Are you ethiotimes presenter please let me know ?Before he used to narrate "kefete" so is he the same man guys? He is the best narrator I loved him so much he is not only narrate he is also show us with picture with his narrate ability BLESS YOU Tsegesh !!!
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar
ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/
ፌስቡክ 👉 facebook.com/tsegaye.aberar.1/
ገና አልሠማሁትም እኮ ግን ፀግሽን መስማት ፎንቃ ሳይጥልብኝ አይቀርም የምር በሰው ግብዣ የጀመርኩት ነገር ይኸው እኔው ብሼ ቁጭ ለማንኛውም እንኳን መጣህ
ፀግሽዬ ኧረ የድሮ የማይጠገቡ ሥራዎችክን ደግመህ ተርክል እባክ ብዙ ሥራዎች አሉክ 🙏
የሚገርም ለማመን የሚከብድ ከባድመ ብርቀላፅያ ብያራ እስከ ቤሩት የደረሰ የፍቅር እና የሂወት ታሪክ ኣለኝ ኣንድ ቀን እነግርሃለው
ፀግሽ ምንም አርገህ ብታቀርበው ባነት ሁሉም ያምራል
፡፡፡፡፡፡፡፡፡
ድንቅ ትረካ። በዋዛ በፈዛዛ የሚባክን ጊዜ በበዛበት ማህበረሰባችን ትልቅ ቁምነገር የሚያስጨብጡ የድርሰት ሥራዎችን በሚጥም አተራረክ እያቀናበርክ ስለምታስተምረንና ስለምታዝናናን አክብሮት ይገባሃል።
ፀግሽ የድሮ ሥራውን እንዲደግም የሚፍልግ እጅ ያውጣ እስኪ ፀግሽ በርታልን
እኔ መቸም የይህን ልጅ ድምፅ እየሰማሁ ፍቅር ያዘኝ መሰል ሳልሰማው አልውልም ፀግሽዬ እውነት ድምፅህ ዋው ነው
Yene konjoo ene erasu sosey Eko new ye tsgesh demets😍😍😍😍😍😍
ቀጫጫ ነገር ነው ደግሞ እኔ በፊት ፎቶውን ሳላየው ወፍራም ትልቅ ሰው አድርጊ ነበር የምስለው ሀሀሀ
😂😂
ፍቅር እኮ ቀልደኛ ነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ፀግሽ እንኳን ደና መጣክ ተናፍቀካል አመሰግናለው እኔ የመዳም ሸቃላ መቼስ ሁሌም ያንተን ትረካ እያዳመጥኩ ነው ስራ ምሰራው በተለይማ ብዙ ልብስ ምተኩስ ቀን ልብሱን አጥፌ ይሁን ተኩሼ በማላቀው ቅፅፈት እጨርሳለው🤔 ከምር አመሰግናለው 🤲😍
Derasewn betam amesegenwalhu, Tesgshe degmo, ejeg yemakeberh sew nehe meshufun heyewet setehew, wooooow God bless u
እፍፍፍ በጣም ውስብስብ ያለ ታሪክ ግን መጨረሻው ያምራል ጎበዝ ደራሲ ፀግሽ እድሜና ጤና ይስጥክ
አሪ፡ፀግሽ፡ከእለታት፡ግማሽ፡ቀን፡ተሪክልን፡በጉጉት፡እንጠብቃለን❤️❤️❤️❤️❤️
I'm in love with ur voice
What a complicated history
ወይኔ አፌ እደተከፍተ አለቀ ፍጣሪ ሆይ ምን አይነት ውጥቅጡ የወጣ የቤተስብ ታሪክ ነው በጣም ደስ ይላል ፀግሽ እናመስግናለን
የሁላችንንም መጨረሻ እንዲህ ያሳምርልን። እናመሰግናለን ፀግሽ ፣ብዘገይም 🙏😊
Wow!!! Tsegish ye zarew tarik demo grum newe
Thank you so much
Mert tereka ena grum tarik.
Betam temeschi nw yesemahut. Thank you so much!
ብዙ የሚያዛዝን ህይወት ቢሆንም መጨረሻው ደስ ይላል ከፀፀትም ዳኑ
መጨረሻዉ ደስም የሚል እና የሚያሳዝን ነው
ፀጉየ በርታልን
በእውነት ምርጥ ደራሲ አጨራረሱ ተመችቶኛል ፀግሽ ባንተ በመቅረብ ደሞ ይበልጥ መስጦኛል ታንኪው ብሮ
የተደመምኩበት ፅሁፍ ነው።በጣም ተደስቼያለሁ አመሰግናለሁ
ውይ ፀግሽየ እንኩዋን ደና መጣህ ይህ ድምፅህ እዴት ናፍቁኝ ነበር ምንም ይሁን ምን ምስጋናየ ከፍ ከፍ ያለነው💖👏
ፀግሽ በጣም አሪፍ ስራ ነው ቶሎ ቶሎ ብታቀርብልን
ፀግሽ ድምፅህና ትርጓሜህ ደስ ይላል በርታ
ፀጊያተትረካውሥጤነውግንአጨራረሥህያናድደኝነበር፣ወይኔዛሬየሌለነውዋው
❤❤❤❤💖💖💖💖😍😍😍😍😘😘😘💕🙏🙏🙏🙏💕💕💞💞💞🙏🙏🙏🙏💖💖💖💓💓😍😍እውነት ክብር ይገባሀል
ኡፍፍ ወንድምዋ adelem ደስ ሲል😘❤👍👏
ዘሪሑን writhing ur voice and the way you tell a story 🥰Wht a perfect combination 🥰🥰perfect perfect match really I love both of you
WOOOOOOW Tank you Tsegsha
You have golden voice !👍👍👍💕💕💕💕🙏🙏🙏
አቦ ትመቻለህ እድሜህን ያርዝመዉ
፡፡
እናመሰግናለን ፀግሽ
Ine gin gin migermewu neger tariku konjom yihun ayihun dimtsih wub yaregewal indih ayinet dimist gin yelem iko I love it 😀 ♥
ሰላም ለአንተ ይሁን ፀግሽ እዴት ሰነበትክ
Betammm dese emele.ena emeyasegeremm tarik.neww hahha enkwanem aabrew honu.wanawe esu neww ❤❤❤❤
Amesegenalew segesh
መጨረሻዉ በጣም ደስ ይላል
ሁሌም መጨረሻ ነኝ 😥 ፀግሽ እወድሀሎ
ወይኔ መጨረሻው 😢😢 ደስ የሚል ስቃይ. ፀግሽ እግዚአብሔር ጤናክን ይጠብቅልኝ. ❤
Wow betame dse mele tariki zegeyeche bemesemate tenadedeku
ፀግሽየ በቅድሚያ እንኳን ደና መጣህ ባንተ ትረካ አሥተማሪነት ብዙ ነገሬ ተቀይሯል ለዚህም ላቅ ያለ ምሥጋናየ ይድረስህ ! አትጥፋ
Anchi yet tefash?
ፀግሽ በርታልን በፍቅር ነው ስራዎችን የምከታተለው
waw Just Waw!!!!!!
waw betam des ylal thanks a lot
Gn yetefat aschegerken betam begugut new mntebk attfabn ❤️❤️
Arif new berta
ጸግሺዬ ድምጽ wooow ነው በርታልን በቃ ምችት ነው ምትለኝ በምታቀርባቸው ነገሮች ግርምት ትምህርት ትዝብት ነው ሚሰማኝ ማንበብ የምፈልገውን መጽሀፍ ካንተ አገኘዋለሁ tnx🙏
እረ በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ በጣም
ጠፍተካል በሰላም ነው ጸግሽ
True!!!!!!perfect combination of writer and narrator ብርቱ. ❤
እናመሰግናለን በጣም በርታ
በጣም አመሰግናለሁ ፀግሽ እንዲሁም ደራሲው
ስላም ፀግሽዬ ጠፍተአል እይ መታደል አተራረክህ የለም ይምጣብኝ ቴንክስ
Betam yemiwedew dimits sus yemiyasiz you are very talented I am your admirer
Yehendemist leseteh egzabhern amesgn mirt demist ke akerareb ga 🙏thank you
ፀግሽዬ ሱሴ እኳን ደና መጣክልን እንቅልፌን ትቼ ነዉ ዛሬ ሳዳምጥ ያደርኩት
betam Dess yilal Tsegish hulem ante kalek aydebregnim
ማሻአላህ ድምፅህ ትረካህ እረሁልነገርህ ደስ ነው የሚለኝ በእቪድዬ ባይክ ደሞ ደስ ይለኝ ነበር አላህ ይጠብቅህ
ፀግሽዬ አንተ ትለያለክ ???? ግን ዘርሽ በጣም ጎበዝ ደራሲ ነው
አረ ፀግሽ የጠፈካብነ ነዉ❤❤❤
እናመሰግናለን 🥰
ዋው በጣም አሪፍ ታሪክ🤗🤗
በጣም ነዉ የወድኩት
I'm in love with your voice
Bravo bro bareta yeunat batame nawe yewedadekut
እንኮን ድህና መጣ ፀግሸ
እንኲን ደህና መጣህ ፀግሽ ተናፍቀህ ነበር
betam yemegerm Tareki New ...
♥️🎧♥️🙏thanks so much
Betam enameseginalen
Wow. great voice great story thank you for ur time😄🙏
ዋው!
ግናመጀመሬነው
እደተለመደውስራየንእየስራሁየመዳምንሽላድብንአርጌአቃጠልኩት
በርታ ፀግሽ
በቃ ፀግሽዬ የሚገርም አስተላለቅ ምናልባት ኢትዮፒያዊ ስለሆንኩ ሁልግዜ አንዳይነት አስተላለቅ ስለማስብ ይሆናል አንዳንድ ደራሲዎች ይገርሙኛል ያልቃል ብዬ ባልጠበኩት ሁኔታ ያልቃል ያሁኑ ግን በጣም መሳጭ ነው ፀግሽ እመብርሀን ባለክበት ትጠብቅክ
Thank you 🙏
👍👍👍👍good job brother keep going
I Love your voice!!!
Des ylale
አፌን ከፍቼ ነዉ የሰማሁት በጣም ምርጥ አቀራረብ
can u please do berekrekta too? kindly
Ibakih biyanis be saminit 2 terikilin🙏🙏🙏🙏
Are you ethiotimes presenter please let me know ?Before he used to narrate "kefete" so is he the same man guys? He is the best narrator I loved him so much he is not only narrate he is also show us with picture with his narrate ability BLESS YOU Tsegesh !!!
Tsegish tefteh neber well come
Tnx🙏🙏
ጸግሽ እንዴት ነህልኝ አንተ ባትኖር ኖሮ ምን ይዉጠኝ ነበር ብታምንም ባታምንም ይሄን ሰሞን የምስራቋ ጸሀይንና የፒያሳዋን ወፍ ከ 50 ጊዜ በላይ እየደጋገምኩ ሳዳምጥ ነበር ስትተርክ እኮ የእዉነት ነፍስ ትዘራበታለህ ጸግሽ ከዘርሽ አንዱን አዲስ ጀባ በለንንንንን
ጸግዬ አስተያየቴን ስላነበብክ ስለተቀበልክ ከልብ አመሠግናለሁ በርታ አግዜር ካንተ ጋር ይሁንንንንንንን
Yhenen tarik bedgami nw yesmawt gn endgna lk endmalawqw bebest nber yesmawt bewnt🙏tegsh kelbe amsgnalw berta maraki nw aqerarbh,voice becha hulum nger 🙏❤
ገራሚ ነዉ መጨረሻው 🥰😥
ዋዉዉዉ❤❤
ውይ አተልጁ ስትመቸኝ
ላይቭ ነው ፀግሽ
Wow 🙏🙏🙏🙏🙏
thank you
ምን አለፋህ አንተ እራስህ ጣፋጭ ድርሰት ነህ ማስደሰት ማስለቀስ ማሟሟቅ መዳር መግደል ሁሉንም ማድረግ የሚችል ተሰጥኦ አለህ በቃ ትችላለህ::
ቆንጆ አገላለፅ .....የምር በቃ ትችላለህ ፀግሽ 😘😘
Ane besmet keherut gar chlt alku uffffffffff
woawo betam newo yetemechyegn inameseginalen tegish betam adinakyih negn (please if you can ) tikwosat yemilewon or yalitenwore ligyinetn metaf bitakerbiln?
Ergitegna negn ወንድምዋ ነው
አይ ስታሳዝን💔
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Enamsgnalen stegsh 🙏
well come
ካንተ የምደነቅበት ድምፅክ የትኛው እንደሆነ ልንገርክ ?😊የሴት ድምፅ ሰታወጣ የምር ደስ ይላል ❤ጎበዝ ነክ ታሪኩም በጣም ከባድና የሚጨንቅ ግን ደሞ ደሰ የሚል ነው የሆነ ግን ሳላሰበው አይኔን በድንጋጤ እያፈጠጥኩኝ ሰምቼካለው ውሰብሰብ ያለ ክህደት እና ፍቅር የሆነ ጉድ ነው 😣
ምርጥ ነው በሚቀጥለው የኔን ውብ እና በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ ከሃያ አመታት በላይ (ከተፃፈ) ያለውን ረጅም የእውነታ ጅረት ''የተዳፈነው ረመጥ'' የሚለውን ተረክ ከበረሃዋ ንግስት ከድሬ ዳዋ ላቀርብላችሁ እፈልጋለሁ። ግን በምን ላግኛችሁ????
Well come
ፀግሽ አንደኛ እኮ ነክ ግን እባክ የዘሪሁንን ጹሁፍ አይደለም የፃፈውን ያሰበውን ቢሆን ተርክልኝ፡፡ በጣም ነው ማመሰግናቹ
ሰላምህይብዛአቦዋውውነህእኮ