የውበት ወጥመድ ትረካ ll ሙሉ ክፍል/amharic narration/yewbet wetmed/ደራሲ፡-በርታ ክሌይ/ትርጉም፡-ዮሐንስ ገ/ጻድቅ/FULL EPISODE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • የውበት ወጥመድ ትረካ ll ሙሉ ክፍል/amharic narration/yewbet wetmed/ደራሲ፡-በርታ ክሌይ/ትርጉም፡-ዮሐንስ ገ/ጻድቅ/FULL EPISODE
    ዕንባናሳቅ
    • Video
    የደምጎጆ
    • Video
    ሌላሰው/ምዕራፍአንድ
    • Video
    ሌላሰው/ምዕራፍሁለት
    • Video
    ሰንሰለት/ሙሉክፍል/ምዕራፍአንድ
    • ሙሉ ክፍል/ክፍል 1ሰንሰለት ትረካ ...
    ሰንሰለት/ምዕራፍሁለት
    • ሰንሰለት ትረካ ሙሉ ክፍል/ክፍል 2...
    አለመኖርትረካሙሉክፍል
    studio.youtube...
    ህሊና ሲታወር ምዕራፍ አንድ
    studio.youtube...
    ህሊና ሲታወር ምዕራፍ ሁለት
    studio.youtube...
    አምሳል
    studio.youtube...
    የቆሰለ ፍቅር ሙሉ ክፍል
    studio.youtube...
    ስምየለሽ(የእናት ፍቅር) ትረካ ሙሉ
    studio.youtube...
    Music in this video
    Song Heal You
    Artist FreedomTrailStudio
    Licensed to RUclips by
    RUclips Audio Library

Комментарии • 39

  • @Heavena-
    @Heavena- 7 месяцев назад +2

    Interesting and beautiful story💕💕💕💕 thanks so much🙏

  • @zemzemseid534
    @zemzemseid534 Год назад +3

    የድያን ታሪክ ያለቀስኩበት ነው የኔ ናት እናመሰግናል አሚገርም ታሪክ

  • @tsynattsynat5040
    @tsynattsynat5040 Год назад +3

    እጂግ በጣም አሪፍ መፅሃፍ እና ግሩም ትረካ

  • @seblewengeljemal8586
    @seblewengeljemal8586 5 месяцев назад

    ልጅ ሆኜ ነበር ያነበብኩት ❤❤❤

  • @netsib3805
    @netsib3805 Год назад

    Ufff dese yemele aterarek❤️❤️❤️
    Thank you!!!

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 Год назад

    ሳቤላን እባክህ ተርክልን

  • @yohanneswoldemichael4885
    @yohanneswoldemichael4885 2 года назад +1

    በጣም የሚያስገርም ድርሰት ነው ትረካውየበለጠ አሳምሮታል ለተርጏሚውም ምስጋና ይገባል በተረፈ ትልቅትምህርትን የሚሰጥ የቃልኪዳንን ክቡርነት የሚያሳይ በመከራ መጽናትን የምያሳይና የምህረት ልብን የሚተርክ ነው:: በዚህ ሥራ በርቱ በጣም ድስ ብሎኛል:: ተራኪው ያልውን የድምፅ ቃናም ላመሰግን እወዳለሁ:: ግሩም ትረካ!

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 Год назад

    I enjoyed it. Thank u በርቱ

  • @mumeenamumeena3500
    @mumeenamumeena3500 2 года назад +1

    በጣምሀረፋ ነውተመሰጨ ጨረሰኩት እናመሰግናለን

  • @tgmarewimarewi3795
    @tgmarewimarewi3795 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @mihiretnegash3751
    @mihiretnegash3751 2 года назад

    ደስ የሚል ትረካ

  • @ሕሊናሕሊና
    @ሕሊናሕሊና 2 года назад +3

    በጣም ቆንጆ ታሪክ ነበረ አመሰግናለሁ

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 2 года назад +3

    በጣም አሪፍ ትረካና መፀሀፍ 🙏🏾

  • @daniboy6099
    @daniboy6099 2 года назад +1

    Wawwwwww bertuln

  • @بيانمحمد-ل8د
    @بيانمحمد-ل8د 2 года назад +1

    Betam enamesegnalen

  • @tonitooni9548
    @tonitooni9548 2 года назад +1

    በርታ ድንቅ ነበር

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 2 года назад

    ብዙ ትረኳ ሰምቻለሁ እንዚ የመሰጠኝለም❤

  • @tangutkassaw9367
    @tangutkassaw9367 2 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @ahabte
    @ahabte 2 года назад +2

    Betam enamsegenalen 👍tiru neber 🙏❤

  • @fentahunngusie235
    @fentahunngusie235 Год назад

    ልብ አንጠልጣይ!!

  • @nardosbekel1790
    @nardosbekel1790 Год назад

    አተራረክም በጣም ደስ ይላል በተለይ የሴቶቹ ገጸ ባህሪ የምትቀያይርበት መንገድ ደስ ይላል ያዝናናል

  • @khalkhalushe
    @khalkhalushe 2 года назад +2

    Awww when u done I'll be back thanks

  • @zerihuntsegaw1277
    @zerihuntsegaw1277 2 года назад +1

    ሰገነት ሰናይ ሰራ ነው የምሰሩት ለማንበብ ቦታ ሁኔታዋጭ ለማይመጫጨው ግሩም ግሩም ነው በርቱ ሌሎች መጽሀፍትን ብታካትቱ አተራረኩ ምርጥ ነው

  • @ታጀልወቃር
    @ታጀልወቃር 2 года назад +1

    ዋዉ

  • @Fasika-pu9lo
    @Fasika-pu9lo Год назад +1

    I heard this audio after 40 years since it was Podcasted by Ethiopia Radio

  • @emawayeshkassa8502
    @emawayeshkassa8502 2 года назад +3

    ሰላም ለተ ይሁን የሰይ ልጂ በነካ እጂ ወንጀለኛው ዳኛ ተርክልን ከይቅርታ ጋር አመሰግናለም ጭንቃታችን ያላቃል ያተ ትረካወች በርታልን ወንድማችን

  • @Daniel-md7vg
    @Daniel-md7vg 2 года назад +15

    ስገነቶች በጣም እናመስግናለን በተለይ እረጅም መንገድ ለምንነዳ የከባድ መኪና ሹፎሮች አንጀት አርሶች ናችሁ ተባረኩ ::

    • @bizenpalm4596
      @bizenpalm4596 Год назад +1

      Thank you. Very generous to have the whole story in one video.

    • @kalassefa3751
      @kalassefa3751 Год назад

      ​@@bizenpalm4596 sekuwsk3a

  • @luliib800
    @luliib800 2 года назад +1

    Beautiful story. I read this book long time ago.

  • @kalkidantsegaya9912
    @kalkidantsegaya9912 2 года назад +4

    በእናትህ ያልታበሱ እንባዎችን አቅርብልን አቀራረብህ በጣም ደስስስስ ይላል

  • @regeobalcha6995
    @regeobalcha6995 2 года назад +3

    ዕውኑን ዓለም ፥ በምናብ ውስጥ ፥ በዓይነሥጋ ፥ በአካል እያየን ከዳያን ባልፎር ጋር አንድ ሙሉ ዘመን ተጋራን ፡፡ በምድር ላይ ትልቁ ዕውነት ሕይወት እራሷ መሆንዋንም ተማርን !

    • @lili__yoseph
      @lili__yoseph 2 года назад

      Ere legnam lenatoch betewat tenesten yebet sirachenen yeyeseran new minademtew straw erasu kemechew endemiyalk.

  • @ጊወነሞርያም
    @ጊወነሞርያም 2 года назад +1

    የታሪክ ፍሰቱ ከሳቤላ ጋር በእጅጉ ይመሳሰላል ቢሆንም በጣም ተመችቶኛል

    • @tsigehabtamu7511
      @tsigehabtamu7511 2 года назад +1

      ጥሩ እይታ ነው እኔ የሳቤላ ታሪክ መስሎኝ ነበር መጀመሪያ አካባቢ

    • @selamawitfisseha6292
      @selamawitfisseha6292 Год назад

      ሳቤላ የምወደው መፅሐፍ ነው የሳቤላና የልጇ የዊልያም ነገር በጣም ያሳዝነኛል😭

  • @anedualmgudeta8005
    @anedualmgudeta8005 Год назад

    ጡትአባትን ካገኛችሁ እባካችሁ?

  • @MhiTam-yo2ij
    @MhiTam-yo2ij 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤