Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም እናመሰግናለን! ያው 5ኛ መጽሐፉን ዮቶድን እንደምትለቁልን ትልቅ ተስፋ አለኝ።
ቀጣይም አለው እዴ አረ ይሔ መፅሀፍ ይለያል😊😊😊😊
@@hwuieei2292አለዎ አዎ ዮቶድ የሚል
አስተያየትዎን እንቀበላለን " ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
በነካው እጅህ ኣምስተኛው መፃሃፍ ተርክልን 🎉🎉በጣም ማራኪ ድምፅ ነው ያለህ እናመሰግናለን ወንድማችን🎉🎉🎉
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
የይስማዕከ ወርቁ መፅሐፍ በአንተ አንደበት ሲተረኩ ከውበት ላይ ውበት ነው የሚሆናቸው ❤
ተስፍሺ ነፍፍፍፍፍፍ አመት ኑርልን ልዩ ችሎታ ነው ያለህ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር❤❤❤
ዋው ተስፉዬ ድንቅ የትረካ ችሎታ አለህ በርታ ቀጣይ ክፍል አለው ብዙ መጻፍ አንብብያለው እምጋ ተከታታይ( 3)መጻፎች እና ዴርቶ ጋዳ( 4 )ተከታታይ መ ጻፎች ቀልቤን የገዛኝ የለም ለደራሲዎቹም በጣም እናመሰግናለን በርቱ ተራኪውም ተስፉዬ በርታ
እረ 5ኛውን ዮቶድ,ን ቀጥልልን ልባችን አየር ላይ ተንሳፎ ቀረ
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን😮
ኡፍፍፍ እንዴት በጉጉት ስጠብቅ እንደነበር 🎉❤
ዮቶድ ቶሎ ልቀቅልን በናትሕ
ግን ተፅፋል 5 ኛው መፅሀፍ
@@hwuieei2292 አወ ዮቶድ ነው
@@MekuriawGetnet-x1i ቶሎ በለቀቁልን ዮቶድን 😊😊😊
እንዲ ሙሉው ሲለቀቅ ደስ ይላል🤣🤣ልድገመው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ አድማጫችን፡በሀገራችን ከተፃፉ ታሪካዊ ልብወለዶች መሀከል እጅግ ተወዳጅ ከመሆኑም በላይ አንዳንዶች የአማርኛ ስነፅሁፍ ማስተርፒስ የሚሉት በሀገራችን በአፄ ቴዎድሮስ ህይወት ዙሪያ ከተፃፉት 2 ታሪካዊ ልብወለዶች አንድ ለናቱ እና የታንጉት ምስጢር የተሻለ ቦታ የሚሰጠው የታንጉት ምስጢር የተሰኘው ይህ መፅሀፍ እነሆ በሌላኛው አብሪ መፅሐፍት 🪶 Abri Books በተሰኘውቻናላችን በሚያምር አቀራረብ ተሰናድቶላችኋል እያደመጡ እንዲዝናኑ ጋብዘኖታል ruclips.net/channel/UCHOAFJNImbZzrft6SbQxJ3w
እደዚህ ጠርቀም ብሎ አድምጬው ቢሆን ይሻል ነበር በየክፍሉ ሲያልቅብኝ ልቤ ቀጥ ሲል ቆየ❤😂
እኔስ 😂😂
በቃ መስማት ይቅርብኛ ልቤማ ቀጥ እሚልብኝ ከሆነ ትርፍኳን የለኝ ሆ
😂😂😂
ውድ አድማጫችን ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
ዮቶድድድድድድድድድድድድድድ Please
Terakiw 😮 yaskeftal
አር በፈጣሪ አምስተኛው መፀሀፍ በቶሎ ልቀቁልን ...
ከአሁን በኋላ ሙሉ ሲለቀቅ ብቻ ነው ማዳምጥ የምን መቆራረጥ ነው
እኔስ ብትይ ቁጥ ቁጥ አስጠልቶኝ ነበር
ጉጉት ስጠብቀው ነበር ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ
Katye alw wy ??
ዩራቶራ፤ ዴርቶጋዳ ፤ራማቶ፤እነዚቃላት የጥንቆላ ቃላቶች የቶፊደል መስቀል ክርስቶስን የማይወክል ክርስቶስ ሳይወለድ ግብፃዊያን በፒራሚዳቸው ላይ ቀርፀው የሚያመልኩት የእርኩስ መንፈስ ማምለኪያ አርማ ነወ
እና አሁን ምን ይሁን ነው ምትለን 🤔
ጠቋይ ፊት😅
5ኛ ይኖረው ይሆን
አዎ ዮቶድ አለ
Yotodi please
አሁን ነገርን ለማጣመም ካልሆነ በስተቀር መጽሐፊ እኮ ወንጌል አይደለም ወይንም ስለ ክርስቶስ መስቀል አይደለም የሚያወራው ቶ ን ፊደል አባቶች የመረጡበት አላማ አላቸው ለስራቸው ሚስጢር አመቺ በመሆኗ ነው
❤❤❤@@DfCf-sz6mr
@DfCf-sመች ይገባቸዋል z6mr
በውነቱ እኔ እውቀቱ ባይኖረኝም ግን ላይሆን አይችልም ይች ስሯ የረዘመ አገራችንኮ ስለቱንም እሳቱንምምየተሳተፈች ስለሆነ ማን ያቃል
😂 ቶ ፊደልን አባቶቻችን ለምን እንደተጠቀሟት እንኳ ሳታውቅ ስለ ክርስቶስ መስቀል ማወቅህ ይገርማል 😂ወንጌል እኮ አይደለም ደራሲው የጻፈው ስለ ሀገር ሚስጢርና የአባቶች ጥበብ ነው ግን የምነቅፉበት ስታጡ ጠባብ ሰው ምን ልማር ሳይሆን በምን ልቀፍ 😅
@@DfCf-sz6mrተያቸዉ ለነዚህ ማስረዳት እዲጋ ላይ ዉሀ ማፍሰስ ነዉ አይገባቸዉም
በጣም እናመሰግናለን! ያው 5ኛ መጽሐፉን ዮቶድን እንደምትለቁልን ትልቅ ተስፋ አለኝ።
ቀጣይም አለው እዴ አረ ይሔ መፅሀፍ ይለያል😊😊😊😊
@@hwuieei2292አለዎ አዎ ዮቶድ የሚል
አስተያየትዎን እንቀበላለን " ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
በነካው እጅህ ኣምስተኛው መፃሃፍ ተርክልን 🎉🎉
በጣም ማራኪ ድምፅ ነው ያለህ እናመሰግናለን ወንድማችን🎉🎉🎉
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
የይስማዕከ ወርቁ መፅሐፍ በአንተ አንደበት ሲተረኩ ከውበት ላይ ውበት ነው የሚሆናቸው ❤
ተስፍሺ ነፍፍፍፍፍፍ አመት ኑርልን
ልዩ ችሎታ ነው ያለህ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር❤❤❤
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
ዋው ተስፉዬ ድንቅ የትረካ ችሎታ አለህ በርታ ቀጣይ ክፍል አለው ብዙ መጻፍ አንብብያለው እምጋ ተከታታይ( 3)መጻፎች እና ዴርቶ ጋዳ( 4 )ተከታታይ መ ጻፎች ቀልቤን የገዛኝ የለም ለደራሲዎቹም በጣም እናመሰግናለን በርቱ ተራኪውም ተስፉዬ በርታ
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
እረ 5ኛውን ዮቶድ,ን ቀጥልልን ልባችን አየር ላይ ተንሳፎ ቀረ
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን😮
ኡፍፍፍ እንዴት በጉጉት ስጠብቅ እንደነበር 🎉❤
ዮቶድ ቶሎ ልቀቅልን በናትሕ
ግን ተፅፋል 5 ኛው መፅሀፍ
@@hwuieei2292 አወ ዮቶድ ነው
@@MekuriawGetnet-x1i ቶሎ በለቀቁልን ዮቶድን 😊😊😊
እንዲ ሙሉው ሲለቀቅ ደስ ይላል🤣🤣ልድገመው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ አድማጫችን፡
በሀገራችን ከተፃፉ ታሪካዊ ልብወለዶች መሀከል እጅግ ተወዳጅ ከመሆኑም በላይ አንዳንዶች የአማርኛ ስነፅሁፍ ማስተርፒስ የሚሉት በሀገራችን በአፄ ቴዎድሮስ ህይወት ዙሪያ ከተፃፉት 2 ታሪካዊ ልብወለዶች አንድ ለናቱ እና የታንጉት ምስጢር የተሻለ ቦታ የሚሰጠው የታንጉት ምስጢር የተሰኘው ይህ መፅሀፍ እነሆ በሌላኛው አብሪ መፅሐፍት 🪶 Abri Books በተሰኘውቻናላችን በሚያምር አቀራረብ ተሰናድቶላችኋል እያደመጡ እንዲዝናኑ ጋብዘኖታል
ruclips.net/channel/UCHOAFJNImbZzrft6SbQxJ3w