Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድ ቤተሰቦች ስለምትታደሙ ደስተኛ ነኝ። በ super thanks, super chat, super sticker ለምታበረታቱኝም ጠቅላላ ከወዲሁ አመሰግናለው። ወዳቹሃለው 🥰🥰
እንኳን ደህና መጣህልኝ❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ በርታ የትናቱ የአረፋ ባዕል ኩላሊቴን አሳምሞኛል
ክክክክ ከረሚላ ብትል ፀግሽ የሰረኩት ከረሚላ ትዝ ብሎኝ ልበላው እያነሳሁት ነው የፃፍኩልህ ማለቴ ተመዳም ነው
በጣም በጣም ልብ ስቃይ አጨራረሱም በጣም ደስ የሚል ከልብ እናመስግናለን ሺ አመት ኑር
Yante aterareke yeleyale👌 🙏nurelen
በነገራችን ላይ ፀግሽዬ ደስ ብሎኛል ለ 2 አመት በስደት የተንከራተትኩበት በስደተኞች ካምፕ የቆየውብት ውጤቴ በአውሮፓ ፓስፖርት ተጠናቋል ቀድሞኝ ወደተሰደደው ባለቤቴ ለ 4 አመት ወደናፈቀኝ የ 14 አመት ትዳሬ ከ 2 ሳምንት በኋላ እሄዳለው እኔ ያለውት ቡልጋሪያ የደተኞች ካምፕ ነው ባሌ ደሞ ግሪክ አቴንስ ነው ያለው እና ናፍቆቴም ጉጉቴም ጨምሯል የምታቀርባቸውን ትረካወች በኮንቴነር ቤቴ ውስጥ ተኝቼ ስሰማ 6 ወራት አለፉ ውለታክ አለብኝ ፀግሽዬ ሀሳቤ ሲበታተንብኝ ስጨነቅ ያንተ ተረካ ነበር የሚያረጋጋኝ አንድ አንዴ ሳስበው የኔ ታሪክ ራሱ ቢፃፍ አንድ ጥሩ ትረካ የሚወጣው ይመስለኛል 😊😊 ባንተ ደሞ ቢተረክ ፐ 😊😊 በርታልን ክበርልን ወንድሜ 💟💟💟❤️
ሩትየ በመጀመርታ እንኳን ደስ ኣለሽ ❤ በሰላም ያገናኛቹ ርሩየ ከቻልሺ ቁጥሬ ልስጥሽ እና ላወራሽ ፈልጌ ነበር እባክሽ
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ባሽ ጋ በስላም ያገናኛቹሁ
ደስ ይላል። እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ!
Ayezoshe ytesedede iakewale tenkara mhon iaseflgale ycappe layefi kebade new
በሰላም ያገናኛሽ ፀግሽማስ ይለያልከምራ የኔ አዳም የትነክ ግን😂😂
ጸግሽ ሰላም ነዉ አንተ ተርክ ዘሪሁን ይጻፍ
ያንተን ትረካ እየሰማሁ የመዳምን ስራ ያለምንም ድካም እጨርሳለሁ እናመሰግናለን ጸግሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹❤️
ልክእዴኔ
ድምጽህ በጣም ነው የሚያምረው እግዚአብሄር ይባርህ
በጣም የሚደነቅ የትረካ ብቃት ነው💪💪 በርታልኝ ወዳጄ🙏
ወይኔ ፀግሽ ምን ብየ ልግለፅህ ጌታን ከክፈት ጀምሮ ያንተን ስራ ከልቤ ነው የምወዳቸው ደግሞ የሚገርመኝ ያንተን የመጋቢ ሀዲስ እሸቱን ትምህርቶች እና ያንተን ስራወች ልቤም ጆሮየም ክፍት ሆኖ ነው የሚያዳምጣቸው ብቻ ስጦታችሁ ግሩም ነው ለማንኛውም ስለሁሉም ስራወችህ ከልቤ የመነጨ ምስጋናና ውዴታ ለግሸሀለሁ ተባረክልኝ ።
Wow እኔ በቃ እንደዚ ለየት ያለ ነገር ይመቸኛል ብኖረው ብዬ እመኛለሁ
ቦየወሩ ደጋግሜ የሚሰማው ነገርስ😢 ያንተ ትረኻ ይለያል ጸጋዬ❤
በጣም ድንቅ ሥራ ።አንተ ድርሰቱ ላይ ሕይወት ዘራህበት።በእውነት መግለፅ ከምችለው በላይ ተደስቼበታለው።እረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤናው ተመኘው ለሁለታችሁም ለደራሲውና ለንተ ፀግሽ
ነፍስ ስታፈቅር የሚገርም ጊዜ ነበረን አመሰግናለሁ ፀግሽ
🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ፀግሺ ኑርልን በርታ በጣም ነው የምታዝናናንበመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ስላማችሁ ብዝት ይበል 🙏ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹
😂😂😂😂😂😂ነጩ ባድራ ግን ምንድነው አቤት ማሽቃበጥ
@@በራሪቅጠሎች እህቴ ማሽቃበጥ ሳይሆን እኔ እስራኤልዊት ነኝ ዜግነቴ ትውልድ ኢትዮጵያ ሁለቱም 🇪🇹🇮🇱 መጥሪየ ናቼው ስላምሽ ብዝት ይበልልኝ 💚💛❤️
ፀግሽዬ የውነት ቃል የለኝም ትረካ ካንተ ውጪ ምኑም አይጥመኝ ፈጣሪ ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ🙏❤❤
ያልተጠበቀ አጨራረስ ግን ነብስን ደስ ያሰኛል😇
ወልደገብረኤል ክ ደኣ ትግሬ ገጸ ባህሬ መሆኑ ነው ትግሬ ጥቅም ኣስዳጅ። ብህልሚ የሚታዩዋት ገጸ ባህሬ ኣክሰንታቾው ኦሮሞ መሆኑ ነው ክክክክክ የተስፋየ ገብራብ ንግግር ትዝ ኣለኝ ኦሮሞን ለመሽማቀ ኩፉ የሆነ ነገር ገጸ ብህሪ የሚሰጠው ለኦሮሞ ነው ይል ነበረ
#ፀግሽ አንደኛ ነህ፡፡ ደራሲው ወጣ ያለ እይታ ያለው ጎበዝ ነው፡፡ አጨራረሱ ያን ሁሉ ምርጥ ታሪክ ንዶ ከውስጥ ያጠፋል፡፡ ሁሉም ታሪክ ምርጥ ነው ያፍቃሪዋን አባት ማግባቷ ግን ይቀፋል
እንዴት የሚጥም ንባብ መሰለህ ? ያነበብኸው ሁሉ ሰውን ይመስጣል እስከሚያልቅ ያሥራል አያንቀሳቅስም እድሜ እና ጾታ አይለይም ማለቁን በጉጉት ሳይሆን በስስት ታየዋለህ ምንባቡ ስያልቅ በጠቅላላ መልእክቱ ላይ ትመሠጣለህ ልክ እንደሚሥረቀረቅ ሙዚቃ ጆሮህ ውስጥ ይቀረጻል መባረክ ነው አቦ
ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት አስተያየት ሳልሰጥ አላስችል ብሎኝ ድምፅህ ዋው ነዉ
ፀግሽዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፅሐፊውንም እናመሰግናለን ሁሌ በሚገራርም ድርሰት ስለሚስደምመን አንተም ውብ አርገህ በመርዋ ድምፅህ ስለምታቀርብልን ከምር ያንተ ትረካ ለኔ ህይወት ትልቅ ሚና አለው እንዴት ይገፋ ነበር የመዳም ስራ አቦ ተባረክልኝ በርታልን ሚገርም ታሪክ ነው መጨረሻው 😳 እንዲ ነው ያስፈጠጠኝ ክክክክ
ይሄንን ትረካ ለ3 ጊዜ ስሰማው ከምር በጣም ገራሚነዉ❤❤❤😊
በዚህ ልክ የማረከኝ ታሪክ የለም በጣም ግሩም መሳጭ ታሪክ ነው ከድምፅህ ባሻገር ሂወት ዘርተህ አስደመጥከን አመሰግናለሁ
የማይሰለች ምርጥ ድምፅ 🥰🥰🥰♥️🙏
ድንቅ አጨረስ፣ ግርም ትረካ እና ጥኡም ድርሰት
ጸግሽ ተባረክ አቦ ይመችህ የመጽሐፍ አምሮቴን እያወጣሁኝ ነው
Tsegaye Abrar I Love you..... And you are the best .wow zerihun gemechu . respect obboleessaa ..you are Amazing.
ምን አይነት ድንቅ ስራነው የዛሬው ደግሞ ሚገርመው ደራሲውን ጭራሽ በመርሳት ፀግሼ ያንተ ስራ እና ያንተ ብቃት አቅል ያስታል🤩🥰🥰🥰 ክበርልኝ ኑርልኝ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
ጋሽ ዘሪሁን ግን ትንሽ አላበዙትም ?ፀግሽ ደሞ ያንተ ይባስ
i loved it tsegesh betammm konjo tarik neww ...zerihun gemechu he is the best ❤❤❤❤
አንብቤው በጣም ነበር የወደድኩት አሁን ደግሞ በትረካ ስሰማው ዋው 👌🥰
በጣም በጣም የሚጥም ታሪክ ዋዉ አደኛ
የሚገም ነው ቴሌ ግራም ጀምሬው ሲያዘገዮት እዚ ፈልጌ ያገኘውት ደስ ይላል
ፀግሽ በጣም የምግርም ትረካነበረ እና በጣም እናመሰግነለኝ
እድሜና ጤና ይስጥህ
ወይኔ በጣም ደስ ይላል አንብቤዋለሁ ቢላል ግን😭💔
በጣም ጥሩ ጽሑፍ ነው ፅግሽ እግዚአብሔር ይባርክህ
ፀግሽዬ?የሣቄምጭ።የእዉነትጀዉየምልህ።ባተትምርቶች።ብዙለዉጥእናደሥታን።አግኝቻለሁ።አላህከጥላቶችህአይንይጠብቅህ።ባባዬ🙏❤👍👌
ምርጥ አርገህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ታርኩ ምርጥ ነበር ግን መጨረሻዉ ያአሳዝናል እብዱ መሞት አልነበረበትም
የሚገርም መፅሐፍ ነው እንደሁልጊዜው ሁሉ የዘሪሁን ገመቹ ስራዎችን እድናቂ ነኝ አንተም በምርጥ አቀራረብ ስላካፈልከን አመስግናለሁ በርታ
የሚገርም ነፍስ ነው ያላት ተደመምኩባት 😮😮😮😮
ትረካን አንተ ተርካት በእናትክ ቶሎ ቶሎ ና🙄❤️❤️
ፀግሽ በይበልጥ ያንተ ለኛ ማድረስክ ምርጥ እንዲሆን አድርጎልናል አመሰግናለሁ እድሜ ጤና ይስጥክ
ምርጥ ድርሰት በዛላይ ገራሚ ተራኪ ❤
ምርጥ ነበር ደግሞ ባንተ ሲተረክ ህይወት አለው በጣም እናመሰግናለን በርታልን
ፀግሽ ብዙ ስራዎችህን ሰምቻለው ግን አለማመስገን እና አለማበረታታት ንፉግነት ነው በጣም ጥሩ ድርሰት እና አቀራረብ ነው በተለይ አቀራረቡ ነፍስ ዘርተህበታል ቀጥልበት
ዋው የቢላል ሞት ባስዝንም ምርጥ ድርሴት በርታ ፀግሽ
ፀግሽ እግዜአብሄር ይባርክህ ድምፅህን በጣምነው የምወደው
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽየ በረጅም ስራ በድጋሜ ስለመጣህልን ምንም አይነት ድርሰት ይሁን አንተ ነብስ ነው የምትዘራበት ሲጀምር የምትመርጣቸው መፅሀፎችም አሪፍ ናቸው ፀግሽ ትለያለህ ትረካህ የእንቅልፍ ክኒኔ ነው 😁 እየሰማው እተኛና እንደገና ካቆምኩበት እቀጥላለሁ በሌላኛው ቀን የቃየን መስዋትነት እነዬብን በዚህ መልኩ ነው የጨረስኩት አሁንም ያቃጭልብኛል
ፀግሽ እድሜና ጤናውን እመኝልሃለው
ፀግሽእድሜናጤና አብዝቶይስጥህ
እውነት ያንተን ትራካ እያዳመጥኩ ከስራ ወደ ቤቴ ስሄድ አዳንዴ መንገድ ላይ ቀይ መብራት አቁሞኝ በክላክስ ቅውጥ ሲያደርጉት ነው እምነቃው ለማንኝአውም አመሰግናሉሁ ፅግሽዬ እናመሰግናለን❤ ❤❤❤❤
ፀግሽ እንኳን ደና መጣኽ
ኦኦኦኦ ዛሬ በጣም አሪፍ ሰአት 👌 ልጨርስና እኮምታለሁ
የኔ መደበቂያ ወንድምነቴ ፈጣራ ይጠብቅህ ❤❤
ቃል አሳጣኸኝ ፅሑፍ ነፍስ ሲዘራ ባንተ አየሁ ትለያለህ በርታልኝ
ፀግሽ ያአንተ አቀራረብ እንዳለ ሁኖ ደራሲውን ግን አለማድነቅ አይቻለም ብቻ wow ብያለሁ
ዋው ምርጥ ነው ደስ የሚል መፀሀፍ
እህህህ ማፍቀር እደትት ደስስስይላል
ምርጥ ነው ተመችቶኛል ❤
ፀግሽ አንተ በጣም የምገርም ነህ ይመችህ በርታ One Love
ባሌን ጎዳሁ ብዬ እራሤን አዘቅት ዉሥጥ የከተትኩበት አሣዛኝ እና አሥተማሪ ታሪክ አለኝ 😥😥
ድንቅ አገላለፅ❤
ከፍሪስኮ ዱባይ የሚበልጥ ስራ አዳምጣለሁ ብዬ አላስብም ነበር በጣም ምርጥ ስራ ነው ሁለታችሁንም እጅግ በጣም አደቃችኳለሁ በሌላ አስደናቂ ስራ እጠብቃለሁ
enkan dehna metah tegeshi❤
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ♥️💞♥️
ያልጠበኩት አጨራረስ እናመሰግናለን ፀግሽ
Betam teleyelah agelleth hulum becha kal yelegim
Thanks!
Betam tichilalek..bro Berta..tolo.tolo betlek betam Desi yilenal ..Berta 👍🏿👍🏿👍🏿
ፅግሽዬ እናመሰግናለን። እንዲሁም ፀሃፊው ምርጽ ፀሃፊ ነው
ውይይ ነፈሴ ነው ያቀረችው አቦ ደራሲው ጀግና ተራኪው ጀግናዬ ውድድድ
ፀግሸዬ የእዉነት አሁን ነዉ ከአልጋዬ የተነሳዉት በጣም ደሰ የሚል ነዉ
ውይ በጣም ደስ ይላል እውነት መታደል ነው እውነት ፍቅር ማግኝት
እንኳን ደህና መጣህ
ፀግሽዬ በጣም ነው ምወድግክ የምር አረብ ሀገር ከመጣሁ ጀምሮ የማዳምን ጭቅጭቅ ምረሳበት አንተ በምታቀር በው ታሪክ ነው በፊት በክፈት ዶት ኮም ነበር ምከታተልክ አሁን ደግሞ በዚሁ ባንተ ቤት በጣም ነው ማመሠግንህ
ፀግሽ ትለያለህ የእውነት ጌታሆይ በናትህ አትጥፋ ሱስ ሆንክብኝ
ድንቅ ድርሰት! ፀጋዬ የምትደነቅ ተራኪ ነህ የምር አቀራረብህ ይለያል በርታ ወንድሜ 😘 የሰው ልጅ በዚህች ምድር ሲኖር ስለ ነገ እርግጠኛ መሆን አይችልም ነገ የራሷ የሆነ እቅድና ዓላማ አላት እኛ ደግሞ በእርሷ ትዕዛዝ እንመራለን ። በራሴ ህይወትም የሆነው ይህው ነው ከ10 ዓመት በፊት የነበረኝ ህይወት አላማ እቅድ ህልም ነበር አሁን የምኖረውም ህልም ነው የነገውንም የሚያውቀው ነገ ብቻ ነው። ይገርማል💔
ፀግሽየሰላምነህ እንኳንደህናመጣህልን
ድርሰቶቹን ነፍስ ትዘራባቸዋለህ እናመሰግናለን🙏
Uuuuuuuuuuuuuuuuuuu8
Des ayelem mechreshaw
ዋው የዛሬው እሚገርም ነው አሜዚግ ቃላት ያጥረኛን በጣም ተመስጨ ነው የተከታተልኩት እሚገርም ፁሁፍ እሚገርም አቀራረብ 💐💐💐💐💐💕💕💕💕💕💕💕💕💕👌👌👌
ለረጅም ሰአት አሰብኩ ግን እንዴት እንደምገልጸው ግራ ገብቶኛል ግድግዳ ላይ አፈጦ ከመዋል በሀገሬ ልጅ የሚተረከው ታሪክ ብቸኝነቴን ተጋርቶ ለብቻዬ ከማውራት ይልቅ ከባለ ታሪኮቹ ጋ የመተወዋቅ ያህል በአይነ ህልኒናዬ እያየሁ ጊዜው ሳላውቀው ይበራል ለዚህ ባለ ውለታዬ ደሞ ተራኪው ነውና በጣም አመሰግናለሁ በርታ ☺
ወይኔ ደስ ሲል የሚገርም ድንቅ ስራ
ደራሲው እጅግ ጎበዝ ነው ፀግሽ አንተም በርታልን
ፀግሽ ምን ልበልህ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤
Bestam Konjo Sira New Berita 🎉🎉🎉🎉🎉
Hulachunm kedmehachu chereskut yesssssss
የእኔ ሱስ በጣም አሪፍ ታሪክ በግሩም ድምፅ
ምርጥ ድርሰት
ፀግሽ አተራረክን በጣምነው የምወደው በዚ ድምፅክ ፓፒዩን በተርከው እንዴት ደስእንደምለኝ
ፀግሽ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
የሚደንቅ ነው ❤❤❤❤❤ በርታ
በጣም ደስ ይላል
እናመሰግናለን ፀግሽ
እናመሰግናለን በጣም አሪፊነዉ
እንዴት ደስ የሚል አተራረክ ነው፡፡ በርታ
ይናፍቀኛል ዲምፅህ ፀግሽ እናመስግናል 😍😍😍😍😘
God tsegeshe anten alemadeneke becherashe eko ayechalem ezawe botawe endegegni newe eko yarekegni derasiewm betam migerm newe thank you so much ❤🙏
እናመስግናለን ፀግሽ ምርጥ ትርካ ነው 👍👍👍👍
Kenefse new yadametkut 🙏🙏🥰❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰😍😍
Tegashe anete gobeze nehi 😍😍🥰😍😍betame new emewedehi
wow betam emigerm tarik new
ሁሌም በናፍቆት እጠብቃለሁ
Yemgrem new degagema new yesmawet ❤❤
ውድ ቤተሰቦች ስለምትታደሙ ደስተኛ ነኝ። በ super thanks, super chat, super sticker ለምታበረታቱኝም ጠቅላላ ከወዲሁ አመሰግናለው። ወዳቹሃለው 🥰🥰
እንኳን ደህና መጣህልኝ❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ በርታ የትናቱ የአረፋ ባዕል ኩላሊቴን አሳምሞኛል
ክክክክ ከረሚላ ብትል ፀግሽ የሰረኩት ከረሚላ ትዝ ብሎኝ ልበላው እያነሳሁት ነው የፃፍኩልህ ማለቴ ተመዳም ነው
በጣም በጣም ልብ ስቃይ አጨራረሱም በጣም ደስ የሚል ከልብ እናመስግናለን ሺ አመት ኑር
Yante aterareke yeleyale👌 🙏nurelen
በነገራችን ላይ ፀግሽዬ ደስ ብሎኛል ለ 2 አመት በስደት የተንከራተትኩበት በስደተኞች ካምፕ የቆየውብት ውጤቴ በአውሮፓ ፓስፖርት ተጠናቋል ቀድሞኝ ወደተሰደደው ባለቤቴ ለ 4 አመት ወደናፈቀኝ የ 14 አመት ትዳሬ ከ 2 ሳምንት በኋላ እሄዳለው እኔ ያለውት ቡልጋሪያ የደተኞች ካምፕ ነው ባሌ ደሞ ግሪክ አቴንስ ነው ያለው እና ናፍቆቴም ጉጉቴም ጨምሯል የምታቀርባቸውን ትረካወች በኮንቴነር ቤቴ ውስጥ ተኝቼ ስሰማ 6 ወራት አለፉ ውለታክ አለብኝ ፀግሽዬ ሀሳቤ ሲበታተንብኝ ስጨነቅ ያንተ ተረካ ነበር የሚያረጋጋኝ አንድ አንዴ ሳስበው የኔ ታሪክ ራሱ ቢፃፍ አንድ ጥሩ ትረካ የሚወጣው ይመስለኛል 😊😊 ባንተ ደሞ ቢተረክ ፐ 😊😊 በርታልን ክበርልን ወንድሜ 💟💟💟❤️
ሩትየ በመጀመርታ እንኳን ደስ ኣለሽ ❤ በሰላም ያገናኛቹ ርሩየ ከቻልሺ ቁጥሬ ልስጥሽ እና ላወራሽ ፈልጌ ነበር እባክሽ
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ባሽ ጋ በስላም ያገናኛቹሁ
ደስ ይላል። እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ!
Ayezoshe ytesedede iakewale tenkara mhon iaseflgale ycappe layefi kebade new
በሰላም ያገናኛሽ ፀግሽማስ ይለያል
ከምራ የኔ አዳም የትነክ ግን😂😂
ጸግሽ ሰላም ነዉ አንተ ተርክ ዘሪሁን ይጻፍ
ያንተን ትረካ እየሰማሁ የመዳምን ስራ ያለምንም ድካም እጨርሳለሁ እናመሰግናለን ጸግሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹❤️
ልክእዴኔ
ድምጽህ በጣም ነው የሚያምረው እግዚአብሄር ይባርህ
በጣም የሚደነቅ የትረካ ብቃት ነው💪💪 በርታልኝ ወዳጄ🙏
ወይኔ ፀግሽ ምን ብየ ልግለፅህ ጌታን ከክፈት ጀምሮ ያንተን ስራ ከልቤ ነው የምወዳቸው ደግሞ የሚገርመኝ ያንተን የመጋቢ ሀዲስ እሸቱን ትምህርቶች እና ያንተን ስራወች ልቤም ጆሮየም ክፍት ሆኖ ነው የሚያዳምጣቸው ብቻ ስጦታችሁ ግሩም ነው ለማንኛውም ስለሁሉም ስራወችህ ከልቤ የመነጨ ምስጋናና ውዴታ ለግሸሀለሁ ተባረክልኝ ።
Wow እኔ በቃ እንደዚ ለየት ያለ ነገር ይመቸኛል ብኖረው ብዬ እመኛለሁ
ቦየወሩ ደጋግሜ የሚሰማው ነገርስ😢 ያንተ ትረኻ ይለያል ጸጋዬ❤
በጣም ድንቅ ሥራ ።አንተ ድርሰቱ ላይ ሕይወት ዘራህበት።በእውነት መግለፅ ከምችለው በላይ ተደስቼበታለው።እረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤናው ተመኘው ለሁለታችሁም ለደራሲውና ለንተ ፀግሽ
ነፍስ ስታፈቅር የሚገርም ጊዜ ነበረን አመሰግናለሁ ፀግሽ
🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ፀግሺ ኑርልን በርታ በጣም ነው የምታዝናናን
በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ስላማችሁ ብዝት ይበል 🙏
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹
😂😂😂😂😂😂ነጩ ባድራ ግን ምንድነው አቤት ማሽቃበጥ
@@በራሪቅጠሎች እህቴ ማሽቃበጥ ሳይሆን እኔ እስራኤልዊት ነኝ ዜግነቴ ትውልድ ኢትዮጵያ ሁለቱም 🇪🇹🇮🇱 መጥሪየ ናቼው
ስላምሽ ብዝት ይበልልኝ 💚💛❤️
ፀግሽዬ የውነት ቃል የለኝም ትረካ ካንተ ውጪ ምኑም አይጥመኝ ፈጣሪ ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ🙏❤❤
ያልተጠበቀ አጨራረስ ግን ነብስን ደስ ያሰኛል😇
ወልደገብረኤል ክ ደኣ ትግሬ ገጸ ባህሬ መሆኑ ነው ትግሬ ጥቅም ኣስዳጅ። ብህልሚ የሚታዩዋት ገጸ ባህሬ ኣክሰንታቾው ኦሮሞ መሆኑ ነው ክክክክክ የተስፋየ ገብራብ ንግግር ትዝ ኣለኝ ኦሮሞን ለመሽማቀ ኩፉ የሆነ ነገር ገጸ ብህሪ የሚሰጠው ለኦሮሞ ነው ይል ነበረ
#ፀግሽ አንደኛ ነህ፡፡ ደራሲው ወጣ ያለ እይታ ያለው ጎበዝ ነው፡፡ አጨራረሱ ያን ሁሉ ምርጥ ታሪክ ንዶ ከውስጥ ያጠፋል፡፡ ሁሉም ታሪክ ምርጥ ነው ያፍቃሪዋን አባት ማግባቷ ግን ይቀፋል
እንዴት የሚጥም ንባብ መሰለህ ? ያነበብኸው ሁሉ ሰውን ይመስጣል እስከሚያልቅ ያሥራል አያንቀሳቅስም እድሜ እና ጾታ አይለይም ማለቁን በጉጉት ሳይሆን በስስት ታየዋለህ ምንባቡ ስያልቅ በጠቅላላ መልእክቱ ላይ ትመሠጣለህ ልክ እንደሚሥረቀረቅ ሙዚቃ ጆሮህ ውስጥ ይቀረጻል መባረክ ነው አቦ
ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት አስተያየት ሳልሰጥ አላስችል ብሎኝ ድምፅህ ዋው ነዉ
ፀግሽዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፅሐፊውንም እናመሰግናለን ሁሌ በሚገራርም ድርሰት ስለሚስደምመን አንተም ውብ አርገህ በመርዋ ድምፅህ ስለምታቀርብልን ከምር ያንተ ትረካ ለኔ ህይወት ትልቅ ሚና አለው እንዴት ይገፋ ነበር የመዳም ስራ አቦ ተባረክልኝ በርታልን ሚገርም ታሪክ ነው መጨረሻው 😳 እንዲ ነው ያስፈጠጠኝ ክክክክ
ይሄንን ትረካ ለ3 ጊዜ ስሰማው ከምር በጣም ገራሚነዉ❤❤❤😊
በዚህ ልክ የማረከኝ ታሪክ የለም በጣም ግሩም መሳጭ ታሪክ ነው ከድምፅህ ባሻገር ሂወት ዘርተህ አስደመጥከን አመሰግናለሁ
የማይሰለች ምርጥ ድምፅ 🥰🥰🥰♥️🙏
ድንቅ አጨረስ፣ ግርም ትረካ እና ጥኡም ድርሰት
ጸግሽ ተባረክ አቦ ይመችህ የመጽሐፍ አምሮቴን እያወጣሁኝ ነው
Tsegaye Abrar I Love you..... And you are the best .wow zerihun gemechu . respect obboleessaa ..you are Amazing.
ምን አይነት ድንቅ ስራነው የዛሬው ደግሞ ሚገርመው ደራሲውን ጭራሽ በመርሳት ፀግሼ ያንተ ስራ እና ያንተ ብቃት አቅል ያስታል🤩🥰🥰🥰 ክበርልኝ ኑርልኝ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
ጋሽ ዘሪሁን ግን ትንሽ አላበዙትም ?
ፀግሽ ደሞ ያንተ ይባስ
i loved it tsegesh betammm konjo tarik neww ...zerihun gemechu he is the best ❤❤❤❤
አንብቤው በጣም ነበር የወደድኩት አሁን ደግሞ በትረካ ስሰማው ዋው 👌🥰
በጣም በጣም የሚጥም ታሪክ ዋዉ አደኛ
የሚገም ነው ቴሌ ግራም ጀምሬው ሲያዘገዮት እዚ ፈልጌ ያገኘውት ደስ ይላል
ፀግሽ በጣም የምግርም ትረካነበረ እና በጣም እናመሰግነለኝ
እድሜና ጤና ይስጥህ
ወይኔ በጣም ደስ ይላል አንብቤዋለሁ ቢላል ግን😭💔
በጣም ጥሩ ጽሑፍ ነው ፅግሽ እግዚአብሔር ይባርክህ
ፀግሽዬ?የሣቄምጭ።የእዉነትጀዉየምልህ።ባተትምርቶች።ብዙለዉጥእናደሥታን።አግኝቻለሁ።አላህከጥላቶችህአይንይጠብቅህ።ባባዬ🙏❤👍👌
ምርጥ አርገህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ታርኩ ምርጥ ነበር ግን መጨረሻዉ ያአሳዝናል እብዱ መሞት አልነበረበትም
የሚገርም መፅሐፍ ነው እንደሁልጊዜው ሁሉ የዘሪሁን ገመቹ ስራዎችን እድናቂ ነኝ አንተም በምርጥ አቀራረብ ስላካፈልከን አመስግናለሁ በርታ
የሚገርም ነፍስ ነው ያላት ተደመምኩባት 😮😮😮😮
ትረካን አንተ ተርካት በእናትክ ቶሎ ቶሎ ና🙄❤️❤️
ፀግሽ በይበልጥ ያንተ ለኛ ማድረስክ ምርጥ እንዲሆን አድርጎልናል አመሰግናለሁ እድሜ ጤና ይስጥክ
ምርጥ ድርሰት በዛላይ ገራሚ ተራኪ ❤
ምርጥ ነበር ደግሞ ባንተ ሲተረክ ህይወት አለው በጣም እናመሰግናለን በርታልን
ፀግሽ ብዙ ስራዎችህን ሰምቻለው ግን አለማመስገን እና አለማበረታታት ንፉግነት ነው በጣም ጥሩ ድርሰት እና አቀራረብ ነው በተለይ አቀራረቡ ነፍስ ዘርተህበታል ቀጥልበት
ዋው የቢላል ሞት ባስዝንም ምርጥ ድርሴት በርታ ፀግሽ
ፀግሽ እግዜአብሄር ይባርክህ ድምፅህን በጣምነው የምወደው
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽየ በረጅም ስራ በድጋሜ ስለመጣህልን ምንም አይነት ድርሰት ይሁን አንተ ነብስ ነው የምትዘራበት ሲጀምር የምትመርጣቸው መፅሀፎችም አሪፍ ናቸው ፀግሽ ትለያለህ ትረካህ የእንቅልፍ ክኒኔ ነው 😁 እየሰማው እተኛና እንደገና ካቆምኩበት እቀጥላለሁ በሌላኛው ቀን የቃየን መስዋትነት እነዬብን በዚህ መልኩ ነው የጨረስኩት አሁንም ያቃጭልብኛል
ፀግሽ እድሜና ጤናውን እመኝልሃለው
ፀግሽእድሜናጤና አብዝቶይስጥህ
እውነት ያንተን ትራካ እያዳመጥኩ ከስራ ወደ ቤቴ ስሄድ አዳንዴ መንገድ ላይ ቀይ መብራት አቁሞኝ በክላክስ ቅውጥ ሲያደርጉት ነው እምነቃው ለማንኝአውም አመሰግናሉሁ ፅግሽዬ እናመሰግናለን❤ ❤❤❤❤
ፀግሽ እንኳን ደና መጣኽ
ኦኦኦኦ ዛሬ በጣም አሪፍ ሰአት 👌 ልጨርስና እኮምታለሁ
የኔ መደበቂያ ወንድምነቴ ፈጣራ ይጠብቅህ ❤❤
ቃል አሳጣኸኝ ፅሑፍ ነፍስ ሲዘራ ባንተ አየሁ ትለያለህ በርታልኝ
ፀግሽ ያአንተ አቀራረብ እንዳለ ሁኖ ደራሲውን ግን አለማድነቅ አይቻለም ብቻ wow ብያለሁ
ዋው ምርጥ ነው ደስ የሚል መፀሀፍ
እህህህ ማፍቀር እደትት ደስስስይላል
ምርጥ ነው ተመችቶኛል ❤
ፀግሽ አንተ በጣም የምገርም ነህ ይመችህ በርታ One Love
ባሌን ጎዳሁ ብዬ እራሤን አዘቅት ዉሥጥ የከተትኩበት አሣዛኝ እና አሥተማሪ ታሪክ አለኝ 😥😥
ድንቅ አገላለፅ❤
ከፍሪስኮ ዱባይ የሚበልጥ ስራ አዳምጣለሁ ብዬ አላስብም ነበር በጣም ምርጥ ስራ ነው ሁለታችሁንም እጅግ በጣም አደቃችኳለሁ በሌላ አስደናቂ ስራ እጠብቃለሁ
enkan dehna metah tegeshi❤
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ♥️💞♥️
ያልጠበኩት አጨራረስ እናመሰግናለን ፀግሽ
Betam teleyelah agelleth hulum becha kal yelegim
Thanks!
Betam tichilalek..bro Berta..tolo.tolo betlek betam Desi yilenal ..Berta 👍🏿👍🏿👍🏿
ፅግሽዬ እናመሰግናለን። እንዲሁም ፀሃፊው ምርጽ ፀሃፊ ነው
ውይይ ነፈሴ ነው ያቀረችው አቦ ደራሲው ጀግና ተራኪው ጀግናዬ ውድድድ
ፀግሸዬ የእዉነት አሁን ነዉ ከአልጋዬ የተነሳዉት
በጣም ደሰ የሚል ነዉ
ውይ በጣም ደስ ይላል እውነት መታደል ነው እውነት ፍቅር ማግኝት
እንኳን ደህና መጣህ
ፀግሽዬ በጣም ነው ምወድግክ የምር አረብ ሀገር ከመጣሁ ጀምሮ የማዳምን ጭቅጭቅ ምረሳበት አንተ በምታቀር በው ታሪክ ነው በፊት በክፈት ዶት ኮም ነበር ምከታተልክ አሁን ደግሞ በዚሁ ባንተ ቤት በጣም ነው ማመሠግንህ
ፀግሽ ትለያለህ የእውነት ጌታሆይ በናትህ አትጥፋ ሱስ ሆንክብኝ
ድንቅ ድርሰት! ፀጋዬ የምትደነቅ ተራኪ ነህ የምር አቀራረብህ ይለያል በርታ ወንድሜ 😘
የሰው ልጅ በዚህች ምድር ሲኖር ስለ ነገ እርግጠኛ መሆን አይችልም ነገ የራሷ የሆነ እቅድና ዓላማ አላት እኛ ደግሞ በእርሷ ትዕዛዝ እንመራለን ። በራሴ ህይወትም የሆነው ይህው ነው ከ10 ዓመት በፊት የነበረኝ ህይወት አላማ እቅድ ህልም ነበር አሁን የምኖረውም ህልም ነው የነገውንም የሚያውቀው ነገ ብቻ ነው። ይገርማል💔