New ethiopian full true life story | የተዋለበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии •

  • @sarasara-no4gu
    @sarasara-no4gu 2 года назад +5

    በጣም በጣም የሚገርም የሚያሳዝን የስው ልጅ ክፋት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝውት ፈጣሪ ይጠብቀን ከእንደዚ አይነት ነገር

  • @asmeromgebreyesus2244
    @asmeromgebreyesus2244 2 года назад +4

    Thanks!

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 3 года назад +9

    Thanks so much Tsegaye ‘ ሰው የዘራውን ያጭዳል' አለ እዮብ: ወደ እግዚአብሔር መመለሱ በጣም አስደስቶኛል:: GOD is great!!!

  • @edutube3601
    @edutube3601 3 года назад +4

    ሚገርም ታሪክ ነዉ ጸግሽ እስከዛሬ የሰራሀቸዉ ስራዎችህን ስተኛ ስለማዳምጠዉ እየሰማሁት ነበር እንቅልፍ ሚወስደኝ ይሄ ግን ይለያል በጣም ተመስጨ ነበር ያዳመጥኩት ያስፈራል ያስጨንቃል ያጓጓል ..... ብቻ ለየት ያለ ነበር ገራሚ ተሠሪክ አስተማሪ እና ጽናት ለሰዉ ልጅ ምን ያክል አስፈላጊ እንደሆነ ተምሬበታለሁ እስኪ ለኛም እንደ #እዮብ ጽናት ትግስትን ይስጠን 😢

  • @fritaabreha6200
    @fritaabreha6200 2 года назад +27

    ፀግሽዬ ይሄን ታሪክ ስሰማ ሰው መሆኔን ጠላው አቤት የፈጣሪ ትግስቱ የኛ ሀጥያት ብዛቱ 😭ብቻ ፈጣሪ በይቅርታው ይጎብኘን

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 3 года назад +2

    በጣም አርፈ ነው ፀግሸ እእያቃረትኩ ነው ያዳመትኩት ከባድ ነው ያሰው ልጅ ፈተና ግን አብዝቶ እግዛብሔርን መያዝ ነው ከመትፎ ሰው እንድተብቀን

  • @semgngetaneh9752
    @semgngetaneh9752 3 года назад +4

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው በማዘን ነው ያዳመጥኩት ፀግሽ አሪፍ አሪፍ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው በርታ🙏🙏🙏🙏

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 21 день назад

    ይሄንን ታሪክ ካሁን በፊት ሠምቼው የሚደንቅ ነው እግዛአብሄር ከምን አይነት ጉድ እደሚያወጣ የአምላክ ቸርነት ያየሁበት ትረካ ነበር አሁን ድጋሚ አገኘሁት ግን የአጎትዬው ካራክተር የሆነ የሚቆጣ የሚጮህ ሠው ቢተርከው አሪፍ ነበር የሆነ ወኔ ይኖረዋል ግን 🙏🙏

  • @hiwetdebebe111
    @hiwetdebebe111 3 года назад +2

    አስተማሪና ያለውን ነገር ስለሆነ የምታቀርብልን ፀግሽ እናመሰግናለን
    በርታ ባዳምጥህ የማትሰለች የአተራረክ
    ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @zaybaayalew6690
    @zaybaayalew6690 Год назад +2

    ይህ ታሪክ ስሰማ ሰው ማመን እንደለለብን ተረዳሁ በጣም ውስጤ ተነካ ውይ የኛ ነገር ከክፉ ሰው ይሰውረን 😢😢

  • @ledyasolomon6530
    @ledyasolomon6530 3 года назад +3

    የሚገርም ታሪክ የሰወች ክፍት የእግዚአብሔር ተአምር ይገርማል ብቻ ለክፍት ባታ አይኑረን ለእውነት ለፍቅር እንኑር ገንዘብ ሀብት ሁሉ አላፊነው ገንዘብ ቁስን እንጂ ፍቅርን ሰውን የመሰለ ክቡር ፍጡር አይገዛም የዋህ ምንም አይወንም በአንድም በሌላም እግዚአብሔር ይረዳል

  • @fhddfgfhfrt6760
    @fhddfgfhfrt6760 2 года назад +1

    በጣም እናመሠግናለን ሁሉም የስራዉን ስላገኘ ደስ ብሎኛል በጣም ምርጥ ነበር

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 3 года назад +22

    የዉነት ገራሚ ታሪክነዉ በየቤቱ ስንት አይነት ነገር አለ እናመሰግናለን በርታ ወንደሜ

  • @nadiaharb2412
    @nadiaharb2412 3 года назад +11

    እሚገርም ነው አቤት የእግዚአብሔር ድቅ ስራ የዋህነት ቢጓዳም ደሞ ይጠቅማል

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 3 года назад +5

    ግሩም እንደሁልግዜም ፀግሽ!!
    በሌላ ትረካ እስከምንገናኝ በርታ ወንድሜ!!!

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ

    እንኳን ደህና መጣህ ሱሴ
    ዋው በጣም ገራሚ ፁሁፍ ነው ሲገርም ግን የስውልጅ የክፍት ጥግ ብቻ በጥም ያሳዝናል ስው በሚወደው እና በሚያምነው ሲከዳ በጣም ያማል የዩብን ጥንካሬ አደንቅለታለሁ ብጠቃለይ መጨረሻውም ደስ በሚል ሁኒታ ነው ያለቀው
    እናመስግናለን ሱሴ💞💞💞💞💞

  • @sabeltefery2124
    @sabeltefery2124 2 года назад

    ፀግሽ በጣም የሚያስጠላ ትረካ ነው ብዙ ግዜ ላዳምጠው ብዬ ለምን እንደሆነ ባላውቅም እተወዉ ነበር ዛሬ ባዳምጠው ሰው ወሆኔ አስጠላኝ ላንተ ግን ምስጋናዬን ሳላቀርብ አላልፍም

  • @Selam-vv4mw
    @Selam-vv4mw Год назад +1

    Sew Yezerawin New Yemiyachidew::👌👌👌

  • @መቅዲፍቅር-ሰ1ረ
    @መቅዲፍቅር-ሰ1ረ 2 года назад

    ፀግሽ ምን ልበልህ አላቅም ድምፅህን ሳሰማህ አልውልም በስራ ሰአት እሰማሀለሁ በቃ ምን ማለት አልችልም አመሰገናለሁ😍😍😍😍😍

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 2 года назад

    ጥሩ ታሪክ ፡ላላ ባለ ባለ የአፃፃፍ ስልት ። ለ variety ጥሩ ነው. Thanks

  • @belaytube8613
    @belaytube8613 3 года назад +1

    በጣም እሚገርም ታሪክ ነው የዋህነት አንዳንዴ ሢበዛ ጥሩ አይደለም

  • @ekrumohammed8539
    @ekrumohammed8539 Год назад

    ሰው ሳናግረኝ ላለማቋረጥ እየተነጫነጭኩ የሰማሁት ታሪክ አንድ ገበሬ ስደ በዝራው መሬት ላይ ጤፍ አያጭደም የማጭደው ያንን የዘራውን ስደ እጁ የሰው ልጅም እደዛው ሀሳባችን ዝር ነው አቅምሮ ደግሜ እርሽ መጥፍም አስብን ጥሩ መጨረሻላይ የዝራነውን ማጨዳችን የታወቀነው ልክ እደገበሬ ፀግሽ በርታ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 года назад +25

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዋውውውውውው እደዛሬ ተመስጪና በጭንቀት የሰማሁት ትርካ የለም አምላክ ሆይ እደ እዮብ መከራን ና ችግርን የምንችልበት አቅም ስጠን አሜንን ፀግሽ በጣም ቴንኪው

    • @seadisadi8111
      @seadisadi8111 3 года назад +1

      እኔ እራሱ😢

    • @martatesphay8126
      @martatesphay8126 3 года назад

      Rrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrtrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrr

    • @hallo2982
      @hallo2982 2 года назад

      P

    • @hallo2982
      @hallo2982 2 года назад

      Poppppppppppp

    • @עדנהמהרי
      @עדנהמהרי Год назад

      የሰው ክፍት😢 እንደ እግዚአብሄር ቸርነት ነው እንጂ እንደሰው ክፉት እማ እኔም ሞቸ ነበር😢

  • @senihawaz7303
    @senihawaz7303 2 года назад

    ፀግሽ በህይወቴ እንደዚህ ተጨንቄ አላውቅም ግን መጨረሻው ደስ ይላል thank you so much

  • @user-feker
    @user-feker 3 года назад +1

    ፀግሻ ገና እየገባሁ ነው ልየውና ያው የተለመደውን አስተያየት እሰጣለው ደግሞ ተናፍቀሀል የማበብ ግዜ ስለሌለኝ ባተ ትረካ የማበብ ፍላጎቴን በመስማት አስታግሳለሁ

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 Год назад +4

    ፀግሽዬ ባለህበት ሰላም ሁን!❤

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 3 года назад +10

    እንኳን ደህና መጣህ የእኛ ወንዳ ወንድ ክክ ድምፅህኮ የአተራረክህም ለዛ ታክሎበት ግሩምነው እናመሰግናለን በርታ።

  • @መንጌየበረሃውሰው
    @መንጌየበረሃውሰው Год назад +1

    ደራሲ አእምሮ ዮሀንስን በእውነቱ ከሆነ ተናድጀበት ገና ትረካው ሳያልቅ ጥቂት ሲቀር መጻፍ ጀምሬ ነበር ምክንያቱም እዮብ ፍጹም አፍቃሪ፥ ፍጹም አማኝ ሆኖ ሳለ የእግዚአብሔን ማዳን የተረሳ መስሎኝ ነበር በፍጻሜው ተደስቻለሁ አመሰግናለሁ መዳን በእግዚአብሔር ነው።

  • @እግዚአብሔርመልካምነውአቤ

    ፀግሽ በጣም እናመስግናለን በጣም አስተማሬ ታሬክ ነው በጭንቀት ነው ያዳመጥኩት መጨረሻው ደስ ይላል 🙏🙏🙏

  • @thehabesha2929
    @thehabesha2929 2 года назад +3

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ፀግሽ እናመሰግናለሁ 👌💖

  • @አቤነኝየአባቴናፋቂአቤነኝ

    የሰወችን ክፋት ስሰማና ሰመለከት ሰው ሞሆኔን እጠላለሁ ግን የዛ ሚስኪን ልጅ መጨረሻው ጥሩ በመሆኑ በጣም ደስ ብሎኛን በእንባ እና በተመስጦ ነው የጨረስኩት

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 года назад +1

    በጣምእሚያሳዝንታሪክነውወንድማችንበጣምእናመሰግናለን

  • @wolloraya3509
    @wolloraya3509 3 года назад +3

    በጣም የሚያሳዝን ነው የሰው ክፋት እግዚአብሔር ፍርድ አለው ብለው እንኳ ማሰብ እይፈልጉም ለሁሉም ትምህርት ነው ሙልጭ ብሎ ሰውን ማመን ይጎዳል በዚህ ዘመን ያለምንም ማቆረጥ ነው ሰምቸ ይጨረስኩት ፀግሽ ምርጥ አቀራረብ ነው በርታ ወንድማችን!!!

  • @Nureshetu1910
    @Nureshetu1910 3 года назад

    እህህህህህ ላልጨርሰው እያልኩ ነበር መጨርሻው ያሳዝናል ብየ ግን በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ነው ሰወቹን ስንቀርብ ምን ያክል እናምናለን

  • @tsegtseg4495
    @tsegtseg4495 Год назад

    ዎው ዋኑ ማትራፉኖ ብውናት ባጣም አዝኛ ነበር ግን ማትራፉእን ስሳማ ባጣም ነው ዳስ ያላኛ እግዚአብሔር ይመስገን ልሁላቺንም እንድ እዮብ አይናት እውነት ፍቅር ይስጣን አሜን 🙏

  • @neimman8
    @neimman8 3 года назад

    ኡፍ አይ ይቺ አለም ድሮም እኮ ለ የዋሆች አቶንም በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እናመሰግናለን ላተም ቀጥል ጥሩ ስራ ነው ማበረታታት ግዴታችን ነው በሺዎች መታየት ያለበት ነገር ነው ሰው ትኩረቱን ተነቅጡዋል በማይረባ ነገር እጂ

  • @selammoges4277
    @selammoges4277 3 года назад

    Wow betam yemasazen tarek bewnet tegesch eyazenk semete eyetegoda new yesemahut tesew leg gen ende beze meten yetekenal offff bewnet fetamew gen betam dess yelal alemebekelu dess yelal betam enamesegenalen kebret yesteh yenegeta

  • @FAFa-wo4oq
    @FAFa-wo4oq Год назад +1

    በጣም አሪፍ ነው 🥰🥰🥰

  • @zulfakemaln6191
    @zulfakemaln6191 2 года назад

    ሠላም ውድ ቤተሠው ሁሉሠላም በጣም መሣጭ እና አሣዛኝ ታሪክ የሠው ጭካኔ ይገርማል ወይ ብር 😭😭😭😭

  • @FenetTamiruFenet
    @FenetTamiruFenet Год назад

    Berta tsegish ye mitakerbachew tarik yimarikalu.enamezeginalen tsegish❤❤

  • @ekrutube8089
    @ekrutube8089 3 года назад +4

    የኔ ማልቀስ እና በልጂቷ መናደድ ምን ይሉታል ኡፍፍፍ😭😭😭😭😭

  • @نورةخالد-غ2ث
    @نورةخالد-غ2ث 3 года назад +2

    ፀግሽ ተሎ ተሎ ናልን ድምፅህ በጣም ነው የምወደው ትረካህንም ጭምር አተን ሰምቸ ሌላ ሰው ለማደመጥ ብሞርም መልመድ አልቻልሁም

  • @sableayelgn3798
    @sableayelgn3798 Год назад

    Wow Amazing story thanks my bor❤❤

  • @modinali3987
    @modinali3987 Год назад +1

    Kignitih betam des yilal yemiselech aydelem gin ebakihin dirset miret eskeahun kademetkuwachew dirsetoch wust yihegnaw yemimetnih aydelem ejig betam keshim hono agignchewalehu yegile asteyayet new.

  • @אלמנשוורקו
    @אלמנשוורקו 3 года назад +3

    እኔ የምኖረው እስራኤል ሀገር ነው ያደኩትም እስራኤል ሀገር ነው ትውልዴ ንፁህ ኢትዮጵያዊት
    በጣም ነው የምከታተልህ አመስግናለሁ ኑርልን ወንድሜ 🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️

  • @mekiyaseid489
    @mekiyaseid489 3 года назад +2

    ሰላም ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ ድምፅህ በጣም ያምራል በርታ😍😍

  • @abelove3408
    @abelove3408 2 года назад

    በጣም ገራም ታሪክ ነው እናመሰግናለን ጸግሽ

  • @יימרוטגטנך-ו1ב
    @יימרוטגטנך-ו1ב Год назад

    እውነት ነው ይህ የሰው ልጅ ክፍነት ወደድኩ እያሉ ሲገሉህ የማታውቃቸው ሰወች አሉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mounasager4940
    @mounasager4940 3 года назад +5

    እውነተኛ ታሪክ በመሆኑ የመጨረሻ ነው የበገንኩት ቢሆንም ግን ሰይጣንን ድል የሚያደርግ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው🙏🏾

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 3 года назад +60

    ከ 80 በላይ ሰው እያዳመጠ ግማሹ እንኳን ላይክ አላረገም ገንዘብ አታወጡበት ምን አለበት 👍ይህችን ብትጫኑዋት

  • @yordi_yone5094
    @yordi_yone5094 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን አቤት የሰው ክፋት

  • @hanaasfaw5603
    @hanaasfaw5603 3 года назад +2

    መጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ይሄን የመሰለ ታሪክ ከ ቆንጆ ትረካጋ ስላቀረብክልን ግን ታውቃለክ ፀግሽ የኔም ሂወት እጣ ልክ እንደ እዬብ ነበር ታሪኩ እና ድግምት ያሰሩብኝ መንገድ ቢለይም እኔ እንደውም ከሱ በላይ ተሰቃይቻለሁ የሰው ልጂ በጣም ከባድ ፍጥረጥ ነው የሚገርመው ለኔም ያሰሩብኝ ኮንቦልቻ አካባቢ ነው በዛ መስመር አሁን የመሰደዴም ምክንያት የሆነው ለሰው ልጂ እንደዚህ አድርገውኝ ብትለው አይገባውም እንዴት ሆኖ በዚህ ነገር አናምንም ይላል ግን ከባድ ነው በህክምና የማይድን ለ 4 አመት ተሰቃይቼ 2 አመት በፀበል ተንከራትቼ ነው የዳንኩ አንዳንዴ ታሪኬን ፅፌ ሰው ይማርበታል ለሰው ላካፍለው እልና ሳስብው ግን ይከብደኛል እሚያስለቅስ ሆኖ ሳይሆን የኔን ታሪክ አስታውሶኝ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት thanks tegshi

    • @fatumamuhamed8742
      @fatumamuhamed8742 3 года назад

      Ayzosh haniye

    • @germa8614
      @germa8614 3 года назад

      ፈጣሪ ከ ክፉ እስራት ስላወጣሽ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

    • @godislove8561
      @godislove8561 3 года назад

      አይዞሽ ማማየ

    • @thehabesha2929
      @thehabesha2929 2 года назад +1

      Ayzosh Wude

  • @emuyadesya
    @emuyadesya 3 года назад

    ጸግሽሽሽሽሽሽ እናመሰግናለንንንንንን እግዜርን ያመነ ወድቆ አይቀርም።።።።።።።።

  • @mareyakefelegn9738
    @mareyakefelegn9738 3 года назад +8

    እደዚ ልብ የሚነካ ታሪክ አልሠማውም የፈጣሪ ታምር በአጠቃላይ ታምር ነው

  • @የመርሳዋነኝ
    @የመርሳዋነኝ 3 года назад +1

    ፀግሽየ.መርሳንአነሳህልኝዛሬ.አመሰግናለሁ.ስራወችህደስይላሉ.በርታልኝ.ወድሜ.ቀጥልበት

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 3 года назад

    Amesgenalhue aye sawee kefat men yamerali egzere gen talaki nawee👌👌👌👏👏👏👍

  • @dehabtigist
    @dehabtigist 3 года назад +15

    በአሁን ስአት የሚታመን ስው ጠፍ በመጨረሻ ሰአት እዩብ ጠኔኛ በመሆኑ በጣም ደስ አለኝ Thank you so much. ፅግሽ 🙏

  • @zezy9140
    @zezy9140 3 года назад +14

    እናመሰግናለን በደዚክ አይነት የሰይጣን ስራ የሚሰቃዬ ሰወች ቤት ይቁጠራቸው

  • @RemlaAbdella
    @RemlaAbdella 2 месяца назад

    የምር እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት በጣም ያማል ሁሉም ሰው ልብስ ለብሶ ሲሄድ ሰው ይመስላል ስንት የሰው ጭራቅ አለ አላህ ይጠብቀን 😢

  • @ዜዲፍቅርወሎየዋአማራይቱ

    ሱበሀን አሏህ አይሰው
    ሰው የዘራውን ያጭዳል መልካም ነገርም የሰራ በመልካምነቱ ዋጋ ከፈጣሪው የከፈለዋል መጨረሻው አለሀምዱሊላህ መከራን በሰው ልጅ ቢበዛም ላይችል አትሰጥም💞💞💞😘😍

  • @ፋፊቲየዴሴዋ
    @ፋፊቲየዴሴዋ 3 года назад +7

    ማንም ይራቅህ ፈጣሪ እድርቅህ ግን አታድርግ ወገኔ ፈጣሪ ሁል ግዜም አሁድን አሀድ🙏

  • @seblebezabih9747
    @seblebezabih9747 3 года назад

    ፀግሽ በጣም ጥሩ እና አስተማሪነው እባክህ ምንዱባንን ጀምረው

  • @fozako
    @fozako 2 года назад +2

    እዪብ የኔ ከርታታ ስፍስፍ አልኩልህ

  • @rahelyifru608
    @rahelyifru608 3 года назад +2

    ለሰው ሞት አነሰው አለች አያቴ ቱቱቲ የኔ የምወዳቹ ብትሞቱ እንኳን ለሰው ክፉ እንዳታስቡ የጌታዬ የመዳህኒያለም ልጆች😭😭😭😭😭

  • @ussu4154
    @ussu4154 3 года назад +2

    ፀግሽዬ የኔ ምርጥ ወንድም አላህ ይጠብቅህ 😘

  • @mezmur_channel1
    @mezmur_channel1 3 года назад

    O M G betam garami tariki new balatariku betam yasazinal inkuhanm danew uffffff😥❤❤❤❤

  • @ethio-army-jimsuga5351
    @ethio-army-jimsuga5351 3 года назад +5

    በጣም ነበር ልቤን የነካው አንዳንድ ሰው እንደዚህ ሀይነት ጭካኔ ጋር እንዴት አብረው እንደሚኖሩ አይገባም ብቻ ከምለው በላይ ነው ልቤን የነካው ለዚህ ውብ ለሆኑ ለምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ከልብ አመሰግናለሁ አሰተማሪ ነገሮችን ለመሰማት የማዳም ሰራ አይገድበኝም

  • @maryeyalwe7226
    @maryeyalwe7226 3 года назад +5

    እዮብ ይሞታል ተብዬ ፈርቼ ነበር ምንግዜም እምነቱ በእግዚአብሔር የሆነ አይወድቅም ክብር ምስጋና ለአምላክ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን እሄንለሚሰሩ ሰወች ልቦና ይስጣቸው።

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 3 года назад

    Bexam Mesach tarik new thanks stegish👍🏾🥰 especially when the evil 👿 punished at the end desssss yilal👏🏾 ingidih ketonkolu Allah yixepiqen🙏🏾

  • @sifandeti9107
    @sifandeti9107 Год назад

    Essay Egzabiher yimesgen 🙏

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 года назад

    የህዋ እግዚአብሔር የሚወድ ልቡ ንፅህ የሆነ ሰው ወድቆ አይወድቅም እናመሰግናለን ፀግሽዬ

  • @FafiTube-xv6up
    @FafiTube-xv6up Год назад

    የሰዎቹ ክፋት አይጣል ነው ገና 45·59 ደቂቃ ላይ ነኝ አልጨረስኩትም የልጅቷ ክፋት ሰው ናት የሚያስብል ነው ፀግሽ ድምፅ ናፍቆኝ ነበር በስንት ፍለጋ አገኘውህ ክፈት ዩቶብ ላይ ነበር የምከታተልህ እድሜና ጤና አሏህ ይስጥህ

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu1851 2 года назад +6

    በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው መጨረሻው መዳን እንዲሆን እየተመኘው ነበር ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ይመስገን መዳንም ሆን 💟🙏

  • @yoditdese4862
    @yoditdese4862 2 года назад

    😭😭😭🥰🥰🥰🙏🙏 እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት ምክነያቱም ደግሞ በጀራናቴ ስለደረሰብኝ ነዉ አሁን ከፈጣሪጋ ከብዙስቃይ ብኋላ ደህናነኝ ፈጣሪ ይመስገን አሁን በስደት ፈጣሪ ይመስገን ፀሀፊዉንም ተራኪዉንም ፀግሺ ትክክለኛ ነገር ስለሆነ እናመሰገናለን።

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 3 года назад +4

    ኡፍፍፍፍ አቤት ስቃይ 😭 ደግነቱ ግን ደና ደስ ስል 😭😭😭ፀግሽ በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @danielagegnehu1738
    @danielagegnehu1738 Год назад

    በቃ ምን ልበልህ ረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @sslovetube416
    @sslovetube416 3 года назад +2

    ፀግሽ እናመሠግናለን የሴቷን ገፀ ባህሪ በጣም ነው የምወደው በርታ

  • @የማርያምልጅነኝ-ሠ6ጰ
    @የማርያምልጅነኝ-ሠ6ጰ 3 года назад +6

    ኦ ፈጣሪ ሆይ እንደ እዮብ ችግር ና መከራን ይምችልበት ትግስትና ፅናትን አድለን ኡፍፍፍፍፍ

  • @hanaburuk1363
    @hanaburuk1363 5 месяцев назад

    እዮብ እናቴ ብርሃኔ እና ዘመዶችዋ ደሞ ምጅ ውላጅ አባቴ እና ዘመዶቹ ሁኖው ተሰሙኝ ልዩ ነቱ እናቴ ለ21እመት አባቴ ባመጣባት መተት እየተሰቃየች ትገኛለች እኛም ልጆችዋ ሳንወድ ርቀናል ከቤታችን እናቴ እንደ እዮብ ከዛ መናጢ አባቴ መተት ነጻ ብትወጣ ደስ ፍለኛል 😭🙌

  • @عايشهكمال-ض7خ
    @عايشهكمال-ض7خ 3 года назад

    seenaa barnootaa gudaa qabaa jabaadhuu akanumaatii itii fufii galtomii Tsagesh ❤❤

  • @melkamgirma9859
    @melkamgirma9859 3 года назад +1

    ኦ አምላኬ በጣም የሚገርም ትዕግስትና ጥንካሬ ነው ያየውት በእዮብ ላይ መጨረሻውም እጅግ በጣም ደስ ይላል መዳኑ አስደቶኛል

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 года назад +21

    እር ለዚህ ምርጥ ድምፅ ላይክ አድርጉት

  • @shwayeabebeshwayeabebe7466
    @shwayeabebeshwayeabebe7466 3 года назад +9

    ፀግሽ ያተ ድምፅ ሱሴ ነዉ ስራ እየሰራሁ ባልሰማህ ለራሱ ያቃጭላል ሁሉም ትረካወቹህ ሴብ ሆነዋል በዉስጤ

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 3 года назад

    Esgabeher talak new esgabeher yimesgen 🙏🙏👏Mechereshaw betam desssssssssssssssssssssiiiii yilel 👍❤️

  • @solisoli1598
    @solisoli1598 3 года назад

    ፀግሻ እናመሰግናለን ፈጣሪየ ከሰዎች መጥፌ ሴራ በአንተ እጠበቃለው

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    አቤት የፍቅር ፅናት ትግስት በእውነት ይገርማል የክፋት ጥግ

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 Год назад

    ብዙ ታሪክ ስሰማ እኛ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን በጣም ጨካኞች ነን. እኔ ከቤተሰቤ የተለያየሁት በ19 አመቴ አካባቢ ነው አሁን የ38 አመት የሁለት ልጆች እናት ነኝ በሰሜን አሜሪካ ስኖር ወደ 17 አመቴ ሰው ይናፍቀኛል ሀገሬ ይናፍቀኛል ግን እፈራለሁ!! 😢😢 እዬብ በጣም አሳዘነኝ!! 😢😢 የሰው ልጅ ለምን እንደዚ ጨካኝ ይሆናል!?

  • @MelkamWorku-d8e
    @MelkamWorku-d8e 8 месяцев назад

    ኧረ ፀግሺ መፈንቅለ ፍቅርን ክፍል አራትን ልቀቅልን 😢😢😢😢😢

  • @tedycell8279
    @tedycell8279 3 года назад +1

    ሠላም ፀግሽ እባክህ የመጣህ እየመሠልክ አትሂድ ያው ይገበሀል አንተ አይደለህ

  • @maryamsaje8328
    @maryamsaje8328 3 года назад

    ያረብ ያአላህ ከደዚ አይነቶች ሰዎ መሳይ ፉጡሮች ያረብ አርቀኝ የሰው ልጅ ክፋት አቅለሸልሻል ለማመን የሚከብዱ ብዙ ታርክ ስሰማ ያገሸግሸኛል በዚ ምድር ላይ መሆናቸው ለማመንየሚከብዱ ሰወች አሉ ከደዚ አይነቶች በአላህ ስም እጠበቃለው

  • @astertsegaye2885
    @astertsegaye2885 3 года назад +5

    እንዴት ነው የስው ልጅ እንደዚህ ጨካኝ የሆነው በጣም የሚያስዝን ታሪክ ነው። 👍👏

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ 3 года назад

    Welahi bemfelgew seat metak tenxs tsegsh 🙏🙏❤❤

  • @senibinisenibini309
    @senibinisenibini309 3 года назад

    ፀግሽ መቼም እጅክ ይባረክ አልልክም😂
    አፍክን😘😘😘

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 года назад

    ወይኔ በስመአብ የስው ልጂ ጭካኔ እኮ😥😥
    ብቻ ያሳዝናል እዮቤ የኔ ውዲ 😘😘

  • @wasstenaanetteneh3722
    @wasstenaanetteneh3722 2 года назад

    ጥሩ ሰርተኽው ነበር ፅሁፉ ግን ቁርጥ ነው እና ጭርርሱ ልክ አደለም በልልኝ ለፀሀፊው አይምሮ ንገርልኝ

  • @sarademse9947
    @sarademse9947 3 года назад

    Bsmam betam yemiyasazn lbe yemineja tarik new segchi astemarim betam enamesgenalen berta begugut new hulem yemtakerbewn tarik meketatelew ::

  • @አሌክሰ
    @አሌክሰ 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @ነጁወሎየዋ-ቐ2ከ
    @ነጁወሎየዋ-ቐ2ከ 3 года назад +3

    ያሳዝናል ወላሂ እየባዬ በጣም ትግስተኛ ነው እፍፍፍፍፍፍ

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 2 года назад +3

    ኡፍ ስለ እዮብ ልቤን አመመኝ የምር😥😭😭
    የሰው ልጅ መጀመሪያውም መጨረሻውም የፈጠረው አምላክ ብቻ ነው በእግዚአብሔር ቃል የሚመራ ትዕዛዛቱን የሚከተል ሰው መንገዱ የቀና ነው ክፉ ሰዎች ሁሉም ክፉ ናቸው በእግዚአብሔር እንጂ በሰው ተስፋ ማድረግ ስህተት ነው

  • @ethiopianabyssinia2600
    @ethiopianabyssinia2600 3 года назад

    Migerm tarik new. Ewunetegna mehonu min yahil sew sikay biderisibet fetari mut kalalewu endemayihon yasayal. Beterefe emenet ena ewunet ke fetari zend new yalewu tikikil mehonun yinageral. Anten yihen yemesele timirit sechi tarik yale minim enken silemegebiken fetari chilotahin abizito yibarikih. Enameseginalen tsegaye