Ethiopia: የ16 ዓመቷ ቤቲ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 май 2020
  • Ethiopia: የ16 ዓመቷ ቤቲ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ

Комментарии • 298

  • @yhonasamare6406
    @yhonasamare6406 3 года назад +23

    የኔ ቆንጆ የዋህነት ከመሳዋትነት ይበልጣልአይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ግን በጣም የዋህ ነሽ

  • @terudelzewdu8531
    @terudelzewdu8531 4 года назад +72

    ይህ ታሪክ ሳይሆን የሀብታም ልጅ ቅንጦት ነው፣ ድህነቴ ምን አለኝ እማየ ?

  • @temesgenhailu4151
    @temesgenhailu4151 3 года назад +4

    እሱ እንደሆነ የተረገመ ሰው ነው ኣቀናውም ኣታሳቢ፥ ቤቲዬ ኣንቺ ግን ልጅነትሽና ደግነትሽ ስለበዛ ተጎድተሻል ፈጣሪ ይርዳሽ፣ በርቺ፣ነገ ሌላ ቀን ነው፣ እኛ ወንዶች እንደሆን ኣረመኔ ከሆንን ቆይተናል እንጃልን የኛ ነገር! ለሁላችን ማስተቅዋሉን ይስጠን!!

  • @jerusalemjohn4336
    @jerusalemjohn4336 3 года назад +18

    ፍቅር ዕውር ነው። ግን አንቺ 1 , 2, 3 ጓደኛሽ ስህተት አለመማርሽ መጨረሻ አንቺ ራስሽ ሞት ድግስ ተደጉሶብሺ ውስጥሺ ንዑህ ስለሆንሽ እግዚአብሔር ነው የተረፈሺዉ። 100% ትክክል ነኝ ፈጣሪ ጥሩ ጓደኛ ይሰጥሻል አይዞሽ።

  • @fullgod4364
    @fullgod4364 3 года назад +35

    አትፍረዱ ማፍቀር ከባድ ነው እውነተኛ ፍቅር ስሜቱ ይሄ ነው አይዞሽ ቤቲየ 😠😠ልጁ ግን ቀረሽበት የራሱንም ህይወት ነው ያበላሸው

  • @getnetayalew3627
    @getnetayalew3627 3 года назад +19

    ገልቱወቹ ወላጆቿ ናቸዉ

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 3 года назад +19

    ፍቅር በስርቆት ብየዋለሁ ይህን ታሪክ እናተስ ትስማማላቹህ?

  • @konejitbekele9526
    @konejitbekele9526 4 года назад +12

    በጣም ታሳዝናለች ከባድ ነው

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 3 года назад +2

    አይዞሽ ምንም በማታቂበት የዋህ እድሜሽ ሰለሆነ ነዉ ሌላዉ አንቺም ጥሩ ልብ ስላለሽ ነዉ እንደዚህ ድራማ የሰራብሽ እና እንኳን ለዚህ አበቃሽ በሰላም አሁን ላይ ትምህርት ላይ መሆንሽ በጣም ትልቅ ነገር ነዉ ግን ሁሉም ሰዉ አንድ አደለም እግዛብሄር ይህን ጉዳትሽን አይቶ ጥሩ ጓደኛ ይሰጥሻል ግን በደንብ ሳታቂዉ ልብሽን አትስጪ ግን አንቺም በጣም ጎበዝ ነሽ በዚህ እድሜሽ በሱ በጣም አጨበርባሪነት በሱ ምላስ በንደዚህ ሁኔታ ማብቃቱ ብቻ ይህ ገጠመኝሽ ጠንካራ ሴት ያረግሻል እንደ ጥሩ ትምህርት ዉሰጂዉ እሺ

  • @user-qp7ps2bb8k
    @user-qp7ps2bb8k 3 года назад +12

    ይሄኮ የፍቅር ታሪክ ሳይሆን የሌባ ታሪክ ነው

  • @degudesalegn6574
    @degudesalegn6574 3 года назад +4

    አዞሽ እህት ባጣም ያሳዝንል ፍጣር አምላክ የሥራዉን ይስጦው ሰዉ ልጅኝ ማማኝ ባጣም ካባድ ነዉ ስላዝህ ትምህረትሽ ታምር አዞሽህ ስልክሽ ብሀገን ዳስ የለኝ ናባር

  • @yemariamfikir7
    @yemariamfikir7 3 года назад +6

    I feel so sad.....i hope God will give you a special and kind one..

  • @sophyagashwa6519
    @sophyagashwa6519 2 года назад +1

    ማሬ. በጣም. የወህ ሁንሺ ትምራትሺን. ያለማቅራጥሺ. ግን. ደሠ. ብሎኝል

  • @hanahana1057
    @hanahana1057 4 года назад +10

    ውይይይ እህቴ ያሳዝናል በጣም

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 3 года назад +6

    Good fiction 10. Q

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j 3 года назад +32

    አይዞሽ እህቴ ከሌባና ከውሸታም ወንድ ይጠብቀን

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 года назад +1

    በፍቅር ስም እኔም ተጎድቻለሁ ልክ ነሽ የዋህ ስትሆኝ ሁለ መናሽን ታጭያለሽ አይዞሽ

  • @tictokah8848
    @tictokah8848 3 года назад

    Weyne endezi aynet afkari bisetegn. Betiye yemr tariksh betam yasaznal gn yemr sewn endezi bemulu libsh atmegn hulum sew and aydelemna!!

  • @bezitadese7996
    @bezitadese7996 3 года назад +17

    በዛ ሰአት አሁን የጠራሽዉን የብር ቁጥር ብጠራ ቤተሰቦቼ አስረዉኝ ነበር እድሜዬን ቁጭ ብዬ እንድቆጥር የሚያረጉኝ ሆ እኛ ቤት እንደዚህ ሰፋጣ የለም ለጥ ቀጥ ብሎ መኖር ነዉ ሀሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ

  • @bettyshooqueen4400
    @bettyshooqueen4400 3 года назад +10

    እኔ አሁን 16 አመቴ ነው ስሜም ቤቲ መገጣጣም ነው ።ግን ቆይ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ እንዴ