ETHIOPIAN NARRATION/የሺ ሀረጊቱ/በማሕሙድ አህመድ ሙዚቃ መነሻነት የተጻፈ ምርጥ ሥራ ሙሉ መጽሐፍ ትረካ/Amharic Audio Book

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 104

  • @GetabalwAklilu
    @GetabalwAklilu Месяц назад +2

    ለሁለተኛ ግዜ እደኒ የሰማ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @samrisam5860
    @samrisam5860 3 года назад +18

    የሰይነሽ ልጅ አንተን አለማድነቅ አይቻልም በርታ ወዳጄ አክባሪክ ነኘ ከሀረብ ሀገር

  • @AjebushAbinet
    @AjebushAbinet 2 месяца назад +2

    በጣም ምርጥ ትረካ ተመስጨ እስከመጨረሻዉ ነዉ የሰማሁት ፈጣሪ ይባርክህ ድምፅህ ደግሞ በጣም ያምራል ከመጠን በላይ ምርጥ ትረካ በጣም ወድጀዋለሁ ❤❤❤❤

  • @צהאיטווונדה-ג3ס
    @צהאיטווונדה-ג3ס 2 года назад +15

    ብቻየን የሳቅሁበት ያለቀስኩበት ያዘንኩበት የተደሰትኩበት ምርጥ መፀሀፍ ነው

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 3 года назад +3

    ስጨርሰው በጣም መሰጠኝ መታሰቢያና ሻምበል ዋው ኢትዮጵያየ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹😘😘ፍቅር

  • @ፅጌማሪያምፅእናት
    @ፅጌማሪያምፅእናት 3 года назад +4

    የሰይነሽ ልጅ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ይህ መፅሐፍ በጣም እየፈለኩት ነበር እና አንተ ጋር ብቻ ነው ያለው ስለእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላገኝሁት ፅሐፊውም እግዚአብሔር ያክብርልን ምርጥ መፅሐፍ ቃል የለኝም ወንድሜ በርታ እናመሰግናለን

  • @kiduyemehari428
    @kiduyemehari428 2 года назад +3

    በጣም የሚገርም ታሪክ እስከዛሬ ባለ ማዳመጤ ተናደድኩ

  • @solisoli1598
    @solisoli1598 3 года назад +4

    ዋውውውውውውውውውውው ወላሂ ቃላት የለኝም በቃ ቁጭ ብየ ፊልም የማይ ነው የመሰለኝ ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል በአላህ

  • @meronambachew3696
    @meronambachew3696 2 года назад +1

    ቃል የለኝም ለትረካዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @CalebAbrhma
    @CalebAbrhma 9 месяцев назад

    የልቦለድ መፅሐፍ ሲባል ውስጤ ያለ ምርጥ ታሪክ ዋው ከአስራ ሁለት አመት ሞላኝ ካነበብኩት ግን ዛሬም ውስጤ ነው

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 3 года назад +7

    በእውነት በሕይወቴ ከአነብኳቸውና አየኋቸው የፍቅር ታሪክ በጣም ልዩ ነው የተዋጣለት ተራኪው እጅግ ወድጄዋለሁ

  • @hayderhassen9629
    @hayderhassen9629 2 года назад +1

    Ohhh yeshi haregitu betam migerm metshaf betam yemiyasdest tnx dejene tesema

  • @ጥቁር-አንበሳ1
    @ጥቁር-አንበሳ1 2 года назад +5

    በጣም ግሩም መጽሐፈ : በግሩም ተራኪ :: እናመሰግናለን ::

  • @redateredate4510
    @redateredate4510 2 года назад +2

    ከስራጋ በሶስት ቀን ነዉ የጨርስኩት እደዚህ ተመስጬ የሰማሁት ትረካ የለም ዋውውውውውውውው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🚕🚕

  • @የልጄናፋቂ-ዀ5ጀ
    @የልጄናፋቂ-ዀ5ጀ 3 года назад +8

    የሚገርም ድርሰት ነዉ እናንተ የድሮዉ ዘረኝነት ከኛ ዘመን የከፋ አይደልእንዴ

  • @tsegalegesse1467
    @tsegalegesse1467 3 года назад +1

    Waw endet ayenet tireka new betam dess yemil terakiwum wub Argo terkotal derasiwum mirit Argo tsfotal misganaye kelib new 💕

  • @tilahunguta3057
    @tilahunguta3057 Год назад

    በጣም ሚገርም ነው እናመስግናለን ጥሎብኝ ዘፈኑን በጣም ወደው ነበር ይባስ ውስጤ እዲቀር አረገኝ ታሪኩ በርታልን አንተን አለማድነቅ ይከብዳል ዋውው

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 года назад +1

    በእውነት ከብርት ይስጥልን ከልብ አመስግናለሁ በጣም ገራሚ ነው የጋሼ መሐመድ በጣም ነው የምውደው አርቲሲት ነው እንደገና እኔ የእሱ አካባቢ ተውላጂ ነኛ መፀሐፉም ስፈልገው ነበር ግን አላገኛሁትም የስው አገር መቼም አይመችም ታውቃለህ ግን አንት የምትደነቅ ስው ነህ እግዚአብሔር ይስጥልን ጎበዘ በርታ OWO ነው

  • @hananmelese8821
    @hananmelese8821 3 года назад +1

    Betam enamesegenalen yeseyenesh lije.

  • @LowciGebremaryam
    @LowciGebremaryam 10 месяцев назад

    ድምጽህ የበለጠ አሳመሮታል ዋው

  • @negussuyonasaberra
    @negussuyonasaberra 2 года назад +1

    በፍቅር አስታኮ የሀገራችንን አንድ ዘመን ባህል (አስተሳሰብ) ለመግለፅ ሞክሯል ጥሩ ነው

  • @TigustMerawi-yc8ms
    @TigustMerawi-yc8ms Год назад +1

    እናመስግናለን❤❤❤❤

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 3 года назад +7

    ውይ እንደዚህ በስቃይ የጨረረስኩት ትረካ የለም ኡፍ በጣም ያሰቃያል !!!ማለት ፍቅር ለሚያውቅ ሰው ማለቴ ነው
    ሻበል ሳይመለስ ማለቁ እራሱ ሌላ ስቃይ ????
    ለማንኛውም አመሰግናለው
    ከማይረባ አርቲ !!!!!ቡርቲ ወሪ ትረካን የመስማትን የመሰለ ጥሩ ነገር በፍፁም የለም አይምሮን ያድሳል
    በርቱልን 🙏🙏🙏🙏🙏😍

  • @adriana3856
    @adriana3856 Год назад

    Music yewenet medhanit new 🎶❤️🎶 eniyn migermei neger gen endeyt new sew betksan hedo solot eyarege yehn yahl kefu yemihonew betam yasazenal ye habsha neger.

  • @kiyaye4314
    @kiyaye4314 6 месяцев назад

    ምርጥ ትረካ 👍👍👍

  • @ousmannice7181
    @ousmannice7181 3 года назад +2

    በጣም መሣጭ ታሪክ ነበረ የየሺሀረጊቱ መናገር በጣም ያስደስታል

  • @ShakibAliyii-cf1xq
    @ShakibAliyii-cf1xq Год назад

    Best narration I appreciate you br

  • @messikutube
    @messikutube 3 года назад +2

    በጣም ምርጥ ትረካ ነው አቀራረባችው ልዩ እናመሠግናለን❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 года назад +2

    ዎው 👌
    Thankyou

  • @abeban.8366
    @abeban.8366 3 года назад +2

    ድንቅ ትረካ ! አመሰግናለሁ ።

  • @rahwa138
    @rahwa138 5 месяцев назад +1

    I finished it in 2 days. Amazing book

  • @የአሏህልቤንአስተካክልልኝ

    በጣምደስየሚል ልብአጠልጣይ ፖሮግራምነዉ ወላሂ በጣም ተመስጨ ከመጀመሪያ እስከመጨረሽያዉ ደስእያለኝ ነዉ የተከታተልኩት አዱንስአት ብቻ ለትንሽደቂቃ ሳቋርጥ ስድስት ስአት ከሰላሳ ዘጠኝ ከ አስራምስት ሴክንድ ሙለዉን ሳደምጠዉ ደስእያለኝ የስአቱን እርዝመት ሳላዉቀዉ ጨረስኩት አቅራቢዉን በጣምአደቅሀለሁ አቀራረብህ እራሱ ያጓጓን

  • @ተስፈኛዋነኝየህልሜደራሲ

    It was interesting thank you very much

  • @abayasfaw2372
    @abayasfaw2372 2 года назад +2

    This is my second time to listen this audio book, like a good music.

  • @hanawerku
    @hanawerku Год назад +1

    ትረካ ወሰጤነው

  • @ethiopiaonelove4268
    @ethiopiaonelove4268 Год назад +1

    Wow yemegarem masahafa 😢

  • @betelhememilione3084
    @betelhememilione3084 Год назад +1

    የ እሰይነሽ ልጅ❤🥰🥰🙏

  • @habibmohamed-dh4to
    @habibmohamed-dh4to 4 месяца назад

    ብቻየን የሳቅሁበት ያለቀስኩበት ያዘንኩበት የተደሰትኩበት ምርጥ መፀሀፍ ነው.....wow

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ 3 года назад +8

    ትረካ ዉሰጤ ነው ❤️❤️❤️

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 2 года назад +1

    Amesgenalhue betame 😍😍😍👏👏👏👏👌

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 4 года назад +7

    ኡኡኡፉፉፉፉ ደስ የሚል ትረካ ነው ፍቅር ለዘለዓለም ትኑር

  • @zhara1212
    @zhara1212 3 года назад +6

    እሚገርም ነው ልብ ወለድነው ብየ ማመን አልቻልኩም ሙዚቃውንም እደገና ሠማሁት አይገርምም የማቀው ሠው ታሪክ እስኪመስለኝ ተመስጨ ነበር እሷ ስለመዛብህ መሞት ስታለቅስ እዳልሳኩ እኔም ጥሩሠው በመሞቱ አዝኛለሁ ምርጥ ድርሠት በሜምር ትረካ በርቱልኝ

  • @enatsmat7712
    @enatsmat7712 3 года назад +1

    tank you so much i love it so much

  • @lulua9594
    @lulua9594 2 года назад +2

    በጣም አሪፍ ትረካ ነው ❗️ምናለበት ተከታይ ክፍል ቢኗረው

    • @tihutshow633
      @tihutshow633 Год назад

      ሉሉዬ ይሄን ታሪክ ልሰማ መጣው
      መፅሐፉን ባንድ ቀን ነው የጨረስኩት እንዴት እንዳለቀስኩ

  • @MANSOORHantoubi
    @MANSOORHantoubi 3 года назад +1

    በጣም ደሥ ይላል

  • @mehretnegusie1404
    @mehretnegusie1404 4 года назад +2

    Thank you 🙏

  • @mekiwanu8337
    @mekiwanu8337 3 года назад +2

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ

    እጅግ በጣም ልብን የሚያስደስት ድርሰት ነው እናመሰግናለን

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ መፀሀፍ ነው አመሰግናለሁ

  • @romantaddese5339
    @romantaddese5339 Год назад

    Wow,❤ the best fiction

  • @enatsmat7712
    @enatsmat7712 3 года назад +3

    woawo it's amazing love you can cool fikir iske mekabir lyiwonetwo abirewo be 1 mekabir alemekeberachyewo bicha newo

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 3 года назад +4

    ግሩም ትረካ ነው ደስይላል

  • @ethiopiaonelove4268
    @ethiopiaonelove4268 Год назад +1

    Yemajemare bamasahafa salekesa 😭😭😭😢

  • @mahmudalii6626
    @mahmudalii6626 3 года назад +1

    Betam des yelal enamesgnalen

  • @amiramuhammed2892
    @amiramuhammed2892 3 года назад +5

    🥺🥺🥺🥺 ጥሩ ሰው አጀቴን በላው

  • @honeyethio4218
    @honeyethio4218 2 года назад +2

    Wooooooo the best

  • @tsehayneshgoitom6008
    @tsehayneshgoitom6008 Год назад

    የሺሃገሪቱ

  • @alem9288
    @alem9288 3 года назад +1

    ጎበዝ ተራኪየሐንስ

  • @edomaschalew8368
    @edomaschalew8368 6 месяцев назад +1

    🥰👍👏

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 3 года назад +5

    አቤት አተራረክ ብቃትህ ደስ ይላል ጎበዝ
    እኔም በበዛብህ ሞት አልቀሸ ነበረ😊

  • @eritreasmith2957
    @eritreasmith2957 3 года назад +4

    Wow that’s awesome!!! Good job guys, thank you 🙏🏻 ❤️❤️

  • @IAMCID0
    @IAMCID0 2 года назад +1

    ይህ መፅሀፍ ለኔ እንደኔ የተኮረጀ ነው ብየ አስባለሁ

  • @zemzemseid534
    @zemzemseid534 Год назад

    ዋው ነው ተራኪውም አንደኛ ነህ በርታ እናመሰግናል ብቸኚነቴን እረሳበታለሁ በትረካዎችህ

  • @nuriaadbella9680
    @nuriaadbella9680 4 года назад +2

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው በርታ

  • @richgreen8944
    @richgreen8944 4 года назад +2

    በርታ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 года назад +1

    ጥላሁን ከረፈፍ ነው ሰው በመስኮት ያረዳል😎

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 3 года назад +10

    ድንቅ ትረካ!!! ለእኔ እውነተኛ ታሪክ ሆኖ ነው የሚስማኝ! :: ወንድሜ የትረካ ብቃትህን አደንቄአለሁ! በሌላኛው የትረካ ግዜ እስክንገናኝ መልካሙን እመኛለሁ!!

  • @raralegneabate2174
    @raralegneabate2174 4 года назад +3

    Interesting

  • @mihreteabgebrekidan3144
    @mihreteabgebrekidan3144 Год назад

    ❤❤❤

  • @kalugermew7377
    @kalugermew7377 4 года назад +5

    አሪፍ ነው በርታ

  • @blenkiflom1373
    @blenkiflom1373 2 года назад +1

    Wowo batme dasi yemle tarke new enmsgnlwe batme

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ
    @መሲየድግልማሪያምልጅ 2 года назад +1

    በጣምየሚገርምትርካነው መጨረሻውገን አስለቀሰኝበጣምነው የሚያሳዝነውየሚዋደዷንሰወችየሚለያይሰው ያበሳጨኛል

  • @ፅጌማሪያምፅእናት
    @ፅጌማሪያምፅእናት 3 года назад +4

    ጥሩ ሰው ግን አስለቅሶኛል እፉፉፉፉፉፉፉ😓😓😓😓😓😓

  • @JOSHFREAL
    @JOSHFREAL Год назад +1

    😢❤❤❤

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 3 года назад +1

    ❤️❣️🎈❤️🎈👌🏿

  • @zemzemseid534
    @zemzemseid534 Год назад

    ደጅ አዝማች ደጀ ያሳጣውና አበለሻሸው ሂዎታቸውን

  • @adddaass243
    @adddaass243 3 года назад +2

    በእውነት ፍቅር ማለት ለሚውዶት ሰው እራሰ መሰጠት ነው የሚባለው በእዚህ ትረኮ ግለፀ ብሎ ነው የታየው ከቁሳቁሰ ነገር የቀደመው ፍቀር ግን አሁን እንዴ አይነት ፍቅር የኖረ ይሆን? አመሰግናለሁ

  • @solisoli1598
    @solisoli1598 3 года назад +3

    ምናለ ወደ ፊልም ቢቀየር

  • @eledanahailezgi6377
    @eledanahailezgi6377 3 года назад +1

    👍👍👍👍👍

  • @Etse1616
    @Etse1616 Год назад +1

    ደጅ አዝማች አካለወልድ ማለት የዛሬው የኔ አባት ነው ግን እኔን ጠቅሞኛል አባቴን መስማቴ ለጊዜው ባለቅስም😢
    ኡፍፍፍፍፍፍ💔😭😭😭😭😭 እንደ ፍቅር እስከመቃብር ድርሰት ልቤ ተሰብሯል መጨረሻው ያሳዝናል አይ ፍቅር 💔

  • @amalidris7094
    @amalidris7094 3 года назад +1

    😢😢😢

  • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ

    በጣም እናመሰግናለን

  • @mininmimi6738
    @mininmimi6738 2 года назад +2

    መፀአፍን ማግኝት እችላለው ለሠው ሠጥቼ ጠፋብኝ አሉኝ የት እዳለ ጠቁሙኝ ??

    • @segenetmedia
      @segenetmedia  2 года назад

      የት ነው የምትገኝ አንቺ (ተ) :: እጄ ላይ ትርፍ ስላለ ልሰጥሽ (ህ) እችላለሁ :: 0934969329.

    • @lavendercreation
      @lavendercreation Год назад

      1000 giza felga atchewalehu

  • @טקלהאמנצחאי
    @טקלהאמנצחאי 3 года назад +2

    Fiqr zalalzmawe nawu kamyewadut sawu gar manor kabad nawu

  • @weynitube8465
    @weynitube8465 3 года назад +9

    ደጅ አዝማችን ባገኛቸው በጥርሴ ነካክሸ እገላቸው ነበር

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 года назад +1

    ወይ፡ትዝታ፡በርታ፡😭👍

  • @yeneneshayele9598
    @yeneneshayele9598 3 года назад +2

    Wowww dase bamele atarirak naw baretu

  • @ayda2539
    @ayda2539 3 года назад +1

    Lj

  • @yabubaba768
    @yabubaba768 4 года назад +3

    nice

  • @eshetuuyoutube
    @eshetuuyoutube 3 года назад +1

    Megeremeke nagere matsefun eyenebebekugn ke siraa moche seat dereso matsefun reseche meteche lbe tesekelo eski RUclips laye le felge beye segebe agagneweti betema dese be mele atararake new yekerebekewe yetesekele leben melese arekelegn amsgenelewe bereta ketelbeti

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ
    @መሲየድግልማሪያምልጅ 2 года назад +1

    ትርካደስይለኛል

  • @taketimeforyou
    @taketimeforyou 3 года назад +1

    Wushetam hula yetegnaw Harari wey Somale new lela zer yemiyagebaw Dire Dawas bihon? Midre wore

  • @madomado8846
    @madomado8846 Год назад

    Hkkp

  • @ermiyasmegersa9006
    @ermiyasmegersa9006 4 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 3 года назад +1

    Wawooooo bet arf Desi yemil new

  • @Abebagerma
    @Abebagerma 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤