Anchor news nov 5 በአማራ ክልል ውጊያዎች ሲካሄዱ ዋሉ፥ በበርካታ አከባቢዎች ውጊያ እየተደረገ ነው፥ የወልቃይት ዞን ሊፈርስ ነው፥ አፈሳው ተጠናክሯል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 307

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 месяца назад +17

    ❤❤❤❤መሳይ መኩንን የአማራ ህዝብ ልጅ እግዚአብሄር ጥላ ከለላ ይህንን ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ

  • @YitayihBiresaw
    @YitayihBiresaw 2 месяца назад +53

    እግዚአብሔር ከተገፋው አማራ ጋር ነው በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 месяца назад +36

    አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ!!!

  • @nebeyugetamesay1401
    @nebeyugetamesay1401 2 месяца назад +76

    እንኳን ለመድሀኒአለም አመታዊ በዐል በሰላም አደረሳቹ፨ ፋኖ ይችላል

    • @AddisBaddis
      @AddisBaddis 2 месяца назад +2

      Amen

    • @MestugirmaZeleke
      @MestugirmaZeleke 2 месяца назад +3

      እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 2 месяца назад +1

      @@SpikiLaki6,11,24📌

    • @MeklitRodi
      @MeklitRodi 2 месяца назад +1

      Enkan abro aderesen

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 2 месяца назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @خيريهخيريه-ه9خ
    @خيريهخيريه-ه9خ 2 месяца назад +37

    በርቱ አድነት አድነት አድነት ሀይል ነው ፍትህ በሴራ ፖሎቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ ላለው ለአማራ ህዝብ ለህፃናት አላህ ይርዳቹ ፈኖዎች

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 2 месяца назад +19

    የሚዲያው ድሮን ጋዜጠኛ ወንድም መሳይ መኮነን ያለመስልቸት ለትግሉ አጋርነትህን አስመስክረሀል እናመስግናለን 🙏 ድሉን በቅርብ ለማየት ያብቃን 🤲
    ድል የእምድር ድሮን ለሆነው ለነበልባሉ ፋኖ ፋኖ ይችላል 💪💪💪💪

  • @samuallfentahun360
    @samuallfentahun360 2 месяца назад +6

    አንድ አማራ አንድ ትግል አንድ ልብ አንድ ሀሳብ አንድ ተስፋ ።ድል አማራ ፋኖ❤👉💪💪💪💪

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 2 месяца назад +5

    ጀግናው መሳይ መኮንን የቁርጥ ቀን ልጅ እግዚብሔርና የኢትዮጵያ ህዝብ ውለታኽን ይክፈልህ ። ልጆችህን ባለቤትህን እግዚብሔር አምላክ ይባርካቸው ለአንተም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የልፋትን ውጤት በቅርቡ የሀገራችንን የህዝባችን ትንሣዔ ያሳይህ። ተባረክ ተባረክ 🙏

  • @WesenMokonen
    @WesenMokonen 2 месяца назад +7

    ይ ያብራአሀምእ፡አምላአክእ፡ባማራአ፡ፋኖኦ፡ፊትእ፡ቅደእምእ፡ያብይእ፡አሀመድእ፡ሰዉበላዉእ፡ሰራዊትእ፡ያማራአ፡ምድእርእ፡እሳትእሁናኦ፡ይብላዉእ፡ቸሩኡ፡እግዛብሔርእ፡በፋኖኦ፡ፍትእይቅደምእ፡ድልእ፡ለመላአዉእ፡አማራአ፡ፍኖኦ❤❤❤

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 2 месяца назад

      አሜሜንን አፈር ያብላው የንፁሀን ደም ይፍረድ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 2 месяца назад +5

    ወጥሩ ደሞቻችን ፋኖ ሳተናው ነበልባሎቻችን ትንታግ የምድር ድሮኖች አለሞቻችን ድል ለፋኖ ሳተናዎቻችን ደሞቻችን ፋኖ ይችላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የጀግና ዘር የአማራይቱ ልጆች አይዞን በርቱልን ወጥሩ

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 2 месяца назад +6

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @eyobgetachew-p3c
    @eyobgetachew-p3c 2 месяца назад +10

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 2 месяца назад +9

    መሳያችን ❤ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለተገፋው ለተከዳው የ አማራ ህዝብ❤❤

  • @YeshiTela-xh2ss
    @YeshiTela-xh2ss Месяц назад +5

    ፋኖ መከታችን ነፃነታችን ትግሉይቀጥላል እናሸንፋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abex_Alem
    @Abex_Alem 2 месяца назад +60

    ❤ ነበልባሎቹ የምድር ድሮኖቹ ❤ ፋኖዎቹ ❤ መድሃኒነ ዓለም ❤ ከናንተ ጋር ይሁን ❤

    • @tigi_habeshawit
      @tigi_habeshawit 2 месяца назад +2

      አሜንንንንንንን እንኳንም አብሮ አደረሰን

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 2 месяца назад +1

      The poll."Anemayee Hailu Kessemayee, mothers and fathers are paying, praying, praying " !!!

  • @abrahaworkie4950
    @abrahaworkie4950 2 месяца назад +13

    የድሉን ቀን ለማቅርብ የሕዝባችን መከራ ለማሳጠር ሁሉን አቀፍ አንድ ጠንካራ የፋኖ ድርጅት:: አንድነት አሁንም አንድነት!!!

  • @hailesolomon1504
    @hailesolomon1504 2 месяца назад +6

    መልካም ይበለው አማራ ሁኑ ተደራጁ ከፋኖ ጎን ተስለፋ አልን አንስማም ካልክ ይበልህ አማራን ፋኖ የተቸህ እንኳን ህዋህት ኦነግም ይወራሃል ከፋኖ ጎን ካልሆንክ ክብር የለም

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 2 месяца назад +5

    እንኳን ለመድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረበዓል አደረሳችሁ ቸሩመድኃኔዓለም ከክፎ ሁሉ ይጠብቃችሁድል ለፋኖ ጋዜጠኛ መሳይ ጀግና ድልለአማራፋኖ ፋኖ የህዝብ ልጅ💚💚💚💛💛💛💖💖💖💖💪💪💪💪

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 месяца назад +38

    🎈ወጥር ፋኖ!!

  • @solomon3431
    @solomon3431 2 месяца назад +3

    🙏ለአማራ ኢትዮጵያዊው!!
    ኢትዮጵያዊው!! ሕዝብም🙏
    ሰላም🙏ሰላም🙏
    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ____
    _____

  • @amenamen4499
    @amenamen4499 2 месяца назад +10

    ድል ለተገፋው ለታረደው ለተጨፈጨፈው ሀገር ወዳዱ ጀግናው የአማራ ህዝብ💚❤💛💪🙏

  • @solomon3431
    @solomon3431 2 месяца назад +4

    “🙏የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።”🙏
    ዘዳግም 1፥11
    ____
    “🙏እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።”🙏
    መዝሙር 68፥5
    _____

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara 2 месяца назад +3

    #አማራ💚💛❤️

  • @hekenyamnigussie
    @hekenyamnigussie 2 месяца назад +4

    የፋኖና የአማራ ሕዝብ ትግል የማእዘን ድንጋይ አንድነቱ ነው። ስለሆነም አንድ ሁኑ አንድነት ሐይል ነው።

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 2 месяца назад +2

    አስጨናቂው ፋኖ ይችላል ፈጣሪ ይጠብቅልን አይዞን ወገኖች ወጥሩ

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 2 месяца назад +6

    መሳይ መኮንን እናመሰግናለን 🙏 ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @habtamueyasu-pl1vu
    @habtamueyasu-pl1vu 2 месяца назад +13

    ከረኔር ደመቀ ዘወዱን በጥብቅ መከታተል እና አቆሙን ማወቅ ነው የአማረን እርስት አሳልፎ የሚሰጥ ከሆነ እርምጃ መወስድ አለበት ሰንት ጀግና የአማራ ልጆቺ የተገበረበት እርስታቺን ነው ለአማራ የመሞት እና ያለመኖር ነው

    • @alemu-lz8wn
      @alemu-lz8wn 2 месяца назад

      ታዝላችሁ ገብታችሁ የምትኖሩ ከመሰላችሁ ሞኞች ናችሁ እነ ሁሉ አማረኝ የእጃችሁ ታገኛላችሁ ገና

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 2 месяца назад

      ሆዳም ብአዴን ሆኗል ሲባል የሰማ ሰው የለም። አማራን በሰሊጥ ሸጦታል።

  • @PopTeshome
    @PopTeshome 2 месяца назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @MengstuMengstu-rg2lv
    @MengstuMengstu-rg2lv 2 месяца назад +6

    በርቱ ፋኖዎቻችን

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 месяца назад +4

    ወገኔ ለ20'000,000 ህዝብ ሰላም እና ነጻነት ዉድ ህየወታችሁን የምትገብሩት እንቁወቻችን አምላከ ኢትዮጵያ ሃይል ብርታት ሰይፋ ጥበብ ይሁናችሁ የምትዋደቁት ሃገረ እግዛብሄር ለሆነችዉ ኢትዮጵያ ነዉና!!!

  • @yathiethiopia1296
    @yathiethiopia1296 2 месяца назад +6

    ድል።ለአማራፍኖ❤❤❤❤❤ድል።ለአማራፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 2 месяца назад +19

    ውዶቸ ለኛ እሜከፈል መሰዕትነት ነው ክብር ይገባችሁል ፍል ለፋኖ❤❤❤

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 2 месяца назад +3

    ድል ❤ ለፋኖ ❤ ድል ❤ ለጀግኖቻችን ❤

  • @habtamueyasu-pl1vu
    @habtamueyasu-pl1vu 2 месяца назад +17

    ሀገሪቱ በፋኖ ነፃ እደምትወጣ እናምናለን

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh 2 месяца назад +11

    እግዚአብሔር ሆይ ፋኖን አንድ አርግልን❤❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @Alemu-h5h
    @Alemu-h5h 2 месяца назад +9

    ወይ ደመቀ ዘውዱ በስተመጨረሻ የብፅግና ባንዳ መሆንህ የሚደንቅ ነው ቀርጥፈው ይበሉሀል በኢትዮጵያ ምድር አማራ ሲሣደድ ተባባሪ መሆንህ በአማራ ምድር ጭምር በወልቃይት ምድር ።

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 2 месяца назад +12

    የሚያሳዝነው ሚኒሻና አድማ በታኝ ተብየወች ምናለ አርፈው ቢቀመጡ ድልፋኖ❤❤❤

  • @AssefaBekele-s9b
    @AssefaBekele-s9b 2 месяца назад +3

    ድል ለጭቁኑ አማራ።
    ከድሮውን ጥቃት ለማምለጥ በአስፉልት አትጓዙ።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 месяца назад +3

    አሸናፊ የሚያደርገን ብዛታችን ሳይሆን ጠንካራ አምሐረዊ ብሔርተኝነታችንና የአላማ ፅናትና እንድምም ጠንካራ ድርጅታዊ ድስፕሊን ሲኖረን ነው

  • @yathiethiopia1296
    @yathiethiopia1296 2 месяца назад +6

    ድል።ለአማራፋኖ❤❤❤❤❤

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 2 месяца назад +15

    አንድነት ሐይል ነው እናሸንፋለን አንጠራጠርም ወደፊት!!!

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 месяца назад +19

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሽንፈት ነው!!

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 2 месяца назад +6

    ወልቃየት ህዝብ ተነስ ታጠቅ ዝመት ድንበርክን አስከብር 👌👌👌💪💪🥰

  • @amaamm-zv6vq
    @amaamm-zv6vq 2 месяца назад +21

    ጠንክር ፈኖ ወጥር

  • @timharmon10
    @timharmon10 2 месяца назад +7

    ድል ለ አይበገሬው ጀግናው ፋኖ 💪🏼💪🏼

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 2 месяца назад +6

    የኢትዮጵያ አምላክ ከፊታችሁ ይቅደም እሱ ለተበደሉት ይፈርዳል ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 2 месяца назад +7

    ፋኖ ወንድሞቼ እባካችሁ ከከታማ ለቃችሁ ስትወጡ ህዝቡን ይዛችሁ ውጡ ወይም አስታጥቁ ካለዚያ የአብይ አረመኔ ወንበር አስጠባቂ ወታደር ደሀውን እንዳያስጨፈጭፉት😢

  • @AliHusane-cf8xp
    @AliHusane-cf8xp Месяц назад +2

    አድአማራድልለፋኖ

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju 2 месяца назад +6

    ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 2 месяца назад +1

    ናዝሬት ኖ አዳማ ናዝሬት ሀለተኛዋ የአማራ ክልል ድል ለፋፋኖኖ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 месяца назад +1

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!

  • @FreeAmharaCountry-t4p
    @FreeAmharaCountry-t4p 2 месяца назад +8

    Never ending misery 😢 Only solution is independence from Ethiopia! Free Amhara Country 💚 💛 ❤️

  • @EfraemShewafera
    @EfraemShewafera Месяц назад +3

    የኛ ጀግኖች በርቱሉን

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 месяца назад +3

    ፋኖውች በገበት ሁለ ለቀው ሲወጡ ወጣቱን ይዘው መውጣት አለባቸው

  • @enanu7590
    @enanu7590 2 месяца назад +8

    አውቆ ለተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም አሉ የወልቃይት ጠገዴ አመራሮች አውቀው ተኝተዋል የአማራ ህዝብ እየተዋደቀ እነሱ ዳር ቆመው ሚመለከቱ ያሉ የአሁን በፊቱ ሶቆቃ አያስታውሱም እንዴ ብልፅግናን አምነው ሚቀመጡ

  • @hfteh3659
    @hfteh3659 2 месяца назад +3

    ድልለፋኖ ❤❤❤

  • @desalegnasemahegn5939
    @desalegnasemahegn5939 2 месяца назад +7

    ድል ለፋኖኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 месяца назад +2

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @خديجةجوجو
    @خديجةجوجو 2 месяца назад +11

    ድልለአማራፋኖ💚💛❤🔐🔐💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹💐💐💐💐

  • @tezeradejen8581
    @tezeradejen8581 2 месяца назад +2

    መሳያችን እናመሰግናለን ለምታቅርብልን መረጃ🙏🙏🙏🙏

  • @habtamumenge4449
    @habtamumenge4449 2 месяца назад +2

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለጀብደኛው ፋኖ💪💪💪

  • @MelkamuBaynes-v1y
    @MelkamuBaynes-v1y 2 месяца назад +7

    የገረመው ወንዷብሩ ልጆች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 месяца назад

      ገረመው ወንድአወቅ ማነው ?

  • @MuhammedJemal-s6q
    @MuhammedJemal-s6q 2 месяца назад +5

    ፋኖ ይችላል

  • @SaydAbdala
    @SaydAbdala 2 месяца назад +12

    በርታ ግዴታህን ተወጥተሀል ካቅም በላይ አላህ ይገዝህ ❤💛💚

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 2 месяца назад +10

    AMHRA FANO LION 🦁 KING 🦁 🤴 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @Yerous
    @Yerous 2 месяца назад +4

    ደግናዉ እኳን መጣህ እንወድሀለን መሳይ

  • @ዋትነካትና-m4u
    @ዋትነካትና-m4u 2 месяца назад +5

    አቦ ጀግኖች ናቸው ፋኖ እኔ ከዚህ በኋላ ኦሮሞ መሆን አልፈልግም

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 2 месяца назад

      በየትኛውም ዘር ጥቂት ፓለቲከኞች ሆዳሞች ናቸው የሚያባሉን ህዝብ ፍቅር ነው እግዚአብሔር የድሮ ፍቅራችንን ይመልስልን

  • @GfvbBvcd
    @GfvbBvcd 2 месяца назад +3

    አሏህ ከነሱጋረ ይሁን

  • @haymanottadege9834
    @haymanottadege9834 2 месяца назад +5

    ፋኖ

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r 2 месяца назад +3

    ሰላም ጤና ይስጥልን መሳይ መኮንን

  • @AliHusane-cf8xp
    @AliHusane-cf8xp Месяц назад +2

    አላህይጠብቃቺሁ

  • @solomon3431
    @solomon3431 2 месяца назад +1

    “🙏እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።”🙏
    መዝሙር 68፥5
    __

  • @GetnetShiferaw-g5i
    @GetnetShiferaw-g5i 2 месяца назад +3

    ሽግጠህ ወጋ ፍኖ!!!!

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 2 месяца назад +7

    Victory for fano ❤fano 🎉🎉🎉🎉God be with fano

  • @HaiTess-b7s
    @HaiTess-b7s 2 месяца назад +7

    በርታ መሳይ !!!

  • @habtaykindie895
    @habtaykindie895 2 месяца назад +4

    በርቱ ጀግኖች።

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 2 месяца назад +18

    በርቱ ፋኖዎች !!!!

  • @astair1568
    @astair1568 2 месяца назад +5

    Victory for fano❤❤❤❤❤❤❤

  • @teketelaweno8787
    @teketelaweno8787 2 месяца назад +10

    መሳያችን ❤❤we love you 😘

  • @tegestherrmann4029
    @tegestherrmann4029 2 месяца назад +1

    Stay strong on your prayer , the Almighty GOD will help and protect you. Thank you Messaye for bringing this news.

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 месяца назад +9

    ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በተራዘመ ጦርነት እየወደመ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ!!!

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 2 месяца назад +2

      If you want your freedom stand with FANO 📌

  • @mahariayenew7395
    @mahariayenew7395 2 месяца назад +2

    Thanks! I’m

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 2 месяца назад +5

    ያረብ !

  • @HanTA24
    @HanTA24 2 месяца назад +6

    Victory for FANO 💚💛❤️🔥

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 месяца назад +1

    Thank you Mesay Mekonen

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 месяца назад +4

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @ethioethio4787
    @ethioethio4787 2 месяца назад +10

    ግፋ ፋኖ

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 2 месяца назад +1

    10/12/2016 - 27/02/2017
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
    . . . . . . . . .
    የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው???
    በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡
    ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡
    ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡
    በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡
    አብዛኛውን ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ መሆኑን ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .
     በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .
     አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .
     በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥን የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . .
     ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ . . .
     አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ . . .

  • @ketemabelete5991
    @ketemabelete5991 2 месяца назад +11

    Well come Messay Mekonnon, greatest Ethiopian

  • @Yashi-t4f
    @Yashi-t4f 2 месяца назад +2

    እሰይየኔጀግናወንድሞችአምላክይርዳችሁ

  • @WoretawAsfaw-z9z
    @WoretawAsfaw-z9z 2 месяца назад +5

    ጤና ይስጥልኝ መሳይ

  • @قومز
    @قومز 2 месяца назад +3

    ገና ትግራይ ና አማራ እልቂት አለ 💯
    አማራኳ ሙቶ አያልቅም ትግሬ የመጨረሻ መጥፊያዋነዉ😂

  • @AlemayehuFiseha-k4g
    @AlemayehuFiseha-k4g 2 месяца назад +3

    ልሳነ ግፉሀን አይዋጋም ከፋኖ ተቀላቅሎ

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 2 месяца назад +5

    አማራ ለድል መብቃት የሚችለው አንድ መሆን ሲችል ብቻ ነው::

  • @lulitsweety3971
    @lulitsweety3971 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ ለድል አብቃቸው

  • @Mike_Tom_1000Tom
    @Mike_Tom_1000Tom 2 месяца назад +7

    የወታደራዊ እቅዳቸውን በፍፁም በሚድያ መናገር የለባቸውም!

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 2 месяца назад

      ማን ይንገራቸው ያሳዝናል

    • @Mike_Tom_1000Tom
      @Mike_Tom_1000Tom 2 месяца назад

      @ በትክክል ...እዚ ውስጥ እኮ ብዙ ጠላት አለ አብይ አህመድ እራሱም ማዳመጡ አይቀርም! ለምሳሌ ከየት ሄደው የት ጥቃት እንደፈፅሙ ኪሎ ሜትሩ ሁሉ ሳይቀር እየተናገሩ ይህ ትልቅ መረጃ ነው!

  • @SisayLab
    @SisayLab 2 месяца назад +4

    Good for fano❤❤🎉😢❤🎉

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 2 месяца назад +3

    ትክክል እዳማ ላይ ትልቅ አፈሳ ላይ ናቸው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 месяца назад +1

    እግዜአብሄር ይፍርድባቸው እንጂ እነዚህ ስወች ምድሪቱ ጠበበቻቸው😢

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 2 месяца назад

    Bravo Fano!