ህያው ፍቅር | ሙሉ መጽሐፍ | ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ | Ethiopian Narration Hiyaw Fiker FULL EPISODE AUDIOBOOK
HTML-код
- Опубликовано: 27 дек 2024
- "ጭንቅላትም' እንደ 'ሆድ' ምግብ ያስፈልገዋል! ስልጣኔያችን በልብስ ማጌጥ ብቻ እንዳይሆን ፡ ከማንበብ የሚገኘውን የአዕምሮ ጌጥ እንደርብ!"
ሰላም ኢትዮጵያውያን - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ ነኝ!
ህያው ፍቅር l ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ
ደራሲ ደረጀ በቀለ
ተራኪ ዮሐንስ የዝና ሲሳይ
ከታሪኩም ከአተራረኩም ይህ ጎደላቸው የማይባሉ
በአንባብያን እጅጉን ተወዳጅና አይረሴ የሆኑ
የአጫጭርና ረዥም ልብወለድ ስራዎች
ኢትዮጵያዊ ታሪክ ያላቸውንና ወደ አማርኛ የተመለሱ ተወዳጅ የትርጉም መጽሐፍትን
በተዋጣላቸው የትረካ ሼፎች ቀምመን በድምፅ ወደ‘ያላችሁበት እንደርሳለን፡፡
Subscribe እያደረጋችሁ ከ ‹መጽሐፍትን በድምፅ› ገበታችን ተቃመሱ ፤ እንወዳጅ ፤ አትርፋችሁ ተዝናኑ!
ቻናሉን Subscribe በማድረግ ‹መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ!›
#ሕያውፍቅር #የአማርኛ_ትረካ #ዮሐንስየዝናሲሳይ
አቤት ትረካ አቤት አተራረክ አቤት ታሪክ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብ ዮሐንስ መፅሀፉ ደሞ ወደር የለውም ❤❤😊
Thank you.
❤❤❤❤❤❤ዋው ዋው ትረካ ደስ ዪላል 💪💪💪💪
ምን ብዬ እንደማመሰግን አላውቅም። ግሩም መፅሃፍ ላይ የአንተ አተራረክ ተጨምሮ ..... የታሪኩን መሳጭነት ይበልጥ ጨምሮታል ። የ14 ሰአት ትረካ ማዘጋጀት በጣም አሰልቺ እና አድካሚ ቢሆንም ። ያለምታከት በብቃት ሰርታችሁ ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
ግሩም ❤😍
ያረቢይይይይይይይ አሥተማሪ መፅፍ መጨረሻዉ ያሳዝናል አይይይይ ዱኒያ ሁሉም ስቃይ መልካሞችም ወንጀለኖችም አንዲ አይነት መጨረሻ ሁሉም ሞት አዝናለሁ ተራኪዉንም አመሰግናለሁ
አሪፊ አተራረክ
ግሩም ነው እናመሰግናለን
ጆኒዬ አተራረክህ ሰወደው❤የምር በጣም ደሰ የሚል ልብ አንጠልጣይ መጽሀፍ ነው መጨርሳ ሳልፈልግ ተጨረሰ ሊትልዬ😢
ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል 😑በተረፈ ጆን በትረካዎችሁ ሁሌም እዳስደመምከኝ ነው 🔥
ትረካህ ቆንጅ ነበር ሙዚቃው ከበስተጅርባ ያለው በጣም ይረብሻል አዝናለሁ ብትቀንስው
አመስግናለሁ።
ዋው
ውይ ጨረስኩት።እናመሰግናለን።
ትችላለህ የእውነት ጎበዝ በርታ😍
ግሩም ታሪክ እናመሰግ ናለን
ዌል ጆዬ በርታ ወንድም አለም
Betam dess yel nber enamsegenalen❤❤
አተራረክህ በጣም ደስ ይላል ከአሪፍ ስምህ ጋር ዩሀንስ የዝና ሲሳይ በርታ እንደዚህ ረጃጅም ትረካዎች አቅርብልን የማታ ስሰራ ትረካህ ጔደኛዬ ሆኗል አመሰግናለሁ
ጆ መቼም ያንተን ድምፅ የአተራረክ ስልት አለማድነቅ ክፋት ነው ቃላት አትቆራርጥ አትደጋግም ብቻ ለዚ የተፈጠርክ ስው ነው ወደ መፅሃፉ ስመጣ እጅግ ውብ ነው ታሪኩ ምንም ልብ የሚሰብር ቢሆንም እውነት ሁልግዜም መራር ናትአንዳንዴ መፅሃፍትም ሆነ ፊልም በምንመኘው መልኩ ሲያልቅ ከገሃዱ አለም ጋር ይጋጭብኛል ህይወት በራሱዋ መንገድ የምትመራን የተዋናይ ገፀበሃሪ የተላበስን አስመስለን ሳይሆን ሆነን የምንኖራት የእሳት ዙፋን ናት ሌላው ቀጥልበት ጆ
ቅጥል እንዳልኩ ጨረስኩ አተራረክህ እንደ ወትሮው ግሩም ነው በርታልን መፅሀፉ ግን በጣም አብሻቂ ነው እንደ ፊልማችን ሁሉ።
ውይ እስከዛሬ ሳላየው።በጣም እናመሰግናለን።
ፀሀፊው እውነተኛ የኢትዮጵያን ህይወት በግሩም ችሎታው ቁጭ ቢያደርግልንም ቅሉ እኔ ግን አጨራረሱን በራሴ መንገድ ጨርሼ እራሴን አስደስቻለሁ።
ተስፋ የመኖር ምስጢር ስለሆነች ቻርሊና ፍቅረኛው ያንን ሁሉ ፈተና አልፈው ወልደው ከብደው ህይወትን አስቀጠሉ ። ወንጀለኞችም ዋጋቸውን አገኙ ብዬ ደመደምኩ ። ማን እንደተቃጠለ ይኖራል።
Thanks for happy ending my dear🙏🏾🙏🏾I definitely accepting urs choice of happy ending 🙏🏾🙏🏾
I finished this story last night almost 2am in western time ..because I can't stop it at all
😪 ግን አልተገናኙም። እታሪኩ ዉስጥ መጨረሻው አለ።
ክክክ አወ እውነት ብለሻል ከምር እንድህ ካልሆነማ ደራሲው የሁላችንንም ልብ እንደነዛ ሰውበላ ገፀ ባህሪያቶቹ በጭካኔ አቆሰለንኮ እንደየየየየ
Betam debari dirset
በጣም ደስ የሚል ቻናል ነዉበርቱልን
በርታ ወንድማችን በጣም እናመስግናለን
ተዋናይት ባዩሽ ከበደ ህያው ፍቅርን ስታደንቀው ሰምቼ ፈልጌ አገኘሁና ሰማሁ ግሩም መፅሐፍ ነው 👌ተራኪውንም ከልብ አመሰግናለሁ በርታ👍
ደራሲው ጥሩ የስነፁሁፍ ችሎታ አለው። የታሪክ አወቃቀሩም ምርጥ ነው ። እኔ አልገባህ ያለኝ… አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ደራሲያን ለምንድነው ጨለምተኛ የሆኑት?… ገፀ ባህሪያትን በቁምም በሂዎትም ይገሏቸዋል ። በተደራሲያን ላይ ለሚደርሰው ሀዘን ግድ የላቸውም ። እውነት ስታሸንፍ ፣ የተሰቃየ እውነተኛ ሲያሸንፍ… አያሳዩንም ። 14 ሰአት አዳምጬ… የቀረኝ የልብ ስብራት ብቻ ነው። ውስጤ አብሮ ከቻርሊ ጋር አብሮ ሞተ! ቻርሊ አንድ ቀንም ሳያልፍለት ሞተ ። ልጁም ሞተ! እናቱ አባቱ ሞቱ…
በእውነት ጭካኔ ነው
ተራኪው ግን ጎበዝ ነህ! ይህን ያህል ጊዜህን ሰውተህ ስለተረክልን ልባዊ ምስጋና አቀርብልሃለሁ!!
Yihe tsafi mikgna new hupetum metsafochu mechershachew ayamirim bichil aterkiln yasdebral
❤❤❤❤❤
ኦ እያነበብኩት ያለ መፅሀፍ ነው ወላሂ ግማሽ ድረስ ሄጃለሁ ምርትዬ መፅሀፍ ነው
Bro betam des ylal. Please, kechalk ‘yeberehaw enqu’ degmo btseraw. Thank you in advance.
ዋው ምርጥታሪክእናመሰግናለሁ
Yohannesye ante bicha new metereke yalbhe...lemthafu nefes yemetezeraw semechew bemalakew bemyamerew voice.. you are amazing ❤❤❤
Mimi🙏😍
Btam arif terka nw Bertha......tariku mechershsew yasazenal
ብጣዕሚ ጽብቅቲ ልብ ወለድን ኣቀራርባን ቀጽሎ
Arfi terka naw amsagenlaw
❤😊
ውይይይ ጆኒ ምነው መጨረሻውን ልብ የሚሰብር ታሪክ አድርጋችሁ ቋጫችሁት ኡፍፍፍ እምኑላይነው ህያውነቱ ሁሉንም ገድሎ ሲያበቃ ህያው ፍቅር የሚል ስያሜ ምን የሚሉትነው ደራሲውግን ምን አይነት ጨካኝነው በችግር ላይ ችግር በስቃይ ላይ ስቃይን ደራርቦ ለደጋጎቹ ሰወች ሰጥቶ ለመጥፎወች አንድ እንኳን በወንጀሉ ቅጣትንና ለሰወች ያጠጡትን የመርዝ ፅዋ ሳያጎነጫቸው በጂምር ትቶ አንባቢ ይቋጨው ብሎ ይተውልናል ውይ ሲደብር።
አመሰግናለሁ ።
Wyyyyy sera aseblchew achararsu yasazenal charile batam yasazenal.yaltdala saw seysazen
እናመሠግንሀለን ወድማችን በጣም ደስብሎኝ ሰምቸ ልጨርስ 4 ሠአት ቀረኝ ሒወት ዘርተህበታል ባተራረክህ 💚💛❤
Thank you 👍
🙏😍
Yemigerm Metsehaf new
Betam enamesgnalen
Wow pls afitnut
አረ አጨራርሱ አይነፋም? ለተራኪው ግን ልዩ አክብሮት እና አድናቆቴ ላቅ ያለ ነው! እናመሰግናለን ጆኒ
Thanks for best choice of books ❤️❤️
Just started this one
The best book of the real world
አሪፍ ትረካ ነው። ታሪኩ ግን መጨረሻው ያሳዝናል። አብነት እና ቻርሊ አልተገናኙም።
ልጃቸው ሄለን የአባቷን የስነጥበብ ተፈጥሮ ይዛ ተወልዳለች። ከ20 አመታት በኋላ ማንነቷን እየጠየቀች ነው።
Wow amazing story with a marvelous narrator I love it ❤️❤️❤️
Tarkii mechersh yestelil beteme gine demoo wendemich yoni beteme amsgnalool merti tarka newoo xuru tarki ende mitejemri
You’re channel is one of my best favorites one, please keep the good job❤️
ሱሴ እንዴት ነህ
በተለይ የጌታቸው ገረዶችና
የጌታቸው ሚስቶች ከሁለት አንዱን እያዳመጥኩ ነው የምተኛው በየቀኑ 🥰
የስንብት ቀለማትን ጀባ በል!
Taftsama setel eshe wajlegochu tyzu enbal charlis? Abis macharshachaw
dmeseh betaaaam new Ymiamerw brke rke lay smchew betam new Ywdedkut gen classicawn brkerek lay yetetkemkewn lelam trka lay betetkemew betam harif new
Merhaba jony
ሙዚቃ ይረብሻል.
ማነው እንደ እኔ በሳራ የተናደደው
😂😂😍
ኧረ ወደዛ ምን አይነት ጨለማ ድርሰት ነው 😡😡😡 እንደ ለአንባቢ ህሊናና ተስፋ አይጨነቅምደ ሆሆ ቲሽ
ታሪኩ ደስ ይላል ግን የአነባበብህ ድምፅህ በጣም ይደብራል? ስለዚህ አሻሽል ቀይረው።
እንግዳ ነገር ነገር የጻፍከው። ዮሐንስ የተረካቸውን ሁሉንም ትረካዎች አድምጫለሁ ፤ ለዚያውም ደስ እያለኝ። መጽሐፉን እኔው ያነበብኩት እስኪመስለኝ ድረስ ፡ በአተራረኩ ተደስቼበታለሁ።
ትረካዎቹን ያደመጡ ሰዎች ሁሉ ፡ ከደስታና ሙገሳ በቀር አንድ'ስንኳ ያቀረቡበት ወቀሳ የለም። በእርግጥ ጣፋጭ ነገር ለሁሉም አይጣፍጥም!
ጣፋጭ ነገር ለሑሉም አይጣፍጥም😂😂😂so true ❤️❤️and well said
I am one of the people here enjoying his voice and the way he reads the story 🥰🥰
Keep up the good job 👏 well done .don't discouraged by negative comments like this😏
Well said 😁ጣፋጭ ነገር ለሁሉም አይጣፍጥም
እ
ተሳሳትክ ወንድሜ መሰለኝ እኔ ነጣም ከሚመስጠኝ ኣንዱ ነው
salkan betam arif nw milekut be gugut eytbeken ne egziabher yakbrelen
ruclips.net/video/p9KbeapaNd0/видео.htmlsi=Z0CMDkHpXcXIzCpg
Hulem nw emsemw serahen tnx betam leyu akerareb nw ketlebet 👌👍
❤❤❤❤❤❤