የኡስታዝ አቡበከር አህመድ ቃለመጠይቅ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.68

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @mametube4292
    @mametube4292 Месяц назад +475

    ዳዒ ካሊድ ክብሮም ይቅረብ የምትሉ በላይክ ግለፁ

    • @Sada-tesfaye
      @Sada-tesfaye Месяц назад +2

      ይቀርባል ኢንሻ አላህ

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 Месяц назад +1

      Sinfenoch Muslim bicha yikreb tilalachu ahunima ayin aweta sinfeninetachu

    • @ayshanuri-g8e
      @ayshanuri-g8e Месяц назад

      @@mametube4292 ይቅረብ

    • @AishRoba
      @AishRoba Месяц назад

      Ykrblnn

    • @mametube4292
      @mametube4292 Месяц назад

      @@yonasalene2077 እናንተም የምትፈልጉትን መምረጥ ትችላላችሁ።

  • @zahara-tube
    @zahara-tube Месяц назад +185

    አላሁመ ሶሊ ወሰለም አለ ነብይና መሀመድ ስለላህ አለሂ ወሰለም

  • @kibretnathan5986
    @kibretnathan5986 Месяц назад +384

    ኡስታዝ የኔ ጀግና ነህ
    ክርስቲያን መሆኔ ከማድነቅ አያግደኝም
    ማንያዘዋል አንተም ድንቅ ነህ

    • @MukemilMohammed-ij9kj
      @MukemilMohammed-ij9kj Месяц назад +9

      ዉድ ዎንድሜ አንድን ሰው ሲታደንቅ የስከቱንነ የእምነቱንም መገድ መፈተሽ ዎሰኝ ነዉ ብዬ አምነለው ፈጣሪ ሁለችንም የሀቅ ጎደና ይምራን

    • @kibretnathan5986
      @kibretnathan5986 Месяц назад +1

      @MukemilMohammed-ij9kj ምንም የሚያስተች ነገር አልፃፍኩም ነበር ልክ ነህ ሰው በሰውነቱ ነው መወደድ ያለበት
      ነገር ግን መሬት ላይ እንደዛ እያደረግን ነው?
      አንተ እስኪ ከክርስቲያን አስተማሪዎች የምታደንቀውን ንገረኝ

    • @MukemilMohammed-ij9kj
      @MukemilMohammed-ij9kj Месяц назад +5

      @@kibretnathan5986 አይ ተቺተሃል ብየህ አደላም ዎንድሜ, እኔ ክርስታያን ሰው አንድ አካሌ ስለሆና ማንንም አነቅፍም,መንገዱንና እምነቱን እፈትሸወለው, እውነት ከሆና እከተለዋለው ግን

    • @FedlaDiltata
      @FedlaDiltata Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @donhk6034
      @donhk6034 Месяц назад

      እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን ረዳቶች አድርጋችሁ አትያዙ፡፡ ከፊላቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው፡፡ ከእናንተም ውስጥ ረዳቶች የሚያደርጋቸው ሰው እርሱ ከነርሱ ነው፡፡ አላህ አመጸኞችን ሕዝቦች አያቀናም፡፡ sura 5 51
      እነዚያ ከመጽሐፉ ሰዎች የካዱት፣ አጋሪዎቹም በገሀነም እሳት ውስጥ ናቸው፤ በውስጧ ዘውታሪዎች ሲኾኑ እነዚያ እነርሱ ከፍጥረት ሁሉ ክፉ ናቸው፡፡ sura 98 6(meshaf melew beluy kedan ena 4 wengelen nw )
      ከእነዚያ መጽሐፍን ከተሰጡት ሰዎች እነዚያን በአላህና በመጨረሻው ቀን የማያምኑትን፣ አላህና መልክተኛው እርም ያደረጉትንም እርም የማያደርጉትንና እውነተኛውንም ሃይማኖት የማይቀበሉትን እነርሱ የተዋረዱ ኾነው ግብርን በእጆቻቸው እስከሚሰጡ ድረስ ተዋጉዋቸው፡፡ sura 9 29
      Engdi ke ayhud ketlo ante nk berta

  • @Mahirahmde
    @Mahirahmde Месяц назад +7

    ማንያዘዋል የሃይማኖት መምህሮችን ቃለመጠይቅ ስታደርግ በጣም በአክብሮት መሆን አለበት ለምሳሌ አሳሳቅህን 🙏🙏

  • @SelamMoges-j5h
    @SelamMoges-j5h Месяц назад +339

    አልሃምዱሊላ ሙስሊም ላደረገን ጌታ

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 Месяц назад +3

      Egizhabher yimesgen kirstyan laregen geta ❤❤❤

    • @IkramAli-dd3kx
      @IkramAli-dd3kx Месяц назад +4

      አልሃምዱሊላህ ❤❤

    • @wtmt4038
      @wtmt4038 Месяц назад

      ruclips.net/video/6b0pS3J5rTo/видео.htmlsi=jsP5rlj1wHVfW8GG

    • @wtmt4038
      @wtmt4038 Месяц назад

      ruclips.net/video/nkteawcCM24/видео.htmlsi=hsdZfeyvgynET5Yo

    • @OmerMoha-u3p
      @OmerMoha-u3p 18 дней назад

      Alhmdolilah

  • @denekemamo9501
    @denekemamo9501 Месяц назад +59

    ድንቅ ሰው ናቸው ብዙ ነገር ተምሬባቸዋለሁ እንደ እሳቸው አይነት ሰው ቢበዛለን ሀገራችን ከችግሯ ፈቀቅ ትል ነበር ፈጣሪ አምላክ ያቆያቸው

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا Месяц назад +604

    ጀግናዬ አሏህ ይጠብቅህ
    #ሡረቱ__አል__ኢኽላስ_ምእራፍ_112
    1 - በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፣
    2 - «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው!
    3 - «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡
    4 - «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»

  • @SalahSalah-jj3ck
    @SalahSalah-jj3ck Месяц назад +43

    ለመጀመሪያ ጊዜ የ ማንያዘዋልን ፕሮግራም ተመስጭ ስጨርስ ዋው የአቡኪን አገላለጽ 100% l like it

  • @Beyene-t9t
    @Beyene-t9t Месяц назад +226

    መምህር አቡበከር በጣም አከበርኩት። ሁሉንም አገላለፀ ወድጀዋለሁ። 1000 አመት ኑርልን።

  • @hasinaal
    @hasinaal Месяц назад +54

    ያጀመአ መቶሺ ላይክ አርጉ❤❤❤❤❤እንዲሜና ጤና ኡስታዝ አቡኪ አላህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @teztaseyfu
    @teztaseyfu Месяц назад +314

    በጣም ወድሀለው ኡስታዜ❤❤❤❤❤እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ❤❤❤

    • @misikerdegu5133
      @misikerdegu5133 Месяц назад +5

      አሸባራ አሽቃባጪ

    • @ameriyaameri
      @ameriyaameri Месяц назад +12

      ሀቅን ማውራት ማሽቃበጥ ሆነ ዴ

    • @user-seadi
      @user-seadi Месяц назад

      ​@@misikerdegu5133ልቅ የሆነ አስተዳደግ ያለው ሰው እዲሀ ያስታውቃል

    • @zamzambashir349
      @zamzambashir349 Месяц назад

      ​@@misikerdegu5133 xilachahin shafen argew dedeb

    • @ZaraZara-r4l
      @ZaraZara-r4l Месяц назад

      ​@@misikerdegu5133ሌላ መፃፍ አትችይም ማለትነዉ አች ገልቱ

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Месяц назад +2

    ኡስታዜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይጠብቅህ ከእውቀት ጋር ማስተማር የምትችል ጀግናችን

  • @zedzed-c7b
    @zedzed-c7b Месяц назад +467

    ማነው እንደኔ ኡስታዚ በሄደበት ሁሉ እየተከታተለ የሚሄድ 😅😅❤❤
    አሃህ ይጠብቅ አቡኪ❤❤

  • @KalkidanFitsum-b2n
    @KalkidanFitsum-b2n Месяц назад +180

    120 ሚሊየኑ ህዝብ ደብተር ይዞ መማር ያለበት ቃለ ምልልስ ነዉ እድሜዎ ይርዘም ❤❤❤

    • @NehadAnba
      @NehadAnba Месяц назад +2

      የስም ክርስትያን ሁሉ ያደንቃል
      ይህ ሰው ማለት የተናገረው ነገር ተመችቶሽ ሊሆን ይችላል ግን ግን የሚከተለውና የሚኖረው ሃይማኖት ግን በክርስትያን ጥላቻ የተሞላ ነው
      ከፍጥረት ሁሉ ክፉ ክርስትያን ነው ይላል
      ከሰይጣን በባሰ መልኩ ክርስትያንና አይሁድን ይጠላል ሲጀመር የሚወራው ሁሉ እውነት አይደለም በተለይ ስለ ሃይማኖቱ ያወራው ሁሉ መረጃ የለውም
      የእስልምና እውነታው በምድር ላይ ከእስላም ውጭ መኖር የለበትም ብሎ የሚያስተምር ሃይማኖት ነው
      ይህ ሰው የሚድያ ሰው ነው ተጠንቅቆ ነው የሚወራው
      ሃይማኖቱን የሚተገብሩ አክራሪ ሙስሊሞች ግን ከክርስትያን ሚድያ እንኳን አይቀርቡም ምክንያቱም ክርስትያን ጠላታቸው ነው እናም ክርስትያን ነን የምትሉ ተጠንቀቁ የተወራ ሁሉ እውነት አይደለም

    • @احمداحمد-م6ل7ط
      @احمداحمد-م6ل7ط Месяц назад +7

      አቤት ቅጥፈት ​@@NehadAnba

    • @SualihaGetu
      @SualihaGetu Месяц назад

      @@NehadAnba አተ ሰው በየሄድክበት ነው እንዴ የእስልምናን ጥላቻ የምታንፅባርቅ
      የሆነች ሴትማ ጀንጅንርህ እንቢ ብላሀለች
      ክክክ

    • @Halima-sy4dt
      @Halima-sy4dt Месяц назад

      ​@@NehadAnbaበጥላቻ የሰከረ ሰው ኮሜንት በየኮሜንቱ ጥላቻን ረጭተሽ ሞትሽ ውዴ ወደ ራስሽ ተመለሽ ሰለ ሰው እምነት ከማጥላላት ወደ ራስሽ ተመለሽ የራሱን እምነት እሚወደ የሰው እምነት አይነካም ግን ቡዙ ኮሜንት ላይ ግን ከልክ ያለፈ ጥላቻ እየረጨሽ ነው እና አላህ ወደ ቀልብሽ ይመልስሽ እማ😌 አልሃምዱሊላህ የኛ እምነት ጥሉ አይልም እመነትም የግል ነው ።

    • @NehadAnba
      @NehadAnba Месяц назад +1

      @@احمداحمد-م6ل7ط ምኑ ነው ቅጥፈት?

  • @BezaMaryam
    @BezaMaryam Месяц назад +118

    እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከ ጤናጋር ይስጥልን በጣም ነው የማከብሮት መልካም ኢትዮጵያውነቶ ሁሌም ያኮራኛል❤❤❤

    • @Travor-dx8iw
      @Travor-dx8iw Месяц назад +3

      ለሁላችንም ለክርስቲያኑም ለሙስሊሙም ለሁላችንም አብሮይስጥልን❤❤❤

    • @SeadaMahmud-op5ee
      @SeadaMahmud-op5ee Месяц назад +1

      ❤❤❤❤

  • @kidistfarus8172
    @kidistfarus8172 Месяц назад +94

    በጣም አመሰግናለሁ አዕምሯችን ሰፋ አድርጎ እንዲያስብ ከጠባብ አስተሳሰብ ወጥተን በአለም አቀፍ ደረጄ ነገሮችን እንድናስብ፣ እና ደግሞ ነገሮችን በቀናነት መቀበል እንደሚያስፈልግ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ማንያዘዋል እንዲሁም ኡስታዝ

    • @NehadAnba
      @NehadAnba Месяц назад

      የቀነጨረ አእምሮ ብሎ ስለተሳደበና ስለ ዋሸ ነው ምስጋናው??😃😃😃😃

    • @MubarekWaby
      @MubarekWaby Месяц назад +7

      ተወደደም ተጠላ እውነታውን ቁጭ ነው ያደረገው። ኢየሱስንም ሆነ እናቱ ማርያምንም ጭምር እውቅና ከመንፈግ አልፈው አምንዝራባ የአመንዝራ ልጅ ብለው በአስነዋሪ ሁኔታ ስማቸውን የሚያጠፉትን አይሁዶች እየደገፉ ለኢየሱስም ሆነ ለማርያም የሚገባቸውን ክብር የሚሰጡ ሙስሊሞችን የሚነቅፉ ጭፍኖች አዕምሯቸው ቀንጭሮ እንጂ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል?​@@NehadAnba

    • @MunaAli-h1j
      @MunaAli-h1j Месяц назад

      😂😂😂🎉🎉​@@MubarekWaby

  • @YENEYTUBE
    @YENEYTUBE Месяц назад +404

    ወንድም ማኔ እንዲህ አይነት ታላላቅ የሀይማኖት መምህሮችን ስታቀርብ ለመድረኩ የሚመጥን ጥያቄ እንዲሁም ራስህን መቆጣጠርና ማድመጥ ልመድ በተለይ ሳቅህ የት ቦት እና ከማን ጋር በምን ሁኔታ ውስጥ መሳቅ እንዳለብህ በደንብ ልትሰራበት ይገባል በተረፈ ይሄን ትልቅ እንግዳ ስላቀረብክልን ያለልዩነት ሁላችንም ብዙ ትምህርት እንዳገኘንበት አምናለሁ እናመሰግናለን

    • @Kachaho
      @Kachaho Месяц назад +9

      ሣቁሥ ለከት የለዉም

    • @ahlimust1162
      @ahlimust1162 Месяц назад +12

      Good point 👌

    • @MukemilAman-di1in
      @MukemilAman-di1in Месяц назад +2

      ሰቁ በዘ ከእሼቱ መለሰ ቡዙ መመር የለቢህ ነገር አለ ቱሁት መሆን አለቢህ እንደዝ አይነት የተከበሩ ሰው ስተቀርቢ በተራፈው እነመሰግነለን

    • @DaruselamMohammedDarisweet
      @DaruselamMohammedDarisweet Месяц назад +5

      ጥሩ እይታ ነው

    • @NejatUmerMohammed
      @NejatUmerMohammed Месяц назад +1

      Yebesal sew astayet❤

  • @qatarfifa-bm5fm
    @qatarfifa-bm5fm Месяц назад +15

    ምን ብየ ልግለፀህ ኡስታዜ ብዙ ነገሬን ቀየርከዉ❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 Месяц назад +214

    ሁስታዝዬ ስወዶት የእውነት እንኳንም ኢትዮጵያዎ ሆኑ እግዚሐብሄር ረጅም እድሜ ይስጦት

    • @EthioPrism
      @EthioPrism Месяц назад

      አታሽቃብጭ!

    • @eyerusalemfiyesa6566
      @eyerusalemfiyesa6566 Месяц назад +16

      @EthioPrism ሰው መውደድ ማሽቃበጥ ከሆነ በደንብ አሽቃብጣለው

    • @zabiba2788
      @zabiba2788 Месяц назад +12

      ​@@EthioPrism
      ቅናት ነው ይሄ ሰውን መውደድ ማሽቃበጥ አይደለም።

    • @QadireD
      @QadireD Месяц назад

      ሰውን መውዳድ ችግር ያላውም ​@@eyerusalemfiyesa6566

    • @user-seadi
      @user-seadi Месяц назад +2

      ​@@EthioPrismልትታነቂ ነው እንዴ አረም

  • @yasujemu2558
    @yasujemu2558 Месяц назад +91

    ጣፋጭ አንደበት ወሳኝ ሰው ነው ያቀረብከው ዋው ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን👌👏

    • @aziza2714
      @aziza2714 Месяц назад

      አሚን ያረብ እኔም ተመሥጨ በደሥታ ያዳመጥኩትኡስታዜ አቡኪአደበተ ጣፋጭ🥰

  • @ነፉTyoub
    @ነፉTyoub Месяц назад +66

    ማነዉ ኡስተዝ አቡኪን አይቶ ሲሮጥ ያማጠ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አለህ ይጠብቅህ ኡስታዙነ የአገር ተምሰሌት

  • @ismaelseid6658
    @ismaelseid6658 22 дня назад

    አላህ ሐያትህን ያቆይልን በጣም እወድካለሁ ኡስታዛችን በጣም ትለያለህ ❤❤❤❤

  • @ፈሮል
    @ፈሮል Месяц назад +206

    one like muhammed S.A.W❤❤❤

  • @sehadubnthussen6444
    @sehadubnthussen6444 Месяц назад +37

    One like Muhammed S.A.W❤❤❤

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i Месяц назад +143

    የኛ እንቁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችንን እለማችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Месяц назад +1

      This is the worst time Killing, displacing, kidnapping, taking private properties.

  • @rozaharun5686
    @rozaharun5686 Месяц назад +1

    Maashaallah tabaraka Allah ❤utsaz

  • @amirkadi-to3gc
    @amirkadi-to3gc Месяц назад +144

    በ ድጋሜ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪን አምጣልን

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 Месяц назад +53

    ጣፋጭ አዴበት👍❤ ኡሥታዝና አላህ እረጅም እዴሜ ከአፊያ ጋር ይሥጥልን ❤

    • @Eka-c4y
      @Eka-c4y Месяц назад +1

      ድንቅ የንግግር ችሎታ የጠለቀ እይታ ያማረ ስብእና .....ማሻአላህ 😊ኡስታዙና አላህ እረጅም እድሜን ከአፊያ ጋር 👈👆Aminnnn

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n Месяц назад +109

    የማይረሳ ጊዜ የድምፃችን ይሰማ መአበል

    • @HayatAssen-k7u
      @HayatAssen-k7u Месяц назад +3

      ያን ጊዜ ሳስታውሰው አሁን ድረስ እንደ አድስ ይነዝረኛል

    • @NebatHassen
      @NebatHassen Месяц назад +2

      @@HayatAssen-k7uenem
      Abeso ustaz abubkeren ejun bekatena aserew tv lay yasayun eskahun emebaye yemetal

    • @jemalulhabeshi
      @jemalulhabeshi Месяц назад

      ​@@NejatUmerMohammed Masha Allah Allah yasadglshi

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد Месяц назад +1

      አትኛም ነበር ቢቢኤን ሳሰማ ያ ዘመን😢😢​@@HayatAssen-k7u

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t Месяц назад +34

    የሚገርም አነጋገር ድንቅ ገለፃ ምርጥ አቀራረብ ብራቮ 👏👏👏👍👍👍❤️❤️❤️

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 Месяц назад +121

    ዛሬ ከመቼውም ጊዜ በለይታላቅ ሰው ነው ያቀረብከው ለአቡኪ ረጅም እድሜ አና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abbaa.milki.
    @Abbaa.milki. Месяц назад +27

    የሚገርም ስብዕና ነው በተለይ ስለ እስራዔል እና ፍልስጤም ገለፃዎት የሚደነቅ ነው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጦት

  • @girmawitabera7725
    @girmawitabera7725 Месяц назад +72

    Ohhhh.... I am orthodox Christian who is a fan of this respected spiritual teacher. We need such kind of preacher with kind heart that preach harmony, love and respect!
    አንደበቶት እራሱ እንዴት ይጣፍጣል። ዘመኖት ይባረክ ለበረከት ሁኑ።

  • @RgffhgTtyt
    @RgffhgTtyt Месяц назад +1

    እድሜእናጤኔይስጥልንእስታዛችን

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 Месяц назад +18

    እኝህን ኡስታዝ ባዳምጣቸው የማልጠግባቸው አንደበተ ርቱእ ናቸው ፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @ዘላለምእውነቱ
    @ዘላለምእውነቱ Месяц назад +19

    ስለ እስራኤል በአጭር ደቂቃ ግልፅ አድርጎ ያሳየን እውነታ ይገርማል

  • @TofikBushra
    @TofikBushra Месяц назад +66

    ውስታዝ ያሲን ኑሩን ጋብዝል ማኔ

  • @alimaseid6398
    @alimaseid6398 13 дней назад

    ❤❤ሰለ ላህአለዪወሰለም❤❤❤❤❤

  • @Mensur-ir8ur
    @Mensur-ir8ur Месяц назад +64

    የሰው ውሀ ልክ
    የፍትህ ዘብ
    የሀገር ማገር
    የኢስላም ተምሳሌት
    እወድሀለሁ አቡኪ

  • @OsmanMunwere-ph1bq
    @OsmanMunwere-ph1bq Месяц назад +31

    ኡስታዝ መደረኩን እጅግ ከፍ አርጎታል❤❤❤❤

  • @Habesha1720
    @Habesha1720 Месяц назад +107

    😮😮በመካከለኛው ምስራቅ ስላለው ሁኔታ የሚገርም ትንታኔ ነው በፈጣሪ 🙏

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 Месяц назад +3

      የኛ ለሙስሊሞች አዲስ አይደለም የምናቀው ታሪክ ነው በተለይ ቁርአን ከቀራን በደብ ግልፅ ይሆንልናል ውዴ

  • @MuhmedYiberie
    @MuhmedYiberie Месяц назад +7

    ወላሂ ወላሂ ወላሂ፤ ወላሂ ለዓዚም አሏህ ያዝንልኛል ከወንጀሎቸ ይምረኛል እና ምህረት ያደርግልኛል ብዬ በአሏህ እርግጠኛ የምሆነው የመጀመሪያ ኸይር ስራ አለኝ የምለው በስተ አሏህ በኩል ከልቤ ከልቤ ኡስታዝ አቡበክርን ስለምወደው ፤ እንደ ነብሴ ስለምሳሳለት ነው፤ እናም ኡስታዜ ውውው ድድድ ነው የማረግህ!!!!

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd Месяц назад +37

    ሱለላሁ አልይሂ ውስለም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafatma9967
    @fafatma9967 Месяц назад +1

    ኡስታዜ አላህእድሜህነ ያርዝምል ያረብ❤❤❤❤

  • @seadaMuhammed-g2n
    @seadaMuhammed-g2n Месяц назад +38

    የኔ አበባ ኡስታዜ አደበት ጣፍጭ እረጅም እድሜ

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej Месяц назад +1

    መሸአላህ አቡክ ይችላል❤❤❤❤❤❤

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው Месяц назад +12

    ምጡቅ ቅንጭላት ያለው ሰው ፈጣሪ ለአገርም ለሰውም ለእውነትም ትጠቅማለህ እና ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 Месяц назад +66

    የእስራኤል አለቅላቂወች የት ናችሁ ኑ ስሙ ጉዳችሁን የሰይጣን ደጋፊወች
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ኡስታዛችን ኑርልን

    • @Sosina-wv6nq
      @Sosina-wv6nq Месяц назад +1

      ሰይጣንስ አንቻ የተንሻፍፍ ንግግር

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 Месяц назад +5

      @Sosina-wv6nq አለቅላቂ ሆናችሁንጅ የት ያቋችሃል ደማችሁን እንኳ እንለግስ ብትሏቸው ቀድተው አስፓልት ላይ እደደፉት እንኳን አታውቂም እንደ ምን ያክል እደሚፀየፏችሁ አለቅላቂ ስለሆናችሁጅ እውነቱን ተቀበይ መቸም ዳቢሎስ እውነትን ተቀብሎ አያውቅም

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 Месяц назад

      ድል ለእ......😜🤣🤭ደሞ እርገጡኝ ቱ የት ናችሁ ስላልሽ ነው የኮመትኩት እንዳትረግጡኝ

    • @MarkanMulat
      @MarkanMulat Месяц назад

      እናተ የተሽውዳችሁ እስራኤል ስንል ሀገርዋን መስልዋችሁ ነው ።እስራኤል ማለት ምን ማለት እደሆነ አጥኑ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 Месяц назад +1

      @@MarkanMulat ለምን እርሶ አያስተምሩንም ቱ እናተ ብሎ አዋቂ ደቆሮ ደናቁርት ስለማይገባች በጭፍን ተጓዙ መጨረሻ ላይ ጉዳችሁ ታያላችሁ። በቅርብ እንዲሆን ምኞቴ ነው ኢንሻአላህ

  • @TofikNuradin-ti8zj
    @TofikNuradin-ti8zj Месяц назад +3

    የ.2017 ምርጥ ቃለ ምሊልስ ኡስታዝ አቦበክር አሏህ ረጂም እድሜ የኑርሊን❤/ገዜጣኛው ስናምግባር የለው ምርጥ ገዜጣኛ ነው ቴንክው❤

  • @TamarHussain-g3n
    @TamarHussain-g3n Месяц назад +1

    አላህይጥብቅህየኛጀግና

  • @AkramShakur-s3k
    @AkramShakur-s3k Месяц назад +49

    ድጋሚ ጋብዝልን ኡስታዛችንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmirKebede-o3x
    @AmirKebede-o3x Месяц назад +1

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @ethiolove2517
    @ethiolove2517 Месяц назад +134

    ሰለም እንዴት ናቹ አኔ ፕሮቴስተን እምነት ተከተይ ነኝ ግን ይህ ኡስተዝ በገኛቼ እግረቾ ስር ተመበርክኬ ብስመቾ እንዴት ደስ እንዴ ምነኝ አትጣይቁ ደሞ ስወደቾ እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤነ ይስጦት የመደም ቅመም ነኝ ከሳዉዱ😍😍

    • @mohammedtahaibrahim6003
      @mohammedtahaibrahim6003 Месяц назад +1

      guest house ምናምን የለም እሱን ለማናገር አይዞህ መጥተህ መሳም ማውራት ትችላለህ its free 😂

    • @ሠለምቸ
      @ሠለምቸ Месяц назад

      አይፈሸድም በድን

    • @misikerdegu5133
      @misikerdegu5133 Месяц назад +3

      አሸባራ አሽቃባጪ

    • @Almas-96
      @Almas-96 Месяц назад +4

      ይቅርታና ማክበሩ እንዳለ ሆኖ ለፍጡ አይሰገድም የምን መንበርከክ

    • @robloxNYC
      @robloxNYC Месяц назад

      Masha Allah my brother hustaz Abubekr

  • @MariyaH-b3p
    @MariyaH-b3p Месяц назад +1

    ኡስታዝ እድሜና ጤና አላህ ይስጥክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fitsumtewolde8189
    @fitsumtewolde8189 Месяц назад +33

    ታምር ነዉ እዉነት ይጣፋጣል❤❤❤❤❤❤

    • @seidnebil8189
      @seidnebil8189 Месяц назад

      ያነበበውን ምንም ሳጨምርምር የሚያነበንብ አቡበከር😊

  • @ማያነኝ
    @ማያነኝ Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @tigistkebede4377
    @tigistkebede4377 Месяц назад +11

    ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ በጣም በሳል አገላለጽ ሁለታችሁንም እናመሰግናለን

  • @SartT-j1k
    @SartT-j1k Месяц назад +1

    ኡስታ አቡኪ ጀዛካላህ ሗይር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @sofiyaahmed-b9d
    @sofiyaahmed-b9d Месяц назад +12

    ባላለቀ ብዬ ያየሁት ኢንተርቪ ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልን ማኔ እናመሠግናለን

  • @AmanitAli-qs4cd
    @AmanitAli-qs4cd Месяц назад +1

    አልሀምዱሊላ አላኩሊሀል

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 Месяц назад +50

    💚💛❤ በርታ ማኔ ትልቅ ሰው አስተዋይ ሰው ኀው የጋበዝከው

  • @fatuma241
    @fatuma241 Месяц назад +2

    ያረብ ይህንን ጀግናችንን ከሙሲባዎች ሁሉ ጠብቅልን❤❤❤❤

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ Месяц назад +24

    ኡስታዛችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና አላህ ይስጥልኝ ሁሌም ሚዛናዊ መልእክትህ ሂወት ይቀይራል መንፈስንም ያድሳል 💙💙💙💐💐💐

  • @umumahir4222
    @umumahir4222 Месяц назад +1

    ኡስታዜ አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤

  • @AbduShifa-xp9wj
    @AbduShifa-xp9wj Месяц назад +30

    ቀጣይ ኑሩ ቱርኪ, ያሲን ኑሩ, በድሩ ሁሴን እያለ ይቀጥል ያምትሉ

  • @MuhabetHelil
    @MuhabetHelil Месяц назад +1

    ዉስታዜን ምገልፅበት ቃላት የለኝም አላህዬ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጎዳዳአስፋ
    @ጎዳዳአስፋ Месяц назад +16

    ከቅዱስ ምድር ከሞት ባርከ ህዝብ ስትፍጠር እዲህ ነው አቢኪ እንወድሀለን❤❤❤❤❤ሺአመት ኑርልን እዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @FatimaBeshir-j1d
    @FatimaBeshir-j1d 26 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤Masha allah

  • @Emrabi33455
    @Emrabi33455 Месяц назад +9

    ማን ያዘዋል ዛሬ በደንብ አከበርኩ ብዙም አልከታተልክም ነበር ግን እንደዚ ወሳኝ እና ትምህርት ሰጪ ነገሮች ስታስተላልፍ እመነኝ ህዝብ ይከታተልሀል ቀጥልበት ጎበዝ ❤ ኡስታዝም ለሰጠከን ምክር ፣ትምህርት ከልብ እናመሰግናል የኔ ኡስታዝ 💕

  • @seidyimam-b3u
    @seidyimam-b3u Месяц назад +1

    ሰ ዐ ወ

  • @hayatmohammad-k5b
    @hayatmohammad-k5b Месяц назад +7

    ኡስታዝ አቡኪ የኛ ጀግና እድሜህ ይርዘምልን

  • @addisabeba9960
    @addisabeba9960 20 дней назад +1

    እስልምና ጥንቅቅ ፅድት ያለ እጅግ ያማረ ውብ ሀይማኖት ነው ! ማኔ በጣም አሪፍ ፖድካስት ነበር ... አመሰግናለሁ በርታ !

  • @FathumaHussein-mh3uq
    @FathumaHussein-mh3uq Месяц назад +19

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ማኔ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አልሃምዱሊላህ

  • @mohemmedgemmedi1710
    @mohemmedgemmedi1710 Месяц назад

    ኡስታዝ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏።

  • @qader6010
    @qader6010 Месяц назад +26

    ትክክል ቀላል የሚዛን መዛባት የሙስሊም ጥላቻ ብቻ ስላለባቸው ነው

  • @momina1149
    @momina1149 Месяц назад +1

    የኔ ጀግና ኡዝታዝ❤❤❤

  • @reemeshafi
    @reemeshafi Месяц назад +6

    ኡስታዙና ሺ አመት ኑርልን ከጤና ከአፊያ ጋር

  • @berhaneejigu176
    @berhaneejigu176 Месяц назад +1

    ድንቅ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ማንያዘዋል ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @Sheibra-nj9xr
    @Sheibra-nj9xr Месяц назад +18

    እንደርሶ አይነት የዉቀት ስጦታ ያላቸዉን ሰዎች ጌታ ያብዛልን አክባሪዎት ነኝ እሰማለሁ ሚዳያላይ ሲቀርቢዉ እማርቦታለው ብዙ ነገር መተው ያለብኝን ትቼያለው አመሰግናለሁ you and ur.

  • @AydaSebere
    @AydaSebere 21 день назад

    Jezakelahu keyren ustaz Allah help and bless you in everything ❤❤❤

  • @FgiGhju-og8hy
    @FgiGhju-og8hy Месяц назад +19

    ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው ምርጥ ንግግር

  • @Molke-mj9tn
    @Molke-mj9tn Месяц назад +1

    ماشاء الله تبارك الله ربي يحفظك ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @foziyaseid4331
    @foziyaseid4331 Месяц назад +21

    ኡስታዝ ምናለ ጠቅላይ ሚኒስተር ሁነህ ሀገራችን ሰላምና ፍትህ የሞላት ብታረጋት የዘመናችን ምርጥ መምህር

  • @senise-w9m
    @senise-w9m Месяц назад +1

    ማን ያዘዋል አንተም ተባረክ ክብር ይገባሀል

  • @AbubaAbbbuuu
    @AbubaAbbbuuu Месяц назад +6

    በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር ቀጣይ ክፍል ቢኖረው ብዬ ተመኘሁ

  • @sanianoria1715
    @sanianoria1715 Месяц назад +1

    ማሻአላ ኡስታዜ የእናተ ዳእዋ ስሰማ ሳልበላ እጠግባለዉ

  • @IsmiEthiopiaአብቹአባመላ
    @IsmiEthiopiaአብቹአባመላ Месяц назад +15

    በተለይ ስለ መካከለኛው ምስራቅ የተዛባውን አመለካከት የሚቀይር ድንቅ ቆይታ ነው 🙏🙏 ማንያዘዋል በጣም እየበሰልክና እያደክ የመጣህ ወጣት ነህ ትልቅ እንግዳ አቅርበሀል እና ሳቅ ብትቀንስ በተረፈ ግሩም ውይይት ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @MaMa-vy5cu
    @MaMa-vy5cu Месяц назад +1

    አልሃምዱሊላ አላሁ አክበር

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Месяц назад +10

    አጋጣሚ ሁኖ ቁርአን እየቀራሁ ዛሬ ሡርቱል መሬም ላይ ነኝ 15ኛው ጁዝ ላይ መሬም ብዙ ቦታ እሥከ ልጇ አለ

  • @medinashifa436
    @medinashifa436 Месяц назад +1

    Ma sha,Allah, ustazachachenen Allah ytebkachew amiiiiiiiiin ❤

  • @nebilmusema6344
    @nebilmusema6344 Месяц назад +18

    ንግግሩ ማሻ አላህ የኛ ስለሆንክ እንወድሃለን አላህ ይጨምርልህ ኡስታዚ ❤❤❤❤

  • @MantzumMuntazm
    @MantzumMuntazm Месяц назад +1

    አላህ።ይጠብቅህ።ኡስታዜ።ሁሌም።እወዳሀለሁ

  • @ሁለገብመድረክ
    @ሁለገብመድረክ Месяц назад +15

    ማኔ ዛሬ ትልቅ ሰው አቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን በርታልን

  • @fatumasiraji1677
    @fatumasiraji1677 Месяц назад +1

    ማይ ኡሥታዜ ሀቢቢ ውድድድድ❤❤❤❤❤

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 Месяц назад +4

    መልካም ነገር መቸም መስማት አትወዱ የት ናችሁ ይከንዬ ኘራክ ቢሆንኮመቱ ብቻ ጉድ ነበር አቡኪ የኔ አደበተ ርቱ ረዠም እድሜ❤❤❤

  • @زيناتيماماحمد
    @زيناتيماماحمد Месяц назад +1

    ኡስታዜየየየየ
    አሏህ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Месяц назад +28

    በጣም አመሰግናለው❤🙏

  • @Aisha-i1r9h
    @Aisha-i1r9h Месяц назад +1

    Allah yixabbiqi ustaze

  • @wolodessay1522
    @wolodessay1522 Месяц назад +28

    አቡኬ በእውነት አንተ ትለያለህ❤

  • @RahmiYimer
    @RahmiYimer Месяц назад +1

    ኡስታዜ አላህ ከፍ ያድርግህ ከዚህም በላይ❤❤❤❤❤❤❤