የ አበባ-ኩነኔ | ( ሙሉ ክፍል )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ብርሃኑ ዘሪሁን ከኢትዮጵያውያን ደራሲያንና አንጋፋ እውቅ ጋዜጠኞች አንዱ ነው። ብርሃኑ ከአሥር በላይ መጻሕፍትን ጽፏል። ከነዚያም መሀል ታዋቂዎቹ ታሪካዊ ልብ ወለዶች፣ «የታንጕት ምስጢር» «ማዕበል ያብዮት ዋዜማ፣ መባቻና ማግስት»፣ የቴዎድሮስ እምባ፣ ጨረቃ ስትወጣ፣ አማኑዔል ደርሶ መልስ፣ ይገኙበታል። ባልቻ አባነፍሶ፣ ጣጠኛው ተዋንያንና ሌሎችንም ድንቅ ተውኔቶችንም ደርሶ አልፏል።
    #ethiopia #tsegayeaberar #birhanuzerihun
    Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
    ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
    ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
    ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Комментарии • 95

  • @swmulaw
    @swmulaw 5 месяцев назад +1

    Thanks!!

  • @mwoldu7926
    @mwoldu7926 Год назад +1

    Such a sad story!

  • @SofiTeref
    @SofiTeref Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤yemari Yezinale endazi Aletibakim Ufiiii mechareshachan Asemiran

  • @yemayafakineg9891
    @yemayafakineg9891 Год назад +17

    አሳዛኝ መጨረሻ 😔 እደ ሳአሉ ይቅር ባይ እሩሩ ልብ ይስጠኝ ፈጣሪ ሰው መስለው ግን ሰው የማይሰረው ስተት እንድሰራ ከሚያረጉን ሰወች ይጠብቀን 🤲

  • @ብርቴ
    @ብርቴ 10 месяцев назад +1

    ፀግሽ ሰላህ ብዝት ይበል የነብስ ሸኮፍ የተሰኘው ትረካ የመጨሰሻውን ክፍል በናትህ

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 4 месяца назад

    አሳዛኝ መጨረሻ አበባ የምር አስለቀስሽኝ ኡፍፍፍ የምር በጣም አስለቀሰቺኝ🎉🎉🎉

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 Год назад +3

    ከሀድ መጨረሻው እደማያምረ ነው የምያሥተምረው

  • @elidukonjo201
    @elidukonjo201 Год назад +5

    በጭራሽ መጨረሻው ይሄ ይሆናል ብዬ አልጠበኩም ነበር 😭😭😭😭😭

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Год назад +10

    ፀግሽ ሁሌም ታስደምመናለህ አቦ እንደምን ያለ መሳጭ እና አሳዛኘ‍እ እነዲሁም አስተማሪ ታሪክ ነው፣፣
    ፀሀፊውንመ እጁን ቁርጥማት አይንካው
    አነተንም ይሄን አሰደማሚ ድምፅ የሚያወጣውን ጉሮሮህን ጉንፋን አይነካው ።
    🙏🙏🙏

    • @reuwu-u5k
      @reuwu-u5k Год назад +1

      ፀግሽ ❤❤❤🙏

    • @ቲጂይቶብ
      @ቲጂይቶብ Год назад

      1:43ረፀረረተረረተ😂ተፀገፀተተተ፳ገተ😂ዘረተገረገፀተሰዘአሸፀተረሸተረዘሸ😂ረተረረተተተተረረተፀተተተፀዘገተፀገተፀተገረ:23 1:ገ፳ተተዘሰ😂አገጠፀገፀገሐረዘሐሐረዘአረረተ፳ጠረተተገፀተፀ፳ገተቀተተፀቶገአተተተፀተ፳ተፀተተፀገፀተተተፀሸተተገተተተተሸ 1:43:23 1:43:23 1:43:25 1:43:25 1:ረተረአ፳አተ:28 1:43:29 1:43:30 1:ሸፀተተ😂ፀተጠተረረአሸአ፳ሸሸሰ:30 1:43:30 1:43:አአፀገ😂ፀሸቸ፳ፀ፳ተረ፳ረፀተረተ😂ተፀፀረሐ፳ 1:ተአ 1:43:46 ሸ:30 1:43ተአተፀ😂ተ:ከተረ 1:43:30 ረ 1:43:31 1:43:ተአሐ😂ተ 😢ረረተ ረ1:43:37 ተተ:37 1:ተረአ37 ተ 1:43:41 ተአፀተተፀሰተተተተተፀአተ

  • @dustabashir6177
    @dustabashir6177 Год назад +1

    እፍፍፍፍፍፍ አንጀት ይበላል ማርያምን 😭 አይ የሰው ልጅ እጣ ፈንታኮ በምን እንደሚገባደድ አይታወቅም ። አሁንም አሉኮ እንደዛች አሮጊት የስንቱን ህይወት ሲኦል የሚያረጉ ።
    ተረጋግታና እክብራ ከኖረችበት ትዳር አስኮብልለዉ ልቧን አሸፍተዉ ለዚህ ዳረጓት የሷ አስተዋፆ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው ።
    አበባ በጣም ነው ዉስጤን ያላወሰችዉ😭
    ፀግሽ እናመሰግናለን ክበርልኝ እንዳጠፋ ደሞ ቶሎ ቶሎ ናልን ። እንደዚ የቆዩ መፀሀፎች ለዛቸዉ የሚገርም ነው ። በጣም ምርጥ ❤

  • @AyonalamMhz
    @AyonalamMhz Год назад

    በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው 😰😰😰😭

  • @MkonenHirut
    @MkonenHirut Год назад +2

    ኑርልን ሁሌ እንደዚህ አይነት ቆየት ያሉ መፅሀፍት ደጋግምልን እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖

  • @SeadaAhmed-z9p
    @SeadaAhmed-z9p Год назад +2

    እናመሠግናለን ፀግሽ በርታ

  • @ewnetuzuria925
    @ewnetuzuria925 Год назад +2

    ፀግሽ አመሠግናለሁ ስለ ዋሽንቱ 🥰
    የአበባ መጨረሻው ያሳዝናል 😢
    በጥሩ ድምፅ ከአተራረክ ስልት ❤ጋር እግዚያብሔር 🙏🏽ቀብቶሃል አሪፍ የእረፍት ቀን ሰላሳለፍኩኝ አመሠግናለሁኝ 😘

  • @mekdesasfaw3084
    @mekdesasfaw3084 Год назад

    የሚያሳዝን መጨረሻ😭😭😭

  • @shemistube
    @shemistube Год назад

    በጣም የሚያሳዝን ትረካነው ውይይይይይይ የስውልጂ ህይወት ከደህና ጎጆቤቴ አፈናቅሎ ለዝህ ሁላ ስቃይ አጋልጦ የስጣት ገገጠር የስረቃት ከተሜው ነው ውይይይይይይይይይይይይይይይይ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад

    እፍፍፍ አሳዛኝ መጨርሻ 😢😢😢😢

  • @sebezbez166
    @sebezbez166 Год назад +3

    እግዚኦ ሲያስጨንቅ ስቃይዋን አበዛው ደራሲው አታሳዝነውም እንዴ? ብታጠፋም አንዱ ቅጣት በቂዋ ነበር እኮ😢
    ፀግሽዬ ሱሴ አንተ ግን በርታልን ቀጣዩን ደሞ በጉጉት እንጠብቃለን ❤

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo Год назад

    መጨረሻው ያሳዝናል😢😢

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ Год назад

    ሰላም፡ጸግሽ❤❤❤❤❤

  • @merondejene1579
    @merondejene1579 Год назад

    ሰላም ጸግሽ❤

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 Год назад

    የክፍለ ሃገር ትረካህ በጣም ነዉ ሚመቼኝ በጣም አሳዛኝ ነበር😪😥

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 Год назад

    😭😭😭😭አበባ ምስኪን

  • @MesiAbi-x3w
    @MesiAbi-x3w 7 месяцев назад

    Wyyy fikreeeee yawem ya ente ❤ sem yansatal yamre liju gen edleg naw sawen mefwsaw ka hikmna batchamre fikre ena manfsa tantra mahon naw amgenlaw tsageshe ❤🎉🎉❤❤

  • @Nesru23
    @Nesru23 Год назад +1

    ቆንጆ መፀሃፍ ቆንጆ ትረካም ነበር
    ደጋግሜ አደምጠዋለሁ

  • @kedisuiman4125
    @kedisuiman4125 Год назад

    ፀግሽ እናመሰግናለን ❤❤
    የአበባ መጨረሻ ያሳዝናል😢

  • @hlwyaawle7708
    @hlwyaawle7708 Год назад

    ሁልግዜ እከታተልሀለሁ ፀግሽ የዛሬው ግን ይለያል❤❤❤❤

  • @fekadulidet752
    @fekadulidet752 Год назад

    I just cry out loud 😢😢😢😢😢😢😢😢😢asazenechegn abeba ...😢😢gash sahelu anjeten belugn 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-pj8gb4jq4rsossi
    @user-pj8gb4jq4rsossi Год назад

    Hiyote indezh nat ingede hulem bihone yehone gize lay yatefanew tifat eyasadede yasekayebal tsegish enameseginalen

  • @መራቴ
    @መራቴ Год назад

    ፀግሸአኛነህ❤❤❤

  • @saron.danielladebebe4580
    @saron.danielladebebe4580 Год назад +1

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው😢

  • @liliweldgbral3207
    @liliweldgbral3207 Год назад

    ❤❤❤❤❤በርታ ጀግና ተራኪ ነህ

  • @hytggyj5387
    @hytggyj5387 Год назад +1

    በጣም እሚያሳዝን መጨረሻ አበባ 😢

  • @reuwu-u5k
    @reuwu-u5k Год назад

    ፀግሽ❤❤❤🙏🙏

  • @gubydalrof1
    @gubydalrof1 Год назад

    አጨራረስ እንደ ፍቅር እስከ መቃብር

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd Год назад +1

    The end is so sad. I can’t stop crying 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭. Thank you Stigish.

  • @reuwu-u5k
    @reuwu-u5k Год назад

    ደስ ይላልም ያሳዚናልም ህወት እንዴህ ናት ብቻ ካበባ የሆነ ነገር ተምርበታለሁ

  • @قيودالهاتف-ه6ذ
    @قيودالهاتف-ه6ذ Год назад

    ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @hanayirgalem8623
    @hanayirgalem8623 7 месяцев назад

    tegesh telke akbrot algn ebakh terkawochgn lek endeze hulunm malet be meraf atkefaflachew thanks

  • @tizumk
    @tizumk Год назад

    Betam yasznal 😢😢😢😢😢😢

  • @amileake9654
    @amileake9654 Год назад

    ኣየ ህይወት😢 የሚያሳዝን ታሪክ😢

  • @ሸቅሊት
    @ሸቅሊት Год назад

    uuuufffff😢 betam yasznal😢😢

  • @MerryTs-H
    @MerryTs-H Год назад

    Thank you ☺️

  • @senaitdemisse9177
    @senaitdemisse9177 Год назад

    ❤❤ ፀግሽ አንደኛ ነህ

  • @SewmanewTekle
    @SewmanewTekle Год назад

    Thank Bro

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun1077 Год назад

    ❤thank you Mr T heart touching story for real it’s bad choices it’s very good lesson same time we make choices it heat our love one❤❤❤

    • @sabamesgun1077
      @sabamesgun1077 Год назад

      And our self ❤❤I don’t know why same people come in our life to destroy as

  • @mohammedhallo6575
    @mohammedhallo6575 Год назад

    ሰላም ሁን የተሻለ ነው

  • @መስክየተዋህዶልጅ
    @መስክየተዋህዶልጅ Год назад +2

    ግን እሄ ማርያም ን በጣም ትምህርት ነው. ምክንያቱም በተክልል አገብቶ ለም አፈርስት😢 ቃል ከባድ ነው

  • @jereyabesra7586
    @jereyabesra7586 Год назад

    Tsegeshey enamsegnalen 🙏🙏🙏betam yasazenale 😭😭😭😭

  • @Tefelf
    @Tefelf Год назад

    Love ❤️

  • @yordanosamha6083
    @yordanosamha6083 Год назад

    Huffff Abeba😢

  • @mahiletkurabachew6865
    @mahiletkurabachew6865 Год назад

    Thank you Tegesh will wait you next week by another history

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 Год назад

    ፍቃዱ ተገኝ ተርኮት ሰምቼዋለሁ እስኪ በአንተ ድምፅ ድጋሜ ልስማው❤

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 Год назад +2

    እውይ አበባ ከርታታዋ እንኳንም ሳህሉ አገኛት ከረፈደ ቢሆኑም በጣም አሳዛኝ ፍጻሜ እናመሰግናለን ሰለታሪኩ ድንቅ አቀራረብ

  • @helenabera7214
    @helenabera7214 Год назад

    One of the best ❤❤❤

  • @seadamuhemmeda7398
    @seadamuhemmeda7398 Год назад

    ❤ደሥ ይላል

  • @tegona1992
    @tegona1992 Год назад

    Bad choice and sad ending 😢!very educational. Thank you sir as always!

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework5226 Год назад

    I love it always good job sg❤❤

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 Год назад

    🙏🏽

  • @ገኒ-ረ9ጸ
    @ገኒ-ረ9ጸ Год назад +7

    ሂውት ግን😢 አበባ በቃ እኔ አላሰብም ምክንያቱም እኔ እዳሠብኩት ሳይሆ ሂውት ነው ምሪው ታዲያ ምን አሳስብኝ ልል አስብኩ እና ተውኩት ደግሞ ሳይታሰብ መኖር አይቻል ድካም ብቻ😢

  • @multazemmohamed7336
    @multazemmohamed7336 Год назад +1

    በርታ ትርካህ ጎበዝነህ አዲህነኝ ከዱባይ ሥደተኛዋ❤❤❤❤

  • @KsA-s9b
    @KsA-s9b 2 месяца назад

    ❤🎉

  • @mimitsehaye1051
    @mimitsehaye1051 Год назад

    በፈጣሪ 😢😢😢😢😢 በጣም ነው ያዘንኩት

  • @BetiTadese-i6d
    @BetiTadese-i6d Год назад

    በጣም ነው ያዘንኩት ሰው ከንቱ አበባ አዛዘንችኝ 💔💔💔💔

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ Год назад

    ❤️❤️❤️❤️

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል 😓😓😓😓😓😭😭😭😭😭ያሳዝናል ምን አይነት ሴትዮ ናቸው እነዚህ መርዛማ ሴቶች አሉ አሁኑም😢መጨረሻው ያሳዝናል

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 4 месяца назад

    የምር ሳህልም ያሳዝናል ልጂ ጥላበት በዚህላይ ልጃም ያለናት አስር አመት ሙሉ ሳያገባ ሳህሉ ሚስኪን ሲያሳዝን😭😭😭

  • @haregethiopia2578
    @haregethiopia2578 Год назад

    ❤❤😊

  • @mezrateabteklemichael1554
    @mezrateabteklemichael1554 Год назад

    Hi Tsegeish just to say you are the best and then i want to ask you in Ethiopia ህ is no more in Abogida because insted of ህ there is ክ in the word i heard it so many times mostly by yangesters .

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 5 месяцев назад

    ሰምቸ እመለሳለሁ

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 4 месяца назад

    😭😭😭😭😭

  • @tewodroszerihun1945
    @tewodroszerihun1945 Год назад

    Thank you Tsegish! Heart touching novel for real! 😪😪😪

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 Год назад

    Batta❤❤❤❤❤❤

  • @mmmmbnnn6639
    @mmmmbnnn6639 Год назад

    😢😢😢

  • @mmmmbnnn6639
    @mmmmbnnn6639 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasyirdaw6778
    @yonasyirdaw6778 Год назад

    ያቃጣሪዋን አሮጊት መጨረሻ ..!
    ከአበባ ስቃይ ላይ ትንሽ ቢያካፍላቸው...

  • @yodithailu1701
    @yodithailu1701 Год назад

    ፀግሽ በርታ እንወድሀለን❤❤❤

  • @AsterflowerFlower
    @AsterflowerFlower Год назад

    Hiweti. Ending. Nate. Barta. Stagesh

  • @tegistmoh2931
    @tegistmoh2931 Год назад +1

    በስማም እኔ ግን በጣም ውስጤ ተነክቷል ያበባ ነገር እውነት ልቤን ነክቶታል

  • @tssegaaalegessehaile6641
    @tssegaaalegessehaile6641 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @genetkassa8394
    @genetkassa8394 Год назад

    😢😢😢

  • @asdaassd6265
    @asdaassd6265 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @mhireta8102
    @mhireta8102 Год назад

    ❤❤

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 Год назад

    ❤👍

  • @መራቴ
    @መራቴ Год назад +1

    ❤❤❤

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤