Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberarኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/ ፌስቡክ 👉 facebook.com/tsegaye.aberar.1/
እናመሰግናለን ፀግሽ
እናመሠግናለን
@@kisukealshamary9658 099ll9l9i788iii98on ii988iiooììi778888i
ኖሎሎሎሎሎሎኖሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎ ሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎ ሎሎሎሎሎሎሎሎሰ ልጅ ሶስተኛ ሴቶችን ሊሆን ልጅ ሉአላዊነት ሱቆች ሊሆን ሰዓት ሉአላዊነት ሱቆች ስምምነት ልጅ ሶስተኛ ሴቶችን ሲል ሱቆች ሉአላዊነት ሴቶችን ሳቢያ ልጅ ሊሆን ልጅ ሶስተኛ ሴቶችን ሱቆች ሳቢያ ሎይድ ሶሎ ሎይድ ለዋልታ ሊሆን ሊሆን ሶስተኛ ሲል ሲል ሰዓት ሶስተኛ ሲል ሲሆኑ ሳቢያ ሶስተኛ ሴቶችን ሌላው ሰዓት ሊሆን ሶስተኛ ሎይድ ሉአላዊነት ሉአላዊነት ሎሎችም ሌላው ሱቆች ሎሎሎሶሎሎሎሎ
ሎሎሎሎሎሎ
በእውነት ፀግሽ ምን እንደምልህ እራሱ አላውቅም ብቻ ትችላለህ በርታ ነው የምልህ ሁሌም ደጋግሜ የምትለቃቸውን ትረካዎች ብሰማ አልጠግብም ብቻ በርታ
ዋዉ በጣም አስግራሚ የሆነ ትርካ ነው ፀግዬ በጣም እናመስግናለን የምትመጣቸው ትርካወች ብዙ ትምህርት ስጪ ናቸው:: እኔ በበኩሌ ከልቤ አመስግናለሁ ❤❤❤
ኦ ምንአይነት ጉድነው እኔ የምኒልክ ፀግሽይ ይህእውነተኛ ታርክነው ከዚህ የባሰ ገለዶች ሰምቻለውየሚፅፉትን ሰወች ሳላመሰግን አላልፍም ግን ምናለ ፊልም ቢሰራበት ከምር የሀጥያት ገንዘብ መጨረሻው ጥፍትነው ፀግሽይ ብዙ አማርኛ ፍልም ዐይቻለው አብዛኛዎቹ ውሃ አያነሱም ታድያ አንተፕሮግርም ላይ የሜቀርቡት ምርጥ አስተማርአሁን ትውልዱ እንደዚህ በዘቀጠበት ሆኔታ ይህንየመሰለታርክ በፍልም ቢሰርብይ እመክርካለው ከምር እኔ እተውን ነበረ የዛርን አድርገው ሳልሰደድበፍት ማለት ነው የአንተ የምታቀርበው ወይም ደርሲወቻችንን በጣም ነው የማመሰግናቸው በርቱልን እግዚአብሔር ይስጣቹ እጃቹ ይባርክ
መሰቃየት አማረኝ!!! እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ!አይይይ.... የሰዉ ልጅ! ሲያሳዝን!
አቤት አተራረክህ እኮ ፀግሸ ዋው 🥰 እግዚአብሔር ይጠብቅክ
ሰላም ፀግሽ አንዴት ነህ እኔ ደና ነኝ ሁሌ ነዉ የምከታተልክ በዚህ ራሴን ላጠፋ ነዉ ትረካ ላይ ያደኩበትን ሰፈር ሰለሚነካ በጣም ደስ አያለኝ ነዉ ያዳመጥኩት ላማንኛዉም በርታ
ዋው ለየት ያለ ትረካ ነዉ ታሪኩም አሳዛኝ ነው
ፀግሽ የኔ ውድ የማዳም ስራ ስያደክመኝ ያተ ድምፅ ያፅናናኛል ሁሌም ኑርልኝ😍
"ላጣት ላጣዉ እችላለሁ።"ባቅላባዬ!አተራረክም የሰጠ ነዉ። ከመራረጥካቸዉ እዉነተኛ ቪዲዬዎች፤ በዉስጥ ከምትጠቀማቸዉ የሙዚቃ መሳርያ ቅንብር ተዳምሮ ምርጥ ድርሰቶች ህይወት ዘርተህ እያስኮመኮምከን ስለሆነ እናመሰግናለን።
ክክክክ ወቸ ጉድ እኮ እማሚ !!! አቤት እውነት ለመናገር እንዴት እዳፈርሁ እኔ እደስራሁት ወይይይ እግዚአብሔር ይስጥልን ፀግሽየ ድምፅህ በጣም ነው ደስ የሚለው በርታ።
እስካሁን እማዳምጠዉ ትረካ በጣም ሀሪፍነዉ እንከን የለዉም
ፀግሽ እኔ ግዜ ሲኖረኝ ስለማዳምጠው ይቅርት ዠግይቸ ነው ያዳመጥኩት አስተያየት ያተ ሥራ ሁሉም ምርጥ ነው
በጣም ደስ ይላል። ፀግሽ የዲምፅህ ናፋቂ ነኝ😘😍😊
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ በእናትህ ቶሎ ቶሎ ናልን ኮሜንት መስጠት አልወድም ግን ያንተ ፕሮግራም አምልጦኝ አያዉቅም ልክ እንደ ሱስ ሁኖብኛል ምን ተለቀቀ እያልኩ ቻናልህን በቀን 3ጊዜ ነዉ የምጎበኘዉ ከተራኪያን ያንተ እና የማህሌት ዋክሹም ብቻ ነዉ የሚመቸኝ አመሰግናለሁ
በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ፀግሽ
ፀግሽ ተከታታይ እረዥም ታሪክ ናፈቀኝ ደምፅክን ስወደው
ከከከከከከከከከከ ዘና ያደርጋል ፀግሽ ደስ ይላል
ቆጆ ድምፅ ቆጆ ትረካ ዋው
Thank you so much for sharing
መጨረሻው አሳዘነኝ አይ መጠጥ መጨረሻው እንደ እህቱ ከሚያያት ልጅ ጋር ተኛ ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው
እንኲን ደህና መጣህ ፀግሽ እረጅም ክፍል ያለው ትረካ ናፍቀኝ በየቀኑ ለመስማት
ምርጥ አቀራርብ ፀግየ😍😍😍
Waaaaaw Stegish , Ante betam talak Sewu nehe, gena bizu talalak sirawochin tiseralhe👍👌❤
Thank you so much for sharing you are well appreciated
ድምፅክ የትረካ ሱስ ያሲዛል ዋውውው
ወንዶች ከዚህ ታሪክ ተማሩ የምትሆናችሁን እዉነተኛ አፍቃሪ ትታችሁ ገንዘብ ያላትን የምትከተሉ መጨርሻችሁ እንደማያምር በተለይ አሁላይ ያላችሁ ወዶች
ከናንተ ከአስሩ ወንዴ ጋር ከምትጋደም ሴትማ ማሚ ትሻላለች ያውም ከጥቅም ጋር ያውም ከነፃነት ጋር 🎉
ሶስተኛ ዙር ሰማሁት ደስ ይላልም ያሳዝናል ባቀልባዬ አሳዘነችኝ ሴት ልጅ በምታፈቅርህ ልክ ትጠላሀለች እሱ ለብር ብሎ ጥዋለት ሄደ እዉነተኛ ፍቅሩን እረግጦ ፍቅር በብር አይገዛም 💔💔💔💘
#Hunet betam enameseginalen!!!Stegish bezi demsti enkuhan ende astemary yehonehu kerto....!!! Egziahber yibarkik abo michit dilit yibelik begugut iko new mitebikehu bertalin!
It’s sad but true thank you so much for sharing
ጠቅላላ ስራዎችህን እከታተላለሁ ስራዬ ቦታ ላይ ሁሌም እንደ ሱስ ሆኖብኛል ከታሪኩ በላይ ያንተ አቀራረብ ይበልጥ ውበት ይሰጠዋልለእያንዳንዱ ቪዲዮ አስተያየት በለመስጠቴ ይቅርታ ምክንያቱ ደሞ እኔ የምሰማው አውርጄ የሚመቸኝ ቦታ ላይ ነው ምሰማው እና በሰዓቱ ብዙ ማለት ብፈልግም ሁኔታዎች አይፈቅዱልኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ነው ስራህ በርታ
ያሳዝናል መጨረሻው ወይ ሂወት
ይዘገንናል ቲሽ ዲያስፖራ እግዚአብሔር ያንሳችሁ ቱ
ስላም ፀግሽዬ አይ እሽ ገንዘብ የማታሳይ ነገር የለም እንድህ እየወደዳት ድህነትን ለመሽሽ ብሎ ብቻ መጨረሻው ምንም አይልም
ፀግሽ ብርቅርቅታ ባንተ ድምፅ እባክህን አሠማን
Betam des ylal dmtsh btam yamral tariku betam yasaznal yefiker tig
ሰላም ላተ ፀግሻ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛሊኝ ሁሌም የምትተርክልን እጅግ አሲተማር እና ድምፀ መረዋ ድምጽህ ነው ያለህ
The voice!👌
ወቾ ጉድ በጣም ነው በሳቅ ፈነደሁ እኮ
መጨረጋዉ ያሳዝናል እናታችን 😢😢
Your so good and nice voice good job brother 👏 👏 👏 God bless you! 🙏
Enamesegenalen enkan dena metahelen tegeschyee
weyneeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee.................gud new yihes
የሚያሳዝን ታሪክ ነው እንዲሁም አስተማሪ 😊👌
ክክክክክክ ፀግሽየ በጣም ነውኮ የምታስቀኝ😂😂😂ወይኔ
Enamesegnalen tsegishye
ዌይ፣ወንዶችሴትንሳይሆንገንዘብንነወየሚያፈቅሩትገዘብእቃንጂፍቅርአይገዛም
ፀግሺ እንኳንም መጣህልኝ
Betam arif new astemarim new
እኳን ደና መጣህ ፀግሽ ቶሎ ቶሎ ናልን ታሪኩ ያሳዝናል
ፀጌ ስወድህ እኮ
wow tsegeshe enamsgenaln desss emil demste
እንኳን ደህና መጣክ
እዳልክ ይሁን ..እሄ እስቀያሚ ድምፅ
Weye ye Allah sente gude ale. Anyways thank you so much as usually abte tebareke. Dese endasegakag fetari dese yasegeke abo
እንኮን። በሠላም። መጠህ
አይፀግሽ በድጋሚ እየሰማሁ በሳቅ 🤣🤣🤣
ፀግሽ እስኪ በዝክ በመረዋ ድምፅክ ሌላኛው ሰው የሚለውን መፅሀፍ ተርክልን እ
ሰምቸ እመለሳለሁ🎉🎉🎉
Tsegsh metuwal eskiii lemeset
ዋው በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው ፀግሽ እንኩዋን ደነ መጣክ
እነመሠግነለን
❤❤❤❤
በስመአም ታሪኩ ግን ፈጣሪዬ ከንደዚ አይነት አንተ ጠብቀኝ
Amen amen amen
tsegshe betam chmrehale
You alw always make me laph
ወይ ጉድ ይሄ ገንዘብ የማያስገባን ጉድጓድ የለም ግን ተመችቶኛል ወንዴ
👏👏
oh😥😢😢
ወይ ልብ ይነካል በልደታ😢
Wow
😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭 Noooooooo Betam kebad new 😯
እውነት እር ማን እንደ ድሮ ፍቅር ከልብ እኮ ነው ፎንቃ የነበርው እውነት እኔ አሁንም ያ ስሜት ነው ያለኝ ማስመስል አልውድም እግዚአብሔር ይስጥህ በአሳብ ውስድከኝ ይገርማል
ፀግሽዬ የጀመረከው ያ ታሪክ አቆየህው ወይ አንተ ቀጥለው
ወይኔ! እ... ትረካ ነዉ እንደ? እኔ ደግሞ ራሴን ላጠፋ ነው የሚለው ርእስ ዱቅ ሲል ስልኬ ላይ እኔም እየተዘጋጀሁ ነበር😜
ክክክክ ምነው ምትዘጋጂው
@@eyerusalemdawit3999 ስልኬን ላጠፋ😀
ባለማጥፋትሽ አልሀምዱሊላህ በይ አሪፍ መደበሪያ አገኘሽ😂
😆😆😆😆👊
ምን ለመሆን?
ግረፈኝ 😂😂 እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም አላህ ይጠብቀኝ ከእንደዚህ አይነት እብደትና በስ እርጅና ከመጃጃል 😂
ፀግሽዬ እንኩዋን ደና መጣቹ ተናቂዎች😍❤
Betam des yelale akerarebh
🥰👌
kkkkkkkkkkk ኧረ ውይይይይ በሳቅ
Betam yigermali
ጸግሽ ሰውየው አለ በሂወት? 😢😢
😂😂😂😜😜😜ግረፈኝ
,ወይ የህይወት ውጣ ውረድ
🍰🍦 🍥🍡 🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧 🍥🍬🍬🍬🍰 🍡🍬🍧 🍇
Yigebewal👍👍👍
Välkommen
አይ ባቅላባየ 🤣🤣
ልድገመው አድስ መስሎኝ ነበር ለካ አይቸዋለሁ ልድገመው ፀግሻ ነዋ
ታሪኩ ግን ዊዊዊይይይ ሲቀፍ🤔 በርታ ፀግሸ
🎉
አረ።ፀግሽ።ጠፋህ።እኔስ።እስካሁን።ባይምሮዬ።ቀልቤ።ያልጠፉ።ከፈረሲኮ።ዱባይ።ይና።መታመገድ።የማይፋቅ።ስህተት።ናቸው።አረ።ቶሎ።ቶሎ።ና።
OMG
🥰🥰
Batam naw yamziznau
እዳረብ አገር ብር የማይበረክት መብራት አልክ ፀግሽ አያያዝ ነው የብሩስ 😁😁😁
አይገርምም እኔንም ፈገገ አርጎኛልበርግጥም ብዙ ሰው ይላል ግን ብር እንዳያያዙ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ያገሬ ልጆች
Hi 👋
ፀጋየ ፕሮግራምህ ሱሴ ነው
Betami Tfetkali Segshi Eri Edbftu Tolo Akerblne
Betem amesgenalhue
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar
ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/
ፌስቡክ 👉 facebook.com/tsegaye.aberar.1/
እናመሰግናለን ፀግሽ
እናመሠግናለን
@@kisukealshamary9658 099ll9l9i788iii98on ii988iiooììi778888i
ኖሎሎሎሎሎሎኖሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎ ሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎ ሎሎሎሎሎሎሎሎሰ ልጅ ሶስተኛ ሴቶችን ሊሆን ልጅ ሉአላዊነት ሱቆች ሊሆን ሰዓት ሉአላዊነት ሱቆች ስምምነት ልጅ ሶስተኛ ሴቶችን ሲል ሱቆች ሉአላዊነት ሴቶችን ሳቢያ ልጅ ሊሆን ልጅ ሶስተኛ ሴቶችን ሱቆች ሳቢያ ሎይድ ሶሎ ሎይድ ለዋልታ ሊሆን ሊሆን ሶስተኛ ሲል ሲል ሰዓት ሶስተኛ ሲል ሲሆኑ ሳቢያ ሶስተኛ ሴቶችን ሌላው ሰዓት ሊሆን ሶስተኛ ሎይድ ሉአላዊነት ሉአላዊነት ሎሎችም ሌላው ሱቆች ሎሎሎሶሎሎሎሎ
ሎሎሎሎሎሎ
በእውነት ፀግሽ ምን እንደምልህ እራሱ አላውቅም ብቻ ትችላለህ በርታ ነው የምልህ ሁሌም ደጋግሜ የምትለቃቸውን ትረካዎች ብሰማ አልጠግብም ብቻ በርታ
ዋዉ በጣም አስግራሚ የሆነ ትርካ ነው ፀግዬ በጣም እናመስግናለን የምትመጣቸው ትርካወች ብዙ ትምህርት ስጪ ናቸው:: እኔ በበኩሌ ከልቤ አመስግናለሁ ❤❤❤
ኦ ምንአይነት ጉድነው እኔ የምኒልክ ፀግሽይ ይህ
እውነተኛ ታርክነው ከዚህ የባሰ ገለዶች ሰምቻለው
የሚፅፉትን ሰወች ሳላመሰግን አላልፍም ግን ምናለ ፊልም ቢሰራበት ከምር የሀጥያት ገንዘብ መጨረሻው ጥፍትነው ፀግሽይ ብዙ አማርኛ ፍልም ዐይቻለው አብዛኛዎቹ ውሃ አያነሱም ታድያ አንተፕሮግርም ላይ የሜቀርቡት ምርጥ አስተማር
አሁን ትውልዱ እንደዚህ በዘቀጠበት ሆኔታ ይህን
የመሰለታርክ በፍልም ቢሰርብይ እመክርካለው ከምር እኔ እተውን ነበረ የዛርን አድርገው ሳልሰደድ
በፍት ማለት ነው የአንተ የምታቀርበው ወይም ደርሲወቻችንን በጣም ነው የማመሰግናቸው በርቱልን እግዚአብሔር ይስጣቹ እጃቹ ይባርክ
መሰቃየት አማረኝ!!! እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ!
አይይይ.... የሰዉ ልጅ! ሲያሳዝን!
አቤት አተራረክህ እኮ ፀግሸ ዋው 🥰 እግዚአብሔር ይጠብቅክ
ሰላም ፀግሽ አንዴት ነህ እኔ ደና ነኝ ሁሌ ነዉ የምከታተልክ በዚህ ራሴን ላጠፋ ነዉ ትረካ ላይ ያደኩበትን ሰፈር ሰለሚነካ በጣም ደስ አያለኝ ነዉ ያዳመጥኩት ላማንኛዉም በርታ
ዋው ለየት ያለ ትረካ ነዉ ታሪኩም አሳዛኝ ነው
ፀግሽ የኔ ውድ የማዳም ስራ ስያደክመኝ ያተ ድምፅ ያፅናናኛል ሁሌም ኑርልኝ😍
"ላጣት ላጣዉ እችላለሁ።"
ባቅላባዬ!
አተራረክም የሰጠ ነዉ። ከመራረጥካቸዉ እዉነተኛ ቪዲዬዎች፤ በዉስጥ ከምትጠቀማቸዉ የሙዚቃ መሳርያ ቅንብር ተዳምሮ ምርጥ ድርሰቶች ህይወት ዘርተህ እያስኮመኮምከን ስለሆነ እናመሰግናለን።
ክክክክ ወቸ ጉድ እኮ እማሚ !!! አቤት እውነት ለመናገር እንዴት እዳፈርሁ እኔ እደስራሁት ወይይይ እግዚአብሔር ይስጥልን ፀግሽየ ድምፅህ በጣም ነው ደስ የሚለው በርታ።
እስካሁን እማዳምጠዉ ትረካ በጣም ሀሪፍነዉ እንከን የለዉም
ፀግሽ እኔ ግዜ ሲኖረኝ ስለማዳምጠው ይቅርት ዠግይቸ ነው ያዳመጥኩት አስተያየት ያተ ሥራ ሁሉም ምርጥ ነው
በጣም ደስ ይላል። ፀግሽ የዲምፅህ ናፋቂ ነኝ😘😍😊
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ በእናትህ ቶሎ ቶሎ ናልን ኮሜንት መስጠት አልወድም ግን ያንተ ፕሮግራም አምልጦኝ አያዉቅም ልክ እንደ ሱስ ሁኖብኛል ምን ተለቀቀ እያልኩ ቻናልህን በቀን 3ጊዜ ነዉ የምጎበኘዉ ከተራኪያን ያንተ እና የማህሌት ዋክሹም ብቻ ነዉ የሚመቸኝ አመሰግናለሁ
በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው
እናመሰግናለን ፀግሽ
ፀግሽ ተከታታይ እረዥም ታሪክ ናፈቀኝ ደምፅክን ስወደው
ከከከከከከከከከከ ዘና ያደርጋል ፀግሽ ደስ ይላል
ቆጆ ድምፅ ቆጆ ትረካ ዋው
Thank you so much for sharing
መጨረሻው አሳዘነኝ አይ መጠጥ መጨረሻው እንደ እህቱ ከሚያያት ልጅ ጋር ተኛ ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው
እንኲን ደህና መጣህ ፀግሽ እረጅም ክፍል ያለው ትረካ ናፍቀኝ በየቀኑ ለመስማት
ምርጥ አቀራርብ ፀግየ😍😍😍
Waaaaaw Stegish , Ante betam talak Sewu nehe, gena bizu talalak sirawochin tiseralhe👍👌❤
Thank you so much for sharing you are well appreciated
ድምፅክ የትረካ ሱስ ያሲዛል ዋውውው
ወንዶች ከዚህ ታሪክ ተማሩ የምትሆናችሁን እዉነተኛ አፍቃሪ ትታችሁ ገንዘብ ያላትን የምትከተሉ መጨርሻችሁ እንደማያምር በተለይ አሁላይ ያላችሁ ወዶች
ከናንተ ከአስሩ ወንዴ ጋር ከምትጋደም ሴትማ ማሚ ትሻላለች ያውም ከጥቅም ጋር ያውም ከነፃነት ጋር 🎉
ሶስተኛ ዙር ሰማሁት ደስ ይላልም ያሳዝናል ባቀልባዬ አሳዘነችኝ ሴት ልጅ በምታፈቅርህ ልክ ትጠላሀለች እሱ ለብር ብሎ ጥዋለት ሄደ እዉነተኛ ፍቅሩን እረግጦ ፍቅር በብር አይገዛም 💔💔💔💘
#Hunet betam enameseginalen!!!
Stegish bezi demsti enkuhan ende astemary yehonehu kerto....!!!
Egziahber yibarkik abo michit dilit yibelik begugut iko new mitebikehu bertalin!
It’s sad but true thank you so much for sharing
ጠቅላላ ስራዎችህን እከታተላለሁ ስራዬ ቦታ ላይ ሁሌም እንደ ሱስ ሆኖብኛል ከታሪኩ በላይ ያንተ አቀራረብ ይበልጥ ውበት ይሰጠዋል
ለእያንዳንዱ ቪዲዮ አስተያየት በለመስጠቴ ይቅርታ ምክንያቱ ደሞ እኔ የምሰማው አውርጄ የሚመቸኝ ቦታ ላይ ነው ምሰማው እና በሰዓቱ ብዙ ማለት ብፈልግም ሁኔታዎች አይፈቅዱልኝም
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ነው ስራህ በርታ
ያሳዝናል መጨረሻው ወይ ሂወት
ይዘገንናል ቲሽ ዲያስፖራ እግዚአብሔር ያንሳችሁ ቱ
ስላም ፀግሽዬ አይ እሽ ገንዘብ የማታሳይ ነገር የለም እንድህ እየወደዳት ድህነትን ለመሽሽ ብሎ ብቻ መጨረሻው ምንም አይልም
ፀግሽ ብርቅርቅታ ባንተ ድምፅ እባክህን አሠማን
Betam des ylal dmtsh btam yamral tariku betam yasaznal yefiker tig
ሰላም ላተ ፀግሻ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛሊኝ ሁሌም የምትተርክልን እጅግ አሲተማር እና ድምፀ መረዋ ድምጽህ ነው ያለህ
The voice!👌
ወቾ ጉድ በጣም ነው በሳቅ ፈነደሁ እኮ
መጨረጋዉ ያሳዝናል እናታችን 😢😢
Your so good and nice voice good job brother 👏 👏 👏 God bless you! 🙏
Enamesegenalen enkan dena metahelen tegeschyee
weyneeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee.................gud new yihes
የሚያሳዝን ታሪክ ነው እንዲሁም አስተማሪ 😊👌
ክክክክክክ ፀግሽየ በጣም ነውኮ የምታስቀኝ😂😂😂ወይኔ
Enamesegnalen tsegishye
ዌይ፣ወንዶችሴትንሳይሆንገንዘብንነወየሚያፈቅሩትገዘብእቃንጂፍቅርአይገዛም
ፀግሺ እንኳንም መጣህልኝ
Betam arif new astemarim new
እኳን ደና መጣህ ፀግሽ ቶሎ ቶሎ ናልን ታሪኩ ያሳዝናል
ፀጌ ስወድህ እኮ
wow tsegeshe enamsgenaln desss emil demste
እንኳን ደህና መጣክ
እዳልክ ይሁን ..እሄ እስቀያሚ ድምፅ
Weye ye Allah sente gude ale. Anyways thank you so much as usually abte tebareke. Dese endasegakag fetari dese yasegeke abo
እንኮን። በሠላም። መጠህ
አይፀግሽ በድጋሚ እየሰማሁ በሳቅ 🤣🤣🤣
ፀግሽ እስኪ በዝክ በመረዋ ድምፅክ ሌላኛው ሰው የሚለውን መፅሀፍ ተርክልን እ
ሰምቸ እመለሳለሁ🎉🎉🎉
Tsegsh metuwal eskiii lemeset
ዋው በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው ፀግሽ እንኩዋን ደነ መጣክ
እነመሠግነለን
❤❤❤❤
በስመአም ታሪኩ ግን ፈጣሪዬ ከንደዚ አይነት አንተ ጠብቀኝ
Amen amen amen
tsegshe betam chmrehale
You alw always make me laph
ወይ ጉድ ይሄ ገንዘብ የማያስገባን ጉድጓድ የለም ግን ተመችቶኛል ወንዴ
👏👏
oh😥😢😢
ወይ ልብ ይነካል በልደታ😢
Wow
😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭 Noooooooo Betam kebad new 😯
እውነት እር ማን እንደ ድሮ ፍቅር ከልብ እኮ ነው ፎንቃ የነበርው እውነት እኔ አሁንም ያ ስሜት ነው ያለኝ ማስመስል አልውድም እግዚአብሔር ይስጥህ በአሳብ ውስድከኝ ይገርማል
ፀግሽዬ የጀመረከው ያ ታሪክ አቆየህው ወይ አንተ ቀጥለው
ወይኔ! እ... ትረካ ነዉ እንደ? እኔ ደግሞ ራሴን ላጠፋ ነው የሚለው ርእስ ዱቅ ሲል ስልኬ ላይ እኔም እየተዘጋጀሁ ነበር😜
ክክክክ ምነው ምትዘጋጂው
@@eyerusalemdawit3999 ስልኬን ላጠፋ😀
ባለማጥፋትሽ አልሀምዱሊላህ በይ አሪፍ መደበሪያ አገኘሽ😂
😆😆😆😆👊
ምን ለመሆን?
ግረፈኝ 😂😂 እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም አላህ ይጠብቀኝ ከእንደዚህ አይነት እብደትና በስ እርጅና ከመጃጃል 😂
ፀግሽዬ እንኩዋን ደና መጣቹ ተናቂዎች😍❤
Betam des yelale akerarebh
🥰👌
kkkkkkkkkkk ኧረ ውይይይይ በሳቅ
Betam yigermali
ጸግሽ ሰውየው አለ በሂወት? 😢😢
😂😂😂😜😜😜ግረፈኝ
,ወይ የህይወት ውጣ ውረድ
🍰🍦 🍥🍡
🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇
🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦
🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧
🍥🍬🍬🍬🍰
🍡🍬🍧
🍇
Yigebewal👍👍👍
Välkommen
አይ ባቅላባየ 🤣🤣
ልድገመው አድስ መስሎኝ ነበር ለካ አይቸዋለሁ ልድገመው ፀግሻ ነዋ
ታሪኩ ግን ዊዊዊይይይ ሲቀፍ🤔 በርታ ፀግሸ
🎉
አረ።ፀግሽ።ጠፋህ።እኔስ።እስካሁን።ባይምሮዬ።ቀልቤ።ያልጠፉ።ከፈረሲኮ።ዱባይ።ይና።መታመገድ።የማይፋቅ።ስህተት።ናቸው።አረ።ቶሎ።ቶሎ።ና።
OMG
🥰🥰
Batam naw yamziznau
እዳረብ አገር ብር
የማይበረክት መብራት
አልክ ፀግሽ አያያዝ ነው የብሩስ 😁😁😁
አይገርምም እኔንም ፈገገ አርጎኛል
በርግጥም ብዙ ሰው ይላል ግን ብር እንዳያያዙ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ያገሬ ልጆች
Hi 👋
ፀጋየ ፕሮግራምህ ሱሴ ነው
Betami Tfetkali Segshi Eri Edbftu Tolo Akerblne
Betem amesgenalhue