Ethiopia: በጣም አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 39

  • @zemenebedru3201
    @zemenebedru3201 2 года назад

    አይዞሽ አታልቅሽ አንች ማልቀስ የለብሽም አልገፍሽውም እሱያለቅሳል ጠብቂ እግዚአብሄር ያሣይሻል

  • @kasanshtades1064
    @kasanshtades1064 3 года назад

    ወይ በጣም እህቴየ ልፋትሽ በጣም ጀግና ሴት ነበርሽ ሀዳምን ይሆናል እዳችየለሰዉ አላገኘሽ ከሌባጋ ነዉ የደበለቀሽ በጣም ታታሪ ሴት ነሽ የተረገመ ባይታደል ነዉ እሱ እራሱ ከጅል ሰዉጋ ፈጣሪ አይደብልቀን ሰወች

  • @kasanshtades1064
    @kasanshtades1064 3 года назад +2

    ልፋቶ እና ታሪኳ በጣም ያሳዝናል ወይ እህቴየ ካይሚሮሽ አዉጥተሽ ጣይ የተረገመ ሰዉ ወይ ለራሱ አያቅ ወይ ለሰዉ አያቅ የሠዉም ሂወትም ያበላሻል ፈጣሪ እደህ ካለ ሰዉ ጋር ከመኖር ብቻ እፎይታ ነዉ እኮ ፈጣሪ አደራህን ከዝህ አይነት ሰዉ ሰዉረኝ አደረህን ልብ አቁስልን እዛዉ በጠ በሉ ጥቅር ብሎ ይቅር

  • @حىكواسفا
    @حىكواسفا 4 года назад

    አብሽሪውደ አችኮ ጀግናነሽ ብዙ መፀዋትነተ ከፍለሽለታል ባደረግሽው መልካም ነገር አትፅፅች የንፃህ ልቦችን ዋጋ አላህ ☝️እንጂ ማንም አይከፍለውም ወንድ ቢሂድ ወንድ ይመጣል የፍቅር ሰው ሳይሆን የጥቅም ሰው ነው ከውስጥሽ አውጭው ድጋሜ ወደ ሂወትሽ እንድመጣ አትፍቀጂለት እናት ናት መተኪያ የለላት ከምንም በላይ ለናትሽኑሪ ማማየ ያች ያለው እስከሚመጣ ሰብር አድርጊ የዋህነቱንም አታብዠው ውድ

  • @XxooXxoo-ez7hb
    @XxooXxoo-ez7hb 11 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤አይዞሽ. የኔየዋህአፍፍፍፍ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @biniambini9327
    @biniambini9327 3 года назад

    Ere adrshwan kelcu lakulin betam yesazinal

  • @susu-qz3us
    @susu-qz3us 3 года назад

    እህት በጣም ጀግና ጠንካራ ሴትነሽ ግን አች ለሱብር መስጠትሽ ስህተትነው ሚስቱ ሳቶኝ እናቱ ነው የሆንሽለት

  • @tgman
    @tgman 4 года назад +3

    እንድህ ነው ፈጣሪ አጣጥሞ አይሰጥም ለማንኛውም እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 года назад +5

    እህቴ ጀግና ሴት ነሽ አንች ግን እንደሚስት ሳይሆን እንደእናት ሁነሽ በት ነው

    • @allah871
      @allah871 4 года назад

      የእናቱ ምትክ አይደለች ሚሥት ማለት ሁለተኛ እናት ናት እሡ ሥላልገባው ነው እንጂ

  • @የአቡጁወይሪያደረሳነኝየኮ

    ወሏሂ ጀግና ነሽ አይዞሽ የኔ ውድ ጠከር በር እኳንም ሄደ እንዴ ስጦሪ ነበርኮ ሆ እኔ ብሆን እድህ አላደርግም የኔም ጎበዝ ነሽ

  • @kawusartube5658
    @kawusartube5658 4 года назад

    አይዞሽ እህቴ በርች ሰው የዘረውን ነው ሚየጭደው አሁን ጠንክሪ የዝመረሽ ሰአት ነው

  • @ብርቴ
    @ብርቴ 2 года назад

    አይ ሴት ሰው በአድ ነገር አይማር አድ ስህተት እኮ ያስተምራ ጤነኛ ማሰብ የሜችል ሰው ኦረ ባኮችሁ እዴ ያለሱ ሰው የለም ነው ያለ እሱ መኖር አትችልም ይሄ ፍቅር ሳይሆን መጃጃል ነው

  • @leylakader6016
    @leylakader6016 4 года назад

    አላህ ይርዳሽ እህቴ ካሁን በኃላ ጠንክሪ

  • @kalkidan9321
    @kalkidan9321 2 года назад

    እህቴ ወደ ራስሽ ተመለሽ ይህ ሰው አይደለም ሞትሽን ውድቀትሽን በህይወትሽ የተመሰቃቀለ ኑሮ እድትኖሪ እየተጫወተብሽ ስለሆነ ከሱ የሚያገናኙሽን ነገሮች ሰርዣቸው ልብ ግዢ እናትሸን ልጅሽን ተመልከች ስልክሽን ቀይሪ ቢመጣም አፈላልጎ በህግ እዳይደርስብሽ አሰደርጊው ለምን እደዚ እዳልኩ ታቂያለሽ ሲከፋው ወዳቺ ሲመቸዉ ወደ ሌላ ሠጨረሻ ላይ በህይወትሽ ይመጣ ና አርዶሽ ይሔዳል ጥርጥር የሐውም በህይወትሽ አንድ ነገር ብትሆኝም እሱ ሊጠየቅ አሸደርገሽ በህግ አስፈርሚው ጨርሰሽ ፈቀሽ አዉጭው ሰው የማመክርሽን አልሰማም ካልሽ የራስሽ ጉዳይ እውነቱን ነዉ ምነግርሽ ሁላችን ለፍቅር ብዙ ተጎድተን አልፈናል የራስሽ ጥንካሬ ይወስነዋል ወደየት እየሔድኩ ነዉ ብለሽ እራሰሽን ጠይቂ

  • @zemenebedru3201
    @zemenebedru3201 2 года назад

    የኔወርቅ ፀልይ

  • @Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ
    @Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ 4 года назад +1

    የኔ ዉድ ድምፅሽ ሲያምር.

  • @taytumedia-82
    @taytumedia-82 3 года назад

    ምን አይነቷ እንከፍ ነሽ በፈጣሪ😂😂😂
    ምን ይሰራልሻል እንዲህ ያለ ወመኔ

  • @allah871
    @allah871 4 года назад

    ትክክል ነሽ እንደ እሳት የሚያቃጥለሽ መፅዋትነትሽ፤ ያደረግሽው ነገር አሁን ያለሽበት ደረጃ ሥታሥቢው ልክ እንዳዲሥ የበለጠ ልብሽ ይቆስላል

  • @emuusrhii8748
    @emuusrhii8748 4 года назад +5

    እኔለፍቼማ ወንድም እላበላም

  • @muktarabdu8941
    @muktarabdu8941 Год назад

    በደህናሺ አደለምእህቴ የሆነገረአጎብሺነውጅ እድህማ ጅልአትሆኚም

  • @sjfyxjcx7131
    @sjfyxjcx7131 4 года назад

    የፈጣሪ ያለህ ጀግና ሴትነሺ እሱ ግን በክት ሬሳ ነዉ

  • @allah871
    @allah871 4 года назад

    የዋህነትሽ አይፀፅትሽ አላህ ይከፍልሻል ። አሁን ራሥሽን አዳምጪ ወደ ሂወትሽ ለሚመጡ ሠዎች በርሽን አትዝጊ ለመቅረብ ሞክሪ ምክንያቱም እንደሡ አይነት ባህሪ ያለው ሠው ካገኝሽ ድጋሚ ህይወት ታጓጓሻለች እሺ ማር

  • @iftaharulislam7275
    @iftaharulislam7275 4 года назад

    በጣአም ልቤተነክቶል ታአሪክሽን ስሰማአ ግን አንቼ የሴቶች ጀግና አታልቅሼ እሱ ባአስክሪኑ ይለቀስ እህቴ አላህ ድካምሽ ልፋትሽ አይቱልሽነው ልጁ በሰበብ አላህ ያራቀው ለኸይርነው ብለሽ አስቢ እሱ ሂልናው ያቆሸሸሠውነው አስቤ ባለትዳአር ሴት ያማገጠ ይሆነኛል ብለሽ ታለቅሻለሽ እህቴ ሳልረዳሽ ቀርቼአይደለም ግን የሞተ የሴት ውሻአ ቢያገኝ አይለቅም ሲሰኛ ነው ሲሰኛ ወንድ ትዳር ፍቅር አያቅም ልቡ እደ ገለባ ብንን ብሎ የሚጠፍነው አብሽሪ እህቴ እኔም ባንቼ ህይወት አልፌአለው ህመምሽ ይገባኛል ጠንከርበይ አላህ ካንቼጋአነው በርቼ።።

    • @jhufuh6686
      @jhufuh6686 4 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nejatnurhussein2999
    @nejatnurhussein2999 4 года назад +3

    ለወንድ ልጅ ይህን ያህል ፍቅርና እንክብካቤ አያስፈልግም, እሱ ሰርቶ ያብላሽ እንጅ እሱ ቁጭ ብሎ አንች ሰርተሽ እምታበይበት በምን ምክንያት ነው? Grrrrr

  • @getrekt9137
    @getrekt9137 4 года назад

    አይዞሺ ከፈጣሪ ታገኝአልሺ

  • @aminatseid7047
    @aminatseid7047 4 года назад

    የኔእህትአይዞሽ

  • @alrhechanaletp6185
    @alrhechanaletp6185 4 года назад

    Uuuuufffffffff 😭 😭 😭 😭 😭 😭

  • @mesaykasakasa9251
    @mesaykasakasa9251 Год назад

    ፀበል ተጠመቂ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 года назад

    ልጅሽ ነው ያስመሰልሽው እህቴ እንደእኔ ሀሳብ እራስሽን ቆም ብለሽ ብታስቢው እኮ እንደእናት እየተንከባከብሽው ያኖርሽው እናቱ ነሽ እንጅ ሚስት አትመስይም አሁን ፅና በይና ወደ ሚስትነት ግቢ እህቴ ጀግና እሴት ነሽ ከስህተትሽ ተምረሽ ለቀጣዩ ህይወትሽ ተምረሽ ሚስት ለመሆን ተማሪ እሽ መልካምነትሽ እግዚአብሔር ይከፍልሻል እሽ እህቴ በርች

  • @lezlezalezleza2553
    @lezlezalezleza2553 4 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @bereketabebaw2992
    @bereketabebaw2992 4 года назад

    እረ ይድፋሽ ነው የምልሽ ስላልገደለሽ ነው አልታወቀሽም እንጂ ሙተሻል ለረከሰ ወንድ ለዛውም ለደሀ ወንድ እኔ ብሆን አስገድለው ነበር በሂወት አይኖራትም

    • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
      @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 4 года назад +3

      እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ እንዴት መለያየት እያለ አስገድለዋለሁ ትያለሽ ይሄ የሰይጣን ስራ ነው

  • @emuusrhii8748
    @emuusrhii8748 4 года назад +1

    እላዝንልሽም ወንድ ገዳምነውንዴ

  • @umselman1115
    @umselman1115 2 года назад

    ተማንም፣ደደብ፣ጋር፣ምን፣አታገለሽ፣ሆሆ