የአሜሪካ ጉሊት \ ገበያ ሄጄ ጉድ ሰራኝ❗ ከኔ ተማሩ❗ ሀገሬ በምን ጣእሙ❗

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 170

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 года назад +16

    መልካም በአል ይሁንላችሁ የምወዳችሁ ቤተሰበቦች እናትና ልጆች እንዴት እንደምታምሩ ፈጣሪ ያለምልማችሁ♥♥♥

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      አሜን በጣም እናመሰግናለን

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 года назад +19

    እናትና ልጅ ደስ ትላላችሁ ማዘርዬ ማን እንደሀገራችን ግርግሩና ድምቀቱ 😂መልካም በአል ይሁንላችሁ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን ለሁላችን

    • @eskedarmulaw3114
      @eskedarmulaw3114 2 года назад

      Dess setlu mamie betam neqe nachew qaleyee tadelsh enatesh betam gobez nachew

    • @eskedarmulaw3114
      @eskedarmulaw3114 2 года назад

      Dess setlu mamie betam neqe nachew qaleyee tadelsh enatesh betam gobez nachew

  • @semiranurnur2654
    @semiranurnur2654 2 года назад +10

    😀 በዘንቢል ማሚዬ ጥላውስ

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 2 года назад +2

    በጣም ደስ ትላላቹህ: ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 2 года назад +1

    ውይ ማሚዬ ስታምሩ እናትሽን እንዳከበርሽ እግዚያብሔር በልጆችሽ ተከበሪ

  • @genetbekele4426
    @genetbekele4426 2 года назад +3

    የውሃው ዳሩ በጣም ያምራል የት ነው? ጎበዝ ጥሩ ምርጫ ነው ዘመናዊትዬ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ።

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 2 года назад +3

    Happy Ethiopian Easter mamya with your family bless you thank you so much for everything 🌺🌺🌺🌺🐣

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      Thank you have a blessed holiday

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 года назад +5

    ፋርመር ጉሊት 🤣🤣🤣ይመቾት ማዘርዬ እንክዋን አደረሳቹ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 2 года назад +13

    ታምራላችሁ እናትና ልጅ እንኳን አደረሳችሁ🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @lemlemlem8737
    @lemlemlem8737 2 года назад +1

    ማሚዬ መልካም በዓል ከነቤተሰብሽ ይሁንልሽ።

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 2 года назад +1

    መልካም በዓል ይሁንላቹ ማዘርዬ ከነቤተሰዎ ቃልዬ ላንቺም የኔ ውድ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን እናመሰግናለን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +2

    እናት እና ልጅ እንዴት እንደምታምሩ ጨዋታችሁ ደስ ሲል 😘😘😘😘💕💐❤💕💕💕🌷
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ
    ምርጥ ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ👏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም እናመሰግናለን

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 2 года назад +1

    እውነት ነው ማን እንደ ሀገር እናታችን ቦታው እንዴት ያምራል የት ማየት እፈልጋለሁ ቃልዬ😍😍😍

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 2 года назад +4

    የኔ ዉድ እት እናት ስለሌለኝ እኖቶችን ማየት ደስ ይለኝል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      እኛ እያለን

    • @hadrabaduruso7709
      @hadrabaduruso7709 2 года назад

      @@ejigemoya ኑሪልኝ ረጅም እድሜ ከጤናገረ ይስጥሽ የኔ እናት

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 года назад

    አሜሪካ ስንት መልካም ነገር አለው 100%ምናልባት ሳታውቂ ላጋጠመሽ ችግር ሳያውቁ ሌሎች እንዳያጋጥማቼው ማስጠንቀቅሽ መልካም ነው 🙏

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 года назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ የኔ እናት

  • @ellinenega7634
    @ellinenega7634 2 года назад +2

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹real Ethiopia 🇪🇹 beautiful blessed mom!!!

  • @kidkid1362
    @kidkid1362 2 года назад +1

    የወ/ሮ እጅጋየሁ ፊት ፏ ብሏል ቃልዬ ድካምሽ ሰርቷል ተባረኩ ታምራላቹ😍❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን እናመሰግናለን

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 года назад +1

    ወይ ውበት አንዴት እንደምታምሩ እናትና ልጅ ።

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 2 года назад +4

    ፍቅር የሆኑ አናት አርጅም አድሜ ይስጥዎት 💞🤣💞💞💞

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад +1

    የኔውድ እናት አልተመለሽም ለኬ እሠይ ልጆችሽ እነቃልዬ ደሥ ይበላችሁ ከናታችሁ ጋር በአልን ፈታ በሉ።

  • @almazbalcha9860
    @almazbalcha9860 2 года назад

    ኡሚ ደስ ስትሉ አቦ ድሬ ትመስሊያለሽ😘😘😘😘💪💪

  • @ellinenega7634
    @ellinenega7634 2 года назад +1

    Wow I love it 😻 mom you are Wright Gulte new USA 🇺🇸 farmer please I agree with you I saw 👀 always

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 2 года назад

    ማሚዬ ልክ አንደኔ አኔም የበዓል መጥበሻ ቅጠል ቢሆን አሉ ! ደስ ትላላችሁ !

  • @NasSolo
    @NasSolo 2 года назад

    melkam ye fasika beal fafteu arif nw👍👍

  • @bethlehemb1369
    @bethlehemb1369 2 года назад +2

    😂😂😂 እናትና ልጅ እንኳ አደረሳቹ ዛሬ በጣም ነው የሳኩት ማን እንዳገር የእዉነት የውሀው ፏፏቴ መንፈስ ያድሳል በጣም

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 года назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ ስታምሩ አራሷ በረታች መልካም በአል🥰🥰🥰

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን ለሁላችን

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 2 года назад

    Kal you are the luckiest person ever, you have a strong and young mother E.ama Ejigayehu ,Mammy I am wishing for you long life with health and God bless you and your family as well.

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 2 года назад

    ኮባ የት እንደሚሸጥ ለማታውቁ ሜክሲካን ሱቅ አላቸው ( banana leaf)

  • @bezazemedu3138
    @bezazemedu3138 2 года назад

    ውይ ቃልዬ ደስ ስትሉ

  • @azeb8385
    @azeb8385 2 года назад

    Hahaha he said she have COVID this is so funny እናትና ልጅ ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @almazethio4434
    @almazethio4434 2 года назад +1

    ማሚየ ስወድሽ እኮ 💖👈እኳን አደረሳችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 2 года назад +1

    ውይ ማሚዬ ዛሬስ አሳዘንሽኝ እንደው ሀገር ቤት ተለምዶ ያን ግርግር ሞቅ ሞቅ እዚ እኮ ችግር ነው እኔም በአልን በመከራ ነው የለመድኩት እንጅ የበአል ግርግር የበአል ድባብ እንዴት እንደምወድ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      እውነት ነው

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 2 года назад

    እግዛብሄርይስጥልንስላስጎበኛችሁንታምራላችሁ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 2 года назад +1

    ማዘርዬ ማን እንደ አገር የበለጠ ግርግሩ የኩበቱ ሽታ የዶሮው የበጉ ጬኸት የቄጤማው ያሪቲው ሽታ ማን እዳገር በሰው አገር ያከበረን አምላክ የተመሰገነ ይሁን በደንብ እናከብራለን ለዚች ቀን ያበቃን አምላክ ምስጋና ይድረሰዉ ቃልዬ የበለጠ ድባብ አሳያቸው

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 2 года назад

    እናንተስ ደስ እምትሉ አራዶች ናችሁ አሉ እንጂ የ RUclips ሳንቲም ለመለቃቀም ህዝቡን የሚያባሉ እንደዚህ የናትና ልጅ ፍቅር እያስተማሩ RUclips ቢከፍልም አይገርመኝም ፍቅርን ማስተማር ጥሩ ነው ለማንኛውም እንኳን አደረሳችሁ 🙏💚💛❤️🙏

  • @mebratayele59
    @mebratayele59 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስታምሩ ታላቅ ታናሽ የምትመስሉ ብሩክ ናችሁ ተባረኩ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን በጣም እናመሰግናለን

  • @gfg4073
    @gfg4073 2 года назад +1

    እንካን አደረስሽ እናታችን

  • @senaittola5346
    @senaittola5346 2 года назад

    Your mom she's so beautiful God bless you guys

  • @elizabethamsalework3006
    @elizabethamsalework3006 2 года назад +2

    Your mammy She Is so cute 😘😘😘😘😘

  • @ruthm1310
    @ruthm1310 2 года назад

    Betam des yelal welachu chamash Gen tikikil aydelm mejemeria safety yekedmal melkam beal

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 2 года назад +1

    TEBAREKUU 🙏🙏❤❤❤

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 года назад +2

    ድርብብ ያለች እናት

  • @ZemaritkidistmitikuOfficial
    @ZemaritkidistmitikuOfficial 2 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 года назад +2

    ስታምሩ እናትና ልጂ😘

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እናመሰግናለን

  • @hannahworku1612
    @hannahworku1612 2 года назад

    Smell or odor ?

  • @hiwottedla948
    @hiwottedla948 2 года назад

    Howl old your mammy she really look like your older sister and such beautiful mon God bless all of you

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 2 года назад

    Your mother is modern ❤

  • @Dream-bebe
    @Dream-bebe Год назад

    Beautiful 😍 mom and daughter!

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 2 года назад

    ደሕና ቆዩ ማዘር 💚💛❤️

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 2 года назад

    ማሚዬ ስወድሽ

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 2 года назад

    ወይ እናቴ! አገሩን ለሚወድድ ሰው አሜሪካ አይለመድም!እኔም እመላለሳለሁ ነገር ግን አለምደውም።

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 2 года назад +2

    Enquan Adirisatchu Lovely family.

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      Enkuan abro aderesen

  • @የአሜንእናት-ጠ2ጨ
    @የአሜንእናት-ጠ2ጨ 2 года назад

    ማሚዬ እርሱም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እናቴን ይመስላሉ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 года назад

    እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ 🙏

  • @woinshetasegdew2065
    @woinshetasegdew2065 2 года назад

    Betam tamiralachihu enikuwan aderesachihu ejig arada honechibish esey yene demam gobez

  • @eduhosi5995
    @eduhosi5995 2 года назад

    Melkam beal lehulachum...are enante sewoch like adrgu ebakachuuu...

  • @Emanshekor
    @Emanshekor 2 года назад +2

    That's one sad looking farmers market 😂 poor mom she probably thinks Americas market sucks Lol Bring her to Dallas we got the biggest farmers market she can do shopping all day long...melkam faskia to you all ❤️

  • @helens3677
    @helens3677 2 года назад

    Where is the park?

  • @nuale23
    @nuale23 2 года назад +1

    መልካም በዓል ይሁንላችሁ ወ/ሮ እጅግ አየሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን ለሁላችን

  • @tigistberhanu2431
    @tigistberhanu2431 2 года назад +1

    Wow so beautiful please Thank-you Godbless

  • @lelabelete7905
    @lelabelete7905 2 года назад

    ማዘር የድሮ አራዳ እንደነበሩ ከንግግራቸውያስታውቃሉ "ሀሳብሽን እዚህ ነው የምትጥይው" አላሉም፡፡ በጣም ነው የምወድሽ ረረረረረጅጅጅጅጅምምምም እድሜ ከጤና ጋር፡፡

  • @roobee1353
    @roobee1353 2 года назад +1

    Mamiyye,zembelish yamiral

  • @mamaafrica4275
    @mamaafrica4275 2 года назад

    Enidet Desi enidemitililu !!! Ayileyachihu

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 2 года назад

    ማን እንደ ሀገር። እኔም ከበአል ደስ የሚለኝ ግርግሩ ነው።
    መልካም በዓል ተመኘሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን ለሁላችን

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 года назад

    አስተማማኝ ነዉ ወይ ይሄ ድልድይ?? ጥሩ ጥያቄ የእነሜሉ እናት kkkkk እኔም እያሰብኩት ነበር

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 2 года назад

    ወይኔ ያገር ቤት ዘቢል ማዘርዬ መልካም በአል ይሁንላቹ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад +2

    ፋርመር ጉሊት 😃😃😃😃😃 ሣሪሥ ነዋ ገበያዋ ምታርግ እኛ ሀገር የበአል ወከባው ይለያል።

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 2 года назад

    I love you Mother and kaliya ayzosh ye melu enat man ede Ethiopia

  • @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
    @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 2 года назад

    አሰይ ስታምሩ መልካም በዓል 🙏

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 года назад

    Melkam endegna Hager aydelem yeteleye new!

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 2 года назад

    Yet Hager new?

  • @arsema12
    @arsema12 2 года назад

    Thank you

  • @ጩናጌታቸው
    @ጩናጌታቸው 2 года назад

    ሠላም ለአንቺ ይሁን እህቴ መልካም በአል ይሁንልሽ እያልኩኝ የሚጠይቅሽ ጉዳይ አለኝ እባክሽን ስለኢትዮጵያዊነት ብለሽ እስፓንሴር ልያደርገን የሚችል ወንገን ፈልግልን እኔና ባሌ ለ12 አመት በኬንያ ስደተኛ ካምፕ ውስጥ ነን እኔ አሁን አሞኝ እትዮጵያ ነኝ ነገር ሁሉ ግራ ገብቶኛል እባካችው ይህን ፀሁፍ የሚታዩ ውድ ወገኖቼ ፀልዩልኝ!!!

  • @sinidutekluamenamenamen8328
    @sinidutekluamenamenamen8328 2 года назад

    Ejegey yen konjo

  • @ekram2626
    @ekram2626 2 года назад

    Mother ena kalye des tamralachu mashallah

  • @lidiyamekonnen8028
    @lidiyamekonnen8028 Год назад

    Mommy ene mar❤

  • @תדלהאשטה-ת6ק
    @תדלהאשטה-ת6ק 2 года назад +1

    ስታምሩ መልካም በአል ይሁንላችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን ለሁላችን

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 2 года назад

    ስታምሩ እጅግዬ ውብ ነሽ እኮ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 года назад +1

    እጅግዬ ሱቅሽ የልብስ ነው?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      የቤት እቃ ነው

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 2 года назад +1

    ደስ ስትሉ

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 2 года назад

    ማሺአላህ ታሰቀናላችሁ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +1

    እንኩአን አደረሳችሁ 🙏🏽

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 2 года назад +2

    የተባረካችሁ ቤተሰቦች , በጣም ነው የምወዳችሁ❤️

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 2 года назад

    Love ur mom😍

  • @woinshetasegdew2065
    @woinshetasegdew2065 2 года назад +1

    Degimo hihichi konijo wey segur menekakat

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 2 года назад

    Ejege bewunet yemekina medate firehatesh yaleshewe enem kenejew gone hogne ene negne emeneda yemimeselegne

  • @arsema12
    @arsema12 2 года назад

    Awawa"💞💕

  • @getubabye3987
    @getubabye3987 2 года назад

    በጣም ጨዋ እናት አለባበሳቸው አስተሳሰባቸው ይናገራል

  • @lucybelay1414
    @lucybelay1414 2 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን ለሁላችን

  • @woinshetasegdew2065
    @woinshetasegdew2065 2 года назад

    Ere ejig liji betam Zena aderegachihugn desa yilal

  • @lesesahelemichael367
    @lesesahelemichael367 2 года назад

    Batme tamwralhewe Melyanem asayoge

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад

    አደየ ስታምሪ ከነ ነጠላሽ ማንነትሽን የምትኾሪ ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹሁ መልካም በአል ይሁንላቹሁ ደስም ይበላቹሁ 🙏😇😍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን ለሁላችን

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 2 года назад

    ይመቻችሁ

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 года назад

    setameru melkam behale yehunelachu❤❤

  • @arsema12
    @arsema12 2 года назад

    I love your video

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 года назад

    የት ስቴት ነው

  • @adu319
    @adu319 2 года назад

    Wey mammye asakshen zenblesjen yezesh gebyawm altesakam🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @birkefekadu5506
    @birkefekadu5506 2 года назад

    ማሚ በነጠላ አይበርደዎትም

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አይ ቡርድ አይደለም

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አይ ቡርድ አይደለም

  • @rozagebru7027
    @rozagebru7027 2 года назад

    Btami desi tellatu