Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ነው የናፈከኝ ፀግሽ
አይ ፀጋየ እንደው ምን ልበልህ ብቻ አላህ ከክፉ ይሰውርህ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አስወድደኝነውና ያስወደደህን ፈጣሪህን አመስግነው።
ውይ ፀግሽ ምን አይነት ፀጋ ነው ያለህ በድንግል ❤️ የድምፅህ በዚ ልክ መቀያየር እንደገና የአነጋገር ዘይቤያቸውን የምትቀያይረው ነገር... ማን እያወራ እንደሆነ ስማቸውን ሳትጠራ መለየት እስክንችል የሚገርም አቀራረብ ነው 👏👏👏 ፀጋህ አይጓደል 🙏🏼🥰🥰
ፅግሽ በጣም ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን 👏
የማሙሽ መጨረሻ pls pls 😍😍😍
እንኳን ደህና መጣህልን ፀግሺየ !!
እንኳን በደህና መጣህ ፀግሽ ስላምህ ብዝት ይበልልኝበሀገር ውስጥም በውጪም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ስላም እና ጤና ይብዛላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ፀግሽዬ የኛ ምርጥ በርታልን❤🕊
ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ የዘውትር አድማጭህ ሃናን
1👌
_እናመሰግናለው ፀግሽ አስተማሪ ነው የምታ ቀርባቸው በርታ_
Tnxs zereshee huleme dess yemelu terekawochen selemetakerebelene🤙🤙🤙👍👍👍
በጣም ነው የማመሰግንህ ከ🇪🇷
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽዬ የኔ አሰል ድምፅ እኮ ይለያል የእዉነት ታድለሀል 💞አዳምጨዉ መጣሁ🙄
ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ ተናፋቂ😍😍😍😍😍እስኪ ልስማው😊
ጸግሽ እንኳን ደህና መጣህ ከ 🇪🇷
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ. በጉጉት እኮ ነው የምጠብቅህ
ለነፍሴ ነው የደረስከው ድብርት ሊደፋኝ ነበር እናመሰግናለን ፀግሽ አትጥፋ
በናትህ ፀጋ ፍቅር እስከ መቃብርን ተርክልን በጉጉት እንጠብቃለን
❤❤❤❤
enamesegnalen regshi 😍😍😍👍👌
Tegeye betam astemary yehone tereka new betam enamesegenalen bertalge wendeme
Merte sera tsgeshe enamesgenalen 🙏🥰
Tegesh betam Dese yemile tereka new. Fetari zemenehen yebarekew
ጸጋዬ በጣም ነው የማደንቅህ አመሠግናለሁ
ውይ ፀግሽ ምን እንደምልህ አላውቅም ልዩ ፀጋ ነው ያለህ 🤗ፈጣሪ ይጠብቅህ
እንኳን ደና መጣህ ተወዳጁ ፀግሽዬ🌹❤ በlike ,ጀምሬለሁ ጨርሼ እመለሳለሁ😍🙏
ፀግሺዬ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ደስ የሚልና ማራኪ ቆይታ ነበር ማሻአላህ በርታልን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
Tsagiye yanten tiraka si sema nabse ba desta ti molalech ! Ye lelochun si sema zena yi meslangal iwunat liyu nek
እናመሰግናለን ፀግሽ አሪፍ ነው
ኡፍፍ በጉጉት ስጠብቅህ መጣህ ያንተን ድምጽና አተራረክህን በሰማሁበት የሌላ ሰው ድምጽ ምንም ደስ አልልሽ አለኝ እኮ
ፀግሽ እንኳን በሰላም መጣክ.❤
በቅርብ ስለመጣህ እናመሠግናለን🌹💐🙏 ነገር ግን ታሪኩ ሁለቱንም ሙሉ ቢሆን ደስ ይለናል ልቤ ተንጠልጥሎ ቀረ በተለይ የማሙሽ እና ጥንቸሏ
ፅግሽ ምርጡ እንኳን መጣህልን
እንኳንበሰላም መጣህልኝ ፀግሽየ 👍👍 በርታልኝ ስጠብቅህነበር
Thank you for sharing.
Kingo well come
እናመሰግናለን ጸግሽ መቸም በቅርብ አትመጣም ብየ እየቆጠብኩ ነው የሰማሁት😁
መጣህልን እደኔ በጉጉት የምጠብቁ ፀግሽን እጅ ☝️ወደላይ
Thanks tsagesh
ምርጥ
ፀግሸ ፀግሽ
ፀግሽ ባለሕበት ፈጣሪ ይጠብቅሕ መልካም የስራ ዘመን ከረዢም እድሜጋ እድሆንልሕ የሁልጌዜ ምኞቴ ነው
Ooo
my 1ኛ ሰውደህ እኮ ከአንዱ ከአንዱን ማወዳደር የከበዲለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Dear tsegshe will come ❤️❤️❤️
እንኳን በሰላም መጣክ
እንኳን ደህና መጣክ
እንኳን ደህና መጣህ
Hi how are you You're doing a good job please answer me I have to share some important history also also
??
ፀግሺ ትረካህን በጣም ነበር የምወደው ዛሬ ግን መሰንቆ መጨመርህ ለጆሮዬ ሰላም አልሰጠኝ ተናድጃለሁ ያንተ ድምፅ ብቻውን በቂ ነበር
እረ ፍትህ ለንየ ሆ ድምህ ስናፍቀን ሁለት ሁለት ግዝ ማየት ጀመሩኩ ፀጋዩየ በጣም ነው ምወድህ የኔ ወንድም ብርታ🙏🥳🥳💘💘
😀😀😀😀
ሠላም ነው ጸግሽ በጠም ጠፈፍተሀል
Segeshe ekan dehna metak edenew tolo tolo stmeta des ♥️
ፀግሻዬዬዬ
የልብ ኣድርስ ፀግሽ እንኩዋን ደና መጣህ😍💕❤💥🥰
እንደሁልጊዜ እንከን የማይወጣለት ታሪክ👌 ድንቅ አተራረክ 🥰 ስለ ሰጠኸን ውድ ጊዜህ እናመሰግናለን 🙏
I don’t understand, why is ማሙሽ and his mum was running? What’s the end? I’m confused 🤷♀️
you need to listen it again dear.
tseguye beselam new yetefahahu
❤❤❤thanks
Please answer I gave all my information below
ሰላም፡ጸግሽ
Eyetefah min endamet anten semeto sew lela aymegnem
Well come bro❤❤❤
❤❤❤❤❤
ዌል ካም ፀግሺ በጣም ነዉ እምወድህ
ክርስቶስ ያፈዳሽና ይሄ ነው ቦይ ፍሬንዴ ምትይው😂😂😂
💖💖🙏
Minew Tefah? I hope all is well Tsegaye!
welcome back bro ❤❤❤
♥️🙏♥️
Enkonbesalammetah tsegsh
👍👍👍👍😍
ፍቅር የሆንክ ልጅ 😘😘
የኔ ምርጥ ፀግሽዬ ምርጥ ስራ ነው ዘና ነው ያልኩት የሸጊቱ ድምፅ በጣም ምስጋና ይገባሃል❤🙏
እደትነህ የጠፋሰው
ፀግሸ እባክ ቶሎ ቶሎ ና
Walcame ጠፍተህ ነበርክ
ፀግሽ ሙሉውን ማሙሽን ብተርክልን
ቀጣይ እሱ ነው። ከቀናት በኋላ ይደርሳል!
አህለንፀግሸ
ፅግሽ ትችላለህ እውነት የተለየ ድምፅ ነው ያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ
Eneko and stlek ketay mtlekbet ken nw masbew
Fetari edme ke tena ga yesthehe kalatoche yelugnim demtsehen lemadnek..
😂❤❤❤❤❤
ልብ ለልብ፣ ስራህን በማስታወስ ነው፣ 10q
Mar nki eko
ከኔ ጋር ተጣልተናል ፣😞😞እስከዛሬ የት ቆይተህ ነው
አረ መጨረሻው ላይ በሳቅ ሞትኩኝ አማረች አባቷን Boyfriend new ሰትለው ክርስቶስ ያፈንዳሽ በሳቅ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እኔም 🤣
👌👌👌
Enkni Baslme maxaki xafetkli
Hi
152 32
የጠፋ ሰዉ ፀግሽ እንደኔ ማነዉ የናፈቀክ?
የሚገርም ፡ ነዉ ፡ ቲቪ ፡ ላይ ፡ ከማፍጠ ጥ ፡ ትገላግለኛለህ ፡
ፀግሽ እንዴት ነህ ፀግሽ መች ነው ባሌ በ50 ብር ሸጠኝ የሚለውን ታሪክ የምተርክልኝ ውዴ😍😘😘💓💓💓
ፀግሽ ግን ሴቶንም አንተ ነህ ምትጫወታት
❤❤❤
በጣም ነው የናፈከኝ ፀግሽ
አይ ፀጋየ እንደው ምን ልበልህ ብቻ አላህ ከክፉ ይሰውርህ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አስወድደኝነውና ያስወደደህን ፈጣሪህን አመስግነው።
ውይ ፀግሽ ምን አይነት ፀጋ ነው ያለህ በድንግል ❤️ የድምፅህ በዚ ልክ መቀያየር እንደገና የአነጋገር ዘይቤያቸውን የምትቀያይረው ነገር...
ማን እያወራ እንደሆነ ስማቸውን ሳትጠራ መለየት እስክንችል የሚገርም አቀራረብ ነው 👏👏👏 ፀጋህ አይጓደል 🙏🏼🥰🥰
ፅግሽ በጣም ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን 👏
የማሙሽ መጨረሻ pls pls 😍😍😍
እንኳን ደህና መጣህልን ፀግሺየ !!
እንኳን በደህና መጣህ ፀግሽ ስላምህ ብዝት ይበልልኝ
በሀገር ውስጥም በውጪም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ስላም እና ጤና ይብዛላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ፀግሽዬ የኛ ምርጥ በርታልን❤🕊
ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ የዘውትር አድማጭህ ሃናን
1👌
_እናመሰግናለው ፀግሽ አስተማሪ ነው የምታ ቀርባቸው በርታ_
Tnxs zereshee huleme dess yemelu terekawochen selemetakerebelene🤙🤙🤙👍👍👍
በጣም ነው የማመሰግንህ ከ🇪🇷
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽዬ የኔ አሰል ድምፅ እኮ ይለያል የእዉነት ታድለሀል 💞አዳምጨዉ መጣሁ🙄
ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ ተናፋቂ😍😍😍😍😍እስኪ ልስማው😊
ጸግሽ እንኳን ደህና መጣህ ከ 🇪🇷
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ. በጉጉት እኮ ነው የምጠብቅህ
ለነፍሴ ነው የደረስከው ድብርት ሊደፋኝ ነበር እናመሰግናለን ፀግሽ አትጥፋ
በናትህ ፀጋ
ፍቅር እስከ መቃብርን ተርክልን
በጉጉት እንጠብቃለን