Tsegshe mert sew suse eko neh yemadame bet sera kanetgar kalon yemayechal new getan berget comenet setche alawekem gen salesma mewal alechelem terka belela sew demetse yemayetaseb new yemechek abo yanurlen ❤❤❤❤❤
Okay okay U were right after hearing the story for 3 and half hours, I am lost emm I don’t know where. I might have to listen from the begging again. U were right hahahaha I love the story and the flow tho. Ejehe yebareke for the author and love and respect ur work as always ❤
የሚገርም መፅሀፍ በጣም ከባዲ ውስብስብ ታሪክ ያለበት አንዱ ከአንዱ የተዋሀደ የተሳሰረ የማስታወስ የጪንቅላትን አቅም የሚፈታተን ታሪክ ነው ሁለተኛ ደግሜ ብሰማው የበለጠ የሚገባኝ ነው የሚመሥለኝ ወጥሬ ከማዳመጤ እንዲከባኝ ፎከስ ከሜድረጌ የተነሳ ራሴን አሞኝ ነው ያለቀው በቀጣይ ብሰማው ሳልጨናነቅ ቀለል ብሎ ይገባኛል ለማንኛውም በጣም እናመሠግናለን በቅርብ ተመለስ አትጥፋ
የፅሁፍ ዳንቴል ይሉሀል ይሄነው ❤ እጅህ ይባርክ ደራሲው ❤ አንደበትህ ይባረክ ተራኪው❤ በርታልን ፀግሽ አትጥፋብን!!!!!
Thanks! "የፅሁፍ ዳንቴል" 😁🤣 ወድጄዋለው
እደዚህ ትረካ የፈተነኝ የለም ግን 90/100ገብቶኛል ግን በጣም ይጣፍጣል ኑሮህ ጥፍጥ ይበልህ ፀግነት❤❤
እንደት ሰነበትክ ፀግሽ እንደትንህ ሂን ነገር ከዝህ በፊት ያነበብክልን ይመስለኛን የልኤል እናየሳአሊው ብቻ ግን እስኩ ልጨርሰው
እንደዚ አይነት መጽሐፍ በመምረጥ
ስለአንተ ያለኝን ነገር ቀይሮታል መስማት አልፈልግም
የስደት ጎደኛዬ እኮ ነህ ፀግሽዬ የኔ አደኛ😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ፀግሽ የማሙሽ መጨረሻ በማወቂ ደስ ብሎሎኛል ያኔ እናቱ እሩጥ ብላውአቁመከው መጨረሻው ምን ይሆን ብዬ አዝኚ ነበር ሁለተኛው ማሙሽ በመሞቱግን በጣም አዘነንኩ እናቱን የገደለው እሱ እእንደሆነ እየተሠማው በመኖሩ በሱ ምክንያት በሬ ስለወጋው ግን በጠበቃው እጅ መሞቱ አሳዝነኖኛል ሩሃማም በመጨረሻ በመካሷ ደስ ብሎኛል ልዑል ማሙሸ አፋቃሪ አግኝታለች
👏👏👏👏
🎉🎉🎉 የማንበብ ልምዱም ፍቅሩም ስላለኝ ያንተ ትረካ በጭራሽ አይከብደኝም እስከሚያልቅ ኤር ፎኔን አላወልቅም
።ፀጋዬ አመሰግናለሁ ግን መጀመሪያ ላይ ያለው ትረካ በአንተው ድምጽ የሆነ ትረካ ላይ ታድመለሁ መሰለኝ ❤
እንኳን ደህና መጣህ ጸግሽ ። ብታቀርባቸውን የመጽሐፍ ንባቦች ሁሉ ሰማለው ግን እስካሁን ተአምራተ ኬድሮን የሚለው ታሪክ በልቤ ይመላለሳል ክፍል ሁለት ቢኖረው ብዬ ተመኘው
እኔስ ራሱ
Tsegshe mert sew suse eko neh yemadame bet sera kanetgar kalon yemayechal new getan berget comenet setche alawekem gen salesma mewal alechelem terka belela sew demetse yemayetaseb new yemechek abo yanurlen ❤❤❤❤❤
በእውነት እደዚህ አይነት ታሪክ እዴት እደሚመቸኝ ፀጋየ ከልብ አመሰግናለው
ፀግሺ ገናነኚ እየገባሁ ነው ልጨርስና እኮምታለሁ እናም ደህናነህ ባንተየተነሳ የሥነፁሁፍ አፍቃሪ ሆንኮ❤❤❤❤
Tegehseye endet kermehelegal are demethe nafekoge neber, enem tenshe benegeroche busy huge kezhe befet yakerbekwen jemerewalhu gen alechersekutem, gen betam betam nafekehege neber Wendeme Tegeshe
Sil Ewunat Eyakoyewu newu yegabagn wow❤❤❤💕💕💕 newu Lamjamariya gize tedanagagire newu yagabagn !!!
ፊልም ቢሆን ወላሂ ደም አለቅስ ነበር የማሙሽና የእናቱ ታሪክ እኔ ጃ አላህ ወክበር ሰንት ጉድ ሰንት ኑሮ አልፏል ወይም አለ ያ አላህ 😭😭😭ፀግሽ እናቴን እንደዚህ ትረካ ልቤን የነካ ትረካ አልሰራክም
ድንቅ ነዉ በዚህ ምርጥ ትረካ ካስን
Wow batem dase yemule tarkuch nachwe
Koyeh weyene weyene nafkot lememot!! Maneme endante endezima ateketagne❤️😍😍nice to hear your voice ❤️🙏
አረ ወገን እርዱኝ ይሔ ትረካ እኮ ባለቤቴን አስረሳኝ!! 😂😂😂 እንደሁልጊዜው ምርጥ ነበር እናመሠግናለን ፀግሽ ከታላቅ አክብሮት ጋር!
እናመሰግናለን ፀግሽ🥰
ማሙሽ ገራሚ መጽሐፍ 🥰🤗 ስቀድ ስስፋ ዋልኩኝ😀 24 ውስጥ ነው የጨረስኩት 🥰 ጎበዝ ለራሴ😂
ከቤተክርስትያንና ቀጥሎ ሱስ ሆንክብኝ ተባረክ ኣመሰግናከሁ
Segsheyee ekan dehna metak tenafekekal
Endea tsegshi koyek eko betam be nafkot lemot neber😍
እስከዛሬ የት አባቴ ሄጄ ይሄ ሁሉ ትረካ ያመለጠኝ???? አሁንም አልረፈደም.
እውነትም ፡ የጭንቅላት ፡እሰፓርት ፡ ደራሲው ፡ አውነት ፡ ተጀምሮ፡አስኪያልቅ ፡ ልቤ ፡ተንጠለጠለብኝ፡ ተራኪው ፡ ፀጋዬ ፡ የመደመጥ ፡ለዛ ፡ ያለው ፡ድምፅህ ፡ በርታልን😊
ዋው በትኩረት ለሰመው እጅግ ገራሚ ስራ ነው 👍
በጣም ግሩም! የደራሲው ማስተዋል አደንቃለሁ የተለያዩ መጻሕፍትን ታሪክ እንዴት እንዴት አድርጎ እንዳስተሳሰራቸው ዋ ግሩም። ታሪኩ ከቆመበት አስቀጥሎ ለፍጻሜ ለማድረስ ብዙ እንዳማጠ ከታሪኩ ውበት መረዳት ይቻለል ጸጋውን ያብዛለት ብያለው
ጽግሽ ደግሞ እንደ ሁ ግዜው ምርጥ! ነበር እናመሰግናለን ♥ስንወድህ አትጥፋ
Yemr. Amesegnalehu. Yesdet. Gadegnaye. Tsegsh 😘😘😘😘
ወይኔ ፀግሽ ደብረኝ ነበር😢 እንኳን በዳና መጣህ💓💓💞💞
Mert sew metchem atetegebem enamesegenalen
ፀጋችን እንኳን በደህና መጣህ
❤ደጋግሚ እየሰማሁት ነው ይመችህ ፀግሽ
እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ነው ክበርልኝ ፀግሽ በሳምት አንድ ቀን ብቅ ማለት ይልመድብህ😍😍
ፀግሽዬ በጉጉት ስንጠብቅ ነበር እንኳን ደና መጣህ ሰምተን ደግሞ ሀሳብ አስተያየት እናሰፍራለን እናመሰግናለን❤
ተወዳጁ ሠላምህ በብዙ ይብዛ ከአፈደ መጣሁ ላይክቼ ጀምሬዋለሁ ነጌ እንግናኝ በአንተ የመጣ ነገር ከአምሮዌ በላይ ቢሆንም መስማቴ አይቀር ነው ደግሞ ከጅማሬው ያስታውቃል ምርጥ ስራ እንደ ሆነ😍😍😍😍
በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ሳትለቅ ሰትቆይ የማዳምጠዉ እየደጋገሙኩ ነበር በተለይ ረጂም ሰሀት ሲሆን እንዳያልቅብኘ እሳሳለሁ እድሜና ጤና ዪስጥህ ወንድሜ
Wow yemer Ethiopia derasi new yetsafew
Wow Honey tegesh you got me confused this time I have to listen to it again
ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህ ተናፋቂየ🙏😍
ጸግሽ፡እናመሰግናለን
netbochu migenagnubetn yetaygnal gen telekun mesel lay alchalkum 😊 betam wedjewalehu
የምገርም አፃፃፍ እና በምገርም ትረካ 😍
በጣም ነው የማመሰግነው ስለእውነት በጣም ነው የተመቸኝ
በዚ ድምፅ ይሄንን ስራ መሸክሸክ ነው እንግዲ ክበርልኝ ፀግሼ❤❤❤
Maykle azmeraw amazing thank you tsegish
ዋው ግሩም ስራ ልዪ ነው ብጣም ይመስጣል❤❤❤❤❤❤❤
ፀግሽዬ ሰላም ላንተ የተወደድክ ደህና ነህ ይህንን ገና ዛሬ ነው ያገኘሁት አዲስ እስክትለቅ ብዬ መስማት ጀመርኩ ግን እንዳልከው እያጦዘኝ ነው አልገባኝም የድሮውን አሁን ያወራል ወልዶ አሁን ላይ እየኖረ ደሞ ወደትናንትናው ድሮው ላይ ይመለሳል እሚያወራው ሌላ ሰው ነው ብዬ ሳስብ እራሱ ይሆንብኛል እሱ ነው ብዬ ስጠብቅ ሚስጥራዊ ሆኖ ሌላ ሰው ይሆናል ሆሆ እውነትም የአይምሮ ጅም ላስቲክ ግን ይመስጣል በዛ ላይ ሁሌም እንደምልህ ያተራረክ ጥበብህ ልዩና አጓጊ ስላረገብኝ ወደኋላ እየመለስኩ ደጋግሜ እስኪገባኝ ድረስ አዳምጠዋለሁ ፀግሽዬ እሚገርምህ አልገባ ሲለኝ በፊልም እሚታይ ይመስል ምስሉ ላይ አፍጥጫለሁ።
Thanks!
ከሁሉም በላይ የማሙሽ ታሪክ ልብ ይነካል 😢
endih aynet metsihaf yedegm 10q brother
Welcome back my beautiful brother brother
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽዬ❤
Betam Enamesegnalen ፀግሽ !! Much ❤ !! Girum sera !!
Wall come tsegsh ❤❤❤
እውነት ለመናገር ሁለት ግዜ ነው የሰማውት መፅሀፉን ባነበው እራሴን ያመኝ ነበር ምክንያቱም ታሪኩ አለቀ ሰል ይመለሰና ሌላ ነገር ይነግረኛል የምር የሚገርም ፅሁፍ ነው ግን ቢችልና በፊልም ቢሰራ አሪፍ ነበር የሚሆነው ሳሰበው እና ፀግሽ ሁለት ቀን ተኩል ሰማው ብልክ ታምናለክ የማሙሽ ታሪክ መጨረሻ ያሳዝናል ብዙ ማለት ቢቻልም መተው ይሻላል በየሰው እይት ትልቅ ልብ ወለድ አለ አመሰግናለሁ ፀግሽ በርታ ❤🎉love you 🎉❤
ደስ ይላል
Tsegesh betam nw mewdek emakbrk anten mesmat kejemrko 5 amet multugnal gin andem Ken comment adrgalk alawkm yegrmal hulam letsef elena lante mehon kal ata ena tewalu becha demtse akrarbe nebs nw berta hulam anten eysmaw nw serayn mesraw 🙏🙏
Thank you Tegesh
እንኳን ሰላም መጣህ ፀግሸ🙏❤🎁
ፀግሽ ግራ ቢያጋባም ምርጥ ነው
Emmmm I am intrigued I can’t wait to hear the story. Thanks for the intero and heads up. Huge respect
መፅሐፉ ግራ ገብቶት እኔን ቀኝ ገባኝ ምንም ሳይገባኝ ስሞቹም እንደተምታቱብኝ አለቀቀቀቀ በማለቁ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ቢቀጥል ፀግሽስ የትኛው ነበር ማለቴ አይቀርም😂😂😂😂
ገና ከመጀመሬ አደግዜ ለምጠሀት ሲል በሳቅ የለሁም የመር🙈😂😂😂😂😂😂😂😂ቆንጅዬ ደደም ነች😂😂😂😂😂😂
አሰቀያሚ ድምፅ ፀግሸየ ♥♥♥♥
Okay okay U were right after hearing the story for 3 and half hours, I am lost emm I don’t know where. I might have to listen from the begging again. U were right hahahaha I love the story and the flow tho. Ejehe yebareke for the author and love and respect ur work as always ❤
Wayne Tsegish zare sasibik nebar tefak biye Enkon dehna maxak gn tinish Arifijalawu
እንኳን ደህና መጣህ ጸግሽ
ድንቅ ነው
ደግሜ እያደመጥኩት ነው ብል ማን ያምነኛል❤
ፀግናት ❤❤❤❤❤
እንኳንድህናመጣህውድማችን
የኔ ጋደኚ ከሚዳያ ማነው ብትሉኚ ፀግሺ ኢላፍ ወላሂ ከዝህ ሚደያ ውጭ እኔ ይቶብ ላዳምጥም ላይም ገብቸ አላቅ ሲጀመር ሁለሥልክአንድ ያንተ ማዳመጪነው😅😅
Enkan Dena Metah😍😍😍
ሰላም ላንተ ይሁን ፀግሽዬ እንኩዋን ደህና መጣህ ንፍቅቅቅ ብለኸኝ ነበረ ማሪያምን ስወድህ እኮ 😍💋
እንኳን ደህና መጣክ
Thanks tsegsh
Wel come back ye tirak jegna😍😍😍😍
ፀግሻዬ ዌልል ብለናል
Thank you 🙏
እኔም ታሪክ አለኝ በጣም አሳዛኝ ባተ ድምፆ ቢተርክ ብየ ተመኝሁ ፀግሺ 😢😢😢😢😢
I realy enjoyed 😊
Wow migerm kurenet
Good to see you ❤️
እኩዋን ደህና መጣህ ድጋሚ ባተ ድምፅ ላንብበው
ትለያለህኮ የኔ አንደኛ
Berta wedaje
Welcome ፀግሽዬ
አባትነት ስታደርግ የማትመሰገንበታ ሳታደርግ የምትወቀስበት ነው wowተመችቶኛል
እናመሠግናለን እንኳን ደህና መጣህ ግን እባክህን በተቻለህ መጠን ቶሎ ቶሎ ና አትጥፋ🙏
እንደእኔ ሃሳቡን በደንብ ለመረዳት
እልህ ይዞት ለሁለተኛ ጊዜ ደግሞ የሰማ
ማን ነው?😇
me 😊
እልልልልልልእንኳንበሰላምጣህልኝ ፀግሽየ
ፀግሽ እኳን ደና መጣህ እንወድሀለን
ማሙሽ😢 ሲያሳይን
ደግሞ ትንሽ እንደ puzzle መገጣጠም ይጠይቃል ምርጥ!!!!
Welcome beastie
መጣህ ፀግሺ ተመሰገን
ልዑል ለምን ማንነቱን ደበቀው ለደረጄ አልገባኝም
ሲጥ ልል የበር የኔ ፀግሽ ማመን አቅቶኝ ደግጫለሁ የምር😘😘😘😘😘😘😘
OMG THANK YOU!