Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኦርቶዶክስ መሆኔን ሳስበው በጣም እድለኛነኝ❤
አይ እኛ ምንም ያክል ብንሮጥ አባቶቻችንን አንቀድምም ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነን ትንሽ ይዘን ብዙ የምንሮጥ ትንሽ ሰምተን ብዙ የምናወራ ብቻ በአጠቃላይ የእሳት ልጅ አመድ ነን ከንቱ አገሬ እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልሽ ለኛም ልብ ይስጠን 🙏 እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስለቀደሙት አባቶዎች ብለህ አገሬን ታረቃት እኛስ በድለናል !
@@ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ አሜን በእውነቱ 😭
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እስከዛሬ ይሄን የመሰለ መፅሀፍ አለማበቤ😢🙏
ይህን ትረካ ያለመስማት ፦ በእውነት ያለመታደል ነው ፡፡ በጣም እናመሰግናለን ፡፡ በርታ ፥
እጅግ መሳጭ የሆነ ድርሰት ነው መጽሀፉን ቀደም ብዬ ያነበብኩት ቢሆንም ከትረካው ጋር ሲጣመር መንፈስን ይገዛል አባቶቻችን ምን ያህል አዋቂዎች እንደሆኑ እና ከእኛ ጋር ፍጹም የሆነ ልዩነት እንዳለን የሚያሳየን ነው ጥድፊያችን የእለት ክብር ወይም ጥቅም ለማግኘት እንጂ የአገርን የእምነትን ክብር ስፋትና መጠን ጥልቀት ለማወቅ አለመሆኑን የተማርንበት ድንቅ መጸሀፍ ነው በተለይ የዘመኑን ትውልድ የማየታመን መሆን አባ የገለጹበት መንገድ ፍጹም አስደንቆኛል ጸሀፌውን እጅግ አድርጌ አደንቃለሁ ተራኪውንም አንዲሁ
እውነት ከረፈደ ነው የገባኝ ሀገሬና ሀይማኖቴ ምን ያህል ከፈጣሪ የተሰጠኝ ልዩ በረከቴ መሆኑአን😢😢🎉
ይህ እድል ማየት ለተሳነቸው ሰዎች በጣም ጥሩ ነው
የእዉነት እደመፀሀፉ ምን ደስ ሚል ነገር አለ
በጣም ነው የተናደዱኩት እስከዛሬ ይህንን የመሰለ መፀሀፍ አልማዳመጤ
P
ዴርቶጋዳንም ካላየከው እየው በጣም ደስ ይላል እትዮ እያለው መፀሃፉን ነበር ያነበብኩት ዩቱብ ላይ በትርካ ቀርቧል ከዚ አለም ውጪ የሆነ ትልቅ ሚስጥር አለው
በጣም ነዉ የማመሠግንህ ወንድሜ ድንቅ ትረካ ነው❤❤🎉🎉🎉
ዉንድማችን እንዲህ በምያምር ትረካ ስላሰማህን እግዛብሄር ይስጥልን❤❤❤
የኔ ወርቃማ ሀገር ክብር ለደራሲው አለማየሁ ዋሴ ለተረክልን ለውድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤
የሚገርም ነው ❤❤❤ ከልብ እናመሰግናለን እኔም ከስደት መልስ ገዳማትን የማየት ተስፋ አለኝ😢😢 እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ😢❤
እጅግ በጣም ነው ምናመሰግነው መፅሃፉን ባነበውም ትረካው እንደ አዲስ እጅግ በጣም ደስ ይላል፡ በርታ ወንድሜ
ይሄ መፅሀፍ ስለ መንዝ ትንትን ያረገዉ ነገር የኔ መንዝ😍🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የመሰለ ድርሰት በመስማቴ እድለኛ ነኝ ምንም እንኳ ዘግይቸ በመስማቴ ቢቆጨኝም ሆኖም በመስማቴ እድለኛ ነት ይሰማኛል ❤❤ አተራረኩ❤ የድምፁ ጥራት የአወራሩ ለዛ ብቻ ሀገርኛ ነው❤ እናመሰግናለን ❤❤❤
ገና አዲስ ነኝ ለዚህ ቤት ግን እስካሁን ባለመቀላቀሌ በጣም ራሴን ወቀስኩት እስከዛሬ የት ሁኘ ነው እንዲህ ያለ ምግብ ያላዳመጥኩት በእውነት ከደራሲው አለማየሁው ❤ ደራሲ ናቸው ተራኪው ደግም በጣም አሳመረው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
አቦ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
ባነበው ባነበው ባዳምጠው ባዳምጠው አይሰለቸኝ።ግሩም ነው።
በጣም ነው የማመሰግነው እግዝያብሔር ይስጥልን ❤❤❤ሰላም ፍቅር አድነት መተስሳብ ለሀገራ❤❤❤❤ገራሚ ነው ቀጥሉበት
ፍጣሪ ሆይ እባክህ የኢትዮጵያ ችንን ሚስጥር ፈተህ ገናናዋን ኢትዮጵያ አሳየን ገዳም ገብቶ መኖር ያስመኛል እዮባ ክበርልን ዶ/ር ዓለም አየሁ ዋሴንም እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉
@@mlbmlb3659 d9
ዋው የተቀደሰ ታሪክ❤
እናመሠግናለን በጣም ነው ደስብሎኝ የጨረስኩት
በጣም ሚገርም መፀሃፍ ነው ሚስጥራቱ ከዴርቶ ጋዳ ጋር ይመሳስላል ሳስበው ጌራ ሚባለው ቦታ እውነተኛ ሚስጥርማ አለው ዴርቶ ጋዳ ላይም ተጠቅሷል እና እኔ ጴንጤ ነኝ ግን እንዲህ አይነት ሚስጥር ሳነብና ስስማ ገዳም ጊቢ ጊቢ ይለኛል😂 ጌታን ተራኪውንም ሳላደንቅ አላልፍም እኔ ማንበብ እወዳለው ግን አርብ ሃገር ከመጣው በዋላ ማንበብ አቁሜ ነበር እና መፀሃፍ በድምስ መቅርቡ ለኔ ጥሩ እድል ነው እና ከልቤ አመስግናለው ❤❤❤በርቱ
@@Beemenet 😍
😍
ግሩም ነው በእውነት ❣️🙏 አብሬ እየወደኩ የምናሳየው ነገርስ🙉😂 በጣም ከተደሰትኩበት ፓርት አባ ለሲሳይ የተጎሳጽ ትምህርት የሰጡበትና❣️ ሲሳይ የጀመረውን ነገር እስከ ጥግ ድረስ መታገሉ❣️ waw!!
እዮባ ዴርቶን መጽሐፍ አልተረከውም? ፈልጌ አጣሁት ብርቅርቅታንም እንደዛው
ዋው እሚገርም መፀሃፍ እሚገርም አተራረክ
በጣም ደስ ይላል እንኳን እሱ እኔም ደነገጥኩ
ወንድም እዮብ አመሰግናለሁ እድሜክ ይርዘም።
ደራሲዉም ተራኪዉም እናመሠግናለን ግሩም ነዉ
በጣም የወደድኩት ትረካ ነዉ ሀገር ዉስጥ ባለመኖሬ መፅሀፉን የማንበብ እድሉን አላገኘሁም ነበር ይህ እውነተኛ ታሪክ ነዉ ብዬ አሰብኩ በጣም ብዙ እዉቀት በአለማዊነትም በመንፈሳዊነትም የሚያስተምር መፅሀፍ ነዉ እድሜ ይስጥልን ደራሲዉንም ክብረት ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤
በስመአብ ቃላት ያጣሁለት ትረካ ❤❤❤❤❤
ወይ ጉድ ይላል ያገሬ ሰው በጣም እናመሰግናለን ተራኪ ወንድማችን በዚሁ ጥያቄ ልጠይቅህ እንደው ምን ተሰማህ ስትተርከው?እኔ ስራ ላይ ሆኜ ስራ እየሰራሁ ነው የሰማሁት ግሩም ነው ታድለን ግን የኛ ትውልድ አለመታደላችን ነው የተሰማኝ በጣም ይገርማል አብዛኞቹን ቦታ ስላየሁዋቸው ሳይገባኝ በምህረቱ እነዛን ቅዱስ ቦታዎች መርገጤ የ እግዚኣብሔርን ምህሩት ነው ያየሁት ይገርማል ደስም ይላል ኢትዮጵያ የ እግዚኣብሔር ግምጃ ቤት ናት ሲል መምህር ዘበነን የሰማሁት ይመስለኛል እውነትም የ እግዚኣብሔር ግምጃ ቤት 😇😇😇😇👏👏 እናመሰግናለን👏👏
እስከዛሬ ይሄን የመሰለ መፀሀፍ አለመስማቴ ቆጨኝ❤❤❤
ለእኛም የቅዱሱ ፅዋ በርከት ይድርሰን አሜን፫🕯 እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው ሙሉ ትርካውን አዳምጫለሁ እማሆይ እሴተ ማርያም😘በርከትዎ ትድርሰን መመርጥ እንዲህ ነው መንዝ እመጓ ቅዱስ ኡራኤል ነፍቀኝ😍በሰመመን የዚያ የደግ ህብረተሰብ ጉርቤት ሆኜ ነበር😢
።።😊።
።።
ዋዉ እንደማር የሚጣፍጥመፅሀፍ ደራሲ አለማየዉ እሸቴእናመሠግናለን🙏🙏🙏
@MeseretMeqninitThe writer is Dr. Alemayehu Wase.
Dr.Alemayehu Wase Eshete. I think Alemayehu Eshete is a singer.
የቡርቃ ዝምታን ተርክልኝ
እመጓ እንኳን ባንተ ድምፅ ተተርኮ ❤️👌ማንኛውም ሰው እንደ ነገሩ ቢያነበው ለመሥማት እሚሰለቸኝ አይመሥለኝም
እናመሰግናለን መፅሐፉን አግኝተን ለማንበብ ባንታደልም በዚህ ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል ስደት ከመውጣቴ በፊት መፅሐፍ ማንበብ እወድ ነበር
ዋው ያው እንደተለመደው አመሰግናለሁ
የሚገርም የትረካ ድምፅ ነው ያለህ በድጋሚ ዛሬ ስራ እየሰራሁ እንደ አዲስ እየሰማሁ እዛው በቦታው ያለሁ እስኪመስለኝ ድረስ ነው እየሰማሁ ያለሁ እናመሰግናለን🙏👍👍👍
ተባረክ በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ቀጣይ የትኘውን ትረካ ልስማ ደራሲው ግን ይገርማል የደብረ ዘቢጡን ገዳም አውቀዋለው ደስ አየለኚ ነው የሰማውት
ስለወደዱልኝ ያክብርልኝ እመጓ ፣ ዝጉራ ፣ መርበብት ቅደም ተከተሉ ነው
@@eyobyonas እሺ ፈጣሪ ያክብርህ
ተባረክ አደኛ አተራረክ🥰🙏
በጣም ደስ የሚል መጽሐፍ ነው።ግን
የማቴዎስ ወንጌል እንደጨረስህልን ሁሉ የሥስቱም ወንጌላዊያን ደግሞ በሀሳብ ደረጃ ወደፊት ይጀመራሉ ብዬ ተስፍ አደርጋለሁበተረፈ በርታልን ፡፡አመሰግናሁ
ሁሌም ደጋግሜ ብሰማዉ ብሰማዉ የማልሰለቸዉ እመጓ በእዉነት ወንድም እዮብ ፀጋዉን ያብዛልሕ ፈጣሪ
በድጋሜ እየሰማው ነው
ዋው እሚገርም መፅሀፍ ደራሲውንም ተራኪውንም ከልብ እናመሰግናል ግን ዝጎራ መፅሀፍ ጋ በጣም ይመሳሰላል
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት ክቡር ዶክተር አለማየሁ ሰማያዊ ዋጋችሁን ይስጥልን ወድማችን እዮብ ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ ሰማያዊ ዋጋህን ይስጥልን በጣም አፁብ ድንቅ ነው !!!!የ አባቶቻችን የእናቶቻችን እረድኤት በረከት ይደርብን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን
ግን፡የሚገርም ፡ነዉ፡በዘመኔ፡ብዙ ፡መፅሀፍትን፡አንብቢያለሁ፡እንደ፡እመጓ፣ዝጓራ፣ስበዝ፡፣መርበብት፣ሜትራሊየን፣ችቦ።የሚጣፍጥ፡እና፡የሚያስደምም፡መፅሀፍ ፡አጋጥሞኝ ፡አያዉቅም፡ለደራሲዉም፡ለተራኪዉም፡ትልቅ፡ምስጋና፡አቀርባለሁ።
ምርጥ አተራረክ መንዝን በአይነ ህሊናችን አስቃኘኸን አንደበተ እርቱ
የሚያኮራ አተራረክ የሚያኮራ ታሪክ ነው በእውነት❤❤❤
የሚገርም ነው በርታ ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥልን
እዮባ ምረጡ ኑረልን ለሶስተኛ ዙር እየሰማሁ ነው ከምር ዶክተር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ እናመሰግናለን አሁንም በሌላ ስራ እንጠብቃለን ትልቁ ፃሃፊ ናቸው ደስስስ የሚል ጥበብ ነው ያላቸው።
እዮባዬዬዬ እናመሰግናለን አንደኛ ሁሌም ❤
ሳትቆራርጡ በአንድ ክፍል ተርካችሁ እውቀት ስለምታስጨብጡን አብዝተን እናመሰግናለን በርቱ
በጣም እሚገርም መጻሕፍ ነው እሚገርም ትረካ እናመስግናለን !!!
ከልብ እናመሠግናለን እዮቤ❤❤🙏🙏
በጣም ነው ደስ ያለኝ በእምነቴ ❤
እናመሰግናለን ደሞ ድምፅህ ያምራል በርታ
በጣም ጣእምና ለዛ ባለው መልኩ ተርከህ አቅርበህልናል እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥህ ይህን የሜጣፈጥ ቃል ስላስማህኝ
😘🤲🙏🙏🙏♥️
ለ3ተኛ ግዜ ስሰማው ❤
እግዚአብሔር ይስጥልን እዬብ ዬናስ የ 54 ቱ በጣም አሪፍ አተራረክ ትረካ ማዳመጥ ደስ የሚለው ድምፁ ከትረካው ጋር ሲስማማ ነው በጣምምምም አሪፍ ነው
ከልብ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልን ከቅድሱ ፅዋ በረከት ይክፈለን በጣም ደስ ይላል።
እግዜር ጥሩ ቦታ ያድርሣችሁ ከዚህ በኋላ መርበብት እና ዝጓራን እንደዚሁ ለመተረክ ያብቃችሁ። አሜን
በጣም እሚገርም መጻሕፍ ነው እሚገርም ትረካ እናመሰግናለን !!!
ጥሩ ነው
እናመሠግናለን ያለወቅነውን ስላሳቀከን ግሩም ቶትረኮ በተመስጣ ጨረስኩት እኔ እውነት እየመሠለኝ አለቀ
በጣም በራሴ አዘንኩ እኔ የት ነኝ ብዬ ገና ዛሬ ነው ያገኘሁት በጣም የሚደንቅ መፅሐፍ ነው እኔ የሰሜን ሸዋ ልጅ ነኝ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በዚህም ተመስገን አልኩ ፈጣሪን ግን መሆን ብቻ ትርጉም የለውም ማወቅም ያሥፈልጋል ወንድማችን እናመሠግናለን ❤
እባክህ የ ይስማዕከን መፅሐፎች ተርክልን
ዴርቶጋዳን ሰምተሀዋል
Kalle hiwet yasemalen botaw laye yalehu yakel betemesto neberku tebarek wendema ❤️❤️❤️❤️
ክብር ይስጥልን
አሪፍ መፅሐፍ ከአሪፍ አተራረክ ጋር።
የቅዱሱ ፅዋ በረከት ለእኛም ይድረሰን✝️❤🥰👏ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አንባቢ እዮብ ዮናስ😍😍😍
ወንድሜ በጣም አመሰግንሀለሁ 🙏
2፡38 ደቂቃላይ የተናገረው ስሜት ነው ኔን በዚህ ሰአትየሚሠማኝ ደሞኮ አገሬ ነው እሢ አበረታቱኝ እድሔድ
ሀገር ከሆንሽ ሂጂ እኔ ሄጃለሁ ግን ትርጉሙን አላቅም ሀገሬኳ ሆኖ
ሰበዝ እና ሚተራሊዮን ለምንድነዉ ያልተረክልን
ሀገሬን አየሁዋት እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ መፀሐፍ ነው
እናመሰግናለን ወድማችን እዩብ. በጣም ደስ ብሎኛል ሁሉን ስለሰማሁት. እምየ ኢትዩጲያ ሰላምሽ ይብዛልኝ ለዚህ ቅዱስ ቦታ አምላክ ያድለን
እዮባ በእውነት በጣም እማደንቅህ ጎበዝ ልጅ ነክ የአነባበብ ስልትህ በጣም ልብን በሚማርክ መልኩ ነው እምታቀርበው እናመሰግናለው
አብቤው የወደድኩት ነው እመጓንና የሳጥናኤልን ጎል የደረሣችው መዳኒያልም ከፍ ያርጋችው
ምርጥ መጽሐፍ ምርጥ አተራረክ
woyi indet new ....no comment my dear brother!
እፎይ ኦ አምላኬ እዲህ አይነት ደስታ የተቦላ ፍቅር እየናፈቁህ ነው ታረካውን የጨረስሁት ተመስገን ታሪካዊቷ ሀገራችን ዉይ ማማርሽ ሚትራሊዎን ላይ በደብ ነበር ሀገራዊ ፍቅር የተማርሁት አሁን በዚሁ ዝጎራም ላይ ወድም ዮናስ እድሜ ዘመንህን ይባርክልህ ለወድማችንም አለማየሁ ዋሴ ክብረትን ይስጥልን ልቤ በደስታ ሀሳብ ዘለለ መጨረሻው ከምን በላይ ገረመኝ ለቸሩ መድሀኔ ዓለም ክብርም ምስጋና አምልኮ እስከ ዘላለም ከምድር እስከ ዓርያም ይድረሰው እናመሰግናለን😍😍😍😍😍😍💗💗💗💗💖💖💖💖💖💖💖💚💚💚💛💛💛💗💗💗💒💒💒💒
የሚገርም መፅሐፍ😮❤
ዋዉ!!! ደስብሎኛል እናመሰግናለን
Wowww Endet dese yelal 👌👍
egziabher yistelign amesegnalehu lantem lealemayehum etyopian selasayachhugn
እዮባ እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ነው ደስ ያለኝ ሙሉዉን ስላመጣህልን መርበብትና ዝጎራንም ጀባ በለን ።💚💛❤️ ሰላም ላንቺ ሀገሬ እናቴ ❣️
"Sa"
ብዙ ጊዜ አነባዋለው እያልኩ እጀምር እና 9 ገፅ ስደርስ እተወዋለሁ ልክ የዛሬ 4 ወር አድባሀራ ገደም ዘብር ገብርኤል ሄጀ መጥቸ ትናት ለምን በትራካ የለም እንዴ ብየ ስፈልግ አነኘሁት በጣም ደስ አለኝ በተለይ የሞሀይቱን ስሰማ አንዳች መቆጣጠር የማልችለው እንባ ነው ያለቀስኩ ብዙም መፀሀፍ መንበብ ልምድ የለኝም ግን አመጓን ከሰማው በሃላ በራሴ ነው ያዘንኩት እስከ ዛሬ እንዴት አላነብም ብየ እራሴን ወቀስኩ እናም በጣም በጣም በመጀመሪያ ለመፃሀፍ ደራሴ እንዴሁም ለተራኪው ክብር እና እረጀም እድሜ እመኛለሁ በጣም ከሚገባው በላይ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ
የምን ግዜም ምርጫ
Waw techelaleh ::Enameseginalen betam sefelehew neber🙏
እጅግ እናመሰግናለን
ተባረክ
❤❤ዋዉ እሚገርም ነዉ❤
አንባቢ እዬባ
በጣም እናመስግናለን
Endezi aderekilin???enameseginalen eyoba
በእውነት እሚገርም የአተራረክ ብቃት ትንሽ እንኳን የማያሰለች ለመስማት ጉጉትን የሚያሳድር ፀጋውን ያብዛልህ እዮባ በጣም እናመሰግናለን እንዲሁም ለዶክተር አለማየሁ ዋሴ ምስጋናየ ከልብ ነው ከቻልክ የኔንና የመሰሎቸን ምስጋናም ብታደርስልኝ ደስ ይለኛል
መቼም በልቤ ውስጥ የቀር መፅሀፍ ዴርቶጋዳ ነው
Be silase ke sisay gar endalewut new ye tasemagn libe end tanteletele salakwarit new ye charesku eyoba kaib tirekah erasu anjet yirisal kalib kalib amasginalew 🙏❤️
ኢትዮጵያን የሚያሳይ መጽሐፍ 💚💛❤
አሜን ሆነብን ጌታ ይመጣል
ኦርቶዶክስ መሆኔን ሳስበው በጣም እድለኛነኝ❤
አይ እኛ ምንም ያክል ብንሮጥ አባቶቻችንን አንቀድምም ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነን ትንሽ ይዘን ብዙ የምንሮጥ ትንሽ ሰምተን ብዙ የምናወራ ብቻ በአጠቃላይ የእሳት ልጅ አመድ ነን ከንቱ አገሬ እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልሽ ለኛም ልብ ይስጠን 🙏 እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስለቀደሙት አባቶዎች ብለህ አገሬን ታረቃት እኛስ በድለናል !
@@ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ አሜን በእውነቱ 😭
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እስከዛሬ ይሄን የመሰለ መፅሀፍ አለማበቤ😢🙏
ይህን ትረካ ያለመስማት ፦ በእውነት ያለመታደል ነው ፡፡ በጣም እናመሰግናለን ፡፡ በርታ ፥
እጅግ መሳጭ የሆነ ድርሰት ነው መጽሀፉን ቀደም ብዬ ያነበብኩት ቢሆንም ከትረካው ጋር ሲጣመር መንፈስን ይገዛል አባቶቻችን ምን ያህል አዋቂዎች እንደሆኑ እና ከእኛ ጋር ፍጹም የሆነ ልዩነት እንዳለን የሚያሳየን ነው ጥድፊያችን የእለት ክብር ወይም ጥቅም ለማግኘት እንጂ የአገርን የእምነትን ክብር ስፋትና መጠን ጥልቀት ለማወቅ አለመሆኑን የተማርንበት ድንቅ መጸሀፍ ነው በተለይ የዘመኑን ትውልድ የማየታመን መሆን አባ የገለጹበት መንገድ ፍጹም አስደንቆኛል ጸሀፌውን እጅግ አድርጌ አደንቃለሁ ተራኪውንም አንዲሁ
እውነት ከረፈደ ነው የገባኝ ሀገሬና ሀይማኖቴ ምን ያህል ከፈጣሪ የተሰጠኝ ልዩ በረከቴ መሆኑአን😢😢🎉
ይህ እድል ማየት ለተሳነቸው ሰዎች በጣም ጥሩ ነው
የእዉነት እደመፀሀፉ ምን ደስ ሚል ነገር አለ
በጣም ነው የተናደዱኩት እስከዛሬ ይህንን የመሰለ መፀሀፍ አልማዳመጤ
P
ዴርቶጋዳንም ካላየከው እየው በጣም ደስ ይላል እትዮ እያለው መፀሃፉን ነበር ያነበብኩት ዩቱብ ላይ በትርካ ቀርቧል ከዚ አለም ውጪ የሆነ ትልቅ ሚስጥር አለው
በጣም ነዉ የማመሠግንህ ወንድሜ ድንቅ ትረካ ነው❤❤🎉🎉🎉
ዉንድማችን እንዲህ በምያምር ትረካ ስላሰማህን እግዛብሄር ይስጥልን❤❤❤
የኔ ወርቃማ ሀገር ክብር ለደራሲው አለማየሁ ዋሴ ለተረክልን ለውድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤
የሚገርም ነው ❤❤❤ ከልብ እናመሰግናለን እኔም ከስደት መልስ ገዳማትን የማየት ተስፋ አለኝ😢😢 እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ😢❤
እጅግ በጣም ነው ምናመሰግነው መፅሃፉን ባነበውም ትረካው እንደ አዲስ እጅግ በጣም ደስ ይላል፡ በርታ ወንድሜ
ይሄ መፅሀፍ ስለ መንዝ ትንትን ያረገዉ ነገር የኔ መንዝ😍🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የመሰለ ድርሰት በመስማቴ እድለኛ ነኝ
ምንም እንኳ ዘግይቸ በመስማቴ ቢቆጨኝም
ሆኖም በመስማቴ እድለኛ ነት ይሰማኛል ❤❤ አተራረኩ
❤ የድምፁ ጥራት የአወራሩ ለዛ ብቻ ሀገርኛ ነው❤ እናመሰግናለን
❤❤❤
ገና አዲስ ነኝ ለዚህ ቤት ግን እስካሁን ባለመቀላቀሌ በጣም ራሴን ወቀስኩት እስከዛሬ የት ሁኘ ነው እንዲህ ያለ ምግብ ያላዳመጥኩት በእውነት ከደራሲው አለማየሁው ❤ ደራሲ ናቸው ተራኪው ደግም በጣም አሳመረው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
አቦ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
ባነበው ባነበው ባዳምጠው ባዳምጠው አይሰለቸኝ።ግሩም ነው።
በጣም ነው የማመሰግነው እግዝያብሔር ይስጥልን ❤❤❤ሰላም ፍቅር አድነት መተስሳብ ለሀገራ❤❤❤❤ገራሚ ነው ቀጥሉበት
ፍጣሪ ሆይ እባክህ የኢትዮጵያ ችንን ሚስጥር ፈተህ ገናናዋን ኢትዮጵያ አሳየን ገዳም ገብቶ መኖር ያስመኛል እዮባ ክበርልን ዶ/ር ዓለም አየሁ ዋሴንም እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉
@@mlbmlb3659 d9
ዋው የተቀደሰ ታሪክ❤
እናመሠግናለን በጣም ነው ደስብሎኝ የጨረስኩት
በጣም ሚገርም መፀሃፍ ነው ሚስጥራቱ ከዴርቶ ጋዳ ጋር ይመሳስላል ሳስበው ጌራ ሚባለው ቦታ እውነተኛ ሚስጥርማ አለው ዴርቶ ጋዳ ላይም ተጠቅሷል እና እኔ ጴንጤ ነኝ ግን እንዲህ አይነት ሚስጥር ሳነብና ስስማ ገዳም ጊቢ ጊቢ ይለኛል😂 ጌታን ተራኪውንም ሳላደንቅ አላልፍም እኔ ማንበብ እወዳለው ግን አርብ ሃገር ከመጣው በዋላ ማንበብ አቁሜ ነበር እና መፀሃፍ በድምስ መቅርቡ ለኔ ጥሩ እድል ነው እና ከልቤ አመስግናለው ❤❤❤በርቱ
@@Beemenet 😍
😍
ግሩም ነው በእውነት ❣️🙏 አብሬ እየወደኩ የምናሳየው ነገርስ🙉😂 በጣም ከተደሰትኩበት ፓርት አባ ለሲሳይ የተጎሳጽ ትምህርት የሰጡበትና❣️ ሲሳይ የጀመረውን ነገር እስከ ጥግ ድረስ መታገሉ❣️ waw!!
እዮባ ዴርቶን መጽሐፍ አልተረከውም? ፈልጌ አጣሁት ብርቅርቅታንም እንደዛው
ዋው እሚገርም መፀሃፍ እሚገርም አተራረክ
በጣም ደስ ይላል እንኳን እሱ እኔም ደነገጥኩ
ወንድም እዮብ አመሰግናለሁ እድሜክ ይርዘም።
ደራሲዉም ተራኪዉም እናመሠግናለን ግሩም ነዉ
በጣም የወደድኩት ትረካ ነዉ ሀገር ዉስጥ ባለመኖሬ መፅሀፉን የማንበብ እድሉን አላገኘሁም ነበር ይህ እውነተኛ ታሪክ ነዉ ብዬ አሰብኩ በጣም ብዙ እዉቀት በአለማዊነትም በመንፈሳዊነትም የሚያስተምር መፅሀፍ ነዉ እድሜ ይስጥልን ደራሲዉንም ክብረት ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤
በስመአብ ቃላት ያጣሁለት ትረካ ❤❤❤❤❤
ወይ ጉድ ይላል ያገሬ ሰው በጣም እናመሰግናለን ተራኪ ወንድማችን በዚሁ ጥያቄ ልጠይቅህ እንደው ምን ተሰማህ ስትተርከው?
እኔ ስራ ላይ ሆኜ ስራ እየሰራሁ ነው የሰማሁት ግሩም ነው ታድለን ግን የኛ ትውልድ አለመታደላችን ነው የተሰማኝ በጣም ይገርማል አብዛኞቹን ቦታ ስላየሁዋቸው ሳይገባኝ በምህረቱ እነዛን ቅዱስ ቦታዎች መርገጤ የ እግዚኣብሔርን ምህሩት ነው ያየሁት ይገርማል ደስም ይላል ኢትዮጵያ የ እግዚኣብሔር ግምጃ ቤት ናት ሲል መምህር ዘበነን የሰማሁት ይመስለኛል እውነትም የ እግዚኣብሔር ግምጃ ቤት 😇😇😇😇👏👏 እናመሰግናለን👏👏
እስከዛሬ ይሄን የመሰለ መፀሀፍ አለመስማቴ ቆጨኝ❤❤❤
ለእኛም የቅዱሱ ፅዋ በርከት ይድርሰን አሜን፫🕯 እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው ሙሉ ትርካውን አዳምጫለሁ እማሆይ እሴተ ማርያም😘በርከትዎ ትድርሰን መመርጥ እንዲህ ነው መንዝ እመጓ ቅዱስ ኡራኤል ነፍቀኝ😍በሰመመን የዚያ የደግ ህብረተሰብ ጉርቤት ሆኜ ነበር😢
።።😊።
።።
ዋዉ እንደማር የሚጣፍጥ
መፅሀፍ
ደራሲ አለማየዉ እሸቴ
እናመሠግናለን🙏🙏🙏
@MeseretMeqninit
The writer is Dr. Alemayehu Wase.
Dr.Alemayehu Wase Eshete. I think Alemayehu Eshete is a singer.
የቡርቃ ዝምታን ተርክልኝ
እመጓ እንኳን ባንተ ድምፅ ተተርኮ
❤️👌ማንኛውም ሰው እንደ ነገሩ ቢያነበው ለመሥማት እሚሰለቸኝ አይመሥለኝም
እናመሰግናለን መፅሐፉን አግኝተን ለማንበብ ባንታደልም በዚህ ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል ስደት ከመውጣቴ በፊት መፅሐፍ ማንበብ እወድ ነበር
ዋው ያው እንደተለመደው አመሰግናለሁ
የሚገርም የትረካ ድምፅ ነው ያለህ በድጋሚ ዛሬ ስራ እየሰራሁ እንደ አዲስ እየሰማሁ እዛው በቦታው ያለሁ እስኪመስለኝ ድረስ ነው እየሰማሁ ያለሁ እናመሰግናለን🙏👍👍👍
ተባረክ በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ቀጣይ የትኘውን ትረካ ልስማ ደራሲው ግን ይገርማል የደብረ ዘቢጡን ገዳም አውቀዋለው ደስ አየለኚ ነው የሰማውት
ስለወደዱልኝ ያክብርልኝ እመጓ ፣ ዝጉራ ፣ መርበብት ቅደም ተከተሉ ነው
@@eyobyonas እሺ ፈጣሪ ያክብርህ
ተባረክ አደኛ አተራረክ🥰🙏
በጣም ደስ የሚል መጽሐፍ ነው።ግን
የማቴዎስ ወንጌል እንደጨረስህልን ሁሉ
የሥስቱም ወንጌላዊያን ደግሞ በሀሳብ ደረጃ ወደ
ፊት ይጀመራሉ ብዬ ተስፍ አደርጋለሁ
በተረፈ በርታልን ፡፡አመሰግናሁ
ሁሌም ደጋግሜ ብሰማዉ ብሰማዉ የማልሰለቸዉ እመጓ በእዉነት ወንድም እዮብ ፀጋዉን ያብዛልሕ ፈጣሪ
በድጋሜ እየሰማው ነው
ዋው እሚገርም መፅሀፍ ደራሲውንም ተራኪውንም ከልብ እናመሰግናል
ግን ዝጎራ መፅሀፍ ጋ በጣም ይመሳሰላል
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት ክቡር ዶክተር አለማየሁ ሰማያዊ ዋጋችሁን ይስጥልን ወድማችን እዮብ ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ ሰማያዊ ዋጋህን ይስጥልን በጣም አፁብ ድንቅ ነው !!!!
የ አባቶቻችን የእናቶቻችን እረድኤት በረከት ይደርብን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን
ግን፡የሚገርም ፡ነዉ፡በዘመኔ፡ብዙ ፡መፅሀፍትን፡አንብቢያለሁ፡እንደ፡እመጓ፣ዝጓራ፣ስበዝ፡፣መርበብት፣ሜትራሊየን፣ችቦ።የሚጣፍጥ፡እና፡የሚያስደምም፡መፅሀፍ ፡አጋጥሞኝ ፡አያዉቅም፡ለደራሲዉም፡ለተራኪዉም፡ትልቅ፡ምስጋና፡አቀርባለሁ።
ምርጥ አተራረክ መንዝን በአይነ ህሊናችን አስቃኘኸን አንደበተ እርቱ
የሚያኮራ አተራረክ የሚያኮራ ታሪክ ነው በእውነት❤❤❤
የሚገርም ነው በርታ ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥልን
እዮባ ምረጡ ኑረልን ለሶስተኛ ዙር እየሰማሁ ነው ከምር ዶክተር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ እናመሰግናለን አሁንም በሌላ ስራ እንጠብቃለን ትልቁ ፃሃፊ ናቸው ደስስስ የሚል ጥበብ ነው ያላቸው።
እዮባዬዬዬ እናመሰግናለን አንደኛ ሁሌም ❤
ሳትቆራርጡ በአንድ ክፍል ተርካችሁ እውቀት ስለምታስጨብጡን አብዝተን እናመሰግናለን በርቱ
በጣም እሚገርም መጻሕፍ ነው እሚገርም ትረካ እናመስግናለን !!!
ከልብ እናመሠግናለን እዮቤ❤❤🙏🙏
በጣም ነው ደስ ያለኝ በእምነቴ ❤
እናመሰግናለን ደሞ ድምፅህ ያምራል በርታ
በጣም ጣእምና ለዛ ባለው መልኩ ተርከህ አቅርበህልናል እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥህ ይህን የሜጣፈጥ ቃል ስላስማህኝ
😘🤲🙏🙏🙏♥️
ለ3ተኛ ግዜ ስሰማው ❤
እግዚአብሔር ይስጥልን እዬብ ዬናስ የ 54 ቱ በጣም አሪፍ አተራረክ ትረካ ማዳመጥ ደስ የሚለው ድምፁ ከትረካው ጋር ሲስማማ ነው በጣምምምም አሪፍ ነው
ከልብ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልን ከቅድሱ ፅዋ በረከት ይክፈለን በጣም ደስ ይላል።
እግዜር ጥሩ ቦታ ያድርሣችሁ ከዚህ በኋላ መርበብት እና ዝጓራን እንደዚሁ ለመተረክ ያብቃችሁ። አሜን
በጣም እሚገርም መጻሕፍ ነው እሚገርም ትረካ እናመሰግናለን !!!
ጥሩ ነው
እናመሠግናለን ያለወቅነውን ስላሳቀከን ግሩም ቶትረኮ በተመስጣ ጨረስኩት እኔ እውነት እየመሠለኝ አለቀ
በጣም በራሴ አዘንኩ እኔ የት ነኝ ብዬ ገና ዛሬ ነው ያገኘሁት በጣም የሚደንቅ መፅሐፍ ነው እኔ የሰሜን ሸዋ ልጅ ነኝ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በዚህም ተመስገን አልኩ ፈጣሪን ግን መሆን ብቻ ትርጉም የለውም ማወቅም ያሥፈልጋል ወንድማችን እናመሠግናለን ❤
እባክህ የ ይስማዕከን መፅሐፎች ተርክልን
ዴርቶጋዳን ሰምተሀዋል
Kalle hiwet yasemalen botaw laye yalehu yakel betemesto neberku tebarek wendema ❤️❤️❤️❤️
ክብር ይስጥልን
አሪፍ መፅሐፍ ከአሪፍ አተራረክ ጋር።
የቅዱሱ ፅዋ በረከት ለእኛም ይድረሰን✝️❤🥰👏
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አንባቢ እዮብ ዮናስ😍😍😍
ወንድሜ በጣም አመሰግንሀለሁ 🙏
2፡38 ደቂቃላይ የተናገረው ስሜት ነው ኔን በዚህ ሰአትየሚሠማኝ ደሞኮ አገሬ ነው እሢ አበረታቱኝ እድሔድ
ሀገር ከሆንሽ ሂጂ እኔ ሄጃለሁ ግን ትርጉሙን አላቅም ሀገሬኳ ሆኖ
ሰበዝ እና ሚተራሊዮን ለምንድነዉ ያልተረክልን
ሀገሬን አየሁዋት እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ መፀሐፍ ነው
እናመሰግናለን ወድማችን እዩብ. በጣም ደስ ብሎኛል ሁሉን ስለሰማሁት. እምየ ኢትዩጲያ ሰላምሽ ይብዛልኝ ለዚህ ቅዱስ ቦታ አምላክ ያድለን
እዮባ በእውነት በጣም እማደንቅህ ጎበዝ ልጅ ነክ የአነባበብ ስልትህ በጣም ልብን በሚማርክ መልኩ ነው እምታቀርበው እናመሰግናለው
አብቤው የወደድኩት ነው እመጓንና የሳጥናኤልን ጎል የደረሣችው መዳኒያልም ከፍ ያርጋችው
ምርጥ መጽሐፍ ምርጥ አተራረክ
woyi indet new ....no comment my dear brother!
እፎይ ኦ አምላኬ እዲህ አይነት ደስታ የተቦላ ፍቅር እየናፈቁህ ነው ታረካውን የጨረስሁት ተመስገን ታሪካዊቷ ሀገራችን ዉይ ማማርሽ ሚትራሊዎን ላይ በደብ ነበር ሀገራዊ ፍቅር የተማርሁት አሁን በዚሁ ዝጎራም ላይ ወድም ዮናስ እድሜ ዘመንህን ይባርክልህ ለወድማችንም አለማየሁ ዋሴ ክብረትን ይስጥልን ልቤ በደስታ ሀሳብ ዘለለ መጨረሻው ከምን በላይ ገረመኝ ለቸሩ መድሀኔ ዓለም ክብርም ምስጋና አምልኮ እስከ ዘላለም ከምድር እስከ ዓርያም ይድረሰው እናመሰግናለን😍😍😍😍😍😍💗💗💗💗💖💖💖💖💖💖💖💚💚💚💛💛💛💗💗💗💒💒💒💒
የሚገርም መፅሐፍ😮❤
ዋዉ!!! ደስብሎኛል እናመሰግናለን
Wowww Endet dese yelal 👌👍
egziabher yistelign amesegnalehu lantem lealemayehum etyopian selasayachhugn
እዮባ እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ነው ደስ ያለኝ ሙሉዉን ስላመጣህልን መርበብትና ዝጎራንም ጀባ በለን ።💚💛❤️ ሰላም ላንቺ ሀገሬ እናቴ ❣️
"Sa"
ብዙ ጊዜ አነባዋለው እያልኩ እጀምር እና 9 ገፅ ስደርስ እተወዋለሁ ልክ የዛሬ 4 ወር አድባሀራ ገደም ዘብር ገብርኤል ሄጀ መጥቸ ትናት ለምን በትራካ የለም እንዴ ብየ ስፈልግ አነኘሁት በጣም ደስ አለኝ በተለይ የሞሀይቱን ስሰማ አንዳች መቆጣጠር የማልችለው እንባ ነው ያለቀስኩ ብዙም መፀሀፍ መንበብ ልምድ የለኝም ግን አመጓን ከሰማው በሃላ በራሴ ነው ያዘንኩት እስከ ዛሬ እንዴት አላነብም ብየ እራሴን ወቀስኩ እናም በጣም በጣም በመጀመሪያ ለመፃሀፍ ደራሴ እንዴሁም ለተራኪው ክብር እና እረጀም እድሜ እመኛለሁ በጣም ከሚገባው በላይ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ
የምን ግዜም ምርጫ
Waw techelaleh ::
Enameseginalen betam sefelehew neber🙏