Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ግሩም የሆነ ምሁራዊ ትንታኔ ነው: እንዲህ የበሰሉ አርበኞች የተቀላቀሉበት የአማራ ፋኖ ትግል በመሆኑ እጅግ እንኮራለን!! ተስፋችንም በጣም የለመለመ እንድሆን ያደርገዋል::ድል ለፋኖ!! ድል ለአማራ ሕዝብ ብሎም ለኢትዮጵያ!!
negew"degmo liela qenew"bakhh bayihon tiru neber mdritu chigrwa hiwaw lay taraw newe☝️🤲✊🙏 🤔👍
ፕሮፊሰር ጌታ አስረዳ በወያኔ ዘመን ጎንደር ዩንቨርሲቲ እያለሁ ነበር የማስታወስው ወጣቶችን ሲደረጅ አሁን ፋኖ ሁኖ ስላየውት ደስ ብሎኛል ድል ለአማራ ፋኖ
@@birhanutadele-lm9xv mature intellectual he is!
@@fmwhatsup Yegelba hassab!
@@fmwhatsup zewer bel antena meselotchih kenekabatchu koytual liela menged feligu. Yeamara hizib beandinet amaranim ethiopianim netsa mawetat new. Gelebana enkiridad mabeter lay nen.
@እራስህን አጋለጥክ የሚናገረውን የሚሰራውን የማያውቅ ነው ተሳዳቢ:: አማራን መስለህ ለመከፋፈል መሞከር በድንጋይ ላይ ውሀ እንደማፍሰስ ነው አትድከም እልቁንስ ስለእውነት ሰው ሆኖ መገኝት:: አንበሳ ጋዜጠኛ ነው መሳይ
ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ!!!!ፋኖን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ።
አሚን ያረቢ
አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏
የማደንቅበት ቃል አጣሁኝ እንዲህ አይነት ብቃት ከህትትና ጋር ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተ ፋኖን ብቻ ሳይሆን አለምን መምራት ትችላለህ💪
አቤት አቤት ደነዝ2000 እጅ ጠ የተባለ የት መሠለህ
@@mariamenate21ወሬኛ ተከፋይ፣ ማንነትህን የሸጥክ፣ ለሆድህ የተገዛህ አገልጋይ ነህ።
መሳይ እባክህን ይሄን መልካምና ብልህ ፋኖ አመስግንልኝ ይገርማል::ያንተንም ቀናነትና ትጉነት ሁሌም እናመሰግናለን
በእውቀትም በውትድርናም ብቃት ያለው የአማራ ጀግና ኢሄ ነው:: ድል ለፋኖ::
ይሄ ሰውዬ መልካም መልካም መልካም አርኪ ፋኖ ነው።
ልብ የሚያሞቅ ተስፋ የሚሰጥ ንግግር በጣም እናመሰግናለን አርበኛ ጌታ አስራደ እንዲሁም መሳይ በርቱልን ጀግኖቻችን። ድል ለአማራ ፋኖ !!!መነሻችን የአማራ ሕልውና መዳረሻችን የኢትዮጵያ አንድነት !!!
ፕ/ር ጌታ አስራደ የሚገርም ትንታኔ ነው የሰጠሀን እናመሰግናለን ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪
@@maste4760 ምን ያረጋል አንጋፎች አባት አርበኞች አስታመው ለተፉት ለእስክንድር ጉያ ስር የሚንከላወስ ያለ ሰው ነው። ሽማግሌዎች እንኳን የተረዱትን የእስክንድርን የስልጣን ጥመኝነት እንዲሁም ጋዜጠኛ ሆኖ ወታደራዊ አዛዝ ልሁን ብሎ ያለ ሀፍረት የተቸከለን ሰውዬን በጊዜ መረዳት አቅቶት ያለ ደካማ ለአንድነት ለዝግመቱ ተጠያቂነት ያለበት ሰው ነው ። እስክንድር ነው አማራ ለሱ የትግል ግቡ ??? 🥴
ግለሰቡን የምታውቁ ማንነቱን ለራሳችሁ ጠብቁ. የእናንተ ፕ/ር ማለት ለቤተሰቡ ጠንቅ ያመጣል. ዝም ብላችሁ አርበኛ በሉ አደራ.
@@bekeleguasil3895It's too late now.
ማርያምን የፋኖ አመራሮች በሳል ሆች ናችው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
ታላቅና በሳል መሪነቱ ይገርማል; በርቱልን
አይ አንደበት አይ አነጋገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ድንግል ማርያም እናታችን ከለላ ትሁናችሁ።
አምላክ ሆይ የአማራን ነፃነት በቅርብ አሳየኝ😢
እንደዚህ አይነት ጀግና የጎንደር ዩንቨርስቲ ፕሮፌሰር የነበረ ይህንን የህዝብ ትግል ሲመራ ማየትን የመሰለ ደስታ አለ::
@@fmwhatsupጥፍራም ስድ የስድ ልጅ ባለጌ ወልዶ ባለጌ ያሳደገህ !
@@fmwhatsup ደደብ ማንን ነው የምትሳደበው
@@fmwhatsup calm down PP
@@eztg2758 ኧረ ባክህ ፈሳም ሸንጎ
From where he earn his professor award? Do you think that we are silly? He has only master holder and he got his Ass't prof status due to his book written about wolkayt.Even tje book is prepared by School of Law.
ትክክል ፋኖ ረ ፕሮፌሰር ጌታ ሚዲያዎች ስለ አንድነት ስበኩ አንድ ስንሆን ነው የምንድነው ሀገር የምትተርፈው
አላህ ለተገፋው አማራ ይሁን ብልጽግና አራጅ ገዳይ ነው
አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
ድል ለፋኖ አንድነት ኃይል ነው ሁሉም አማራ በያለበት ፋኖ መሁን. አለበት
ድል ለጀግናው ፋኖ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
መሳይ በጣም እናመሰግናለን በሳል ሰዉ ነው ያቀረብከው
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
መሳይ በውነቱ ምርጥ ፕሮግራምነው አርበኛ ጌታ ምርጥ ትንተናነው ይሄ ተጠናክሮ ይቀጥል እውነትም መምህርነህ ከዚህ በሇላ ልዩነት የሚሰብክ ሚዲያ ተከታይና አሽቃባጭ ባይኖረው መልካም ነው
ረ /ፕ ጌታ አስራደ በጣም ሀሪፍ አገላለፅ ነዉ🎉🎉🎉🎉
ዋው ዋው !!በውነት እንዴት የሚያስደስት እንደብት ንው ...በርቱ እግዚአብሄር ክናተጋር ይሁን ..መሳይ እናመስግናለን.
ዋዉ የአማራ ህዝብ በራሱ ሳይንስ ነዉ አርበኛ ጌታ አስራደ እናመሰግናለን 👍❤️❤️❤️
13:12
አንድነት ይለምልም የሚዲያውን ቅዠት እንዳትሰሙ እራሳችሁ ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍቱ ድል ለአማራ ፋኖኖ
አላህ ይገዛቹሁ ያረቢ
በርቱ ድል ለፋኖ የኢትዬጵያ ተንሳኤ እሮቅ አይደለም
አርበኛ ጌታ አስራደ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አስተዋይ ጀግና ኢትዮጵያዊድል ለፋኖ
መሳይ መልእኩቱን ሰምተሃል ከልብህም ተቀብለሃል ቃልም ገብተሃል ታረገዋለህ እስካሁን እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ሰርተሃል የተሻለ ሁነህ እንደምትሰራ ጥርጥር የለኝም 🙏
ዋው፣ ፋኖ ተዋጊ ብቻ ሳይሆን ሊቅ መሆኑን አስመሰከረ።
ልክ ነህየኔ ጀግና ምሁርና በሳል ሰው እኛም ፋኖንስናስብ የምናልመው ኢትዮጵያን ነው
በጣም እጅግ በጣም ፡ ብስል ታጋይ ።
በጣም እጅግ በሳል ንግግር ።ፕሮፊሰር ጌታ አስራደ እናመሰግናለን
ወንድም አይዞህ በርታ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ::
ትክክለኛ አገላለፅ ከምር መልክ ማስያዝ አለብን አማራ አሁን ማጣራት አለበት ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
ጌታ አስራደ ና አስረስ ማረ ሲናገሩ በኢትዬጵያ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያረጉኛል። መሳይ አንተም ክብር ይገባሃል።
አማራነት ከዚህ ጀግና ወረስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና የጀግና ልጅ ጎንደር ዮኒበርስቲ የወለደው ለአማራ ግፍ የቆመ ጀግና
መሳየ ከድሮ ከግንቦት 7 ጀምሮ እስካሁን አንድ መሳይ ሆነህ ዘመንና ጊዚ የማይቀርህ ምርጥ የኢትዮጵያን አይን ነህ መሳየ በርታልኝ እንወድሀለን።
ረ / ፕ ጌታ በጣም አሪፍ አገላለፅ ጥሩ አርጎ ነዉ የገለፀዉ 👌👌👌 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ብርቱልን ድል ለፋኖ 💪
ይህን ሚዲያ የምትችሉ ደግፉት
አላህ ያግዛችሁ
በርታ ጌታ አሥራደ
ጌታ አሰራደ ለአማራ ለምታረገውትግል እናመሰግናለንአንድትን አጥብቀን ነው የምንጠብቀውአንድነት ከሌለ የአማራስቃይማብቃት አይችልም እና በርቱልን ድል ለተገፋው አማራ ሕዝብ
Wow በጥም ጥልቅ የሆነ ኢንተርቪው ነው👌🏽አርበኛ ጌታ አስራደ💚💛❤️በጣም ከበቂ በላይ ችሎታ ያለው ልዪ መሬ ነው :: በኢትዮፕያውነትን ስነምግባር የተላበሰ ቁምነገር ነው ያካፈለን::ፋኖ ጌታ አስራደ በጣም እናመሰግናለን 👏🏽 የአንድነቱ ሂደት እንደአፍህ ያርገው🤞🏽💚💛❤️
በጣም ግሩም አገላለፅ ነው በጣም በሳል አነጋገር ነው ተባረክ❤
ጀግና በሳል አስተሳሰብ በርታ
መሣይ እኔሁሉም እዳንተ ቀና እድሆን ተመኘሁ ወንድም አለም እናመሠግናለን ድል ለአማራ ፋኖ
ግሩም ትንተና። ፕሮፊሰር ጌታ።
ረዳት ፕሮፌሰር
በርታልን መሳይ!
''የአንድነት ሳምንት''!🎉❤🎉
ግሩም የሆነ ትንታኔ ነዉ የኛ ጀግኖች ተሰፋዎች ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ያላቹሁን እናተ ናቹህ. በሄዳቹሁበት ቦታ ሁሉ ጌታ እየሱሰ ይከተላቹህ.🙏🏾❤️💪🏾
Great interview with AFPO leadership. Thankyou Prof. G/l Gets Asrade!!
መሣይ የእውነት እናመሠግናለን እንድህ ያሉ በሳል አመራሮችን አቅርብል ፍኖነን የሜሉ እኩሮወች አሉ
አንድ አማራ ፋኖ ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️✝️☪️💚💛❤️🦁🦁🦁
ምርጥ ውይይት ነው፣ መሳይ በርታ። ሌሎችን በጋራ አወያይ።
THIS HERO is really a true fighter to his country,he is an excellent man who has huge knowledge to unify every FANO, to reach to an end with victory.
ደግሜ እየሰማሁት ነው የሰውየው ንግግር በጣም ደስ ይላል
ዋው ድል ለአማራ ፋኖ🙏
ፕ ግታ አስራደ ጀግና የጀግና ልጅ 🙏🙏🙏
መሳይ በርታልን ካለልዩነት እስካሁን የሁሉንም ፋኖዎች መረጃ ስትዘግብ እያየንህ ነው።አንድነቱን በማምጣትም ይህንን አቋምህን ሳትቀይር በፋኖዎች ያለህን ተሰሚነት በመጠቀም ጠንክረህ መስራት አለብህ።
መሳይ እግዚአብሔር ይባሪክ ውድና የኢትዮጵያ የአባቶቹን ፈለግ የተከተሉ ጀግኖቻችንን እያቀረብክ ታሪክና እውነት ለተሳናቸው ለዛሬ ትውልዶች ኢትዮጵያችን ማና የሚለውን ግንዛቤ ስለምሰጥ ውድና ጀግና እያቀረብ ስለሆነ እናመሰግናለን
One of the top interview I have ever seen. Thank you both
Me too 😢😢😢
ይሚገርም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ!!!❤❤❤
Amazing Fano leader. That is what we need. Great leadership!
100% ፋኖ ያሸንፋል ።
ጥሩ ንግግር👏👏👏👏👏
የአማራ ተስፋ ነህ እግዛብሔር ይጠብቅህ:: በእውነት የት ነበርክ? ለካስ ተስፋ አለን የአማራ ማህፀን ለምለም ነው በርታልን እናመሰግናለን :: ከጎንህ ነን!
ሰላም መሳይ እንደምን ነህ በምታቀርባቸዉ ፕሮግራም በጣም ነው የምኮራዉ እዉነትም እናት ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም የሚባለዉ እደዚ ያሉትን ምሁራን የወለደች በመሆና ይመስለኛል ላንተም የሚመጥኑ ሰዋች አድርጌ ወስጃለሁ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ አመሰግንሃለሁ።
So proud Ethiopia for your giving interviews ❤❤❤❤ Ethiopia proud of your hard success God with you ❤❤❤❤❤ Our Hero
የእውነት ይሄ የፍኖ መሪ ቢሆን አፍሪካን መምራት የሜችል ብስል አይምሮ ያለው ጀግና ነው
ጌታ አስራደ ማለት ለማታቁት አብሮ ከኔጋር የተማረ በዘመኑ ከአጠቃላይ ክፍል አንደኛ ይወጣ የነበረ እና ማትሪክ ስትሬት ኤ አምጥቶ ወደ ዩንቨርስቲ የገባ እንዲሁም ጎንደር ዮንቨርስቲ ያስተምር የነበረ ጀግና ነው።
በመቀደድ በወሬ አይደለም ማንነት የሚለካው 😂😂😂 ምድረ ፌክ ኢትዮጵያኒስት ሁላ የአማራ ህዝባዊ ፈኖ የእሰክንድር ሽንት ነው በገንዘብ የተሰባሰበ የትግል እንቅፋት 🤔
@@belete6899የእስክንድር አሽከር ሆኖ በምንም መመዘኛ ንፁ የአማራ ፋኖ ነው ለማለት ይከብዳል 😉ጎበዝ ተማሪ መሆን የፓለቲካ አቋምን ወይም ንፅህናን ሊገልፅ አይችልም 😏
ጌታ አስራደ እስካሁን የት ነበር?@@achumatirunew8510
@@achumatirunew8510shameless! Stay away.Gotach!! He is visionary great 👍👍👍 man!!!
መሳይ ለፋኖና ለአማራ ህዝብ አንድነት የምታደርገው ያላሰለሰ ጥረት ያስደንቃል ይሄ ጀግና አርበኛ ምሁር ደግሞ እጅግ ልብ የሚያሞቅ የፋኖ ምልክት የአማራ ተስፋ መሆኑና ድሉ አይቀሬ መሆኑን አይቻለሁ
አይመስለኝም መሳይ ግንቦት ሰባት የአማራ ጠላት ሚዲያ ነው
አማራ ይህንን የመሰለ አስተዋይ የፋኖ አመራርን ተከተል እናመሰግናለን አርበኛ ፋኖ ጌታ አስራደ
Listen to him; there is nothing lacking in his words. Such wisdom! I am so proud of Fano.”Thank you Messyea bringing such wise Fano
ፍቅር እና ፋኖዎች ያሸንፋሉ።❤
በጣም እናመሰግናለን እንዲህ አይነት መሪዎች የበለጠ ትግሉን ቢመሩት ጥሩ ነው
ዕውቀት + ጀግንነት + ፋኖነት = ፕ/ር ጌታ አስራዳ።ድል ለአማራ ፋኖ!!ሞት ለብልፅግና!
እውነት እና ትግሉ ያሉበትን ሁኔታ ግልፅ ከድርጎ ያሳየ ኢንተርቪዉ ነዉ !!
ፕ/ሮ ጌታ አሰራደ መልካም አረዳድ እና እይታ ነው ያለህ በእውነት አንደበተ ትሁት ነህ እግዚአብሔር ባለህበት ሁሉ ይጠብቅህ
100 % እውነት
I am proud to observe that Fano movement has been instrumental in developing outstanding leaders in the fields of politics and the military
That is so critical and crucial ! They are surprising us day by day wining in such a discipline ! Amazing FANO ❤
መሰይ የእውነት አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ለአማራ ትግል አማራ ነኝ ከሚሉት ወሮበላ ሚድያዎች ለአማራ ትግል ያንተን ያህል እሩብ ቢሰሩ እሳት ላይ ያለውን ፋኖ አንድ ሆኖ ነበር
ድል ለአማራ ፋኖድል ለአማራ ህዝብድል ለእናተ ይሆን💚💛❤️ኢንሻአላህ ታሸንፋላችሁ 👏
ወንድሜ መሳይ፣ ሰምቼው የማላቀውን፣ በብሩህ አእምሮ የተካነ ወንድሜን አርበኛ ጌታ አስራደ ስለጋበዝከው፣ ሃሳቡንም ተቀብለህ ኃላፊነት ስለወሰድክ እጅግ አመሰግንሃለሁ። ተባረክ።
እንደዚህ አይነት ምሁር አስተዋይ ጀግና የድርጅታችን አመራር በመሆኑ በጣም ትልቅ ተስፋ ይሰጣል። አንድ አማራ ኤንድ ፋኖ
በጣም ጎበዝ !!!!
እውነት አድማ በታኘ ሚኔሻ እሚባል በሁድ የተገዛ ገልቱ እግዝአብሄር አምላክ እደጉም ያብነው ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ
ደግሜ አዳማጠኩት አማራን የሚመጥን መሪ ። ፕሮፊሰር ጌታ አስራደ
ጥሩ በሰላም አስተያየት ነው የሰጠህው በርቱልን ፍኖ ጅግኖች ኢትዮጵያን ነፃ የማውጣት እናተለይ አደራ ተጥሏል
ረ/ኘ ጌታ አስራደ እግዜር ይጠብቅህ የሚገርም ትንታኔ ብስለት እይታ አረዳድና አቅም ነው ያየሁት❤❤❤
የዝግጅቱ አርዕስት ራሱ በጣም ገላጭ ነው። በተረፈ ከአንድነት ውጭ ሌላ ምንም አማራጭ የለም። የሚከፋፍል ወሬና ፕሮፖጋንዳ ፍጹም መወገድ አለበት።መሳይ በጣም እናመሰግናለን !
ብዙ ጊዜ የተለያዩ አርበኛችን ቃለመጠይቅ ስትጠይቅ አዳምጣለሁ comment ግን ሰጥቼ አላቅም ዛሬ ግን ሰጠሁ በዚህ ልክ ግን ተመስጬ አላቅም ፋኖነትን የማሸነፍን ስለልቦና አጠቃላይ የወደፍት አንድነትና የጠቀሳቸው ምሳሌዎች እስካሁን በአርበኛችም ሆነ በጋዜጠኛች ያልተባለ ነበርና እና አሁን ላይ የህልውና ችግር ለገጠመው አማራ እንዲህ አይነት ሰው እሚስፈልገው ሚዲያዎችም ይህን ሰው በየ ጊዜው ስላለውና ስለወደፍቱ ለትግሉ ስለሚጠቅም መጋበዝ አለባቸው
እውነት ነው እሚያዋጣው አንድነት ብቻናብቻ ነው ። ተበታትኖ ማሸነፍ አይሞከርም ስለዚህ አንድ መሆን ብቻ አማራጫችን።
ዋው። ያማራ ስብአእነና እውቀት
መሳይ በርታ. ጥሩ ጥልቅ አእምሮ የአለው ተሱፋ አርበኛ ነው.ሆኖም በጣም የሚያሳስበኝ በፋኖ ውስጥ ጥርት የአለ የፖለቲካና የስብዕና ማንነት የአላቸውን እውነተኛ አርበኞችና ደጋፊዎች ለእነዚህ ግለሰቦች የተለየ ጥንቃቄ በማድረግ በድርጅቱ የበለጠ አድገው አለኝታ እንዲሆኑ በስስት መያዝ አለባቸው. የሚያከብራቸው ሁሉ እንደራሱ ህይወት ጀርባ በመሆን እንዲጠብቃቸው አደራ ማለት እፈልጋለሁ. መሳይ እንዲህ የአሉትን ማቅረቡ ጥሩ ነው ጉን ብዙ እንክርዳድ በአለበት ለአደጋ ተጋላጭ ጠላት ዓይን እንዳይጥልባቸው እንጠንቀቅ አደራ. በተረፈ እንዲህ የአሉ የጠሩ አርበኞችን ማቅረቡ የአለንን እንቁ ተስፋዎች ያሳያል. አመሠግናለሁ.ለምን አሳሰበኝ? ከዚህ ቀደም ቃለ ምልልስ ተደርጐለት በጐንደር የነበረ መሠዋቱን አስታውሳለሁ. በእነ ዘመነና የጐጃም የፖለቲካ ሐላፊ ላይ የተሞከሩ የድሮን ጥቃት እንዲያውም ገደልነው ብለው የአሉትንና እንግዳህ የዘረዘራቸው እንግርዳዶች ለአማራ ሑልውና ግድ የላቸውም ግን ኦነዚህን የፋኖ ተስፋዎችን ጐድተው የራሳቸው ሆድ መሙያ ከማድረግ የማይመለሱ አሉና በጣም ጥብቅ ጥንቃቄ ይደረግ. ለምሳሌ የጫና ብዛት ሆኖበትና ዙሪያው ገደል ስለሆነበት እንጅ አርበኛ አሰግድን አሳልፈው የሰጡ እንደ እስክንድር ነጋን የመሰሉ ሰንኮፎች አላምናቸውም ይሰመርበት. ሁሉ አማራ ለአማራ ሕልውና የሚቆረቆር ሁሉ ቆራጥ መሆን የግድ ነው ይሰመርበት.በርታ መሣይ እግዚያብሔር ከለላ ይሁናችሁ አመሠግናለሁ በድጋሚ.
ማብራሪያው በጣም ጥሩ ነው። የፋኖን አመሰራረትና የእድገት ደረጃ ያመላከተ ነው። በተለይ ስልጣን እኔ ካሊያዝኩ ብለው እንቅፋት የሚሆኑ ካሉ ስልጣን ከተግባርና በታጋዩ ፍላጎት የሚወሰን መሆኑን ጠቁሞ ከሁሉም በላይ የፋኖ አንድነት ወሳኝ መሆኑን በግልጽ አስቀምጦታል።
በጣም ጥሩ ሀሳብ የፋኖን አደረጃጀት የሚገነባ ሰው ወደትግሉ እውነታውን ያልተረዳ ይመስለኛል ከደነዚህ ምሁር ትምህርት መቅሰም አለባቸው ፈጣሪይጨመርበት
አረ ጉድ ይሄ ሰውየ። ምን ጉድ ነው እግዚአብሄር አይምሮውን የባረከለት አባቴ ና እና። መላ መላ በለን። መሳይየ ይሄንን ስው በየሳምንቱ ቢያንስ አንድ ቀን አቅርበው። እጂግ በሳል ሰው ነው
የአማራ ማህጸን ምን አይነት ሰው ምሁር እንደሚያፈራ ይገርማል ።ተስፋ. አለ ።
አንድ ፋኖ! አንድ አማራ! አለን ከጎናችሁ!! ድል ለፋኖ 💪🏻💪🏻💪🏻❤️❤️❤️
በጣም ግሩም የሆነ ምሁራዊ ትንታኔ ነው: እንዲህ የበሰሉ አርበኞች የተቀላቀሉበት የአማራ ፋኖ ትግል በመሆኑ እጅግ እንኮራለን!! ተስፋችንም በጣም የለመለመ እንድሆን ያደርገዋል::ድል ለፋኖ!! ድል ለአማራ ሕዝብ ብሎም ለኢትዮጵያ!!
negew"degmo liela qenew"bakhh bayihon tiru neber mdritu chigrwa hiwaw lay taraw newe☝️🤲✊🙏 🤔👍
ፕሮፊሰር ጌታ አስረዳ በወያኔ ዘመን ጎንደር ዩንቨርሲቲ እያለሁ ነበር የማስታወስው ወጣቶችን ሲደረጅ አሁን ፋኖ ሁኖ ስላየውት ደስ ብሎኛል ድል ለአማራ ፋኖ
@@birhanutadele-lm9xv mature intellectual he is!
@@fmwhatsup Yegelba hassab!
@@fmwhatsup zewer bel antena meselotchih kenekabatchu koytual liela menged feligu. Yeamara hizib beandinet amaranim ethiopianim netsa mawetat new. Gelebana enkiridad mabeter lay nen.
@እራስህን አጋለጥክ የሚናገረውን የሚሰራውን የማያውቅ ነው ተሳዳቢ:: አማራን መስለህ ለመከፋፈል መሞከር በድንጋይ ላይ ውሀ እንደማፍሰስ ነው አትድከም እልቁንስ ስለእውነት ሰው ሆኖ መገኝት:: አንበሳ ጋዜጠኛ ነው መሳይ
ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ!!!!ፋኖን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ።
አሚን ያረቢ
አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏
የማደንቅበት ቃል አጣሁኝ እንዲህ አይነት ብቃት ከህትትና ጋር ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተ ፋኖን ብቻ ሳይሆን አለምን መምራት ትችላለህ💪
አቤት አቤት ደነዝ2000 እጅ ጠ የተባለ የት መሠለህ
@@mariamenate21ወሬኛ ተከፋይ፣ ማንነትህን የሸጥክ፣ ለሆድህ የተገዛህ አገልጋይ ነህ።
መሳይ እባክህን ይሄን መልካምና ብልህ ፋኖ አመስግንልኝ ይገርማል::ያንተንም ቀናነትና ትጉነት ሁሌም እናመሰግናለን
በእውቀትም በውትድርናም ብቃት ያለው የአማራ ጀግና ኢሄ ነው:: ድል ለፋኖ::
ይሄ ሰውዬ መልካም መልካም መልካም አርኪ ፋኖ ነው።
ልብ የሚያሞቅ ተስፋ የሚሰጥ ንግግር በጣም እናመሰግናለን አርበኛ ጌታ አስራደ እንዲሁም መሳይ በርቱልን ጀግኖቻችን። ድል ለአማራ ፋኖ !!!
መነሻችን የአማራ ሕልውና መዳረሻችን የኢትዮጵያ አንድነት !!!
ፕ/ር ጌታ አስራደ የሚገርም ትንታኔ ነው የሰጠሀን እናመሰግናለን ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪
@@maste4760 ምን ያረጋል አንጋፎች አባት አርበኞች አስታመው ለተፉት ለእስክንድር ጉያ ስር የሚንከላወስ ያለ ሰው ነው። ሽማግሌዎች እንኳን የተረዱትን የእስክንድርን የስልጣን ጥመኝነት እንዲሁም ጋዜጠኛ ሆኖ ወታደራዊ አዛዝ ልሁን ብሎ ያለ ሀፍረት የተቸከለን ሰውዬን በጊዜ መረዳት አቅቶት ያለ ደካማ ለአንድነት ለዝግመቱ ተጠያቂነት ያለበት ሰው ነው ። እስክንድር ነው አማራ ለሱ የትግል ግቡ ??? 🥴
ግለሰቡን የምታውቁ ማንነቱን ለራሳችሁ ጠብቁ. የእናንተ ፕ/ር ማለት ለቤተሰቡ ጠንቅ ያመጣል. ዝም ብላችሁ አርበኛ በሉ አደራ.
@@bekeleguasil3895
It's too late now.
ማርያምን የፋኖ አመራሮች በሳል ሆች ናችው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
ታላቅና በሳል መሪነቱ ይገርማል; በርቱልን
አይ አንደበት አይ አነጋገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ድንግል ማርያም እናታችን ከለላ ትሁናችሁ።
አምላክ ሆይ የአማራን ነፃነት በቅርብ አሳየኝ😢
እንደዚህ አይነት ጀግና የጎንደር ዩንቨርስቲ ፕሮፌሰር የነበረ ይህንን የህዝብ ትግል ሲመራ ማየትን የመሰለ ደስታ አለ::
@@fmwhatsupጥፍራም ስድ የስድ ልጅ ባለጌ ወልዶ ባለጌ ያሳደገህ !
@@fmwhatsup ደደብ ማንን ነው የምትሳደበው
@@fmwhatsup calm down PP
@@eztg2758 ኧረ ባክህ ፈሳም ሸንጎ
From where he earn his professor award? Do you think that we are silly? He has only master holder and he got his Ass't prof status due to his book written about wolkayt.Even tje book is prepared by School of Law.
ትክክል ፋኖ ረ ፕሮፌሰር ጌታ ሚዲያዎች ስለ አንድነት ስበኩ አንድ ስንሆን ነው የምንድነው ሀገር የምትተርፈው
አላህ ለተገፋው አማራ ይሁን ብልጽግና አራጅ ገዳይ ነው
አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
ድል ለፋኖ አንድነት ኃይል ነው ሁሉም አማራ በያለበት ፋኖ መሁን. አለበት
ድል ለጀግናው ፋኖ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
መሳይ በጣም እናመሰግናለን በሳል ሰዉ ነው ያቀረብከው
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
መሳይ በውነቱ ምርጥ ፕሮግራምነው አርበኛ ጌታ ምርጥ ትንተናነው ይሄ ተጠናክሮ ይቀጥል እውነትም መምህርነህ ከዚህ በሇላ ልዩነት የሚሰብክ ሚዲያ ተከታይና አሽቃባጭ ባይኖረው መልካም ነው
ረ /ፕ ጌታ አስራደ በጣም ሀሪፍ አገላለፅ ነዉ🎉🎉🎉🎉
ዋው ዋው !!በውነት እንዴት የሚያስደስት እንደብት ንው ...በርቱ እግዚአብሄር ክናተጋር ይሁን ..መሳይ እናመስግናለን.
ዋዉ የአማራ ህዝብ በራሱ ሳይንስ ነዉ አርበኛ ጌታ አስራደ እናመሰግናለን 👍❤️❤️❤️
13:12
አንድነት ይለምልም የሚዲያውን ቅዠት እንዳትሰሙ እራሳችሁ ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍቱ ድል ለአማራ ፋኖኖ
አላህ ይገዛቹሁ ያረቢ
በርቱ ድል ለፋኖ የኢትዬጵያ ተንሳኤ እሮቅ አይደለም
አርበኛ ጌታ አስራደ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አስተዋይ ጀግና ኢትዮጵያዊ
ድል ለፋኖ
መሳይ መልእኩቱን ሰምተሃል ከልብህም ተቀብለሃል ቃልም ገብተሃል ታረገዋለህ
እስካሁን እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ሰርተሃል የተሻለ ሁነህ እንደምትሰራ ጥርጥር የለኝም 🙏
ዋው፣ ፋኖ ተዋጊ ብቻ ሳይሆን ሊቅ መሆኑን አስመሰከረ።
ልክ ነህየኔ ጀግና ምሁርና በሳል ሰው እኛም ፋኖንስናስብ የምናልመው ኢትዮጵያን ነው
በጣም እጅግ በጣም ፡ ብስል ታጋይ ።
በጣም እጅግ በሳል ንግግር ።ፕሮፊሰር ጌታ አስራደ እናመሰግናለን
ወንድም አይዞህ በርታ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ::
ትክክለኛ አገላለፅ ከምር መልክ ማስያዝ አለብን አማራ አሁን ማጣራት አለበት ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
ጌታ አስራደ ና አስረስ ማረ ሲናገሩ በኢትዬጵያ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያረጉኛል። መሳይ አንተም ክብር ይገባሃል።
አማራነት ከዚህ ጀግና ወረስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና የጀግና ልጅ ጎንደር ዮኒበርስቲ የወለደው ለአማራ ግፍ የቆመ ጀግና
መሳየ ከድሮ ከግንቦት 7 ጀምሮ እስካሁን አንድ መሳይ ሆነህ ዘመንና ጊዚ የማይቀርህ ምርጥ የኢትዮጵያን አይን ነህ መሳየ በርታልኝ እንወድሀለን።
ረ / ፕ ጌታ በጣም አሪፍ አገላለፅ ጥሩ አርጎ ነዉ የገለፀዉ 👌👌👌 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ብርቱልን ድል ለፋኖ 💪
ይህን ሚዲያ የምትችሉ ደግፉት
አላህ ያግዛችሁ
በርታ ጌታ አሥራደ
ጌታ አሰራደ ለአማራ ለምታረገውትግል እናመሰግናለንአንድትን አጥብቀን ነው የምንጠብቀውአንድነት ከሌለ የአማራስቃይማብቃት አይችልም እና በርቱልን ድል ለተገፋው አማራ ሕዝብ
Wow በጥም ጥልቅ የሆነ ኢንተርቪው ነው👌🏽
አርበኛ ጌታ አስራደ💚💛❤️በጣም ከበቂ በላይ ችሎታ ያለው ልዪ መሬ ነው :: በኢትዮፕያውነትን ስነምግባር የተላበሰ ቁምነገር ነው ያካፈለን::
ፋኖ ጌታ አስራደ በጣም እናመሰግናለን 👏🏽 የአንድነቱ ሂደት እንደአፍህ ያርገው🤞🏽💚💛❤️
በጣም ግሩም አገላለፅ ነው በጣም በሳል አነጋገር ነው ተባረክ❤
ጀግና በሳል አስተሳሰብ በርታ
መሣይ እኔሁሉም እዳንተ ቀና እድሆን ተመኘሁ ወንድም አለም እናመሠግናለን ድል ለአማራ ፋኖ
ግሩም ትንተና። ፕሮፊሰር ጌታ።
ረዳት ፕሮፌሰር
በርታልን መሳይ!
''የአንድነት ሳምንት''!🎉❤🎉
ግሩም የሆነ ትንታኔ ነዉ የኛ ጀግኖች ተሰፋዎች ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ያላቹሁን እናተ ናቹህ. በሄዳቹሁበት ቦታ ሁሉ ጌታ እየሱሰ ይከተላቹህ.🙏🏾❤️💪🏾
Great interview with AFPO leadership. Thankyou Prof. G/l Gets Asrade!!
መሣይ የእውነት እናመሠግናለን እንድህ ያሉ በሳል አመራሮችን አቅርብል ፍኖነን የሜሉ እኩሮወች አሉ
አንድ አማራ ፋኖ ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️✝️☪️💚💛❤️🦁🦁🦁
ምርጥ ውይይት ነው፣ መሳይ በርታ። ሌሎችን በጋራ አወያይ።
THIS HERO is really a true fighter to his country,he is an excellent man who has huge knowledge to unify every FANO, to reach to an end with victory.
ደግሜ እየሰማሁት ነው የሰውየው ንግግር በጣም ደስ ይላል
ዋው ድል ለአማራ ፋኖ🙏
ፕ ግታ አስራደ ጀግና የጀግና ልጅ 🙏🙏🙏
መሳይ በርታልን ካለልዩነት እስካሁን የሁሉንም ፋኖዎች መረጃ ስትዘግብ እያየንህ ነው።አንድነቱን በማምጣትም ይህንን አቋምህን ሳትቀይር በፋኖዎች ያለህን ተሰሚነት በመጠቀም ጠንክረህ መስራት አለብህ።
መሳይ እግዚአብሔር ይባሪክ ውድና የኢትዮጵያ የአባቶቹን ፈለግ የተከተሉ ጀግኖቻችንን እያቀረብክ ታሪክና እውነት ለተሳናቸው ለዛሬ ትውልዶች ኢትዮጵያችን ማና የሚለውን ግንዛቤ ስለምሰጥ ውድና ጀግና እያቀረብ ስለሆነ እናመሰግናለን
One of the top interview I have ever seen. Thank you both
Me too 😢😢😢
ይሚገርም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ!!!❤❤❤
Amazing Fano leader. That is what we need. Great leadership!
100% ፋኖ ያሸንፋል ።
ጥሩ ንግግር👏👏👏👏👏
የአማራ ተስፋ ነህ እግዛብሔር ይጠብቅህ:: በእውነት የት ነበርክ? ለካስ ተስፋ አለን የአማራ ማህፀን ለምለም ነው በርታልን እናመሰግናለን :: ከጎንህ ነን!
ሰላም መሳይ እንደምን ነህ በምታቀርባቸዉ ፕሮግራም በጣም ነው የምኮራዉ እዉነትም እናት ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም የሚባለዉ እደዚ ያሉትን ምሁራን የወለደች በመሆና ይመስለኛል ላንተም የሚመጥኑ ሰዋች አድርጌ ወስጃለሁ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ አመሰግንሃለሁ።
So proud Ethiopia for your giving interviews ❤❤❤❤ Ethiopia proud of your hard success God with you ❤❤❤❤❤ Our Hero
የእውነት ይሄ የፍኖ መሪ ቢሆን አፍሪካን መምራት የሜችል ብስል አይምሮ ያለው ጀግና ነው
ጌታ አስራደ ማለት ለማታቁት አብሮ ከኔጋር የተማረ በዘመኑ ከአጠቃላይ ክፍል አንደኛ ይወጣ የነበረ እና ማትሪክ ስትሬት ኤ አምጥቶ ወደ ዩንቨርስቲ የገባ እንዲሁም ጎንደር ዮንቨርስቲ ያስተምር የነበረ ጀግና ነው።
በመቀደድ በወሬ አይደለም ማንነት የሚለካው 😂😂😂 ምድረ ፌክ ኢትዮጵያኒስት ሁላ የአማራ ህዝባዊ ፈኖ የእሰክንድር ሽንት ነው በገንዘብ የተሰባሰበ የትግል እንቅፋት 🤔
@@belete6899የእስክንድር አሽከር ሆኖ በምንም መመዘኛ ንፁ የአማራ ፋኖ ነው ለማለት ይከብዳል 😉ጎበዝ ተማሪ መሆን የፓለቲካ አቋምን ወይም ንፅህናን ሊገልፅ አይችልም 😏
ጌታ አስራደ እስካሁን የት ነበር?@@achumatirunew8510
@@achumatirunew8510shameless! Stay away.Gotach!!
He is visionary great 👍👍👍 man!!!
መሳይ ለፋኖና ለአማራ ህዝብ አንድነት የምታደርገው ያላሰለሰ ጥረት ያስደንቃል ይሄ ጀግና አርበኛ ምሁር ደግሞ እጅግ ልብ የሚያሞቅ የፋኖ ምልክት የአማራ ተስፋ መሆኑና ድሉ አይቀሬ መሆኑን አይቻለሁ
አይመስለኝም መሳይ ግንቦት ሰባት የአማራ ጠላት ሚዲያ ነው
አማራ ይህንን የመሰለ አስተዋይ የፋኖ አመራርን ተከተል እናመሰግናለን አርበኛ ፋኖ ጌታ አስራደ
Listen to him; there is nothing lacking in his words. Such wisdom! I am so proud of Fano.”
Thank you Messyea bringing such wise Fano
ፍቅር እና ፋኖዎች ያሸንፋሉ።❤
በጣም እናመሰግናለን እንዲህ አይነት መሪዎች የበለጠ ትግሉን ቢመሩት ጥሩ ነው
ዕውቀት + ጀግንነት + ፋኖነት = ፕ/ር ጌታ አስራዳ።
ድል ለአማራ ፋኖ!!
ሞት ለብልፅግና!
እውነት እና ትግሉ ያሉበትን ሁኔታ ግልፅ ከድርጎ ያሳየ ኢንተርቪዉ ነዉ !!
ፕ/ሮ ጌታ አሰራደ መልካም አረዳድ እና እይታ ነው ያለህ በእውነት አንደበተ ትሁት ነህ እግዚአብሔር ባለህበት ሁሉ ይጠብቅህ
100 % እውነት
I am proud to observe that Fano movement has been instrumental in developing outstanding leaders in the fields of politics and the military
That is so critical and crucial ! They are surprising us day by day wining in such a discipline ! Amazing FANO ❤
መሰይ የእውነት አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ለአማራ ትግል አማራ ነኝ ከሚሉት ወሮበላ ሚድያዎች ለአማራ ትግል ያንተን ያህል እሩብ ቢሰሩ እሳት ላይ ያለውን ፋኖ አንድ ሆኖ ነበር
ድል ለአማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለእናተ ይሆን💚💛❤️ኢንሻአላህ ታሸንፋላችሁ 👏
ወንድሜ መሳይ፣ ሰምቼው የማላቀውን፣ በብሩህ አእምሮ የተካነ ወንድሜን አርበኛ ጌታ አስራደ ስለጋበዝከው፣ ሃሳቡንም ተቀብለህ ኃላፊነት ስለወሰድክ እጅግ አመሰግንሃለሁ። ተባረክ።
እንደዚህ አይነት ምሁር አስተዋይ ጀግና የድርጅታችን አመራር በመሆኑ በጣም ትልቅ ተስፋ ይሰጣል። አንድ አማራ ኤንድ ፋኖ
በጣም ጎበዝ !!!!
እውነት አድማ በታኘ ሚኔሻ እሚባል በሁድ የተገዛ ገልቱ እግዝአብሄር አምላክ እደጉም ያብነው ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ
ደግሜ አዳማጠኩት አማራን የሚመጥን መሪ ። ፕሮፊሰር ጌታ አስራደ
ጥሩ በሰላም አስተያየት ነው የሰጠህው በርቱልን ፍኖ ጅግኖች ኢትዮጵያን ነፃ የማውጣት እናተለይ አደራ ተጥሏል
ረ/ኘ ጌታ አስራደ እግዜር ይጠብቅህ የሚገርም ትንታኔ ብስለት እይታ አረዳድና አቅም ነው ያየሁት❤❤❤
የዝግጅቱ አርዕስት ራሱ በጣም ገላጭ ነው። በተረፈ ከአንድነት ውጭ ሌላ ምንም አማራጭ የለም። የሚከፋፍል ወሬና ፕሮፖጋንዳ ፍጹም መወገድ አለበት።
መሳይ በጣም እናመሰግናለን !
ብዙ ጊዜ የተለያዩ አርበኛችን ቃለመጠይቅ ስትጠይቅ አዳምጣለሁ comment ግን ሰጥቼ አላቅም ዛሬ ግን ሰጠሁ በዚህ ልክ ግን ተመስጬ አላቅም ፋኖነትን የማሸነፍን ስለልቦና አጠቃላይ የወደፍት አንድነትና የጠቀሳቸው ምሳሌዎች እስካሁን በአርበኛችም ሆነ በጋዜጠኛች ያልተባለ ነበርና እና አሁን ላይ የህልውና ችግር ለገጠመው አማራ እንዲህ አይነት ሰው እሚስፈልገው ሚዲያዎችም ይህን ሰው በየ ጊዜው ስላለውና ስለወደፍቱ ለትግሉ ስለሚጠቅም መጋበዝ አለባቸው
እውነት ነው እሚያዋጣው አንድነት ብቻናብቻ ነው ። ተበታትኖ ማሸነፍ አይሞከርም ስለዚህ አንድ መሆን ብቻ አማራጫችን።
ዋው። ያማራ ስብአእነና እውቀት
መሳይ በርታ. ጥሩ ጥልቅ አእምሮ የአለው ተሱፋ አርበኛ ነው.
ሆኖም በጣም የሚያሳስበኝ በፋኖ ውስጥ ጥርት የአለ የፖለቲካና የስብዕና ማንነት የአላቸውን እውነተኛ አርበኞችና ደጋፊዎች ለእነዚህ ግለሰቦች የተለየ ጥንቃቄ በማድረግ በድርጅቱ የበለጠ አድገው አለኝታ እንዲሆኑ በስስት መያዝ አለባቸው. የሚያከብራቸው ሁሉ እንደራሱ ህይወት ጀርባ በመሆን እንዲጠብቃቸው አደራ ማለት እፈልጋለሁ.
መሳይ እንዲህ የአሉትን ማቅረቡ ጥሩ ነው ጉን ብዙ እንክርዳድ በአለበት ለአደጋ ተጋላጭ ጠላት ዓይን እንዳይጥልባቸው እንጠንቀቅ አደራ. በተረፈ እንዲህ የአሉ የጠሩ አርበኞችን ማቅረቡ የአለንን እንቁ ተስፋዎች ያሳያል. አመሠግናለሁ.
ለምን አሳሰበኝ? ከዚህ ቀደም ቃለ ምልልስ ተደርጐለት በጐንደር የነበረ መሠዋቱን አስታውሳለሁ. በእነ ዘመነና የጐጃም የፖለቲካ ሐላፊ ላይ የተሞከሩ የድሮን ጥቃት እንዲያውም ገደልነው ብለው የአሉትንና እንግዳህ የዘረዘራቸው እንግርዳዶች ለአማራ ሑልውና ግድ የላቸውም ግን ኦነዚህን የፋኖ ተስፋዎችን ጐድተው የራሳቸው ሆድ መሙያ ከማድረግ የማይመለሱ አሉና በጣም ጥብቅ ጥንቃቄ ይደረግ. ለምሳሌ የጫና ብዛት ሆኖበትና ዙሪያው ገደል ስለሆነበት እንጅ አርበኛ አሰግድን አሳልፈው የሰጡ እንደ እስክንድር ነጋን የመሰሉ ሰንኮፎች አላምናቸውም ይሰመርበት.
ሁሉ አማራ ለአማራ ሕልውና የሚቆረቆር ሁሉ ቆራጥ መሆን የግድ ነው ይሰመርበት.
በርታ መሣይ እግዚያብሔር ከለላ ይሁናችሁ አመሠግናለሁ በድጋሚ.
ማብራሪያው በጣም ጥሩ ነው። የፋኖን አመሰራረትና የእድገት ደረጃ ያመላከተ ነው። በተለይ ስልጣን እኔ ካሊያዝኩ ብለው እንቅፋት የሚሆኑ ካሉ ስልጣን ከተግባርና በታጋዩ ፍላጎት የሚወሰን መሆኑን ጠቁሞ ከሁሉም በላይ የፋኖ አንድነት ወሳኝ መሆኑን በግልጽ አስቀምጦታል።
በጣም ጥሩ ሀሳብ የፋኖን አደረጃጀት የሚገነባ ሰው ወደትግሉ እውነታውን ያልተረዳ ይመስለኛል ከደነዚህ ምሁር ትምህርት መቅሰም አለባቸው ፈጣሪይጨመርበት
አረ ጉድ ይሄ ሰውየ። ምን ጉድ ነው እግዚአብሄር አይምሮውን የባረከለት አባቴ ና እና። መላ መላ በለን። መሳይየ ይሄንን ስው በየሳምንቱ ቢያንስ አንድ ቀን አቅርበው። እጂግ በሳል ሰው ነው
የአማራ ማህጸን ምን አይነት ሰው ምሁር እንደሚያፈራ
ይገርማል ።
ተስፋ. አለ ።