New Ethiopian full - yehamusua beles - "የሀሙሷ በለስ" (ሙሉ ክፍል)
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- #ZerihuGemechu#TsegayeAberar#kelebnetwedebalnet#yehamusuabeles
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeab...
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar
ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/
ፌስቡክ 👉 facebook.com/tsegaye.aberar.1/
ፀግሽ ደና ነእ በጣም አመሰግናለው ፀግሽ ሚስት ካለች ታድላ ለምን መሰለ ያልኩ እኔ በሷ ቦታ ብኦን ማታ ማታ በዚእ ድምፅ እያነበብክ ነው የምታስተኛኝ ትልቅ ተሰቶ አለእ ፀግሽ
ሰላም ተራኪው ስል ምርጥ ትረካህ ኣድናቂህ ነኝ እንዲሁም ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው።
እባክህ የደራሲው ኢሜይል ኣድራሻ ካለህ ፍቅደኝነቱን ጠይቅህ በኢንቦክስ ብትልክልኝ ደግሞ ምስጋናየ በእጥፍ ይሆናል።
ምክንያት በደራሲው ስራዎች እጅግ የተደሰትኩ በመሆኔ እና ኣፍቃሪ ስነ ጽሑፍ በመሆኔ ነውና
ገና የስምንት ኣመት ልጅ እያለሁ እቤታችን ውስጥ ተጥሉ ያገኘሁትን ኣቶ ተማቹ የሚል ታሪካዊ ልቦለድ ከዛም የዘርኣይ ደረስ ታሪክ እንደዛ እያለ ሰመመን፣ የወዲያነሽ፣ ጣምራ ጦር፣ ማእበል ፣ ሃዲስ ከዛበሆላ የእነ ሲድኒ ሽልደን እርቪንግ ዋላስ ዳንኤልስቲል እናሌሉችም ደራሲወች ስራዎች በብዛት ኣንብቢያለሁ ስነ ጽሁፍ በጣም እወዳለሁ ለመጻፍ ግን በጣም ስልቹ ከመሆኔ የተነሳ እስካሁን ለማጻፍ የሞከርኵዋቸው እምስት ስድስት ኣይሞሉም።
ለማንኛውም ደራሲው ጎበዝ ደራሲ ነው አብዛኛውን ያነበብካቸው ስራወቹ የታተሙ እና ለሽያጭ የቀረቡ ከሆኑ ሶደሬ ላይ ኦርደር እንዳደርግ ብታግዘኝ ደስተኛ ነኝ ።
እንዲሁም ደራሲውን ስል ምርት ስራው ላመስግነው ስለምፈልግ የኤሜይል ኣድራሻውን እርሱን ኣስፈቅደህ ብትልክልኝ ደግሜ ክልል ኣመስግንሃለሁ።
ኣንተም ትረካህ በጣም ጥሩ ነው ተባረክ።
ሰላም ለሁላችን ይሁን
ውይ ይቅርታ ለተራኪው ያስብኩት መልእክት በስህተት ነው ወደዚህ የተላከው።
ለማንኛውም ለስህተቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ።
እር ወንድም ድምፅህ በጣም ያምራል እውነት አቦ ይመችህ
Tsegesh mechershaw kalamar yekerbegne yebalefew anadogna yalalek tarik atakerbelen
ፀግሽ አንተን ለማመስገን ምንም አይነት ቃላት ብደረድር እንደማይገልፅህ አቃለሁ ግን በቃ በጣም ትት ችች ላላ ለለ ህህ
እንዳትቆይ ቶሎ ብቅ በል
😍😍😍😍
👌👌👏👏
ፀግሽ ታውቃለክ ያለሁት አረብ ቤት በግርድና ነው ግን ባንተ በምትተርካቸው ትረካ በደራሲው ችሎታ ከግፀባሪያቱ እኩል ሀገሬ እገኛለሁ ማለቴ በምናቤ እድሜክ ይርዘም ፀግሽዬ
ፀሐፊው እጅግ በጣም ጎበዝ ገፀባህርይ ፈጣሪ ነው ፀጋዬደግሞ ፈጠራው ላይ ህይወት ትዘራበታለህ የሚያስደንቅ ችሎታ እግዜር ይጠብቃችሁ አቦ!!
እየሳኩም እየተገረምኩም ደስ እያለኝ ያዳመጥኩት ትረካ ነው ፀግሽ ድምፅህ መቼም በአለም ላይ ቢፈለግ አይገኝም ።😁😁😁😁😁👍👍👍👍👍🌿🌿🌿🌿🌿
አንተም ዘሪሁንም የድንቅ ተሰጦ ባለቤት ናችሁ በርቱ
ብዙ መፀሀፍ አንብቤ አቃለሁ ግን ይህ መፀሀፍ ፈታ ነው ያረገኝ
አቤት ትርካህ እኮ ምስጥ ብዬ ነው የምሰማልህ ኑርልን 🙏🙏🙏
ዋው ምትመርጣቸው ድርሰቶች መሳጭ ናቸው ።አጨራረሳቸው ለቀናት እንድታስታውሰው ያደርጉሃል። አተራረክ ይበል ነው "ምርጥ አይገልጸውም" ምስጋናየ ከፍ ያለነው ጸግሽ❤❤❤❤
ፀግሺ የምር ደሥየሚል ትረካ አይቸ አላቅም❤❤
ሁልግዜም ድንቅ ምርጥ ደራሲ ምርጥ ተራኪ
ፀግሽ
አንድ አውራጣት ታንሳለች ብዬ የተለያዩትን ስምንት ጣቴቼን በአውራ ጣት አስቀይሬ ግጭ ብዬ ልልክልህ ነው ።ምችት ብሎኝ ሰማሁት ላንተና ለሽማግሌው እረጅም እድሜ ተመኘው
ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው እየዘኩም እየሳኩም ነው የሰማሁት❤😘😘😍
ፀጋዬ በጣም በሚገርም የአተራረክ ዘይቤ አቀራረብህ በጣም ጣፋጭና መፅሃፎቹን ካነበብናቸው በላይ ህይወት እየዘራህባቸው ልብ በማንጠልጠል ሳናቋርጥ እንድናደምጥህ አደረከን ድንቅ ስጦታ ነው በግሌ አመሰግንሃለሁ በርታ በማንኛውም ነገር ካንተ ጋር ነኝ
እንደው ትረካህኮ ሲመቸኝ አቤት ድምፅ
በእውነት ፀግሺ ፈጣሪ በጥበቡ ዲምጥ ሰቶሀል ስወዲህ
Bravoo! Hai dimzii! 👍
እሚገርም መጽሐፍ ነው በጣም ነው ያሳቀኝ። አንባቢው... bravo 👏👏👏🙏🙏
Wowwww tegeschyeee yenedemte merewa enamesegenalen bewnet egzabher serahen yebarkelehe kefu aynkah
በጣም ነው ሥራህን የወደድኩት ከዚህ በኃላ ተከታታየህም አድናቂህም ነኝ ከRO HESTER NY
ወይ ፀግሽ እንዲህ ያለ ትረካ ማን ለመወስወስ ነው።
መጨርሻው ያምራል
እፎይይይ በሳቅ ልምት 😃😃😃
ብቻ ደስ ይላል ያንተ ጥበብ ተጨምሮበት ፀግየ😍😍😍
ምርጥ ደራሲ አድናቂ ከድሬ
በርታ ወንድማችን
Techlalek 👌👌👌
ፅግሽ ድምፅክ እንዴት እንደምወደው ትረካው ቢያስጠላኝም ድምፅህን ለመስማት ስል አዳምጠዋለው እስቲ የፀግሽ ድምፅ የሚመቸው👍👍👍
My favorite guy is here 😘thanks segey
እኔም አገር ስገባ ብዙታርክ አለኝ በዝህምርጥ ድምፀህ ትተርክልኝለህ ፀግሺየ ስመጣ በምን አገኝሀለሁ
Tanks 💕💕
Wow betame gerami new Tsegesh gobez bereta
Wow amazing I love it thank you
በጣም ደስ ይላል
Betam astemarena gerum yehone melket new,
as always thank u a lot ❤ Tegshe
ያራዳ ልጅ ክፈት አይሉትም በተከፈተበት ይገባል እጂ ይመችህ 🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️👌👌
Endih new terka azenagn ena astemari 👋👍honom yaschenkal yesu tarik fetagn new
ትረካው በጣም ደስ ይል ነበር ከዛ ላይ ቅኔው ልብ ያለው ሽብነው የሌለነው
እሚገርም ነው እኔ ለረጂም ደቂቃ የሰው ድምፅ መስማት ይከብደኛል
ግን በጣም እሚገርመው ይህንን ትረካ ስንተየ ደጋግሜ ስሰማ እራሴን ታዘብኩት
እድሜ ጤና ፍቅር ይስጥክ
ድምፅ መረዋው ፀግሽ
ፀጋዬ ሲባል ድምፅህ ጆሮዬ ላይ ታትሟል ገራሚ ተራኪ እና ቀልብ ሳቢ ነህ አቦ ያራዳ ልጅ ይመችህ
ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ ድምፀ መረዋ 🥰
ምርጥ ታሪክ ምርጥ ተራኪ በጣም ጎበዝ ነህ
እዋዋዋዋይ ገራሚ ነገር
ዋው በጣም ደስ ይላል አመስግናለው ከከከከከከከከ
ከ ሌባው ፍቅር ያዘሽ?
ሰልአምይብዝአልኝ። ፀግሸ። በጉጉተጀምሮአለቀ
ፀግሽ አሪፍ ደስ የሚል ትርካ ነው ሰላምህ ይብዛአ
Keep going 😊
Dessse yimile tireka
ኦህ ቀጣም ያምራል በተለይ ያተ አተራረክ❤
ዋው እውነትም ፍቅር ባጋጣሚ አሉ ይገርማል ድንቅ ነው በገጉት ነው ጀምሬ የጨረስኩት አጨራረሱ ደስ ይላል እናመስግናለን
በርታ ወንድሜ ሁሌም ከጎንህ ነን
ከታሪኩ ይልቅ ያተ ያተራርክ ብቃት እና ድምፅህ እድሁ ዚብሎ ያስደምማል ዋው አደኛ ነህ
ፀጋዬ በጣም መሳጭ ታሪክ እና ውብ አቀራረብ ነው። ምሥጋና ላንተ✨🙏💫
ዲምፅህ ውስጤ ነው ይነቺህ አቦ
እናመስግናለን ወንድማችን
tsegaye betam new mnwedh
ፀግሽ ስላም ነክ እንኳ ደህና መጣህ 🙏
❤️❤️💋🙏🏽thank
ዛሬማ በአዕምሮዬ የቤቱን ሁኔታ እያሰበኩት በሣቅ ፍርስ ነው ያደረከኝ
እንደኔ እኔ እውነት በተለይ የሰፈር ሰወች በለው አይዋቸው አቦ ይመቻቸው
በጣም እናመሠግናለን ፀግሽ በርታልን
Wow ድምፅህ ❤
Thanks tsegsh
awesome story!!
Tsegeshhhhh
ፀግሽ የአና ማስታወሻን ተርክልን
God bless you
Ketaye kefel tsege betam desi yelal wedi atefaben mertu azenagnachen
Wow 😍😍😍😍😍😍
Nice voice keep it up
Tegaye betam Big like.... Telek awratat wedelay
ዋው ደስ ይላል እንደ ሰውየው አይነት ሰው እንዴ እንዲም አይነት ሰው አለ ያስብላል ::ይምያስቅም ነው
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ
የኔ ውድ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኝልካለው እንድቀን ባካል ባይክ ምኞቴ ነው ምኞት አይከለከል
💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
በጣም ጎበዝ ነህ ወንድሜሜሜ
ፀግሺዬ ድምፀክ በጣም ያምራል ዋው ነው እናመሠግናለን
Teigesh I can’t ignore your narratives I do really appreciate the way you’re narrated. Zerhiuen gemechu he is the one of good writers in our country respect ✊ for both of you
ዋው በጣም ደስ የሚል ነበር
እናመስግናለን ሱሴ
Amesgenalhue betame tero koyeta nabere👌👍👍😍
እንኳን በሠላም መጣህ
እናመሰግናለን ወንድም ቢቻልህ የአና ማስታወሻን ብትተርክልን
👌👌👌👌
ኩል የሆነ ስራ እናመሰግናለን ፀግሽ እንዲሁም ፀሃፊው
Well come tsegesh
አንድ ሺ ላይክ ቢቻል አደርግ ነበር የኔ ድምፀ መረዋ ፀግዬ ውድድድድድ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏🙏
ያው እንደ ሁልጊዜው ደራሲ ዘሪሁን ገመቹን ሳላደንቅ አላልፍም
ያሁኑ ድርሰትህ አዙሮ የሚደፋ እና ስሜት ቀስቃሽና እንትንን እንትን የሚያደርግ ነው ወድጄዋለሁ ለለውጥ አሪፍ ነው።
ጸግሽ ምርጥ ሰው
ፀግሽን እየሠማ የመዳምን ስራ የሚፋፋምለት እኔ አጧጡፈዋለው ፀግሽዬ ክበርልኝ ብሮ
Kkkkk eniam badaseta newa yamsaralte
እኳን በሰላም መጣህ ፀግሽ
ደብሮኝ ነበር ፈታ አረከኝ ፀግሽ እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን❤😅😅
Well come tsegshey
ፀግሽ በጣም ያምራል ብቻህን ስራ ለሌላ ጊዜ
I can’t wait the end
አሻራዬን እየጣልኩ ልለፍ አድስ መስሎኝ እጀምርና የስማሁት ነው ለካ
የሰፈራችን የጨርቆስ ልጅ መሆን አለበት
Baregew !!!
Ye Cherkos lij mehon metadel new !!!
Lemn endatyign !!!
Tawkiwalesh !!!
የጨርቆስ ልጅ መሆን እድለኝነት ነው ከሀገሬ ቀጥሎ ለኔ ሰፈሬ ደምስሬ ነው 💖💖💖
በጣም አሪፍ ድርሰት ከግሩም አተራረክ እናመሠግናለን
ፀግሸ እንካን መጣህልን
ጸግሽ ይመቺህ ሱሴ ብዬሀለሁ
Ahhahahahaaha faxarii hoy ye gdengoch asrari grmongali.uuufffyyyy betam New ysqengi
Betam yamral gn classicalu #tsehay snmok# megbiya lay bihonln yibelt des yilenal
በጣም የሚገርምነው
ከመጀመሪያው ላይ የሆነ ቅጥ ያጣ ነገር መስሎኝ እረ ፀጋየ እንድህ የወረደና ተራ ነገር አይለቅም የተከበረ ሰዉና የተከበር ዩቲበር ነው እስኪ እስከመጨረሻው ልስማው ብየ የአተራረክህም ነገር አቆርጦ መተው የማይቻልነው እናም ሳዳምጥ ትልቅ ትምህርት ሰጪ ሆኖ አግኘውት እንድህም ያሉ ደግ ሀብታሞች አሉ ለካ በጣም ማመን ይከብዳል ላይጠግን አይሰብርም ይላል የሀገሬሰው ሳይደግስ አይጣላም ይሉሀል ይሄውነው ለልጂቷም ለልጁም አላህየ እኝህን አባት ሰጣቸው መወለድ ቋንቋነው የወለደስ አባት ልጁን ደፈሮ አስረግዞ ያስወልድ የለ ድቃላ አመጣችስብሎ አስወርቶ የገዛ ልጁን ከነድቃላው እመገድ ላይ የሚጥልስ አባት አለአይደል ወንድም አጎት እረ ስንቱ አለ
አላህየ ይጠብቀን ደግደግ ሰወችን ይስጠን እኛንም ደጎች ያድርገን ለታመሙትም ጤናቸውን ይመልስላቸው ለሰወች ለሚያዝኑት አላህ ይዘንላቸው አመሰግናለው ፀጋይ ሰላምህን ያብዛው።
Techelaleh!!! Betam
እንኳን ደህና መጣህልን አትጥፋ
ፀግሽዬ በጣም ነው ምእናመሰግነው የኔ አንደኛ😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘
ቢቀጥል ደስ ይለኝ ነበር