ያልተኖረ ልጅነት ሙሉ ትረካ - Yaltenore Lijinet Full Audiobook - Ethiopia
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- To stay updated with all new uploads of new Ethiopian books, movies, comedy and more entertainment videos Like, Comment and #Subscribe and turn on notifications of Habesha reflection's RUclips channel.
Eyob Getahun's Yaltenore Lijinet Full Part Audio Book Narration - ያልተኖረ ልጅነት የኢዮብ ጌታሁን መፅሐፍ ሙሉ ክፍል ትረካ
Yaltenore Lijinet - ያልተኖረ ልጅነት
Part 1 - ክፍል ኣንድ፡ 00:03:05
Part 2 - ክፍል ሁለት፡ 00:19:56
Part 3 - ክፍል ሦስት፡ 1:04:10
Part 4 - ክፍል አራት፡ 1:47:41
Part 5 - ክፍል አምስት፡ 2:19:23
Part 6 - ክፍል ስድስት፡ 3:03:47
Part 7 - ክፍል ሰባት፡ 3:34:48
Part 8 - ክፍል ስምንት፡ 4:17:28
Part 9 - ክፍል ዘጠኝ፡ 4:50:01
Part 10 - ክፍል አስር፡ 5:48:51
Part 11 - ክፍል አስራ ኣንድ፡ 6:40:08
Part 12 - ክፍል አስራ ሁለት: 7:31:31
Part 13 - ክፍል አስራ ሦስት: 8:20:55
Subscribe!
💗💗💗💗
ማንበብ የምፈልገዉ ሙጽሀፍ ነበር እዚህ በማግኘቴ ደስ ብሎኝ ከልቤ አዳመጥኩትም አለቀስኩም thank you 🙏
😢😢😢😢አይ ድህነት ክፉ ለዚህ ብለን ነው እምንሰደደው 😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭
Sometimes we forget we’re soo blessed to be healthy and alive. Amelezewd was a girl with big dreams, this is one of the saddest book I’ve ever read. Lets not take life for granted, she was created for a purpose like we all are. Lets live life to the fullest, let’s be kind to each other, let’s preach love instead of hate. Life is short. Egziyabher hagerachinin yibark💚💛❤️
ከዚህ የተሻለ ከኖርን የተቸገሩ ጎረቤትም ባንረሳ እላለሁ እናመሰግናለን ሀበሻ 👏👏👏
እውነት ነው🙏
በጣም ልብ ይነካል የስንት ልጅ እጣ ፋንታ ነው ይባስ ብሎ ባኣሁን ሳኣት በጦሩነት ምክንያት ችግሩ ህመሙ ተባዝተዋል 😢😢
እናመሰግናለን ተራኪው ኣንደኛ ነህ
በእውነት እንዴት እንደሚያሳዝን
ዞር ብዬ የራሴን ህይወት ነው ያየሁበት በጣም የሚያሳዝን መጽሐፈ እና አስተማሪ ነው 😭💔💔💔💔💔💔💔💔🥹 አይድህነት ግን አይኑ ይጥፋ
A very sad life from the beginning to the end. She went through agony at a young age. Bless her soul. There are so many kids with sad stories living on the street. Unless there is an attempt to reduce the root problem, there will be so many kids on the street. Wish there is strong planned parenthood. The kids suffer the most.
በጣም ጥሩ መፅሀፍ ነው ደራሲው ይደነቃል። ትረካውም የተዋጣለት ነው። እናመሰግናለን
በእዉነት እናመሰግናለን ለእኛ በርቀት ለምንኖርና መፀሀፉን ማግኘት ለማንችል ሰወች ምርጥ ተግባር ነዉ በዚያ ለይ እየሰራን ማዳመጥ እንችላለን እናመሰግናለን
ለ 3ኛ ጊዜ እየደገምኩት ነው 🙌
በጣም ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩበት እዉነትም አመለ ዘዉድ ለ ፅሀፉዉም ለ አባቢዉም እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ያልተኖረ ልጅነት
- እውነተኛ ታሪክ
Part 1 - ክፍል ኣንድ፡ 00:03:05
Part 2 - ክፍል ሁለት፡ 00:19:56
Part 3 - ክፍል ሦስት፡ 1:04:10
Part 4 - ክፍል አራት፡ 1:47:41
Part 5 - ክፍል አምስት፡ 2:19:23
Part 6 - ክፍል ስድስት፡ 3:03:47
Part 7 - ክፍል ሰባት፡ 3:34:48
Part 8 - ክፍል ስምንት፡ 4:17:28
Part 9 - ክፍል ዘጠኝ፡ 4:50:01
Part 10 - ክፍል አስር፡ 5:48:51
Part 11 - ክፍል አስራ ኣንድ፡ 6:40:08
Part 12 - ክፍል አስራ ሁለት: 7:31:31
Part 13 - ክፍል አስራ ሦስት: 8:20:55
Subscribe!
Tankyousomach,በጣም አመሰግናለሁ ይን ስለ አሰመሃኝ 👏👏👏👏👏👏👍👌
እጅግ አሳዛኝ የህይወት ታሪክ ነው። አመለዘውድ ፍቅር የሆነች ልዩ ፍጡር ነበረች። ገና ታሪኳ ሲጀምር እሷ ነበረች ልቤ ውስጥ የገባችሁ
ውይ ብዙ መፅሀፍ አንብቢያለሁ ግን እንደዚህ ያስለቀሰኝ የለም
Thanks bro Thanks. It was for a school project.
Enamesegnalen betam
wodimachin
በጣም እናመሰግናለን ለፀህፊውም ለተራኪውም አመለዘውድ ኦፍፍፍ አሳዘንሺኝ ልቅስ አልኩልሺ ነገር ግን ብዙ ህፃናት ህይውታቸውን በዚህ በሽታ እንዳጡ ይዳስሳል
ምን አይነት መፅሀፍ ነው ሀዘን የሞላው አሳዛኝ ታሪክ ይስለቅሳል ውስጥ ይማል 😭😭😭😭
Betaaam Asazagn Tarik
Yaslekisal .Amele zewd Betam Asazenechign 😥😥😥😥😥😥
ያልተኖራ ልጅነት በጣም አሳዝኝ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው በድጋሚ ማልቀስ አልፈልግም
ከመጀመሪያ እሰከመጨረሻ ድረስ በእንባ የሚያደክም ትረካ ነዉ 😥😥 ያኔ መድሀኒት እንደዚህ በነፃ ከመሰጠቱ በፊት ስንቱን ወገኖቻችን ጨረሳቸው😪😪
አሰተማሪ መጽሐፍ ነው
ወየው ድሮ አንበቤው አልቅሼ ልሞት ነበር በትረካ ደሞ ልጀምረው
በጣም ያሳዝና ምስሉ ላይ ያለችው አመለ ወርቅ ነችደ ለሷ ቃል ስለለኝ ምንም ማለት አልፈለኩም
very sad !!! a woman could be a good wife for her husband and great mom for her children or a destruction to everyone. Poor girl she has the whole burden on her shoulders and not even her own brother could be at her side!!! Good book!!!and narration is AMAZING well done
Lemni. YetaDelena ye mikael getse bahir tekeyere
Rest in peace her soul.😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤❤
ኡፍ የኔ ከርታታ የኔ ልበ ብርሃን የልጅ አዋቂ ምን ይባላል💔 😭😭
በጣም 😢😢😢😢
በጣም አሰለቀሰኝ
Good job
እህ በጣም ልብ የሚነካ አሳዛኝ ታሪክ😢
እናመሰግናለን
ስቃያቸውን አበዛው ግን የአለምዘውድ ጥንካሬ ትምህርት
ኡፍፍፍፍ .😭😭😭😢
ኡፍ😭😭😭😭😭😭😭
እናመሠግናለን
Meet mestaf.
በጣም ጥሩ ግጥም ነዉ በረታ ❤️ እኔም መጥቻለሁ።
ግጥም እይደለም እውነተኛ ታሪክ ነው
እፍ 😭😭😭😭
😢😢😢
Besememe akategne mecherese lbe teketele euntem ye letenore lijente yeletore mulu hewote new tenoren temote yebelele ahun besemama 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔
❤❤❤❤
አመለዘውድ ገነት ናት
betam telk tmrt alew 😥
ዉይ
አመለ ስታሳዝን
አይ የኔ ከርታታ😢
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
😭😭😭😭😭😭
Oh🥺🥺🥺🥺
😭😭😭😭
😢😢
Uffffff😭😭😭😭😭
💔😭😭😭😭😭
እውነቴን ነው አመለዘውድ ዘመዴ ሑና ሳልረዳት የሞተች ያሕል ነው የሚጸጽተኝ ግንእሷ መንግስተ ሰማያት ገብታለች ብዬ አምናለሑ ተራኪው አመሰግንሐለው
Yemigerm ena asazagne tarik new
አንብቤው ለው ደጋ ግሜ ባነበው ደስ ይለኛል
የገረመኝ ግርማ ይመር የሃገሬ ሰዉ መሆኑ ድንቄም
Gn esti begeta yewendmua hunrtas ?
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
መሳቅ ነው ማልቀሰ? ያልተኖረ ልጀነት እውነተኛ ታሪክ ያለም ዘውድ
😂😂😂😂😂😂😂
why do you steal work of some one we know this is silab tube reading
Þmö0
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን