥ😅
ፍልፍሉ በጣም ነው ሚሸውዳቸው 😅😅😅
ዴቭ ዳዊት አባተ የማከብረዉ ትሁትና አስተዋይ ተዋናይ ነዉ
ውነት ነው እንዲህ ዓይነት ታሪክ ሰምቻለሁ በኢሀፓ ጊዜ ቤትለቤት በነበረ የወጣት አሰሳ እናቶች በጣም ሲጨንቃቸው አሁን ጥሌ እንዳለው አረገዋል አሉ.
እውነት ትክክለኛ መዝናኛ ዋሸው እንዴ ጥርስ ማያስከድን ፕሮግራም😂😂😂😂😂
የሳቅ ምንጮች ስወዳችሁ😍😍😍😍
ዴቭ በጣም የማደንቀው❤
ጥያቂ እኛን የማዳም ቅመም ሙች አትጋብዙም ብዙ የተድበቀ ሚስጥር አለን
የሚገርመኝ በ tv ጠብቄ አይቸ ደግሞ በ በዚ ጠብቄ አያለሁ በርቱልኝ በጣም ነው የምወዳቹሁ
የሳቄ ምንጭ ይህ ፕሮግራም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ስወዳቸው አሌክስ ፍልፍሉ ጥሌ ማርቆስ ደምስ ❤❤❤😊
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበረ ለሁላችሁም ትልቅ ክብር አለኝ
Washew Ende show should have more air time. We really love them.
Dave is one of the few actors that I think is the best. It's good to see him.
ዴቭ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
የመዳም ቅመሞች ላይክ ግጩኘ
ዋዉ የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ ፍልፍሉ ጥሌ አሌክሶ ማርቂ እንዲሁም ደምስ የሀገራችን ፈርጦች ኮመዲያን ናችሁ በጣም እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤ ሲደብረኝና ሲከፋኝ የምታዝናኑኝ እናንተ ናችሁ በስደት አለም ሁኘ
ኢሳያስ በጣም ተለጠጥክ በጣም ዲቨ ውድድ ነው የማረግህ ከነ ቢተሰብህ ሊሉቻችሁንም ፕሮግራማችሁንም ውድድ❤
ዲቪ ደስ በሚል ገለጥከው ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል ይላል ያገሬ ሰው
ምርጥ ነው ፍልፍሉና ጥሌ የትፍጠሩት ለዚሁ ነው ጥልሽን ጥርሱን ብታሰሩት😂❤
Kkkkkkkkkk
አሌክስን ያላቹ እስኪ ልያቹ
የምወደው የማፈቅርው ምርጥ ስው
ሁሉ ነገሩ የሜመቸኝ ባላቹሁበት
ስላማቹ ይብዛ❤❤❤❤ ሁላቹሁንም ነው
የምትመቹኝ
ወይኔ ፍልፍሉ ማርቆስ ሚስማር ላይም ይተኛል እና የሞባይል ባትሪ ወድጀዋለሁኝ ይመችህ😂😂😂
አቤት ጨዋታ ዋዉ ብያለሁ ምርጦቼ ናችሁ ከቁም ነገር ጋር ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ❤
😂😂😂😂😂እቤት ደስ ስትሉ
በሳምንት አንዴሆኗል በደብረ የምስቀው ደሞ መጣውልስቅ😅😅❤
የዛሬው እግዳ ይለያል ዴቭ ❤
ጀረባውና እባቡ እንዴት እንደተስማሙ ክክክክ
ዲቪ ደስ በሚል ገለጥከው ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል ይላል ያገሬ ሰው ❤❤
Abay tv telek ye tv program betarik ethiopia lay say washew endea comment erasu alsefem gn lenante i did it ❤❤❤
Exactly
ትክክለኛ አስመሳዮቹ እየታዩ ነው።በእውነት በጣም በጣም ያምራል።
በእውነት ዶክተር ጥላሁን ገሰሰን ተክተሃል ድምፀ መረዋ
ፍልፍሎ ጀግና ነህ 😂😂😂😂😂😂
Pleas አሌክስ የት ሄዶ ነው የምታምሩትና ተወዳጅነታችሁ አብራችሁ ስትሆኑ ነው ምክኒያቱን ብትነግሩን ደስ ይለናል የምንጠይቃችሁ ስለምንወዳችሁ ነው pleas next program can see you together or we know about him thankyou
9
ፕሮግራማቹ አያመልጠኝም እወዳቹዋለው ግን ጭብጨባ በጣም ይበዛል ደምስ ጭብጨባ ቀንስ
ፍልፍሉ😂😂😂😂 ለዚ ጨዋታ ኣንደኛ የሆነ ሠዉ
እኔ ሁሌም ትናፍቁኛላችሁ 4ታችሁም wew❤❤❤❤❤
በጣም ትመቹኛላቹ ከጭብጨባው መብዛት ውጪ
to day you have got the best man's (best singer Esu and David gergeson) may Almighty God blessed you .
ዴቭ ምርጥ ወድም እድሜ እና ጤና ይሥጥሕ የድሖች ወድም
አሌክስ ይባረር ምትሉ
ዋሸው እንዴ በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ነው ዘና ነው ምንለው ዜማን ከልቡ ለሚዘፍኑት ለተሰጣቸው ለነ ኢሳያስ ተውሏቸው ፌኮቹ
በጣም ነው ምወዳቹ ዘና ታረጉኛላቹ ዛሬ ግን ለምን አቋረጣቹት ቲቪ ላይ
አባይ ቲቪ ሰብስክራይብ አርጌችዋለው በዚ ፕሮግራም ምክኒያት ፍልፍሉ ባይኖር ዪሄ ፕሮግራም አይነፋም
ቀላል አዝናናችሁን እንዴ እናመሰግናለን
አሌክስ አትቆጣቸው እነ ጥሌን የኔ የዋሆች❤❤❤😂
Healen bedlun akrbut tlye markye dems flflu zeado betam new mwedat enatenm
አሪፍ ኘሮግራም ነው በርቱ
ወይኔ ይኸን ፕሮግራም እደት እደምወደው የዛሬው ደሞ ይለያል ደቭ በጣም ነው እምወድህ
አንጋፋው መኮነን ላእከን አቅርቡልን
አንኳን ደህና መጣች ኳምድያን ምትኩእን አቁርብት
በጣም አድናቃችሁነው በጣም ድስይላል ቀጥሉበት
I swear to God, when I come to Ethiopia; I wish to attend this program.
ጥሌ የሰፈሬ ልጀ ስድስት ቁጥር ማዛሪያ ይመችክ😂❤
ጥሌ ይቅርታ የዘፈኑን ግጥም እኔ ነኝ
የሰጠሁክ ይቀጥላል ትግሉ የሚለው😂
ኧረ ፍልፍሉ አስረግዤ 🤣🤣🤣🤣🤣 ኧረ ይለያል 👌👌👌 ኧረ ይለያል 😂😂😂
ዴቭ ጎበዝ
እረረረ...ኦኦኦኦኦኦ....ጭብጨባው ሰለቸኝ
ከፖርላማ ተምረው ክክክክክ
የሰራው በሀሪ ነው ደሞ እነሱ ላጨበጨቡት እናተ ምን አሳሰባችሁ ሆ እንከን አትፍጠሩ አሪፍ ፕሮግራም ነው❤
በጣም አምወዳችሁ
ፍልፍሉ አንደኛ😂😂😂😂😂
የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂😂😂
ጥሌ my favourite 😂😂😂
ልንስቅ ነው😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ሱጢዬ የኔ ውድ ሰፈር ወላሂ የፍልፍሉን እናት አውቃታለሁ
በጣም የምዴሰትበትፖሮግራምነው ግን ጭብጨባበዛ እፍፍፍ😊😊😊
በጣም ደስ ትላላችሁ 👏👏👏👏
ፎጋሪዎቹ እንኳን ደህና መጣችሁ ለታዳሚው አንድ መልክት አለው ምን
አለ ከመቀመጫችሁ ተነሰታችሁ ብትቀበሉዋቸው ምን ይጎዳችሁል
እረ ሰዎች ወደባህላችን እነ መለሰ
ዋሸው እንዴ ምርጥ ናችሁ በርቱልን ፍልፍሉ ግን ትለያለህ
Endezare seke alakm 😂😂😂😂😂
በጣም ትመቹኛላችሁ ሞር ደሞ ባንድ ቢኖራችሁ
ያስረጋዡ ነገር ግን🎉🎉🎉🎉
አጭማድ
ሚባል የሰፈራችን የእግርኳስ ቡድን ነበር
አ አዋራ
ጭ ጭቃ
ማ ማራገፊያ
ድ ድርጅት
በርቱ እናመሠግናለን እንወዳቹዋለን
ምርጥ ነው ቀጥሉበት❤❤
ግፉበት ጎበዞች🎉😅
ፍልፍሉ አልተቻለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጥልየ ሁላችሁም ሰላምም
በጣም ደስ የሚል ሾው በርቱልን
ዋውውው ደስየሚል ዲምፅ
Keep going ....endaykom yehe program yemrrr ...i can't stop laughing 😂😂😂😂
ውይይ ፍልፍሉ😂😂😂
betam yemwdachu yezar geidoch egizabeher Regime edema ketena gar yesitachu deve esiyas hulachum wddddddd👍❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቤተክርስቲያን ብሀርዛፍ የለም አለ ዴቭ ክክክክ ሞልቶ
Enaa kaa abay tev pirogeram baa 1 miwadhaw washew enda nw❤❤❤❤❤❤❤❤
አንደ ስሙ የገዘፈ ሚዲያ ነው እንወዳችኋለን
Betam arif yemiwedew program new. Neger gin filfilu mehal mehal lay yeminagerachew negeroch yasakikalu ke mesmer yiwetal mikiniyatum yihen progra lijoch tililik sewoch hulum beand lay yemimeleketew silehone chewanet yetemola bihon tiru new
ስወዳችሁ
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም በርቱልን
😂😂😂weyi felfelu😂😂😂des setelu
Kewchi ager hughe new mketatelachihu betam yesakea mnchi nachihu
በርቱ ❤❤❤❤❤
Pleas where is Alekes? 5:57
አሌክሥ ያሥቀኛል
#1 ethiopian show ❤️
Dave respect
ይህንን:ሾው:የምመለከው:በፍልፍሉ:ምክንያት:ነው።