ለልጆቼ አፓርትመንት ገዛውላቸው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 238

  • @belugebru
    @belugebru 10 месяцев назад +120

    ትንሱ ቤት መግዛትህ ፤ ማስታወቂያው ሁሉ ነገር ደስ ይላል ፤ ልጆችህም ይባረኩ ይደጉልህ ፤ ያምራሉም...
    እኔ ግን በጣም ልነግርህ የምፈልገው ነገር እነዚህን ህፃናት ልጆች መኪና ውስጥ ያለምንም "
    ""SAFETY BELT "" ( የጥንቃቄ ቀበቶ) ሳታስርላቸው ጭራሽ መስኮት ተከፍቶ ፤ ወይ የሚጠብቃቸው ሰው የለ ከጎናቸው ፤ በባዶ ተቀምጠው መንዳት በጣም በጣም አደገኛ ነው ፤ ሁለተኛ ቀበቶ ሳታስርላቸውና ፤ መስኮት ሳትዘጋ እንዳትነዳ የአ.አ መኪና አነዳድ እንደሆነ ሁሉም የሚያውቀው ነው እናም እስብበት !!

    • @nebyat
      @nebyat 9 месяцев назад

      Have you been in Ethiopia?

    • @belugebru
      @belugebru 7 месяцев назад +2

      @@nebyat አዎ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለሁትም የምኖረውም ፤ ጦር ሜዳ ማለት ነው፤ ህግም፤ስርዓትም የለም ግማሹ ሳይማር ነው ላይሰንስ ቤቱ የሚመጣለት ልክ እንደ የውሸት ዲግሪው ማለት ነው እናም ኢትዮጵያን በትራፊክ አደጋ አንደኛ አድርጔታል !!!!😞

    • @buzayewtaye-nv3ce
      @buzayewtaye-nv3ce 5 месяцев назад

      ​@@belugebru
      😅😅😅

  • @eyerusalemdesta7887
    @eyerusalemdesta7887 10 месяцев назад +50

    ጎበዝ በርታ ወጣት ሲጎብዝ ቁም ነገር ሲሰራ ደስይላል❤❤❤

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 10 месяцев назад +23

    ትንሱ እንደቀልደኝነትክ ቁምነገርክ ለትዳርክ ለልጆችክ ያለክ ክብር ሳላደንቅ አላልፍም በተረፈ አስፊቲ ሲነሳ አንተን ሳናነሳ አናልፍም ያስፊቲ የመንፈስ ልጁ ነክ ተባረክ ❤❤❤

  • @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
    @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ 10 месяцев назад +25

    ዋውውውበሰላም ተጠናቆ በሰላም በጤና እምትኖሩበት ያድርጋችሁ ❤❤❤❤

  • @destaethio8768
    @destaethio8768 10 месяцев назад +39

    ዋው ደስ ሲሉ እግዚአብሔር በጥብብ በሞገስ ያሳድግልህ ትንሱዬ❤❤

  • @SameraRose
    @SameraRose 10 месяцев назад +17

    ማሻ አላህ ያምራሉ ልጅ ደስ የሚል የአላህ ስጦታ ናቸሁ አላህ ያሳድግል ሴት ውለድባቸሁ አደብ ይእዛሉ

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 10 месяцев назад +70

    ትንሱ የጋሸአስፍውሁለተኛል ልጅ ልጅወችህን አላህ ያሳድግልህ ቤቱአልቆ ከነልጅወችህ በሰላም የምኖርበትያድርግህ

    • @saratesfaye373
      @saratesfaye373 10 месяцев назад +1

      Yes you are right

    • @saratesfaye373
      @saratesfaye373 10 месяцев назад +1

      @tinsuye ,Ante betam tewdaj sew neh siketil demo japin keante gar sayew tilk desta new yemisemagn ,aberetataw eshi brother thank you !

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 10 месяцев назад +4

    ዋውውው ትንሱዬ እግዚአብሔር ያስድግልክ በሞገስ በእውቀት በጥበብ😍😍😍❤❤❤🙏🙏🙏

  • @dao-107
    @dao-107 10 месяцев назад +16

    ወጣት ማኔጀር ❤ ባለቤቱ የስራ ሰው መሆኑ ምልክት ነው።

  • @Dibabe
    @Dibabe 10 месяцев назад +18

    ትንሱ ፈጣሪ ያሳድግልህ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @AjfidAudiv
    @AjfidAudiv 10 месяцев назад +8

    ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ በልጆችህ ተጠቀም ብሮ

  • @ketemaedo8028
    @ketemaedo8028 10 месяцев назад +3

    WOW , , , ምርጥና ድንቅ አባት ነህ ፤ ይህ በራሱ የልጅህን የሞራል ከፍታ የሚያሳልጥና ተወዳጅነቱ ስበእናውን ይገነበዋል እጅግ መልካም ሐሳብ ነው ትንሱ ፤ አክብሮቴ ይድረስህ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 10 месяцев назад +5

    ትንሱ ማስታወቅያው ያምራል❤❤❤❤ልጆችህን ያሳድግልህ❤❤❤

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx 10 месяцев назад +7

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልህ ልጅ በልጅነት ነው

  • @لاالهالاالله-ث6د2م
    @لاالهالاالله-ث6د2م 10 месяцев назад +11

    አላህ ያሳድግልህ ጎበዝ አባት

  • @trr1069
    @trr1069 10 месяцев назад +25

    ትንሱ የልጂ ትልቅ ነህ አላህ ያሳድግልህ ደሞ ይቱብላ ቶቶሎ ና ሰብስክራይብህ እድበዛ

  • @msnmsn1764
    @msnmsn1764 10 месяцев назад +4

    መሸአላህ ደስ ይላል ልጆችክን አላህ ያሳድግልክ bro

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 10 месяцев назад +10

    ዋው ደስ ይላል የዛሬ ግዜ አባት ለልጆቹ ቤት ገዝቶ ይሰጣ የኛ አባቶች ለስደት ይዳርጉናል ልዩነት እግዚአብሔር ያሰድግልህ ትንሱ

    • @yeselemonsistg
      @yeselemonsistg 10 месяцев назад +2

      ከቤትበላይ ሳይማር እንዳስተማረሺ ጫማ ልብስ ለራሱ ሳይለብስ እንዳለበሰሺ እሱ እየፈጋ አንቺ ቁጭብለሺ ስትማሪ እንድትውይ እንዳደረገሺ አትርሻ የተሰደድሺውም ለሱ ብለሺ ሳይሆን የተሻለ ፈልገሺነው በስደትሺ አባትሺ ተወቃሺ አታድርጊ 😏

    • @hewantesfaye1865
      @hewantesfaye1865 10 месяцев назад

      አቺም ልጆችሸ እዳይወቅሱሸ ጠንክረሸ ሰሪ

    • @woulitaseyoum4171
      @woulitaseyoum4171 10 месяцев назад

      ባለጌ

    • @Genetyosef-c7d
      @Genetyosef-c7d 10 месяцев назад

      በስመሀብ ምነው የስድብ መንፈስ ውጣ ባለጌስ የማያውቁትን ሰው መሳደብ ነው ለአፍሽ ጠባቂን ይዘዝልች

    • @Genetyosef-c7d
      @Genetyosef-c7d 10 месяцев назад

      እግዚአብሔር ያበርታን ለነሱ ብዬ ነው እኔ ባለፍኩበት እንዳያልፍ ነው እግዚአብሔር ያበርታኝ

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
    @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 10 месяцев назад +10

    ❤❤❤ትንስዬ ምርጥ ሰው ፍትህን ሳይ አስፊቲን ነው የማየው የሚመስለኝ ጎበዝ ልጅ በልጅነት ነው ደሞ ሁለት ጎበዝ ደሞ ሲሙሩ እግዚአብሔር በመጎስ እና በጥበብ ያሳድጋቸው እደጉልኝ ሲሙር❤❤❤

  • @AlebachewBaye-mi8em
    @AlebachewBaye-mi8em 5 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 10 месяцев назад +7

    Congratulations Tinsu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️ you are a great father. Good job keep it up.

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 10 месяцев назад +7

    ትንሱ በርታ ከአሁኑ ለ ልጆች ማሰብ ጠቃሚ ነው❤❤❤❤❤

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 10 месяцев назад +2

    ትንሱዬ በጣም ጉበዝ አባት እንዲት እንደምያምሩ እግዚአብሔር ያሳድግልህ 🙏❤️❤️❤️

  • @HenokArega-qq7pr
    @HenokArega-qq7pr 10 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር አሳድግልህ happy bday ብለናል🎉🎉🎂❤❤
    ትንሳኤ በጣም ነው ሚወዲህ❤❤

  • @dcghetto
    @dcghetto 10 месяцев назад +5

    Congratulations tensae 😍😍😍🍾🍾🍾

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 10 месяцев назад +1

    ዋው ትንሳኤ ልጆች በጣም ያምራሉ ደግሞ ጨዋዎች ናቸው ቢሮ ውስጥ አርፈው ቁጭ በማለታቸው በጣም ገረመኝ እግዛብሔር ይጠብቃቸው

  • @سعديهحبيب-ز9ق
    @سعديهحبيب-ز9ق 29 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 10 месяцев назад +3

    በቃ እንግዲህ ጎጅ ይውጡ ደርሰዋል ...😂😂😂 ደስ ሲሉ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልህ::

  • @KUA18118
    @KUA18118 10 месяцев назад +2

    Bravo! Tensu 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 10 месяцев назад +2

    Congratulation Tensay yarda Lege great 👍

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 10 месяцев назад +4

    Good advertisement with the children

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 10 месяцев назад +60

    What happened to Tensu’s wife?

    • @IvaTaiwan
      @IvaTaiwan 10 месяцев назад +6

      የተሻለ አገኘች ሄደች 😂😂😂😂

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 10 месяцев назад

      YNYMTYKINAWE

    • @OmieOme
      @OmieOme 10 месяцев назад +8

      አይመለከተንም

    • @mimit-h2418
      @mimit-h2418 10 месяцев назад

      @@HshwqiHsuauw What?!

    • @elsabetyemane3145
      @elsabetyemane3145 10 месяцев назад +11

      እየቀረፀች

  • @FekaduAssefa-s1o
    @FekaduAssefa-s1o 10 месяцев назад +3

    you are blessed i am happy for you

  • @የወሎጭስነኝ
    @የወሎጭስነኝ 10 месяцев назад +2

    አላህያሳድግልህተሱ❤❤❤🎉🎉

  • @elsa4
    @elsa4 10 месяцев назад

    ተንሱ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ ፣፣በጣም ነው የሚያምሩት፣፣

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 10 месяцев назад

    Waw❤🎉 betam desyilal ,,egziabher adisun betachihun yeselam yetena yefikir yebereket yihunlachihu❤❤🎉❤🎉🙏🙏🙏with your lovely kides❤🎉

  • @foziaAhmed-lu4vk
    @foziaAhmed-lu4vk 10 месяцев назад

    ትሱየ እግዚአብሔር ያሳድግልህ መልካም ልደት❤❤❤❤

  • @alhamdollah7102
    @alhamdollah7102 10 месяцев назад

    አረ ትሱ መሻአላህ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ ጎበዝ የልጂ አዋቂ ነህ በርታ 👍👍👍👍👍

  • @FxDs-yk2fy
    @FxDs-yk2fy 10 месяцев назад +7

    በናትህ ትንሱ ልጆችህን ከዋላ ስታስቀመጥ ወይ ቀበቶ እሰረላቸው ወይም ምይዛቸው ሰው ቢኖር ይመረጣል።❤❤ይደጉልህ።

  • @HanaWubalem
    @HanaWubalem 10 месяцев назад +1

    ትሱ እወድሀለሁ ቤተሰብ እዳለህ አላውቅም ነበር ትስ ግን ሁሌም በልቤ ትኖራለህ ❤❤❤❤❤❤❤ ግን አድቀን በስልክ እካን ብታወራኝ እዴት ደስ ይለኝ ነበር ❤❤❤

  • @EyoelEyoelendale
    @EyoelEyoelendale 7 месяцев назад

    ❤❤❤ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ

  • @TsigeGhiwot-e1r
    @TsigeGhiwot-e1r 10 месяцев назад +3

    እግዛብሔር ያሳድግልህ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 10 месяцев назад

    ማሻአላ አላህ ያሳዲግልህ ተሱ

  • @Marsilase
    @Marsilase 10 месяцев назад

    እንካን ደስ ያለህ ያለም ይሁን እድግ ይበሉልህ

  • @mssalam3983
    @mssalam3983 10 месяцев назад

    meret abet merte bela fiter yetbkechui❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሙሉእራያቆቦ
    @ሙሉእራያቆቦ 10 месяцев назад +2

    🎉🎉🎉እድግ በሉ የኔ ውዶች🎉🎉❤

  • @seadi5
    @seadi5 10 месяцев назад +3

    wowowoማሻአላህ

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 10 месяцев назад

    ትሱየ ማሺአሏህ❤❤❤❤አሏህ ያሳድግልክ❤❤❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 10 месяцев назад

    ትንሱ እግዚአብሔር ልጆችህን በጥበብ በሞገስና በማስተዋል ያሳድግልሀ❤

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 10 месяцев назад

    እግዚያብሔር በጥበብና በሞጎሰ ያሳድግልህ

  • @yesuusgooftaa266
    @yesuusgooftaa266 10 месяцев назад +3

    Wowowowowowo 🎉🎉🎉🎉🎉good 💪🐅🇪🇹😍❤💒

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k 10 месяцев назад +2

    መስተግዶቸው ደስስስስ ሲሉ እኔም ምኞቴነው

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 10 месяцев назад

    ማሻአላህ ልጆችህ ያምራሉ አላህ ለቁም ነገር ያብቃልህ

  • @asrebebasrebeb2314
    @asrebebasrebeb2314 10 месяцев назад

    እግዚሐብሔር ያሣድግልህ❤❤❤❤

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር ያሳድግልህ❤❤ እስቴዲዮ አላችሁ በካሽ

  • @Muna336
    @Muna336 10 месяцев назад +1

    የኔ ወርቆች አላህ ያሳድግልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 10 месяцев назад

    ደሰይላልትሱይዳሩበትይኮሉበት❤❤❤❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 10 месяцев назад

    ዋዉ ልጆችህ ሲያምሩ🙏🏾Baby 👦 👦 boy’s

  • @febugebrehiwet
    @febugebrehiwet 6 месяцев назад

    ጎበዝ ኣባት❤

  • @rahamarey8803
    @rahamarey8803 9 месяцев назад

    gobez neh betam 😊

  • @عدممحمد
    @عدممحمد 6 месяцев назад

    ልጆችህ ደስ ሲሉ

  • @busyline1119
    @busyline1119 10 месяцев назад +2

    አባት ❤❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 10 месяцев назад

    ደስ የሚል (ቭ)ሎግ ነው በርታ ወንድም::

  • @ሀዩየራያዋ-ጀ7ቘ
    @ሀዩየራያዋ-ጀ7ቘ 10 месяцев назад +4

    ማሻአላህ ደሥ ይላል

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 10 месяцев назад +3

    ማሻ አላህ ትንሱዬ

  • @busyline1119
    @busyline1119 10 месяцев назад +3

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @natsnetnaxi
    @natsnetnaxi 10 месяцев назад +2

    ❤❤ትሱእ ያሳድግል

  • @AdugnaAlemu-oi2mu
    @AdugnaAlemu-oi2mu 10 месяцев назад +8

    አራ እናታቸወን ናፈቀችን እኮ

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 10 месяцев назад

    ሲያምሩ❤❤❤

  • @AjfidAudiv
    @AjfidAudiv 10 месяцев назад +2

    መሻአላ ወንድሜ ጎበዝ ኢቢኤሶች ጎበዝ አደላችሁ በርታ ግንኮ ትንሱ እምነግርህ ነገር አቅም እማይችል ከሆነ ባለሁለት መኝታ ይባቃህ ነበር። እንድ የባልና ሚስት ክላስ አንድ የልጆችክላስ በቂነው አረቦች እራሱ እንደዚህ ነው የሚያረጉት። ምክንያቱም አንዱ ክላስ ቢያንስ 3ሀልጋ ያስቀምጣል አደለ ስለዚህ ለ3ልጆችህ መኝታ በቂነው እና ገበዝ በርታ ኢቢኤሶች የሳቄ ምንጭ ናችሁ እወዳችኀለሁ አስፊቲንም ነብስ ይማር

  • @EnatneshBelay-mg3ut
    @EnatneshBelay-mg3ut 7 месяцев назад

    ትንሱያምራል😮

  • @almazali4784
    @almazali4784 10 месяцев назад +2

    ማስታወቂያ ነው ትንሳዬ አልገዛህም 😗😗😗😗🤣🤣🤣🤣

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 10 месяцев назад +6

    እረ ሌጆች በጣም ጥንቃቄ ይደረግላቸዉ በመስኮት አንገታቸዉን አዉጥተዉ መንዳቱ አላሰፈላጊ ነዉ

  • @SelamAlem-c1v
    @SelamAlem-c1v 10 месяцев назад

    That's what I was about to say, about the kids safety
    Standing out by the window its very scary you need to start have them to wear sit belts

  • @Kidsttesfay-m7x
    @Kidsttesfay-m7x 10 месяцев назад

    ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤

  • @ZdedaAliy
    @ZdedaAliy 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-Hareg
    @user-Hareg 10 месяцев назад

    Congrats

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 10 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @islamicshorte8546
    @islamicshorte8546 10 месяцев назад +1

    ትልቁ ልጅህ ልጄ ይመስላል የአላህ ተአምር በጣም ይገርማል

  • @tesfayewordofagirmu7844
    @tesfayewordofagirmu7844 10 месяцев назад

    Congra bro

  • @yeshiverta3857
    @yeshiverta3857 10 месяцев назад

    Ere benathe tebaberegne

  • @SolomonKebede-uw7vl
    @SolomonKebede-uw7vl 7 месяцев назад

    ያለው ማማሩ እንደ ሙዝ በ ዳቦ በቀላሉ አፓርትመንት ለስጦታ🤣🤣

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 10 месяцев назад +1

    ትሱ❤❤❤❤❤

  • @madinaoumar2170
    @madinaoumar2170 10 месяцев назад

    ኢሸአላህ እኔም መገዝት እፋልገልሁ

  • @ergoye7222
    @ergoye7222 10 месяцев назад

    ትንሱ ያስፊቲ ልጅ ጎበዝ

  • @Emantube19
    @Emantube19 10 месяцев назад

    ኢንከን ደስ አለክ

  • @Addis-tr8sb
    @Addis-tr8sb 9 месяцев назад +1

    Cuite

  • @Filseta
    @Filseta 10 месяцев назад

    ትንሡ🎉🎉🎉🎉

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AjfidAudiv
    @AjfidAudiv 10 месяцев назад

    አቤት ኢቤኤሶችን ስወዳችሁ የሳቄ ምንጭ ናችሁ እኮ ያአላህ በሳቅ የለሁምኮ ኢቢኤሶች ሱሴናችሁ የመቅድ ድራማ፡ የሉሊ እንተዋወቃለን ወይ ፕሮግራም ፡ ዩኒ፡ ናፍቂ ቃልዩ ሊ፡ ትንሱ አብር፡ ዳጊ ዘወትር አሁላችሁንም አድናቂነኝ

  • @selamwitolivia7752
    @selamwitolivia7752 10 месяцев назад

    Ene gn belabtkin betm new yemwdat yetalchi ?

  • @Simo-q6j
    @Simo-q6j 10 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 10 месяцев назад +2

    ትንሱ ልጆችህን እግዚአብሄር ያሳድግልህ:: እባክህን በመኪና ሲሄዱ seatbelt እሰርላቸው ::

  • @TigestTigestAbebe
    @TigestTigestAbebe 10 месяцев назад

    ዋው ትንሱ ጀግና

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 10 месяцев назад +1

    ልጆ ቹ ን ስወ ድ ጌታ ያ ሳ ድ ጋ ቸው ት ን ሱ ም ር ጥ አባ ት ነህ Hpd🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Ethio-Embilta
    @Ethio-Embilta 10 месяцев назад

    ስለ DMC ከዚህ በፊት ሰምቻለሁ አሁን ይበልጥ ተረድቻለሁ በጣም ለመኖር ምቹ የሆነ ዲዛይን ነው አማራጮቹም ደስ ይላሉ ወደ ቢሯችሁ መጥተን እኛም እንገዛለን።እናመሠግናለን ለመረጃው🙏

    • @senaitgebeyehu9817
      @senaitgebeyehu9817 10 месяцев назад

      እናመሰግናለን ውድ ደንበኛችን
      ባስቀመጥነው ስልክ ይደውሉልን እናስተናግድዎታለን::

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 10 месяцев назад

    ከ አስር k አሳለፍኩት አድናቂክ ነኝ

  • @Mebadt2016
    @Mebadt2016 10 месяцев назад

    ምንያክል የኢንተርናሽናል የሴኩሪቲ ዋስትና አለው

  • @msetnegedo7508
    @msetnegedo7508 10 месяцев назад

    maymesel mastawekiyaaa

  • @betyhana4777
    @betyhana4777 10 месяцев назад +1

    ❤️❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬