Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምእራፍ 2 👉🏻 ruclips.net/video/wCD9FlUJONU/видео.html
አመሰግናለሁ ልኮምኩም እንግዲህ
ቀጣይ በኖረው ኦ የእውነት የሀና ታሪክ አስለቅሶኛል ። አምዳንዴ በስሜት የምንወስናቸው ውሳኔዎች የራስንም የሌላውም ህይወት ዋጋ ያስከፍላል ይህ ደግሞ ከሄኖክ ተምራለው ። ኤፍሬም ለታማኝነቱ ምን ያህል እንደታገለ፥ቅናት አጥንትን እንደሚያነቅዝ ከብሩክ ፤ከጽናት ደግሞ የጓደኝነት ጥግ ፤ልጅን ያሳበደው አብት ደግሞ ለሀገር ነቀዝ የሆኑ ሃላፊነት የማይሰማቸው ሸክም የሆኑ አባቶችን ያሳየናል ።በመጨረሻም የሰራተኛ አቃጣሪ😄❤😍😘ብቻ ፀግሽ የፃፊው ብዕር አይንጠፍ አንተም ደግሞ በጤና ያቆይልን ሚድያህን ያሳድገው!!የእውነት ምርጥ ጹፍ ነው !!!ካዳመጥኩኝ በሃላ ሁሉም በተራ አእምሮዬ ላይ ተመላለሱ።
በጣም አሪፍ ነው ቀጣይ እባክህ ይፍጠን bro፣👏👏👏👏
ይሄን ታሪክ ቴሌግራም አንብቤዋለሁ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ግን መጨረሻው ዴስ ይላል
በዚህ መልኩ ያልቃል ብዬ አልገመትኩም ነብር ፀግሽዬ ቶሎ የሚቀጥለውን አስማን እባክህ!!
ፀግሽ ቀጣዩን አፋጥነው አሪፉ ሥራ ነው በርታ
ይሄን ትረካ ከዚህ በፊት ማያ ላይ ምኞት በሚል ርዕስ ሰምቼዋለሁ በዕርግጥ የስም እና አንዳንድ የታሪክ ለውጥ አለው ለማንኛውም በጣም አመሰግናለሁ ፀግሽ
ዋው ደስ ሲል በተመስጦ ነው የሰማውትቀጣዩን አፍጥነው
የኔ ድምፀ መረዋ ስወድህ ወንድማለም በርታ
Hi Tegshey meraf 2 betam begugut eyetebeken new,
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሸ ጠፍተህ ነበር ከአመት በፌት አረብ ሀገር ሁኘ ነበር ትረካህን የምከታተልህ አሁንም ኢትዮ ሁኘ wifiያለበት ቦታ እያሳደድኩ ነው ያንተን ትረካ እያወረድኩ የምሰማው
Wow you amazing..... Bertaa wuxetun be qarbuu taxaxamala
ድምፀ መረዋ ብየሀለዉ ፀግሽ እናመሰግናለን😍
ፀግሽ ቶሎ ልቀቅልን በጣም አሪፍ ታሪክ ነው
ዋዉ ደስ ፀግሽ በርታልን ብዙወችን ይቀይራል ተፋ ይሰጣል እኔም አንድቀን ሀገሬ ስገባ አግቸክ እትርክልህ ይሆናል ግን አትዘገይ ቶሎ ፓርት 2 ልቀቅልን
ምርጥ ታሪክ እና እንደተለመደው በጣም ጎበዝ አንባቢ. ሁለተኛውን ክፍል በቶሎ እንደምትለቅ ተሰፋ አለን🙏
እናመሰግናለን 👍🥰
ያንተ ቤት ሁሌም አድባሩሙሉ ነው በርታ ❤ውንድሜ
ፀግሽዩ ይህንን ታሪክ በሌላ ዩትዩብ ላይ ስምቼዋለሁ ባንተ ድምፅ ግን በድጋሚ በመስማቴ ደስ ብሉኛል በርታ
ምርጥ ነው ቀጣዩን አፍጥኑት please
ፀግሺ እንኳን ደህና መጣህ
❤❤❤❤❤❤ arefe new
ሀይ..ጸግሽ..እንኳን..ደና..መጣህ
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ የአንተን አተራረክ ለምጄ ሌላው ጋር ሄጄ ሳዳምጥ ምንም አይመስጠኝም የአንተ ይለያል በርታ ወንድማችን
በጣም የሚማርክ የሚያስተምር የሚያዝናና በጣም ቆንጆ ትምርት ነው እናመሰግናለን ፀግሽ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💞💞
የኔ ድምፅ ነጎድጓድ የእንቅልፊ መዳኒት እንኳን ደህና መጣልኝ በፍቅር ነው የምወድህ መዳኒቴ ያለፉትን እየገርብኩ ነበር እንግዲህ ላአንድ ሳምንት እየደጋገምኩ ልኮምኩመው ኑርልኝ
ፀግሽ ደስ የሚል አተራረክ ነው ከዚህ በፊት በማያ ኢትዮፕ ሰምቼዋለው ግን ድምፁክን ስለምወደው ደግሜ እየሰማው ነው እናመሰግናለን
በስደት ላይ በገጠመኝ አሳዛኝ በህይወት አሳዛኝ ገጠመኝ ጭንቀት መሸሻ እና እንደማስረሻ የተጠቀምኩት መዳኒት የአንተን ትረካ ፍቱህ መዳኒት ሆኖኛል በጣም አመሰግናለሁ ፀግሽ የኔ እስፔሻሊስት ዶክተር አድናቂህ ነኝ ❤
ፀግሽ በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ስራዎችክ ይለያሉ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን
ወይ ሀና ስንቱን አይሽ🤔 ቀጣዪን ምእራፍ በተሎ ይለቀቅልን🥰 ታዲያ እኛም ድጋፋችንን እያሳየን ! እንደ ሁልጊዜው ምንም የማይወጣለት ስራ ነው 👌 ጸሀፊውንም በጣም ሳናደንቅ እና ሳናመሰግን አናልፍም .
ሁለተኛዉን ለመሥማት በጣም ጓጉቻለሁ ምርጥ ትረካ ነዉ ፀግሽ
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ እረጅም ደቂቃ ሲህን ደስታየ ወደር የለውም
እናመሰግናለን ፀሽ አሁንገና ጨረስኩት የመሳይ እዛ መምጣት ለ ሀንቾ ና ለሔኖክ መገናኛት ያቀለዋል ብዬ አሰብኩ በጣም መሳጭ ነው በል ተከታዩን አፍጥነው መብራቱም በርቷል 😋 ይጥማል
ይህ ሰው የሚተካቸው ትረካዎች በሙሉ ምርጥ ናቸው ከድርሰቱ ነውወይስ ከተራኪው እላለሁሁሌ ካዳመጥኩ በሗላ:: የደራሲውን credit ማሳጣት ካልሆነብኝ ምንም አይነት ድርሰት ብታነብ ነፍስ የምትዘራበት ምርጥ ተራኪ ነህ::
ፀግሽ ቀጣዩ ይለለቅ ✋️💐💐
ፀግሽዬ ቀጣዬን አደራ አንደድራማ አንዳታስጠብቀን እናመሰግናለን በጣምነው ሚመቸው
ፀግሽ ጠፍተክ ነበር ስትመጣም ጥሩ ስራ ይዘህ ስለመጣክ እናመሰግናለን ግን ክፍል ሁለትን አፍጥነው ጓጉተናል ወንድሜ🙏🙏🙏🙏
ፀግሽ ተባረክ ቀጣዩን አፍጥነው
ዉይ በስማም ማቋረጥ አቅቶኝ በማግስቱ ስራ እያለኝ ሳልተኛ ቆይቼ ይሄዉ በግዴ ተነስቼ እየተደናበርኩ ነዉ በጣም ደስ የሚል ትረካ ዐጓጊነዉ ፀሀፊዉም አንባቢዉም እድሜና ጤና የረስጥልኝ ፀግሽ
ፀግሽ ፪ ይለቀቅልን
በጣም ቆንጆ ነው በጣም ማለት ነው ያቆምክበት ቦታ እራሱ በጣም ልብ ይሰቅላል ክፍል ሁለት ይፍጠንልን 🙏🙏🙏
ኸረቀጣይይለቀቅ።ፀግሽየ
አንተን እየሰማሁ የማዳምን የቤት ዉስጥ ስራ ስጨርስ ቤቱን ሁሉ አፍርሼ ድጋሚ ብሰራዉ አይደክመኝም ፀግሽ በእዉነት ነዉ የምልህ ትለያለህ ትሁት ነኝ ከ,,,,ዱባይ
😃😂me to
ፀግሽ ምርጥ ትረካ ነው ቀጣይ please 🙏
እናመሰግናለን ፀግሸ ከዚህ በፊት ሰምቼዋለሁ አንተ ተርከኸዉ😘
እንኳን ደህና መጣህ የአብራር ልጅ ባለ ድምጽ መረዋው
በጣም ደስ ይላል በርቱልኝ
አሪፍ እየሄድኩ ነው ቴሌግራም ላይ ጀምሬ የተውኩት ነበር በድምፅ ስለሆነ እያዳመጥኩ ነው
ሁሌም ምርጥ ምርጡን ፀግሽአደራ ቀጣዩን አፍጥነው ልቤ ቀጥ ልትል ነው
እንኳን በሰላም መጣህ በእውነት ጸግሽ በጉጉት ነበር የምጠብቅህ እስክትለቅ ድረስ በቃ ትችላለህ
አሪፍ አቀራረብ በርታ
ምርጥ ስራ ነው ቀጣይ ቶሎ ልቀቅቅልን
ብቆጥብ ይሻለኛል ብትቆይ እጨሳለው 😅ሲበዛ እጅግ ሲበዛ ጎበዝ ነህ በርታል❤❤❤❤
ካሁኑ 1:45 አለቀ😮
ፀግሸ የእኔ ደምፀመረዋ እናመሰግናለን በጉጉትነው የምንጠብቀው
_ደስ የምል አተራረክ ነው ተመስጨ እየሰማሁ በምሃል ማስታወቅያው ስገባ እንዴት እንደ ማናድደ😊😊😊 በርታ ፀገሽ ምርጥ ችሎታ ነው ያለህ የፈረንጁን አነጋገር ስትናገር አሳከኝ ታረካው አስተማር ነው በተለይ በስደት ያለን 🌹_
Ine iko dimstih newu migerimeng lezawu iko wuuuuuuuwwww benatih tolo tolo na ❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣህ ፀግሽ ተናፍቀህ ነበር
ፀግሸ በጣም ጠፈክ እነ ያተን አተሪረክ በናፍቆት ነው የሚጠብቀው
ይገርማል ይሄ ለሴቶችም ለወንዶችም የሚሆን ገራሚ ታሪክ ብቻ ሳይሆን አስተማሪም ነዉ ከዘመናችን fb አፍቃሪወች አንፃር ቅድሚያ በአካል ተገናኝቶ ነገሮችን በመነጋገር ማስቀጠልም ማቆምም የተሻለ ነዉ
ኧረ ፀጊሾ ቀጣዩን ብዙ አታስጠብቀን 🙏🙏😍😍
ጸግሽዬ እንኳን ደህና መጣህ ስጠፋ ድምጽህ ይናፍቀናል ከነ ድንቅ የአተራረክ ችሎታ የታሪኩን ኮሜንት ሰምቼ ስጨርስ እመለሳለው ኑርልን!
It’s always good to hear your lovely voice
Betam arif new benat party 2 begugut eyetibekn new 💖😘😘
ፀግሽዬ አድናቂህ ነኝ ትችልበታለህ ወንድሜ በርታልን ደስ የሚል ትረካ ነው ክፍል 2 ነገእሰማለሁ
እህህህህ ፀግሽ ቀጥዩን ክፍል ከ ቀናት በሗላ ብለኸን ስንጠብቅ ሳምንት መጣ 😅እርግጡን ንገረን ሳምንታት ወራት😮ኦ አምላኬ እምችልበትን ፀጋ ስጠኝ ኮንዲሚንየም ውስጥ ተፋጠን ቀረን እኮ😅
እናመሰግናለን ስለመጣህ ደስ ብሎኛል በቀጣዮ ለመፅሐፍ ኮመንተ
የኔ ድምፅመረዋ ጠፍተህ ነበር ።እንኳን ሰላም መጣህ
እኔኮ እዛው አብራቸው ያለው ያክል እየሳልኩ ነው ምሰማው ብዙ ጊዜ ስተኝ ሰለምሰማው ነው መሰለኝ እነመሰግነለን
በቶሎ ቀጣዩን ፀግሽ ❤
ናፍቀኸኝ ነበር ፀግሽ በጣም ነው የምወደው ያንተን የትረካ አቀራረብ ድምፅህም ተርክበት ተብሎ የተሰጠህ ነው የሚመስለው 😂😂
ፀግሽዬ በጣም መሳጭና አስተማሪ ነው ሁለተኛው ክፍል ይፍጠንልን❤🙏
ፀግሽ ደስ የሚል ነው ክፍል 2ን በጉጉት ነው እየጠበኩ ያለሁት ::
በጣም አሪፍ ነዉ ፀግሽ ቀጣዩ በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ plsቶሎ
Waiting for part 2.
ፀግሽ እናመሰግናለን በርታ ምእራፍ 2 በጉጉት እጠብቃለን 😍😍
ምርጥ ድርሰት
ጸግሽ የድብርቴ መዳኒት ጸግሽ የድካሜ መርሻ ነክ በጣም አመሰግናለሁ በርታ የሴቶቹ ድምጽ ግን ያንተ ነው😂😂😂😍😍😍🙏ሲገርም እኮ አይ ጥበብ
ልቤ ተጠልጥሎቀር ፀግሺየ 😍😍
እኔም😁
ደስ የሚል ታሪክ። መፅሀፍ ማንበብ ማለት የብዙ ሰዎችን የእውነት እና የልብ ወለድ ታሪኮችን መዳሰስ ነው። ከዳሰስነው ታሪክ ደግሞ አንድ ሰው መከራ ወይም ደስታ ሌሎችም ነገሮች ሲደርስበት የሚሰማውን ስሜት መገንዘብ መረዳት እንዲኖረን ያደርጋል። ደርጉ በሀና ላይ ያደረሰው በደል ያናድዳል። ከዚያም ብሁዋላ ያሉት ሁኔታወች ልብ ይሰብራሉ። ግን እስዋ ጥንካራ እና ብልጥ ስለሆነች መጨረሻዋ መጥፎ እንደማይሆን እገምታለሁ።
በጣም ደስ ይላል በርታ ቀጣዉን ቶሎ ልቀቅልን ልቀቅልን ልብ አጠልጣይ ነዉ
ፅግሽ በጣም እሩቅ ነኝ ግን ትረካህ ከማንም ተራኬዎች ስለሜበልጥ በደስታ አዳምጥሀለሁ አትጥፋ በርታ
ፀግሽ ስራዉችህ ግሩም ናቸዉ ሀና ስታሳዝን😔🥰
ፀጊሽ ተወዳጁ እንኳን ደና መጣህ ሠላምህ ይብዛ!
ምርጥ ነው በርታ
በጣም ጥሩ ሰራ ነው ምታቀርበው ፀጊሽ አመሠግናለሁ
ውይ ፀግሽ መጨረሻው ናፈቀኝ እንዴት ልብ ይሰቅላል ይገርማል ደግሞ የነሿሿ ዘመን መሆኑ ትኩስ ትረካ ስለሆነ መጣሙ
ፀግሽ የኔ ምርጥ ተራኪ ዋውውውውውው 👏👏👏👏👏 ቀጣዩን ግን አደራ
እንኳን መጣህልን ፀግሽ
ፀግሽዬ ይሄንን ትረካ ባንተ በድሮ ፔጅ ክፈት ዶት ኮም ላይ ሰምቼዋለው
ውይ ልብ ማንጠልጠል ስትችልበት ፍጠን ከምር አሪፍ ነው በርታ
Good job, I can't wait for the next chapter!❤️
ፀግሽ እናመስግናለን
እንኳን ደህና መጣህ !!ፀግሽዬ በክፍል በክፍል አድርገህ አቅርብልን እባክህን 🙏
ቀጣይ ቢኖረው አሪፍ ነው❤
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ
እኳንደህና መጣህ ፀግሽ በጣምአሪፍነው
ፀግሽ ሰይ ሳይሆን ሰኢዶ ህንፃ ነው የሚባለው የዛ ሰፈር ልጅ ስለሆንኩ ትረካው አሪፍ ነው
Yeah, lik neh ... thanks brha, it just a mistake because of letters font. 'll takecare more next time.
በረታልን ፀግሺ❤
ለምን ለምን እንዴት እዚህ ጋር ታቆማለህ የእዉነት ታናድዳለህ ፀግሽ ቀጣዩን ቶሎ ልቀቅልን
ስጀምረው ልደበርበት ነበር አሁን ግን ዋና ስራየ አዲርጌ ነው p2 የምጠባበቀው ፀግሽየ ክበርልን
ምእራፍ 2 👉🏻 ruclips.net/video/wCD9FlUJONU/видео.html
አመሰግናለሁ ልኮምኩም እንግዲህ
ቀጣይ በኖረው ኦ የእውነት የሀና ታሪክ አስለቅሶኛል ። አምዳንዴ በስሜት የምንወስናቸው ውሳኔዎች የራስንም የሌላውም ህይወት ዋጋ ያስከፍላል ይህ ደግሞ ከሄኖክ ተምራለው ። ኤፍሬም ለታማኝነቱ ምን ያህል እንደታገለ፥ቅናት አጥንትን እንደሚያነቅዝ ከብሩክ ፤ከጽናት ደግሞ የጓደኝነት ጥግ ፤ልጅን ያሳበደው አብት ደግሞ ለሀገር ነቀዝ የሆኑ ሃላፊነት የማይሰማቸው ሸክም የሆኑ አባቶችን ያሳየናል ።በመጨረሻም የሰራተኛ አቃጣሪ😄
❤😍😘ብቻ ፀግሽ የፃፊው ብዕር አይንጠፍ አንተም ደግሞ በጤና ያቆይልን ሚድያህን ያሳድገው!!የእውነት ምርጥ ጹፍ ነው !!!ካዳመጥኩኝ በሃላ ሁሉም በተራ አእምሮዬ ላይ ተመላለሱ።
በጣም አሪፍ ነው
ቀጣይ እባክህ ይፍጠን bro፣👏👏👏👏
ይሄን ታሪክ ቴሌግራም አንብቤዋለሁ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ግን መጨረሻው ዴስ ይላል
በዚህ መልኩ ያልቃል ብዬ አልገመትኩም ነብር ፀግሽዬ ቶሎ የሚቀጥለውን አስማን እባክህ!!
ፀግሽ ቀጣዩን አፋጥነው አሪፉ ሥራ ነው በርታ
ይሄን ትረካ ከዚህ በፊት ማያ ላይ ምኞት በሚል ርዕስ ሰምቼዋለሁ በዕርግጥ የስም እና አንዳንድ የታሪክ ለውጥ አለው ለማንኛውም በጣም አመሰግናለሁ ፀግሽ
ዋው ደስ ሲል በተመስጦ ነው የሰማውትቀጣዩን አፍጥነው
የኔ ድምፀ መረዋ ስወድህ ወንድማለም በርታ
Hi Tegshey meraf 2 betam begugut eyetebeken new,
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሸ ጠፍተህ ነበር ከአመት በፌት አረብ ሀገር ሁኘ ነበር ትረካህን የምከታተልህ አሁንም ኢትዮ ሁኘ wifiያለበት ቦታ እያሳደድኩ ነው ያንተን ትረካ እያወረድኩ የምሰማው
Wow you amazing..... Bertaa wuxetun be qarbuu taxaxamala
ድምፀ መረዋ ብየሀለዉ ፀግሽ እናመሰግናለን😍
ፀግሽ ቶሎ ልቀቅልን በጣም አሪፍ ታሪክ ነው
ዋዉ ደስ ፀግሽ በርታልን ብዙወችን ይቀይራል ተፋ ይሰጣል እኔም አንድቀን ሀገሬ ስገባ አግቸክ እትርክልህ ይሆናል ግን አትዘገይ ቶሎ ፓርት 2 ልቀቅልን
ምርጥ ታሪክ እና እንደተለመደው በጣም ጎበዝ አንባቢ. ሁለተኛውን ክፍል በቶሎ እንደምትለቅ ተሰፋ አለን🙏
እናመሰግናለን 👍🥰
ያንተ ቤት ሁሌም አድባሩሙሉ ነው በርታ ❤ውንድሜ
ፀግሽዩ ይህንን ታሪክ በሌላ ዩትዩብ ላይ ስምቼዋለሁ ባንተ ድምፅ ግን በድጋሚ በመስማቴ ደስ ብሉኛል በርታ
ምርጥ ነው ቀጣዩን አፍጥኑት please
ፀግሺ እንኳን ደህና መጣህ
❤❤❤❤❤❤ arefe new
ሀይ..ጸግሽ..እንኳን..ደና..መጣህ
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ የአንተን አተራረክ ለምጄ ሌላው ጋር ሄጄ ሳዳምጥ ምንም አይመስጠኝም የአንተ ይለያል በርታ ወንድማችን
በጣም የሚማርክ የሚያስተምር የሚያዝናና በጣም ቆንጆ ትምርት ነው እናመሰግናለን ፀግሽ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💞💞
የኔ ድምፅ ነጎድጓድ የእንቅልፊ መዳኒት እንኳን ደህና መጣልኝ በፍቅር ነው የምወድህ መዳኒቴ ያለፉትን
እየገርብኩ ነበር እንግዲህ ላአንድ ሳምንት እየደጋገምኩ ልኮምኩመው ኑርልኝ
ፀግሽ ደስ የሚል አተራረክ ነው ከዚህ በፊት በማያ ኢትዮፕ ሰምቼዋለው ግን ድምፁክን ስለምወደው ደግሜ እየሰማው ነው እናመሰግናለን
በስደት ላይ በገጠመኝ አሳዛኝ በህይወት አሳዛኝ ገጠመኝ ጭንቀት መሸሻ እና እንደማስረሻ የተጠቀምኩት መዳኒት የአንተን ትረካ ፍቱህ መዳኒት ሆኖኛል በጣም አመሰግናለሁ ፀግሽ የኔ እስፔሻሊስት ዶክተር አድናቂህ ነኝ ❤
ፀግሽ በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ስራዎችክ ይለያሉ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን
ወይ ሀና ስንቱን አይሽ🤔 ቀጣዪን ምእራፍ በተሎ ይለቀቅልን🥰 ታዲያ እኛም ድጋፋችንን እያሳየን ! እንደ ሁልጊዜው ምንም የማይወጣለት ስራ ነው 👌 ጸሀፊውንም በጣም ሳናደንቅ እና ሳናመሰግን አናልፍም .
ሁለተኛዉን ለመሥማት በጣም ጓጉቻለሁ ምርጥ ትረካ ነዉ ፀግሽ
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ እረጅም ደቂቃ ሲህን ደስታየ ወደር የለውም
እናመሰግናለን ፀሽ አሁንገና ጨረስኩት የመሳይ እዛ መምጣት ለ ሀንቾ ና ለሔኖክ መገናኛት ያቀለዋል ብዬ አሰብኩ በጣም መሳጭ ነው በል ተከታዩን አፍጥነው መብራቱም በርቷል 😋 ይጥማል
ይህ ሰው የሚተካቸው ትረካዎች በሙሉ ምርጥ ናቸው ከድርሰቱ ነውወይስ ከተራኪው እላለሁሁሌ ካዳመጥኩ በሗላ:: የደራሲውን credit ማሳጣት ካልሆነብኝ ምንም አይነት ድርሰት ብታነብ ነፍስ የምትዘራበት ምርጥ ተራኪ ነህ::
ፀግሽ ቀጣዩ ይለለቅ ✋️💐💐
ፀግሽዬ ቀጣዬን አደራ አንደድራማ አንዳታስጠብቀን እናመሰግናለን በጣምነው ሚመቸው
ፀግሽ ጠፍተክ ነበር ስትመጣም ጥሩ ስራ ይዘህ ስለመጣክ እናመሰግናለን ግን ክፍል ሁለትን አፍጥነው ጓጉተናል ወንድሜ🙏🙏🙏🙏
ፀግሽ ተባረክ ቀጣዩን አፍጥነው
ዉይ በስማም ማቋረጥ አቅቶኝ በማግስቱ ስራ እያለኝ ሳልተኛ ቆይቼ ይሄዉ በግዴ ተነስቼ እየተደናበርኩ ነዉ በጣም ደስ የሚል ትረካ ዐጓጊነዉ ፀሀፊዉም አንባቢዉም እድሜና ጤና የረስጥልኝ ፀግሽ
ፀግሽ ፪ ይለቀቅልን
በጣም ቆንጆ ነው በጣም ማለት ነው ያቆምክበት ቦታ እራሱ በጣም ልብ ይሰቅላል ክፍል ሁለት ይፍጠንልን 🙏🙏🙏
ኸረቀጣይይለቀቅ።ፀግሽየ
አንተን እየሰማሁ የማዳምን የቤት ዉስጥ ስራ ስጨርስ ቤቱን ሁሉ አፍርሼ ድጋሚ ብሰራዉ አይደክመኝም ፀግሽ በእዉነት ነዉ የምልህ ትለያለህ ትሁት ነኝ ከ,,,,ዱባይ
😃😂me to
ፀግሽ ምርጥ ትረካ ነው ቀጣይ please 🙏
እናመሰግናለን ፀግሸ ከዚህ በፊት ሰምቼዋለሁ አንተ ተርከኸዉ😘
እንኳን ደህና መጣህ የአብራር ልጅ ባለ ድምጽ መረዋው
በጣም ደስ ይላል በርቱልኝ
አሪፍ እየሄድኩ ነው ቴሌግራም ላይ ጀምሬ የተውኩት ነበር በድምፅ ስለሆነ እያዳመጥኩ ነው
ሁሌም ምርጥ ምርጡን ፀግሽ
አደራ ቀጣዩን አፍጥነው ልቤ ቀጥ ልትል ነው
እንኳን በሰላም መጣህ በእውነት ጸግሽ በጉጉት ነበር የምጠብቅህ እስክትለቅ ድረስ በቃ ትችላለህ
አሪፍ አቀራረብ በርታ
ምርጥ ስራ ነው ቀጣይ ቶሎ ልቀቅቅልን
ብቆጥብ ይሻለኛል ብትቆይ እጨሳለው 😅ሲበዛ እጅግ ሲበዛ ጎበዝ ነህ በርታል❤❤❤❤
ካሁኑ 1:45 አለቀ😮
ፀግሸ የእኔ ደምፀመረዋ እናመሰግናለን በጉጉት
ነው የምንጠብቀው
_ደስ የምል አተራረክ ነው ተመስጨ እየሰማሁ በምሃል ማስታወቅያው ስገባ እንዴት እንደ ማናድደ😊😊😊 በርታ ፀገሽ ምርጥ ችሎታ ነው ያለህ የፈረንጁን አነጋገር ስትናገር አሳከኝ ታረካው አስተማር ነው በተለይ በስደት ያለን 🌹_
Ine iko dimstih newu migerimeng lezawu iko wuuuuuuuwwww benatih tolo tolo na ❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣህ ፀግሽ ተናፍቀህ ነበር
ፀግሸ በጣም ጠፈክ እነ ያተን አተሪረክ በናፍቆት ነው የሚጠብቀው
ይገርማል ይሄ ለሴቶችም ለወንዶችም የሚሆን ገራሚ ታሪክ ብቻ ሳይሆን አስተማሪም ነዉ ከዘመናችን fb አፍቃሪወች አንፃር ቅድሚያ በአካል ተገናኝቶ ነገሮችን በመነጋገር ማስቀጠልም ማቆምም የተሻለ ነዉ
ኧረ ፀጊሾ ቀጣዩን ብዙ አታስጠብቀን 🙏🙏😍😍
ጸግሽዬ እንኳን ደህና መጣህ ስጠፋ ድምጽህ ይናፍቀናል ከነ ድንቅ የአተራረክ ችሎታ የታሪኩን ኮሜንት ሰምቼ ስጨርስ እመለሳለው ኑርልን!
It’s always good to hear your lovely voice
Betam arif new benat party 2 begugut eyetibekn new 💖😘😘
ፀግሽዬ አድናቂህ ነኝ ትችልበታለህ ወንድሜ በርታልን ደስ የሚል ትረካ ነው ክፍል 2 ነገእሰማለሁ
እህህህህ ፀግሽ ቀጥዩን ክፍል ከ ቀናት በሗላ ብለኸን ስንጠብቅ ሳምንት መጣ 😅እርግጡን ንገረን ሳምንታት ወራት😮ኦ አምላኬ እምችልበትን ፀጋ ስጠኝ ኮንዲሚንየም ውስጥ ተፋጠን ቀረን እኮ😅
እናመሰግናለን ስለመጣህ ደስ ብሎኛል በቀጣዮ ለመፅሐፍ ኮመንተ
የኔ ድምፅመረዋ ጠፍተህ ነበር ።እንኳን ሰላም መጣህ
እኔኮ እዛው አብራቸው ያለው ያክል እየሳልኩ ነው ምሰማው ብዙ ጊዜ ስተኝ ሰለምሰማው ነው መሰለኝ እነመሰግነለን
በቶሎ ቀጣዩን ፀግሽ ❤
ናፍቀኸኝ ነበር ፀግሽ በጣም ነው የምወደው ያንተን የትረካ አቀራረብ ድምፅህም ተርክበት ተብሎ የተሰጠህ ነው የሚመስለው 😂😂
ፀግሽዬ በጣም መሳጭና አስተማሪ ነው ሁለተኛው ክፍል ይፍጠንልን❤🙏
ፀግሽ ደስ የሚል ነው ክፍል 2ን በጉጉት ነው እየጠበኩ ያለሁት ::
በጣም አሪፍ ነዉ ፀግሽ ቀጣዩ በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ plsቶሎ
Waiting for part 2.
ፀግሽ እናመሰግናለን በርታ ምእራፍ 2 በጉጉት እጠብቃለን 😍😍
ምርጥ ድርሰት
ጸግሽ የድብርቴ መዳኒት ጸግሽ የድካሜ መርሻ ነክ በጣም አመሰግናለሁ በርታ የሴቶቹ ድምጽ ግን ያንተ ነው😂😂😂😍😍😍🙏ሲገርም እኮ አይ ጥበብ
ልቤ ተጠልጥሎቀር ፀግሺየ 😍😍
እኔም😁
ደስ የሚል ታሪክ። መፅሀፍ ማንበብ ማለት የብዙ ሰዎችን የእውነት እና የልብ ወለድ ታሪኮችን መዳሰስ ነው። ከዳሰስነው ታሪክ ደግሞ አንድ ሰው መከራ ወይም ደስታ ሌሎችም ነገሮች ሲደርስበት የሚሰማውን ስሜት መገንዘብ መረዳት እንዲኖረን ያደርጋል። ደርጉ በሀና ላይ ያደረሰው በደል ያናድዳል። ከዚያም ብሁዋላ ያሉት ሁኔታወች ልብ ይሰብራሉ። ግን እስዋ ጥንካራ እና ብልጥ ስለሆነች መጨረሻዋ መጥፎ እንደማይሆን እገምታለሁ።
በጣም ደስ ይላል በርታ ቀጣዉን ቶሎ ልቀቅልን ልቀቅልን ልብ አጠልጣይ ነዉ
ፅግሽ በጣም እሩቅ ነኝ ግን ትረካህ ከማንም ተራኬዎች ስለሜበልጥ በደስታ አዳምጥሀለሁ አትጥፋ በርታ
ፀግሽ ስራዉችህ ግሩም ናቸዉ ሀና ስታሳዝን😔🥰
ፀጊሽ ተወዳጁ እንኳን ደና መጣህ ሠላምህ ይብዛ!
ምርጥ ነው በርታ
በጣም ጥሩ ሰራ ነው ምታቀርበው ፀጊሽ አመሠግናለሁ
ውይ ፀግሽ መጨረሻው ናፈቀኝ እንዴት ልብ ይሰቅላል ይገርማል ደግሞ የነሿሿ ዘመን መሆኑ ትኩስ ትረካ ስለሆነ መጣሙ
ፀግሽ የኔ ምርጥ ተራኪ ዋውውውውውው 👏👏👏👏👏 ቀጣዩን ግን አደራ
እንኳን መጣህልን ፀግሽ
ፀግሽዬ ይሄንን ትረካ ባንተ በድሮ ፔጅ ክፈት ዶት ኮም ላይ ሰምቼዋለው
ውይ ልብ ማንጠልጠል ስትችልበት ፍጠን ከምር አሪፍ ነው በርታ
Good job, I can't wait for the next chapter!❤️
ፀግሽ እናመስግናለን
እንኳን ደህና መጣህ !!
ፀግሽዬ በክፍል በክፍል አድርገህ አቅርብልን እባክህን 🙏