በደሌን ትመስለኛለህ....-ዋሸሁ እንዴ? - washew ende?@abbay-tv
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል ከ ተወዳጁ ድምጻዊ አሸብር በላይ እና ኮሜዲያን ሚሊዮን አበበ ጋር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ከ ሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show will be shown with Musician Ashebir Belay and Comedian Million Abebe.
You can also watch on the Abbay TV RUclips channel from Monday to Wednesday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube
እኔ ይሄ ፍልፍሉ የሚሉት ሰው ፈጣን የቀልድ ስጦታውን ስወድለት የገዛ ጓደኞችን ግን ቀለድኩ ብሎ ሲናገር የእላፊ አነጋገር አለው ይደብራል አስብበት አሌክስም ትንሽ ወጣ ያለ ትቢት ይታይበታል በእርግጥ ለክፉ አይሰጥም ጥሌ መልካም ዲፕሎማሲ ሰው አክባሪ አስማሚ ስው ነው ማርቆስም የጥሌ ጸባይ ሲኖረው ግን ብዙውን ነገር በሳቅ ያልፈዋል ጥሩ ነው የደምሴ አመራር ይመቻል በርቱ ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል ሳላየው አላድርም ስህተት ከሆነ ይቅርታ ይሁንምእና በምንም አይነት ስራ ላይ በመጠኑም ቢሆን መከባበር መልካም ነው😮
አዎ አሌክስ ኦበር ነው ንቀቱ ይደብርል እነ ጥሌን ሲአናግር
አምስታችሁም ምርጥ ናችሁ :: ፈጠራችሁ ልዩ ነው:: ጥላሁንን ግን በጣም ወደዋለሁ በ1990 ሁርሶ ከራሚድ ባንድ ጋር ስላየሁት ከዛ በኃላ በጣም ደስ ብሎኝነው ስራውንየማየው :: ሰላማችሁ ብዝት ይበል
ፎጋሪዎቹ እንኳን ደህና መጣችሁ እነጥላሁን ወንበር መቀየራችሁ
በጅቱዋችሁል እሰካሁን ሶስት ለአንድ እየመራችሁ ነው ገሸ ሙላቱ
ቆንጆ ትውሰታ አሰምተውናል ይገርማል
የመንጌ ልጅ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ ዋሸው እዴ👍👍👍👍
ፎጋሪዎቹ በጣም ቆንጆ ነበር እናመሰግናለን የሚቀጥለው ሰው ይበለን
እኔ የአሌክስ እይታው በጣም ይገርመኛል ሁልጊዜም ይሄ ጥበብ ለሴትች ነበር አድናቂህ ነኝ አሌክሶ በርታ
በጣም ደስ የሚልን ነበር ኮበሌ ምነው ፈራህ 😂😂 ሞሌ ❤መንግሥቱ ሃይለማርያም አገሩኑ የሚወድ ዘረኛ አይደለም በ ዘርኛነት አላሳደገንም ኢትዮጵያዊ ነትን ያስተማራነ ዛሬ ልዮ ነው ፍቅር ናችሁ 😂😂😂❤
😂😂 ድንቄም ሃገር ወዳድ።
Ere syifun gabizut
ዘረኛ አይደለም ግን ነፍሰ ገዳይ ነው። የበታችነት ስሜት የሚነዳው ሰው ነው ልክ እንደ አብይ።
መንጌ ምርጥ መሪ እድሜህ ይርዘም!
ጥላሁን ከማንኛውም ጊዜ በተለይ አሁን ካለንበት የዘረኝነት ወይም የተረኛነት አገዛዝ የመንጌ ጊዜ በእጅጉ የተሻለ መሆኑን አጥተኸው ነውን ? አርቲስት አይደለህም እንዴ ለሀቅ አትሞትም ተው የኢትዮጵያ ሕዝብ ይታዘብሀል, አርቲስት ሙሌ ግን ከነ ግርማ ሞገስህ ያለምንም ፍራቻ ሀቁን ስለተናገርክ እናመሰግናለን እንወድሀለን ሀቁ እሱ ነው በዘመኔ የመንጌን ያህል ደግ እና የሰላም ዘመን አላየሁም ለምን ይዋሻል ሙሌ ተባረክልን!!!
ሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት የመጀመሪያ ያየሁት የቀለጠው መንደር ነበር በጣም ልጅ ነበርኩ እናቴን አስቸግሬ መግቢያው 6 ብር ነበር አይ ግዜ 😭 የዛሬ 20 አመት 19 95 ነበር በሞት የተለየችው
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የጥላሁን መሽኮርመም ይገርመኛል አሌክስ ደሞ ኮስታራ ነው
ጥሌ እኮ አንደኛና ።ሲንቦላቸው እኮ ነህ
ዛሬ እኮ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ ባሕል ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች 🙏እንኳን ሰላም መጣችሁ የሳቄ ምንጮች
ጥሌ ሲዋሽ ያልበዋል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊
The best program ever Thanks ❤
😂😂😂 እስኪ እሸቱ መለሰን እና ትዕግስት ግርማን ይገረም ሸዊትን ሀና ዩሐንስን እንድሪስ እና ሚስቱ ሐናን ,ግሩም ኤርሚያስን,ማህደር አሰፋን, ሳያት ደምሴን,ሩት አብ መንግስቴን አንጋዳዎቹን ጋብዙልን ❤ እባካቹ
@@Explorer_citiesz,, Aaa
በተራ በተራ ይቀርባሉ❤🙏
መንጌ ሀገር ወዳድ ጀግና ነበሩ ❤
ነበሩ? ሞተ እንዴ ይሄ ነፍሰበላ?
ጥሌ ሰላም ነው በል ያልኩት 😂😂😂😂😂
በጣም ነው ያዝናናቹን እንወዳቹአለን
እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤
ዋዉ ነፂ ምርጥ በአካል አቅህ አለዉ ተማሪ እያለሁ ወደ ሰሜን ሆቴል አካባቢ እወድሃለሁ አድናቂህ ነኝ
ሰወቹንም አቀላቅሏቸው ፍልፍሉና ጥላሁን አሌክስና ማርቆስን አድላይ አድርጉዋቸው
አሌክስ ዛሬ ተረጋጋ ተመስገን ትንሽ ተመከረ መሰለኝ
መንጌ ምርጥ መሪ ሀገሩን ወዳድ ❤❤❤❤respect
ድብርቴን የማባርረው እናተን ሳይ ነው ቶሎ ቶሎ ኑልን😊
ወይ ይሕቺን ሠላምና ፍቅርሽን ሣቅሽን ይመልሥልሽ እናት ሐገሬ 💚💛❤🥰👍
አሜን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ጥሌ ዛሬ እንዴት አንዳሳቀኝ
,ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይመቻቹ ግን አሌክስ ማናጀራቹ ነው እንዴ ትንሽ ስሮበት ይችላል ግን ለምታቀርቡቻው ሰው ክብር ነው ተንስቶ መቀበል ይልመድ
Betam new des yemitilut👏
Mark you so kind we love you 😊😊
ፍልፍሉ ከግራ ወደቀኝ ባደረገው አሰላለፍ ምላስ እራስ መሆኑን አረጋገጤኩ።
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም
ጭፍግግ ላለው ህይወታችን በትንሹም ቢሆን እንድንረሳ የሚያደርግ ፕሮግራም ነው ፣
ሰላም ለሀገራችን
ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ
👌🙏
Yesakea mnchochi eko nachihu swedachihu fetari edmeana teana ystachihu
መንጌ ምርጥ መሪ ነዉ ድል ለፋኖ
የኔ አባት ጥሌ
ስንት ህዝብ በታን የረገጠ መንግስቱን ደግና ሩህሩህ ስትል ኣታፍርም በቀይሽብር ያለቁትን ህዝብስ እዴት ረሳከዉ
አረ ሽልማት ቢኖረው በጣም ያምር ነበር
የሠላምታው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Best but xile be relax am fromTurkiye
😂😂😂😂😂😂😂ጥሌ እዳሳቀኝ
የተወደዳችሁ የ "ዋሸሁ እንዴ?" አቅራቢዎች! ዝግችቶቻችሁን በቅርብ ጊዜ ነው መከታተል የጀመርኩት። በጣም ከማዝናናቱ ባሻገር በመሃከላችሁ ያለው ፍቅርና መግባባት ያስቀናል። አንድ ቅሬታ ግን አለኝ፣ ዝግጅቶታችሁን ህፃናትም ሊያዩት ስለሚችሉ ስትተራረቡ አንዱ ሌላውን የሚተርብበት መንገድ አንዳንዴ ፈር የለቀቀ ወይም ክብር የሚነካ መስሎ ስለተሰማኝ እንኳን በሕዝብ ፊት በግል ጨዋታችሁም ቢሆን ባትተገብሩት ይመረጣል ብዬ አምናለሁ
Filfilu 1gna😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ያልተነካ ግልግል ያውቃል አሉ መንግስቱ ደግ ነው አሉ ምነው ምነው ሁለት ፀጉር ካወጡ በሃላ ተው እውነት ተናገሩ ስሟን የጠራት እመብርሀን ትፈርድብዎታለን
ጥላሁን ኣትንበጫበጭ
መንግስቱ ኣገሩን የሚወድ መሪ ነበር።
ሙሌ ሺ አመት ኑር
ጥሌ የኔ ውድ በጣም ነው ምወድህ ❤ትለያለህ በጣም 😊
filfulu❤
በደርግ የጭካኔ አገዛዝ ዘመን ልጆቻቸውን ለተነጠቁ በርካታ እናቶች፣ የጥይት ዋጋ ከፍለው አስክሬን ለወሰዱ ቤተሰቦች ትልቅ ንቀት ነው ያሳያችሁት!!
ጥልዬ የኔ አይናፍር😂❤
ፍልፍሉ ሰሜን ኮሪያ የአበሻ አረቄ ገዝቷል
ፍልፈሎና ደምስ አታቁኝ 😂😂😂
ነፂ በጣም ነው የምወደው ምርጥ ሰው አሰልጣኜ ነር ❤
የት
ጥልዬ ቀኔን ነው ያሳመርክልኝ😂😂😂😂
በቀኑ ለምን አይለቀቅም
So funny tilahun❤❤❤❤
ጥሌ ገደለኝ
ኣሪፍ መደብ ነው ግን ድምጽ እባካቹ ኣስተካክሉት
የሙናዬ ልጅ ጉድ አደረገቻቹ 😅ወይ ጥሌ 😅
ምች ነህ እኮ ፍልፍሉ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ውይውይ
Tilahun besak gedelegn kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk!
አየ ጥሌ ሰላም በበልልኝ😅
ለምን በቀኑ አትለቁልንም ታዳጊዎቹንም ጋብዙልን እንጂ
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤
ከቦታው ነው ቦታ ቀይሩ 😂😂
ሙሌ thank you
እመቤቴን የያዘ የድንግል ማርያም ወዳጅ ኣይወድቅም
አይዟ ጥሌ አትፍራ እውነቱን ነው
ኮሜዲያን ብርቄን አምጡልን
አሌክስ ሳይኮ በላቸው😂😂😂
❤❤❤❤❤❤
በጻፍሁት አስተያየት ላይ ማርቆስ ያልሁት ጥላሁን በሚለው ይስተካከል
Yzariw yelyal😂😂😂
ከልቤ የምስቀው በሳምንት አንዴሆኗል ሁሌኑ የሳቄምምንጮች
Yezarew waw yabede new
😂😢😅 yezarewe yabede new
ፍልፍሉ ክክክክክክክክክ
❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እዳዛሬ ስቄ አለቅም ኮባሌ በጠም ነው ፋታ የረከን 😅😅 ከሽ ሙሌ ስየወሩ ይጠቀቁ ግዜው ከፍቶወል አፋቹን ለምን ሰፋቹ ብለው እስርቤ ምከተትበት ግዜ ለይ ደርሰናል
ፍትህ ለአማርኛ ቋንቋ
ምነው ቶሎቶሎ ማትመጡት
እኳን ደህና መጣችሁ ውድች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰላም አንደምናች.በ.አ.ማ.ደ.ጥ. ሳምት አስከም ደርስ ቿክ ላለው መልኳም ቀናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዳም ጎጃሜ ነው 😉😊🤣🍌
ጥሌ ዛሬ የደበረው ይመስላል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉
ሙሌ ስለ ፕሬዚዳንት መንግስቱ ሀይለማርያም እውነቱ ነው የተናገረው ግን ማርቆስ አባባሉን መቃወሙ. የፋሽሽቱ አብይ አህመድ ካድሬ መሆንህን ያሳብቃል. ፣ደምስ እንዲህ አይነት ሰወች ተመልካች ያሳጥሀል
Sew sehade en semote madnke lemdchu now
ሰው ጨርሶ አስጨርሶ ከሃገር ስለፈረጠጠ ነው ጀግና የሆነው ።
በኛአ ጥያቄ ቀን በቀን ይሁን
እስኪ ልጠይቃቹሁ ፍልፍሉና ማርቆስ ቦክስ ቢገጥሙ ማን ያሸንፋል ፍልፍሉ ምትሉ አንድ በሉ ማርቆስ ምትሉ ሁለት በሉ ላይክ እያደረጋቹሁ
ቦታ መቀያየራቸው አልተመቸኝም
እኔ ግን ፍልፍሉና ማርቆስ ሊያሳዩን ነው ብየ ነበር ቦክስ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂
ጥላሁን አያስወራም እህህ እሱ ሀሳቡን ምኞቱን ለተናገረ አንተ ምን አምበጫበጨህ ጉድ እኮ ነው
ጥሌ ፈሳም ሙሌ ጀግና
ስለ ጓድ ፕሬዝዳት መንግስቱ ኃይለማርያም መልካምነት ስለመሰከርክ በግሌ አመሠግናለሁ
😂😂😂❤❤
😂😂😂😂😂
Telahun elfeneh gen menm destegna aymeselem
መንግስቱ ነፍሰ ገዳይ ነበር ይሄ ፕሮግራም የቀይ ሽብር መሪና አገሪታን ለወያኔ አሳልፎ የፈረጠጠ
Tolo lekekut enji mn dnw eso?
ቺኮች አይጋበዙም እንዴ😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤