Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የጓደኛው ቅዠት ያሰቃል እሱ አባቱ ነው እኔ ደሞ እናቴ ዱላና ቁጣ እንደተመጣጠነ ምግብ በየ ግዜው ትሰጠኝ ነበር ለዛ ነው መሰለኝ እሰካሁን ድረስ እፈራታለው ታሪኩ እኔን ይመሰላል ውጪ ከማደርና የኔ በእናት የሱ ባባት መሆኑ ነው ልዩነቱ 😊አመሰግናለሁ ፀግሽ ❤
ፀግሽ ማይ ድው ድው እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤የምወድህ
ፀግሽ እኳን መጣህ አተን እየሰመሁ መስራት በጣም ደስ ይለኛል🥰 Please አትጥፋ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሚጎ እዴት እዳሳቀኚ ሆዴን እስከሚያመኚ ነዉ የሰኩት ሀሀሀሀሀሀ😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀 ፀግሺ አክሪህ ነኚ የኔ አለም
ሁሉም የጅንያገኛል!! የኢትዮጵያ እናቶች የሚከፍሉት የሒወት ጣጣ. ግን ብዙ ጊዜ ሴቶቹ ለሚስትነት ሳይሆን ለገረድነት በሉት አብረው የሚኖሩት. ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ሴቶች ገቢ የላቸውም ስራ የላቸውም. በኃላም ንቀት ይመጣልልጆቻቸውን ሚስቶቻቸውን ይደበድባሉ! 😢 የኔ ትልው ወንድም አባቴ በፍልጥ ነበር አሉ የሚደበድበው. ይህው አሁን እሱም ሚስቱን ደብዳቢ ሆነ. አዎ ብዙ የኢትዮጵያ አባቶች ደብዳቢዎች ናቸው!!
❤❤❤ በመጀመሪያ ፀግሽ ድምፅክ ዋው ነው ጥያቄ የለውም ።
ውይ ቀንጥሴ በሳቅ ገደለኝ😂😂 ፀግሽዬ አንደኛ
በጣም እናመሰግናለን ፀግሽ ወደ ገጠሩ የሀገራችን ክፍል ደግሞ ዝቅ በልና ሀገራዊ ነገሮችንም ተርትልን የታጉት ታሪክ እስካሁን ከአይምሮዬ አልወጣም መሰል ታሪኮችን ድገምን🙏🙏🙏🙏😅
ruclips.net/video/Bk1ItWQmvlw/видео.html
ፀግሸዬ አቤት ሰወድከ እኮ ወድም አትቆይ ቶሎ ቶሎ ናልን🌹✅💖👏🎤💞🙏
እር ኡኡኡኡኡ አለፈልኝ ❤❤❤❤ላዳምጥና ልኮምት የላ
የሶለኔን ምእራፉ 4 ልቀቅልን ፀግሽዬ በጣምነው ውስጤን የተሠማኝ ልቀቅልን በናትሕ😢🎉❤
በእውነት አንደኛ ነህ ወንድሜ ስወድህ ፀግሽ 111111111💪👍🙏💓
ውድ ቤተሰቦች አዲስ ነንና ለናንተ ውድ ቤተሰቦቼ ባማረ ትረካ መፅሀፍትን ማድመጥ የምትወዱ ከሆነ ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና መፅሀፍትን በጆሮዋቹ እንድታነቡ በፍቅር እጠይቃለሁ🙏🙏
ፅግሽ እግዚአብሔር ይባርክህ የምታቀርበው ሁሊም ያስተምራል ያዝናናል
ይገርማል ሰው በችግራችን ያወራነውን ነገር ቀን ጠብቆ ይዘባበትብናል ሲቸግረንም ሲሆንልንም ለፈጠረን ፈጣሪያችን መፍትሔ ያለው እርሱ ጋር ብቻ ነው
አንደኛ❤❤1
ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አመሰግናለው አሪፍ ስራ ነው እባክህ አትቆይ ወንድሜ
ጸግሽ ተናፋቂ እኳን ደህና መጣህ🎉❤
ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህ ❤
❤❤❤❤ ምርጥነው
እንኳን ደና መጣክ ጸግሽያ❤❤❤
አሪፍ ነው እናመሰግናለን 🎉❤
እንኳን ደህና መጣህ ቶሎ ቶሎ ናልን🎉🎉🎉
Thank you Tsegish , you're the best !!
ጽግሽየ በስደት አተን ባይጥልልኝ በብቸኝነት ሞቸነበር የኔብርታት አመሰግናለሁ በጣም እግዛብሄር ይጠብቅህ❤
Tsegsh bravo
እንኳ ደህና መጣህ ፀግሺ ❤❤
የሚጎ ቅዠት... የጆሲ ድንጋጤ ...😅😅😅
ፀግሽ እኳን ደህና መጣህ❤❤❤
ይገርማል ድምፅህ አተራሪክህ ምርጥ ነው
Absherrr tsagishhhhh❤❤❤❤
Segse❤❤ ekan dehna mtak🎉🎉
ፀግሽየ 😍😍😍እንኳን ደህና መጣህልን ልስማውና ልመለስ👌
❤❤❤wow kefil 2 pls
እናመሰግናለን🙏🎁
ያምራል ምርጥ ነው ❤
በጉጉት አድምጪጨረስኩት ልክ የእውነት የማውቀው ታሪክ ነው የመሰለኝ.
ኡፍ ሚጎ አሳቀኝ😂😂😂
እንደዚህ ለምኜክ ካልተረከው 😢😢😢😢😢 bned yshalal bye rasen atefalew
በዚህ ዘመን እንዲ አይነት አባት መኖሩ ይከብዳል ግን ጆስ ከመቲጋ የመገናኘተሰ እድል ይኖርሃል ወደፊት ሚፈጠረውን እንደምታጋራን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ❤
ፀግሽ እንካዕ ደሓን መፃእካ ❤🎉
Tsegishye tireka anite terik wow
ፀግሽ የምሰራው ስራ ባንተ ድምፅ ነው ምገፋው
Welcome bro🎉
ሰላም ላንተ ፀግሽ ሱሳችን እንዴት ሰነበትክ ደህና ነህ ጠፋህብን እኮ ከመጣህ ቆየህ አትጥፋብን እባክህ እውነት አንተም ስራዎችህም አተራረክህ ሁሉ ነገርህ ይናፍቀኛል ፀግሽ ግን ቆይ ለምንድነው አጫጪር እምታቀርበው እንደድሮህ እረጃጅም እማታቀርብልን ምንም አንጠግብህም እኮ በተለይ ሴቶቹን እና አሮጊት እናቶችን ስተርካቸው አቤት አቤት ስችልበት በተለይ ሞልቃቃ ሴቶችን ስተርክ ፈገግ እላለሁ ፀግሽዬ ክበርልን።
Will this have another part ,please 🙏
Welcome Bro let's listen and❤❤comment.
Enkan dehna metah wendme😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ከቤተሠብጋ የተያያዘው ታሪክ ከኔ ጋ አዳይለት ነው ግን ልዩነቱ የኔ እናቴ መሆኖ ነው በሆነውም ባልሆነው የምመታኝ ግን አባቴ ካለ እኳን ልመታኝ ቀሮቶ ቀና ብላ እኮን አታዬኝም አይ ግን አባቴ እኝን ለማሳደግ አልችል ሢል ስደትን መረጠ ግን የኒ ሂወት ያኔ ጀመረ ትምህት ቤት አትሄጅም ይሄን ስሪ ይሄንን አድርጊ ብቻ ብዙብዙ ነገር አባቴ ደውሎ እኮን አውሪኝ ልጄ ናፋቀሽኝል ሲለኝ እባዬ ከየት መጣ ሳልለው ይመጣብኝል ከዛ እኔም ማልቀስ እሱም ማልቀስ ከዛ ደሞ ለምን ነው እሡ ሢደውል የምታለቅሽው ተብዬ መመታት ኡፉፉፉ አሁን ግን አልሀምዲሊላህ አባቴ ከ5አመት ቦሀላ መጣልጭ ያኔሲመጣ ግን ለኔ አለም በራችልኝ ብዬ ደስ ሲለኝ ሌላ ጣጣ መጣ ከስደት ሢመጣ እኝን ለማሳደግ ደፋ ቀና የሠው ፊት ገርፎት ሲመጣ ግን የናቴ ቤተሠቦች እዴት አምስት አመት ሙሉ ሢዘላዘል ኖሮ የኖረ ሠውጋ አብረሽ ቱኖሪያለሽ ሲሏት በቃኝ አልኖር ካተጋ አለችው አይ አባቴ ግን እኮ ለኝ ለልጆቹ ሲል ነበር የተሠደደው አይ አባቴ ግን 5ልጆች አሉት ግን እኔ ብቻ ነኝ የምወደው ከዛ ተለያዩ ሂወት ይቀጥላል እኔም እሡ እናትሽ እቢ ብላ ታመረረች ሌላ አገባለሁ ሀራም አልሠራም ገና ወጣት ነኝ አገባለሁ አለኝ እኔም ታገባህማ ከጀራናት እሶው ትሻለኝለች ብዬ እዛው ከእህት ከወንድሞቼ ጋር መኖር ጀመርሁ ግን 13አመቴ አግቢ አለችኝ እኔም እናቴ ልጅነኝ እኮ አልኮት ግን ማንንነው የማገባው አልኳት እሚገርመው ከኔ 20 አመት ልዩነት አለን ያኔ መኖር አስጠላኝ ሂወት ከበደችኝ ከዛም ለማንም ሣልናገር ስደት መሄድ መረጥሁ አባቴንም ሳልሰናበተው ተሠደድኩ ግን እኮ በዛ በበረሀ ስመጣ እናት የለሽም እዴ እናት የለሽም እዴ ሲሉኝ እኔጃ እላቸዋሁ ግን አልሀምዱሊላህ ሁሉም አልፎ ሠላም ገባሁ አልሀምዱሊላህ አሁን ግን ያኔን ሣሥበው በጣም አዝናለሁ አሁላይ ግን አድጌ ብዙ ነገር ተቀይሮል ለአላህ ምን ይሳነውዋ ያኔ አይንሽን ላፈር ያሉኝ ወድሞቼ እህቴ እህቴ ይሄን አድርጊልኝ ሲሉኝ እሽ እያልኩ ሁም የጠየቁኝኘን አደረኩላቸው ላዱ ባጃጅ ላዱ ሱቅ ግን የሚፈልጉትን ካረኩላቸው ቦሀላ አይንሽ ላፈር የኔ የዋህነት ግን አደቀጠለ ነው እህቴን ደሞ እየከፈልኩ እያስተማርሁ ነው እሷም ተምራ ስጨርስ አይንሽ ላፈር እዳትለኝ እፈራለሁ አሁንም አልጠላቸውም እወዳቸዋለሁ ባሉበት ሠላም ይሁኑልኝ አባቴ ግን አሁንም እዳይኑ ብሌን ይሳሳልኝል ነይልኝ ልጄ በቃሽ ይለኝል ግን ምን ይዠ ስል ሳስበው ድክም ይለኝል አላህ ብቻ አጅሬን ይክተብልኝ ከአላህ አገኝዋለሁ ግን ከናቴጋ ያለው መራራቅ እደቀጠለ ነው ግን ዛሬም ተስፋ አልቆርጥም አድቀን ሁሉም ሰላም እደሚሆን ተስፋ አለኝ እህታሁ ነኝ ስደት ያደከመኝ 😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ እኔም እዳችው ነኝ አባቴ በቀን አንድ እና ሁለቴ ሳይመታኝ ሳይሰድበኝ አይውልም ብታመም አያምን ይርብኝ አይመስለው ይደክመኝአይመስለው ለሌሎች ግን እስፍስፍ ይላል አንዳደ እራሴን ላጠፍ አስባለሁ ግን ብተርፍ እሱ ቀጥቅጦ እድሚግድለኝ ሳስብ እተወዋለሁ የንጀራ እናቴ ታኮረፍች ጉደ ነዉ እዱር ውየ ምጥቸ እርቦኝ ደክሞኝ ዱላ ነበር እሚቀበለኝ እናም አሁን ላይ አይምሮየ ትክክል አይድለም ከንሱ ከራቅኩኝ 12 አምት ቢህነኝም ጭንቀት አልብኝ እፍፍፍ ብቻ አላውቅም
It's muted ,no sounds & I don't see any comments about this ,,,??
እመለሳለሁ ላዳምጥና
ይሄ በጣም የሚረብሽ እና ማብቂያ የሌለው ቅጥ አልባ አጉል አባትነት ወንድነት ነው ሲያናድድ ወይ እንደተባለው አስመርምሮ ቁርጡን አላወቀ ቆይ እንዴት እንደዚህ ይሆናል ሊያውም ጥቅምት 10/2016 ዓ፡ም አሁን የቅርብ ግዜ ታሪክ ለምንም ዲኤንኤ አያስመረምረውም አባትዬው ያሳዝናል ብቻ❤እናመሰግናለን
Beautiful story ❤️
It's unfinished business, OMG 😢i have it has some part to it 😢
ውይ ሚጎ ግን ያስቃል😂
🙏🙏🙏👍❤️
ውይ ዮሴፍ ሲያሳዝን😢
❤❤
አይ ክንዴ
🎉🎉
አለቀ ማለት ነው እይይ
Wowwww yemigo part betam yaskal 👌👌💯👌👌💯👌👑😅😅😅😅😅😅😅Yetelalfew kumnegerm tilk new
Koy tsegsh mamush. Milew. Traka. Wedet. Derese???
ruclips.net/video/RY0saEsuLgk/видео.htmlsi=dW1RLhdSzzFypkQr
ዛሬም ተቀደምኩኝ ኮሜንት 😢
🎉
ክዴ ተብዬው ደሞ ምንሼ ስሙን የሰየሙት በምላሱ ርዝመት ነው እዴ ሆ ጨጉዋራ ሆነበት እኮ
Too much music, hard to listen to your voice!!!!
♥️🙏♥️
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
የጓደኛው ቅዠት ያሰቃል እሱ አባቱ ነው እኔ ደሞ እናቴ ዱላና ቁጣ እንደተመጣጠነ ምግብ በየ ግዜው ትሰጠኝ ነበር ለዛ ነው መሰለኝ እሰካሁን ድረስ እፈራታለው ታሪኩ እኔን ይመሰላል ውጪ ከማደርና የኔ በእናት የሱ ባባት መሆኑ ነው ልዩነቱ 😊አመሰግናለሁ ፀግሽ ❤
ፀግሽ ማይ ድው ድው እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤የምወድህ
ፀግሽ እኳን መጣህ አተን እየሰመሁ መስራት በጣም ደስ ይለኛል🥰 Please አትጥፋ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሚጎ እዴት እዳሳቀኚ ሆዴን እስከሚያመኚ ነዉ የሰኩት ሀሀሀሀሀሀ😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀 ፀግሺ አክሪህ ነኚ የኔ አለም
ሁሉም የጅንያገኛል!! የኢትዮጵያ እናቶች የሚከፍሉት የሒወት ጣጣ. ግን ብዙ ጊዜ ሴቶቹ ለሚስትነት ሳይሆን ለገረድነት በሉት አብረው የሚኖሩት. ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ሴቶች ገቢ የላቸውም ስራ የላቸውም. በኃላም ንቀት ይመጣልልጆቻቸውን ሚስቶቻቸውን ይደበድባሉ! 😢 የኔ ትልው ወንድም አባቴ በፍልጥ ነበር አሉ የሚደበድበው. ይህው አሁን እሱም ሚስቱን ደብዳቢ ሆነ. አዎ ብዙ የኢትዮጵያ አባቶች ደብዳቢዎች ናቸው!!
❤❤❤ በመጀመሪያ ፀግሽ ድምፅክ ዋው ነው ጥያቄ የለውም ።
ውይ ቀንጥሴ በሳቅ ገደለኝ😂😂 ፀግሽዬ አንደኛ
በጣም እናመሰግናለን ፀግሽ ወደ ገጠሩ የሀገራችን ክፍል ደግሞ ዝቅ በልና ሀገራዊ ነገሮችንም ተርትልን የታጉት ታሪክ እስካሁን ከአይምሮዬ አልወጣም መሰል ታሪኮችን ድገምን🙏🙏🙏🙏😅
ruclips.net/video/Bk1ItWQmvlw/видео.html
ፀግሸዬ አቤት ሰወድከ እኮ ወድም አትቆይ ቶሎ ቶሎ ናልን🌹✅💖👏🎤💞🙏
እር ኡኡኡኡኡ አለፈልኝ ❤❤❤❤
ላዳምጥና ልኮምት የላ
የሶለኔን ምእራፉ 4 ልቀቅልን ፀግሽዬ በጣምነው ውስጤን የተሠማኝ ልቀቅልን በናትሕ😢🎉❤
በእውነት አንደኛ ነህ ወንድሜ ስወድህ ፀግሽ 111111111💪👍🙏💓
ውድ ቤተሰቦች አዲስ ነንና ለናንተ ውድ ቤተሰቦቼ ባማረ ትረካ መፅሀፍትን ማድመጥ የምትወዱ ከሆነ ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና መፅሀፍትን በጆሮዋቹ እንድታነቡ በፍቅር እጠይቃለሁ🙏🙏
ፅግሽ እግዚአብሔር ይባርክህ የምታቀርበው ሁሊም ያስተምራል ያዝናናል
ይገርማል ሰው በችግራችን ያወራነውን ነገር ቀን ጠብቆ ይዘባበትብናል ሲቸግረንም ሲሆንልንም ለፈጠረን ፈጣሪያችን መፍትሔ ያለው እርሱ ጋር ብቻ ነው
አንደኛ❤❤1
ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አመሰግናለው አሪፍ ስራ ነው እባክህ አትቆይ ወንድሜ
ጸግሽ ተናፋቂ እኳን ደህና መጣህ🎉❤
ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህ ❤
❤❤❤❤ ምርጥነው
እንኳን ደና መጣክ ጸግሽያ❤❤❤
አሪፍ ነው እናመሰግናለን 🎉❤
እንኳን ደህና መጣህ ቶሎ ቶሎ ናልን🎉🎉🎉
Thank you Tsegish , you're the best !!
ጽግሽየ በስደት አተን ባይጥልልኝ በብቸኝነት ሞቸነበር የኔብርታት አመሰግናለሁ በጣም እግዛብሄር ይጠብቅህ❤
Tsegsh bravo
እንኳ ደህና መጣህ ፀግሺ ❤❤
የሚጎ ቅዠት... የጆሲ ድንጋጤ ...😅😅😅
ፀግሽ እኳን ደህና መጣህ❤❤❤
ይገርማል ድምፅህ አተራሪክህ ምርጥ ነው
Absherrr tsagishhhhh❤❤❤❤
Segse❤❤ ekan dehna mtak🎉🎉
ፀግሽየ 😍😍😍እንኳን ደህና መጣህልን ልስማውና ልመለስ👌
❤❤❤wow kefil 2 pls
እናመሰግናለን🙏🎁
ያምራል ምርጥ ነው ❤
በጉጉት አድምጪጨረስኩት ልክ የእውነት የማውቀው ታሪክ ነው የመሰለኝ.
ኡፍ ሚጎ አሳቀኝ😂😂😂
እንደዚህ ለምኜክ ካልተረከው 😢😢😢😢😢 bned yshalal bye rasen atefalew
በዚህ ዘመን እንዲ አይነት አባት መኖሩ ይከብዳል ግን ጆስ ከመቲጋ የመገናኘተሰ እድል ይኖርሃል ወደፊት ሚፈጠረውን እንደምታጋራን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ❤
ፀግሽ እንካዕ ደሓን መፃእካ ❤🎉
Tsegishye tireka anite terik wow
ፀግሽ የምሰራው ስራ ባንተ ድምፅ ነው ምገፋው
Welcome bro🎉
ሰላም ላንተ ፀግሽ ሱሳችን እንዴት ሰነበትክ ደህና ነህ ጠፋህብን እኮ ከመጣህ ቆየህ አትጥፋብን እባክህ እውነት አንተም ስራዎችህም አተራረክህ ሁሉ ነገርህ ይናፍቀኛል ፀግሽ ግን ቆይ ለምንድነው አጫጪር እምታቀርበው እንደድሮህ እረጃጅም እማታቀርብልን ምንም አንጠግብህም እኮ በተለይ ሴቶቹን እና አሮጊት እናቶችን ስተርካቸው አቤት አቤት ስችልበት በተለይ ሞልቃቃ ሴቶችን ስተርክ ፈገግ እላለሁ ፀግሽዬ ክበርልን።
ውድ ቤተሰቦች አዲስ ነንና ለናንተ ውድ ቤተሰቦቼ ባማረ ትረካ መፅሀፍትን ማድመጥ የምትወዱ ከሆነ ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና መፅሀፍትን በጆሮዋቹ እንድታነቡ በፍቅር እጠይቃለሁ🙏🙏
Will this have another part ,please 🙏
Welcome Bro let's listen and❤❤comment.
Enkan dehna metah wendme😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ከቤተሠብጋ የተያያዘው ታሪክ ከኔ ጋ አዳይለት ነው ግን ልዩነቱ የኔ እናቴ መሆኖ ነው በሆነውም ባልሆነው የምመታኝ ግን አባቴ ካለ እኳን ልመታኝ ቀሮቶ ቀና ብላ እኮን አታዬኝም አይ ግን አባቴ እኝን ለማሳደግ አልችል ሢል ስደትን መረጠ ግን የኒ ሂወት ያኔ ጀመረ ትምህት ቤት አትሄጅም ይሄን ስሪ ይሄንን አድርጊ ብቻ ብዙብዙ ነገር አባቴ ደውሎ እኮን አውሪኝ ልጄ ናፋቀሽኝል ሲለኝ እባዬ ከየት መጣ ሳልለው ይመጣብኝል ከዛ እኔም ማልቀስ እሱም ማልቀስ ከዛ ደሞ ለምን ነው እሡ ሢደውል የምታለቅሽው ተብዬ መመታት ኡፉፉፉ አሁን ግን አልሀምዲሊላህ አባቴ ከ5አመት ቦሀላ መጣልጭ ያኔሲመጣ ግን ለኔ አለም በራችልኝ ብዬ ደስ ሲለኝ ሌላ ጣጣ መጣ ከስደት ሢመጣ እኝን ለማሳደግ ደፋ ቀና የሠው ፊት ገርፎት ሲመጣ ግን የናቴ ቤተሠቦች እዴት አምስት አመት ሙሉ ሢዘላዘል ኖሮ የኖረ ሠውጋ አብረሽ ቱኖሪያለሽ ሲሏት በቃኝ አልኖር ካተጋ አለችው አይ አባቴ ግን እኮ ለኝ ለልጆቹ ሲል ነበር የተሠደደው አይ አባቴ ግን 5ልጆች አሉት ግን እኔ ብቻ ነኝ የምወደው ከዛ ተለያዩ ሂወት ይቀጥላል እኔም እሡ እናትሽ እቢ ብላ ታመረረች ሌላ አገባለሁ ሀራም አልሠራም ገና ወጣት ነኝ አገባለሁ አለኝ እኔም ታገባህማ ከጀራናት እሶው ትሻለኝለች ብዬ እዛው ከእህት ከወንድሞቼ ጋር መኖር ጀመርሁ ግን 13አመቴ አግቢ አለችኝ እኔም እናቴ ልጅነኝ እኮ አልኮት ግን ማንንነው የማገባው አልኳት እሚገርመው ከኔ 20 አመት ልዩነት አለን ያኔ መኖር አስጠላኝ ሂወት ከበደችኝ ከዛም ለማንም ሣልናገር ስደት መሄድ መረጥሁ አባቴንም ሳልሰናበተው ተሠደድኩ ግን እኮ በዛ በበረሀ ስመጣ እናት የለሽም እዴ እናት የለሽም እዴ ሲሉኝ እኔጃ እላቸዋሁ ግን አልሀምዱሊላህ ሁሉም አልፎ ሠላም ገባሁ አልሀምዱሊላህ አሁን ግን ያኔን ሣሥበው በጣም አዝናለሁ አሁላይ ግን አድጌ ብዙ ነገር ተቀይሮል ለአላህ ምን ይሳነውዋ ያኔ አይንሽን ላፈር ያሉኝ ወድሞቼ እህቴ እህቴ ይሄን አድርጊልኝ ሲሉኝ እሽ እያልኩ ሁም የጠየቁኝኘን አደረኩላቸው ላዱ ባጃጅ ላዱ ሱቅ ግን የሚፈልጉትን ካረኩላቸው ቦሀላ አይንሽ ላፈር የኔ የዋህነት ግን አደቀጠለ ነው እህቴን ደሞ እየከፈልኩ እያስተማርሁ ነው እሷም ተምራ ስጨርስ አይንሽ ላፈር እዳትለኝ እፈራለሁ አሁንም አልጠላቸውም እወዳቸዋለሁ ባሉበት ሠላም ይሁኑልኝ አባቴ ግን አሁንም እዳይኑ ብሌን ይሳሳልኝል ነይልኝ ልጄ በቃሽ ይለኝል ግን ምን ይዠ ስል ሳስበው ድክም ይለኝል አላህ ብቻ አጅሬን ይክተብልኝ ከአላህ አገኝዋለሁ ግን ከናቴጋ ያለው መራራቅ እደቀጠለ ነው ግን ዛሬም ተስፋ አልቆርጥም አድቀን ሁሉም ሰላም እደሚሆን ተስፋ አለኝ እህታሁ ነኝ ስደት ያደከመኝ 😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ እኔም እዳችው ነኝ አባቴ በቀን አንድ እና ሁለቴ ሳይመታኝ ሳይሰድበኝ አይውልም ብታመም አያምን ይርብኝ አይመስለው ይደክመኝአይመስለው ለሌሎች ግን እስፍስፍ ይላል አንዳደ እራሴን ላጠፍ አስባለሁ ግን ብተርፍ እሱ ቀጥቅጦ እድሚግድለኝ ሳስብ እተወዋለሁ የንጀራ እናቴ ታኮረፍች ጉደ ነዉ እዱር ውየ ምጥቸ እርቦኝ ደክሞኝ ዱላ ነበር እሚቀበለኝ እናም አሁን ላይ አይምሮየ ትክክል አይድለም ከንሱ ከራቅኩኝ 12 አምት ቢህነኝም ጭንቀት አልብኝ እፍፍፍ ብቻ አላውቅም
It's muted ,no sounds & I don't see any comments about this ,,,??
እመለሳለሁ ላዳምጥና
ይሄ በጣም የሚረብሽ እና ማብቂያ የሌለው ቅጥ አልባ አጉል አባትነት ወንድነት ነው ሲያናድድ ወይ እንደተባለው አስመርምሮ ቁርጡን አላወቀ ቆይ እንዴት እንደዚህ ይሆናል ሊያውም ጥቅምት 10/2016 ዓ፡ም አሁን የቅርብ ግዜ ታሪክ ለምንም ዲኤንኤ አያስመረምረውም አባትዬው ያሳዝናል ብቻ❤እናመሰግናለን
Beautiful story ❤️
It's unfinished business, OMG 😢i have it has some part to it 😢
ውይ ሚጎ ግን ያስቃል😂
🙏🙏🙏👍❤️
ውይ ዮሴፍ ሲያሳዝን😢
❤❤
አይ ክንዴ
🎉🎉
አለቀ ማለት ነው እይይ
Wowwww yemigo part betam yaskal
👌👌💯👌👌💯👌👑😅😅😅😅😅😅😅
Yetelalfew kumnegerm tilk new