New ethiopian true life story | ለማመን ሚከብድ ... ፊልም የመሰለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 105

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar  4 года назад +2

    ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar
    ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/
    ፌስቡክ 👉 facebook.com/tsegaye.aberar.1/

  • @tsionadmasu8468
    @tsionadmasu8468 4 года назад +2

    በጣም ይገርማል ተወልጄ ያደኩበት ሠፈርነው የጠራካቸውንሠወች ቤተሠብሁሉ አቃለው ይህንንታሪክ አላቅም ፍንዶታለይ ተወልጆለሁ ግን ታዝየነበር ምንም ትውስታየለንም። እና አመሠግናለሁ

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 4 года назад +22

    ክፈት ላይ እከታተልህ ነበር : ያንተና የድምጽህ አድናቂህ ነኝ. I'm glad u got ur own RUclips channel keep it up.

  • @ermiasassfa9516
    @ermiasassfa9516 4 года назад +7

    ብቃት ያለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @aksumawit403
    @aksumawit403 4 года назад +4

    ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው በተለይ የእናትና ልጅ ፍቅር። እንዲሁም ስለ ወያኔ ኣሁን ጨቋኞች እና ሌቦች እየተባለ የሚወራላቸው ነገር ግን እንደሚባለው ሳይሆን እነሱም ስለ ህዝብ ፍቅር እና ሰላም የታገሉ መሆናቸውን በዚህ ታሪክ ኣረጋግጫለው።እናመሰግናለን ባለታሪክ እውነተኛ ታሪክህ ስለኣካፈልከን።
    ስላም እና ፍቅር እንዲሁም ኣንድነት ለኣገራችን ኢትዮጵያ ይሁን።ኣሜን

  • @mimimussie561
    @mimimussie561 3 года назад +1

    You’re one of the best

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 года назад +1

    አቤት ሲያሳዝን እግዚአብሔር አገራችን እና አኛንም በያለንበት ከእንደዚህ አይነት ጦርነት ይጠብቀን 🙏🙏
    በመቀጠል እንኳን እግዚአብሔር ከሁላችሁም አንድ ሳያጎል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ እኔስ የእናቴን እጅ የያዝኩ መስሎኝ ለካስ የጎረቤታችንን የማማ በላይነሽን አጅ ነው የያስኩት ሲል ባለታሪኩ ከተቀመጥኩበት ውኋ ሁኜ ዝም አልኩ እናቱ ምንሆነችበት ብየ እንኳን አገኛት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 4 года назад +1

    በጣም የሚገርም የትውልድ መከራ ያም አልፎ ዛሬ ደግሞ ሌላ ችግር አይ ሀገሬ እናመሰግናለን የእውነት ታሬክህን ስላካፈልከን

  • @davidodav
    @davidodav 2 года назад +2

    I remember that day..I was kid too....the worst memory ...I am really sorry for my country and the poor people. Still people suffers because of poor politicians!!!! Respect and long live for our beloved mothers!!!!!

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku Год назад

    ፀግሽ ክፈት ላይ የቀረቡትን ትረካዎች እንደ አዲስ እዚህ ላይ ብድግምልን አሰተማሪ ናቸው እባክህ

  • @geromeabebe9463
    @geromeabebe9463 4 года назад +1

    Wow des yelala emayen selam belat mert enat 🙏🙏🙏😢

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 4 года назад +8

    እህህህህህህ አስለቀስከኝ ልቤን አመመኝ እምዬ እምዬ እውነት ነው ለልጆቿ የምትከፍለው መስዋእትነቷ ልዩ ነው ።

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 3 года назад +1

    This is one of the best stories!!! Thanks for sharing

  • @hirutyonas2619
    @hirutyonas2619 2 года назад

    I remember those days I lived in legehar at that time you really take me back
    Thanks for sharing

  • @monamonamona4890
    @monamonamona4890 4 года назад +1

    Betam yaslekesegn enam des yalegn tarik new esey enkan terefu effffffffffff

  • @samueleukbay
    @samueleukbay 4 года назад

    I admire the narrator (Tsegaye)) too

  • @samri1215
    @samri1215 4 года назад +1

    Wow liktatrikuwist yaleweskimeslegn dres new yesabegn thank you both guys 🙏❤️😍

  • @user-ly6hl9zn3b
    @user-ly6hl9zn3b 4 года назад +2

    ፀግሸ ሰጠብቅል ነበር እንኳን ደህና መጣህ

  • @fikiretube6797
    @fikiretube6797 4 года назад +2

    ልረሳው የማልችለው ግዜ

  • @samueleukbay
    @samueleukbay 4 года назад +1

    It is an amazing story Tilesh, I hope this story will come as a movie one day !! I knew from the beginning while we were in Ambo college of agriculture that you are a gifted story teller!!!

  • @dawoudfarid367
    @dawoudfarid367 4 года назад +2

    የኔ ታላላቆች እህትና ወንድሞቸ የዚህ አስከፊ ዘመን ፅዋ ተካፋይ ነበሩ ያን አስከፊ ዘመን ሲያወሩኝ እርበተበታለሁ እኔ አልተወለድኩም ነበር የሁል ግዜ ፀሎቴ በህይወት ዘመኔ ጦርነትና እርሀብ እዳያሳኝ ነው አምላኬን የምለምነው ጦርነት አስከፊ ነው የማይጠፋ ጠባሳን ጥሎ ያልፋል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።

  • @timyeh77
    @timyeh77 4 года назад +1

    You are one of the best narrator! Please can you do full of Dr Mihret books, lela sew... Alemenor..
    I am dying to hear such profound books in audio!

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 4 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ማኛዬ 👌👈

  • @fafelove8893
    @fafelove8893 4 года назад +5

    እናት፣እምዬ ባለታሪኩን ግን ሳላደቀው፣ወይም ሳላመሰግነው፣አላልፍም ወድቆም ሆነ ተነስቶ፣ሰበብ፣ሆኖ፣ለናቱ፣እናቱን፣አድኖዋል ለናት፣እምዬ፣ይሄም፣ሲያሳት፣ነው፣እናቶቻችን፣ሺሺሺ አመት ይኑሩልን የሞቱባችሁም አላህ፣ሶብሩን ይስጣችሁ፣እነሱንም፣አላህ፣ይማራቸው
    እማ እናቴ፣የመኖሬ ሚስጥር፣ሁሌም እወድሻለሁ መኖሬ ባቺ ነው እማ

  • @ruttasew2231
    @ruttasew2231 4 года назад

    🙏🙏🙏 እናመሰግናለን

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 4 года назад

    Wawee betame dese yemeli koyeta nabere bete amesgenalhue👌👌👌👍

  • @selammoges4277
    @selammoges4277 4 года назад

    Wow tegeschyeee betam yegermal betam enamesegenalen egzabher yemesgen hulum menoratew

  • @martamengesha2491
    @martamengesha2491 4 года назад +4

    አብዬት ቅርስ ትምህርት ቤቴ የተማርኩበት ትዝ አለኝ

  • @nathanielyoutube8780
    @nathanielyoutube8780 4 года назад +1

    ጸግሽ እናመሰግናለን በጣም በርታ

  • @ሀብታምየናትዋውድ
    @ሀብታምየናትዋውድ 3 года назад +1

    እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻው ምን ይሆን እያልኩ ልቤ ባፍንጫየ ልትወታ ምንም አልቀራትም ነበር ነፍፍፍ አመት ያኑራችው

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 4 года назад

    እኔ የተወለድኩበት ቀን ነው ይሄንን ታሪክ አደጌ እናቴ ሰትነግረኝ ይገርመኝ ነበር በሌላ አለም ላይም የሆነ ነው የሚመሰለኝ ለምኑም አመሰግናለው
    💕💕💕💕💕💕

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ

    በስማም እሚገርም ታኪክ ነው እናመሰግናልን ፀግሽ

  • @እውነትአርነትያወጣል

    አንደኛ አይገልፀኝም ፀግሽዬ እንኳን በደህና መጣህልን😍❤ ከወጣቶች የተራኪያን ንጉስ ነህ❤

  • @aliyamohammedebirahim3031
    @aliyamohammedebirahim3031 4 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ተናፍቀህ ነበር

  • @fikergetachew2129
    @fikergetachew2129 4 года назад

    U always take me back to z good old days tsgiii ena pls bring hana or like tell her to open her own channel miss her

  • @newaydemisse9131
    @newaydemisse9131 4 года назад +1

    Wow beautiful history!!! thank you

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 4 года назад

    ጣፋጭ ነዉ ፀግሽ

  • @jvsbsghdkjd1357
    @jvsbsghdkjd1357 4 года назад +1

    አንደኛ ስለሆንኩ ደስ ብሎኛል

  • @AAa-nq4mn
    @AAa-nq4mn Год назад

    የነፍስ ስኩፋ ምዕራፍ ሁለት የታል ፀግብዬ😢❤

  • @addishode1541
    @addishode1541 4 года назад +2

    I honestly believe he should have more followers

  • @ይትባናሁሉለፈጣሪይሁን

    ፀግሽ ግን በሰላምነውእየጠፍክርኮነው በጣምነውየምናፍቀን

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 4 года назад +1

    Wey betami desi yelal mechershaw.

  • @kasunabalayzamanawinatyellem
    @kasunabalayzamanawinatyellem 3 года назад

    😭😭😭እንዴት ልብ የምነካ ትዉስታ ነዉ

  • @enttentt8402
    @enttentt8402 4 года назад

    Andajya segsh tnx enamsegnlenl waw naw

  • @jessicay3755
    @jessicay3755 4 года назад +1

    መጣህልን እሰኪ ልሰማው

  • @terudelzewdu8531
    @terudelzewdu8531 4 года назад +1

    ውይ ወንድም ወደ ኃላ መልሰህ ልጅነቴን አስታወስከኝ፣ ከዛ ሁሉ አልፈህ እሁን ላይ ታሪክ ሆኖ ስታወራው ደስ ይላል።

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 3 года назад

    yemigerm tireka, bravo

  • @meseretbayu6064
    @meseretbayu6064 4 года назад +2

    እሺ ፀግሽዬ አሁን አሁን እማ ድምፅህ እየናፈቀኝ ወድጄ ነው የማላዳምጥ ብሮ ስለንባብህ በዋላ እመለስበታለው 🥰thanks bro

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад

    ፀግሽ እናመሠግናለን

  • @meskimas7735
    @meskimas7735 4 года назад

    Wow betam des yilal enamesagenalen

  • @Sound5650
    @Sound5650 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @saraloveyekiristoslij4771
    @saraloveyekiristoslij4771 4 года назад

    Enamezeginalen tsegish

  • @zufanzufan4943
    @zufanzufan4943 4 года назад

    Well come tsegshey

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 года назад

    ፀግሽ ጌታ ይባርክህ ሁሌ እንዳደመምከኝ. እኔ የ6ኪሎ አካባቢ ልጅ ነኝ ይህ ሲከሰት ትዝ የሚለኝ የኛ ቤት ግድግዳ ላይ የቆመ መስታወት ሲወድቅ ነው. የ 7 ወይ 8 አመት ቢሆነኝ ነው. ወያኔ ሲባል ዝንጀሮዎች ይመስሉኝ ነበር. 😮 ግን ይህው አሁንም ከስንት አመታት በኃላ ሀገራችን ውጥንቅጥ ውስጥ ናት ብቻ እግዚአብሔር አምላክ መች ይሆን በቃ የሚለን!? 😢

  • @deribhana7436
    @deribhana7436 4 года назад

    Thank you ❤

  • @tadubekele5301
    @tadubekele5301 2 года назад

    ወድሁዋላ ወስድከኝ ለምን ብትለኝ። መጋረጃ እና የደባልነት ህይወት አንድ ክፍል ቤት ውስጥ ሁለት የተለያዩ ስውች ክንልጆቻቸው ክትዳራችው ጋር ቤቱን በመጋረጃ ከፍሎ ግን በስላም መኖር። እይይይይይ ያንን ህይወት እንዴት እናም ጣው

  • @abigailyoutube5300
    @abigailyoutube5300 4 года назад

    I like your voice!.. Kip it up!!

  • @Ummsiyamtube
    @Ummsiyamtube 4 года назад

    Well come bro
    Dimtsih nafkon naber 💝

  • @melkamsew4082
    @melkamsew4082 2 года назад +1

    👉ጥላሁን፣ የእናት ውለታዋን ከፍለሀል። የእናት ምርቃት በረከታቸውም ደርሶሀል!!
    👉ወንድሜ የዛሬ ልጆች ከራሳቸው በቀር ስለወላጅ ቀድሞ ነገር ግድ አይሰጣቸውም።

  • @lovelifelovelife865
    @lovelifelovelife865 4 года назад +1

    Love your voice dear

  • @yerotube20
    @yerotube20 4 года назад

    Welcome back ናፍቆቴ

  • @gideygebreslasse6169
    @gideygebreslasse6169 4 года назад

    Fikir eskemekabr btakerbln dess ylegal sayselechegn endsemaw

  • @lucysabella6727
    @lucysabella6727 3 года назад

    አቤት እግዚአብሔር ከስንቱ ጭንቀትና መከራ እያሻገረ እዚህ ሲያደርሰ ተመስገን ነው መቼም የእኔም ዘመዶች በዚያ ወቅት እዚያ አካባቢ ነበሩ ታሪኩን ሲወራ አሰታውሳለሁ ምርጥ አፃፃፋ ከምርጥ ትረካ ገር እናመሠግናለን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 года назад

    እንኲን ደህና መጣህ ፀግሽ

  • @astermekonen9148
    @astermekonen9148 4 года назад

    ውይእ ፀግሽእ ሆዴን አመስከው ውይእ ሰፈሬ♥♥

  • @saraemukifleaaemukifle8862
    @saraemukifleaaemukifle8862 4 года назад

    Well tgshi😘😘😘😘😘😘

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 Год назад

    🙏🙏

  • @maryamsaje8328
    @maryamsaje8328 3 года назад

    ይገርማል ዛሬ አልፎ ይተረካል እውነት የማይመስሉ ግን እውነት የነበረ ታሪክ ነው ያኔ 5 አመት ልጂ ነበርኩ እልም መስሎ ይታየኛል ለሊት 9 ላይ ፍዳታውን ተከትሎ በደመ ነፍስ ሁሉም ነብሱን ለማትረፍ እዴት እደነበር አስታውሳለው ወድሜ ሲነጋጋ ቆይ ውሃ ለምኜ ላምጣልሽ ብሎኝ አንዴ ግር ብለው ከመጡ ሰውች ጋር ጠፋው በሁለተኛ ቀኔ ተገኜው ብቻ ሳስበው ያን ግዜ በእልሜ ነው የሚመስለኝ

  • @aldaralarbi378
    @aldaralarbi378 4 года назад

    እንኳን ደህናህ ግን በጣም ጠፋህ

  • @tigistmekonnen8704
    @tigistmekonnen8704 2 года назад

    Sefereyi neber

  • @munamuna-gz6gi
    @munamuna-gz6gi 4 года назад

    Uuuffffff 😭😭😭😭

  • @swdswx6661
    @swdswx6661 7 месяцев назад

    😥💔

  • @ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈራያ

    አየ ደርግ ራያ ላይ የተሰራብንን ግፍ ብታይ ተረግሮ ኣያልቅም ሴት ልጅ በወታደር ለሁለት ለሶስት እምትደፈር በት ባለ ትዳርም ከሆነች ባልዋ ማሳርያ ተደቅኖ በት ትደፈራለች ጎበዝ ተማሪ ነው ከተባለ ተረሽኖ እናት ልጅዋን ልትቀብር ሰላሳ ብር ክፈይ ትባላለች እረ ሰቱ😭😭😭😭😭😭😭😭 እድ ውጭ ዜጋ በልኮፍተርም ተደብደበ ስት ቱን ልገር ባጭሩ ደርግን በጣም እጠላዋለሁ😭😭😭😭

  • @ienahamere6055
    @ienahamere6055 4 года назад

    👌👏

  • @በእምነትየኪድዬስጦታ
    @በእምነትየኪድዬስጦታ 3 года назад +2

    በምናቤ ወደ ኃላ መልስክ ክስተቱ የትላንት የሆነ ያህል በአይምሮዬ ቁልጭ ብሎ አየሁክ ትውልድና እድገቴ ቄራ ነው የዚህ ክፉ ቀን ገፈት ቀማሽ ነበርኩ በእድሜዬ ያየሁት የጭለማና የጭንቅ ቀን ነበር ብዙ ነገሮች ሆኑ በ3 ቀን ውስጥ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አለፈ ላለፋት ነፍስ ይማር

  • @tomasyohannes294
    @tomasyohannes294 Год назад

    እኛ ደግሞ ከናታችን ጋር ከጨርቆስ ተክልዬ ቤተክርስቲያን ነው የሄድነው የማይረሳ መጥፎ የታሪክ ጠባሳ።1983

  • @fairuz1943
    @fairuz1943 4 года назад

    Well come

  • @azanatesfaye3487
    @azanatesfaye3487 4 года назад +2

    Enate mene meteke alate?

  • @bennomai1955
    @bennomai1955 4 года назад

    💘❤❤❤❤👌

  • @addishode1541
    @addishode1541 4 года назад

    Aww heartwarming ❤️sad story but happy ending Amen🙏🏾

  • @gideygebreslasse6169
    @gideygebreslasse6169 4 года назад

    Waww enqan bedehna metah dmtsih eko swedew

  • @meazaseyfu3304
    @meazaseyfu3304 4 года назад

    Welcome

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 3 года назад

    👑💎❤😘😘😘

  • @azebtesfaye7000
    @azebtesfaye7000 2 года назад

    👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistadera3713
    @tigistadera3713 4 года назад +1

    ባለመጋረጃዉ አልጋ ተመተኝ

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 4 года назад

    Way menge sira bizu ahunima yetu mengist lehagere xiru new? Inja 😟🥺

  • @justrandom433
    @justrandom433 4 года назад +3

    Where have you been man?🤔

  • @MohammedAhmed-wn8eg
    @MohammedAhmed-wn8eg 2 года назад

    ቪዲዮው ይረብሻል ፈጣን ነው

  • @user-feker
    @user-feker 4 года назад +1

    እፍ በናፍቆት ድፍት ሳልል መጣህ

  • @blenalex81
    @blenalex81 4 года назад

    Hey tsegesh were have you been ?

  • @ኢትዮጵያሀገሬመመኪያዬክብ

    ጠግሽ በእናትህ ልለምንህ ዝጏራ እና መርበብት አንብብልን? አመሰግናለሁ::

  • @shebuyoutube2484
    @shebuyoutube2484 4 года назад

    የኔ ፎንቃ መጣህልኝ

  • @hayathayat9531
    @hayathayat9531 4 года назад

    Tagshya fons lay admchulw barsh terka bala tarke engnagn ' amsgnlw

  • @yenegefrewochyoutubechanne942
    @yenegefrewochyoutubechanne942 4 года назад +1

    የአባታችን ሆይ ልምምድ ለልጆች ruclips.net/video/aY9awBL2Mws/видео.html

  • @yadamawachole557
    @yadamawachole557 4 года назад +2

    ስትናፍቁኝ መጣችሁ😍❤

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ 4 года назад

    Tsegsh gen dmtseh kal yelegnm beka techlaleh

  • @helenabera7214
    @helenabera7214 4 года назад

    የማይረሳ ግዜ ሸሽተን ኤየር ጤና ነበር ለተወሰነ ጊዜ የቆየነዉ

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 4 года назад

    ምንም ይሁን ምን ፀግሽ አንተ ካቀረብከው አለመስማት አይቻልም። 3የማከብራቸው ሰዎች እሸቴ የሸገሩ አለምነህ ዋሴ እና ፀግሽ።

  • @salmuhairi9618
    @salmuhairi9618 4 года назад

    ዴርቶጋዳ ኣቅርብልን

  • @seyefiqr2014
    @seyefiqr2014 4 года назад

    Lelela gize ye hana mastaweshan btaqerb des ylgnal

    • @fetlework5937
      @fetlework5937 4 года назад

      Selam lante yihun yihe yenem tarik new benateh lengerhna thfeh terkelegne.