ከአድማስ ባሻገር ሙሉ ትረካ - Ke'Admas Bashager Full Audiobook | Ethiopia
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- Bealu Girma's Ke Admas Bashager Full Part Audio Book Narration - ከአድማስ ባሻገር የበዓሉ ግርማ መፅሐፍ ሙሉ ክፍል ትረካ
Please #Subscribe, #Share and #Like my channel.
KeAdmas Bashager - ከአድማስ ባሻገር
Part 1 - ክፍል ኣንድ፡ 00:00:01
Part 2 - ክፍል ሁለት፡ 00:39:12
Part 3 - ክፍል ሦስት፡ 1:23:30
Part 4 - ክፍል አራት፡ 2:03:51
Part 5 & 6 - ክፍል አምስትና ስድስት፡ 2:29:14
Part 7 - ክፍል ሰባት፡ 3: 05:46
Part 8 - ክፍል ስምንት፡ 3:34:21
Part 9 - ክፍል ዘጠኝ፡ 3:55:22
Part 10 - ክፍል አስር፡ 4:12:35
Part 11 - ክፍል አስራ ኣንድ፡ 4:30:19
Part 12 - ክፍል አስራ ሁለት: 4:38:31
Part 13 - ክፍል አስራ ሦስት: 4:55:01
Part 14 - ክፍል አስራ አራት: 5:13:53
Subscribe!
💗💗💗💗
ዋዉ ምርጥ ነዉ ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገርማል ይህን መጽሃፍ ያነበብኩት ከ30 ኣመት ብፊት የሃይስኩል ተማሪ እያልሁ ነበር ያነብንኩት ከዚሁሉ ኣመት ብሆላ በተረካ ሳዳምጠዉ እጅግ ደስ ኣልኝ። ጋሽ በኣሉ ትልቅ ደራሲ ነበር ኣልግዜዉ ያጣነዉ።
ምርጥ ነው ሌላ ምን ይባላል
ል ዩ ትረካ ነበር እናመሰግናለን ደራሲ በአሉ ግርማይ የሩቅ ህልም ያለው ድንቅ ፀሐፊ ነበር ሰው በላዎች ባጭር ባይቀጩት ይምንግዜም ፀፀት ነው ንፁህ ስለሰራ ሲጠፋ በኢትዮጵያ ምድር የወላድ መካን ነች አሁን ድረስ💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርለት ።
ዋው ደስ የሚል መፅሀፍ ነው እናመሰግናለን እናም ሌላ መፅሀፍ ብትሰራልን
Betam gobez nhe ebakeh qetelebet
ቆንጆና አስተማር መፅሐፍ ትረካ ነው፡፡ ጥሩ ተርካችኋል ተባረኩ!
መቋረጥ በሕግ ያስቀጣል በርታ መስጫ ነው
Thank you! እቀጥልበታለው
Betam des yelal. Thank you.
ዝጎራ ሙሉ ትረካ ብትልቅልን ደስ ይላል
ቆንጆ መፅሀፍ ነበር አንተም ጎበዝ ተራኪ ነህ ወይ ደህና አድረገው አልሰሩት ቆራርጠው ፊልም ስር ተውት ነበር
ጥሩ መጸሀፍ።ከ ጥሩ አተራረክ ጋር እናመሰግናለን በርቱ
ከአድማስ ባሻገር
Part 1 - ክፍል ኣንድ፡ 00:00:01
Part 2 - ክፍል ሁለት፡ 00:39:12
Part 3 - ክፍል ሦስት፡ 1:23:30
Part 4 - ክፍል አራት፡ 2:03:51
Part 5 & 6 - ክፍል አምስትና ስድስት፡ 2:29:14
Part 7 - ክፍል ሰባት፡ 3: 05:46
Part 8 - ክፍል ስምንት፡ 3:34:21
Part 9 - ክፍል ዘጠኝ፡ 3:55:22
Part 10 - ክፍል አስር፡ 4:12:35
Part 11 - ክፍል አስራ ኣንድ፡ 4:30:19
Part 12 - ክፍል አስራ ሁለት: 4:38:31
Part 13 - ክፍል አስራ ሦስት: 4:55:01
Part 14 - ክፍል አስራ አራት: 5:13:53
ዋው ዋው ያጣነው ሰው በዓሉ ግርማ
I love it kipp it up my guy
Bravo 👏🏼 አብሶ ደብዳቤውን ስታነበው ጉሩም ነበርክ በርታ
It's my favourite terka
አሪፍ ድረሰት ነዉ ለትረካዉም እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን
nice to meet u.
Wawe betame arife tnxs🙏🙏🙏🙏
በጣም ነው የምናመሠግነው
እሚገርም ትረካ ነበር ተመችቶናል ከልጅ እስከ አዋቂ ከወጣት እአከ አዛውንት ወደውታል
Wooooooooow 🥰 በጣም ጥሩ መጽሐፍ ነው።
Dekorowoch lemen yesew mestsehafe tabelashalachu wey film argachehu serut enanten belo demo background seri alawaki sami.....borko
ድምጽ ግን ይስተካከል የሌሎች በጣም በዛ እና ያስተጋባል ዋናውን ለመስማት ይከብዳል
ጆሮህን ተመርመር
🥰🥰🙏🙏thank u👏❤
አቤት ጊዜ
Ejge btam.yemwdew ena yemadnkewn drase book new btrka yakrebashute ye helna dewlnem akrbulne
ምነው volume ቀነሰ ክፍል ሶስት ላይ
ለ
ሙሉ ነው ልጀምረው ቤተሰብ....?
Awo mulu nw
እኔጃ እግዲህ እኔም ጀምሬዋለሁ መጨረሻዉ እኔጃ😅
Ye asatamew dereget yet nw
. ገ
በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ጎበዝ ተራኪ ነው ግን ማን ነው
ye bealu grma new drsetu
Ethiopia is very rich in Music... but I don’t why you chose this one boring
ዋው ስፈልገው ነበር ብ ገራሚነው በርታልን እስቲ ይሄደሞ ግብዛነዎ ruclips.net/video/3PALcKNFq48/видео.html
ፐአ
ማነው ደራሲው
በዓሉ ግርማ
ሌባ ነህ የሰውን ልፋት የምትወስድ ልቅምቃሚ ሳንቲም ለማግኘት ብለህ
በጣም ነው የምናመሠግነው