ሚስቴ እና እህቷ | እውነተኛ ታሪክ |Tsegaye Aberar
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- #ethiopia #tsegayeaberar #habesha #laleyabnatu
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ፀግሽ ኮመንት ስፅፍ የመጀመሪዬ ነው ነገር ግን ስራኸን እደጀመርክ ኮረና አካባቢ ነው መታደም የጀመርኩት ይሄው እስከዛሬ ያንተን ድምፅ አዳኘ ሆኛለው ምታቀርባቸውም ስራዎች አስተማሪና አዝናኘ ናቸው በርታልን ❤❤❤
ችግሩን ችግራችን ነው ብላ ብትቀበል ይሄ ሁሉ ባልተከሰተ, ለሁሉም ነገር ትግስትና ፅናት ያስፈልጋል ,ለነገሮች አለመቸኮል ብቻ ስተቱ የሁላችውም ነው. እህቶም የራሷ የተጎዴችበት መንገድ ቢያሳዝንም ,በቀሉ ልክ አልሰራችም ,አንዳንዴ ይቅር ማለት መልመድ አለብን .ፀግሽ እናመሰግናለን 🙏✍️
ለ 5 ደቂቃ ደስታ የዘላለም ፀፀት😢😢😢😢እንድ መጠጥ ክፉ ነገር የለም
በጣም በችግር እና ጭንቀት ውስጥ ሆኜ ነበር የማዳሞጥህ ድምፅህ ጭንቀቴን ቀላል አርጎልኝ ነበር 🙏🙏🙏🙏 እውነት የማይመስል እውነተኛ ታሪክ አለኝ ባንተ አንደበት ቢተረክ ደስ ይለኛል።
@Tsaberar 👈 telegram.
እንኳን በደህና መታክ ጸግሽ እንዴት እኮ እንደማደንቅክ ስራዬን ምንም ሳላቀው ነው ምሰራው ቀኔን ታሳምርልኛልክ ተባረክ በሌላ ትረካ እተብቅሀለው መልካም ቀን❤❤🎉
አቀራረብህ ልዩ ነው❤❤❤❤ ከፀሐፌው ወይም ደራሲው ያንተ ድምፅ የበለጠ ህይወት ትሰጠው አለህ በርታ❤❤❤❤
እንካን ደና መጣህ ፀግሽ ❤
ፀግሽ ስመጣ እንደኔ ስራ የቀለለ ያለው😂 👍ላይክ
እኔም ባንተ ያለኝ ስሜት አማኑ የሆነ ቦታ እናደድብህና ደሞ ታሣዝነኟለሕ ሳይፈነዳ በጭንቀት እንዳሞት ደሞ ሲፈነዳ ንገረን ምን እንደሆክ አደራ 😁😁😁😁😁በየቤቱ ስንት ጉድ አለ በዚህ ታሪክ ውስጥ አማንንን ወግ ወግ አስይዞ የፃፈልንን ስሙ አይያዝልኝም ሉሌ ሠምቲንግ ብቻ ፀሀፊውን ፀግሽን ክበሩ እድግ በሉ ከዚህም በላይ በስራችሁ ትልቅ ደረጃ ድረሱልን እላለሁ ❤❤❤❤❤
ፀግሽዬ በአለምላይ ያለውን ነው ያቀረብክልን❤❤❤
Tsegish this is the best! Thank you Brother!
እናመሰግናለን ጸግሽ
እልህ እንጨት ያስውጣል ማለት ይሄ ነው ወደ ማያልፍ መከራ መግባት ከባድ ነው
ባለ ታሪኩ ግን ሚስቱ አንባቢ ከሆነች ኦረዲ አወቀች የምታውቀውን ሁሉ ሰማች እኅቱን ምን አድርጎ እንዳሳመናት ሁሉ ፈጣሪ ይሁናቸው
ፀግሸዬ መጣ ኑኑኑኑ አብርን እንሰማ ያዙ ሂሳብ በኒ ብቻ ላይከ አትርሱ ውዶቼ። ፀግሸ እደምወድከ ታቃለከ ናፍቀህኝ ነበር ❤💐
ኡፍፍፍ ሂወት ግን ሶስቱም የየራሳቸው ጥፋት አለባቸው ሚስቱም እህቷም እሱም እኔ እንደዛ ነው የተሰማኝ ለሆነ ነገር ከልክ በላይ መንሰፍሰፍ ትርፉ እሄው ነው ብቻ ቆንጆ ብዙ ትምህርት ያለው ተጀምሮ እስኪያልቅ ቁምነገር የሚያስተላልፍ ስራ ነው በርቱ
ወድልጅግን ሴት አይቶ እማያልፈውለምድነው ቆሻሻ ከእህትዋ ጋር ይማግጣል
@@mareammohammed1875ወንዶች መልስ ስጡ😁😁😁😁
ፀግሽ እንኩዋን ደህና መጣህ ድምፅህ እኮ አስትማሪ ብትሆን ሁሉም ተማሪ ምን ያህል ብቁ ተማሪ እንደሚሆን አስብህዋል????
ነበርኩኮ 😁
ጸግሻ እንካን ደና መጣህ ❤❤❤በጣም ያሳዝናል
ጸግሽዬ እንኳን ደና መጣህልኝ ኡፍ ይሄ ውብ ድምጽህ ናፍቆኝ ነበር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አይ የአዳም መከራ 😢😊
ስኬትን የጋራ መከራን የአንድ ግለሰብ ብቻ አድርገን የምናስብ ሰዎች የግለሰብ ችግር የጋራ እንድንወስድ ግድ ይለናል! ካሎነ ግን ችግርን ፣ሽንፈትን ፣ክስረትን ለ1 ግለሰብ ካሸከምነው ከዛ ችግር ለመውጣት በሚየደርገው ሂደት ራሱን ሊያጣና እኛንም ፀፀት ውስጥ ሊከተን ይችላል! እንደ ሀገር ስናስበው ያንዱ ክልል ሀዘን እና ጥቃት እንደ ሀገር አይተን ካልተባበርን በቀር ከባድ ችግር ውስጥ ይዘፍቀናል!
ምርጥ ድርሰት ከምርጥ አተራረክጋ ❤
አመሰግናለሁ!!
Interesting comment
እናመሠግናለን ግን ክፍል 2 ቢኖረው ጥሩ ነበር
ፀግሽ እንካን በደና መጣክ በጉጉት ስጠብክህ ነበር❤❤
እናመስግናለን ፀግሽ 🙏🎉
አሪፍ አስተማሪ ስራ ነው❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህልን ፀግሽ 🙏😊😍😍
ይሄ የእኔ ታሪክ ነዉ። የተወለደችዉ ሴት መሆኗ እና ንብረቱ የጠፋዉ በቁማር ከመሆኑ ዉጭ።
ፀግሺ እንኳን ደህና መጣህልን ቶሎ ልቀቅልን❤
welcome ፀግሻዬ❤
እንኳን ደህና መጣህ ጸግሺ❤❤❤❤❤❤❤
It would be perfect if you start posting on Spotify too Tsegisjh❤️🥰 would make it much easier to listen during work hours.
ሰው እንዴት ግማሽ እድሜውን ራሱን ሸሽቶ ከራሱ ተጣልቶ ከራሱ ሳይሆን ይኖራል ችግርን እየፈሩ ደግሞም እየኮተኮቱ ማሳደግስ ምን ይሉታል
Enkwan dahna matah tsageshe ❤🎉🎉🎉🎉🎉 amsagenlaw
አተራረክህን ስወደው ተባረክ
ፀግሽ እንዴት ነክ ለምትለቅልን ጣፋጭ መሳጭ ታሪኮች ከወገቤ ጎንበስ ግን ጠፋህሳ (ሴት አናከራይም )መቼ ይለቀቃል ወይስ አበቃ ታሪኩ የተንጠለጠለ ይመስለኛል
አብቅቷል።
እንኳን ደና መጣ ፀግሽ
Please part 2😢😢😢
እኳን ደህና መጣህ❤❤❤
Wawu❤❤❤❤❤❤❤
ፀግሽ ስሜትህ ይቋረጥ ወላሂ ጨርሰዉ መቅዲ ባልዋ የገዛ እህቷጋ ማግጦባት ልጅ እንዳለዉ ስታዉቅ ምን እንደሚፈጠር በጉጉት እጠብቃለሁ ካልሆነ ዋ !!!!
ከውጪ የሚመጡትማ እነከኧን ከህታቸው ባል ጋራ ከወንድማቸውም ጋራ ሳይተኙ አይቀሩም የመጨረሻ በዳቢሎስ ጨቃ የተሰሩ ናቸው።
Wow Wow 👌 👏 😍 👍 🥰 ☺️
Thank you konjo neber 🙆♀️🔥❤
Thank you Tegesh
እንኮን ደህና መጣ ፀግሺ😊
Girum new tsegishiyee❤❤
ጸግሽ❤❤❤❤❤
ፀግሽ ❤
Thank you❤
Thanks 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ፀጉዬ መጥቷል
ጀግናው
Aref naber gen mechersha benuraw aref nebar
አጨራረሱ ልክ አይደለም ልባችንን አንጠልጥሎ መጨረስ ተገቢ አይደለም
እንካን ደህና መጣህ ❤❤
Welcome Tsegish, 👋😍🥰🫶
Wall come tsegsh❤❤❤❤
መቼ ነው የታተመ መጽሐፍ ሚተረክልን ሙሉን 😢
ሰዎች ደምሩኝ እሰኪ😊❤
Part 2 alew?
ፀግሽ እኔ download ኣሪገ ነው ማየው ላንተ ልዩነት ኣለዉ እንዴ እንደዛ ከሁነ በዚው ልከታተል
አዎ። በዚሁ ቀጥታ ብትከታተይ ይመረጣል።
Wawu
🎉🎉🎉
ሚገርም ታሬክ ለራሴም ደግሜ የማላወራ ልንግርክ
t.me/Tsaberar
የመጽሐፍትን ሃሳብ መወያየት አስፈላጊ ነው ምን ታስባላችሁ ሒስ መስጠት
ቀጣይ
👍👍👍🙏❤️
❤❤❤❤❤
ሴት አንከራይም ምስሎኝ ነበር 😢😢😢
ይቀጥላል እዴ ??
@@eyeruskiflu2317 አይምስልሸም
💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤🎉🎉
♥️🙏♥️
❤😊
አረ ዐግሽ መጣከ
ፀግሽ እንካን ደና መጣህ የድምፅህ ሙርከኛ ❤❤❤
Hooooooo la mistu hulwanm ande bande tsefo barum matklum kaseya matefat nawaaaaaa
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kefle 2 alew
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአማን ጭንቀት ጨነቀኝ
እኔስ ብሆን እናደድበትና ደሞ ያሳዝነኛል
ተክክል እረ ጓደኛህስ ለምን እዳ የግባ በማይታወቁ ማስፈፀም ። ይህችን እብድ ውሻ
ሚስኪን መጨረሻው ግን ምን ሆነ?
Wall come tagsh
ሰሞኑን አየጠፋክ ነው ፀግሽ
ሄርሜላን ማስደፋት ብቻ
መጠጡ ላይ ሀሺሽ ነበረው
Wasting Time
አሁን ይሄ እውነተኛ ታሪክ ነው ?
Wawu❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤
❤❤❤
❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤