99 ቀን ጭለማ ክፍል ታስርያለሁ! ለቤተሰቦቼ ኑሩ ሞቷል ተብሎ ተነገራቸው! ዱንያ ያለው እስር ቤት ነዉ! ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ በዋንያ ያደርጉት ቆይታ ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

  • የዋንያ ኮከብ እንግዳ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ
    በከዋክብት ምሽት ያደረጉት አስደናቂ እና አስተማሪ ቆይታ
    ክፍል 2
    #quran​ #ኡስታዝ_ኑሩ_ቱርኪ#ustaznuruturky​#habesha​#ebstv​#inspiration​ #islamicdawa​#motivation​ #ethiopianews​ #muslim#ኢትዮጵያ #ኡስታዝ_ኑሩ_ቱርኪ

Комментарии • 159

  • @Feydu-b7g
    @Feydu-b7g Месяц назад +27

    ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ለኔ ከሁሉም ኡስታዞች ትለያለህ። በማንኛውም ጉዳይ ላይ ለማማከር ይሁን ለሌላ ጉዳይ ማንም ቢደውልልህ ሰው አትመርጥም ለሁሉም ሰው ስልክ ታነሳለህ በስረዓቱ ታናግራለህ።ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ከንግግርህ በላይ ተግባርህ ይልቃል። ((( አላህ ስብሀነቱ ወተዓላ ))) በአፍያ በሰላም በአማን እድሜህን ረጅም ያድርገው።

  • @ZadMubark
    @ZadMubark Месяц назад +10

    ኡስታዛችን እረጅም እድሚ ይስጥህ ምርጥ ሰው የየቲሞች አባት

  • @LubabaNurye-i4u
    @LubabaNurye-i4u Месяц назад +12

    የአለማቱ ጌታ ጠንካሮች አድርገን ዱኒያ ፈተና ነው

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm Месяц назад +15

    ኡስታዞች ወላሂ እንዴት እንደምደችሁ አላህ በጀነት ይሰብስብን

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb Месяц назад +6

    ውድም ሰላምህ ይብዛ በክርስቶስ እምነት ውስጥ ነኝ ግን።እተን በጣም ነው ምከታተልህ ምታቀርባቸው በጠቅላላ ልብ ❤️ ሰርገው ይገባሉ ክብረት ይስጥልኝ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Месяц назад +18

    ውድ ወንድሙች እናንተ እኮ የኸይር አሸናፊዎች የኛ እንቁዎች ናችሁ አላህ ይጠብቅልን❤

  • @FhfgGjc-o3b
    @FhfgGjc-o3b Месяц назад +15

    ማሻላ ውስታዝ ኑር አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈታ እያረገ ትምህርት የሚሰጥ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 Месяц назад +4

    ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዙና❤❤❤❤❤
    😂😂😂😂ስለ እስርቤት ስታወጋ ቀላል ያዝናናል
    ጉደኞች ናቸው አሳሪዋች እንደ እናንተ አይነት ጀግና አላህ ይጥብቃቹ ወላሂ እወዳቹሀለው

  • @MadinaZaynu-yi6zq
    @MadinaZaynu-yi6zq Месяц назад

    سبحان الله و بحمده سبحان الله العظيم

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    😅😅😅😅😅😅በጣም ነው የሳኩት እስታዙና የዳኢ ሰኢድ እንቅልፍ 😊😊😊😊እንኳንም አለፈ❤❤❤❤

  • @NajatAman-us9ip
    @NajatAman-us9ip Месяц назад +6

    ኡስታዝዬ እንወድሀለን አላህ ይውደድህ በቀልድ እያዋዛህ ምክርህን ትለግሰናለህ .......
    ግን እንደው ለጥቆማ ያህል በተለየ መንገድ አሁንም ወጣቱ ላይ መስራት ከቻልክ ብዙ ታሪኮች ይቀየራሉ ............ በተለይ የወጣቱን ስድ ጎን ከነካካሀው .....ጥፋቱን ቅጥፈቱን ) ( በጨለማ ተገን ) የሚከናወኑ ብዙ አይነት ጥፋቶች ( ወንጀሎችን .......ነካክተህ አስታውስ ......ተናገር አሁንም አትፍራ አላህ ካንተ ጋ ነው ......+ ስለ አረብ ሀገር ሴቶች እና ስለ እኛ ሀገር ወንዶች .....በደምብ ጥግ ድረስ ታሪኮችን ብትሰማ ......ብዙ አላህ የሚቆጣባቸው ክህደቶች እየተፈፀሙ ነው ።
    ከዚህም መካከል ልንገርህ ኡስታዝ .......በሆነው ባልሆነው ባል ይሆናል ብላ ደግፋ ደጋግፋ ጠግና ጠጋግና ባል ነህ ባል ሁን ብላ ከሱስ እሱን ለማላቀቅ ባል ለማድረግ ጥር ለፍታ ደክማ ያባልነት ወግ አሲዛ ........ጥሪቷዋን አካፍላ ስታበቃ ...... ብዙ የይኮነውን ሁና ስታበቃ ...........ወንዱ ወደ እንሰሳነት ይመላሳል ሙሉ በሙሉ ይቀየራል .......እሱ አይደለም የሚያሳዝነው ።
    የተፋቱ ሴቶች ......በብዛት በዝሙት እየተጨማለቁ ነው ።
    የተፈቱ ሴቶች .....ቁጥር በዝቷዋል
    የተፈቱ ሴቶች .......
    ሳይኮሎጂ ተጎድተዋል .........
    የተፈቱ ሴቶች .......
    ከልጅ ጋር በብዙ መልኩ ከባድ ግዜን እያሳለፋ ነው .....
    ኡስታዝዬ አላህ ይጠብቅህ እኔ ዲኑን ለማገዝ በምችለው አቅም ፍቃደኛ ነኝ ግን ትክክለኛ መስመር እፈልጋለሁ ወንጀሌንም አላህ አፋ እንዲለኝ መ ሰደቅ እፈልጋለሁ ኢን ሻ አላህ
    በርታ ። አላህ በሰላም ሀገር ካስገባኝ ኢን ሻ አላህ አንተን በ አካል ማግኘት እፈልጋለሁ ። ያለኝን መለገስ እፈልጋለሁ ።

  • @cfbvhbbvvxjdhd7293
    @cfbvhbbvvxjdhd7293 Месяц назад

    مشاء الله ❤❤❤❤❤ الله الله الله 🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👌👌

  • @NuraAbbas-v4b
    @NuraAbbas-v4b 4 дня назад

    Mashaall❤❤❤❤

  • @rebiaali-re5bs
    @rebiaali-re5bs 14 дней назад

    አላሀምድሊላህ መሽ አላህ ደስ ይላል ወላሂ ዳአዋው

  • @ahmedmohammad8857
    @ahmedmohammad8857 Месяц назад +7

    የተረሳው ነገር ቢኖር በዛን ሰኣት ከሰሜን ከደቡብ ከምስራቅ ከምእራብ የሞቱ አካላቸው የጎደለ ምዲያ የማያቃቸው በህዝብም የተረሱ አላህ ዘንድ ያልተረሱ እንዲሁም ባለፈው በመስጅድ ፈረሳ ምክንያት የተሰው አላህ ጀንነተል ፍርደውስን ይወፍቃቸው

  • @MubarikOssen
    @MubarikOssen 5 дней назад

    የኔ ሶሃቦች አብሽሩ አላህ በጀነተል ፍርዶስ ይመነዳችኋል የሰለፈችሁትን መከራ እንደ ቀልድ እያዋዛችሁ ስታወሩት እውነታው ያልገበው ስቆ ያልፍ ይሆናል

  • @WorkneshShifa
    @WorkneshShifa Месяц назад +3

    ማሻ አላህ! ተባረከ አረ ረህማን

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ Месяц назад +1

    ሡበሀን አላህ😢😢😢😢😢😢ብቻ አልሃምዱሊላህ ረበልአለሚን

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +1

    የኔ ወድም አላህ ይጭምርልህ ችሁ ያርብ ጅግና ች አላህ ይጠብቅህ ችሁ ያርብ 😢😢😢😢❤❤❤

  • @chocolat423
    @chocolat423 Месяц назад +5

    አብረናችሑ አልታሰርንም እንጃ ወላሒ ደም አስቀስን ቆሰልን ረመዳኑ አቀባቡሉ ጠፋብን አይረሳኝም ያ አስደጋጭ ቀን አዉሮፖ ዉስጥ በናንተ ታመን ነበር አልሐምዱሊላህ በቃ አለፈና ተወራ አጂብ። አልሐምዱሊላህ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Месяц назад +1

    አሚን ያረቢ

  • @kayiradensheifa5193
    @kayiradensheifa5193 Месяц назад +1

    ሱበሐን አላህ

  • @Saeda263
    @Saeda263 Месяц назад

    ማሽ አላህ እየሳቅን የምንማረው አልሀምዱሊላ🎉🎉🎉🎉❤

  • @emusolhemn
    @emusolhemn Месяц назад +3

    ውድ ኡስታዜ በስስት የምስማው ነገረ ረጅም እድሜ እና ጤና የህዝቡ ኡማ ት/ም ከፈገግታ ጋ አላሀምዱሊላ አለ ኒኢማት ኢስላም🎉🎉🎉

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn Месяц назад

    ማሻአሏህ ኡስታዜ አሏህ እረጂም እዲሜ አሏህ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ታሪኩ ደስ ይላል ካለፈ በኾላ ሳወሩት ቀላል ይመስላል አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @MekfiraMustefa
    @MekfiraMustefa 28 дней назад

    Allah yaqoyeln ustazachnen❤❤❤

  • @sadiyaselam3270
    @sadiyaselam3270 Месяц назад +1

    Mashallah Alah yetbekachu ustazuna🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aliyhassensuleiman1590
    @aliyhassensuleiman1590 Месяц назад +1

    አሚን ያረብ!ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና

  • @ሳራአሰፋመከነሰላም
    @ሳራአሰፋመከነሰላም Месяц назад +6

    አላህ የተሸገረውን ሁሉ ፋረጃውን ቅርብ ያግል የሰው ፊትም አይሳየን ጀሊሉ እርዛቁ የተሻለውን ይሻልን

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 Месяц назад

    Sallallhi allehi wassllam allhe edemena tana yasthehe yarab

  • @Merisha-i4v
    @Merisha-i4v Месяц назад +2

    ጀዛክ አላሁ ሀይረን ያረብ እንዴት ፈገግ እንዳረከኝ ወላሂ

  • @Oneummah2026
    @Oneummah2026 Месяц назад

    የማይፈጸመውን) ተስፋ ይሰጣቸዋል፡፡ ያስመኛቸዋልም፡፡ ሰይጣንም ለማታለል እንጅ አይቀጥራቸውም፡፡😭😭😭😭☝️

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Месяц назад +1

    Mashallah

  • @AjibaMohammed-e2v
    @AjibaMohammed-e2v Месяц назад

    ዉድ ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ እንሻአላህ ያ ሁሉ ፈተና አልፎ ለዝህ ቀንመብቃታችሁ አልሀምዱልላህ የኛ የኡመታል እስላም ዱአ ቢቻ ነው ብየ ነው ደስታ የተሰማኝ አላላላህ ይጠብቃችሁ ያራቢ።

  • @nebilfedlu
    @nebilfedlu Месяц назад

    Ameen

  • @semirraadem8390
    @semirraadem8390 Месяц назад

    Ameen allahuma Ameen ustaz Barekellahu fik

  • @JibrilLamren8-gc6px
    @JibrilLamren8-gc6px Месяц назад +1

    MashaAllah

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 Месяц назад +1

    Ustaz ,nur betam ,desyemilge ,ma shallh ,jezakela keir ,yega tewdag eustaz ,edmen tenun allh yechmrlk❣️🤲

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c Месяц назад

    ማሻአሏህ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Месяц назад +1

    SubhanAllah
    Jzkumullah. Nuru Turkey ye yetimoch Abat .

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Месяц назад +1

    አላሁመ አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን ጀኧዛኩምአላህ ኸይር☝️🤲🤲🤲💐💐💐💐❤️

  • @Oneummah2026
    @Oneummah2026 Месяц назад

    እርሱ መልካም ሠሪ ኾኖ ፊቱን ለአላህ ከሰጠና የኢብራሂምንም መንገድ ቀጥተኛ ሲኾን ከተከተለ ሰው ይበልጥ ሃይማኖቱ ያማረ ማን ነው አላህም ኢብራሂምን ፍጹም ወዳጅ አድርጐ ያዘው፡፡❤❤❤❤❤☝️

  • @MariyamRediwan
    @MariyamRediwan Месяц назад +1

    ماشاءاللہ جزاكم الله خيرا و احسن الجزء❤❤❤

  • @su3adkelifa563
    @su3adkelifa563 Месяц назад +1

    ባረከላህ ፊክ 🎉🎉❤❤

  • @Shamsiyehali-ff4gz
    @Shamsiyehali-ff4gz Месяц назад +1

    Mashallah allah yechamrlhe ustazachene

  • @aumkhaledk2818
    @aumkhaledk2818 Месяц назад +1

    እድሜና ጤና

  • @SemiraDetemo
    @SemiraDetemo 2 дня назад

    አለሃ፡ይጣብቅልን

  • @rebiyasermula9722
    @rebiyasermula9722 Месяц назад

    Mashallhe mashallhe mashallhe mashallhe mashallhe ❤❤

  • @ነጃኢብራሂምአሊማህመድማህ

    አላህየጨመረልህውንድሜ

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 Месяц назад

    Masha allhe ostaze allhe edemena tana yastehe yarab huleme yalfale sebehanllhe

  • @zeynebahmed3108
    @zeynebahmed3108 Месяц назад +1

    ማሻ አላህ !!!
    አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ

  • @RahimaRahima-h4t
    @RahimaRahima-h4t Месяц назад

    Subhaanaa Allah 😢😢😢

  • @ZainabShah-c5i
    @ZainabShah-c5i Месяц назад

    ያረብ😢

  • @LubabaNurye-i4u
    @LubabaNurye-i4u Месяц назад +1

    በርቱ

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 Месяц назад

      Mtasha allah ustaze allah hayatehn kenebetesebochh yarzmlen yareb

  • @HowaBh
    @HowaBh Месяц назад

    አላህ ይጨምርልህ አስታዝ

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm Месяц назад +28

    ወላሂ አንድ ነገር ልንገረችሁ እኛ አከበቢ አንድ በጠም ሀብታም ሰዊዬ አለ የእህቱ ልጅ ሶስት የቲም ልጆችን እዘ ቤት ፋርሶባት ትሳቃያላች እንደዚህ ስትሆን እሱ ግን ዞር ብሎ አንድ ቀን አይቷት አያቅም አጅብ ነው ስግብግብነት

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Месяц назад +4

      ሙሰሊም ሆኖ የገዛ የህቱ ልጅ የቲሞች እያሳደገች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 መሰጠት በራሱ እኮ ኒእማ ነዉ ወላሂ አላህ ይጠብቀን እኔሰ ለድሀ ማልሰድቀዉ ዱኒያ ደጄም አይድረሰ ብቻዬን የምበላዉ ዱኒያ ምን ያደርጋል😢😢😢😢😢😢ትልቅ ፈተና እኮ ነዉ አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Feydu-b7g
      @Feydu-b7g Месяц назад +5

      እንኳን የእህት ልጅ ይቅርና ሙስሊም ወንድም እህት ሙስሊም እናት አባት የማውቃቸውም ሆኑ የማላውቃቸው የማላግዝበት የማረዳበት ከሆነ መቼም አልፈልገውም።

    • @Abdijemal-tv1vj
      @Abdijemal-tv1vj Месяц назад

      አለሀ ይጠብቀን ከንደዚ አይነት ሰው

    • @sualihseid2103
      @sualihseid2103 Месяц назад

      Alhe kelb yesetew sisten mestetga yesten

    • @SameraRose
      @SameraRose Месяц назад

      ኢትዮዽያ ባለአብት ስትእ የተቸገሩ ቤተሰብ እያለህ መችእ ይረዳሉ በህየቤቱ ያለ ችግር ነው አላህ ይርዳት

  • @MusaGirma-uz3rs
    @MusaGirma-uz3rs Месяц назад

    ማሻ አላህ ኡስታዝ እንዳተ ያለ ያብዛልን 🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @ሰዉበሰወ
    @ሰዉበሰወ Месяц назад +3

    ዉሰታዞች ❤❤❤❤❤ሰወዳችሁ❤❤❤❤

  • @AliAhmed-mm8ec
    @AliAhmed-mm8ec Месяц назад

    ማሻአላህ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Месяц назад +1

    Allhamdulilah ❤

  • @NeatoAna
    @NeatoAna Месяц назад +1

    ውሥታዛችን.ሸአመትኑረልን❤❤ያረብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hayutefera3940
    @hayutefera3940 Месяц назад

    አልሃምዱሊላህ ኡስታዝ እንኳን አሏህ አተረፈክ የማያልፍ የለም አልሃምዱሊላህ ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት አላህ ይጠብቅህ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Месяц назад

    ማሻ አላህ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
    የእናተ መታስር ለብዙወቻችን ከጨለማ የመውጫ ስበብ ሁኖናል እኔ በራሴ ከዛ በፊት ምንም የማውቀው ነገር አልነበረም አላህ እናተን ስበብ አድርጎልኝ አላህን እንዳውቅ ወደ አላህ እንድጠጋ ከመሀይምነት እንድወጣ እረድቶኛል በዛ ላይ የኡስታዝ አቡበከር ዳእዋወች እና የኡስታዝ የሲን ኑሩ ድአወችን ደጋግሜ እያዳመጥኩ በዛውም ዱአ እያደርኩላቸው ብዙ ነገር ተማርኩኝ አላህ ይራህማቸው እና የኡስታዝ አብዱል መጂድ ሁሴን እና የሽህ ኢብራሂም ሲራጂ ዳእዋወችን ስጨምርበት የእንቁ ወንድሞቻችን የድምፆችን ይስማ እና የቢቢኤን ብሮግራም የአብዱረሂም አህመድ ሀሩን ሚድያ ተጨምሮበት ያአላህ ብቻ ምን ብየ ልንገራችሁ ተናግሬው አያልቅም እኔም ሚድያ ቢገጥመኝ ስለ እናተ አውርቸ አልጨርሰውም ጀዛኩም አላህ ኽይር አጂማኢል እንኮንም ከሙጂሪሞች ሴራ አላህ ጠብቆችሁ በስላም ወታችሁ ለዝህ አበቃችሁ አበቃን ወያኔ በተቃራኒው የጃቸውን አገኙ የስራቸውን ይስጣቸው አላህ የሁላችንንም እድሜ ያርዝምልን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @RehimaR-g6m
    @RehimaR-g6m Месяц назад

    Subahaan Allah 😢baayyee nama dhiba Alahmdulillah bagaa rabbin kanna hundaa keessaa isin basee❤ lafaa jirtaan maraatii amalee rabbin isin haa eguu.

  • @HussenMuze
    @HussenMuze Месяц назад

    ኡስተዝ አለህ እንኳን አተረፈህ ማሸ አለህ ❤❤

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Месяц назад

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤

  • @sew971
    @sew971 Месяц назад

    Allah Enkwan Atwrfek Ustaz❤❤❤

  • @rabiyamuhamad
    @rabiyamuhamad Месяц назад

    Masha Allah ❤️ ❤️ Allah yecameru ustzachen❤❤❤🎉🎉

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Месяц назад +1

    ሁሉ አዋቂ አላህ አልኸምዱሊላህ

  • @saraendris4058
    @saraendris4058 Месяц назад

    ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ Месяц назад

    አልሃምዱሊላህ እንኩዋንም ከሞት ተረፍክ ለሁላችንም ኑርልን❤❤❤

  • @SekinaMehamed-hb9pv
    @SekinaMehamed-hb9pv Месяц назад

    ሱባሃን ኣላህ ማስታወልን ይወፊቃን ጃዛኩም ኣላህ ካይር ኣላህ ይጣብቃቹሁ❤❤❤

  • @semuraamura5111
    @semuraamura5111 Месяц назад

    MASALLAH MY ALLAH PROTECTED YOU I WEESTAZ TURKEY

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 Месяц назад

    ሱባሀነላህ ሲያልፍ እደ ተረት ይወራል አልሀምዱሊላህ

  • @HussenMuze
    @HussenMuze Месяц назад

    ኡስተዝ አለህ እንኳን አተረፈህ ማሸ አለህ

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 Месяц назад

    ወስታዞቻችን አላህ ይጠብቅልን በፈገግታ አለቀ ክክክክ አሚን አሚን ብለናል ✌️🌹

  • @ععبوّد-ق5ر
    @ععبوّد-ق5ر Месяц назад

    S, a, w

  • @MeriyemSeid
    @MeriyemSeid Месяц назад +1

    አልሀምዱሊላሂ በሀያት ስለኖራችሁ ያለፋችሁበትንም የወደፊቱንም ሀሳብህን ለማውራት በሀያት መቆየት ነውና በድጋሚ ለአረህማን ምስጋና ይገባው

  • @MikiAle-n4f
    @MikiAle-n4f Месяц назад +1

    እንኳን ተረፍክልን

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ Месяц назад

    ❤❤❤❤❤እረጅም እድሜ ከአፍያ ጋር ይስጥህ ኡስጣዙና ሃቢብና

  • @zabibaali9087
    @zabibaali9087 Месяц назад +2

    አልሀምዲሊላ እንድህ አልፎ ሲወራ ያስቃል በግዜው አዝነንም አልቅሰንም ነበር አልሀምዲሊላ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @fatemadaud4367
    @fatemadaud4367 Месяц назад

    اسلمهاليككم ورحمت

  • @rakyi2023
    @rakyi2023 Месяц назад +1

    አጂብ😢😢😢

  • @abdudelil8715
    @abdudelil8715 Месяц назад

    Meshallah ustzhocha ena firdi bat emalelasi nebar selazi lena jegina nachewo

  • @JemilaY-vf1vs
    @JemilaY-vf1vs Месяц назад

    ኣላህ ሓያታቹ ያርዝመው ያረብ❤❤

  • @fatemadaud4367
    @fatemadaud4367 Месяц назад

    يحفزكلله

  • @MuniraMohammad-x5r
    @MuniraMohammad-x5r Месяц назад

    😂😂😂😂woyee usatazee kolfaa nuu ajeftaa 😂
    Rabbii umurii keessaa nufii haa dheresuu ❤❤

  • @AbdRahmen-i9e
    @AbdRahmen-i9e Месяц назад

    11:04 😊

  • @KhelifaKhedir
    @KhelifaKhedir Месяц назад

    يحفيذكالله

  • @leylaabdela2964
    @leylaabdela2964 Месяц назад +1

    አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ለኛም ኢማን ይስጠን

  • @AbukiAdem-uo2fu
    @AbukiAdem-uo2fu Месяц назад

    አሚን አሚን አሚን ያረበልአለሚን ያሀዬም የቀዩም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @MekfiraMustefa
    @MekfiraMustefa 28 дней назад

    Lkheyru new ytasrachut 😢lk ende nbiyullah yusuf😢😢

  • @HelimaHelima-bc7dw
    @HelimaHelima-bc7dw Месяц назад

    Ajib new

  • @ሙናሲሆን
    @ሙናሲሆን Месяц назад

    ውዶቻችን በአፊያ በእድሜ ያቆያቹሁ ።

  • @RahimaRahima-h4t
    @RahimaRahima-h4t Месяц назад

    Saallaallaah Aleeyhi waassaallaam

  • @muksinsulaman1030
    @muksinsulaman1030 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d Месяц назад

    ياسبحان الله عجيب. ههههه الحمدلله على كل حال

  • @Semir71166
    @Semir71166 Месяц назад

    ለአላህ ምን ይሳነዋል እኮ አላህ አተረፈህ

  • @ሪችቢንትይማም
    @ሪችቢንትይማም Месяц назад

    👍👍👍

  • @chocolat423
    @chocolat423 Месяц назад +3

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔እንኳን አላህ አተረፈህ