እህቴ ባትሆኚ .. | የፈረሰ ተስፋ (ሙሉ ክፍል)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 289

  • @meliyo7241
    @meliyo7241 Год назад +4

    Tegesh Berta

  • @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ

    ፀግዬ ድምፅህ ናፍቆኝ ነበር

  • @Kiya-h4r
    @Kiya-h4r Год назад

    ስጨርስ እመለሳለሁ እዚከዛዉ መልካም ቆይታ ፀግሽ

  • @عزيزهمحمد-ش8ش
    @عزيزهمحمد-ش8ش 2 года назад

    ጀግናው

  • @meronmekonnen4409
    @meronmekonnen4409 2 года назад

    አንተ ምርጥ ሰዉ 😍

  • @ameyamey3421
    @ameyamey3421 2 года назад

    Tsegshy yena mert enwedhalen melkam addis amet 🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻lanetem lemolaw lemtewdachew betsbochk gadegnochk melkam yesekat yeselam yetana yefeker amet temgnhulk💕🌻🌻🌻🌼💕

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 2 года назад

    Amsegenalhue betem dese yelmeli tareke nabere the 👏👏🥰🥰💯

  • @jessicay3755
    @jessicay3755 Год назад

    ውይይይይ ፅግሽ ሱሰ ሆክብኝኮ ተሰጦህ ይገርማል ግን አጨራርሱ ሲያናድድ

  • @seadamuhemmeda7398
    @seadamuhemmeda7398 Год назад

    ፀግሺ ወላሂ ድምፅህ ይገርመኚል

  • @yodithailu1701
    @yodithailu1701 Год назад

    ፀግሽ ጠፍተሀል ትናፍቀናለህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @betydamo6367
    @betydamo6367 Год назад

    ፀጋዬ የምገርም ድምጽ ብዙ ስራዎችህን አድምጫለዉ ምገርም ብቃት አለህ በርታ

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 2 года назад

    ሸጋ ነው ፅግሽ እናመሰግናለን

  • @alembekele3253
    @alembekele3253 2 года назад +17

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው አንተም የማንበብ ተሰጥኦህን ሳላደንቅ አላልፍም በየ character ላይ የምትጠቀመው የተለያየ ድምጽም ትረካህን ልዩ አድርጎታል በርታ በርታ

    • @Tefelf
      @Tefelf Год назад

      Marr yehone andebet ❤️!!

  • @munanfekede496
    @munanfekede496 2 года назад +3

    አረ አጨራረውን አስደግጧኛል ይቀጥላል ብየ እየጠበኩ ነውረ ከምር ግን በጣም ደስየሚልና አስተማሪነው

  • @nigataliyu7658
    @nigataliyu7658 Год назад

    Enamesgenaln Tegshi❤❤❤❤

  • @hanishozeleke7326
    @hanishozeleke7326 2 года назад

    ፀግሽ ሀሪፍ ትረካ በጣም ትችላለህ

  • @TsigeredaEshetu-g5j
    @TsigeredaEshetu-g5j Год назад

    በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል ❤

  • @azizaamankelil3952
    @azizaamankelil3952 2 года назад

    ግን እስካሁን የት ነበር ሳልሰማው ? በጣም ደስ ይላል የልጅቷ ብልጠት ደስ ይላል ፀግሽ እናመሰግናለን

  • @keriryahmad5754
    @keriryahmad5754 2 года назад +1

    ዋዉ መጨረሻዉ ደስስስስ ይላል ቀጣይ ቢኖረዉ ......እናመሰግናለን

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 2 года назад

    ዌል ፀግሽ

  • @lovebobe7980
    @lovebobe7980 2 года назад

    Hi Tegeshe Enkan Aderesh, ejege betam enamesegenalen, dess yemel kelel yale yemeyastemer tereka new, ante degmo heyewet setehwal, enamesegenalen

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 2 года назад +1

    ተረኩ አለቀ፣ ህይወት ይቀጥላል። thank you

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @samarsamrawit9238
    @samarsamrawit9238 2 года назад

    እናመሰግናለን ፀግሽዬ

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar  2 года назад +120

    መልካም አዲስ አመት

    • @sweetttpooll7926
      @sweetttpooll7926 2 года назад +5

      እግዚአብሔር ሃገራችንን ይጠብቅልን መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም ።

    • @نجاتمحمدآحمد
      @نجاتمحمدآحمد 2 года назад +3

      መልካም አድስ አመት ለሁላችን
      ሀገር ወገን ሰላም ሆኖ ለከርሞው ደግሞ ደጋግሞ ያድርሰን እምየ ኢትዬጲያ በፈጣሪዋ ሀይልና እዝነት ተጠብቃ ታፍራና ተከብራ እስከ አለም ፍፃሜ በሰላም አላህ ያኑራት የተከበሩ ጀግኖች ልጆቿን ተከላካይ ጠባቂ ነፃነት ክብሯን በደማቸው የሚያፀኑላትን ውድ ወታደር ሰራዊይቷንም አላህ ጥንካሬና ብርታት ድልን ይወፍቃቸው አሚን።

    • @Aየመርሳዋቀበጥ
      @Aየመርሳዋቀበጥ 2 года назад +2

      እንኳንአብሮአደረሰን።ፀግሽየ አትጥፋብንእንጅ

    • @belayenshaeylegobeaw4834
      @belayenshaeylegobeaw4834 2 года назад

      አሜን

    • @gadisegamachu5565
      @gadisegamachu5565 2 года назад

      Hunkan abro aderasen tsagish melkam Adis ameti 💖💖💖💕💕🎊👌👌👌

  • @hawahabeshi9153
    @hawahabeshi9153 2 года назад +2

    ፀግሽ በጣምነው የማደንቅህ ቶሎቶሎ ብለቅልን ደስይላል አተን አለማድነቅ አይቼልም

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 2 года назад

    ውይ ፀግሽ ማስታወቂያው አናዶ ሊደፋኝ ነው

  • @yonastasew5563
    @yonastasew5563 2 года назад

    yemigerm aterarek new, salchersew makom alchalkum, tebarek....

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 2 года назад +6

    የምንወድህ ፀግሽ እንኳን አብሮ አደረሰን!መልካም በዓል ይሁንልህ ለአንተም።

  • @selitekeste6034
    @selitekeste6034 2 года назад +1

    ይመችህ ፀግዬ መጣህልን

  • @mekiyasurur6796
    @mekiyasurur6796 2 года назад +2

    Thanks!

  • @tofekmeki9385
    @tofekmeki9385 2 года назад

    Tsegish tanks bro enamesegnalen

  • @gelilanorton9013
    @gelilanorton9013 2 года назад

    Your so good 👏 👏

  • @ትእግስት-ዸ4ሰ
    @ትእግስት-ዸ4ሰ 2 года назад

    ታሪኩ አሪፍ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን ቡቀጥል ብዬ ተመኘሁ

  • @weyneshet8690
    @weyneshet8690 2 года назад +1

    ፀግሽ🥰🥰🥰

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ ጸግሺ

  • @YONUDIY
    @YONUDIY 2 года назад

    ገራሚ ነው ። አክባሪህም ነኝ መልካም በአል ።

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 2 года назад +1

    አይ ፀጋይ ጉደኛኮነህ መጨረሻውን እንደዚህ ቁርጥ ይላል ብየ ባልጠብቅም ግን በጣም ቆንጆና ጣፋጭ የፍቅር ስቃይ ብዙ መስዋእት ቢከፍሉም በፈጣሪ ማሃሪነት ብዙ እፁብ ድንቅ ስጦታወችን ሁለቱም ጥንዶች አግኝተዋል በተለይ እዬባ አቦ የመቻት የሀረሯ ቆንጆ ግልፅና የዋህ ገራገር ደግነታቸው ከእኛ ከወለየወች ብዙ ስለሚመሳሰል ነው መሰለኝ ይመቹኛል
    ያው የወሎየወቹ ቲኒሽ አይናፋርነት ወንዱም ሴቱም ሙስሊም ክርስቲያኑም የተማረውም ገበሬውም እስከምንላመድ ቲኒሽ ድፍረት ያንሰናል ሀረርና ድሬ ምስራቅ ሶማሊወችግን በጣም ፈጣንና ደፋር ናቸው የሆዳቸውን በአፋቸው ካላወጡት አርፈው አይቀመጡም ይታመማሉ ክክክ ለማንኛው በትረካወችህ ሁሉ በመመሰጤ የተነሳ በፊልም ቲቪ ላይ እንደማየው ፊልምነው የሚሰማኝ ስራ እየሰራሁ በኤርፎን ነውኮ የማዳምጥህ አቦ ይመችህ ድልት ይበልህ አመሰግናለሁ በርታ ቸር ይግጠምህ።

  • @merdyamhd7561
    @merdyamhd7561 2 года назад

    ብዙ ግዜ ኮሜት አልጥፍም ላይክ እንጂ ከልብ ነው እማመሰግነው ሁሌም እምትለቀውን ሁሉ አዳምጣለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ሽኩረን

  • @dhjssds8455
    @dhjssds8455 Год назад

    My best god bels u ❤❤❤❤❤

  • @diekillerentenoob7698
    @diekillerentenoob7698 2 года назад +1

    እንኩዋን አብሮ አደርሰን ፀግሽ በል እንግዲ አስኮምኩመን

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 года назад +2

    ደስስስ የሚል ታሪክ ነበር ፀግሺ አትጥፋብን እንወድሀለን

  • @lov8329
    @lov8329 2 года назад +1

    ፀግሽ እናመስግናልን

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217 2 года назад

    Betam harif new

  • @eteneshayalew5919
    @eteneshayalew5919 2 года назад +1

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 2 года назад +8

    በጣም ምርጥ ተራኪ ነህ።
    እንወድሃለን።❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉

  • @GhGh-xc8cu
    @GhGh-xc8cu 2 года назад +1

    ፀግሽ ሥወድህ አላህ ይጠብቅህ

  • @etagegnaddissu2841
    @etagegnaddissu2841 Год назад

    በጣም መሳጭ የሚያሳዝን ደስ የሚል ነበር ግን ያው በእንጥልጥሉ ቀረ ፣ አሁን ግን ቅር ቢለኝም መጨረሻው ምንድነው ብየ አልጠቅህም። thanks a million again.I enjoy it!

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 2 года назад +3

    የሚገርም ታሪክ ነው ያቀረብከው ፣ ደግሜ ነው ያዳመጥከት ።አመሰግናለሁ።🙏

  • @alemkaygeza3458
    @alemkaygeza3458 2 года назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ ጸግሽ ከ 🇪🇷

  • @መይሙናአብደል
    @መይሙናአብደል 2 года назад

    Katye binor arife nabr

  • @emuhesenat6319
    @emuhesenat6319 2 года назад +2

    ሰላም ወዲማለምየ በጣም ሀሬፍ ቆያታ ነዉ

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 2 года назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ፀግሽ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад +1

    የመጨረሻው የእዬብ የአያቱ የልጅ ልጅ አሳቁኝ በጣም ታሪኩ አሳዛኝና ገራሚ ነው ግን መጨረሻውን ሳናውቅ ነው የሚልቅ ሁሌ

  • @wassyhuntekabe1760
    @wassyhuntekabe1760 2 года назад

    በነገራችን ላይ ባለፈው እንደገለጽኩት የተፈጠርከው ለዚህ ነው ቀጥልበት እግዚኣብሔር ሁሌ ካንተ ጋር ይሁን ወደ አራትና አምስት የሚጠጉ የዘሪሁን ገመቹ ስራዎችን ስትተርክ ተከታትያለሁ ክሪቲካል አንባቢና አድማጭ ነኝ ብዬ እገምታለሁ ትምህርት ቤትም ሄጄበታለሁ የሚገርም ደራሲ ነው ቃላት አጠቃቀም ታሪክ አወቃቀሩ መቼት አቀማመጡ ባጠቃላይ መሳጭና ልብ አንጠልጣይ ጽሁፍ ነው የሚጽፈው አድናቂው ነኝ በካሊፎርኒያ የሩጫ ህይወት ያውም ቤዬ ኤርያ ረጋ ብዬ ያጣጣምኩት ስነጽሁፍ ነው ድንቅ ጽሁፍ ድንቅ ተራኪ አመሰግናለሁ ደራሲውንም ጤናና ሰላም ይስጥልኝ ላንተም እንዲሁ (አንድ አስተያየት አለኝ ለደራሲው ጽሁፉ መዋቅሩ ልብ አንጠልጣይነቱ የህይወት ተሞክሮ የለት ተለት ገጠመኞቹ ባጠቃላይ ጥሩና ድንቅ ስራ ነው የገረመኝና ትንሽ ሃሳቤን የሚፈታተው ጽሁፉ በሙሉ አጨራረሱ ላይ ያልተጠበቀ ወይም ጽሁፉ የሚቀጥል አሊያም ፊልም የሚመስል እየሆነብኝ ተቸገርኩ የግል አስተያየቴ ነው መልካም ጽሁፍህን ቀጥልበት ጸጋዬ አብራር ትረካህን አደንቃለሁ የምትመርጠውን ስራና ልበ ሙሉነትህን አከብራለሁኝ በርታ )

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 2 года назад +2

    በላይክ ጀምራለሁ ፀጊሽ ምርጥ ሠላምህ ይብዛ😍

  • @gadisegamachu5565
    @gadisegamachu5565 2 года назад +1

    Naga Bagan dhuftee tsaguu Kenyaa 💕💕💕💕💕💖💖

  • @mahiletkurabachew6865
    @mahiletkurabachew6865 2 года назад

    Thegsh Belekam Beale ye selam , yetena amete yaregelhe

  • @samuealyohans5289
    @samuealyohans5289 Год назад

    ተባረክ ፀግሽ ተደስቼብሀለሁ በጣም አመሰግንሃለሁ እድሜ ከጤና ጋርም እመኝልሃለሁ

  • @semharnegash3415
    @semharnegash3415 2 года назад

    Thanks tsegish

  • @ሀናየናቴናፋቂ
    @ሀናየናቴናፋቂ 2 года назад +1

    ፀግሽ ቀጣይ ክፍል እንፈልጋለን በጣም ደስ የሚል በተለይ የሽማግሌው እና የህትና ውንድሙ በጣም አስተማሪ ነው እህትና ወንድም ናችሁ ብቻ ሳይሆን ሴትና ወንድ ናችሁ ብሎ ልጆችን ማሳደግ እዳለብን ተምሬ አለሁ

  • @beth-ow9lf
    @beth-ow9lf 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @hajikuku5577
    @hajikuku5577 2 года назад +12

    እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ተከሰትልን እንጂ ፀግሻ ❤

  • @tigisettigiset3324
    @tigisettigiset3324 2 года назад +1

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ፀግሽ መቷል 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 2 года назад

    ለአንተም መልካም አዲስ እመት

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 2 года назад +2

    ፍቅር እንዲህ የተሳሳት ቦታ ሲሆን ምንኛ ይቀፋል በጣም ነው የሚስጨንቀው በህልሜ እንኳን ማይት አልፈልግም እዲህ ያለ ፍቅር የሚገርመው ነገር በአጋጣሚ የማውቃት ልጅ የአጎቱን ልጅ አፍቅር እሱ ያገባ ለት መዳኒት እንደጠጣች ስትነግረኝ ይህ አለም ያልተወራ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ብዬ እንዳስብ ያደርገኛል ፊልም ትረካ የእውነተኛ አለም ነፀብራቅ ነው

  • @ekrumohammed8539
    @ekrumohammed8539 Год назад

    ዋው ደስ ሚል ትርካ ከፀዳ ድምፅጋ የልጁ ሙውለድ ጉጉቴ ጨመር ስሰማው😍😍😍😃😃

  • @tsegagirmay7623
    @tsegagirmay7623 2 года назад +1

    Enkon selam metuh tsegasha. Teftek debrogn neber

  • @selamawit8741
    @selamawit8741 2 года назад +1

    ፀግሽዬ እንኩዋን በሰላም መጣክ እንኩዋን አደረሰክ

  • @reemreemo8751
    @reemreemo8751 2 года назад +13

    በአንድ ሳምንት አዳምጬ ጨርሼ መጨረሻው እንዲህ ይለቅ😂😂 ፀግሽ ድምፅህ መስማት በራሱ ያጠግባል የኛ ድምፀ መረዋ በርታ💖😍

  • @mekdiyutobe4038
    @mekdiyutobe4038 2 года назад +3

    ድምፅክን በጣም ነው የምወደው እውነት ያተን ትረካ ደጋግሜ ነው የስሰማው ሱስ ሆነክብኛል

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 2 года назад

    Thank you 🙏 bro.

  • @mekdimekdi7556
    @mekdimekdi7556 2 года назад +7

    ስወድህ እኮ የድብርቴ መዳኒት ልክ እንደ ህፃን ልጅ አንተን እየሰማሁ ምተኛው አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🎊🎉🎊መልካም አዲስ አመት🎊🥰🥰🥰

  • @ለምለም-ገ1አ
    @ለምለም-ገ1አ 2 года назад +1

    Abhreshe enkun dhna metake lhantem melkame addise ameth🙏

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ውይይ በጣም ነው የምትዘገየው ለምንስ ረዘም ያሉ መፃሀፎችን
    አትተርክልንም ጊዜ ስለማይበቃህ ይሆን? ልክ እንደ ቆንጆወቹ የወዳነሽ ወይ ከፍሪስኮ ዱባይ እረ ቡዙ ረዘም ያሉ መፅሃፎች አንብበህልን በአተራረክ ዘይቤህና በድምፅህ የወንድ ለዛ እንደተማረክን ጠንቅቀህ ታውቃለህ ታዳ ለምን ጥፍት እልም ጭልጥ ብለህ እየከረምክ በናፍቆት ትጎዳናለህ
    ቡዙ አንባቢ ተራኪነን ባይ ዩቲዩቦች ሞልተዋል
    ግን እንደ አንተ እንደማሀሌት የዋግሹም እንደ እዬብ ዬናስ ያሉ ድንቅ ሙሁራን አንባቢና ተራኪወች ይኖራሉ ማለት ዘበትነው እናማ ወንድማችን አድናቂ ወዳጆችህን እየዘገየህ በናፍቆትህ ባትቀጣን ደግነው አመሰግናለን በርታልን።

    • @sabeltefery2124
      @sabeltefery2124 2 года назад

      መልካም በአል ፀግሽ ምርጥ ሰው

  • @sweetttpooll7926
    @sweetttpooll7926 2 года назад +1

    ፀግሽ ሁሌም ስራወችክን አደንቅልካለው ግን አልነግርክም ጎበዝ በርታ

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @ቃልየፍቅርሰው
    @ቃልየፍቅርሰው 2 года назад

    Wow Tsegsh Enkuan dehna metak
    You tube yemgebaw anten lemayet new
    Melkam Addis amet

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 2 года назад +1

    ምርጥ ትረካ ከምርጥ አተራረክ ጋር

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 2 года назад

    ሰላም አብረሽ እንዴት ነህ ወዳጄ
    እሄን ያፈረሰ ተስፋ የምለውን አላየሁትም አሁን
    ገና ደዉሎድ አድርጌዉ አያለሁ በነገራችን ለይ አብረሽ እስከዛሬ ከቀረብከቻዉ ስራወች በጣም የስለቀሰኝ እና ያሳዘነኝ ሀኑን እና ልብ ለ ልብ የምለው ነው ይህ ማለት ሌላ ስራወችህን አልወደድኩትም ማለት ግን አይደለም አብረሽ የእውነት ምን እንደምልህ አላዉቅም ብቻ ፈጣሪ ያክብርልኝ በስደት ነው የምኖረው እናም በቃበውስጤ ብዙ የማይድኑ ህመሞች አሉ ቢሆንም ግን በቃ የአንተን ትረካ ሳዳምጥ በጣም ደስ የምል የመረጋጋት ስሜት ይሰማኛል በጣም አከብራለሁ አብረሽ ሰላም ሁንልኝ ባለህበት 🙏🙏🙏

  • @hiruthirut9796
    @hiruthirut9796 2 года назад

    እውነት ለመናገር በጣም አስተማሪና ድስስ የሚል ትኩስ ጣፋጭ የጥበብ ስራ ነው ፀግሽ እጅግ በጣም እናመስግናልን በዚ ስራ ብዙ ተምሬበታለው ስለ መንፍሳዊው ትልቁ ትግባር ባታዊውን ከባዕቱ የሚአወጣ ይቅርታ ነው እዲሁም የይቅርታ ልብ እንዲሁም ሰለ ስራ የሰው ልጅ ሒውትና ገጥመኙ ብቻ ብዙ ነገር ....እጅግ በጣም ክብር ይስጥልን .ፅግሽ ተባረክ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን

  • @SaraSara-gr7ed
    @SaraSara-gr7ed 2 года назад +1

    ክበርልን ጸግሺየ

  • @martam3325
    @martam3325 2 года назад +2

    Aberesheya enqwan dena metake lanteme melkame Beale 😍🙏

  • @medhindebas5003
    @medhindebas5003 2 года назад +1

    Thanks again and again

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 2 года назад +1

    ምርጥ ትረካ ነው!

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 2 года назад

    ፃግሽ እሄም በጣም ደስ ያማል አስደማሚ ተርኪ ነው አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @searchyourlife2958
    @searchyourlife2958 2 года назад

    Thank u so much bro

  • @selamserawu3125
    @selamserawu3125 2 года назад

    እናመሰግናለን ፀግሽ
    ግን ልቤ ተጠልጦሎ ነው ያለቀው
    ቆንጆ ታሪክ ነው

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 2 года назад

    We need latest ጵሁፍ እባክህን የኔ ወንድም

  • @ሚፍቱአቢሲኒያ
    @ሚፍቱአቢሲኒያ 2 года назад

    ፍቅር በፍቅር ነህ እኔንስ አታፈቅረኝም አላለችም ሀሀሀሀ ግን በሶስት አጣብቂኝ ውስጥ የተከፋፈለውን የፍቅር ልብ የትኛው አሳርፎ የቀጣይ ሂወቱን አቅጣጫ ሳይቀስት በማለቁ ደራሲውን ወቅሻለሁ ዋናው ለመማሪያ የሚሆነው አስኳሉ የመጨረሻ አቅጣጫውን አለመለየቱ ነው በርግጥ የሪች የተቋጨ ይመስላል የጀነራሏም ግዜ እንዲፈታው ለግዜ ተሰቷል የአያትዮይቱም ልጅ አጀማመሩ ተደክሮ የቀረ ነው ቢሆንም ግን ተወዳጅነቱን ወድጀለታለሁ አስወድደን ነው
    ፀጊሽ በጣም አመሰግናለሁ ሳላቀው ብዙ መፃሀፍ አስነብበህ ሙሁር አረከኝ እኮ አፈር ይቆይልህ

  • @helensema7904
    @helensema7904 2 года назад

    ፀግሽ የበዐል ስራዬን አንተን እየሰማው ሳይታወቀኝ ጨረስኩ አሪፍ ትረካ ተባረክ መልካም በዐል

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 года назад

    ፊልም የመስለ ትርካ ምርጥ እኮ ነህ ፀግሽ🙏👌😍😍

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ላንተም መልካም ዐዲስ አመት

  • @raheltesfaye6810
    @raheltesfaye6810 2 года назад +1

    Amazing story! Specially the way the writer explained about Ethiopia current situation and the realities.
    Great job!

  • @biyeshisorri6138
    @biyeshisorri6138 2 года назад

    Thank you so much

  • @mulubirara9764
    @mulubirara9764 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ፀግሸ የሰላም የጤና የብልፅግና አዲስ አመት ያድርግልን 🌿

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 2 года назад +2

    Thanks!

  • @lilitsegaye6856
    @lilitsegaye6856 2 года назад +1

    ውይይ በቃ አንተ ብቻ ተርክ እኔ እሰማለው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 2 года назад +1

    አሜን ፀግሽ ዜመኛው
    መልካም አዲስ ዓመት

  • @rahamahusan2025
    @rahamahusan2025 2 года назад

    Awo garami tarki nw wadem katlbati betam enmsgnalni bande kanu charskuti