Fegegta - ፈገግታ
Fegegta - ፈገግታ
  • Видео 16
  • Просмотров 329 707

Видео

#Ethiopia: ET flight from Arbaminch to Jinka
Просмотров 2342 года назад
#Ethiopia: ET flight from Arbaminch to Jinka
TOP 10 goals of Ronaldo and Messi in 2020/21
Просмотров 653 года назад
የማን አድናቂ ናችሁ? ስንተኛው ጎል ተመቻችሁ?
Ethiopia: የወጣቱ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
Просмотров 1,3 тыс.3 года назад
Ethiopia: የወጣቱ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
Ethiopia: ሃይልዬ ታደሰ Live at Revolution
Просмотров 1264 года назад
Ethiopia: ሃይልዬ ታደሰ Live at Revolution
Ethiopia: ብዙ ጊዜ ይቅርታ ባረግለትም ሊቀየር አልቻለም እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ?
Просмотров 1,1 тыс.4 года назад
Ethiopia: ብዙ ጊዜ ይቅርታ ባረግለትም ለቀየር አልቻለም እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ?
Ethiopia: እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
Просмотров 2,7 тыс.4 года назад
Ethiopia: እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ሃሳባችሁን በኮሜንት መላ በሉኝ
Ethiopia: ግላኮማ ወይም የአይን ግፊት ምንድነ ነው?
Просмотров 7 тыс.4 года назад
Ethiopia: ግላኮማ ወይም የአይን ግፊት ምንድነ ነው? ግላኮማ ወይም የአይን ግፊት ምንድነ ነው? ግላኮማ በዋነኝነት የዓይን ዉስጥ ፈሳሽ ግፊት ከተገቢዉ በላይ ጨምሮ የእይታ ማሰተላለፊያ ነርቭ ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ በጊዜ ሂደት መመለስ የማይችል የእይታ አድማስ መቀነስና ሙሉ ለሙሉ የዓይን ብርሀንን የሚያሳጣ ህመም ነዉ፡፡ ግላኮማ ለከፋ አይነስውርነት የሚያጋልጥ የአይን ህመም ነው፡፡ ግላኮማን በሁለት ከፍለን ማየት እንችላለን ይህም ክፍት ማእዘን ግላኮማ (open angle glaucoma) እና ዝግ ማእዘን ግላኮማ (closed angle glaucoma) ፤ ብዙ ታማሚዎች ላይ በብዛት የሚከሰተው የክፍት ማእዘን ግላኮማ ...
Ethiopia: በጣም አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
Просмотров 19 тыс.4 года назад
Ethiopia: በጣም አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
Ethiopia: እህታችን ከዱባይ በሁለት ሰው ፍቅር ተሰቃየሁ መላ በሉኝ ትላለች
Просмотров 8484 года назад
Ethiopia: እህታችን ከዱባይ በሁለት ሰው ፍቅር ተሰቃየሁ መላ በሉኝ ትላለች
Ethiopia: ለ15 ዓመት በፍቅሯ የተሰቃየላት እጅግ አስደናቂ የወጣቱ የፍቅር ታሪክ
Просмотров 7094 года назад
Ethiopia: ለ15 ዓመት በፍቅሯ የተሰቃየላት እጅግ አስደናቂ የወጣቱ የፍቅር ታሪክ
Ethiopia: የ16 ዓመቷ ቤቲ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ
Просмотров 213 тыс.4 года назад
Ethiopia: የ16 ዓመቷ ቤቲ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ
Ethiopia: ከአርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝነት የተሰናበቱት አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ከስንብቱ በሃላ የሰጡት የድምፅ አስተያየት
Просмотров 877 лет назад
Ethiopia: ከአርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝነት የተሰናበቱት አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ከስንብቱ በሃላ የሰጡት የድምፅ አስተያየት

Комментарии

  • @Helina-t2m
    @Helina-t2m 4 месяца назад

    የአይን ግፊት ለመቀነስ ምንድነው የሚያስፈልገው

  • @semeretesfatesfaab3210
    @semeretesfatesfaab3210 4 месяца назад

    yhe eko yefikir tariki sayihon yeleba tariki new

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe 6 месяцев назад

    Very silly story! Very childish!

  • @iftu-e2h
    @iftu-e2h 7 месяцев назад

    ene ye high school temari negn aydelem 15 000 keguwdegnoche gar leznana belachew enkuwan bibeza 200 bisexugn nw bezaley beteseb yemiyawkew neger enen bihon kebet yabarugnal gn yebeteseb genzeb mekelkel mekotat mekotater egnan nw melso mixekmen egna edmeyachn bezu neger endiyamren yadergenal enesu gn edme life yastemarachew sewoch selehonu betesebochachnen lenamesegen yigebal

  • @TafasaDentamo
    @TafasaDentamo 7 месяцев назад

    በጣም አሳዛዛኝ ተሪኪ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 7 месяцев назад

    ይኸታሬክ የስርቆት ታሬከነወ እጅ የፍቅርታሬክ አደለም😂😂😂😂

  • @YigermalYigermal-bf7rv
    @YigermalYigermal-bf7rv 8 месяцев назад

    ወይ ፈጣአሪየ ስንትአይነት ወንድአለ አይዝወሽ እግዜአብሔር ይከፋልሽአል

  • @GreenLand-hz4ro
    @GreenLand-hz4ro 8 месяцев назад

    እና መደሀኔቱ ምንደን ነዉ

  • @GreenLand-hz4ro
    @GreenLand-hz4ro 8 месяцев назад

    እና መደሀኔቱ ምንደን ነዉ

  • @GreenLand-hz4ro
    @GreenLand-hz4ro 8 месяцев назад

    ኧራ የእኔም እናት ታማሚ ናት

  • @QeAe-r4c
    @QeAe-r4c 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን እናቴም የዚ በሽታ ተጠቂ,ናት,አላህ ያሽራቹ ግፊቱ በምን ምክንያት ይጨምራል?

  • @EzeraAlmu
    @EzeraAlmu 10 месяцев назад

    wow

  • @XxooXxoo-ez7hb
    @XxooXxoo-ez7hb 11 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤አይዞሽ. የኔየዋህአፍፍፍፍ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @seadas9415
    @seadas9415 Год назад

    እካክህን ቁጥረህን አስቀምጥለኘ ወደም

  • @HilinaAyalew
    @HilinaAyalew Год назад

    Yehsan neger eyawerhute

  • @Sifen-j9d
    @Sifen-j9d Год назад

    Weyne liju gn fara nger nw be geta 😂

  • @Yezushehit-ec3jj
    @Yezushehit-ec3jj Год назад

    ዝርከርክ ነገር ነሸ አሸ

  • @jak9831
    @jak9831 Год назад

    Egziyabher yebarksh berchy

  • @eyarusalemtilahunjerusalem4788

    Fkr endazi yehan yahel ewer yaregal egzio

  • @berhanworku2726
    @berhanworku2726 Год назад

    የኔ ጌታ ሲያሳዝን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 Год назад

    ኤጪ የአራሰ ፍቅር ዝባዝንኬ

  • @mesaykasakasa9251
    @mesaykasakasa9251 Год назад

    ፀበል ተጠመቂ

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew5868 Год назад

    ሌባ ነው እንዴ ያፈቀርሽው

  • @muktarabdu8941
    @muktarabdu8941 Год назад

    በደህናሺ አደለምእህቴ የሆነገረአጎብሺነውጅ እድህማ ጅልአትሆኚም

  • @emanetyounis6836
    @emanetyounis6836 2 года назад

    ሠላም ሠላም ሠላምሽ ብዝተ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በልጅነት በፍቅር መጎዳት በጣመ ከባድ ነው አላህ የሚያሰረሳ ነገር ይሰጥሽ ትንሽዬ ልብ በፍቅር ከተጎዳች ትደማለች እኔም 14 እድሜዬቆሰያለሁ

  • @shegawumesfn4249
    @shegawumesfn4249 2 года назад

    ወይ ጉድ እንዴው በየቤታችን ያለው ጣጣ

  • @semugaltigray8463
    @semugaltigray8463 2 года назад

    Hoo yehulu birr gn betesbochshi mn besru new😳btam wushtam new gn menkat nbrbshi 1hulti sishwdshi fkr binorshim

  • @sumeyamisbah5678
    @sumeyamisbah5678 2 года назад

    እኔን የኔ ውድ

  • @isayasaabreha3071
    @isayasaabreha3071 2 года назад

    1

  • @lubaba7043
    @lubaba7043 2 года назад

    ደኩተር አባቴ የአይን ህክምና ወስዶነበር ግን ደኩተሮች አይሰራም አሉኝ በሽታውም ያይን ጊፊትነው ምን ህክምና ቢወስድ ይድናል እደምመልስል ተስፋአለኝ

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 2 года назад

    43:49 time passes ufff fake story fake people 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂yetemeteshes

  • @esetemebea7020
    @esetemebea7020 2 года назад

    👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍

  • @zemenebedru3201
    @zemenebedru3201 2 года назад

    አይዞሽ አታልቅሽ አንች ማልቀስ የለብሽም አልገፍሽውም እሱያለቅሳል ጠብቂ እግዚአብሄር ያሣይሻል

  • @zemenebedru3201
    @zemenebedru3201 2 года назад

    የኔወርቅ ፀልይ

  • @umselman1115
    @umselman1115 2 года назад

    ተማንም፣ደደብ፣ጋር፣ምን፣አታገለሽ፣ሆሆ

  • @ብርቴ
    @ብርቴ 2 года назад

    አይ ሴት ሰው በአድ ነገር አይማር አድ ስህተት እኮ ያስተምራ ጤነኛ ማሰብ የሜችል ሰው ኦረ ባኮችሁ እዴ ያለሱ ሰው የለም ነው ያለ እሱ መኖር አትችልም ይሄ ፍቅር ሳይሆን መጃጃል ነው

  • @jimmiyjibril2872
    @jimmiyjibril2872 2 года назад

    የሆንሽ ጅል ነገር ነሽ 16አመቴ ነው ብለሽ30 አመትሽን ታሪክ ነው እንዴ የምታወሪው

  • @esubalewbogale3546
    @esubalewbogale3546 2 года назад

    I hope you can see this Bethy, he will get ten times in return, what he's done is horrible, God will pay him, now you have to be strong and finish ur study, and get a good life.

  • @myloveAllah-i7x
    @myloveAllah-i7x 2 года назад

    ምን አይነት በግ ነሽ በናትሽ😆😆😆😆😆😆😒

  • @kalkidan9321
    @kalkidan9321 2 года назад

    እህቴ ወደ ራስሽ ተመለሽ ይህ ሰው አይደለም ሞትሽን ውድቀትሽን በህይወትሽ የተመሰቃቀለ ኑሮ እድትኖሪ እየተጫወተብሽ ስለሆነ ከሱ የሚያገናኙሽን ነገሮች ሰርዣቸው ልብ ግዢ እናትሸን ልጅሽን ተመልከች ስልክሽን ቀይሪ ቢመጣም አፈላልጎ በህግ እዳይደርስብሽ አሰደርጊው ለምን እደዚ እዳልኩ ታቂያለሽ ሲከፋው ወዳቺ ሲመቸዉ ወደ ሌላ ሠጨረሻ ላይ በህይወትሽ ይመጣ ና አርዶሽ ይሔዳል ጥርጥር የሐውም በህይወትሽ አንድ ነገር ብትሆኝም እሱ ሊጠየቅ አሸደርገሽ በህግ አስፈርሚው ጨርሰሽ ፈቀሽ አዉጭው ሰው የማመክርሽን አልሰማም ካልሽ የራስሽ ጉዳይ እውነቱን ነዉ ምነግርሽ ሁላችን ለፍቅር ብዙ ተጎድተን አልፈናል የራስሽ ጥንካሬ ይወስነዋል ወደየት እየሔድኩ ነዉ ብለሽ እራሰሽን ጠይቂ

  • @haymanotesmael8643
    @haymanotesmael8643 2 года назад

    በ 16 አመት መኪና መያዝ ግን አይከብድም 😂😂😂😂😂 እረ ዋቴ እረ ዋቴ እረ ዋቴ

    • @ezzesine1659
      @ezzesine1659 Год назад

      ብርቅ ነው 14አመት መኪና እን ዳ

  • @Yetena_kal
    @Yetena_kal 2 года назад

    ደስ የሚል እይታ ዋው ዋው

  • @shewayetilahun3568
    @shewayetilahun3568 3 года назад

    ከኦፕራሲዮን ቡኋላ ለምን ግፊቱ ይጨምራል?

  • @ልኑርበትዝታህ
    @ልኑርበትዝታህ 3 года назад

    ይሄስ የፍቅር ታሪክ ሳይሆን የሌብነት ታሪክነው 😂😂😂😂

  • @taytumedia-82
    @taytumedia-82 3 года назад

    ምን አይነቷ እንከፍ ነሽ በፈጣሪ😂😂😂 ምን ይሰራልሻል እንዲህ ያለ ወመኔ

  • @Rippedsad
    @Rippedsad 3 года назад

    ይገርመኛል፡ይህን፡ያህል፡ወንድ፡ጠፎቶ፡ነው ወይ፡ከዚህ፡አጭበርባሬ፡ጋር፡ጊዜና፡ስሜት ማጥፋት።

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 года назад

    በፍቅር ስም እኔም ተጎድቻለሁ ልክ ነሽ የዋህ ስትሆኝ ሁለ መናሽን ታጭያለሽ አይዞሽ

  • @ሮዚማር
    @ሮዚማር 3 года назад

    አንቺማ ፍቅረኛው ሳትሆኚ ኤቲኤም ካሩዱ ነበርሽ ትንሽ ቆይቶ ኩላሊትሽን በቁምሽ አውጥቶ ይሸጠው ነበር እኔ የገረመኝ ይሄ ሞልቃቃ ህይወት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው?

  • @sophyagashwa6519
    @sophyagashwa6519 3 года назад

    ማሬ. በጣም. የወህ ሁንሺ ትምራትሺን. ያለማቅራጥሺ. ግን. ደሠ. ብሎኝል

  • @yohannesgoitom3464
    @yohannesgoitom3464 3 года назад

    Q