Yohannes Yezna Sisay
Yohannes Yezna Sisay
  • Видео 71
  • Просмотров 1 259 946

Видео

እድል ነው በደል? - ክፍል 2 - ከአቤ ጉበኛ (የ'አልወለድም' መጽሐፍ ደራሲ)
Просмотров 296День назад
አዲስ ቻናል ነው። ማስፈንጠሪያውን እየነካችሁ Subscribe አድርጉ። youtube.com/@Yohannessaudiobook-t8b?si=UccpUHM_QeNX6aVV
እድል ነው በደል? - ከአቤ ጉበኛ (የ'አልወለድም' መጽሐፍ ደራሲ)
Просмотров 570День назад
አዲስ ቻናል ነው። ማስፈንጠሪያውን እየነካችሁ Subscribe አድርጉ። youtube.com/@Yohannessaudiobook-t8b?si=UccpUHM_QeNX6aVV
ይመስላል ዘላለም - ከሌሊሳ ግርማ
Просмотров 4,9 тыс.3 месяца назад
አዲስ ቻናል ነው። ማስፈንጠሪያውን እየነካችሁ Subscribe አድርጉ። youtube.com/@Yohannessaudiobook-t8b?si=UccpUHM_QeNX6aVV ቀደም ሲል በአፍሮጋዳ ፣ መሬት አየር ሰማይ ፣ የሰከረ እውነታ ፣ እስቲ ሙዚቃ ፣ ነፀብራቅ ፣ ይመስላል ዘላለምና ሌሎችም በግልና ከሌሎች ደራሲዎች ጋር በህብረት ለህዝብ ባደረሳቸው ስራወቹ ይታወቃል፡፡ ተወዳጅ ነው፡፡ ቀለል ባሉ ቋንቋዎች ዉብ ታሪኮችን የሚናገር ፣ ስራዎቻቸው በጉጉት ከሚጠበቁላቸው ፣ እንኳን አነበብኩት የሚያሰኙ ታሪኮችን ከሚፅፉ ደራሲዎች መሀል አንዱ ነው፡፡ ሌሊሳ ግርማ፡፡ ይመስላል ዘላለም ከሚለው የአጫጭር ታሪኮች ስብስብ መፅሐፍ ውስጥ ከወደድኳቸው...
ፈገግታሽን ፍለጋ - ከመሳፍንት ተፈራ
Просмотров 3,7 тыс.3 месяца назад
አዲስ ቻናል ነው። ማስፈንጠሪያውን እየነካችሁ Subscribe አድርጉ። youtube.com/@Yohannessaudiobook-t8b?si=UccpUHM_QeNX6aVV በ2011ና በ2013 ዓ.ም ለህዝብ ባደረሳቸው የሞት ነጋዴውና ፈገግታሽን ፍለጋ የሚል ርዕስ ባላቸው የአጫጭር ታሪኮች ስብስብ መጻሕፍቶቹና ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሚጽፋቸው ሃሳቦቹ በይበልጥ ይታወቃል፡፡ መሳፍንት ተፈራ፡፡ በ2013 ዓ.ም ከታተመው ፈገግታሽን ፍለጋ ከሚለው መጽሐፍ ለመጽሐፉ ርዕስ እንዲሆን የመረጠውን ፈገግታሽን ፍለጋ የሚለውን ታሪክ በትረካ አስነብባችኋለሁ፡፡
ለእ. ር. ቃ.ን ሩብ ጉዳይ - ከሕይወት እምሻው
Просмотров 13 тыс.3 месяца назад
አዲስ ቻናል ነው። ማስፈንጠሪያውን እየነካችሁ Subscribe አድርጉ። youtube.com/@Yohannessaudiobook-t8b?si=UccpUHM_QeNX6aVV በ2007, 2009 እና 2012 ለህዝብ በደረሱት ባርቾ ፣ ፍቅፋቂ እና ማታ ማታ የሚል አርዕስት ባላቸው መጻሕፍቶቿና አልፎ አልፎ በምታቀርባቸው ወጎቿ ትታወቃለች ፤ ህይወት እምሻው። በቅርቡ "ለእ.ር.ቃ.ን ሩብ ጉዳይ" በሚል ርዕስ የአጫጭር ታሪኮች ስብስብ መጽሐፍ ለህዝብ አድርሳለች። መጻሕፍት ከታሪካቸው ውብነት ባሻገር የቋንቋ አጠቃቀማቸው ከፍ ያለ ሲሆን የተሟሉ የሚባሉ አይነት ይመስለኛል። በዚህ ረገድ የህይወት እምሻው ድርሰቶች እንከን አልባ ናቸው። ከወደድኳቸው ...
ስፊንክስ - ከአዳም ረታ || Sfinkes - from Adam Reta
Просмотров 1,6 тыс.4 месяца назад
Yohannes's audiobook. አዲስ ቻናል ነው። ማስፈንጠሪያውን እየነካችሁ Subscribe አድርጉ። youtube.com/@Yohannessaudiobook-t8b?si=UccpUHM_QeNX6aVV እብዱ ሺበሺ - በ1977 ዓ.ም ̎አባ ደፋርና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች̎ በሚል አርዕስት ፡ አዳም ረታና ሌሎች ደራስያን በጋራ በመሆን ካሳተሙት የአጫጭር ታሪኮች ስብስብ መጽሐፍ ውስጥ የተካተተ ልብ ወለድ ነው፡፡ ዮሐንስ የዝና ሲሳይ ነኝ፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ መጻሕፍትን በትረካ ያንብቡ!
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 6 || The Godfather - unparalleled mafiya story - part 6
Просмотров 6 тыс.9 месяцев назад
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 6 የመጻሕፍት አፍቃሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ የሚወዱት መጽሐፍ ነው። ታሪኩን ጀምረን እስክንጨርሰው ድረስ በልብ ሰቀላ አብረን የምንጓዝበት ፣ አንብበን ካልጨረስነው በቀር ጀምረን እንድናስቀምጠው የማይፈቅድ አጓጊ ታሪክ ያለው መጽሐፍ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለመጽሐፉ ሰምታችሁ ይሆናል። በሆሊውድ ዘ ጋድ ፋዘር በሚል ርዕስ በፊልም ተሰርቶ አቻ የማይገኝለት የማፍያ ታሪክ ያለው ፊልም ሆ ቁንጮው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ይህንን በአለምአቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆነ ዘመን አይሽሬ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ ወደእናንተ አደርሳለሁ። ተወዳጅ የአማርኛ መጻሕፍትን በትረካ ለማንበብ...
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 5 || The Godfather - unparalleled mafiya story - part 5
Просмотров 6 тыс.10 месяцев назад
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 5 የመጻሕፍት አፍቃሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ የሚወዱት መጽሐፍ ነው። ታሪኩን ጀምረን እስክንጨርሰው ድረስ በልብ ሰቀላ አብረን የምንጓዝበት ፣ አንብበን ካልጨረስነው በቀር ጀምረን እንድናስቀምጠው የማይፈቅድ አጓጊ ታሪክ ያለው መጽሐፍ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለመጽሐፉ ሰምታችሁ ይሆናል። በሆሊውድ ዘ ጋድ ፋዘር በሚል ርዕስ በፊልም ተሰርቶ አቻ የማይገኝለት የማፍያ ታሪክ ያለው ፊልም ሆ ቁንጮው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ይህንን በአለምአቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆነ ዘመን አይሽሬ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ ወደእናንተ አደርሳለሁ። ተወዳጅ የአማርኛ መጻሕፍትን በትረካ ለማንበብ...
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 4 || The Godfather - unparalleled mafiya story - part 4
Просмотров 5 тыс.10 месяцев назад
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 4 የመጻሕፍት አፍቃሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ የሚወዱት መጽሐፍ ነው። ታሪኩን ጀምረን እስክንጨርሰው ድረስ በልብ ሰቀላ አብረን የምንጓዝበት ፣ አንብበን ካልጨረስነው በቀር ጀምረን እንድናስቀምጠው የማይፈቅድ አጓጊ ታሪክ ያለው መጽሐፍ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለመጽሐፉ ሰምታችሁ ይሆናል። በሆሊውድ ዘ ጋድ ፋዘር በሚል ርዕስ በፊልም ተሰርቶ አቻ የማይገኝለት የማፍያ ታሪክ ያለው ፊልም ሆ ቁንጮው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ይህንን በአለምአቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆነ ዘመን አይሽሬ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ ወደእናንተ አደርሳለሁ። ተወዳጅ የአማርኛ መጻሕፍትን በትረካ ለማንበብ...
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 3 || The Godfather - unparalleled mafiya story - part 3
Просмотров 9 тыс.10 месяцев назад
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 3 የመጻሕፍት አፍቃሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ የሚወዱት መጽሐፍ ነው። ታሪኩን ጀምረን እስክንጨርሰው ድረስ በልብ ሰቀላ አብረን የምንጓዝበት ፣ አንብበን ካልጨረስነው በቀር ጀምረን እንድናስቀምጠው የማይፈቅድ አጓጊ ታሪክ ያለው መጽሐፍ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለመጽሐፉ ሰምታችሁ ይሆናል። በሆሊውድ ዘ ጋድ ፋዘር በሚል ርዕስ በፊልም ተሰርቶ አቻ የማይገኝለት የማፍያ ታሪክ ያለው ፊልም ሆ ቁንጮው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ይህንን በአለምአቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆነ ዘመን አይሽሬ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ ወደእናንተ አደርሳለሁ። ተወዳጅ የአማርኛ መጻሕፍትን በትረካ ለማንበብ...
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 1 || The Godfather -unparalleled mafiya story - part 1
Просмотров 38 тыс.11 месяцев назад
የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 1 የመጻሕፍት አፍቃሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ የሚወዱት መጽሐፍ ነው። ታሪኩን ጀምረን እስክንጨርሰው ድረስ በልብ ሰቀላ አብረን የምንጓዝበት ፣ አንብበን ካልጨረስነው በቀር ጀምረን እንድናስቀምጠው የማይፈቅድ አጓጊ ታሪክ ያለው መጽሐፍ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለመጽሐፉ ሰምታችሁ ይሆናል። በሆሊውድ ዘ ጋድ ፋዘር በሚል ርዕስ በፊልም ተሰርቶ አቻ የማይገኝለት የማፍያ ታሪክ ያለው ፊልም ሆ ቁንጮው ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ይህንን በአለምአቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆነ ዘመን አይሽሬ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ ወደእናንተ አደርሳለሁ። ተወዳጅ የአማርኛ መጻሕፍትን በትረካ ለማንበብ...
ቀጠሮና እሷ || ከአዳም ረታ (ከሕማማትና በገና መጽሐፍ) Qeterona Esua - from Adam Reta
Просмотров 3,9 тыс.Год назад
ቀጠሮ የማታከብረው ፍቅረኛው ከሌሎች ወንዶች ጋር ግንኙነት እንዳላት እያወቀ ከእርሷ መለየት ከብዶት ሁሉንም ተቀብሎ ይኖር የነበረ ሰው ÷ በመጨረሻም ከእርሷ ለመራቅ ከራሱ ጋር ሲታገል የሚያሳይ ታሪክ ነው፡፡
ስንዝሮ || ከአዳም ረታ (ከሕማማትና በገና መጽሐፍ) Sinzro - from Adam Reta
Просмотров 9 тыс.Год назад
በአንድ ቡና ቤታ ከተዋወቀው ጓደኛው ጋር ቀስ በቀስ የቅርብ ወዳጁ እየሆነ የመጣው ደሳለኝ ፡ የጓደኛው እጮኛ ከእርሱ ጋር የመሆን ፍላጎት እንደሌላት ሲያውቅ በድብቅ ለራሱ ሲያደርጋት የሚያሳይ ታሪክ ነው።
ፕሮፌሰሩ || ደራሲ አዶኒስ (የአና ማስታወሻ መጽሐፍ ተርጓሚ)
Просмотров 3 тыс.Год назад
በሃገር ውስጥና በአለም አቀፍ ደረጃ ተሰሚነት እያገኘ የመጣው ፕሮፌሰር አንድ ምሽት ከመጠን በላይ በመጠጣቱ ምክንያት ከልጆቹ እናት ውጪ ጎዳና ላይ ካገኛት ሴት ጋር በአጋጣሚ ካደረ በኋላ በምሽቱ ምን ምን እንዳደረገ ለማረጋገጥ አብራው ያደረችውን ሴት በጥያቄ ሲያጣደፋት የሚያሳይ ታሪክ ነው፡፡
ሃፒ ክሪስማስ || ደራሲ አዶኒስ (የአና ማስታወሻ መጽሐፍ ተርጓሚ)
Просмотров 2,7 тыс.Год назад
ሃፒ ክሪስማስ || ደራሲ አዶኒስ (የአና ማስታወሻ መጽሐፍ ተርጓሚ)
ሕማማትና በገና ll ከአዳም ረታ ll ሙሉ ክፍል ll Himamatna Begena ll from Adam Reta ll full episode
Просмотров 12 тыс.2 года назад
ሕማማትና በገና ll ከአዳም ረታ ll ሙሉ ክፍል ll Himamatna Begena ll from Adam Reta ll full episode
የተጠላው እንዳልተጠላ ⵏ ሙሉ መጽሐፍ ⵏⵏ Yetetelaw Endaltetela ⵏ Full Episode
Просмотров 61 тыс.2 года назад
የተጠላው እንዳልተጠላ ⵏ ሙሉ መጽሐፍ ⵏⵏ Yetetelaw Endaltetela ⵏ Full Episode
አለማወቅ ሙሉ መጽሐፍ (ከአለመኖር መጽሐፍ ደራሲ ⵏAmharic audiobook AlemaweQ Full episode. From the Author of Alemenor
Просмотров 50 тыс.2 года назад
አለማወቅ ሙሉ መጽሐፍ (ከአለመኖር መጽሐፍ ደራሲ ⵏAmharic audiobook AlemaweQ Full episode. From the Author of Alemenor
አለማወቅ - ክፍል 1 (ከአለመኖር መጽሐፍ ደራሲ ) ⵏⵏ Amharic audiobook AlemaweQ Part one. From the Author of Alemenor
Просмотров 17 тыс.2 года назад
አለማወቅ - ክፍል 1 (ከአለመኖር መጽሐፍ ደራሲ ) ⵏⵏ Amharic audiobook AlemaweQ Part one. From the Author of Alemenor
የኛ ሰው በደማስቆ - ሙሉ መጽሐፍ (እውነተኛ ታሪክ) ⵏ Ethiopian Narration - YegnaSew BeDemasQo full part.
Просмотров 34 тыс.2 года назад
የኛ ሰው በደማስቆ - ሙሉ መጽሐፍ (እውነተኛ ታሪክ) ⵏ Ethiopian Narration - YegnaSew BeDemasQo full part.
ድብልቅልቅ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
Просмотров 115 тыс.2 года назад
ድብልቅልቅ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
ከአዳም ረታ ll ሁለት ተኩል የውስጥ ሱሪዎች ለአዲስ አበባ ll ሙሉ ክፍል ll እቴሜቴ ሎሚሽታ ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ
Просмотров 40 тыс.2 года назад
ከአዳም ረታ ll ሁለት ተኩል የውስጥ ሱሪዎች ለአዲስ አበባ ll ሙሉ ክፍል ll እቴሜቴ ሎሚሽታ ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ
የቀይ ኮከብ ጥሪ ll ሙሉ መጽሐፍ l Ethiopian Narration - YeQey Kokeb Teri - FULL EPISODE AUDIOBOOK
Просмотров 94 тыс.2 года назад
የቀይ ኮከብ ጥሪ ll ሙሉ መጽሐፍ l Ethiopian Narration - YeQey Kokeb Teri - FULL EPISODE AUDIOBOOK
አባ ደፋር እና ሌሎችም ll ከገበየሁ አየለ ll ሙሉ ክፍል
Просмотров 9 тыс.2 года назад
አባ ደፋር እና ሌሎችም ll ከገበየሁ አየለ ll ሙሉ ክፍል
የቀይ ኮከብ ጥሪ ክፍል 1 l Ethiopian Narration - YeQey Kokeb Teri Part one
Просмотров 20 тыс.2 года назад
የቀይ ኮከብ ጥሪ ክፍል 1 l Ethiopian Narration - YeQey Kokeb Teri Part one
የአራዳው ታደሰ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
Просмотров 50 тыс.2 года назад
የአራዳው ታደሰ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
እቴሜቴ ሎሚ ሽታ ll ከአዳም ረታ ll ሙሉ ክፍል
Просмотров 76 тыс.2 года назад
እቴሜቴ ሎሚ ሽታ ll ከአዳም ረታ ll ሙሉ ክፍል
የጌታቸው ሚስቶች l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
Просмотров 71 тыс.2 года назад
የጌታቸው ሚስቶች l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
ሳቤላ - የመጨረሻ ክፍል ll ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela - The last part
Просмотров 6 тыс.2 года назад
ሳቤላ - የመጨረሻ ክፍል ll ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela - The last part